ከመቶ ሺህ ህዝብ በላይ የተገኘበት የጥምቀት መርሃግብር በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ

  Рет қаралды 22,806

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

2 жыл бұрын

ብዙህ ሺህ ህዝብ የተገኘበት የጥምቀት መርሃግብር በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
የማርቆስ ወንጌል 16
16-18 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥ የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ። ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
በድጋሚ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን!

Пікірлер: 294
@user-dr9so2sk4y
@user-dr9so2sk4y 2 жыл бұрын
አቤት መታደል ነው !! የዘንድሮው ጥምቀት ለየት ያለ ነው ብዙ ፈተና ስቃይ አልፈን እዚህ ደርሰናል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤🙏
@user-rd9hv9gc8i
@user-rd9hv9gc8i 2 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን
@agerselam9575
@agerselam9575 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 2 жыл бұрын
ጠላት እርርርርር ቅጥል በል ብዛታችንን እየው የተዋህዶን ልጆች
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 2 жыл бұрын
💒💒💒💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 2 жыл бұрын
AmenAmenAmen elllllllelllllllelllllllllll
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እህቴተመስገን ጠላታችን እርርርርር ይበልልን
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 2 жыл бұрын
እማምላክ ሆይ ከዚህ እድል አድይኝ ከስደት መልሽኝና የልጅሽ ቤት ናፍቆኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 жыл бұрын
አይዞሽ እናት ወደሀገራችን የምንገባበት ቀን እሩቅ አደለም ዋናው ከሀገር የወጣንበትን አላማ ማሳካት ብቻ ነው ጠንክረሽ ስሪና ገንዘብሽን ሰብስቢ
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
እልልልልል ልልልል😰😰😰
@user-rd9hv9gc8i
@user-rd9hv9gc8i 2 жыл бұрын
አይዞን
@asdredsa7911
@asdredsa7911 2 жыл бұрын
አይዞሽእህትሁሉምይሳካልእሽ።ብቻበያለንበትሰላምናጤናይስጠን
@hhxhjd9215
@hhxhjd9215 2 жыл бұрын
እኔም
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሰን እኛንም በስደት ያለነውን እግዚአብሔር ፈቅዶ በሰላም በጤና ለሀገር ምድራችን አብቅተሀን ለመጠመቅ አብቃን መታደል ነው ታድላቹ
@wondessengebreslasa5622
@wondessengebreslasa5622 2 жыл бұрын
ውይ ታድላችሁ እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ቀን አብቃኝ ከነአፂያቴ እዳልሞት
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልል ልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለጌታችን ለመዳአንያችን ይሁንልን ክፉ ዳቢሎስ ይቃጠል እግዚአብሔር ይክበር
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹሁ አደረሰን አባታችን በረከታቹሁ ይደርብኝ ይፍቱኝ የዘንድሮው ጥምቀት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-jn1rj4tf7e
@user-jn1rj4tf7e 2 жыл бұрын
አንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን የዘላለም አምላክ ነውና ቅዱስ ስሙ ይባረክ አሜን
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 2 жыл бұрын
ታድላቹ ማርያምን እኛ ኩሽና ተደብቀን 😭😭ተመስገን አድርሶናል ከስደት መልሶ ለዚህ ያብቃን🙏
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ የእንቁ ልጅ የአባቱ ልጅ መታደል እኮ ነው ፀጋ በረከቱ ይድረበን አባዬ በፀሎት አስቡኝ ከኔ በተሰብቼ ወለተ ክሮስ ከስደት ተመልሼ ደጃፉ እንድረግጥ አሜን 🌾🌾🌾አሜን 🌾🌾🌾🌾አሜን 🌾🌾🌾🌾አሜን 🌾🌾🌾🌾
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይችን ቀንእንድናይ የፈቀደልን አምላካችን ስሙየተሰገነ ከፉከፉ ያለይሁንልን መምህሮቻችን ከልብ እናመሰግናለን መምህር ግርማ ወንድሙ አባቱን ይዟል ተመስገን ስወዳችሁ ኑሩልኝ
@user-mv2gm4jy1v
@user-mv2gm4jy1v 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳቹ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገረ አባቶችን ያብዛልን እደሜ ጤና ሞገስ ይስጥልን አሜን፫
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
እዴት መታደል ነው ተዋህዶ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እልልልልልልልልልልልል እግዚአቢሔረ የተመሰገነ ይሁን 👏👏🕊🕊🕊🌿🌿
@weynuzewide3845
@weynuzewide3845 2 жыл бұрын
ለድጁሁ ያብቃን በፀሎት አተረሱንእኛም በስድተ ያለነው
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 2 жыл бұрын
ዝም ብዬ ከማየት ውጪ እጄ ለመጻፍ ከበደኝ ካቅም በላይ ነው ደስታው በእውነት እንደኔ በስደት ያላችሁ በቅድስት ሀገራችን ገብተን እንዲ በአላትን በደስታ ለማክበር ያብቃን አባታችን እድሜ እና ፀጋዎትን ያብዛሎት በአንድ ደብር ብቻ ይህ ሁሉ ህዝብ ኦርቶዶክስ ከፍ ከፍ ትበልልን አሁንም
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መድሀኒአለም ልባችንን እንዲ ይክፈት ለመጠመቅ ለመፈታት ከዲያብሎስ እስራት ነፃ ለመውጣት እንዲ ሲጋፉ ማየት ድንቅ ነው በረከቶት ይደርብን ፀጋውን ያብዛሎት እንደአባቶት ድንግል በሞገስ ታኑሮት
@mahderemesfun5039
@mahderemesfun5039 2 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ኣደረሳችን ለክብረ በዓል ጥምቀት። አሐዱ እግዚአብሔር፡ ወአሐዱ ሃይማኖት፡ ወአሐቲ ጥምቀት።ኤፌ 4፥5።
@MaryamenataKrstosabata-hn9sm
@MaryamenataKrstosabata-hn9sm 6 ай бұрын
አሜን ያባቱልጂ ኑሩልን በረከተወ ይዲረሰን እልልልልልልል
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 2 жыл бұрын
ተመስገን ፣ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አሁንም ሞገስን ፣ጸጋንና በረከትን ትስጥዎ።ኃይለእግዚአብሔር ከሀዋሳ ።💚💛❤
@user-mo2si1gh8l
@user-mo2si1gh8l 2 жыл бұрын
አቤት መታደል ወይኔ ቀናሁ ቀሲስ የአባታችን ልጅ በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛለዎት የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
@zeambassador1265
@zeambassador1265 2 жыл бұрын
ተመስገን የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ። አባ እድሜ ከፀጋ ጋር ሰጥቶ ያኑርልኝ አሜን።
@user-hy3ij3kz8x
@user-hy3ij3kz8x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለጌታችን ይሁንልን ክፉ ዳቢሎስ ይቃጠል ለእግዚአብሔር ይክበር አሜን🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@genetmichael2734
@genetmichael2734 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አሁንም ያብዛን እልልልልልል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@turiyetube3386
@turiyetube3386 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እልልልል እልልልል እልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏❤
@zahrazahrais8590
@zahrazahrais8590 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የተዋሕዶ ልጆች አቤት መታደል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያባቱ ልጅ
@user-ke8jz3gr5l
@user-ke8jz3gr5l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንአሜንአሜን😭)😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን ለባታችን ለመም ህራች መላከመክራት ለዚ ደርሰዉ የዘሩት በቅሎ ሳዩ ምን ተሠማቸዉ ይሁን አቤት ስለሁሉም ያምላካችን ስሙ የተመሠገነ ይሁን እዉነት ለላ ምን ይባላል ቃል የለም አባታችን መምህራችን አሁንም ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛሎት
@wensht1459
@wensht1459 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ለኝም በርከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 2 жыл бұрын
እሜን እሜን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልል እልልልልል🙏
@user-ut3cu6gu8i
@user-ut3cu6gu8i 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ
@emutube7545
@emutube7545 2 жыл бұрын
#እግዚአብሔር#ይመስገን#አሜን# እልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት ደስ ሲል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲 እንኳን አደረሣቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለዚህ ቀን ላደሰሠን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው#ይፍቱኝ# #ቀሲስ🤲 🌿 እኛንም ከስደት መልሶ እንደዚህ ለመባረክ ያብቃን መታደል ነው በእውነት አቤት ተዋህዶ ድምቀትሽ 🌿🍀➕️❤💒💒💒✔️👈
@nawalalobeidli7481
@nawalalobeidli7481 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen I 🥰🥰❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክሥ ያደረከኝ አምላክ ክብር ምሥጋና ይገባህ አሜን🙏❤️🥰🥰💒💒
@AklileGebrel19
@AklileGebrel19 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን! እንደ እናንተ ያሉትን አባቶች ያብዛልን ።
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
@uaesharjah
@uaesharjah 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለዜዬ ያበቃን በእውነት ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁንልን በእውነት ይሁን ይደረግልን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቀሲስ ዕድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፀጋህን ያብዛልን
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ፀጋውን ያብዛሎት የደሆች አባት ለኛም አድቀን እችን ቀን ያድለን ደስስስስስ ሲል
@abirbadwi7872
@abirbadwi7872 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-xk8nk7io6t
@user-xk8nk7io6t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይፍቱን ይፍቱን ይባሩኩን ባታችን አሜን🙏🙏🙏
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ጠላታችን ዳቢሎስ ተቃጠል
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
እንካን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አቤት መታደል እኔም መዳም ሻውር ተጠምቅያለው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችንይፍቱኝ 🤲💞👏👏👏
@mekdesaragi8015
@mekdesaragi8015 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልእዴት ደስስይላል ቀሲስ ሃይለመለኮት ግርማ ውንድሙ እንኮን ተወለድክልን መልካም ልደት እንዲሁም እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹ አደረሰን መላው የተዋህዶልጆች የእየሱስ ክረስቶስ ሰላም በያላቹሁበት ይብዛላቹ::
@user-em2mh2xx1f
@user-em2mh2xx1f 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል በእዉነት እንኳን አደረሳቹ አደረሰን እዴት ደስስስስ የምል ነዉ አይይ አሁን አገሬ ላይ ብሆን ምን ነበር ያአመት ሰዉ ይበለን እኛንም የምመጣ ዓመት አገራችን ገብተን ከናንተ እንድንጠመቅ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል ያመነ የተጠመቀ ይድናል
@user-cv6fi5cj1j
@user-cv6fi5cj1j 2 жыл бұрын
ዉይ እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻በስደት ያለነዉን እሱ በምህረቱ ይጎብኘን 🤲🤲🤲🤲መምህር በፀሎትህ አስበን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mimibabu9888
@mimibabu9888 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በፀሎት ያስቡኝ አባ ወለተ መስቀል እባላለሁ እግዚአብሔር ለአመቱ ያድርሰን
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 2 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💒💠💚💛❤ ሀገራችን ሰላም የድርግልን
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት መታደል ስደተኞችንን ለመጠመቅ ያብቃን እግዚአብሔር ከመረጣችሁ ጥላት ምን ሀይል አለዉ እግዚአብሔር ይመስገን ሽአመት ኑሩልን💚💛❤💒👏👏👏
@user-ss1dp6hu9m
@user-ss1dp6hu9m 2 жыл бұрын
Amen amen amen Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele
@chaclattube7669
@chaclattube7669 2 жыл бұрын
በእርሶ እጅ ለመጠመቅ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳኝ በእውነት ከለቤ ነው የምወድዎትና የማከብሮት
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Galataa kee yaa waqayyoo Abbaanii kenyaa 💚💛❤🙏
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
ያባቱ ልጅ እርሶን እንዲህ ባየሁ ጊዜ እጅ ደስስስ ይለኛል የአባትዎት ፀጋና በረከት ፀንታ ትኑር ያገርልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን ይባርክልን እንዎደዎታለን የአባቱ ልጅ !!!
@user-ln6qy6et6e
@user-ln6qy6et6e 2 жыл бұрын
መታደል ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን። ስደት በቃ ይበለን አሜን አሜን አሜን
@godolyas2497
@godolyas2497 2 жыл бұрын
በረከታቺሁ ይደርብን👏👏 እኛም በስደት ያለነው በስልካቺን መስኮት እያየን እንጽናናለን ለተቀደሰቺው አገራቺን እመ ብዙሀን ታብቃን 👏💐👏💐👏💐
@sebletube7525
@sebletube7525 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሠን የእምዬ የኦርቶዶክ እህትና ወድሞቼ 👏👏👏💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@user-jn1rj4tf7e
@user-jn1rj4tf7e 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጠላት እርር ድብን በል
@user-jb4vj4jr9x
@user-jb4vj4jr9x 2 жыл бұрын
እህ መታደል በስደት ያለነውስ መቸ ይሆን እንደዚህ የምንጠመቀው እግዚአብሔር ሆይ የስደት ኑሮ በቃችሁ በለን ለቅድስት ሀገራችን አብቃን !!!
@odeeg4337
@odeeg4337 2 жыл бұрын
እደት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ መሆን መታደል መመረጥ ነው እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አባ
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 2 жыл бұрын
Egzaber yimesigen Betam desiyilali Einkani aderesachu orthodox aymanot be mulu Amen Amen Amen
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን የአባታችን ፍሬ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንክ
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏
@mekonin7988
@mekonin7988 2 жыл бұрын
አሜን አባቴ ፀጋዎን ያብዛሎት
@ethiopiaabyssinia1603
@ethiopiaabyssinia1603 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኛንም ለሀገራችን ያብቃን መታደል ነው🙏🙏🙏.
@zelekashgetachew367
@zelekashgetachew367 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያንን ሁሉ መከራና ስቃይ በእየሱስ ፍቃድ አልፈን ለሁሉም ኢትዮጰያዊ እንኳን አደረሰን እንዲህ ዓይነት አጥማቂና ምህር እግዚአብሔር ያብዛልን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@Tube-fk5iq
@Tube-fk5iq 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እካን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በስዴት ያለነውንም በርከታችሁ ይድርሰን
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቁት በስላም በጤና አደርሳችሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
መታደል ነው 😥😥🙏🏿🥰 እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ያደረሰን 🙏🏿
@rollamall1207
@rollamall1207 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገነ አባታች እድሜ ጤና ይሰሰጥልን እልልልልልልልልልልልል
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እግዛብሄር ይእመስገን አባታችን ስእለተተኩንል
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የዛሬ አመት ለሀገሬ አብቃኝ መልካም የጥምቀት በአል ለሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች🙏🌹🕊🌹💐🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🌸🌺💗🌺🌸💐🌹🕊🌹🕊🌹💐❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💗💗🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 2 жыл бұрын
እኔም አባቴ ባለሁበት በመንፈስ ያጥምቁኝ ።አሜን
@alazarfenti1148
@alazarfenti1148 2 жыл бұрын
መታደል ነው መቼ ይሆን ላገሬ የሚያበቃኝ ጌታ ሆይ ተመልከተኝ
@stegenkamaw876
@stegenkamaw876 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል ለኛም በረከታችሁ ይደርብን
@yeishmorogata4275
@yeishmorogata4275 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልለኛምበረከቱ፡ዪድሰን፡የላመትሰዉ፡ዪበለንአሜንንንደስሲል🙏🙏🙏🙏🙏💚❤💛
@merynegnyedingilmariyamlij3332
@merynegnyedingilmariyamlij3332 2 жыл бұрын
Temesgen amlake elilililililie elilililililie elilililililie Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 жыл бұрын
እንክዋን: ለብርሀን: ጥምቀቱ: እደረሳችሁ: አደረሰን:: እግዚአብሔር : አምላካችን: ይክበር: ይመስገን:አባታችን: ይፍቱን:: ይኑሩልን: አባቴ: ምድራችን:እና: ሕዝብዋ: እንደእናተ: ያሉ: ሩሩ: ለሰዎች: ልጆች:የሚያዝኑ: የሚራሩ: ይሚፀልዬ: የሚፈውሱ: አባቶች: የሚያስፈልገን: ዘራችሁን: በምድር: ላይ: ያብዛልን::
@Tube-uq8xw
@Tube-uq8xw 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የዘንድሮ ጥምቀት ለየት ይላል
@rozarozina6203
@rozarozina6203 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይርዳቹ🙏 አሜን!
@user-vr9kp5fe3r
@user-vr9kp5fe3r 2 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫ ተዋሕዶ መሆን እኮ መታደል ነዉ በእመብርሀን ስም መቸ ይሆን እኔስ ከስደት የመልሽ ለደጁ የሚያበቃኝ እግዚአብሔር
@adistube1448
@adistube1448 2 жыл бұрын
ተመስጌን ሰማን ምድርን የፈጠርክ የድግል ልጅ ክብር ይግባክ አባቴ መናፍቅ ተቃጠለ ዛሬ ያለምክንያት አይደለም አትኩን የአልነው
@user-jn1rj4tf7e
@user-jn1rj4tf7e 2 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ መባረክ መታደል ነው
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አቤት መቼ ይሆን የማገኘው ይሄን እድል መታደል ነውኮ እኛ በስደት አይይይ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የለም ግን እያለቀስሁ ጨረስኩት እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ተዋህዶ በመሆኔ ግን ደስስስል ይለኛል የአባቱ ልጅ ቀሲስ ሃይለ መለኮት ከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያስረዝምልን በቤቱ ያፅናልን የሐጢያት መደምሰሻ የመንግስተሰማያት መውረሻ ያድርግልን በረከቱ ይድረሰን የአመት ሰዎች ይበለን
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ ደስሲል
@user-qu7zf3wn5b
@user-qu7zf3wn5b 2 жыл бұрын
እልልልል አቤት ደስ 💒ሲል ኦርቶዶክስ መሆን እኛም ከስደት😥 ተመልሰን እችን ቀን ለመቀልቀል ያብቃን 🙏🙏🙏❤️❤️
@sultanalshehhei9400
@sultanalshehhei9400 2 жыл бұрын
Amen amen amen ebifamii 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ቀሲስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 2 жыл бұрын
Waqayyoo umurii dheraa isaanii haa kenuu baraa tajajilaa kesanii isnifi haa dhersuu barsiisa kenyaa💚💛❤🙏
@sraself7813
@sraself7813 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🌾🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏👏💐💐💐
@sne1896
@sne1896 2 жыл бұрын
አምላኬ ለዚህ ቀን አድርሰኝ እኔማ በስደት 8 ዓመት ሆነኝ ለቅድስት ሀገሬ አብቃኝ ፈጣሪየ🙏🙏🙏
@zebiderzenebe5595
@zebiderzenebe5595 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sne1896
@sne1896 2 жыл бұрын
አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን የዓመት ሰው ይበለን
@taymoztaymoz2903
@taymoztaymoz2903 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen elele lelel elelel elelel elelel elelel Bagaa guyaa cupaa gesan waluman genyee yaa Abbaa keenya ati ofin nu gahi 😢😢😢
@brhaneggg7311
@brhaneggg7311 2 жыл бұрын
ኣቤቱ ማታደል በእውነት ለዚ ያብቃን
@girmahaile855
@girmahaile855 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እስከወዳኛው ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርላችሁ አሜን አሜን አሜን
@user-it5ej3qw3p
@user-it5ej3qw3p 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏❤️ እልልልልልልልልልልልልልልል እኛንም ለዚች ያብቃን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ እግዚአብሔር ይመሰገን አባዩ ፀጋውንና እድሜና ያድልልን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
AMEN
@user-xh9wo5yo6g
@user-xh9wo5yo6g 2 жыл бұрын
ወይኔ መታደል ሲያምሩ አምላኬሆይ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 жыл бұрын
መታደል ነው የተዋህዶ ልጅ ስትሆን 🙏🙏
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 72 МЛН
ምስክርነት ክፍል አንድ  የመዳን እውነት ሲገለጥ
10:11
Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
Рет қаралды 20 М.
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47