ለቡና አፍቃሪዎች ምርጥ የፆም የቡና ኬክ ከሚገርም የቡና ክሬም አሰራርጋ

  Рет қаралды 33,306

EthioTastyFood

EthioTastyFood

2 жыл бұрын

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
የቡና ኬኩን ለመስራት የተጠቀምኩት
* 1 ከግማሽ ኩባያ ኦልፐርፐዝ ዱቄት
* 1/2 ኩባያ (100ግራም) ስኳር
* 1/3 ኩባያ (80 ሚሊ) ዘይት
* 1 ስኒ ቡና
* 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
* 1/4 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ
#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia #የፆምየቡናኬክ #የፆምኬክ #የቡናኬክ #የቡናክሬም

Пікірлер: 78
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
የቡና ኬኩን ለመስራት የተጠቀምኩት * 1 ከግማሽ ኩባያ ኦልፐርፐዝ ዱቄት * 1/2 ኩባያ (100ግራም) ስኳር * 1/3 ኩባያ (80 ሚሊ) ዘይት * 1 ስኒ ቡና * 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር * 1/4 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ
@etabuetabuu2222
@etabuetabuu2222 Жыл бұрын
የቤኪንግ ሶዳ ከሌለንስ
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l Жыл бұрын
እባክሽን እህቴ የሰራሽዉ ወድጀዉ እሰራለሁ ብየ መጨረሻ ተበላሸብኝ ምናልባት የቤኪነግ ሶዳ ልዩነት ይሆናል ሁለቱንም አሰይኝ እኔ የተጠቀምኩት ኩኪስ ያለዉ ቤኪንግ ሶዳ ነዉ እና እስኪ አሳይኝ አመሰግናለሁ
@SLovemLoveSe
@SLovemLoveSe Ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ደስ ይላልአመሰግናለሁ
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v 4 ай бұрын
ዋዉ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አመሠግናለሁ ይጣፍጣል❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው በርቺልኝ👌👏❤🙏
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@hanaketema6014
@hanaketema6014 3 ай бұрын
በጣም ያሚ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክልኝ👍🏽🙏❤️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ውዴ!
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 жыл бұрын
ውድዬ በጣም ቆንጆ ኬክ አመሰግናለሁ በርቺ
@tenagne884
@tenagne884 3 ай бұрын
tbarkiiii
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 ай бұрын
አሜን
@user-jk9yg2ps9e
@user-jk9yg2ps9e Жыл бұрын
ዋው ያምራል💗💗💗💕💕💕
@akberetadhanom9554
@akberetadhanom9554 Жыл бұрын
ጎበዝ ተባረኪ።
@werkneshlegese5700
@werkneshlegese5700 10 ай бұрын
yemecheshe betam teru new
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኬክ 😋😋
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t Жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ምርጥ ነው ያሚ😍😋😋😋😋😋
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ውዴ!
@hiselam4518
@hiselam4518 Жыл бұрын
ማርያም በጣም ነው የሚጠመው ሰዎቼ እራሱ ሱስ ሆኖባቸዋል ❤️😇
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 3 ай бұрын
ክሬም ከመቀባትሸ በፊት ኬኩን ቅፍፍ ብታርጊው አሪፍነው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 ай бұрын
አዎ
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 3 ай бұрын
@@EthioTastyFood መሃሉን አንሺው እኔም እዲህነው እምሰራው
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t Жыл бұрын
ክሬሙ አሎፈረልኝም እንጂ ዋው ነው ዋው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
ውፍር እስኪል ማዋሃድ ነው
@user-xj9zn4ux2r
@user-xj9zn4ux2r Жыл бұрын
thanks me knowledge giving
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 2 жыл бұрын
I will make it
@tigest3176
@tigest3176 2 жыл бұрын
Yitebareke yihoune yamrale ense Keke ayewatalgnme
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
እጂሺ ይባረክ ከኬኩም ይልቅ የክሬሙ ተመቸኝ አገረ በቀላል ዘዴ ኬክ ይበላል👌👌👌😘😘😘
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ውዴ!
@EyerusalemTegene-fj3pw
@EyerusalemTegene-fj3pw 4 ай бұрын
አነጋገርሽ በጣም ግልጽ ነው ተባረኪ የምትለኪባት መለኪያ አድሳባ የት ይገኛል
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 2 жыл бұрын
Thanks so much
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t Жыл бұрын
ሰርቼዋለሁ ጣእሙን እስኪ ልቅመሰው😅😅
@Jeruslem
@Jeruslem 2 жыл бұрын
ዋውውው ቆንጆ ነው በዚሁ መልክ በብረት ድስት አሳይን
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
እሺ ውዴ በቅርቡ
@sabellamahi-oe6jm
@sabellamahi-oe6jm Жыл бұрын
WOW betammm nw yewededkut serchew betamm kelal nw bezalay betamm tafach nw berchi🥰
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@lielinatesfaye3419
@lielinatesfaye3419 Ай бұрын
ለምን ቆርጠሽአትቀቢውም ነበር😢
@akberetfoto3360
@akberetfoto3360 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@yikerta0006
@yikerta0006 9 ай бұрын
ስለ paking soda ዕውቀቱ የለኝም ወይም ተጠቅሜው አላውቅም ለማለት ነው ሆኖም ሁለት ዓይነት እንዳለው ባለማወቄ ለምግብነት ሲውል አይጎዳም ወይ እያልኩ ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር በጣም ነው የማመሰግንሽ የውስጤን ጥያቄ መልሰሽልኛል የሰረሻው ሁሉ አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 9 ай бұрын
አሜን አመሰግናለው!
@Youtubeacc1hdhdidijejeo
@Youtubeacc1hdhdidijejeo 3 ай бұрын
It's Baking soda not (p)aking
@yikerta0006
@yikerta0006 3 ай бұрын
@@KZfaqacc1hdhdidijejeo አመሰግናለሁ
@vivaviva4164
@vivaviva4164 7 ай бұрын
Yene mar
@yeweldashenafi6263
@yeweldashenafi6263 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው በጣም፤ እሞክረዋለሁ! ....ስለማልፆም እንቁላል ብጨምርበት የተሻለ ይሆናል? Thank you degmo ተወዳጄ!
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ! እንቁላሉ ደግሞ የባሰ ቆንጆ ያደርገዋል
@yewulmengistu253
@yewulmengistu253 2 жыл бұрын
ያምራል እኔ ኬክ ስጋግር አይነፋልኝም ለምንድነዉ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ ቤኪንግ ፓውደርና ቤኪንግ ሶዳ ተጠቅመሽ ሞክሪው ቆንጆ ሆኖ ነው የሚወጣው
@netsanettsega3438
@netsanettsega3438 Жыл бұрын
icant make z cream...i tried with traditional coffee powder plz hlp
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
የሚበጠበጠው ቡና ነው መሆን ያለበት በተወቀጠ(በተፈጨ) ቡና ክሬሙ አይወጣም
@netsanettsega3438
@netsanettsega3438 Жыл бұрын
@@EthioTastyFood thanks 4 replying eshi sweety
@MelakuBalachakiso1569
@MelakuBalachakiso1569 Жыл бұрын
አረ በጣም ነው ክሬሙ የሚመረው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
በጣም ብዙ ሰው በጣም ጣፈጠ ስኳሩ በዛ ነው የሚለው .... የቡናውን መጠንና የስኳሩን መጠን እኩል አድርጋቹ ሞክሩት
@yikerta0006
@yikerta0006 9 ай бұрын
ለእያንዳንዱ ጥያቄ በአግባቡ መልስ መስጠትሽን ሳላደንቅ አላልፍም
@Israel9563
@Israel9563 7 ай бұрын
ቡናው የበረደ ነው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 7 ай бұрын
የሚበጠበጠው ቡና ነው
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 Жыл бұрын
እብሽሪእድሜለመዳምዋይፉይላይክእንስጣልበርች👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@kalmichealkiros
@kalmichealkiros Жыл бұрын
ወደ ክሬምነት ለመቀየር ስንት ግዜ ይፈጃል
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
ከ 3 እስከ 4 ደቂቃ ባለው ውስጥ ውፍር ይልና ክሬም ይሆናል
@soliyana4461
@soliyana4461 Жыл бұрын
Yale beaking soda bisera chgr alew
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
ቤኪንግ ሶዳው ኬኩ ፍርፍር እንዲል ነው የሚያግዘው
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
ብረትድስት መስራት አይቻልም ?? ያለ ኦቨን??
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ይቻላል እሳቱን ቀነስ አድርገህ ማብሰል ነው
@nefisa
@nefisa Жыл бұрын
የቤት ቡና አይሆንም ወይ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
በቤት ቡና አይሆንም በሚበጠበጠው ቡና ነው ክሬሙ የሚወጣው
@user-oy9zh1zm1m
@user-oy9zh1zm1m 8 ай бұрын
አይሆንም
@sirbootagaragara
@sirbootagaragara 2 жыл бұрын
wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
የቶፋውን አሰራር እነግርሻለሁ ብለሽ ነበር የቶፋውን አሰራር 1st
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ቪዲዮው ተለቋል
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
የቶፉን አሰራር ለማየት ሊንኩን ተጫነው .... kzfaq.info/get/bejne/nJeoldWet7nGeqs.html
@mebade_0516
@mebade_0516 11 ай бұрын
የተፈጨ ቡና አይሆንም።
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 11 ай бұрын
አይሆንም ውዴ ነስ ካፌ(የሚበጠበተው ቡና) ነው መሆን ያለበት
@mebade_0516
@mebade_0516 11 ай бұрын
ለቴስቱ ነው ወይስ ክሬም አይሆንም።
@saragirma4132
@saragirma4132 10 ай бұрын
ቡናው ቀዝቃዛ ነው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 10 ай бұрын
ውሃው የፈላ ነው
@yikerta0006
@yikerta0006 9 ай бұрын
ለእያንዳንዱ ጥያቄ በአግባቡ መልስ መስጠትሽን ሳላደንቅ አላልፍም
How To Make Vegan Cream
9:53
Tiyyaa
Рет қаралды 39 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 52 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 87 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 179 М.
Что делать если забыл ОЧКИ??? #моястихия #swimming #юмор #fun
0:23
МОЯ СТИХИЯ | ПЛАВАНИЕ | МОСКВА
Рет қаралды 5 МЛН
РЫБАЛКА ДОМА
0:17
KINO KAIF
Рет қаралды 17 МЛН
BYD U8 танковый разворот
1:00
YOUR NEW AUTO
Рет қаралды 1,7 МЛН
Draw your favorite | Inside Out Graffitis
0:30
AmogusMan
Рет қаралды 14 МЛН