ለሱባዔ እንቅፋት ንስሐ አለመግባት! በዘመናችን እመቤታችን በሕልም ትታያለች ወይ? ክፍል አራት!

  Рет қаралды 66,367

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

4 жыл бұрын

ሥርዐተ ሱባዔ በሚል ርእስ የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት በመጨረሻም በዚህ ክፍል ስለ ንሰሐ እና ስለ ሱባዔ ሕልሞች በማንሳት ይጠናቀቃል።
በሌሎች ርእሶች የሚሰጡ ጠቃሚ ትምህርቶችን ለማግኘት Subscribe እያደረጋችሁ ተከታተሉ!

Пікірлер: 559
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 жыл бұрын
ልክ ነው እመቤቴም ልጇም በሕልም ይጎበኛሉ ለዚህ ትልቅ ምስክር ነኝ እኔ የዛሬ 30 ዓመት አሜሬካ መጥቼ የምኖርበትን ከተማ እንክዋን በሕልም አሳይቶኛል እኔ በዚያን ጊዜ ከአገሬ ለመውጣት ምንም ፍላጎት አልነበረኝም እስከ ዛሬም ያኔ ያወጣኝ አምላክ በሁሉ እየመራ አብሮኝ አለ እጅግ በጣም በሚገርም ሁኔታ ብዙ ሕልሞች አያለሁ ሳይ ደግሞ እፅፋለሁ ብዙ ደብተሮች አሉኝ ለማይነገረው ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤️
@honeysara160
@honeysara160 4 жыл бұрын
አባቴ እርሶን ቪዲዮ በለቀቁ ሳት እንባዬ ይመጣል እምዬ በጣም ነዉ ምወዳት በህልሜ አንድ አንድ አንዴ ስትመጣብኝ እፈራለሁ ግራም ይገባኛል እኔ ሀጥያተኛ ሆኜ እንዴት እላለሁ የኔ ዉድ እምዬ ማርያም ቅድስት ድንግል ማርያም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስለ እመቤታችን ስለሚያነሱ ሁል ግዜ በጣም ደስ ይለኛል በእርሶ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 жыл бұрын
ምስክርነት ነው እነደዛሬው ሳይሆን አዎ ትታያለች የሰው ልጅ ግን ውለታ ይረሳል እኔ በህልም ያየሁት በህልም አይቼ እመቤቴን ሊመጣብኝ ካለ ክፉ ነገር እንታወጣኝ ያን አስጨናቂ ህልም እንዳየሁ ሁሉ የማዳንዋን ምልክት ሌላ ምልክት እንድታሳየኝ እነደምንም ብዬ ጠብ ባደረኩዋት ትንሽ ጠብታዎች እንባ በህልም ተገልጻ በህልሜ ከጨለማ ውስጥ ሆኜ በትንሽ ጠጠር ያነኳኳሁትን ትልቅ በር ከፍታ ወደ ብርሀን አስገብታ ሲነጋ አውጥታ ሸኝታኝ አሳይታኝ አድናኛለች። ክብር ምስጋና ለነገስታት ንጉስ ለልጅዋ ለመድሀኒያለም ለሷ ለክብርት እናቱ ክብር ምስጋና ይሁን ይኸው እስካሁን በእድምዬ ላይ 15 አመት ተጨምሮልኝ በየአመቱ አቅሜ በፈቀደ ኦየየዘከርኩ ነው።
@mahilattim7300
@mahilattim7300 4 жыл бұрын
የወለላይቱ ልጆች መልካም ፁም በርቱ
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ወለላይቱ ድንግል ማርያም ሲሉ በጣም ደስስስስስ ይለኛል🙏🙏🙏
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልዎት በእዉነት ወለላይቱ እመቤት ሲሉ አፍዎት ላይ እንዴት ይጣፍጣል ድንግል ማርያም ፀጋውን ትጨምርልዎት እንኩዋን ለፈልሰታ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን እመቤታችን የሰወርዉን ገልጣ የተጣመመውን አቅንታ ሁሉን ታስተካክልልን አሜን፫
@user-vc1lx5de8l
@user-vc1lx5de8l 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን አባታችን እኔስ የቅዥት ህልም ነው እማየው በስደት አለም ላለነው ለንስሀ እና ለቄደር ጥምቀት ያብቃን
@talatalaco6675
@talatalaco6675 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በጻድቃኔ ማርያም እንቆቅልሽ ተፈታል ምስጋናዬ ይድረስሽ ስውራ ጽላት የዘረያቆብ እመቤት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ወ/ ሚካኤል ነኝ በጸሎት ያስብኝ
@user-zt1yc6nf8o
@user-zt1yc6nf8o 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለህወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💒
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 3 жыл бұрын
መምህረ ጸጋዉን በእዉነቱ ብዝት ያርግልሁት
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@user-lc7st3mp1d
@user-lc7st3mp1d 3 жыл бұрын
እመ ኣመላክ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ኣዎበደንብ ትገለፃለች እኔም ምስክር ነኝ ያለሁት አረብ ኣገር ሳዑዲ ነኝ ለስሙ ክርስትያን ነኝ ማለቴ ስለ ሃይማኖቴ የሚያዉቀዉ ነገር ኣልነበረኝም ግን ድንግል ማርያም ከልጅነቴ ጀምሮ አወዳታለሁ ስደት ስመጣም ደጅዋ ሁኜ ለመንካት ቀን ነበር የሄድኩት በፀሃይ ጠራራ ነበር የልቤ ነገርካት ኣንቺ ተከተይኝ ብየ ጉዞ ጀመርኩ ርሃቡ የዉሃ ፅም የየመን መንከራዎች ኣለፍን ከስንት ጥይት ወጥተን ወደ ኣሰብ ነዉ ኣገር ገባን እኔ ግን በጣም በጣም ሰነፍ ነበርኩ
@user-kj2bq6pw3u
@user-kj2bq6pw3u 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@AAa-du3xf
@AAa-du3xf 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@robelalazar
@robelalazar 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@expo3491
@expo3491 4 жыл бұрын
መምህርችን ቃል ህወሃት ያሰማልን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mizangebru6823
@mizangebru6823 4 жыл бұрын
በጸለትዎ አይርሱን አባታችን አሜን።
@wosenemengistu2034
@wosenemengistu2034 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ሁለት ሦስቴ ሱባኤ ገብተን መልስ ብናጣ ምን እናግርግ? እመቤታችን ለምን ዝም ትለናለች?
19:43
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 5 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 60 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 37 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 69 МЛН
የምናውቀው ግን ያልተጠቀምንበት ያልሄድንበት የክርስትና መንገድ! ክፍል አንድ!
24:12
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 55 М.
ስንፈተ ሩካቤ እና ዓይነ ጥላ! ስንፈተ ሩካቤ ከምን ይመጣል? ክፍል ዘጠኝ
28:57
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 29 М.
54ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ካላሰከረው ጥቅሙን ማግኘት የማይችል ታማኝ መሳይ ጓደኛ
1:52:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
በሱባዔ ጊዜ ምን እና እንዴት እንጸልይ? በሱባዔ መልስ ብናጣ ምን እናድርግ? ክፍል ሦስት!
33:55
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 123 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН