ለመልካም ሥራ ደሞዟ አንሷት ልመና የወጣችው መምህርት

  Рет қаралды 46,414

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

3 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
ንግድ ባንክ
1000067563259
ተክለሃይማኖት አዳነ
ዳሸን ባንክ
5155131542011
ተክለሃይማኖት አዳነ
አዋሽ ባንክ
013201211642800
ተክለሃይማኖት አዳነ
ለበለጠ መረጃ
0946707555
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
gofundme.com/6bcg2

Пікірлер: 198
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia 3 ай бұрын
gofundme.com/6bcg2
@giovannigallo2575
@giovannigallo2575 3 ай бұрын
How do I get your number?
@giovannigallo2575
@giovannigallo2575 3 ай бұрын
I will definitely help the girl
@masialemu
@masialemu Ай бұрын
ተክልዬ አካውንቱስ???????
@user-fd1zj5cr8t
@user-fd1zj5cr8t 3 ай бұрын
የእኔ እመቤት መም/ርት ብርቱካን በእውነት ታላቅ ሰው ነሽ ፈጣሪ ሀሳብሽን ያሳካልሽ ። ጀግና ነሽ !!!
@user-hq9qx2un4c
@user-hq9qx2un4c 3 ай бұрын
በእውነት ለዝህ ታርክ ቃላት የለኝም😢😢😢 ግን የጌታችን የእዮሱስ ክርስቶስ ቃለ ኣስታወሰኝ መንግስተ ሰማያት በማሃከላቹሁ ናት ያለው እንደ ኣንች ያሉ ኢ/ያ ያብዛልን መምህርዬ እግአብሔር በእውነት ያሰብሽው በሙሉ ይፈፅምልሽ ከሃጥያት በስተቀር በጣም ነው የኳራሁብሽ እህቴዋ የኔ ኢትዮጵያዊት
@Messiadwa
@Messiadwa 3 ай бұрын
የሚገርም በጎነት ነው። እድሜ እና ጤና ይስጥሽ መ/ር ብርቱኳን የኔ እናት በሽልም ታውጣሽ ታሪክ ይቀየራል በርቺ
@user-di3ir3ql6x
@user-di3ir3ql6x 3 ай бұрын
በእወነት እድሚ እና ጤና ይሰጠሸ እህት መመህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ui4mu7uz3j
@user-ui4mu7uz3j 2 ай бұрын
AmenAmenAmen
@yohasethio7669
@yohasethio7669 3 ай бұрын
በመፀሃፍ ቅዱስ ሁለት ዲናር ያላትንና የሰጠችውን ሙብሊቲ በተግባር አየነው በእኛ ዘመን አይዞቹ በርቱ።
@omj326
@omj326 3 ай бұрын
ስላለሽ ሳይሆን በሌለሽ በመልካምነትሽ በበጎ ስራሽ መስጠትን ያሳወቀሽ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ የኔ አለም አይዞሽ ልጆቹ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@user-hq9qx2un4c
@user-hq9qx2un4c 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በሽልም ያውጣሽ እመቤቴ ትርዳሽ ልጆቹም እግዚአብሔር ያሳድጋቸው
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 ай бұрын
በእዉነት ሰይጣን የሆኑ ሰዎች በበዙበት አለም እነደዚህ አይነት መላክ የሆነች ሴት ማግኘት ደስ ይላል እህታችን በርቺ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 ай бұрын
የኔ እናት እናዳንቺ ሳዎች ያብዛልን🙏🥰 ልጅቱ ፀባል ትተማቅ መጀመሪያ ንሰሃ ትግባ አይዞሽ እህቴ 🙏🥰
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 3 ай бұрын
እንዴት አይነት ደግ ሴት ነሽ❤እግዚአብሄር ይስጥሽ ❤እንርዳቸዉ እባካችሁ
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 3 ай бұрын
መምህርዋም ገንዘብ ፈልጋ ነው የወጣችው
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 3 ай бұрын
መምህራ ዘላ ሚዲያ ላይ የወጣችው ልትነግድባቸው ነው።
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 3 ай бұрын
@@tewodrostaddy-cj1rj ክፍ ነህ
@tirngoayene3555
@tirngoayene3555 3 ай бұрын
ይቅር ይበልኽ ካአባታቸው ጭካኔ የንተ ክፋት​@@tewodrostaddy-cj1rj
@melkimelki1671
@melkimelki1671 3 ай бұрын
እፍፍፍፍክፉ ቆሻሻሻሻ​@@tewodrostaddy-cj1rj
@yohasethio7669
@yohasethio7669 3 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር እንድትገናኙ ያደረገው አላማ አለው። ሁላችንም ያቅማችን እንረባረባለን።
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 3 ай бұрын
ልጆችሽን አምላክ ያሳድግልሽ መምህርት ብርቱካን ካሰብሽው በላይ ፈጣሪ ያግዝሽ❤❤❤
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 3 ай бұрын
ቸሩ መድሃኒዓለም እነዚህን ህጻናት በሰላምና ጤና አሳድጎ ወላጅ እናታቸውን እና ይህችን ደግ ደጋፊዋን ብርታቱን ሰጥቶ ህይወታቸውን በደስታ እንዲኖሩ. ያድርግልን ።ወገን እንርዳቸው
@akemanu48
@akemanu48 3 ай бұрын
መምህርት ሆይ እናመሰግናለን:: ልጅ አይቀጣ የሚል ተልካሻ ስልጡንነት ሆኖ መምህር የሚቀጣ ትውልድ ተፈጥሯል:: እጆቼን በደረቴ አድርጌ ጎንበስ ብዬ አመሰግናለሁ:: ኢትዮጵያን በእንዲህ ስብእና ካልሆነ መልሰን አናቆማትም
@fareedaSoud
@fareedaSoud 3 ай бұрын
ተክልዬ እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር በእውነቱ መታደል ነው ቅንነት በርቼ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ልጆችሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሁሉ ያልፋል
@Hiwotguadie
@Hiwotguadie 3 ай бұрын
መምህርት በጣም ደግ ነሽ እህቴ። ከመጣሽበትና ከታነፅሽበት በተጨማሪ በግቢ ጉባዔ የተማርሽውን በተግባር ያዋልሽ ጀግናና የተባረክሽ ልዩ ሴት ነሽ። ሁሌም አብሮሽ የሚኖር ሰናይ ተግባርሽ ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን በሰላም እንደትገላገይ እርዳሽ እማ።😢❤❤አይዛሽተ😢😢መምህርት ተባረክኪ
@sabalule7915
@sabalule7915 3 ай бұрын
አቤት የወንዶች ግፍ ለአገር ተረፈ አንቺ ግን እሙዬ የልጆቹ እና የወላዷ እናትም ጭምር ለልጆቹ አባት ስለሆንሽ እግዚአብሔር ብድርሽን ይክፈልሽ
@makimimi3650
@makimimi3650 3 ай бұрын
እመብርሐን ትርዳሽ🎉❤
@zenebegetaneh-vc8lx
@zenebegetaneh-vc8lx 3 ай бұрын
THANK You BIRTUKAN ,you are wonderful person ,God bless you...
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 3 ай бұрын
መምህርቷ በጣም ቅን ልብ አላት እንደመልኳ ቆንጆ ልብ ትነካለች❤
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 ай бұрын
አለባበሷ በራሡ ዋው ነው
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 3 ай бұрын
አበኢትዮጵያውስጥ የሁሉ መሰረት የሆኑ መምህራን ናቸው የሚያሳዝነው የሚከፈላቸው ከሁሉ ያነሰ ነው😢😢😢ብቻ እግዚአብሔር ይስጥሽ መምህርት ብርቱካን❤❤አንተልጅ ምናለ እዳንተ ያለው ሺ ቢሆንልን😢😢😢 በመቀጠል ሴቶች ልብ ባይኖረንም መከላከያ መድሃኒት አጠቃቀም እንማር እነዚህ ህፃናቶች ያለፍላጎታቸው መተው ከሚሰቃዩ😢😢😢
@melkimelki1671
@melkimelki1671 3 ай бұрын
ውይ እዴት መታደልነው ብርትየ ዘመንሸሸሸሸ ይባረክ የአሰብሸውነ ሁሉ መድሐኒአለም ያሳካልሸ❤❤❤❤❤
@HaftuKebede
@HaftuKebede 3 ай бұрын
መምህርት ብርቱካን በእውነት ትክክለኛ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ መጫት እህታችንንም እመቤቴ ትጠብቅሽ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ በመንገድሽ ሁሉ ይቁምልሽ ❤❤❤ቃላት የለኝም ከሌለሽ ነገር ላይ እያደረግሽ ስለሆነ እምላክ መንገድ አለው ሁሉን ለበጎ ነው ይሆንልሻል ታሪክ ይቀየራል❤❤❤
@ashenafemamush5553
@ashenafemamush5553 3 ай бұрын
ፈጣሪ ሳይደግስ አይጣላም ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን ይህ ጨካኝ አለም የሚያጣፍጡልን እንደዚች አይነት ደግ እሩሩ ያብዛልን ጌታ ይባርክሽ
@hey-xg9fd
@hey-xg9fd 3 ай бұрын
አይ ሀገሬ በእንደነብርቱካን አይነቶቹ መልካምነት ነውኮ ፈጣሪ በቸርነቱ የሚያኖረን መ/ርት ብርቱካን ለዘመናችን ስግብግብ ባለሀብቶች ምርጥ አርአያ የምትሆኝ ሳየኖርሽ ሌላውን እንድኖር የረዳሽ አንችን የወለዱ ማህጸን የተባረኩ ናቸው!!! እንዳንች አይነቶቹን ዳግማዊት አበበች ጎበና ፈጣሪ ያብዛልን!!!
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 ай бұрын
መምህርት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏ብዙ ደግ ሰዎች ይፈተናኑ በርቺ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 3 ай бұрын
አይ ደግነት በስላሴ ስም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት እፍፍፍ ልብ ይስብራል አይ 😢
@user-mj4pi3fz4p
@user-mj4pi3fz4p 3 ай бұрын
እዝግእብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ መልካም ልጅ
@user-iw5sq3yq5g
@user-iw5sq3yq5g 3 ай бұрын
ጎበዝ::
@tegYodahe2216
@tegYodahe2216 2 ай бұрын
መልካሞች ይብዙ በመልካምነትሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለነዚህ እና እንድዚህ አይነት ስዎች መማሪያ ይሆን ዘንድ በህግ ይጠየቁ ተባብረን ወደ ህግ ማቅረብ አለብን።
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v 3 ай бұрын
በእውነት ጎበዝ ነሽ እግዚያብሔር ይርዳሽ❤🙏
@AT-rg4el
@AT-rg4el 3 ай бұрын
She has so amazing personality. She is different. Thanks to God for sharing Ethiopianism citizen.
@anabiyaa651
@anabiyaa651 3 ай бұрын
10000 birr deposited to your account. Ms Birtukan, keep up with your good work!
@AddisuNigus-hs8ih
@AddisuNigus-hs8ih 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ
@impelhabesha632
@impelhabesha632 3 ай бұрын
የሠው ዘር ስትሆን የሚመጣ ልብ አንቺ ጋር አለ!... ያውም በዚህ ዘመን ሠው ለሠው በዚህ ልክ ሲቆም አይቼም አላቅም ተባረኪልኝ
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 3 ай бұрын
ልጆች ካጠፉ መመከር እና በትንሹ መቀጣት አለባቸዉ
@spysolos
@spysolos 3 ай бұрын
ለምንድን ነው ሁል ጊዜ ችግር ፈጣሪዎቹ ሲጠየቁ የማይታየው? አባትየው መጨረሻ ለይ ቀጣሪ የነበረው ሰው ጉዳት አድርሰዋል ሊከሰሱ ይገባል። ወንጀለኞች መጠየቅ አለባቸው
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 3 ай бұрын
ህግ ሲኖር እኮ ነው 😢😢
@user-hq9qx2un4c
@user-hq9qx2un4c 3 ай бұрын
በእውነት ልብ ይነካል
@berryasmare7614
@berryasmare7614 3 ай бұрын
የዛሬ 3ዓመት 280 birr ነበር... ትባርክ egrgaw... Mida..
@tirngoayene3555
@tirngoayene3555 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አባታውን ልቡን ያራራው
@yidersaltizazu3611
@yidersaltizazu3611 3 ай бұрын
በእውነት እህታችን ክርስትናን በህይወት ኖረሽ አስተምረሽናልና በቤቱ ያጽናሽ። ነገር ግን ኢትዮጳውያን ተባብረን ይሄን ልጅ ተባብረን ወደ ህግ ማቅረብ አለብን።
@HabetamTadese
@HabetamTadese 3 ай бұрын
መምህርት ብርቱካን ትክክለኛ የሰው ልክ ያላት እርህሩህ ፈርያ እግዚአብሔር በውስጧ ያደረባት ደግነቷ በላይ የሚታይ ነው:: እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ እንደአንች አይነቱን ሰው ያብዛልን::
@bishawzergaw4400
@bishawzergaw4400 3 ай бұрын
Enkuan Mariam marechesh!Memhirt Egziabher yestesh.
@AddisLiveMusic
@AddisLiveMusic 3 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ምግባር የሚገኘው ክቤተሰብ ነው እና ለቤተሰቦችሽ ትልቅ ክብርና ምስጋና እሰጣለው በመቀጠል መምህርት ብርቱካን ምድርና ሰማይን ይፍጠር አምላክ ይጠብቅሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ስነምግባርሽ ብቻ ሳይሆን ስርአት ያለው አለባበስሽ እውንም የእሳዳጊዎችሽን ይናገራል ፈጣሪ ይርዳሽ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንችጋር ይሁን ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤
@yeshitaledetu-et9xb
@yeshitaledetu-et9xb 3 ай бұрын
መምህርት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏
@YonasNahom
@YonasNahom 2 ай бұрын
መምህርት እድሜና ጤና ይስጥሽ የምር እናትነትን ካንች አየሁ በርችልኝ የኔ መልካም እህት❤❤❤
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሀኪሞች 🖐️🖖ቹ ከምን? አስራት ወይም ዘካ ይሆናቹኋል። እህታችን ኀጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ 🎉🎉❤
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 2 ай бұрын
የኔ እናት እግዜአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
@samrisamri1217
@samrisamri1217 3 ай бұрын
የኔ መልካም እህት እንዳንች ያሉትን መልካም ሰዉች ያብዛልን እህታችንም ለጁችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤
@ehte6276
@ehte6276 3 ай бұрын
እህት ብርቱካንእግዜአብሔረይባርክሽየማሪያምአራስእደተቀበልሽ ደግልማርያምየለብሽንመሻት ትፈፅምልሽእህቴ❤
@abaynehfeyso9943
@abaynehfeyso9943 3 ай бұрын
@ Teacher Birtukuan, Thanks a lot wish you long live. God bless you. Also, Thanks Tekelehaymanot.
@user-kb8ls1hu2n
@user-kb8ls1hu2n 3 ай бұрын
እግረኛው ጋዜጠኛ በአንድ ሰሞን ስለተደፈሩትና ሰለወለዱት እማሆይ የDNA ውጤት ምን ደረሰ ወይስ የቄሱ ስም እንዳይጠፋ ተደፋፈነ ውጤቱ እንፈልጋለን አለበለዚያ ነገሩ እውነት ነው ማለት ነው አሳውቁን
@lililetel9128
@lililetel9128 3 ай бұрын
Thank you Tekle.x Birtukan bebereketu yibarkish❤
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y 3 күн бұрын
ተገረምኩብሽ የኔ ውድ
@AmenTg-il9vq
@AmenTg-il9vq 3 ай бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሸ
@rebkalemma6123
@rebkalemma6123 3 ай бұрын
ውይውይውይ እኔን እምችለውን አደርጋለሁ እናንተም ከልመና ወታችሁ ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ
@user-eh7oe4tj6j
@user-eh7oe4tj6j 3 ай бұрын
የመንታ ልጆች እናት ነኝ መንታልጅ አዎ ያሥቸግራል እንቅልፍ የለም አንዱተኛ ሥትይ አንዱ ይነሣል ክርሥትና ከተነሡ ይሻሻላሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ ማጥባቱኑ በርችበግድ አሥለምጅ ባዶም ቢሆን ይመጣልወተቱ የቆርቆሮዉ ገንዘቡ አንጀትነዉ የሚያወልቀዉ እኔ አንድሣምንት ከጡት ጋር ይቆይነበር
@user-yi2zb6mq8t
@user-yi2zb6mq8t 2 ай бұрын
አህቴ አግዚአብሔር ይባርክሺ
@melegnawtube
@melegnawtube 3 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ...እሱ ያውቃል በርቺ...አስተማሪያችንም እናመሰግንሻለን::
@gabekassa3626
@gabekassa3626 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ምንም ቃላት የለኝም ስላንቺ ደግነት ለመናገር ቃልም የለኝም ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 3 ай бұрын
የኢትዮጵያን ወንዶች😢እንዳለ እቃቸዉን መቁረጥ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 3 ай бұрын
እናንተስ እንዴት ልትሆኑ😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው መቅጣትሽ ወላጆችን ቅድሚያ መጥራት ይቀድም ነበር ነገር ግን ለመልካም ሆነላችሁ ጠብ ለፍቅር ይለወጣል ትልቅ ክብር ለመምህራን እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክ መልካምነት ለራስ ነው የሃገሬ አባቶች ፈጣሪ ምህረት ያድርግላችሁ ልጆችም ያድጋሉ እናንተ ግን አይቀናችሁም ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ እሺ ምነው በዛ አሁንስ ወንድ ፊትን ነው የሚያየው አለቀ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 ай бұрын
@@tesfaldeweldeyessus6886 🤔ባላጌ ሁላ
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 3 ай бұрын
😊😁 አላዳምጥኩትም ግን ኮሜቱ
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 3 ай бұрын
@@user-qq6wy5mu1z አዳምጠዉ
@user-hm9do7mc3v
@user-hm9do7mc3v 2 ай бұрын
ተባረኬ
@Helen-cd2il
@Helen-cd2il 3 ай бұрын
Yene melkam ❤
@user-fu6vi7gp5g
@user-fu6vi7gp5g Ай бұрын
Igziabher yibarkish!!!
@user-eb3rc3ju5b
@user-eb3rc3ju5b 3 ай бұрын
Yene enat afer lbelalshi ayzoshe yihem yalfal
@henokpetiyas4552
@henokpetiyas4552 3 ай бұрын
First 🥇🥇🥇🥇
@betygeremew8975
@betygeremew8975 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነት እግዚአብሔር ይባረከሽ
@MolM-wz9kn
@MolM-wz9kn 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝሽየኔ እመቤት እንዳችያለውን ያብዛልን
@user-lv5us7se1w
@user-lv5us7se1w 3 ай бұрын
አይ ደግነት በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ
@tirngoayene3555
@tirngoayene3555 3 ай бұрын
ዘማውያን ወንዶች እግዚአብሔር ን ፍሩ ነፍሰጡርነኝ እያለችው ምን አይነት አውሬነት ነው
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy 3 ай бұрын
እውነት ነው ጀግና እህታቺን
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 3 ай бұрын
መምህርት እግዚአብሄር ይስጥሽ የሰዉፊት እሳትነዉ እባካችሁ አቅም ያላችሁ እርዳት
@lovehistory236
@lovehistory236 2 ай бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥሽ።
@user-fn6zp8pz8i
@user-fn6zp8pz8i 28 күн бұрын
ክበሪልን መምህርት ፈጣሪ ጤናሺን ይስጥሺ
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 3 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-nv8vp2rg8p
@user-nv8vp2rg8p 3 ай бұрын
ደግ ነሽ አይዞሽ፡፡
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 3 ай бұрын
የልጆቹ አባት ሐኪም ልትሆን ነው ልጆችህ በህክምና እጦት አንድ ነገር ቢሆኑ አይቆጭህም ምናልባት ፈጣሪ የሠጠህ ፍሬዎች እነዚህ ብቻ ቢሆኑስ አስብበት እርጉዝ ስተደፍር የነበርከው እንሰሳ እንሰሳ እርጉዟን አይነካም አረመኔ እርሱ ይፍረድብህ ለበሽታ ዳረግካት ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 3 ай бұрын
የ ኢትዮጵያን ውንዶች እጅ እግራችውን እየቆመጡ ነው ማምን ውይም ማግባት 😢
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 ай бұрын
እውነት በለሻል እነዚ ከሐዲሆች
@tsbahalenitesfa8905
@tsbahalenitesfa8905 3 ай бұрын
Leraswam metagez alebat ❤❤❤
@user-je7nl3ke5c
@user-je7nl3ke5c 2 ай бұрын
Malekame..sera.larase.naw.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bg2ko1yd1v
@user-bg2ko1yd1v 3 ай бұрын
አንችን❤❤❤ለመግለፅ❤❤❤❤ቃለት❤❤❤የለኝም❤❤❤ ፈጣሬ ❤❤❤የልብሺን❤❤❤መሺት❤❤❤ ይፈፅምልሺ❤❤❤❤
@wondosenalamerew8617
@wondosenalamerew8617 3 ай бұрын
ሰው በጠፋበት በዚህ ክፉ ግዜ እንዲህም አይነት መልካም እህት አለ ... እህቴ እማምላክ የልፋትሽን ትክፈልሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ...
@AngawDagnew
@AngawDagnew 3 ай бұрын
le hulachume aesegenalehu e/r yesetelegnn
@rozakebede2610
@rozakebede2610 3 ай бұрын
Anchim jegina set yagegn yetadele nw demom tilk dereja tedershalesh 🙏
@romiromawit3776
@romiromawit3776 3 ай бұрын
Wushetunis bihon tamari mehonun fatari tilo ayitlm yichin miskin set azegajelish tebarki
@masialemu
@masialemu Ай бұрын
ተክልዬ
@yeneMB
@yeneMB 3 ай бұрын
Yene konjo weteti atewu techegerachihu
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 ай бұрын
ምን አይነት ጨካኝ ነው
@mengeshamereb3668
@mengeshamereb3668 3 ай бұрын
Memhar bertkan egzabhar yebrkesh betam melkam sew nesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemiroba6504
@lemiroba6504 3 ай бұрын
በዚህ ጊዜ ውስጥ ጥልቅ ደግነትን ስላካፈሉን እና ስላነሳሱን እናመሰግናለን። በሰው ልጆች ላይ እምነትን ይኖረን ዘንድ ይረዳናል። እንተባበር ! አግዜር ይባርካችሁ።
@zizitino6797
@zizitino6797 3 ай бұрын
የፊስቱላ ሆስፒታል አምባሳደር ለሆነቸው ለቴዲ አፍሮ ባለቤት ለሃመልስት ሙጬ ስልኳን ፈልገሽ ደውይላት ልትረዳሽ ትችላለች በተረፈ ፈጣሪ ይርዳሽ
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d 3 ай бұрын
የሠዉ ቤት አንጀራ እዬጨፈሩበት ግፉ ከዚህ በላይ ሊሆን ይችላል የቤት ሠራተኞች በጣም አስቸጋሪወች ናቸዉ ይህ እንደሚመጣ ከመተኛትሽ በፊት ነበር ማሠብ ለሌሎች መሣዮችሽ አስተምሪ አሠሪወች የቤት ሠራተኞችን አስቤዛ ለመሸፈን የሚከፈለዉን ዋጋ የደረሠበት ያዉቀዋል ለዛዉም እንደዚህ ለሚማግጡበት ሌሎችም ተማሩበት ።
@rambharosh2297
@rambharosh2297 3 ай бұрын
❤😢😢
@Agenda-2016
@Agenda-2016 3 ай бұрын
ተክልሽ ብዙ እምታቀርባቸው የተቸገሩ እህቶቻችን ጀርባ ያሉትን አውሬ መሰል ወንጀለኛ ተባዕቶች አግኝተህ ለምን አታናግራቸውም? ስለሴቶቹ ማልቀስ አንድ ነገር ሲሆን ባለጌ ቅንዝረኛ ወንዶቹን ማጋለጥ ሌላ።
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 3 ай бұрын
ሴቶቹስ. ገለቴ አርፋ አትቀመጥም ጭራሽ እርጉዝ ሁና ባል ለእድህ አይነት የበከቱ ሴት አናዝንም የወንዶቹ ባለጌነት ውሻነት እንዳለ ሁኖ😂😂😂😂😂.
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 3 ай бұрын
አይ የሀገራችን ወዶች ምን ቃል ነዎ ግን የሴትን ቋቋ የሚገባችሁ እፍ አሁን እናተ ከሴት ማህፀን ነውን የተፈጠራችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እናትህ ሴት መሆኗን እራሡ እረስታችሁ ነውን ነው ሴት ልጅ እህትስ ትኖራችሗለች እኮ የኔ እህት ወይም ልጀስ ብትሆንስ ቦላችሁ አታስቡምን😭😭😭😭😭
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 5 МЛН
ለአቶ ከተማ ይፍሩ የተሰጠችው ህጻን ለምን ደብዛዋ ጠፋ?
24:33
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 30 М.
የባሌ ሮቤዋ ጀግና ወይዘሮ/
ፀፀት ስለሞላበት ትዳሯ ጅማሮ
1:05:54
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН