54ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ካላሰከረው ጥቅሙን ማግኘት የማይችል ታማኝ መሳይ ጓደኛ

  Рет қаралды 45,793

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 311
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋዬ አበራ ሞላ 1000473154 335 በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
@mekiabebaw2761
@mekiabebaw2761 Жыл бұрын
መምህር እንዴት ነህ እግዘብሔርን አምላክ ሰላሙን ያብዛልህ እግዚአብሔር በፈቀደው ሁሉ እናግዛለን ወደ ስራው ስንገባ ደግሞ በሙያም ለማገዝ ፍቃደኛ ነኝ አርክቴክት ነኝ።
@wudeyadessa1181
@wudeyadessa1181 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@alishaalisha6141
@alishaalisha6141 Жыл бұрын
ENKUWAN DENA METAH M.R ERKATA YEMNAGEGNBET TMHRT EDMEH YARZMEW LB YEMIALEMELM TMRT ENAMESEGNALEN 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️💒💒💒❤
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እሺ መምህር ያቅሜን አግዛለሁ በጉልበትም ቢሆን አግዛለሁ እግዚአብሔር ይርዳን
@eskadareshetu7419
@eskadareshetu7419 Жыл бұрын
መምህር ተስፍዬ ምንም የለኝ ግን በፀሎት አግዛለው
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ቅዱስ ዑራኤል ሆይ አንተ በእያንዳንዳችን ቤት ገብተህ ባርከን 🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zafughirmai7777
@zafughirmai7777 Жыл бұрын
Amen amen amen
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lemlem4051
@lemlem4051 Жыл бұрын
አሜን
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_#በእግዚአብሔር__ ፍቃድ መስማት ጀመርኩት ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ ቃልህ በልቤ ይኖርልኝ🤲🤲🤲_
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-bettybelay
@user-bettybelay Жыл бұрын
እንክዋን ለፆመ ነብያት በሰላም አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ መምህራችን ያሠብከውን መልካም ሀሳብ እመቤቴ ፍጻሜውን ታሳምርልን ሁላችንም አለን ከጎንህ ከፈጣሪ በታች በርቱልን ምእመናን 👏👏👏
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
መምህር ይህ ሁሉ ያተ ድካም ነው እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ አሜን ፫ ጌታ ሆይ ከክፉ ጎደኛ ሰውረኝ ግሩም እኮ ነው. ሴቶቹ አንድ አይነት መሆናቸው አየ የእግዚአብሔር ስራኮ ፊፃሜው ማማሩ ጡሩ ይህ ሁሉ ምአት የደብተራ ተክል ነው እግዚአብሔር ይገስፃችሁ እህህህ
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ምዕመናን የምንሰማውን እንድናዳምጠው እግዚአብሔር ከኛ ይሁን የመላእክት ጥበቃ የፃድቃን ቅዱሳን ፀሎታቸው አይለየን። ምንም ደም ሳይፋሰስ ቤተሰብጋ ሳሄድ ግልፁን ማውጣታቸው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@hyathhh8537
@hyathhh8537 Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጣህ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤን ወለተ ሕይወትን
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ያስባችሁ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_ደስ የሚል __#ትምህርት__ ነው አሜን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዝም ያድርግልን ተስፋ የሚናደርገት መንግስተ ሰማያትን ሀገሬ እየሩሳሌምን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቃችሁ ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር አንደበታችሁን ያለምለምልን በረከትና ፀጋውን ያልብሳችሁ በፍጥረታት አንደበት የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን አሜን_
@user-ex6yt9qd7r
@user-ex6yt9qd7r Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ከክፉ ጓድኛ መድኀኔዓለም ይጠብቅን ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን( አሜን)
@user-pe2dy2xc9t
@user-pe2dy2xc9t Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ዑራኤል አይነል ቦናችንን ይክፈትልን❤🕊🙏🙏🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ጉአደኝነት እናዳምጥ 👏 በጣም ድንቅ ነው የብዙዎች ቤት በስመ ሰካራም ቤታቸው ፈረሰ እንዲህ የሚረዳቸው አጥተው ነውኮ "ለሰው ጉድጉአድ ስትቆፍር ማን እንደሚገባበት አይታወቅም " ፣ ይባል የለ እግዚአብሔር ከደጋጎች ጋር ያውለን ጉአደኛዬ ብዙ ነገሩአን ያጣች በጉአደኛ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
መምህር እንኩዋን ደህና መጣህልን እንኩዋን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች 😘🙇🏿‍♀️
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን
@mihretmihret5644
@mihretmihret5644 Жыл бұрын
እንኳን ለነብያት ፆም አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ ስለ ጓደኝነት ጥሩ የሆነ የስነ ልቦና ትምህርት ብትሠጠን ገጠመኙ እንዳለ ሆኖ ባይ ነኝ መምህር እና ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኙ
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Жыл бұрын
እካን አብሮዎ አደረሰን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ኸክፉ ጓዶኞች እግዚአብሔር ይሰውረን አምላኬ ሆይ እኔ ለማንም ሰዉ ዝም ብዬ እንደራሴ እየመሰለኝ አምናለሁ ና ለጥላት አሳልፈህ አትሰጠኝ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
አሜን ከአስመሳይ ጓደኛ እናቴ ኪዳነ ምህረት ትሰውርሽ ውዴ
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Жыл бұрын
😥😥😢😢😢ማርያምን እኔም በጣም ሰው አምናለሁ ግን ራሳቸው ጎድተውኝ በንግግር ልቤን አቁስለው ይርቁኛል እግዚአብሔር ሁላችንም ከክፉ ባለ እንጀራ ይጠብቀን🙏🙏🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
አሜን ሁልዬ 👏
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ጊታ ሆይ ልቡየ ክፈትልን 🙏🙏
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አጨጌ ይሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋንኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥሉ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ የክርስትና መዝሙር ቢስፋፋ በጭፈራ ነው ሁሉም ቦታ ባለፈው አንድ ክርስትና መዝሙር እየዘመሩ አይቼ ተደሰትሁ
@seblead820
@seblead820 Жыл бұрын
ከደዚህ አይነት ጓደኛ እግዚአብሔር ይሰውረን አሜን አሜን አሜን ከአስመሣይ ወዳጂና ጓደኛ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድሰት ለኪዳነ ምህረት አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ጸጋውን በከቱን ያብዛልህ " እግዚአብሔር አገልገሎት ዘመንህን ይባርክልህ✝️❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን
@tekleabtube7192
@tekleabtube7192 Жыл бұрын
መምህር የሚገርም ነው የመጨረሻው ያቀረብከውን ጥቅስ ትምህርቱን እየሰማሁ እያሰብኩት ነበር ። እናመሰግናለን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፀምልህ።
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን 🙏🥰
@bbbbbbbaaaaaaa3620
@bbbbbbbaaaaaaa3620 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 መምህራችን
@wesanwesan184
@wesanwesan184 Жыл бұрын
መምህር እኳን ደና መጣክ የህይወቴ ብርሀን የሆንከኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
በመንፈሳዊ ህይወት እውነተኛ ጓደኛ፥ ወዳጅ መሆኑ የሚታወቀው ጓደኛውን መገሠጽ ሲችል ነው፡፡ ሁላችንም በየጊዜው ኃጢአት እንሠራለን፡፡ አብዛኞቻችን ደግሞ ኃጢአታችንን እንዳላየነው ሆነን ለማለፍ እንጥራለን፡፡ ለራሳችን ይቅርታ እንቸራለን፡፡ ወይም ምንም እንዳላጠፋ ሰው ለመምሰል እንሞክራለን፡፡ በእንደዚህ ዓይነት ሰዓት እውነታውን በትክክል እናይ ዘንድ ዓይናችንን የሚከፍት እውነተኛ ወዳጅ ያስፈልገናል፡፡ *አንተ ሆይ* ! እስኪ ራስህን መርምር፡፡ ጓደኛህ እውነታውን እንዲያይ ታደርጋለህ? ጓደኛህ ኃጢአት ሠርቶ ሲያበቃ ለራሱ ይቅርታ ሲያደርግ ይቅርታው ያደረገው ይቅርታ ትክክለኛ እንዳልኾነ እንዲያውቅ ታደርጓለህን? እንዲህ እውነታውን ስትነግረው ምናልባት ጓደኛህ አለአግባብ ሊቈጣህ ይችላል፡፡ ታዲያ ሲቈጣህ ለመታገሥ ዝግጁ ነህን? ወይስ ከዚህ በተቃራኒ የጓደኛህን ኃጢአት አይተህ እንዳላየህ ነው የምትኾነው? ጓደኛ ስንመርጥ ከእኛ ጋር እውነተኛ ወዳጅ ሊኾን የሚገባውን መኾን አለበት፤ ስንቈጣው እንኳን ቁጣችንን ታግሦ ስናጠፋ የሚያርመን ሊኾን ይገባል፡፡ እንደዚህ ካልኾነ ጓደኝነት ጥልቀት አይኖረውምና፤ ጓደኞች ነን መባባላችን ጥቅም የለውምና፡፡ ልናውቀው የሚገባን ነገር ግን አለ፡፡ ጓደኛችን በሚያጠፋበት ሰዓት ተግሣጽ አስመስለን እንዲሁ ክብሩን በሚነካ መልኩ ልንናገረው አይገባንም፡፡ ተግሣጻችን ኹልጊዜ እውነቱን ብቻ እንጂ የተጋነነና ሌላውን መልካምነቱን የሚክድ መኾን የለበትም፡፡ ጥፋቱን ስንነግረው ኹልጊዜ በቀና ልብ እንደምንነግረው እርግጠኛ እንዲኾን ማድረግ አለብን፡፡ ይህን የምናደርገው ከፍቅራችን የተነሣ እንጂ ከቅናት ወይም ከንቀት እንዳልኾነ እንዲያውቅ ማድረግ አለብን፡፡ እውነተኛ ወዳጅነት ማለት ይህ ነውና፡፡
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
እናቴ ጓደኝነት ትልቅ ዋጋ አለሁ እኔ በጣም የተቸገርኩት በጣም ግልፅ ነኝ ስተት ካየው ፍለፊት እናገራለሁ ሰውም የኔን ስተት እንዲነግረኝ ፈልጋለሁ ግን ሰው እንደ አይለኛ ነው የሚያየኝ ተቸገርኩ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
@@user-pb6cf4lw7e ችግርሽን የማይነግርሽልሽ ጓደኛ ካለ ይህ ላንቺ ጓደኛ አይደለም ውድቀትሽን ብቻ የሚፈልግ ሰው ነው ምክንያቱም ጓደኛ ማለት መልካምነትሽን ብቻ መናገር የለበትም መልካምነትሽን ነገረልሽ ማለት ይህ ጓደኛ አይምስለሽ ብዙዎች የተቸገረነው ነገር ብኖር ይህ ነው መልካም ስትሰሪ በርች መጥፎ መንገድ ላይ አይቶ ተመለሽ የሚልሽ ሰው እውነቱን የሚናገርሽ ብቻ ነው እውነተኛ ጓደኛ። ደስ የሚለው ነገር የኔ ጓደኛች እውነተኛችሁም አሉ አስመሳዮችሁም አሉ ነገር ግን በተግባራቸው መለየት እንችላለን አስመሳዮችን እግዚአብሔር አምላክ ከአስመሳይ ሰው ይሰውርሽ በእውነት
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
መምህር አንተ ባስተማርከው ትምህርት መልከአሩፋኤል ሁሌ እፀልያለው በውሃው እጠጣለው እታጠባለው ስንት እስራቴን ፈታልኝ ቅዱስሩፋኤል አባቴ ሁሌም አትለየኝ የስደት አባቴ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር መልካም ለምታስበውና ለምትሰራው ሁሉ እግዚአብሔር ያግዝህ ሁሌም በመሀል ለምታስተምረን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቪድዬ እየቆረጡ ኤዲት እርገው የሰውን ስም ለማጠልሸት ሲሉ ይህን ተጋለጡት ክፉ ሰሪዎች ለሌለው ጥሩ መማርያ ናቸውን እንኳን ተናገርክ ለዚህም ቅዱስ ሚካኤል ያግዝህ በርታ መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ከአሜኬላ ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማረን ለመከረን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ መምህር የምር በጣም የሚከርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተስብህ መምህር ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት ከአስመሳይ ጓደኛ ይጠብቅን ያሳዝናልን
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል የእግዚአብሔር ታምር እፁብ ድቅ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-qo2vv1ep2p
@user-qo2vv1ep2p 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር⛪🕊🕯🙏
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Жыл бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin 💯🌾💒👏💒👏💒👏🌾🌾🌾🙏🙏🙏
@bitsuamlaktesfayweld3537
@bitsuamlaktesfayweld3537 Жыл бұрын
አግዚያብሔር የመስገን ደስ ይሚል የሂውት መዳኒት ነዉ ሳኮልጂ የመንፍሳዊ ሲታገስ በጣም ተቓሚ ነው አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፌ አንተንም ይጠብቅ
@asasasss860
@asasasss860 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏እግዚአብሔር ሀሣብህን ያሠካልህ 🙏🙏🙏
@hananhp4217
@hananhp4217 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን በበረከት በፈዉስ እቤታችሁ የገባ አምላክ እሁላችንንም ቤት ይግባ
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለፆመ ነብያት አደረሣችሁ ምእመናን ✝️✝️✝️
@user-sv1ti4ps5o
@user-sv1ti4ps5o Жыл бұрын
እግዘአቤሔር ይመስገን መምህረ እኳን በሰለም መጥህ
@keroskeros5466
@keroskeros5466 9 ай бұрын
❤❤❤❤ስለማይነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን እኛንም በቀናች ጎዳና ይምራን ለንስሃ ሞት ያብቃን ኣሜን
@fgggggyy8299
@fgggggyy8299 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Helene-wq8bu
@Helene-wq8bu Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👏👏👏🌾🌾🌾🙏🙏🙏💚💛❤
@suraambelu3330
@suraambelu3330 Жыл бұрын
ብርሃነ ትንሳኤ በፀሎት አስቡኝ 🙏🏽😢
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በዉነት በጣም ደስስስስ ይላል እኛ ተኛን እጅ እግዚያብሔር እኛን የማያግዝበት ምንም ምክንያት የለም ሁላችንም ጓደኞቻችንን አመመብርሃንን ተስፋ በማድረግ በቻልነዉ አቅም መርዳት አለብን ክፉ የሚያደርግ ሰዉ ወዶ እዳልሆነና ማገዝ እዳለብን እደሚሳካም ተምሬያለዉ መጥፎነት ኪሳራና ከፈጣሪ እደሚያጣላ ተምሬያለሁ ቀዱስ እግዚያብሔር መምህርን ተስፋ ስላሴን የሰጠን ይክበር ይመስገን አሜን!!🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህር ተስፍሽየ
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ🙏 ደስ የምል ትምህር ነው ስለ ጓደኛ ያስተማርከን ሁላችንም መልካም ጓደኛ ያድለን በእውነት እግዚአብሔር 🙏
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊 🕊🕊🕊🕊🕊🕊 🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@genetatlaw6142
@genetatlaw6142 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር 😍😍መምህር አንተ በተመቸህ አይነት አርገህ አስተምረን ሁሉም ይመቸናል ኢሄ የኔ አስተያየት ነው ካጠፋው ይቅርታ 🙏
@wederyeleshjnber207
@wederyeleshjnber207 Жыл бұрын
መምህር አኳን ደህና መጣህልን
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫)ፈጣሪ ሆይ የልቤንመሻትፈፅምልኝ
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
ሠላማችው ብዝት ይበልልኝ መምህር እንካን ደና መታህ
@kabtamk7852
@kabtamk7852 Жыл бұрын
ተባረክ መምህር ንገራቸው በደብ በዚህም ይቃወማሉ በደንብ አስተምረን
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
የጎዶኖቼ የደሰታቸው ምንጭ ምክንያት አንካን ሞሆን ባልችል የክፋት ምንጭ አንዳልሆን አማ ፍቅር ደግፊኝ ቃልሂወት ያሰማልን መምህሬ
@selamselam3109
@selamselam3109 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ጤናን ያድልልን መምህራችን ለሁላችንም ከታሰርንበት ከዲያብሎስ እስራት እግዚአብሔር ይፍታን አሜን
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
ውይ መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ አንቅተህን እኮ እየፀለይን ነው በእግዚአቤር ምን እንደምልህ አላውቅም ባለህበት እማምላክ ከነ ልጇ ትጠብቅልን ልክ እንደስምህ ተሰፋ ነህ ለኔ ሰምህ አንተነትህን በትክክል ይገልፀሀል ሰምን መላክ ያወጣዋል ነብሳትን ያድናል አመሰግናለው
@lolukhaliij8677
@lolukhaliij8677 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ለቅዱስ ዑራኤል ነው የሰጠችኝ አባቴ ቅዱስ ዑራኤል ምልጃው አይለየን አባቶቻችንን ይጠብቅልን
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
ዋ ቃለ ህወትን ያሰማልን በእዉነት መ ምህር በጣም ተምሪበታለሁ አተሱኝ
@shewadegef3089
@shewadegef3089 Жыл бұрын
መምህር ስለ ጉርምስና ላይ ያሉትን ልጆች አስብበት እባባባባክክህህን።
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
Memhier bewunet betame enamesgnalen fetaryi ytebkhi lewul egzabhier Ethiphan ytebkln amen
@salamfentun8512
@salamfentun8512 Жыл бұрын
አቤት እዚኦ የተንክል የክፋት ጥግ አምላክ እስራኤል ማረን ልቦና ስጠን
@saraa242
@saraa242 Жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን በአተ ትምህርት ቡዙ ነገር እዳዉቅ አድርጎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ ደካማ ነኝ በፆለት አስበን ወለተ መድህን ወለደ ገብርኤል ወልደ ሩፍኤል
@user-tu2wr6hq7c
@user-tu2wr6hq7c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
@mesetube6727
@mesetube6727 Жыл бұрын
መምህላገኛህ አፈልግአለሁ እባክህ በዙየማወራህ ነገርአለ
@ayenaalam8161
@ayenaalam8161 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለሐዋርያት ፆም መምህራችንእንኮንደናመጣህልን
@hira6018
@hira6018 Жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልኝ! መምህሬ አንተ ቢሮ ብዙ ጊዜ መጥቼ አልተሳካልኝም ያው እንድታማክረኝ ብዬ ነበር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሆናል የማወራው ሰው ስለሌለ ነው ስለሃይማት ይሁን ስላለው የህይወቴ ክብደት መቼም ይገባሃል ሰው ማውራት የምትፈልግበት ጊዜ አለ ከቤተሰቤ ቀጥሎ በጓደኞቼ ነው እኔ እዚህ ጋር የቀረሁት አንዳንዴ መንፈሱን ስቀጠቅጠው የሚነግረኝን ነገር ማመን ነው የሚያቅተኝ ጓደኝነት በቃኝ ብዬ ሶሻል ወይም በስራ ለስራ ብቻ በማውቃቸው ሰዎች ወንድ ጓደኛ እንኳን ሳይኖረኝ አለሁ በጣም ከፍቶኝ ተሰምቶኝ አዝኜ በነገራችን ላይ በጣም ሞራል ይነካል የምር በጣም ነው የሚጎዳው እኔ ደግሞ ሰው ያስፈልገኛል ብዬ ነበር የማስበው ያው ወደው አይደለም ብቻ አሁን ብቻዬን አለሁ! ትቼዋለሁ ማለት ምን ማድረግ ይቻላል… መተው እንጂ
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
ይቀጥል መምህር መረሃ ግብሩ ሰለ ጎደኛ እምውዳቸው እሚወዱኝ የኔ ክፍ አይውዱም እኔም ክፉአቸውን አልወድም ደስታዬ ደስታቸው ሃዘኔ ሃዘናቸው የነሱ ደስታቸው ደስታዬ ሃዘናቸው ሃዘኔ ውይ ስውዳቸው
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንዲህ አይነት ወዳጅነት ያዝልቀው
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 አሜን አሜን አሜን ባሉበት ክፉአቸውን አያሰማኝ በሰላም ያገናኘኝ ጎደኛ ሳይሆን እህት ወድሜ ናቸው ከነሱ ውጪ ጎደኛ የለኝም እማ ፍቅር ከነልጆ ጥበቃዋ አይለየን 15 አመት አብረነን መምህር ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ባንተ ገጠመኝ ጭልም ካለ ህይውት የወጣው አሁን ያልሁበት ቃላት አይገልፀውም ክበርልን
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ ❤❤❤ምን አይነት መታደልነው የይቅርታልብ ይስጠን እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላቸው❤👏🙏
@weleteslase7657
@weleteslase7657 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@azebberihun1081
@azebberihun1081 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው አግዚአብሔር በድብቅ ከጠመድንበት ወጥመድ በምህረቱ በጣጥሶ ያውጣን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው እግዚአብሔር አምላክ ይቅር የሚል ልብ ያድለን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እኔ ግን የምያማክርኝ የዉስጠ ጋደኛ እፈልጋለሁ ግን አይሆኖልኝም ምን ይሆን አቤቱ ሶዉ አርገህ የፈጠረከኝ አምላክ ሆይ ሶዉ አርገኝ ከሁሉም ሶዉ ሞሆን ይበልጣልና ❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@japyhanademisse9160
@japyhanademisse9160 Жыл бұрын
መ ምኸር እንኳን መጣኸ የኔ ማንቂያ
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህሬ ዋናው ሰው ከስህተቱ ሲመለስ እንት ደስ ይላል እንደ ወንድማችን ይቅርን የሚጠይቅ ልቦና እግዚአብሔር ለሁላችንም ይስጠን በእውነት አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
@sarahsarah9191
@sarahsarah9191 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_ውድና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ በያላችሁበት አለም ዳርቻ የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ምልጃ እና ፀሎት የቅዱሳን ጥበቃ ከሁላችንጋር ይሁን አሜን ሰላም ለሀገራች ፍቅር ለህዝባችን ኢትዮጵያ ትቅደምልን አሜን 💚💛❤_
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 Жыл бұрын
Amen amen
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንካን ሰላም መጣህ
@youtobe8587
@youtobe8587 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረሰክ ከዝህ ገጠመኝ ብዙ ተምረናል በርታ ፈጣሪ ያግዝክ
@aynalemarba4898
@aynalemarba4898 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለፆመ ነብያት
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት ገራሚ እና አስተማሪ ብዙ ነገሮችን ያዘለ በጣም እናመስግናለን
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህር
@qatardoha5076
@qatardoha5076 Жыл бұрын
ቃለሕወት ያሠማልን መምህራችን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
ወይ ፈጣሪዬ ሀገሬ ገብቼ ታቦት የረገጠው ቄጠማ ከቤታችን አድርጌ የሚሆነውን ባየሁት
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን አደረሳችሁ ለፆመ ነብያት ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አብሮ አደረሰን አገራችን ሰላም ያድርግልን
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን አስተማሪና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
@eskadareshetu7419
@eskadareshetu7419 Жыл бұрын
ሀጥያቴን ሁሉ እናዘዛለው የሚለኝ እኔም ፀበል ከመጀመሬ በፊት እንዴ ነበር የሚያንሾካሽከው ትክክል ነው
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
መምሕር ሰላም በጣም ደስ የሚል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገነዉ ወንድማችን ከስተትክ በመታረምክ ደስ ብሎኛል ሁላችንንም ልቦናችንን ይመልስልን መምሕር ላንተ ደግሞ የእድሜ ዘመንሕን ያርዝምልክ ፀጋዉን ያልብስክ ልጆችክን ይባርክልክ
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን ላደረገ አምላካችን
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
@user-qh3mm6ku8g
@user-qh3mm6ku8g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እነሱን የረዳ አምላካችን እኛንም ይርዳን ከታሰርንበት የዳቢሎስ ወጥመድ ይስበርልን ማስተዋልን ያድለን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን ለዚህ ሁሉ መደን ምኪንያት አንተ ነህና ሬጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@shewitgyohannes7288
@shewitgyohannes7288 Жыл бұрын
Amen Amen Amen memhrrachin kale hiwet yasemaln
68ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሴቶችን መርፌ መውጋት የሚፈራ ዶክተር ሚስጥሩ
1:13:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
33ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 3 የእንጀራ ልጆቿን አቀማጥላ አሳድጋ የራሷን ልጆች ..?
2:03:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 60 М.
❤ 114ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram& Mobile
3:04:38
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 130 М.