ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም

  Рет қаралды 199,822

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

2 жыл бұрын

ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
የፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል እና ፅሁፎችን ለማግኘት =
/ yabsramatiwoss
ስለ ቡና በአባ ኪዳነማርያም 👉 • Video
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
👉 • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
2.ምዕመናን መቁጠሪያን መጠቀም ይችላሉ ወይ ? ከደብረ ሊባኖስ የገዳም አባት መልስ ሰተውበታል
👉 • Video
3.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ስለ መተት መንፈስ ሙሉ መረጃ ይኖራችኋል
• Video
4.ቅባዕ ቅዱስ በዲያቢሎስ ውጊያ ጊዜ እንዴት እንጠቀምበት ?
👉 • Video
5.መቁጠሪያ እንዴት እንጠቀም ምን ምን እያልን እንቀጥቅጥ ?
👉 • Video
6.የፀሎት ቤት እንዴት እናዘጋጅ , ስዕለ አድህኖችን እንዴት እንደርድር
👉 • Video
7.የቅዱስ ቁርባን 7 ጥቅሞች
👉 • Video
8.የፀሎት ሰዓት ውጊያ
👉 • Video
9.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
👉 • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
10.የፀሎት መርሀ ግብር በቅደም ተከተል
👉 • Video
11.በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠት እንችላለን
👉 • በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠ... የፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል እና ፅሁፎችን ለማግኘት =
/ yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
👉 • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
2.ምዕመናን መቁጠሪያን መጠቀም ይችላሉ ወይ ? ከደብረ ሊባኖስ የገዳም አባት መልስ ሰተውበታል
👉 • Video
3.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ስለ መተት መንፈስ ሙሉ መረጃ ይኖራችኋል
• Video
4.ቅባዕ ቅዱስ በዲያቢሎስ ውጊያ ጊዜ እንዴት እንጠቀምበት ?
👉 • Video
5.መቁጠሪያ እንዴት እንጠቀም ምን ምን እያልን እንቀጥቅጥ ?
👉 • Video
6.የፀሎት ቤት እንዴት እናዘጋጅ , ስዕለ አድህኖችን እንዴት እንደርድር
👉 • Video
7.የቅዱስ ቁርባን 7 ጥቅሞች
👉 • Video
8.የፀሎት ሰዓት ውጊያ
👉 • Video
9.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
👉 • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
10.የፀሎት መርሀ ግብር በቅደም ተከተል
👉 • Video
11.በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠት እንችላለን
👉 • በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠ...

Пікірлер: 721
@computerpillar8285
@computerpillar8285 Жыл бұрын
አንተስ ሀላፍነትህን ተወጥተሃል። ተባረክ ወንድሜ
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይስጥህ ትልቅ መረጃ ነው,እግዚያብሔር ከዚህ የበለጠ እንደተሰራ ያድርግህ ወንድሜ!!
@atronos3
@atronos3 2 жыл бұрын
ቆይ እኔ የምለው ... ቡናን ሰይጣን ለመሃመድ ስላስተማረው ረከሰ ካልን ሰይጣን የሆነን ሰው በግ እንደዚ አርደህ ጠብሰህ ብላ ቢለው ... በግ ርኩስ ሊባል ነው? it's just አንድ ተአምር እኮ የተአምር መጽሐፍ ነው። ሌላው ደሞ የቡና ጉዳይ አክራካሪ የሚሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። እነ ግብጽ እነ ሶርያ እነ አርመን ይጠጣሉ። እነሱ አይጸድቁም ልንል ነው? እኔ እግዚአብሔር ከፈጠረው ፍጥረት ርኩስ የለም በሚለው ነው የምስማማው። አሳማም የማይበላው ርኩስ ስለኾነ ሳይኾን ኢትዮጵያ አስቀድማ ብሉይ ኪዳንን የተቀበለች ሀገር ስለነበረች እና ቅዱስ ጳውሎስ የተገረዘ ወዳለመገረዝ አይመለስ ባለው መሠረት። ብሉይ ኪዳንን አሁንም ስለምትተገብር ነው። ከዛ ውጪ በድጋሚ ግብጽ ሶርያ አርመን ሕንድ ያሉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት አሳማ መብላትን አይከለክሉም ምክንያቱም ከይሁዲነት ሳይሆን ከአሕዛብነት ስለተመለሱ ነው። አሳማ መብላታቸውም ኃጢአት አይሆንባቸውም። በአጠቃላይ ለማለት የፈለኩት አጠቃቀሙ ላይ እስማማለሁ ችግር አለ። እሱን ማስተካከል እንጂ ወደ ግዝት መግባት አስፈላጊ አይመስለኝም። አቦል ቶና በረካ በሚባለው እና ተሰብስቦ ዕጣን እያጨሱ ሰው እያሙ መጠጣቱ ላይ ድጋፍ የለኝም እኔም። ከዛ ውጪ ግን ... ቆይ ካፌ ሄጄ ማኪያቶ ብጠጣ ኃጢአት ነው ማለት ነው? ቅዱስ ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ በላከለት በመጀመሪያ መልእክቱ ላይ በኋላው ዘመን እግዚአብሔር የፈጠረውን መብል ርኩስ ነው እያሉ የሚያስቱ ይመጣሉ። የትኛውም ነገር ከምስጋና(አቡነ ዘበሰማያት ደግመው) ቢመገቡት አንዳች የሚጣል ነገር የለም ይላል። እና ከነዛ ከአሳቾቹ መካከል አንዱ እንዳንኾን ተስፋ አለኝ። በተጨማሪ ድርሳነ ጽዮን በጊዜው የተፈፀመ ተአምር ነው። አንዳንድ አባቶች የሚያወግዙትም በጊዜ በነበረው ባህል ሰውን ከቤተክርስቲያን እያስቀረ በዓል እያሻረ ስለነበረ ምእመናንን የመጠበቅ ኃላፊነት ስለነበረባቸው ነው። ከዛ አልፎ የአጋንንት መጠጥ ነው እያሉ ጳውሎስ ያላለውን ያለ እያስመሰሉ ማቅረብ መጥፎ ነው። አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሲያስተምሩ እንደሰማኋቸው የአጋንንትን መጠጥ ያለው ጳውሎስ በጣዖት ቤት የሚቀርብ እና የሚሰዋን ነው። አንድምታ ትርጓሜውን እንደዛ ነው። በ4ቱ ጉባኤያት ውስጥ ካሉ መጻሕፍት (የቤተክርስቲያን መገልገያ ዋና መጻሕፍት ... በአጠቃላይ ለምስክርነት የሚበቁ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ያሉበት ጉባኤያት ውስጥ) ቡና አይጠጣም ወይም የረከሰ መጠጥ ነው የሚል የለም። by the way እኔ ቡና አልወድም።
@ghvc6650
@ghvc6650 2 жыл бұрын
በእወነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አንድ አባታችን ስከታተል ቡና እግዚአብሔር አይከለክልም ነገር ግን ተሰብስበው ሲጠጡ ሰው ስለሚያሙ ነው እጂ አጠጡ የሚሉ ቡና ይጠጣል አሉ ቡና ምን ችግር የለውም የእንጨት ፍሬ ነው እንደዛ ከሆነ እንጀራ አትብሉ ማለት ነው አሉ በጣም ግራ ያጋባል የትኛውን እደምንከተል እኔ እንኳን እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቼም አይጠጡም
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ስወድህ እኮ አቀራረብህ በራሱ ያልተንዛዛ ነው በርታልኝ ብሮ በርታ
@user-iz1tu6qz6x
@user-iz1tu6qz6x 2 жыл бұрын
አባታችን ቀሲስ መንግስቱ/ የእናቴ ልጅ/ አንድ ግዜ አስተምረውን ነበር። አንተ ከነ መፅሐፉ አሳየከን ቃለህይወትን ያሠማልን።
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ያብስራ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ የድንግል ማርያም ያስራት ልጆች እንኳን ለግሸን ማርያም አመታዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ💚💚💚💛💛💛❤❤❤ሀገራችንንሰላምታድረግልንአሜንአሜን በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
@mihrettedla564
@mihrettedla564 Жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል! በእውነቱ አንተ ትለያለህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ እኔ መፀሀፉን ባገኘው ደስ ይለኛል ብዙ ሰው ቢያገኘውና ቢያነበው እላለሁ፡፡ወንድማችን ተባረክ ::
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን 🙏 የቡና ሱሰኛ ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ፃድቃኒ ማርያም ሴያስተምሩ ሰምቼ 2አመቴ ከተውኩ
@user-gz8uf4rr8c
@user-gz8uf4rr8c Ай бұрын
Emebeteee mesegana yegebate
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን ውንድማችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@tsiontibebe426
@tsiontibebe426 2 жыл бұрын
ኸረ ዉይ ሁሉም አባቶች የተለያየ ነገር ነው ሚያስተምሩት አሁን ተስፍችን እግዚአብሔር ነው እርሱ በጥበቡ ይግለፅልን
@temesgensami-pj9bo
@temesgensami-pj9bo 10 ай бұрын
ባጠጣስ
@luyigaanna7120
@luyigaanna7120 2 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ወንድማችን ሁሌም የምሰጠን ትምህርት ጠቃሚ ነዉ በርታ
@user-du9vy3nv7t
@user-du9vy3nv7t 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን ውድ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
@selamt8660
@selamt8660 2 жыл бұрын
ተባረክ ሁሉም ወጣቶች በአንተ እድሜ ያሉት ምናለ እንዳንተ የሆነልን 😔🤲💚💛❤
@user-bf5hy8wq7p
@user-bf5hy8wq7p 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን🌻💚💛❤🌻
@senaytkahsay6657
@senaytkahsay6657 2 жыл бұрын
ያድነን ከመአቱ ይሰውረነ ምእንተ ማርያም ወላዲቱ😭😭😭ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ
@mishu372
@mishu372 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ትክክል ነው እኔ በጣም በጣም አጠጣ ነበር እና ወደ ስጋ ወደሙ ከመቅረቤ በፊት እሮብና አርብን እንኳን እስከ 6ሠአት እንኳን ልቆይ እልና እራሴን ከፍሎ ያመኛል እሁድ እያፍሸኩ አስቀድሼ ስመለስ ራሴን ያመኛል ከሰው ጋር በሠላም መነጋገር ሁሉ አያስችለኝም ከጠጠሁ ቡሀላ ግን ሰላም እሆናለሁ የራስ ምታቴም ይጠፋል አሁን ግን በእግዚአብሔር ቸርነት ተላቅቄ አዲስ ሰው ሆኛለሁ አሁን ላይ ያደርገኝ የነበረውን ሳስብ ዛሬ የሰማሁትን ሁሉ እሆን ነበር ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ።
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 2 жыл бұрын
ወንድማችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን እኔ ጠጥቸም አላቅም ሲሸተኝ ለራሱ አልወድም ከቤታችን እማዬ ብቻ ነበር የምጠጣው አሁን አቁማለች 2አመት ሆናት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@yalewatnaw7602
@yalewatnaw7602 Жыл бұрын
እረ እረ እረ እንዴ ውሸት አንች እማላቅሽ መሰለሽ ያውም እስከስድስተኛው ካልጠጣሽ መቸ አይንሽ ይገለጥና እንዴ እየተዋወቅን እማ አንሸዋወድ
@user-fo1mg5gq5z
@user-fo1mg5gq5z 2 жыл бұрын
ሁሌም ከውዝግብ አልወጣንም ማንኛውም እፅዋት በለተ ማክሰኞ የተፈጠረ ዕፅ ነው እግዚአብሔር የተረገመ ነው የተቀደሰ ነው አላለም የሰው ልጅ ግን ተቃሚና ጎጅውን መለየት አለበት ሐጢያት የሚያደርገው አጠቃቀሙም ነው እንጅ በራሱ ሐጢያት አደለም እያሉ ብዙ አባቶች ያስተምራሉ ግን ለሁሉም መተው ይመረጣል ከምንም አይውልም
@atronos3
@atronos3 2 жыл бұрын
ቆይ እኔ የምለው ... ቡናን ሰይጣን ለመሃመድ ስላስተማረው ረከሰ ካልን ሰይጣን የሆነን ሰው በግ እንደዚ አርደህ ጠብሰህ ብላ ቢለው ... በግ ርኩስ ሊባል ነው? it's just አንድ ተአምር እኮ የተአምር መጽሐፍ ነው። ሌላው ደሞ የቡና ጉዳይ አክራካሪ የሚሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። እነ ግብጽ እነ ሶርያ እነ አርመን ይጠጣሉ። እነሱ አይጸድቁም ልንል ነው? እኔ እግዚአብሔር ከፈጠረው ፍጥረት ርኩስ የለም በሚለው ነው የምስማማው። አሳማም የማይበላው ርኩስ ስለኾነ ሳይኾን ኢትዮጵያ አስቀድማ ብሉይ ኪዳንን የተቀበለች ሀገር ስለነበረች እና ቅዱስ ጳውሎስ የተገረዘ ወዳለመገረዝ አይመለስ ባለው መሠረት። ብሉይ ኪዳንን አሁንም ስለምትተገብር ነው። ከዛ ውጪ በድጋሚ ግብጽ ሶርያ አርመን ሕንድ ያሉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት አሳማ መብላትን አይከለክሉም ምክንያቱም ከይሁዲነት ሳይሆን ከአሕዛብነት ስለተመለሱ ነው። አሳማ መብላታቸውም ኃጢአት አይሆንባቸውም። በአጠቃላይ ለማለት የፈለኩት አጠቃቀሙ ላይ እስማማለሁ ችግር አለ። እሱን ማስተካከል እንጂ ወደ ግዝት መግባት አስፈላጊ አይመስለኝም። አቦል ቶና በረካ በሚባለው እና ተሰብስቦ ዕጣን እያጨሱ ሰው እያሙ መጠጣቱ ላይ ድጋፍ የለኝም እኔም። ከዛ ውጪ ግን ... ቆይ ካፌ ሄጄ ማኪያቶ ብጠጣ ኃጢአት ነው ማለት ነው? ቅዱስ ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ በላከለት በመጀመሪያ መልእክቱ ላይ በኋላው ዘመን እግዚአብሔር የፈጠረውን መብል ርኩስ ነው እያሉ የሚያስቱ ይመጣሉ። የትኛውም ነገር ከምስጋና(አቡነ ዘበሰማያት ደግመው) ቢመገቡት አንዳች የሚጣል ነገር የለም ይላል። እና ከነዛ ከአሳቾቹ መካከል አንዱ እንዳንኾን ተስፋ አለኝ። በተጨማሪ ድርሳነ ጽዮን በጊዜው የተፈፀመ ተአምር ነው። አንዳንድ አባቶች የሚያወግዙትም በጊዜ በነበረው ባህል ሰውን ከቤተክርስቲያን እያስቀረ በዓል እያሻረ ስለነበረ ምእመናንን የመጠበቅ ኃላፊነት ስለነበረባቸው ነው። ከዛ አልፎ የአጋንንት መጠጥ ነው እያሉ ጳውሎስ ያላለውን ያለ እያስመሰሉ ማቅረብ መጥፎ ነው። አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሲያስተምሩ እንደሰማኋቸው የአጋንንትን መጠጥ ያለው ጳውሎስ በጣዖት ቤት የሚቀርብ እና የሚሰዋን ነው። አንድምታ ትርጓሜውን እንደዛ ነው። በ4ቱ ጉባኤያት ውስጥ ካሉ መጻሕፍት (የቤተክርስቲያን መገልገያ ዋና መጻሕፍት ... በአጠቃላይ ለምስክርነት የሚበቁ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ያሉበት ጉባኤያት ውስጥ) ቡና አይጠጣም ወይም የረከሰ መጠጥ ነው የሚል የለም። by the way እኔ ቡና አልወድም።
@semenawit8438
@semenawit8438 2 жыл бұрын
@@atronos3 Wanaw. Le Kefu Amleko Alemetekem New :: Megeb Metetechenen Barekn Metekem New ! Selehulum Egziabher , Ke Asach Menged Yetebken ,,,, Le Nesha Mot Yabkan
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
ተባረክ
@seblewongelmeshesha-uz1jh
@seblewongelmeshesha-uz1jh Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር መላእክትን ሲፈጥር ፀሊምና ብርናዊ አድርጎ ነበር እንዴ የፈጠረው?
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 жыл бұрын
እኔ የሠማሁት አባ ገብረኪዳን ሢያሥተምሩ ቡና የዛፉ ተክል ነው ይጠጣል አሉ ሀጢያትነቱ ሀሜት ነው መተውን የመሠለ የለም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@libonatube
@libonatube 2 жыл бұрын
ጫትም ተክል ነው አባታችን ከተናገሩት ውጭ በግልሽ በምን መልኩ ለማጣራት ሞክረሻል
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 жыл бұрын
@@libonatubeወንድሜ ቡና አልጠጣም ሀጢያት ነው ብለው ወግዘውታል መጽሀፉ ቅዱሥ በሚለን እኔም አንተ ያልከውን ነው ማምን ተባረክ
@genetdebele6859
@genetdebele6859 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን!!! ለሰም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው እራሱ መድኃኒዓለም ከዚኽ ውስጥ አውጣን ለንስሃ ያበቃንን አምላክ ይመስገን!!!
@zinashgitachew848
@zinashgitachew848 2 жыл бұрын
ገዳሙ ላይ በብራና አለ እዛው ለማንበብ ይቻላል ግን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ነው ስለቡና የሚናገረውን ቆርጠው ያወጡት በርታ ወንድማችን እኛንም ሳናውቅ በስህተት እያወቅን በድፍረት የሰራነውን ሐጢያት ይቅር ይበለን አሜን
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
ሌቦች አድብተው በመግባት ሊሰርቁ ወደ ቤቱ በቀረቡ ጊዜ ከውስጥ የሚያወራ ሰው ድምጽ ሲሰሙ ለመግባት እንደሚፈሩ፣ እንዲሁ ጠላቶቻችን አጋንንትም ነፍሳችንን ሰርቀው የራሳቸው ገንዘብ ለማድረግ ወደ እኛ በቀረቡ ጊዜ፣ ከልብ የሚመነጨውን ጸሎት ሲሰሙ ወደ ውስጥ ለመግባት እየፈሩ በዙሪያችን ያደባሉ ስለዚህ ጸሎታችንን በፍፁም እንዳናቆም ስል መልእክቴን አስተላልፋለሁ። 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤
@jonathandyer5896
@jonathandyer5896 2 жыл бұрын
ድንቅ መረጃ ነዉ፡፡ በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንዳማችን፤ በቤቱ ያፅና ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን ዕድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ በእርግጥ እኔ ነሐሴ ወር ዉስጥ ነዉ መጠጣት ያቆምኩት፤ እግዚሀብሔር ይክበር ይመስገን፡፡ አሁን ቀርተዉ የነበሩት ቤተሰቦቼ ናቸዉ፤ እነርሱንም ይህን አስደምጬ እንዲማሩልኝ በጸሎት አስበን፡፡
@libonatube
@libonatube 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
@skyfly6491
@skyfly6491 2 жыл бұрын
ዉንድሜ በእዉነት ትልቅ መረጂ ነወ እኔም በፊት እጠጣ ነብረ ግን አሁን ትቻለሁ እግዚአብሔር ይመሠገን ወንድም 😭😭😭😭በተክረሥታን እጀ እያጠድፈ ነብረ የምያመጣኝ ውንድም ቃል ሕወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያሠማልን💜💜❤❤
@atronos3
@atronos3 2 жыл бұрын
ቆይ እኔ የምለው ... ቡናን ሰይጣን ለመሃመድ ስላስተማረው ረከሰ ካልን ሰይጣን የሆነን ሰው በግ እንደዚ አርደህ ጠብሰህ ብላ ቢለው ... በግ ርኩስ ሊባል ነው? it's just አንድ ተአምር እኮ የተአምር መጽሐፍ ነው። ሌላው ደሞ የቡና ጉዳይ አክራካሪ የሚሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። እነ ግብጽ እነ ሶርያ እነ አርመን ይጠጣሉ። እነሱ አይጸድቁም ልንል ነው? እኔ እግዚአብሔር ከፈጠረው ፍጥረት ርኩስ የለም በሚለው ነው የምስማማው። አሳማም የማይበላው ርኩስ ስለኾነ ሳይኾን ኢትዮጵያ አስቀድማ ብሉይ ኪዳንን የተቀበለች ሀገር ስለነበረች እና ቅዱስ ጳውሎስ የተገረዘ ወዳለመገረዝ አይመለስ ባለው መሠረት። ብሉይ ኪዳንን አሁንም ስለምትተገብር ነው። ከዛ ውጪ በድጋሚ ግብጽ ሶርያ አርመን ሕንድ ያሉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት አሳማ መብላትን አይከለክሉም ምክንያቱም ከይሁዲነት ሳይሆን ከአሕዛብነት ስለተመለሱ ነው። አሳማ መብላታቸውም ኃጢአት አይሆንባቸውም። በአጠቃላይ ለማለት የፈለኩት አጠቃቀሙ ላይ እስማማለሁ ችግር አለ። እሱን ማስተካከል እንጂ ወደ ግዝት መግባት አስፈላጊ አይመስለኝም። አቦል ቶና በረካ በሚባለው እና ተሰብስቦ ዕጣን እያጨሱ ሰው እያሙ መጠጣቱ ላይ ድጋፍ የለኝም እኔም። ከዛ ውጪ ግን ... ቆይ ካፌ ሄጄ ማኪያቶ ብጠጣ ኃጢአት ነው ማለት ነው? ቅዱስ ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ በላከለት በመጀመሪያ መልእክቱ ላይ በኋላው ዘመን እግዚአብሔር የፈጠረውን መብል ርኩስ ነው እያሉ የሚያስቱ ይመጣሉ። የትኛውም ነገር ከምስጋና(አቡነ ዘበሰማያት ደግመው) ቢመገቡት አንዳች የሚጣል ነገር የለም ይላል። እና ከነዛ ከአሳቾቹ መካከል አንዱ እንዳንኾን ተስፋ አለኝ። በተጨማሪ ድርሳነ ጽዮን በጊዜው የተፈፀመ ተአምር ነው። አንዳንድ አባቶች የሚያወግዙትም በጊዜ በነበረው ባህል ሰውን ከቤተክርስቲያን እያስቀረ በዓል እያሻረ ስለነበረ ምእመናንን የመጠበቅ ኃላፊነት ስለነበረባቸው ነው። ከዛ አልፎ የአጋንንት መጠጥ ነው እያሉ ጳውሎስ ያላለውን ያለ እያስመሰሉ ማቅረብ መጥፎ ነው። አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሲያስተምሩ እንደሰማኋቸው የአጋንንትን መጠጥ ያለው ጳውሎስ በጣዖት ቤት የሚቀርብ እና የሚሰዋን ነው። አንድምታ ትርጓሜውን እንደዛ ነው። በ4ቱ ጉባኤያት ውስጥ ካሉ መጻሕፍት (የቤተክርስቲያን መገልገያ ዋና መጻሕፍት ... በአጠቃላይ ለምስክርነት የሚበቁ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ያሉበት ጉባኤያት ውስጥ) ቡና አይጠጣም ወይም የረከሰ መጠጥ ነው የሚል የለም። by the way እኔ ቡና አልወድም።
@user-ch1so3gy4y
@user-ch1so3gy4y 2 жыл бұрын
ብና ተክል ነዉ ነገር ግን አጠቃቀማችን መሰለኝ ማለት እኔ አንድ አንድ ግዜ እጠጣሎዉ ግን ተክሉ ሃጥያት ነዉ ማለት ነዉ
@MelkamuMebrate-fs8xj
@MelkamuMebrate-fs8xj Ай бұрын
Egziabher yefetrw tekel endet endet lesetan nw yelalachu memher nen bmilu Hulu atmnu begziabhee emenu
@martabrhanu798
@martabrhanu798 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰታነበው ሲያሰፈራ አላውቅም ነበር ጸጋውን ያብዛልን አቀራረብ ደሰ ይላል ሰው ሲረዝም አያዳምጥም እንደዚ ካጠረ ብዙ ሰው ያዳምጣል በርታ
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
ቡናን መተው የማይፈልጉ ሰወች ስበብ ያበዛሉ ሁሉንም እፀዋት ፈጣሪ ፈጥሮታል ይላሉ እንደዛ ከሆነ ሁሉም እንስሳት ተፈጥርው የለ ግን ሀሉንም አንበላም እንደዛ ከሆነ ለምን አዳምን ይህን ፍሬ አትብላ አለው ፈጣሪ???ሀሉም ተፈጥሯል ግን ሁሉንም እንድንበላ አልተፈቀደልንም
@nahomsolomon9090
@nahomsolomon9090 5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-jd1oz8op5t
@user-jd1oz8op5t 5 ай бұрын
❤❤👍👍👍👍
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
🎉🎉🎉
@andishumulugeta8032
@andishumulugeta8032 5 ай бұрын
የምንበላውን እና የማይበላወ ተፅፏል።።።
@meheretworku-ok1su
@meheretworku-ok1su 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቡና ጫት ትባሆ ዕፅ ልዩነቱ ምድነው ቡና ይጠጣል ብሎ ማስተማሩ ጥቅሙ ምድነው?
@SelamMekureya
@SelamMekureya Ай бұрын
እግዛብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️ አሜን አሜን አሜን
@wowwow4432
@wowwow4432 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ሕይወት ያሠማልን ኣባታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ ወንድማችን አስተመሪያችን መካሪያችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-jp3vu8cb7h
@user-jp3vu8cb7h 6 ай бұрын
እውነት እውነት ዕድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን!!!!!!!
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th Жыл бұрын
የእውነት በጣም አመሰግናለው ወንድም አማኑኤል አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ በርታልን እሺ በዚው ማለት እምፈልገው ነገር ቢኖር እህት ወንድሞቼ እባካችሁ ትምህርቱ ልንማርበት እንጂ እኛ እንድንማረር ወይም ሰዎችን እንድናማርር በት አይደለም የተሰጠን ስለዚህ ከኮሜንታችሁ በፊት ሀሳባችሁን አድምጡት ስድብ እና ዘለፋው ምን አመጣው እግዚአብሔር ለሁላችንም የታወረብን የልባችንን አይን ያብራልን ማስተዋልን ያድለን ወስበሐት ለእግዚአብሔር
@Aynadis-ce4jv
@Aynadis-ce4jv 20 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ወንድማችን
@weynishetfantahun3032
@weynishetfantahun3032 2 жыл бұрын
ቃለህዎት ያሰማልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ወንድማችንእግዚአብሔር ይባርክህ
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን እናመሰግናለን
@user-nn9gm5dk4h
@user-nn9gm5dk4h 5 ай бұрын
Amen wndmachn kale hiywot yasemalen
@zinashtahiro3090
@zinashtahiro3090 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yaseman
@jejsh8451
@jejsh8451 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይሥጥህ ጡሩ ትምህርት ነዉ ተባረክ
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን ያብስራ
@user-uq6ji8jn5j
@user-uq6ji8jn5j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን 💛💚❤👏👏👏
@agurashtube5648
@agurashtube5648 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን
@marc-andrewetzig7818
@marc-andrewetzig7818 2 жыл бұрын
Amlke Yebarekeka Mamhre Edman tenan Yehabka Amen kale heiwat yesmalna
@user-dl3jb3zj6g
@user-dl3jb3zj6g 2 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደሰ የምልነወ ወንድማችን ቃልህወት ያሰማልን ፀጋ ያብዛልህ በፁፍ ብትልክ በጣም ይመረጣል
@tigisttigist4570
@tigisttigist4570 2 жыл бұрын
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለክ ደስ የምል ትምህርት የሰጠሄን ወንድማችን በርታልን
@ddtt7365
@ddtt7365 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እናመሰግናለን
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ይብዛልህ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያበዛልህ ወንድማችን 💞🌹🌹🌹
@birtukanhabtwold7212
@birtukanhabtwold7212 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም አምሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@meazagelaye197
@meazagelaye197 2 жыл бұрын
አንተ እግዚያብሄር ይሰጥህ አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@annahanna8932
@annahanna8932 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን🤲🤲😭😭😭 ከሁለት አመት በፊት ቡና ካልጠጣሁ ሰላም የለኝም ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን የነመምህርተስፋዬን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ሁሉን ትቸ ወደ ፈጣሪዬ መቅረብ ጀመርኩ😭ነገር ግን ቡና የዚህን ያህል አይመስለኝም ነበር እግዚኦ አድነነ😭😭😭😭
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 2 жыл бұрын
ድቅ ትምህረት ነዉ ወድማችን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ ሀገራችን ሠላም ያድረግልን አምላካችን አሜን 💚💛❤️🙏🙏🙏
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 3 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤
@wowwow4432
@wowwow4432 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ሕይወት ቃል በረከት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ አሜን፫🙏
@lukassamuel8515
@lukassamuel8515 Жыл бұрын
ቡና ከመከልከል ጫት መጠጥ አሽሽ አትከልክሉም
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 2 жыл бұрын
በእውነት እንደዚህ አይነት ትምህርት ስላስተማርከን የቀናውንም መንገድ ስላሳየኸን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!
@atronos3
@atronos3 2 жыл бұрын
ቆይ እኔ የምለው ... ቡናን ሰይጣን ለመሃመድ ስላስተማረው ረከሰ ካልን ሰይጣን የሆነን ሰው በግ እንደዚ አርደህ ጠብሰህ ብላ ቢለው ... በግ ርኩስ ሊባል ነው? it's just አንድ ተአምር እኮ የተአምር መጽሐፍ ነው። ሌላው ደሞ የቡና ጉዳይ አክራካሪ የሚሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። እነ ግብጽ እነ ሶርያ እነ አርመን ይጠጣሉ። እነሱ አይጸድቁም ልንል ነው? እኔ እግዚአብሔር ከፈጠረው ፍጥረት ርኩስ የለም በሚለው ነው የምስማማው። አሳማም የማይበላው ርኩስ ስለኾነ ሳይኾን ኢትዮጵያ አስቀድማ ብሉይ ኪዳንን የተቀበለች ሀገር ስለነበረች እና ቅዱስ ጳውሎስ የተገረዘ ወዳለመገረዝ አይመለስ ባለው መሠረት። ብሉይ ኪዳንን አሁንም ስለምትተገብር ነው። ከዛ ውጪ በድጋሚ ግብጽ ሶርያ አርመን ሕንድ ያሉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት አሳማ መብላትን አይከለክሉም ምክንያቱም ከይሁዲነት ሳይሆን ከአሕዛብነት ስለተመለሱ ነው። አሳማ መብላታቸውም ኃጢአት አይሆንባቸውም። በአጠቃላይ ለማለት የፈለኩት አጠቃቀሙ ላይ እስማማለሁ ችግር አለ። እሱን ማስተካከል እንጂ ወደ ግዝት መግባት አስፈላጊ አይመስለኝም። አቦል ቶና በረካ በሚባለው እና ተሰብስቦ ዕጣን እያጨሱ ሰው እያሙ መጠጣቱ ላይ ድጋፍ የለኝም እኔም። ከዛ ውጪ ግን ... ቆይ ካፌ ሄጄ ማኪያቶ ብጠጣ ኃጢአት ነው ማለት ነው? ቅዱስ ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ በላከለት በመጀመሪያ መልእክቱ ላይ በኋላው ዘመን እግዚአብሔር የፈጠረውን መብል ርኩስ ነው እያሉ የሚያስቱ ይመጣሉ። የትኛውም ነገር ከምስጋና(አቡነ ዘበሰማያት ደግመው) ቢመገቡት አንዳች የሚጣል ነገር የለም ይላል። እና ከነዛ ከአሳቾቹ መካከል አንዱ እንዳንኾን ተስፋ አለኝ። በተጨማሪ ድርሳነ ጽዮን በጊዜው የተፈፀመ ተአምር ነው። አንዳንድ አባቶች የሚያወግዙትም በጊዜ በነበረው ባህል ሰውን ከቤተክርስቲያን እያስቀረ በዓል እያሻረ ስለነበረ ምእመናንን የመጠበቅ ኃላፊነት ስለነበረባቸው ነው። ከዛ አልፎ የአጋንንት መጠጥ ነው እያሉ ጳውሎስ ያላለውን ያለ እያስመሰሉ ማቅረብ መጥፎ ነው። አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሲያስተምሩ እንደሰማኋቸው የአጋንንትን መጠጥ ያለው ጳውሎስ በጣዖት ቤት የሚቀርብ እና የሚሰዋን ነው። አንድምታ ትርጓሜውን እንደዛ ነው። በ4ቱ ጉባኤያት ውስጥ ካሉ መጻሕፍት (የቤተክርስቲያን መገልገያ ዋና መጻሕፍት ... በአጠቃላይ ለምስክርነት የሚበቁ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ያሉበት ጉባኤያት ውስጥ) ቡና አይጠጣም ወይም የረከሰ መጠጥ ነው የሚል የለም። by the way እኔ ቡና አልወድም።
@mekdelawitmulugta9563
@mekdelawitmulugta9563 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም እናመሰግናለን 🙏
@ruthmisgun8792
@ruthmisgun8792 2 жыл бұрын
Amen qale hewit yasemalen egzabher xigawen yabzaleh
@burtukaniguta4882
@burtukaniguta4882 2 жыл бұрын
Amen Amen qalawoti yasamalin
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
Wonderful thank you
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን 💚💛❤💒💚💛❤
@LeahGreen-rd2iy
@LeahGreen-rd2iy 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቶች ስለሌሉ የነሱን ስራ እየሰራህነው በርግጥ አውቀው ያጠፍትን እንዴት ያገኙታል ለአሰራር እንዲመቻቸው ያጠፉትን አንተ በርታ
@zinashgitachew848
@zinashgitachew848 2 жыл бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ይስጥህ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@rozroshikorina7436
@rozroshikorina7436 11 ай бұрын
ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-up5vs4bf7r
@user-up5vs4bf7r 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ልብ ይሰጠን 😭😭😭😭😭😭
@user-yf9kp5ym3j
@user-yf9kp5ym3j 2 жыл бұрын
ቃል ህውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ወዴማችን
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin wondemachin egzabher yebarik 🤲🤲🤲❤❤❤
@tigistsiyoum3723
@tigistsiyoum3723 2 жыл бұрын
Kale hiywet yasemalen betam tekeklega merega new ene keyet endemageg merega eyasebku neber Egzabher yebarkeh
@mtkudendr5487
@mtkudendr5487 2 жыл бұрын
ወድማችን በጣም እናመሰግናለን
@user-mm7wg3ul2u
@user-mm7wg3ul2u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን የቆዩ መፅሐፍት የሚገኝበትን ቦታ ጠቁመኝ እባክህን
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@seninegiyetewahdotemari5381
@seninegiyetewahdotemari5381 2 жыл бұрын
ቃለ ሒይወት ያሠማልን ወንድማችን እናመሰግናለን
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ።
@user-cr9ol7yk1e
@user-cr9ol7yk1e Жыл бұрын
Tnxs broo big info big respect
@user-is9bt1bm6s
@user-is9bt1bm6s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያብዬ ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-kq9hn7xd7f
@user-kq9hn7xd7f 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድሜ በርታ
@mimiande677
@mimiande677 Жыл бұрын
Kalhywet yasemalen yene wede wedem tebarek
@user-ez5fj8ey4i
@user-ez5fj8ey4i 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዉድማቺን ቃለሀህይወት ያሰማልን
@fatemafatema2705
@fatemafatema2705 2 жыл бұрын
በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜ ፀጋ ያብዛልን
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ሀይወት ያሰማልን እኔ ተቻልው እግዚአብሔር የምስገን ሳልጠ ሲቃር በጣም እራስን ያማኝ ነበር እናምስጋናልን በርታ ወድማችን
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@addisshailu1672
@addisshailu1672 5 ай бұрын
እኔ ከዚህ ሰአትበኃላ አቆማለው በላቆም ማርያም አትለመነኝ
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k 2 жыл бұрын
ወንድማችን ያብስራ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜህን ያርዝመዉ ወንድሜ ያርዝምልን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሀንየ ሰብስክራይብ አርግኝ
@dawithabteselassie7116
@dawithabteselassie7116 2 ай бұрын
It is good spiritual information.
@galaxyj7core168
@galaxyj7core168 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-so3vu1bz8c
@user-so3vu1bz8c 2 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይርብህ 🙏🙏🙏
@ayenamogne6169
@ayenamogne6169 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-pe7nu6se4j
@user-pe7nu6se4j 2 жыл бұрын
በእውነት በእውት ወድሜ እግዚአብሄር ይሥጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት በጣም ሚቀቅምና ፀጋውን ያብዛልን
@nigistmekonen7235
@nigistmekonen7235 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአባታችን ሊንክ ብታስቀምጥልን እናመሰግናለን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ትግስትየ ሰብስክራይብ አርግኝ
@user-ri9by3cu7j
@user-ri9by3cu7j 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን
@user-do8fb6ft9g
@user-do8fb6ft9g 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአባታችን ልንኺ አጣሁት አስቀምጥልኝ🙏
@BereketBekele-sy7hz
@BereketBekele-sy7hz 4 ай бұрын
@hailatman8924
@hailatman8924 2 жыл бұрын
Amen(×፫) ቃለህይወት ያሰማልን!!!
@user-bn8lu8hx8l
@user-bn8lu8hx8l 2 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሠማልን 👏👏👏
@asmaraseman1580
@asmaraseman1580 Жыл бұрын
ቃል ሂውት ይሰማልን ዉንድሚችን ግን ያአባታችን ላክ ላክለኝ እባክህ ዉንዴሜ
@user-qb7yu1sk7b
@user-qb7yu1sk7b 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን😍❤❤❤❤
@user-yt7xq6ix8i
@user-yt7xq6ix8i 7 күн бұрын
የብዙ አመት ጥያቂየን መለስህልኝ እግዛብሄር የባርክህ
@Tube-hl6lx
@Tube-hl6lx 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
@tst3209
@tst3209 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እጅግ እናመሰግናለን በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን
@user-hr7zd2cs2o
@user-hr7zd2cs2o 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እናመሰግናለን እኔ አልጠጣም ግን ቡዙ ጊዜ ሲጠየቅ እሰማ ነበር
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር የነገረን የማይበሉ እንሶሶች አሉ ስለ ቡና የነገረን ነገር የለም። ለምንለው ነገር በመፅሀፍ ቅዱስ የተደገፈ ቢሆን ጥሩ ነው ወንድሜ።
@libonatube
@libonatube 2 жыл бұрын
አለ እህቴ 1ኛ የሉቃስ ወንጌለ 1÷5 አንድምታው ሌላም አለ
@atronos3
@atronos3 2 жыл бұрын
@@libonatube አረ የሉቃስ ወንጌል አንድምታ 1፥5 እንደዛ አይልም ስለዘካርያስ ነው የሚያወራው እኮ ... ወይ ጥቅስ አስተካክለህ ንገረን... እኔ የትኛውም አንድምታ መጽሐፍ ላይ ስለቡና የሚያወራ አላገኘሁም። ባይኾን የጳውሎስ መልእክት ወደጢሞቴዎስ አንድምታ ላይ እግዚአብሔር የፈጠረው የረከሰ የለም አቡነዘበሰማያት ብለው ቢመገቡት ምንም የሚጣል የለም ብሎ ሲያብራራ አገኘዋለሁ አንድምታው ላይ ጥቅስ ተሳስተህ ከኾነ አስተካክለህ ንገረኝ
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
አይቸዋለው ሰለ ቡና አልተፃፈ
@kahsayemehare804
@kahsayemehare804 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen wodemachen
🛑 የጡት ማስያዣው...እንዲሁም የራሄል ጌቱ ጉዳይ
35:58
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 74 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 36 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
🔴bermel giorgis እድሌ የተወሰደብኝ ሰው ነኝ ። #ethiopian ortodox
27:18
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 7 М.
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 2,2 М.
ግለ ወሲብ የፈጸመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላል ወይስ አይችልም?
13:10
🛑 አባታችን ላይ ምን ቢያገኝ ነው ይሄ ሁሉ ማስፈራሪያ
48:18
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 102 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 36 МЛН