ከጉንጯ ደም የሚፈሳት ሥዕለ ማርያም በኢትዮጵያ ዐይን አበራች

  Рет қаралды 281,648

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

2 жыл бұрын

ሽቱ ታፈልቃለች/ የአይቬሮኗ ማርያም/ ደጃፍ ትጠብቃለች

Пікірлер: 957
@megabehaddisdrrodas3079
@megabehaddisdrrodas3079 2 жыл бұрын
በውጪ ሀገር ላላችሁ የመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳሴ "ማዛሮት" መጽሐፍን ስትፈልጉ ለነበራችሁ ታላቅ የምሥራች ማዛሮት በአማዞን ላይ በሀርድ ኮፒ ስለወጣ በዚህ ሊንክ ተጠቅማችሁ መግዛት ትችላላችሁ www.amazon.com/dp/0578260875/ref=cm_sw_r_apan_glt_i_ZP0XDRH8DPNN29PB1R7X
@hanaini
@hanaini 2 жыл бұрын
Dr. Rodas እርሷ አባቶች የሳሉትን ስዕል አድህኖ ለምን አይጠቅሙም? ሁሌ የሚጠቀሙጥ የካቶሊክ ስእል ነውና፣ ይረብሻል፣ አደጋም አለውና፣ ቢያስቡበት
@alexender5983
@alexender5983 2 жыл бұрын
መምህር ኖረዌይ አድራሻውን በደንብ ቢገልፁልን
@fresemere2534
@fresemere2534 2 жыл бұрын
የግበፅ ያለዉ ገዳም ሱሙ ፈልጊ ነበር🙏🙏🙏
@solomonzeleke1562
@solomonzeleke1562 2 жыл бұрын
@@hanaini mly
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 жыл бұрын
@@fentayejemberie1494 መምህር ዳባይ እንደት .ነው መድረስ የሚቻለው እማ
@Temu-K11
@Temu-K11 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የእመቤታችንን ታዕምር ስሰማ ምን ያህል ደሰ እንዳለኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 жыл бұрын
አሜን ሰላም ለኪ ድንግል ማርያም የአምላክ እናት🙏 ልመኗ ክብሯ በእኛ በልጆቿ ላይ ይደርብን🙏 መጋቢ ሐዲሰ ዶክተር ሮዳሰ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ በዕድሜ በጤና ይጠብቅዎ እግዚአብሔር 🙏
@kitessemakit
@kitessemakit 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@asfaw96
@asfaw96 2 жыл бұрын
አሜን:
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የምላክ እናት ልመናዋ በረከቷ አማላጅነቷ አሜን፫ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@lemiyemaryam3713
@lemiyemaryam3713 Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ተአምር ነው እስከዛሬ አለማወቄ ቢያሳዝነኝም ዛሬ እንዳውቅ የረዳኝ አምላክ ይመስገን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ስሟ ይክበር ይመስገን🙏መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dejenebekele675
@dejenebekele675 Жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ይሄንን የሚጣፍጥ ትምህርት ስላስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 2 жыл бұрын
ሰላም ለስዕልኪ የመቤታችን ፍቅሯ ጣሟ ይደርብን ለጨለማው ሕይወቴ በኃጢያት ላደፈ ማንነቴ ብራንን አብሪልኝ አይነ ልቦናዬን አብሪልኝ ለመምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን።አሜን 🤲🤲🤲❤️
@asrat7146
@asrat7146 2 жыл бұрын
አሜን ለጌታዬ ለኢየሱስ ክርስቶስ ምሰጋናና አምልኮት ይግባዉ የእናታችን የእመቤታችን በረከትና ረድኤት ሰፍር ቁጥር የለውም ምስጋና ይገባታል ጥበቃ በረከቷ የአሥራት የቃልኪዳን ልጆቿን አይለየን +++ መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን +++ ኑርልን +++
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
እየሱስ ስላሽ ነው ያንቺን like አላደረገውም መሀይሙ መምህርሽ። ይሄ ተረታም
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
የእመቤታችን ጣዕሟን ፍቅሯን በልቦናችን ይሳልብን 🙏 አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mezemirtiumelisan8114
@mezemirtiumelisan8114 2 жыл бұрын
Amen amen
@betelehembenti7937
@betelehembenti7937 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bogizee
@bogizee 2 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡ ብዙ የለፋሁበት ቻናሌ ከተዘጋ በኋላ መተው አልችልኩም ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ ወንድም እህቶቼ አላስገድዳችሁም ከቻላቹ ሰብ አድርጉኝ ስለ ደግነታችሁ አመሰግናለሁ🖐
@addisuguddisa9996
@addisuguddisa9996 2 жыл бұрын
❤️
@user-dq7dg4kj4m
@user-dq7dg4kj4m 5 ай бұрын
እንደዚህ፡የጣፈጠ፡ቃላትን፡እመቤታችን፡ታሰማልን።❤❤❤
@zewdituorthodox7256
@zewdituorthodox7256 2 жыл бұрын
እመብርሃንዬ ከሚአስጨንቀን ነገር ገላግይን ሀገራችንንም ቤተሰቦቻችንን ህዝበክርስቲያኑን ሁሉ ጠብቂልን በሀይማኖት አፅኝን😥😥✝️✝️❤
@user-cu2ik1cy5d
@user-cu2ik1cy5d 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እጅግ ድንቅ ታምር ነው የእናታችንን ስለት ፀሎት የሰማች የእኛንም በስደት ለምንኖረው ሁሉ የልቦናችንን ሀሳብ እንድትሞላልንና በሰላም ለሀገራችን እንድታበቃን በስደት ለሚስቃዩ ወገኖቻችንን ለሀገራቸው እንድታበቂልን እንማፀንሻለን እንለምንሻለን በስምሽም ብፅአትን አቀርባለሁ የአስራት ሀገሯንም ከመከራው ከቸነፈሩ ከስደቱ ዘመን ወደ ብርሀናማው ዘመን እንድታሻግሪልን እንማፀንሻለን ኢትዮጵያን የአስራት ሀገርሽን አስቢልን
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 2 жыл бұрын
Amen embate zaraem barkegne hulaem yanche fiker be lebae yetadesal
@LemlemHabte
@LemlemHabte 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባርክልኝ እድሜና ጤናህን ይስጥህ በዛይተ ኩሉ ጽጌ ማርያም ነኝ በጸሎት አስበኝ ለእገሬ ታብቃኝ አሜን
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 2 жыл бұрын
ውድና ድንቅ መምህረችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅርና ሰለምን ያብዘልን አሜን አሜን አሜን
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 2 жыл бұрын
ልመናዋ ክብሯ በእኛና በአገራችን ኢትዮጵያ ላይ ይደርብን ።ለእርስዎም ቃለህይወትን ያሰማልን ።
@tigist3286
@tigist3286 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የእመቤታችን ፍቅሮ አማላጂነቷ ይደርብር አሜን{፫}
@bogizee
@bogizee 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏
@tigstanmut9168
@tigstanmut9168 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እረዴቷ በረከቷ ይደርብን እግዚአብሔር የመረጠህ ድንቅ መምህር
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ይስጥልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን በረከቷ ረዴቷ አማላጅነቷ ይደረግልን በሴፍ ስዕሏን የመታው ወታደርም ለበጎ ሆነለት እመቤታችን እንደ ል,ጇ በምህረት በፍቅር አስተምራ ወደ ራሷ በንሰሃ መለሰቺው ድንቅ ነው የሸፈተውን ልባችንንም እኛ ያለምግባር በባዶ መመላለስ ዘመናችንን የምንጨርስ የተዋህዶ ልጆች ሁሉ ልባችንን መልሳ በንሰሃ ወደ ልጇ ትመልሰን ይደረግልን የእናትነት የርህሪት አንጀቷ ይራራልን ሀገራችን ኢትዮጵያ አስራት ሀገሯ ሰላምን ታድርግልን ከበራችን ቢቻ ሳይሆን በኑሮአችን የአይቬሮኗ ድንግል ማርያም እናታችን ትድረስልን በዚህ ፍቅር በጠፋበት ዘመን ጣዕሟ ይቅረበን ለሁላችን አሜን።
@gigichernet80
@gigichernet80 2 жыл бұрын
አሜን የጌታዬ እናት ድንግል አመቤቴ እኔን ልጅሽንም አስቢኝ ጨለማየን አብሪ ጌታ ሆይ ስለእናትህ ብለህ አስበኝ ቤተሰቤን፣ ሀገሬንና ህዝቤን አስብ: ቃለሕይወት የሰማልን።
@kidaneabraraw902
@kidaneabraraw902 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህር ነው። ስዕሏም በእየሩሳሌም አለ
@wosseniemebratu6712
@wosseniemebratu6712 2 жыл бұрын
አሜን የእመቤታችን ረድኤቷን ፣በረከቷን እና ፍቅሯን ያድለን።
@dawitekidane6099
@dawitekidane6099 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bogizee
@bogizee 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏🙏
@user-pp1cc9qn6x
@user-pp1cc9qn6x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰላም ለኪ ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ልመናዋ ክብሯ በእኛ በልቾቻ ይደርብን ሰላም ለኢትዮጵያ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@meheratmimi5121
@meheratmimi5121 2 жыл бұрын
አሜን እናታች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሀገራችንን በፀሎትሽ በምልጃሽ በቃል ኪዳንሽ እንድታድኝልን እለምናል አሜን።
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🙏🙏
@matisol-db2gi
@matisol-db2gi 9 ай бұрын
መምህራችን በሚጣፍት አንደበት አስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@etsegenetgetaneh6323
@etsegenetgetaneh6323 5 ай бұрын
አሜን እመቤታችን አማላጅነቷ በረከታ አይለየን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@dunuberhanu3168
@dunuberhanu3168 2 жыл бұрын
ቃለሒይውት የስማልን የሚገርመው ዛሬ ገና ስለ እዚህ ስዕለ ማርያም ያወቅሁት:: ይገርማል ለዕውቀትም ጊዜ ኣለው!! በረከቷ ከእኔ እና ከመላው ኢትዮጵያዊ ወገኔ ጋር ይሁንልኝ::
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ በናትሽ ስብስክራይብ አርጊኝ አይከፈልበትም መልካም እነት ለራስ ነው
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል👏👏👏 እመቤታችን ማሪያም ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስሽ እኔም ዛሬ በሰማውት ታምሯ ተነስቼ ስዕለቴን ለመሳል ወስኛለው ለሌሎች ያደረገችውን ታምር መልካም ፍቃዶ ይሁንልኝና ልመናየን ሰምታኝ እንድ ቀን እኔም ስላደረገችልኝ መልካም ነገር ተእምሮን ለመመስከር ታብቃኝ 🙏❤️😇⛪️
@meseretgeda-zb5ru
@meseretgeda-zb5ru 7 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@mengistusete6141
@mengistusete6141 10 ай бұрын
የተወደድህ አባታችን ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ረእረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን። እመ ብርሃን ለሁላችንም ትባርከን አማላጅነቷ ፍቅሯን በልቡናችን ጣዕሟን በአንደበታችን ታሳድርብን
@hannaarega6694
@hannaarega6694 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናታችን ለርሶ የደረሰች እመቤት ለእኛም ትደርስልን መምህራችንም ቸሩ መድህኔአለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እናመሰግናለን
@bogizee
@bogizee 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏
@kubagebi2773
@kubagebi2773 2 жыл бұрын
እመቤታችን ለእኛም ደርሳ ታምራን ታሳየን።
@Israel9563
@Israel9563 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤እናታችን ማርያም
@gerawerekmogese2057
@gerawerekmogese2057 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kalehyeweteyasemalen Memerachen Ethiopian Orthodox Tewahedo Lezelaleme Tenure Eyametate Barekge💚💛❤️🙏
@oneethiopialove4826
@oneethiopialove4826 2 жыл бұрын
አሜን በረከቷ ይደርብን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 🙏🙏🙏
@bogizee
@bogizee 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን
@ashenafitages4565
@ashenafitages4565 2 жыл бұрын
እመቤታቸን ዐይን እንዳበራች የኛ ነም ዐይንለቦና ታብራልን
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን የእናታችን ፍቅሯ በልባችን በሁላችንም ለዘለዓለም ፀንቶ ይኑር 🤲🏽 እልልልልልልልልልልልልልል እናታን እንኳን ደስስስ አሎት የብርሃን እናት ብርሃኖትን መለሰችሎት ክብርና ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ለእርስዎ እንደደረሰች ለሁላችንም ትድረስልን🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 2 жыл бұрын
መቼም የድግል ማርያም ታምር ብዙ ነው። ይህን የጭንቅና መከራ ጊዜ እንዲወገድልን ከልጇ እየሱስ ክርስቶስ ታማልደን። የእግዚአብሔር ፀጋ በረከት ከመምህራችን አይለይ። እናመሰግናለን።
@getea.2047
@getea.2047 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን :: እፁብ ድንቅ ነው : የአምላክ ስራ:: ቃለ ህይወትን ያሰማልን : እድሜ ጤናን ያድልልን:: የእመቤታችን በረከቶ ልመነዋ አይለየን:: እግዚአብሔር ይስጥልን: :
@asefaambachew4122
@asefaambachew4122 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
@menbermaryam4971
@menbermaryam4971 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ይስማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@-fikadutube6433
@-fikadutube6433 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመ አምላክ ንፅት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በእውነት የልጅሽ ቸርነት ያንችም አምላጃነት ከኔ ከባርዬ አለኝ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሉም እጠርሻልሁ ከኔ አትለኝም ስምሽ ማርነው ለኔ ውድና ድንቅ መምህራችን d/r ሮዳስ በእውነት እናታችን ቅድስት ድንግል ምርያም በምልጃዋ ትጠብቅልን ውድ ወንድሜ የዘመናችን ቅዱስ አባ ኤፍረም ነህና ❤❤❤
@user-qj8yq7fk1j
@user-qj8yq7fk1j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@bizulegesse5706
@bizulegesse5706 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የእመቤታችን ረድኤቷን በረከቷን ታሳድርብን
@mulukenzeleke6525
@mulukenzeleke6525 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bogizee
@bogizee 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ የእመቤታችን ምልጃና ጥበቃ አይለየን 🙏❤🙏❤🙏❤
@bogizee
@bogizee 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏
@hanahani6542
@hanahani6542 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የእመቤታችን ጣዕሟ ፍቅሯ ከኛ ከምንወዳት ልጆቿ ጋር ትሁን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ 🤲❤አዎ ታሪኳን ሰምቻለው እናቴ ነግራኝ ነበር አሁን ይበልጥ ገለጥክልኝ
@bogizee
@bogizee 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏
@kitessemakit
@kitessemakit 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ታሰማልን ተአምሯን ረድኤቷን ጣዕም ፍቅሯን በልቦናችን ታሳድርብን አሜን::
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ። አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም ልጇ መድኃኔዓለም እየሱስ ክርስቶስ የቅድስተ ቅዱሳን የንፅህተ ንፁሀን ድንግል ማርያምን ጣሟ ፍቅሯ እናትነቷን ምልጃዋን ይስጠን ያሳድርብን
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማአልን መምህራችን
@rozinhailu3244
@rozinhailu3244 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም አንቺ ጠብቂን በያለንበት
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 2 жыл бұрын
ሰላምለእኪ ወላዲተ አምላክ. ፍቅርሽን. እናትነትሽን. አይለየን. !!! ልጅሽንም. አሳስቢልን. ለምኝልን. የወገኖቻችንን. የደማቸዉ. ጩኸት. ሰምቶ. ምላሽ. ይሰጠን. ዘንድ. ! የኢትዮየያዉያንን. እንባ. ያብስ. ዘንድ. ችላ. አትበይን. ! አሜን. አሜን. አሜን. !!!
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ
@meloamhara8614
@meloamhara8614 2 жыл бұрын
ለመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ክብር ምሰጋና ለዘለአለሙ አሜን❤❤❤❤
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ
@ethiopiaTinsaesh
@ethiopiaTinsaesh Ай бұрын
ድንግል ማርያም እመ ብርሀን ኢትዮጵያ ን ከዲያብሎስ የግብር ልጆች ታደጊያት ስምሽንም ለምንጠራ በጭንቅና በመከራ ውስጥ ላለነው ከልጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ፈጥነሽ ድረሽልን።አሜን!!!
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
እመብርሀን ድንግል ማርያም የኛንም ልቡናችንን ቀና ታርግልን አሜን
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
ጭራሽ ልቡናን ማቅናት የፈጠረልሽ ጌታ ሥራ ብቻ መሆኑ እስከ ዛሬም አልገባሽም? መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ክብር ለስሟ ይግባት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 የኔ እናት እመብዝሃን ❤❤ ተመስገን ተመስገን!!
@ablakatyablak6445
@ablakatyablak6445 3 ай бұрын
የሆነው ሁሉ የሚደንቅ ተአምር ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
@atsedemariam3383
@atsedemariam3383 2 жыл бұрын
እግዝያብሄር በአውነት ከአንተ ጋር ይሁን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለይህ አይለዬን ትምህርት አሠጣጥህ የተለዬ ነው ባማረ ድምጽህ ትህትናህ ልብ በሚጠግንቃለ እግዝያብሄር በሚጣፍጥ ድምጽ የምታስተምረው ድምፅህ በጣም ደስ ይላል ትምህርትህ አይጠገብም እግዝያብሄር ያፅናህ
@ferewyninegash341
@ferewyninegash341 2 жыл бұрын
አሜን! እመብርሀን ፍቅሯን በረከቷን ታድለን ! የአስራት ሀገራን ኢትዮጵያን ትጠብቅ ! መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን! የድንግል ማርያም ጥበቃ አይለይህ!
@guldeyasguldeyas9906
@guldeyasguldeyas9906 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanaberhane2095
@hanaberhane2095 2 жыл бұрын
አሜን ፍቅሯ ይደርብን
@tsionshiferaw4685
@tsionshiferaw4685 2 жыл бұрын
በእውነት እምዬ ማርያም ሐገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦችዋን አስባ ታሳስብልን
@bogizee
@bogizee 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏
@hirutaddisu2941
@hirutaddisu2941 Жыл бұрын
አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@degitufentie3210
@degitufentie3210 2 жыл бұрын
ሥዕለ ማርያም ፍቅሮ አማላጂነቷ ይደርብር አሜን
@abbyaklilu1883
@abbyaklilu1883 2 жыл бұрын
እመቤታችን ማርያም በረከቷ ይደርብን🙏❤
@user-cu2ik1cy5d
@user-cu2ik1cy5d 2 жыл бұрын
የእመቤታችን ታምሯ እጅግ ልዩ ነው ይህንን ታምር ሰምቼው አላውቅም ለመስማት ፈልጌ ከራሴ ጋር በሀሳብ በስንት ትግል መልሼ ለማዳመጥ ሞከርኩኝ በመስማቴ እጅግ ደስ ብሎኛል እንደዚህ ቅዱስ የሆነውን ነገር ከመስማት ይልቅ ለማይረባ ነገር ጊዜዬን እንዳጠፋ ክፉው መንፈስ ያስገድደኛል እባካችሁ ወደ ቀጥተኛው መንገድ እንዲመራኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወንድማችን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን በባእዳን በስደት ሀገር ለምንኖረው የተዋህዶ ልጆች የመቤታችን ጥበቃዋ አይለየን ብፅዕት ቅድስት ድንግል ማሪያም ለሀገራችን ታብቃን ለሀገራችንም ፅኑ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን እንዲያመጣልን ቅዱስ ልጇን ትለምንልን የእመቤታችን ረድኤት በረከቷ ጣዕመ ፍቅሯን በልቦናችን ይደርብን
@fikr7963
@fikr7963 2 жыл бұрын
ፍቅሯ በልባችን ደርብን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@helltheplaceiswide.7005
@helltheplaceiswide.7005 2 жыл бұрын
ይሕ ነው መንገዱ። የሃይማኖት ስር የኛነታችን መኖር ምክንያታችን ነች እመብርሃን
@user-pl2fq2mh3x
@user-pl2fq2mh3x 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🏼 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏼እናታችን በረከቷ አይለየን አሜን 🙏🏼
@bogizee
@bogizee 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏
@mebrahtughide114
@mebrahtughide114 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የዘመን የኣጎጉሎት ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ናይ እመቤታችን ቅድስቲ ድንግል ማርያም በረከታን ፍቁራን ምልጃን አይለይን
@mesikeya8395
@mesikeya8395 2 жыл бұрын
የእናታችን የእመቤታችን የወላአዲት አምላክ በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይሥጥልን
@enattiruneh464
@enattiruneh464 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ይሁን ።በያለንበት ከያዘን በሽታ ሁሉ ትፈውስን አሜን ለዘላለም
@derejesisay5503
@derejesisay5503 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእመቤቴ ጧእማ በረከት እረድኤታ አማላጅነታ ይደርብን
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 2 жыл бұрын
አሜን+++ ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ዋው የሚያስደምም ተአምር ነው የልቋሷ እመቤት ወላዲት አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ትባርክ።
@bogizee
@bogizee 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏
@thomasasrat8337
@thomasasrat8337 2 жыл бұрын
የእመቤታችን ረድኤት በረከቷ ይደርብን አማልጅነቷ አይለየን አሜን!
@emebetwubeshet7418
@emebetwubeshet7418 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏽 በረከቷ ይድረሰን። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቃለ ህይወትያሰማልን። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ
@woleteeyesusderibe4646
@woleteeyesusderibe4646 2 жыл бұрын
Amen Yenatachen bereketow yidereben Abat metadel Memehera gen Kal hyiwet yisemalen yigelegelot zemenoten yirezemelen be edma be tana yitebekot stgawen bereketun yibezalot amen amen amen 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
@HamelmalMitku
@HamelmalMitku 10 ай бұрын
የእመቤቴን ተአምር አዩልኝ ቃሎትእየሰማሁ መርታኝ ምስሏ እንዳለኝ አላወኩም ነበር በጣም ነው የደነገጥኩት እውቀቴን ስለምታዳብሩልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@emebetabebe3331
@emebetabebe3331 2 жыл бұрын
እመቤታችን ከልጅዋ ከመድሃኒዓለም ጋር አገራችን ኢትዬጵያን ሰላምዋን ብዝት ታድርግለን ትባርክልን !!!!!!
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Thanks for the mighty Lord 💗 God 💗 Amen.
@yeshimebetyirdaw9807
@yeshimebetyirdaw9807 2 жыл бұрын
አሜን
@user-ng5mn4bk8i
@user-ng5mn4bk8i 11 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እባክሽን ኢትዮጱያ ሃገራችንን ደም እያፉስሰ ያለውን ሰይጣን ድምጥማጡን እንዲያጠፉልን ከልጅሽ ከየሱ ስ ክርስቶስአማልጂን
@user-ti5os6oh8o
@user-ti5os6oh8o 2 жыл бұрын
ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቊዓኪ እምአርዌ ነዓዊ ተማህፀነብኪ በእንተ ሀና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ ማህበረነ ዮም ድንግል ባርኪ!! ክብር ለአምላክ እናት ለቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም ይሁን!!!!!
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
የቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን 👏❤️😍
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
@@ewnettube2001 እሽ እህቴ
@tsionmekonen2203
@tsionmekonen2203 2 жыл бұрын
Our mother do great things.she cure my little one... my little one was in the death door because of me. Thank you.
@wubristandargie895
@wubristandargie895 Жыл бұрын
አሜን ደኩተር መምህር በጣም እናመሰግናለን ያገልግሉቶ ዘመንህን ያርዝመው ሌላው እባክህን ቅብአ ሜሮልን ስጠኝ
@asilphone9368
@asilphone9368 2 жыл бұрын
kale Hiyota Yasmalen Mahmerachin Amen Amen Amen Yiftun Abtichin Amen Barktchu Yee Darben Amen
@hanawolde1479
@hanawolde1479 2 жыл бұрын
ልመናዋና ክብሯ በእኛ እና በሀገራችን ላይ ይደር 🙏🏾
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና እመብርሃን ታቆይልን
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 6 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fo5tq4su1x
@user-fo5tq4su1x 2 жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🌹የእመቤታች🌹 ፍቅሯ በልባችን ቲምሯን በኛላይ ታሳድርብንአገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ታርግልን አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏💞
@yshimulu6500
@yshimulu6500 2 жыл бұрын
ዉድ ኢትዮጵያዊ ዕንቁአችን፣ቃለሕይወት ያሠማልን፣ረጅምዕድሜና ጤናይስጥልን። 🙏🙏🙏 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
@tibebemenkir2893
@tibebemenkir2893 2 жыл бұрын
መጋቤ ሐዲስ ይህንን የእመቤታችንን ተአምር እና ሌሎችንም እውቀቶችዎን ስለፈነጠቁልን እና ሁል ግዜም ያለመታከት ስለሚያደርጉት አገልግሎትዎ የአብ ፀጋ የወልድ ቸርነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ከእርስዎ እና ከወዳጆችዎም ጋር ይሁን፣ አማላጅነቷ ከሀገራችን ከኢትዮጵያ እና ከሁላችንም ጋርይሁን! አሜን።
@yemesrachlema6389
@yemesrachlema6389 Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen Ya Emabtachin Ya Dengel Mariyam Mljawa Braktwa bagna lay Ydrebin🙏🙏🙏⛪
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏾🙏🏾🕯🕯🕯✝️💒💒 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ በረከትዋ ይድረሰን 🙏🏾
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ፍቅሯን በልባችን ይሳልብን ምልጃዋ አይለየን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@betilike1379
@betilike1379 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው ፍቅሯን አብዝቶ ይጨምርልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልኝ
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 2 жыл бұрын
የእመቤታችን ፍቅርዋ ጣዕምዋ ይብዛልን ለወዳጆችዋ የኔ ህይወት እናቴ ሞገሴ
@user-ig4fk4wv7h
@user-ig4fk4wv7h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👐👐👐👐💐💐💐
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
እንደምንአመሽህ የተዋሕዶ እንቁ ወንድማችን ቃለሕይወት የሰማልን የአናታችን በረከቷ ጣእሟ ፍቅሯ አማላጅነቷ በሁላችንም ይደርብን ለአንተም እውቀቱን ጥበብ ብን ያብዛልህ የእናታችን በረከቷ ይብዛልሕ ለሠማነውም የአመቤታችን ፍቅር በልቦናችን ይሳልልን ቃለሕይወት ያሠማልን ወንድማችን የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንና ታትም በየቤተክርስቲያናችን በገንዘብ ቢሠጠን ጥሩ ነው
@nanyegedamu376
@nanyegedamu376 2 жыл бұрын
በእውነት.ጸጋወ.ያብዛልህ.
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 жыл бұрын
አሜንንንን ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አባቶች ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ እመ ብርሃን ይአልም እናት ነች
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ
@Mesgung7
@Mesgung7 2 жыл бұрын
🌟⛪ሰላም ለስዕልኪ ዘሠዓላ በኢዱ⛪🌟 🕊ሉቃስ ጠቢብ ዘእምወንጌላውያን አሐዱ🕊 🕊⛪🌟⛪🕊⛪🌟
@abebezeleke1337
@abebezeleke1337 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@asfaw96
@asfaw96 2 жыл бұрын
አሜን: አሜን: አሜን:: ሰላም: ለኪ: ወላዲታ: ድንግል: ማሪያም: ረድኤትሽ: ፍቅርሽ: ክብርሽን: እና: ሰላምሽን: ከኛ: ከልጆቹሽ: ጋር: ይሁን: መጋቢ: ሐዲስ: ዶክተር: ሮዳስ: እግዚአብሔር: ይስጥልን: ያክብርልን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
አሜን ቅድሰት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ጣዕሟ በረከቷ አይለየን የአሰራት ሀገርሸን ኢትዮጵያን አሲቢያት 🙏🙏🙏😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹
@user-ph9xq8su1o
@user-ph9xq8su1o 3 ай бұрын
አሜን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን በተጨነቅንበት ነገር ሁሉ ትድረስልን
@Amanuel465
@Amanuel465 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃልሂወት ያሰማልን መምህር ከረፈደ ብሰማዉም የኔ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም የሚሳናት ነገር የለም ሁሌም ፀሎቴን ሰሚናት ክብር ለስም አጠራርዋ እፀልያለሁ የበለጠ እዳስባት አርገዉኛል አመሰግናለሁ 🙏 ለኔም ወለተ ኪዳን የልቦናዬን አይን ታብራልኝ ሴት ጥበብ ናት ሴት እዉቀት ናት ጥበብ እና ማስተዋልን ታድለኝ አሜን ዶክተር መምህሬ እሮዳስ በፀሎት አስበኝ 🙏🙏🙏 ፂሆን ሆይ አስራት አገርሽን አደራ ኢትዮጵያን በማይዘነጋ ልቡ ከልጅሽ አሳስቢልን ፍቅሩን ሰላሙን ይሰጠን ዘንድ ይህን ጦርነት በቃቹ ይለን ዘንድ ልጄ ሆይ የሚያረጉትን አያውቅም እና ይቅር በላቸው በይልን አንድ ልጄን ገ/አማኑኤል ቤተሰቦቼ በስቢልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 21👈
@zerihunabera6626
@zerihunabera6626 2 жыл бұрын
አሜን የእናታችን የቅድስተ ቅዱሳን የንጽሕይተ ንጹሐን ፍቅሯ፣ በረከቷ፣ ረድዔቷ፣ ኃይለጸሎቷ፣ ይደርብን አብሮንም ይቆይ፤ ሀገራችንንም ታስብልን ክርስትይስኖችንም ትጠብቅልን!!!
የተቀደሰ ዘይትን የሚያፈሱ ቅዱሳት ሥዕላት
10:01
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 86 М.
እንዳያመልጥዎት ሰማያት ይከፈታሉ፤ ሕሙማን ይፈውሳሉ (ርኅወተ ሰማይ)
29:16
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 202 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
አይቀሬው የኒውክለር አርማጌዶን ምን እናድርግ?
22:03
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 61 М.
ድንቅ ተአምር ፈዋሽ ቅብዕ የምታፈሰው የእመቤታችንን ሥዕል ተመልከቷት
24:42
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 47 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН