ከመጠን ያለፈ ላብ መንስኤዎች፤ ምልክቶች፣ ምርመራ እና ህክምና

  Рет қаралды 14,536

Amakari - አማካሪ

Amakari - አማካሪ

Күн бұрын

ዶ/ር ዳንኤል ቢተው
ሰላም ውድ የአማካሪ ቤተሰቦች በዛሬው ጽሁፋችን ከመጠን ያለፈ የማላብ ችግርን ምንነት፣ የሚከሰትበትን ምክንያቶች እንዲሁም የሚያስከትለውን ጉዳት እና መፍትሄዎችን በባለሞያችን ዶ/ር ዳንኤል የቀረበው ቪዶዮ ይመልከቱ ለሌሎችም ያጋሩ ቻናላችንን ላይክ፣ ሸር እና ስብስክራይብ ያደርጉ
#Hyperhidrosis #Sweating #ExcessiveSweating #ethiopiandoctors #TreatmentOptions #Amakari#SwetTooMuch #ExcessivelySweat

Пікірлер: 58
@mulugeta4865
@mulugeta4865 8 ай бұрын
ዶክተር እባክህ እርዳኝ በላብ ምክያት በብቸኝነት እተሰቃየሁ ነዉ ስበላ እዲሁም በተቀመጥኩበት ያልበኛል በጣም ሚያስቸግረኝ ፊቴ ነዉ
@dagnelemma-ib9nj
@dagnelemma-ib9nj Жыл бұрын
Thank You
@user-vg1dz5zc8o
@user-vg1dz5zc8o 11 ай бұрын
Betam ameseginalew Docter kedo hikimina yet new misetew please erdagn
@user-vj9pg1fg8i
@user-vj9pg1fg8i 26 күн бұрын
Dokter are betam new yetechegerkut belab mefthe kaleh
@user-en1oo4rh9n
@user-en1oo4rh9n 7 ай бұрын
ዶክተር እኔን የሚያልበኝ ፊቴን ነው ሌላ ቦታ አያልበኝም ይሄ ችግር በfathir ላይ አለ የኔ age 20ነው ማላብ የጀመረኝ 14 አመቴ ነው እናም በህይወቴ በጣም ጫና እያሳደረብኝ ነው የሆነ በቃ በሽታ ያለብኝ ነው ሚመስላቸው ይሄ ደግም በጣም እየጎዳኝ ነውለ6አመት እና መሀን ባደርገው ችግር አለው help me
@user-zn2vc1ek5v
@user-zn2vc1ek5v 6 ай бұрын
Madaniti yelehum ideee
@SafSad-ct1pg
@SafSad-ct1pg Жыл бұрын
ዶክተር አኔ በ16 አመቴ ነው ማላብ የጀመረኝ አሁን እዲሜየ 26 አመቴ ነው የብትብቻ ላብ ሂወቴን አመሠቃቀለው የስነልቦና ጫና አዲርሶብኛል😢
@GgffGghh-vw6zr
@GgffGghh-vw6zr 3 ай бұрын
እኔም በጣም ያልበኛል አፌ ይሸታል ምን ላድርግ 😢
@user-ss7dh8md7e
@user-ss7dh8md7e 2 ай бұрын
​@@GgffGghh-vw6zr ቁርንፍደ ሶስት ወይም አለ4 ፍሬ አላምጠሽ አፍሽስጥ አስቀምጭዉ 5 ደቂቃ ወሀዉን ወጥዉ በዉሀ ተጉመጥመጪ መጀመሪያግን ጥርስን በደብ መቦረሺምላስንም ማፀዳት ከረግሺ ቡሀላ ቁርፊድ ተጠቀሚ ይሄን ሞክረሽ ካልተሳከ አጠገባችሁ የደሚገኝ ፋርማሲ መሄድ ነዉ
@user-zj1cc1sw6x
@user-zj1cc1sw6x Жыл бұрын
dr ena betam kemten yalf lab nw yemiyalbgn sewnten bemulu nw ena ahun yalkw yemikebaw medanit semu mendenw
@AmanuelWosoro
@AmanuelWosoro Ай бұрын
ዶ/ር አፊጫ በጣም ይላቢነሊ መድኃኒት ነገረን
@GoyteomBrhane
@GoyteomBrhane Ай бұрын
Doctor kljnet jemro new gn ahun betam eyaschegerghn new 24 amete new demo mulu sewnet new yemialbechg betam beteganene melku betam techgryaloh
@Zeni-cg5ri
@Zeni-cg5ri 2 ай бұрын
ዶክተርየ እኔ ሁሌም ነዉ በጣም ተቸግሬያለሁ
@GezegneHaliu
@GezegneHaliu 15 күн бұрын
እግርላብያልበኛል
@asegidameka9164
@asegidameka9164 4 ай бұрын
Doctor kagebawu kirib gize new ke 3 weri bohala betam new wegeben ena le shinit tekemiche sinesa kemeten belay new yemiyalibegn ebakih eridagn Please 🙏🙏🙏
@kingcell4953
@kingcell4953 2 ай бұрын
Ena bfet aylbngem ahun mkatam hager slmnor btam ylbngake fet eskangte wha new ymihonew sheta gen ylbngem tmsgen mnlderg?
@SmegnewKasahun
@SmegnewKasahun 3 ай бұрын
የእኔ እጅና እግሬን ነዉ please መፍትሄ
@user-zj1cc1sw6x
@user-zj1cc1sw6x Жыл бұрын
medanitu semu mendnw yemikebaw
@EshetuIsrael-ku9ls
@EshetuIsrael-ku9ls 2 ай бұрын
ታዲያ መድሃኒት ከሃት ማግኚት እንችላል?
@kingcell4953
@kingcell4953 2 ай бұрын
Mkatama hagwr khones mnemderg ychalale
@sitotawdangiso6238
@sitotawdangiso6238 10 ай бұрын
ዶክተር ፍተን ማላብ የጀመረኝ በ16 አመተ ነው አሁን 23 አመተ ነዉ ምን ላድርግ
@zedhassen1949
@zedhassen1949 10 ай бұрын
D/r selk btasekemtselgni
@user-gk8ie7pp3e
@user-gk8ie7pp3e 10 ай бұрын
ከማረጥጋ ተያይዞ የመጣ ላብ አለብኝ ሙሉ ሰውነቴን ነወየሚያልበኝ መዳኒቱ ምድነው
@GezegneHaliu
@GezegneHaliu 15 күн бұрын
ዶክተርእግርላብተቸግሪያለሁ
@MihretAsfaw-ee3um
@MihretAsfaw-ee3um 6 ай бұрын
አፍንጫ ላይ የሚያልበንን ላብ እንዴት ነው ማጥፋት ምንችለው
@Sfhh-yg3rn
@Sfhh-yg3rn Ай бұрын
በርቤሬ ያለበት ምግብ ስበላ ያልበኛል መፍትሄ ካላችሁ ንገሩኝ
@user-zn2vc1ek5v
@user-zn2vc1ek5v 6 ай бұрын
😭😭
@astergudeta2854
@astergudeta2854 Ай бұрын
ዶክተር እኔ ፊቴን ነው በጣም የመያልበኝ ምንድ ነው ምፍትሄው
@Asegedechgetanhe
@Asegedechgetanhe 6 ай бұрын
ዶክተር እኔ እጄን ብቻ ነው የሚያልበኝ እናም ያቃጥለኛል ። እባክህ እንዳታልፈኝ
@fikirfonka1432
@fikirfonka1432 9 ай бұрын
ህክምና ለማግኘት ነበር ??በላብ ምክንያት
@NapoliyoAyalneh-ri2sf
@NapoliyoAyalneh-ri2sf 7 ай бұрын
ሰላም የእጅ እና የግር ላብ በጣም ነው ያለብኝ መፍትሔ ካላቹ
@user-ds1xr5uw9r
@user-ds1xr5uw9r 4 ай бұрын
ኧረ እኔሩ በጣም ተቸግሬያለሁ
@gezahegngetachew3651
@gezahegngetachew3651 Жыл бұрын
አረ ዶክተር እኔ በጣም ተቸገርኩ specialy እጀን ከመጠን በላይ የሆነ ላብ እና ሙቀት ያስቸግረኛል ከ 2 ሁለት ዓመት በላይ ሆኖኛል እግረንም ብብቴንም እንደዛው በውሀ ብታጠብ እንኳን ላቡ አይቆምም እስክርብቶ ይዤ መፃፊ አይታሰብም ከፊተኛ ንፋስ ካገኘ ግን ላቡ ይቆማል የፀሐይ ጨረር ካገኘ ግን ይብስብኛል መፍትሔ ካለ እባክህ
@user-ms4hr1oq3d
@user-ms4hr1oq3d 9 ай бұрын
እንደኔ ነሸ እር መዳህኒት የምታቁ ንገሩኘ በእጀ ላብ በጣም ተቸገርኩ
@DawdAdemnur
@DawdAdemnur 5 ай бұрын
Eneim endezaw negn egrea hand betam yalbegnal yastelak
@amnitbnitabdu5309
@amnitbnitabdu5309 3 ай бұрын
ያአላህ የልቤን አወራሽው ልክ እደኔ እደት እደሚያሳቅቅ
@user-oy4nk1ek7v
@user-oy4nk1ek7v 2 ай бұрын
ልክ እንደኔ ፊቴ ላይ ብቻ ነው የሚያልበኝ
@user-obed03
@user-obed03 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር , እድሜ 27 ነው ከዚ በፊት ላብ ብዙም የለኝም ነገር ግን በቅርቡ ከምለው በላይ ያልበኛል እንዲ መሆን የጀመረው ከህዳር ወር ነው 2ተኛ ልጄን ወልጄ ቤት ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የእርግዝና መከላከያ የክንዱን የተጠቀምኩ ከዚህ በፊት ምንም አልወሰድኩ በተከታታይ ስለወለድኩ ... ግን አሁን በጣም ተቸገርኩ ስተኛ ደም ይብሳል ፀጉሬ ስነቃ የታጠብኩ ነው ሚመስለው ተጨነኩ ስራ ልጀምር ነው በዚ ሁኔታ መስራት አልችልም አማክረኝ
@mayakiyatube4276
@mayakiyatube4276 4 ай бұрын
አይዞሽ እኔም በፀሎት ነው ያሸነፍኩት ስራ ስትጀምሪ ይተውሻል ያልበኛል ብለሽ አታስቢ እሽ
@Yemaneman
@Yemaneman 8 ай бұрын
tsh
@MahiAsnake
@MahiAsnake 2 ай бұрын
የእጅና የእግር ምንድነው መፍትሄው
@ZaydaMohammed
@ZaydaMohammed 2 ай бұрын
እንደኔ😢😢
@tayibajamal
@tayibajamal 2 ай бұрын
ዶክተርሙሉአከላቴንነውእሚያልበኝበሚያልበኝሰአትልቤንህመምይሰማኛል
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 4 ай бұрын
ዶክተርዬ እኔ እጀና እግሬን ብቻ ነው የሚያልበኝ እናም የ2 አመት ፍቅረኛዬን ላገባ ነበር ግን በላብ ምክንያት ማግባቱን ልተወው ነው እበሰክህን በቀዶ ጥገና ማስተካከል ይቻላል እውነትክን ነው እባክህን መልስልኝ 😢😢
@user-ds1xr5uw9r
@user-ds1xr5uw9r 4 ай бұрын
pls doctor እኔም በጣም ተቸግሬያለሁ መፍትሄ ካለው እባክህን ንገረን
@user-ds1xr5uw9r
@user-ds1xr5uw9r 4 ай бұрын
እባካችሁ መፍትሄ ጋገኛችሁ ንገሩኝ
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 4 ай бұрын
ኢንሻ አላህ እህት እነግርሻለሁኝ
@emebetmohammed217
@emebetmohammed217 Жыл бұрын
ሰላምእኔበጣምነውእሚያስቸግርኝ
@emebetmohammed217
@emebetmohammed217 Жыл бұрын
ምንላድርግያልበኛል
@emebetmohammed217
@emebetmohammed217 Жыл бұрын
እግሬይሽታል
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 8 ай бұрын
ረ እኔም ላገባ ነበር በዚክ ምክንያት ቁሜ መቅረቴ ነው መላ በሉኝ 😢😢😢😢
@user-ml9dm3zs6f
@user-ml9dm3zs6f 4 ай бұрын
D.renaneymylbgeegaenaegrnnew
@ahmedhussen102
@ahmedhussen102 8 ай бұрын
ደደብ መዳኒቱን አትሳይም
@user-il1yp7iq3l
@user-il1yp7iq3l 4 ай бұрын
መሀይም ምን ያሳድብሀል 😷😷😷😷
@AmanuelWosoro
@AmanuelWosoro Ай бұрын
Ate ne dadebi so mafte aydeli
@AddisalemBirahane
@AddisalemBirahane Ай бұрын
አይባልም
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 329 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 53 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 184 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 22 М.
ከልክ ያለፈ ላብ ያልበኛል መንስኤዉ ምንድን ነው
8:16
Health Academics ǀ የጤና ትምህርት
Рет қаралды 5 М.
መጥፎ የሰውነት ጠረን
7:51
Amakari - አማካሪ
Рет қаралды 11 М.
ደም ግፊትን ለመቀነስ 5 ተፈጥሯዊ መንገዶች  Lower Blood pressure Naturally.
12:46
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 53 МЛН