📌አውሮፖ ላይ ምን ያህል ስኬታማ መሆን ይቻላል…… የእውነተኛ ኑሩዋችንን ስለማሳይ ይሰድቡኛል ማስመሰል አልፈልግም ⁉️

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 82,847

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

7 ай бұрын

አውሮፖ ላይ የመኖሪያ ፍቃድ የማግኘት ሂደት …የስራ ሁኔታ …የደሞዙ መጠን …የኑሮ …ህክምና …ልጅ ማሳደግ …ምን ይመስላል ? የሚለውን በዝርዝር የዛሬ እንግዳችን አቶ አንባቸው ይነግረናል ።

Пікірлер: 580
@kidiethiopia
@kidiethiopia 7 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/leCgY9qisMydYZ8.htmlsi=tes3rbkAa6bWXhHP የአንባቸው የዮቱብ ቻናል 👆 አውሮፖ ላይ ስላለው ህይወት የተለየ ልምድ ሃሳብ ካላቹ እንግዳችን ለመሆን ደውሉልን !
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 7 ай бұрын
ኪድ ግን በሰላም ነው አውሮፓን አንባቸው ወክሎ ያቀረብሽው ልክ እኮ ካናዳ ወይም አሜሪካ በረንዳ አዳሪ መርጠሽ ይወክላል ይሄ ሰው ብለሽ እንደማቅረብ ነው ስንት ዶክተር ጠበቃ ባለሆቴል ባለ ሱቅ መኪና አስመጪና ላኪ ካርጎ የሚያደርጉበት ሀገር ባለበት ወይ ተናደንብሻል ለማንኛውም እራሱን እና ቤተሰቡን ውሾቹን ወክሎ ነው ሌላ ሀበሻን አይወክልም እዛ እሱ ከተማ ያሉት አይወክልም ጭራሽ ኪድዬ ሰላምሽ ይብዛ
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 7 ай бұрын
ኪዲዬ በቅርብ የማቃቸው ቤተሰቦች አሉ ቬና የሚኖሩ እናም እንዴት እንደሚኖሩ ማን መሰለሽ ካስታውሽው ሙዚቀኛው ሆዴ ሐይሌ በቤተሰቦች ናቸው
@genetteshome3906
@genetteshome3906 7 ай бұрын
@@hey_MekedsAbebe12 ወይ ፈጣሪ ምን አይነት ክፋት,ነው ግን አይምሮሽ ጠነኛ አይመስለኙም ጀግና,ነው, በራሰቸው መንገድ የሜኖር ናቸው ለምን ይህን ያህል,ክፋት
@lizaseyoum8229
@lizaseyoum8229 7 ай бұрын
የሀበሻ የማህበረሰብ ሚዲያን እንደቫይረስ ያጥለቀለቀው ነገር ቢኖር እንደአሸን ዩቲብበር ነኝ የሚሉ ግለሰቦች በቂ መረጃ ባልሰበሰቡበት ጉዳይ ላይ አንድን ግለሰብ ብቻ በማውራት የአንድን ሰው ሀሳብ እንደ fact ለመላው ዓለም ማጮኽ ነው። ይህንን በምሳሌ ለማስረዳት ይህንን በኦስትሪያ የሀበሾች ስኬትን ጉዳይን ኪዲ ከአቶ አንባቸው ጋር ያደረገችውን ኢንተርቪው ማየት በቂ ነው። እንደው ወደ ተባለው ነገር ከመግባቴ በፊት ደረቅ እውነቶች የሆኑትን ነገር ለመጥቀስ ልሞክር… በአቶ አንባቸው አፍ ሀበሻ የዘቀጠ የኑሮ ደረጃ የሚኖርባት ተደርጋ የተፈረደባ ሀገረ ኦስትሪያ በ2023 ለመኖር ምቹ ተብለው ከተመረጡ ከሲዊድን ፣ ኖርዌ ፣ ዴንማርክ ፣ ሲዊዘርላንድ ፣ ሆላንድ ቀጥሎ አምስተኛ ሆና የተቀመጠች ሀገር መሆኗን እናውቅ ይሆን? በሌላ ደሞ ጀርመን 83 ሚሊዮን ነዋሪዎች ያሏት ትልቁ የአውሮፓ ኢኮኖሚ ስትሆን. በሁለተኛ ደረጃ ኦስትሪያ (9 ሚሊዮን) እና ስዊዘርላንድ 8.5 ሚሊዮን ህዝብ ብዛት ይከተላሉ። ሆኖም ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) በነፍስ ወከፍ፣ ስዊዘርላንዳውያን በ85ሺህ ዶላር አንደኛ ኦስትሪያውያን 48ሺህ ዶላር ሁለተኛ ትልቋ ጀርመን በነፍስ ወከፍ 45 ሺ ዶላር ከአውሮፓ በሶስተኝነት መቀመጣቸውንስ እናውቃለን? እንግዲህ አንድ ሀገር የሚኖሩባትን የሰው ዘር በሙሉ የምትንከባከበው ፃድቅ ስለሆነች ሳይሆን የምጣኔ ሐብቷ ከበቂ በላይ ስለሆነ እና ለነዋሪ ሕዝብ የምትመነዝረው ሐብት ስለአላት ብቻ ነው። ኦስትሪያ በቆዳ ስፋት ምንም ትንሽ ብትሆንም የዓለም ባንክ ሆነ ፋይናንሺያል ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት ለኑሮ ተስማሚ የሆነች ሀገር ከሚባሉት ተርታ ውስጥ ትገኛለች። ይህ በእንዲህ እንዳለ… የግለሰብ የኑሮ ደረጃ በመመልከት ጠቅላላ የሀገርን ሁኔታ መፈረጅ እጅግ ኢፍትሐዊ የሆነ አካሄድ ነው… በየትኛውም ሙያ ስነምግባርን የተከተለ አካሄድም አይደለም። አቶ አንባቸው የግል ህይወቱን በፈለገው መልኩ የመኖር መብቱ በህግ የተከበረ ነው። ነገር ግን እንደመስፈርት ለእሱ ያልሆነ ወይም ያልተሳካ አልያያም ያልቻለበትን ጉዳይ ልክ እንደ ስታንዳርድ አድርጎ ማቅረቡ ስህተት ነው። ከግለሰቡ ስህተት በበለጠ ይህንን ጉዳይ ያለምንም ተጨማሪ ሪሰርች እንደ fact የሚዲያ አየር የሰጠው አካል ደሞ የሙያም የሞራልም ተጠያቂነት ሊኖረው ይገባል። በአቶ አንባቸው ከተነሱ ጉድፍ የበዛባቸው ነገሮች ጥቂቶቹን አመክንዩ ለመስጠት እሞክራለሁ። የቤት ሁኔታ ====== ከአውሮፓ ሀገራት ቤት ለመከራየት ተመጣጣኝ ወይም አንስተኛ ዋጋ ያለው ቬየና ከተማ ውስጥ ነው ብሎ ለመናገር ማጋነን አይሆንም… ፈረንሳይ ኖሬአለው… ጀርመን ኖሬአለው… እንግሊዝም ትንሽ ጊዜ ተቀምጫለሁ… በእነዚህ ሀገራት ቤት ኪራይ ከመወደዱ በላይ የክፍሎቹ ጠባብነት የምናውቅ እናውቀዋለን። በቃለ መልልሱ ላይ ጥሬ የቃሉን ትርጉም በአማርኛ በመጠቀም "የቀበሌ ቤት" ብሎ ለማጣጣል እንደሞከረው ሳይሆን በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት የሚበልጥ ፅዳተ እና የኑሮ ተስማሚነት ያላቸው አፓርትመንቶች በመንግስት እጅ ሆነው ለነዋሪው ኪራይ በማይጎዳ እና የተከራይነት ስሜት በማይሰማው ሁኔታ ቤት ለሚገባቸው ሰዎች በህጉ እና በስርዓቱ መሰረት የሚከራዩ አፓርትመንቶች ናቸው። ይህ አፓርትመንት ለመከራየት የሚበቃ ስታተስ ያለው ሰው ቤተሰቡ በጨመረ ቁጥር ቤቱን የማሳደግ ህጋዊ መብት አለው። ለምሳሌ አቶ አንባቸው የሚኖርበት አንድ መኝታ ክፍል ብቻ ከሆነ እና ያለው ልጅ አንድ ብቻ ከሆነ ሁለተኛ ልጅ ሲወልድ ከእሱ የሚጠበቅበት ለአከራይ የመንግስት አካል ማመልከት ብቻ ነው። ቤተሰቡ ስለጨመረ በተመጣጣኝ ዋጋ በቤተሰቡ ልክ ቤት እያገኘ ይኖራል… ይህ ማለት ዋጋው አይጨምርም ማለት አይደለም። ነገር ግን አንድ ግለሰብ ቤተሰቡን ቁጥር መጨመር ሲፈልግ ከወር ገቢው ጋር እና ከመክፈል አቅሙ ጋር የማመዛዘን የግለሰቡ ሀላፊነት ነው። ስደተኛ ተማሪዎች ============ ትምህርት ዝም ብሎ በራሽን የሚታደል ቁስ አይደለም። ትምህርት በመጀመሪያ ደረጃ ፈላጎት እና አላማ ይጠይቃል። ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች ገና በስደት ካንፕ እያሉ ስኮላር ዕድሎችን በማየት ወረቀት ሳይኖራቸው ዩኒቨርሲቲ ገብተው የሚማሩ ስደተኞች በቁጥር ብዙ ባይሆኑም አሉ። ይህ ማለት ትምህርት ልማር ያለ ማንኛውም ግለሰብ የመማር ዕድል አለው ማለት ነው። በስደት ላይ ሆኖ ወረቀት ሳይኖረው ለመማር የማይቻለው ወረቀት ላገኙ ስደተኞች ለሥራ ዝግጁ እንዲሆኑ ፕሮግራም ተቀርፆ የሚሰጡ ትምህርቶችን መማር አይችልም። ይህ ደሞ በጀቱ አወንታ ላገኙ ስደተኞች በመሆኑ ነው። አቶ አንባቸው በዓለም በዩኒሸርሲቲ ብዛት እና ጥራቷ 24 ደረጃ የሆነችውን ሀገረ ኦስትሪያን ዜጎቿም ትምህርት ጠል ናቸው ብሎ ሲከስም ይደመጣል። ፍርዱን ለአነባቢ ትቼዋለሁ። የቤት ግዢ ======= ይህንን ጉዳይ በቃለ ምልልሱ ላይ ሳዳምጠው የተሰማኝ ነገር ቢኖር ተናጋሪው ሰው ስለኢኮኖሚክስ ያለው ግንዛቤ በቂ አለመሆኑን ነው። ቤት የመግዛት ያለመግዛት ሁኔታ ከመንግስት ፖሊሲ ወይም ከሀገር ሁኔታ ጋር የሚያዛምደው ነገር በጣም ቀጭን ገመድ ነው። ዋናው የአበዳሪ ባንኮች የሚከተሉት ፖሊሲ ነው። ባንኮች ተገቢውን ዶክመንት ላሟላ ማንኛውም ኦስትሪያዊ ብድር አበድረው ተበዳሪው የፈለገበት ኢንቨስትመንት ላይ ለማዋል በራቸው ሁሌም ክፍት ነው። ይህ ደሞ ባንኮች ስራዬ ብለው ትርፍ የሚሰሩት የስራ መደብ ነው። ባንኮች የሚያበድሩት ለተበዳሪያቸው ብለው ሳይሆን ለራሳቸው ትርፍ ብለው መሆኑን መዘንጋት የለብንም። ነገር ግን መንግስት የሚሰጠው የቤት አቅርቦት በጣም አመቺ እና የግል ቤት ለምኔ የሚያስብል የተደላደለ ኑሮ የሚያኖር አፓርትመንት ስለሆነ ሰው ለምኔ ብሎ ዕዳ ይገባል። ለምሳሌ በውር የሚከፍለው የቤት ኪራይ ለባንክ ሊከፍለው ከሚገባው የብድር ክፍያ የሚበልጥ ቢሆን ኖሮ ለምኔ ብሎ በኪራይ ቤት ይኖራል? ቤቱን በብድር ከዝቶ ከኪራይ ያነሰ ዕዳ እየከፈለ መኖር ማን ይጠላል? ማንም… እና አቶ አንባቸው 6 ልጅ እና የቤት እንስሳ ከባለቤቱ ጋር ሆኖ በጠባብ ቤት መኖሩ የፍላጉቱ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በህግ እንኳን እንዲህ እንዲኖር መፈቀዱን እጠራጠራለሁ። የኦስትሪያ መንግስት አይደልም ለተወለዱ ልጆች ገና ለተረገዘ ልጅ እና እናትየው ህጋዊ የእርጉዝ የእናት ካርድ ካወጣችበት ሰዓት ጀምሮ ለሚመጣው አዲስ ህፃን ተጨማሪ መኝታ ክፍል ከተጠየቀ የቤት መከራያ ፍቃድ ካርድ የመስጠት ግዴታ አለበት። ይቀጥላል…
@lizaseyoum8229
@lizaseyoum8229 7 ай бұрын
… የቀጠለ ስኬታማ ሀበሾች =========== ስኬት እንደግለሰቡ ዓላማ እና ግብ ይወሰናል ሆኖም በማህበረሰቡ እንደ እስታንዳርድ የተወሰነ ነገር ባይኖርም በዘልማድ አንድ ሰው ተምሮ በተማረበት ሙያ ገቢ እያስገኘ ኑሮውን ካሻሻለ ተሳካለት ይባላል። በዚህ የኑሮ ሀዲድ ላይ የተጓዙ ብዙ የሀበሻ ልጆች አሉ። አቶ አንባቸው ተሳካላቸው ብሎ እንደምሳሌ ያነሳቸው በተባበሩት መንግስራት ቢሮ ውስጥ የሚሰሩ ሀበሾችን ነው። ሆኖም እነዚህ ሀበሾች ከተለያየ ሀገር በስራ ምክንያት ተቀይረው የመጡ ኢንተርናሺናል ኮሙኒቲ ሰራተኞች እንጂ የስደተኛን ውጣ ውረድ አይተው እዛ የደረሱ አይደሉም ነገር ግን ስደተኛ ሆነው ተምረው አለያም ተማሪ ሆነው መጥተው በዛው ተሰደው ስኬታማ የሆኑ መሀንዲሶች ዶክተሮች የህግ ባለሙያዎች አሉ። ችግሩ ሦስት ሺ የማይሞላ ሀበሻ ስደተኛ ባለበት ኦስትሪያ የተሳካላቸውን ሰዎች በቁጥር ማስቀመጥ ተገቢ ንፅፅር ነው ብዬ አላምንም። ትውልድ ====== በሌላ ሀገር የሀበሻ ስደተኛ ታሪክ እና የኦስትሪያን ስደተኛ ታሪክን ለማነፃፀር ትንሽ ወደ ውስጥ ጠለቅ ብሎ ማሰብ ግድ ነው። ጉዳዩን ላይ ላይ ለተመለከተው ሰው ኢፍትሐፊ ድምዳሜ ላይ ይደርሳል። ሀበሻ ኦስትሪያ መሰደድ የጀመረው በጣም ቅርብ ጊዜ ነው። ጭራሽ ለስደት አይደለም ሀገሪቷን እንኳን ካርታ ላይ እናዳለቸ የማያውቃት ሰው ቤቱ ይቁጠረው። ኦስትሪያ ሲባለ ስንቶቻችን ነበርን አውስትራሊያ? እያልን የምንጠይቅ። በዚህ ምክንያት አሁን ኦስትሪያ ላይ ያለው ስደተኛ የመጀመሪያ ትውልድ ስደተኛ ነው። ገና ኦስትሪያ ውስጥ ልጅ ወልዶ እያስተማረ ያለ መሰረት እየጣለ ያለ ትውልድ ነው። ይህንን ጉዳይ በካናዳ ወይም በአሜሪካ ብንመለከት እዛ ያለው ትውልዱ የልጅ ልጅ ልጅ ደረጃ የደረሰ መሰረት የተጣለለት ትውልድ ነው… በዚህ ሁኔታ ብዙ የተማሩ ሀገሬው በላይ የስኬት ማማ ላይ የተቆናጠጡ ሀበሾችን ማየት ቀላል ነው። ለኦስትሪያ ያሉ ሀገራት ግን ገና በመንገድ ላይ ያለ ጉዳይ ስለሆነ ነገሩ ይለያል። ይህም ሆኖ ግን ሀገራቸው ያላገኙትን የትምህርት እድል እዚህ አግኝተው እራሳቸውን አስተምረው ከብዙሃኑ ጋር ተወዳድረው አሸንፈው ህይወትን ያሳኩ ሀበሾች እጅግ ብዙ ናቸው። ስለዚህ ጉዳዩን ለማጠቃለል አቶ አንባቸው በአንደበታቸው በመሐል በመሐል እንደመሰከሩት ኦስትሪያ ለኑሮ ተስማሚ ከዛም በላይ ዓለምን መከራዋን የሚያበላት የኑሮ ውድነት ወደ ሕዝቡ እንዳይወርድ መንግስት እንደቤተሰብ ታች ወረዶ የሚታገልላት ሀገር ናት። ከጤና ፖሊሲ ጀምሮ የትምህርት ፖሊሲው ድህነትን ለማጥፋት የሚከተሉት ፖሊሲ ዓለምን እጅ አፍ ላይ ያስጫነ ድንቅ ፖሊሲ ነው። ሌላው እድሜ ለቴክኖሎጂ ጎግል አድርጎ ማየት ነው።
@YidinekachewTewelide
@YidinekachewTewelide 7 ай бұрын
አምባቸው እውነት በጣም ጥሩ ሰው ነው ውለታው አለብኝ ኦስትሪያ ላይ በጣም ቸግሮኝ ቤት ወስዶ አብልቶ አጠጥቶ አይዞክ ብሎ ተስፋ ሰቶ የሸኘኝ ሰው ነው
@finally7664
@finally7664 7 ай бұрын
እግዚሐብሔር ውለታውን ይክፈለው።
@tizitadessalegn7949
@tizitadessalegn7949 7 ай бұрын
❤❤❤❤egezhabhar yebarekew
@kbtt1917
@kbtt1917 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አይዞክ ይበለው አቮ🙏
@samsungacount2689
@samsungacount2689 4 ай бұрын
ደስ ይላል ወንድሜ እባክህ ልወጣ የምችልበት መንገድ ካለ ንገረኝ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት ቤተሰቦቼን መርዳት ነው የምፈልገው አረብ ሀገር ሄጄ ሞከርኩ ግን በቂ አይደለም ወይም ትንሽ ነው ክፍያ ከጉሮሮ ማለፍ አልቻልኩም እባካቹ እርዱኝ
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 7 ай бұрын
ምንም ውሸት የለበትም የኢሮፕ ኑሮ ይሄው ነው .ጀግና አባት
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 7 ай бұрын
ላልተማሩ ደደቦች ብቻ ነው እውነትነቱ። በተለይ በስደት ለማኝ ሆነው ለመጡት ብቻ። የተማሩትማ አብረው ተከብረው በው ሚኖሩት። እናንተ የኛንም ስም እይስጠፋቹ አትምጡ በቃ
@Gebremenfeskidus-fy5zy
@Gebremenfeskidus-fy5zy 7 ай бұрын
@@melkammigbar5623 ያልተማርነውንም፡ፍላጎት፡ካለን፡ያሥተምሪሉ፡ ምናልባት፡እሱ፡ያለበት፡አገር፡እንዲሁም፡ሲሥተሙ፡ሥላላወቀ፡ተጎድቶ፡ነው፡ አንዳንዴ፡የሚረዳ፡ቅን፡ሰው፡ያሥፈልጋል፡በተለይ፡አዲሦ፡ለሚመጡ፡አለበለዚያ፡ዙሪያው፡ጭንቀት፡ነው
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 7 ай бұрын
​@@melkammigbar5623ወሬኛ 😮
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 7 ай бұрын
@@melkammigbar5623true!!!!!!
@YidinekachewTewelide
@YidinekachewTewelide 7 ай бұрын
ሀላችንም ኢሮፕ የምንኖር ስለምንደባበቅ ነው እንጂ እውነታው ይህ ነው ጀግና ወንድም
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 7 ай бұрын
ላልተማሩ ደደቦች ብቻ ነው እውነትነቱ። በተለይ በስደት ለማኝ ሆነው ለመጡት ብቻ። የተማሩትማ አብረው ተከብረው በው ሚኖሩት። እናንተ የኛንም ስም እይስጠፋቹ አትምጡ በቃ
@Sintayehu912
@Sintayehu912 6 ай бұрын
@@melkammigbar5623አይ ሰው!!ምፅ
@yoyoanber1917
@yoyoanber1917 7 ай бұрын
የምትገርም አባት ነክ ቤተሰብ መምራት የምትችል ጠንካራ የስራ ሰው ጉልበትክ ይባረክ አስተሳሰብክ በጣም ይገርመኛል ለሚስትክ ያለክ ክብር ከልጆችክ ጋር ያለክ ቁርኝት በጣም ያስቀናል የእውነት ሰው ነክ ህልምህን አምላክ በልጆችክ ያሳይክ ተባረክ🎉🎉🎉🎉
@Amhara85
@Amhara85 7 ай бұрын
የምታወራው ሁሉ ኮለል ያለ ንፁህ ሀቅ ነው፥ እንዳተ ያሉት እውነተኞች አብዛልን፥ እግዚአብሔር አምላክ እስከ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን👏 በእውነት እንዳተ ያለ ምድር ላይ ያለውን ሀቅ የሚናገር በጣም ነው የምወደው፥
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 7 ай бұрын
እውነት ኪዲ ይሄንን ልጅ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን።ምንም ውሸት የለበትም የተናገረው።እኔም ስውዲን ነው ያለሁት ወረቀትሽ እስከሚስተካከል 10ዓመት በትንሹ ይፈጃል።system ውስጥ ካለ ብቻ ሰው ጥሩ ሆኖ ማለት ከእጅ ወደ አፍ እየበላ ይኖራል።አውሮፓ ያለ መኪና ቤት ሁሉም ዱቤ ነው።እዳውስጥና black list ውስጥ የሌለ ጀግና፣ ምንአልባት እዚህ የተወለደና በጣም በወጣትነቱ የመጣ ሊሆን ይችላል።ማረኝ ሀገሬ ነው ያልኩት።እንዳልመለስ ትቼ የመጣሁትን ሳስበው አፍሬ ነው።
@Pluswt
@Pluswt 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት
@hanonmera8092
@hanonmera8092 7 ай бұрын
Ayzosh Amesgan hune
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
ለምን ዲፋ ሙሉ በየአመቱ እኔ የምኖረው አሜሪካን ነው ብዙዋቻችሁ አትሞሉም ይህው በስታመ ዘመዴን ሙይ እያልኩ ጨቅጭቄያት ወቶላት ተቀብያታለሁ እዴት እደምታመሰግን ኤሮፕ ከባድ ችግር አለ
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 5 ай бұрын
እኔም ስዊድን ነው ያለሁት እህት:: እዳ ውስጥ ላለመግባት credit card አጠቃቀም ማወቅ አለብሽ አለበለዚያ …….. ከተማርሽ ግን 😊 .........
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 7 ай бұрын
ጨዋ ነህ ወንድሜ:: እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ!
@herut6745
@herut6745 7 ай бұрын
አንተ ጀግና አባት ነህ ጀግና ባል ነህ እግዜአብሄር ልጆችህን ያሳድግልህ የማረፍ ዘመን እግዜአብሄር ይስጥህ
@messilemma5116
@messilemma5116 7 ай бұрын
እኔ ምኖረው ኔዘርላንድ ነው በርግጥ ተመሳሳይ ሲስተም ነው ያለው ነገር ግን የእራስ ጥንካሬ ይወስነዋል የመጣንበት አላማ ካውቅን ስኬት በሽ ነው እኔ በግሌ በጣም ደስተኛ ነኝ በጣም ቆንጆ ስራ አለኝ የእራሴ ቤት ገዝቻለሁ ተመስገን ነው ሌሎችም አበሾች አሉ ትልቅ ቦታ ላይ የሚገኙ ። ችግሩ ኢትዮጵያዊያኖች ወድያው እንደመጡ ወደ አሉባልታ ቦታ ይውላሉ ለምሳሌ ድራግ መጠጥ ብቻ ብዙ ነው
@rahelfeleke6069
@rahelfeleke6069 6 ай бұрын
እስኪ በእመቤቴ እኔን እርጂኝ እህቴ እንዲያው በምታምኝው ከኩየት እንዴት ወደ አውሮፓ ልምጣ በማርያም
@lidiatasfay1997
@lidiatasfay1997 7 ай бұрын
ወድማችን የተናገረው ሁሉም እውነት ነው አውሮፓ ያለው እውነታ ይህ ነው
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 7 ай бұрын
ላልተማሩ ደደቦች ብቻ ነው እውነትነቱ። በተለይ በስደት ለማኝ ሆነው ለመጡት ብቻ። የተማሩትማ አብረው ተከብረው በው ሚኖሩት። እናንተ የኛንም ስም እይስጠፋቹ አትምጡ በቃ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 7 ай бұрын
ልክ ነው የተማሩ ጥሩ ኑሮ ጥሩ ስራ ያላችው ሞልተዋል ዝም ብለህ አትቀደድ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 ай бұрын
​@@melkammigbar5623ተምራለሁ ለማለት ነው ስማችንን አታጥፋት ማለት አይ ኢትዮጵያዊ
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 7 ай бұрын
እኔ የምኖረው ሆላንድ ነው ወንድማችን የሚናገረው በሙሉ ሲስተሙ ትክክል ነው ልዩነቱ ኦስትሪያ እና ጀርመን ዘረኝነት በጣም አለ ሆላንድ ውስጥ ግን ዘረኝነት በውስጥ የስራ ቅጥር ላይ ካልሆነ በአይን የሚታይ ዘረኝነት የለም ጥቁር ወይንም የውጪው ዜጋ በቁጥርም አንተናነስም። ነገር ግን እኔ አሜሪካ እና ካናዳ ቤተሰቦቼ አሉ ከሰሩ አላቸው ካልሰሩ የላቸውም ።ሆላንድ ግን ህክምና የልጆች ትምህርት የቤት ኪራይ ድጎማ ብቻ ብዙ ነገሩ በጣም ይመቻል ሃብታም ባይኮንም የተመቻቸ ኑሮ ስምንት ሰአት በቀን አምስት ቀን ከተስራ ቆንጆ ኑሮ ይኖራል ሆላንድ በጣም ይሻላል ።ኦስትሪያ ከባድ ነው።
@user-xy3wv4ov4j
@user-xy3wv4ov4j 7 ай бұрын
Ene esu yemenorebet ager new yalewet kemelachu belay seketama hogalew keserah telewetaleh esu eko gemashi edemewen eze kuchi belo mechi sera ye 8 sat sera bedeb argo yanorehal terf neger kamareh demo techemari sera eserat alebeh
@user-tj7qw8sj3c
@user-tj7qw8sj3c 7 ай бұрын
Dha Hager new Austria keliela Europe mewedader yikebdal. Lesmu new Europe mibalew. Yenuro hunetaw le east Europe yikerbal ke west europe yilik. Austria is not even in the best 10 countries with good quality of life. He should have moved out way earlier. You can tell from his house and everything how messed up the country is.
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 7 ай бұрын
ይህ ወንድማችን መልካም ስው ሁሌም ጠንካራ ምርጥ አባት ነህ ልጆችህ ወደፊት ስለ አንተ በኩራት ይናገራሉ ለምን ጠንካራ የስራ ስው ነህ እንደስደተኛ የመንግስት እጅ የማትጠብቅ ምርጥ አባት ነህ ሁሌም አደንቅህአለሁ
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 7 ай бұрын
ብታውቂዉ አታደንቂውም ነበር።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 7 ай бұрын
ይሄን ልጅ ግን ራስታ እያለ የማውቀው ይመስለኛል ትንሽ ቶክ ያበዛል
@HaimanotMerdassa
@HaimanotMerdassa Ай бұрын
pl feacbook hen tafelge Amsegenalhu
@HaimanotMerdassa
@HaimanotMerdassa Ай бұрын
pls youtube kalh tafew AMESEGENALHU❤
@shimelsabdi9163
@shimelsabdi9163 7 ай бұрын
Some people they don’t like when someone expose the truth like this. People are crying 😭 thanks bro. God bless America 🇺🇸
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 7 ай бұрын
ላልተማሩ ደደቦች ብቻ ነው እውነትነቱ። በተለይ በስደት ለማኝ ሆነው ለመጡት ብቻ። የተማሩትማ አብረው ተከብረው በው ሚኖሩት። እናንተ የኛንም ስም እይስጠፋቹ አትምጡ በቃ
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 7 ай бұрын
What he is talking about is not true for the whole of Europe, I live in Norawy and we live 100 times better than you who live in North America
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 5 ай бұрын
We do live in Sweden 100 times better than USA as well. With Ă  LOT of respect for humanity
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 7 ай бұрын
የአንባቸው ችግር በጣም ብዙ የምናደንቀው ሰዎች እያለን እሱ ኔጌቲቭ ስድብ ለሚስጡት ነው መልስ በመስጠት የሚጠመደው ።ይሄንን ማስተካከል አለበት ምከሪልኝ ኪዲዬ ❤❤❤❤
@yoyk9153
@yoyk9153 7 ай бұрын
ኪዲዬ አምባቸው ስለ ሌሎች አውሮፓ ሀገሮች የነገረሽ ሁሉ ትክክል ነው አኗኗራችንም ያን ያህል የተለየ አይደለም ተመሳሳይ ሲስተም ነው ያላቸው። እኔ የምኖረው ጀርመን ነው የቤቶቹንም ሲስተም እንዲሁም ሌሎች ነገሮች ተመሳሳይ ናቸው። አምባቸው ለባለቤቱ ድንቅ ባል ለልጆቹም ምርጥ አባት ነው በርታ ወንድሜ።
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 7 ай бұрын
Gin endesu tazrakriken aninorim sew ketemare yeflegehun mehon ichilal ulum yawerawu tikikil aydlem
@yoyk9153
@yoyk9153 7 ай бұрын
@@yohananabraham6716 አዎ ሰው ከተማረ የፈለገውን መሆን ይችላል። ታዲያ እሱ ተምሮ የትም መድረስ አይቻልም መች አለ እሱ ሁልጊዜ በቪዲዮዎቹ ለማሳየት የሚሞክረው እንዲሁም ለመናገር የሚሞክረው ስራን ያለመናቅ በተለይ እኛ ከሀገራችን ወጥተን በምንኖርበት ሀገራት እድሉን አግኝቶ ተምሮ የተሻለ ቦታ የደረሰ ሰው ካለበት ደረጃ የተሻለ እንዲጥር ነው። ለሌሎቻችን ደግሞ ባገኘነው ሞያ ያለመሰላቸት እና ያለ ማማረር ለፍተን በላባችን መስራት እንደምንችል ነው የሚያሳየው። እንደሱ ተዝረክርከን ላልከው ደግሞ እንደኔ ሁኑ አላለም ሁሉም ሰው የየራሱ አኗኗር ዘይቤ አለው። የሚጠቅማችሁን ወስዳችሁ የማይጠቅማችሁን ተውት ነው ሁሌም የሚለው። እሱ በቤቱ እንደፈለገ መኖር ይችላል ይህ የሱ ፈቃድ ነው።
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 7 ай бұрын
@@yohananabraham6716true!!!!
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 7 ай бұрын
ኪዲየ ጀርመን የባስ ነው እህቴ አስር ዓመቴ ነው አምባቸው ትክክል ነው ወረቀት እንኳ አይስጡም ጀርመን ከባድ ሃገር ነው በወረቀት ግን እንደአንባቸው ያለ ቤት ለዛውም ውሻና ስድስት ልጆች ስምንት ስው ከውሻ ከአንዲት ክፍል ቤት አያስቀምጡም ጭራሽ ህጉ አይፈቅድም ቤታቸው ኑሮው ይከብዳል እንኳን ልጆች ያሉበት ቤት የልጅ ክፍል የላቸው የምግብ ክፍል የላቸው ሁሉ ነገር ከዛው ይጨንቃል ቲቪ እንኳ የላቸው ልጆቹ ካሉበት ሃገር አንፃር ከሌሎች ልጆች ጋር እኩል መሄድ አይችሉም እንደ ሃገሩ ይሁኑ ለስሙ እንጅ አውሮፖ ያደጉት ከሃገር ቤት ያሉት ይሻላሉ ቢያንስ ምግብ መብት ክፍል ሊኖር ይገባል የልጆች ክፍል ቢቀር እንኳ በቤት ጀርመን መልካም ነው በእውነት. ሆ በሌላም ግን በወረቀት ግን ከባድ ነው ማንነት እያሉ ያስቃያሉ ስራ ደግሞ በፈለግሽው የሙያ አይነት መማር ይቻላል የራስ ድክመት ካልሆነ በስተቀር ቋንቋው ቢከብድም ይቻላል ዋናው መበርታት ነው ስንቶች ናቸው ነርስ ና ኤሌክትሪክ ኢንጅነር የተማሩ አሉ ብዙ በጣም በጥቅሉ አውሮፖ ከባድ ነው ካናዳና አሜሪካ እንኳ ስራ ሙሉ ቀን መስራት ይቻላል ከዚህ ጀርመን ከስምንት ስዓት በላይ መስራት አይቻልም ቢስራ እንኳ ቀረጥ ይወስዳሉ በጥቁር ገንዘብ የሚልኩ ትንሽ ኑሮአቸው ይሻላል ከዛ ውጭ ስምንት ስዓት ተስርቶ የቤት ክራይ ተከፍሎ ወዘተ እንኳን ለቤተስብ ለራስም አይሞላ እንደውም እንግሊዝ ይሻላል በጥቁር ገንዘብ ይገኛል ጀርመንማ ወረቀት አይስጡ ዘረኛ ና ከባድ ናቸው በዚህ ዓመት ብቻ በሺ የሚቆጠሩ ከጀርመን ወደ እንግሊዝ ሂደዋል መማር ለሚፈልግ ይችላል ዘረኝነታቸውን ተቋቁሞ ብቻ አውሮፖ ከባድ ነው ከዛ ውጭ ለአንተ አስተያየት የምስጥህ እባክህ አስተያየት ሲስጥህ አትሳደብ ትዕግስት ይኑርህ ብሎክ አታድርግ አይተህ እንዳላየህ እለፍ
@Tik12914
@Tik12914 7 ай бұрын
Ye 6 leji 3000 yero yekbelal ko sewyew 😂😂😂😂
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 7 ай бұрын
@@Tik12914 6×250=1500€ kindegeld ብቻ ነው ሌላ የለውም ተናግሯል
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 7 ай бұрын
እረ ጀርመን ቢሆን ልጆቹ ይቀማሉ ይጉንድአምት መተው ይቀሙታል ልጆች እንደዚ ቆሻሻ ውስጥ ምግባቸው አልጋ መኝታ ቤት የላቸው እንዴ ጀርመን 6 ልጅ ያለው ቤት የለ ጎረቤት ነው የሚሰጠው ብቻውን ጭራሽ ከ6ልጆች ጋ ጀርመን አዲስ ህግ አላቸው ተጠቀሙበት የ36 ወር ወረቀት ይሰጣሉ ስሩ ወይም ተማሩ ካልሆነ ሀውስቢውልዲንግ አድርጉ በዛ ላይ ጠበቃ ወሳኝ ነው ትምህርት ሆነ ስራ ከከለከሏቹ ካሪካሶች ዳቆንስቶች ከበፊትም እንድትማሩ እንድትሰሩ ያግዛሉ ችግሩ ሀበሻ ቤቱ ሁሉ ነገር እንዲመጣለት ይፈልጋል እና እጅን ይዘውት ና እዚህ እንዲሉት ይፈልጋል ኖኖ እራሳቹ ተንቀሳቀሱ በነፃ ትምህርት አለ ይቱፕ ላይ ያስተምራሉ ነፃ ቲክቶክ ላይ ያስተምራሉ እነ ዳኒ አባይ ዛፍቲፕ የሚባሉ ግቡና ተማሩ በተረፈ መልካሙን እመኝላችሀለው Danke Schön 😍😍😍👌👌👌👌
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 7 ай бұрын
@@tigistitigisti4792 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 7 ай бұрын
@@Tik12914 😂😂😂😂😂😂😂😂
@mariyamawit
@mariyamawit 7 ай бұрын
አምባቸው እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህንም ይባርክ ❤በዚህ ኢንተርቪው ከአገሬ ሳልወጣ ብዙ ነገር እንዳውቅ እረድተህኛል ሁላችሁም በርቱ❤ባለህ ነገር ደስተኛ ሁን ትልቅ መልክት ነው የመከርከን ❤
@sazew3907
@sazew3907 7 ай бұрын
ስራ በስአት 8.50 € ድሮ ቀርቷል አሁን ጨምሯል ብድር ላልከው ስራ ከስራህ Post bank ከ5000 € እስከ 30,000 € ያበድራል Sparkasse ከሆንክ ብር ካለቀብህ እስከ - 500€ ማውጣት ትችላለህ ... ሌላው 8 :00 ስአት ስርተህ ካልደከመህ እና የምትፈልግ ከሆነ በጥቁር መስራት ትችላለህ ...ሲጀመር አበሻ ገንዝብ ማግኘት ይፈልጋል ስራ መስራት ግን አይፈልግም ብዙ ልጆች አሉ በዙሪያዬ የማውቃቸው የትምህርት እድል የተስጣቸው አንድም ሀበሻ ማሾፍ እንጂ መማር አይፈልጉም በተለይ ሴቶች ከመውለድ ሌላ አይታያቸውም ...ከሀገር ከወጣን አይቀር አላማ ይኑረን ተዉ እነርሱስ ምን ያድርጉን
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 7 ай бұрын
በስመ አብ አንተ ራሱ ዩኒቨርሲቲ ማለት ነህ ብዙ ተምሬብሀለው ተባረክ ሐገር ውስጥ ጥሩ ኑሮ እየኖርን መርካት ላልቻልን ሰዎች ትልቅ ትምህርት ቤት ነህ የልጆችህን ደስታ ያሳይህ ብጥል ቆንጆ እድሜ ለባልሽ ይህን ሁሉ የወለድሽ አትመስይም እኮ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከምንም በላይ እርጋታሽ ያስደምመኛል
@MimiShaTube
@MimiShaTube 7 ай бұрын
አባቸው አባተ ጀግና ኢትዬጰያዊ ነክ በልጆችክ ህልምክ ይሣካል አትጠራጠር ባለቤትክም ብጥልዬ ስወድሽ እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርከው ከወደ ተወ ለው❤❤❤
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 7 ай бұрын
ወንድማችን ድንቅ መካሪና አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ግልፅነትህ ለወገን ያለህ ቅንነት --- ሞራልህ ይደንቃል የሚሰማ ጆሮ ያለው ሰው ቢሰማና ቢተገብረው በእውነት በጣም ተጠቃሚ ይሆናል ልትመሰገን ይገባሃል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
ጅግና አባቴ ውድድድድ❤❤❤በርታልኝ፥፥በተሰጣችሁ ነገረ ሁሌም አመስግኑ❤❤❤ወገኖቼ ነጌ የተሸለነገረ ይመጣል
@WagayeArage
@WagayeArage Ай бұрын
በጣም የምወደው የማከብረው በማንነቱ የማይደራደር ጀግና አባት ነው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 7 ай бұрын
#ተባረክ መጨረሻ ላይ የመከርከው ምክር ሁላችንም ላይ ያለ ድክመት ነው ልቤን ነክቶታል አሜሪካም ከ13 አመት በፊት ኑሮው የተሻለ ነበረ ስራም በቀላሉ ይገኝ ነበር አሁን ስራ ቀንሷል በሰው በሰው ነው የሚገኘው ክፍያውም ከወጪው ጋር ሲነፃፀር በጣም ትንሽ ነው እና ሰጥተው መልሰው እንደ መውሰድ ነው የሚቆጠረው 🇺🇸
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 7 ай бұрын
እምዬ south africa ክብር ምስጋና ላንቺ እና ለህዝቦችሽ ይሁን ሰላምሽ ይብዛ አሜንንንን !!!! 😘😘😘 ጀግና ነህ ሁለቱንም part አየሁት በጣም ክብር አለኝ ወንድሜ ውስጥህን ካገኘህ ልክ እንደዚህ የትም ትኖራለህ ክበርኝ ብዙ ተምሪበታለሁ
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 7 ай бұрын
ኪዲዬ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ እህቴ፤ እኔ የምኖረው አገር ቤት ነው አልፎ አልፎ ጊዜ ሲኖረኝ አንባቸውንና ቤተሰቡን እከታተላለሁ፣ ሰውየው በጣም የዋህና ግልፅ ሰው በመሆኑ በጣም አደንቀዋለሁ፣ አሁን ደግሞ የአንቺ እንግዳ አድርገሽ ሳየው በጣም ነው ደስስስ ያለኝ እግዚአብሔር አምላክ ዘመኑ እና ቤተሰቡን ይባርክለት።
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 7 ай бұрын
በጣም ነው የማከብርህ ንጹህ ኢትዬጲያዊ ነህ ሁሌም ሳያችሁ ክነ ቤተሰብህ በጣም ነው የምወዳችሁ ።❤❤❤ እግዚያብሄር በልጆችህ ይካስህ ብርቱ ሰው ነህ በርታ እናመሰግናለህ እውነቱን ለወገኖችህ ስለምታሳይ አድናቂህ ነኝ።❤❤❤
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 7 ай бұрын
ሰላም ቅድሰት አምባቸው የተናገረው በሙሉ እውነቱን ነው በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ልጆችህን ይባርክልህ።ትክክል ነው። ምንም ውሸት አልተናገረም።
@user-rq1bb1vo6d
@user-rq1bb1vo6d 7 ай бұрын
ጣፋጭ እና መራር ኑሮ መኖርን በፀጋ እና በሰላም መቀበል የሚችል የታደለ ነው እራስን ሆኖ መኖር እውቀት እና ጥንካሬ ይመስለኛል አመሰግናለሁ ወንድሜ
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በልጆችህ ያስደስትህ:: ቤትህ ጤንነትህ ጉልበትህ ይባረክልህ:: እኔ የቤተሰብህ ወዳጅና አድናቂ ነኝ ብክርስቶስ ደም ሸፈንኩአችሁ::❤🎉🎉❤❤🎉
@hadasdesta8972
@hadasdesta8972 7 ай бұрын
አምባቸዉ በጣም ታታሪና እግዚአብሄር እንዳዘዘዉ ጥሮ ግሮ ህይወቱንና የቤተሰቡን ኑሮ አሸንፎ የሚኖር ጀግና ነዉ። Thank you, Kidi for bringing him to us.
@user-sm3cc5bn8o
@user-sm3cc5bn8o 7 ай бұрын
ይሄ በጣም ጀግና የሆነ ሰው ነው እራሱን ሆኖ የሚኖር ከጀግና ጀግና ብየዋለው ከኢትዮጰያ ያልተሻለ ኑሮ እየኖሩ ሲመለሱ ሌላሰዉ ለመሆን ሲሞክሩየሚታወቁ አይመስላቸዋል ይህ ወንድም ግን በርታ በይልኝ በልጆችህ እግዚሐቢሄር ያከብርሀል በርታ እጸልይሐለው በርታ
@EdenLeggeseEdu208
@EdenLeggeseEdu208 7 ай бұрын
ጀግና አባት ❤❤ እግዚአብሄር ይባርክልህ ትዳርህን ልጆችህን
@endalkdubai
@endalkdubai 7 ай бұрын
በጣም ጀግና ነክ በደንብ ነው የአውሮፓን ኖሮ የገለፅከው እናመሰግናለን
@Lealemadis
@Lealemadis 7 ай бұрын
ወዳጄ አንተ ጀግና ነህ ወቀሳ ላልከው ሁሉም ቦታ አለ እና ምንም እንዳይመስልህ አንተ ቤትህን አትርፈሀል ወደፊት። ኪዲ እናመሰግናለን በርቺ አንዳንዴም እንደዚህ አይነት እንግዳ ያስፈልጋል
@Rebunitutoring
@Rebunitutoring 7 ай бұрын
አባቴ በጣም በርታልን ለእኛ ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን......
@user-nz5eg4ms2s
@user-nz5eg4ms2s 7 ай бұрын
You make me feel lucky. Any ways you are brave and has wisdom. I wish I have your mentality. Brother you are real Ethiopian.
@fekaduargaw5243
@fekaduargaw5243 7 ай бұрын
ንግግሮችህ ሁሉ አስተማሪ ናቸዉ ተባረክ ።
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 7 ай бұрын
እኔ በጣም የሃሳብህ ተካፋይ ነኝ አንድ ቀን ግን የስራ ጫማህን ከልጆች ምግብ ጎን አስቀምጠህ ትንሽ ዙሩን አከረርከው በተረፈ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው
@Ffrita2068
@Ffrita2068 7 ай бұрын
He is spoken true 👍🏻 👏 🙌 this is the facts 👏
@user-pc4yh9es4z
@user-pc4yh9es4z 7 ай бұрын
አምባቸው እግዚአብሄር ይባርክህ ብዙ እኮ ቀውስ ስላለ መጥፎ ለሚፖስቱት መልስ አትመልስ አንተ ለሁሉ መልካምነገር አስተማሪነህ የተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ የልጆችህን ፍሬ ያሳይህ ቃል አይገልፅህም ኪዱ ይሄንን አስተያየት አስተላልፊልኝ ለመልካም ምግባርሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ
@MORNINGSTAR21712
@MORNINGSTAR21712 7 ай бұрын
I appreciate you for giving us your matured insight and genuine life experience, u r practical inspiration.
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 7 ай бұрын
አምባቸው አንተ ጀግና እና ብሩህ አእምሮ ያለህ ወንድማችን ነህ ተባረክልኝ ፈቃደኛ ከሆንክ በውስ መስመር ላገኝህ እፈልጋለሁ ከኪድ ጋር ያደረከው ገለፃ የተከታተልኩት በልዩ መመሰጥ ነበር በዚህ ዘመን እንድህ አይነት ቀና ሰው ይገኛል ወይ ብየ ራሴን ጠይቂለሁ በጣም ተገርሚያለሁ ተደንቂያለሁ በርታ ግፋበት እውነት እልሃለሁ ለዚህ ለሰዎች የምታደርገው ቅን ምክር እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍልሃል በልጆችህ ህይወት ጭምር ታየዋለህ ቀናነት መልካም ተግባር ለራስ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው አብዝቶ ይባርክህ
@maygoshime5504
@maygoshime5504 7 ай бұрын
God bless you and your family aboundently. what a wise man! Thank you Kidi for bringing him to your channel.
@betterethiopia3609
@betterethiopia3609 7 ай бұрын
THE LONGEST KZfaq video I ever watched and it worth my time thank you very much it's so helpful.
@BMT368
@BMT368 7 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን❤❤❤
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 7 ай бұрын
ኪዲ ተባረኪ በጣም አስተማሪ መልክት ነው እንግዳችንን እናመሰግናለን
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 7 ай бұрын
ሰው ለልመና መጥቶ እራሱ አዋርዶ ስለተከበረ ሃገር እንዲህ ሲያወራ በጣም ሚያሳፍር ነው። ይኸው የተማሩት የተከበሩት ´ን እዩ፧ ከሃገሩ ሰው ሁሉ ተሽለን ነው ምንኖረው። እናንተ ለምን አትማሩም። ለጅቦች ሱዳን እዚያው ቅሩ። አሁን ድንበሩም ሊዘጋ ነው። እንዲህ አይነት ህገወጥ ስደት ለኛ ለሰላማዊ ሰዎችም ጠንቅ እያመጣብን ነው። አሁንማ አምርረዋል። እየጠረዙ እየላኩ ነው።
@selambrook
@selambrook 7 ай бұрын
You look good man with your lovely wife & beautiful kids .I love truthful ppl keep it up bro ❤
@eliassebsibe3772
@eliassebsibe3772 7 ай бұрын
thank you, I learn a lot from this interview please pass my grateful thanks for Ambachew
@mercymercy9309
@mercymercy9309 7 ай бұрын
ጀግና ነክ በቃ ትክክለኛ ህይወት ላይ ነክ ፣ሁሉንም ደግሞ አይተክ አልፈካል ።ዋናው በሰላም በጤና በፍቅር መኖር ነው ።ከአኢትዮጵያ ማይሻል ሀገር የለም በዚህ ዘመን
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 7 ай бұрын
የማከብረው የምወደው የሚያሣዝነኝም ጀግና አባት ባተውስጥ አባቴን አያለው የጉልበት ስራህን ሳይ አባቴን አስታውሳለው በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ኢንሻአላህ
@samebeyene1197
@samebeyene1197 7 ай бұрын
ሀይ ኺዲ እንዴነሽ ሁሉም ስላም .....? በየ ግዜው የምታቀርቢያቼውን በስርአት ነው የምኸታተላቼው ፕሮግራሞቺሽ አስተማሪና ቁምነገር አዘል በመሆናቼው ያንቺን ፕሮግራሞች አለመኸታተል ከምር መሸወድነው .... ok ወደ ዛሬው ነገር ልግባ ኻናዳ ከመጣሁኝ 5 አመት ሆኖኛል እኔም ኸተሸወድት አንድ ነኝ ኻናዳ ሲባል ብር የሚዛቅበት እንደሆነ በተነገረኝ ነበር የመጣሁት ግን ግን አበበ ሌላ በቀለ ሌላ እኖደሚባለው የተንጣለለ ባህር ላይ የተወረወረ ካስ ነው ነበር የሆንኩትም ያለሁትም .... የዚህ ወንድማቺን አምባቼው ታሪኽ ስመኸት የተሰማኝን እንዴት ላስረዳሽ ....? ብቻ አምባቼውን በማቅረብሽ አቦ ፈጣሪ ውለታውን ይኽፈልሽ ኸሚገባው በላይ ብዙ ነገር ተምሬበታለው ኬዴያቺን እንደዚህ ያሉትን አስተማሪ ቁምነገሮቺን ማቅረብሽን እንዳትዘነጊው ለሌላው ወሬ ቢሆንም እኔን ጨምምሮ እንደኔ ላሉት ኸሞቀ ቤታቼው ወጥተው ዛሬ ለእንደ አምባቼው አይነት ሂወት ለተጫነብን ትልቅ ትምሆርት ነው ። በርቺልን
@yonastekie8762
@yonastekie8762 7 ай бұрын
በእውነት በእውነት ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ኪዲየ ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክሽ
@genetyibas1067
@genetyibas1067 7 ай бұрын
ውድ፣ወንድሜ፣አንተ፣ጀግና፣ቡዙ፣ትምሕርት፣ነው፣ያገኘውት፣በርታ፣እድሜይርዘም፣
@mebratbelay6966
@mebratbelay6966 7 ай бұрын
I’m so proud of you You working so hard. You take care your family. Very honest and hardworking person God bless you and your beautiful family ❤❤❤
@salmgetachew612
@salmgetachew612 7 ай бұрын
በእውነት እልሃለሁ እስማርት ነህ ቃል አጣሁ ያለህ ኮፊደንስ ! ጥረህ ግረህ ብላ የሚለውን ባተ ውስጥ አየሁ አይዞህ በርታ ወንድማችን፡፡
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኑርልኝ ምርጥ ወንድሜ
@serawitdesalgen-yb7mk
@serawitdesalgen-yb7mk 7 ай бұрын
በእውነት አስተዋይነትህን ወደድኩት❤
@biruktawitasrat417
@biruktawitasrat417 7 ай бұрын
ኪዲዬ አመሰግናለው ስለመለስሽልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ልጅ መተውልኛል
@gfg4073
@gfg4073 7 ай бұрын
አባቸውየ የኛ መልካም ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥክ
@kokebendale8918
@kokebendale8918 7 ай бұрын
እውነት ነው ማንኛውም ስራ የተከበረ ነው ዋና መስራት ነው ጎበዝ ነህ
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 7 ай бұрын
u are very strong and brillant keep going never give up bro from canada
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 7 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ምክር ነው እውነተኛውን በኤሮፕ ላይ ያለውን እውነታ ነው የተናገርከው ወንድማችን ብዙ ሰዎች እውነት የሚያወራ አይወዱም እኔ ግን ንግግሮችህ ሁሉ የሚጣል ነገር የለውም ብዙ ነገሮች እንማርበታለን ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢያወሩ ጥሩ ነበር ሀበሻ በሚሰራው ነገር ያፍራል ለዛደሞ አናድግም አንተ ይሄ እውነታህን ይዘህ ቀጥልበት ኪዱዬ በጣም እናመሰግናለን እንዲህ አይነት መልካም ሰዎችን ጎበዝ ጠንካራ ሰዎችን ስላቀረብሽልን ❤❤❤❤
@sabaabera9287
@sabaabera9287 7 ай бұрын
Wow hero Ambachewu Let God be with u and ur famoly
@teddyfitt591
@teddyfitt591 7 ай бұрын
Big respect for this guy ❤ natural personality😊
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 7 ай бұрын
ጀግና ነክ በእውነት
@yetatwork6137
@yetatwork6137 7 ай бұрын
Gulibatehin yebarekilhi fexarey Kid❤ konijoo
@miheretfikre3438
@miheretfikre3438 7 ай бұрын
he is my favorite i am his first fan i love his families too ,thanks kidye konjo
@conniebistat9930
@conniebistat9930 7 ай бұрын
Good for you brother to tell the truth as it is!❤❤❤❤❤❤
@Ethiopia34326
@Ethiopia34326 7 ай бұрын
Guys the main thing we need to focus is earning money don't worry about the job you do. Here Ethiopia we work hard but paid little. I support Ambachew's idea. Keep work bro.
@Almazetalem
@Almazetalem 7 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርክ ወንድሜ በልጆችህ እረፍ ጤናህን ይስጥህ ሚገርም ታሪክ
@michaelg9664
@michaelg9664 7 ай бұрын
ወንድማችን በርታ!
@YeMareamLij
@YeMareamLij 7 ай бұрын
ምንም ሀሰት የለበትም ኢሮፕ ያለዉ ሲስተም ጀርመን ...ፍራንስ ይብሳል ❤❤❤
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 7 ай бұрын
እውነት እውነቱን ስለምታውቅን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ኪዱዬ ።
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 7 ай бұрын
በህገወጥ መንገድ አንተስ ለምን የሰው ሃገር ገባህ። ይልቅ አመስግን ለምነህ ለሚሰጥህ። ጥጋባቸው እነዚህ ህገወጥ ስደተኞች
@romange5198
@romange5198 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ፕሮግራም ስላቀረብሽልን ይህን አይተው እንዲማሩ እውነት ነው ።
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 7 ай бұрын
ሰው ለልመና መጥቶ እራሱ አዋርዶ ስለተከበረ ሃገር እንዲህ ሲያወራ በጣም ሚያሳፍር ነው። ይኸው የተማሩት የተከበሩት ´ን እዩ፧ ከሃገሩ ሰው ሁሉ ተሽለን ነው ምንኖረው። እናንተ ለምን አትማሩም። ለጅቦች ሱዳን እዚያው ቅሩ። አሁን ድንበሩም ሊዘጋ ነው። እንዲህ አይነት ህገወጥ ስደት ለኛ ለሰላማዊ ሰዎችም ጠንቅ እያመጣብን ነው። አሁንማ አምርረዋል። እየጠረዙ እየላኩ ነው።
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 7 ай бұрын
​@@melkammigbar5623አይባልም ነውር ነው 😮
@liyademeke6073
@liyademeke6073 7 ай бұрын
በእውነት ትክክል ነው ያልከው የንብረቱ ያልከው የደረሠበት ያቀዋል
@kidisthaile5631
@kidisthaile5631 7 ай бұрын
ትንሸ አጋኖታል እኔም ጀርመን ነው የምኖረው
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 6 ай бұрын
Kidiy konjo ❤ good job jegna bro
@user-tt7ko3wz9l
@user-tt7ko3wz9l 7 ай бұрын
ጀግና ነህ አንተ በርግጠኝነት የገባህ ነህ በርታ
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 7 ай бұрын
ወንድሜ ፈቃደኛ ከሆንክ በውስጥ መስር ማገኘት እፈልጋለሁ ተባረክ
@kongitmecha3881
@kongitmecha3881 7 ай бұрын
እሟ አሜሪካ ሆሆ ስንት ጉድ አለ ወገን እግዚአብሔር ይርዳህ ዉንድሜ
@rouaya2923
@rouaya2923 7 ай бұрын
እውነት ነው. ውዲሜ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 7 ай бұрын
አምቤ ምርጥ ሰው 👍
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 7 ай бұрын
ኢውሮፕን በተመለከተ የዚህ ልጅ ግልዕነት ድንበር የለውም፤ ጎበዝ
@User-lu8gn
@User-lu8gn 7 ай бұрын
ጠንካራ ሰው ነህ ግን ቤቱን የሞላውን የማጣለውን ጥለህ ፀዳ ብላችሁ ኑሩ ግድግዳ የተፈረካከሰ ላይ መኖር በጣም ደስ አይልም ኢትዮእንኳን ደሀ ከሆኑ ከአጡ በድሮ ጊዜ ኖራ የሚባል ቀብተው አሰማምረው ይኖራሉ ።የክራይ ቤትም ቢሆን ይጨንቃል ይከብዳል አሰተካክለው ።ባለቤትህም ማየት አለባት ማሰተካል ትችላለች አኔም አናት ነኝ ቤቴን ራሴ ነኝ የቀባሁት ።ብጥልዬ ቤተሸን አሰተካክይው በርቱ🙏🙏🙏🙏
@calebnega995
@calebnega995 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤና ሰላም ይብዛልህ !
@ayeleachiso3699
@ayeleachiso3699 7 ай бұрын
Great man ! ❤
@waelmariamwael5315
@waelmariamwael5315 7 ай бұрын
He is right turu what is talk because we are inside there everybody hear him our people
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 7 ай бұрын
ሰላም ቅድሰት እንደምን አለሸ በጣም አደንቅሻለሁ እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይሰጥሸ።
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 7 ай бұрын
It's not only about working hard, it's also about working smart. Thank you for sharing your life experience and advice🙏
@SaraUsnzsa
@SaraUsnzsa 7 ай бұрын
Where do u work smart?
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 5 ай бұрын
@@SaraUsnzsa everywhere i guess
@terefefiqire4497
@terefefiqire4497 7 ай бұрын
ትክክል እውነትን እና ሀቀኛ ሰዉ ነህ የሰዉ መኪና እየተደገፉ ፎቶ እየለጠፉ የሰውን ልጅ በበረሃና በበሃር የሚያስጨርሱ የሚገባቸዉ ቢሆን ይህ ነዉ ሀቁ።
@zebibanegash4576
@zebibanegash4576 7 ай бұрын
ኤረ በርታ ወንድሜ ጎበዝ ነህ ❤
@user-fx4yl7jw3t
@user-fx4yl7jw3t 7 ай бұрын
ነገሩ ባለህበት ስለቆምክ ነው ።ለመማር ብዙ አማራጭ ነበረህ አለህምም ግን እራስህን ያሳመንከው ጭንቅላቴን እንዳይሰራ አድርገውታል ብለህ ደምድመሀል።በዛ ላይ 6 ልጆች ወልደሀል ስለዚህ የግድ እንደዚህ ሆነህ እራስህን ልታይ ትችላለህ።ወንድሜ ብዙ ብስማማም የምታወራውን ግን ወረቀት ካገኘህ ቆይተሀል ብዙ መለወጥ የምትችልባቸው እድሎች አልተጠቀምክበትም።አለመማርህ ይህ ነው ጉዳቱ።
@missoum3410
@missoum3410 7 ай бұрын
This guy is another level.such a brave, knowledgeable and honest man.
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 7 ай бұрын
ሰው ለልመና መጥቶ እራሱ አዋርዶ ስለተከበረ ሃገር እንዲህ ሲያወራ በጣም ሚያሳፍር ነው። ይኸው የተማሩት የተከበሩት ´ን እዩ፧ ከሃገሩ ሰው ሁሉ ተሽለን ነው ምንኖረው። እናንተ ለምን አትማሩም። ለጅቦች ሱዳን እዚያው ቅሩ። አሁን ድንበሩም ሊዘጋ ነው። እንዲህ አይነት ህገወጥ ስደት ለኛ ለሰላማዊ ሰዎችም ጠንቅ እያመጣብን ነው። አሁንማ አምርረዋል። እየጠረዙ እየላኩ ነው።
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 7 ай бұрын
@@melkammigbar5623that is what I mean !!!!
@Eth548
@Eth548 7 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ውይይት ኪዲ ኢትዮጵያ ዛሬ ገና ማየቴ ነው በጣም ደስ በሎኝ የጨረስኩት ውይይት ነው አመሰግናለሁ! ወንድሜ በጣም ጀግና ነህ ከ እውነት ጋር ተጋፍጠህ ለብዙዎች ትምህርት የምትሰጥ ሰው ንህ በርታ kidi ኢትዮጵያ አንዳንዴ እ ንዲህ ያለ ሰው ሲቀርብ ዶክተር ኢንጂነር ወይም ሌላ ከሚባሉ ሰዎች የተሻለ ትምህርት ይሰጣል ድጋሚ አመሰግናለሁ❤
@user-di4of5it3b
@user-di4of5it3b 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ይህ ነው የአውሮፓ እውነት ሁሉም እዲህ እውነት ቢያወራ የኢትዪጵያ ህዝብ ስደት ክፍ መሆኑን ይረዳ ነበር።
@belayshebo3149
@belayshebo3149 7 ай бұрын
Ethiopia laye ba jabana bunna beet didun kamiyasaxa ayishalimme?
@AlamarAlato-og1ns
@AlamarAlato-og1ns 7 ай бұрын
ትክክል❤
@tizitaasefa6610
@tizitaasefa6610 7 ай бұрын
Betam naw yamekatatelew fb laye Long time honage i love you Mr anebachew ka South Africa
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 7 ай бұрын
እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ
@lueulahaile8582
@lueulahaile8582 Ай бұрын
ኣሜን ወንድማችን❤🎉
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. ФИНАЛЬНАЯ ГОНКА! BMW M5 против CLS
47:36
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 96 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. ФИНАЛЬНАЯ ГОНКА! BMW M5 против CLS
47:36