የጃኒ ቭሎግ ቃለመጠይቅ | ያልጠበኩት ኢትዮጵያዊ ማንነት! በአሜሪካ የስኬት ሚስጥር | Manyazewal Eshetu podcast Ep.7

  Рет қаралды 243,622

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

9 ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ ሰባተኛው ክፍል ከዩቱበር ​⁠‪@jahnnyVLOGS‬ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል::
ጃኒ በአሜሪክ ስላለው ህይወቱ እና አስተዳደጉ አጫውቶኛል::የትም ያልነገራቸው ታሪኮች አካፍሎኛል:: እኔ የተማርኩበትን እናንተም በጥልቀት አድምጡ::
እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት::

Пікірлер: 700
@jahnnyVLOGS
@jahnnyVLOGS 9 ай бұрын
Thank you for having me as your guest i had such an amazing time. I hope everyone enjoyed this podcast thank you for always supporting me🙏🏽❤️
@esmaeljemal3897
@esmaeljemal3897 9 ай бұрын
❤❤❤
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 9 ай бұрын
You are the most welcome! The whole generation is looking up to you! Keep shining!
@anime-vision
@anime-vision 9 ай бұрын
I love mr beast one day i will be a you tuber like u 🎉❤❤
@trufatargaw593
@trufatargaw593 9 ай бұрын
❤many betam ewedehalew ❤yeh lejem betam new yemewedew he so sweet ❤❤❤😊
@sinkwamekonnen7869
@sinkwamekonnen7869 9 ай бұрын
Jahnny your amazing 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 9 ай бұрын
ጃኒን የምትወዱ እስኪ ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁለት🎉🙌
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 9 ай бұрын
🎉🎉🎉
@Keliyou-gr8dv
@Keliyou-gr8dv 9 ай бұрын
👍❤
@Nejat197
@Nejat197 9 ай бұрын
ምን ጥያቄ አለው 😅
@Liyatwendiye
@Liyatwendiye 9 ай бұрын
😍 l love him
@EGS_lyrics
@EGS_lyrics 9 ай бұрын
❤❤
@mamushzewde2097
@mamushzewde2097 9 ай бұрын
በጣም ጨዋና ስነስረአትን የተላበሰ ልጅ ያውም ብዙ ብልግና በተለመደበት ሀገር አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦችህ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስህ
@danielabreha5834
@danielabreha5834 9 ай бұрын
ጀግና ወጣት እድሜውን በአግባቡ እየተጠቀመበት ያለ ድንቅ ልጅ
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f 9 ай бұрын
ማነው ግን ከ አሜሪካ የመጣው ጃኒዬ ይመችህ አማርኛህን አድንቄአለሁ ❤
@danifi6779
@danifi6779 9 ай бұрын
ጃኒን ዛሬ ነው የሰማሁት እና በጣም ገርሞኛል እንደዚህ አይነት ማስተዋልና ጥበብ በዚህ እድሜ፤ ለወጣቶች ሮል ሞዴል ነው፤ በርታ ወንድሜ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እናይሀለን
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 9 ай бұрын
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@Ale_Tube
@Ale_Tube 9 ай бұрын
W Podcast 👏👏👏 . . . . . . . Much more respect both of you brother's 🙏🏽. . . . . . ማኔ ከፈቀደልኝ በቀጣይ እቀርባለው 🙏🏽
@mekut1741
@mekut1741 9 ай бұрын
it should you on the next one
@franzaaza3547
@franzaaza3547 9 ай бұрын
Merkato lay bichawun michohew ebd new yalkewun resahew 😅
@codingwithPython-teme
@codingwithPython-teme 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣@@franzaaza3547
@zelalem6666
@zelalem6666 9 ай бұрын
You have absolutely nothing to offer stay in your lane!!!
@debebedesta2166
@debebedesta2166 9 ай бұрын
Man, u have no idea how I like your reaction. Keep it up, man.
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 8 ай бұрын
ኦ እንዴት መታደል ነው በዚህ እድሜ አሜሪካን ሃገር እንዲህ ስርአት ይዘህ መገኘት መባረክ ነው ።እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይጠብቅህ የኔ ቆንጆ ልጅ ❤ አደራ ከመንገድህ በፍፁም እንዳትወጣ አጥብቀህ ፀልይ ። ብዙ የሃበሻ ልጆች የት ቦታ እንዳሉ ይታወቃል ብቻ ባሁን ሰአት ያላችሁ ወጣቶች ፈጣሪ አቅፎ ይያዛችሁ ።
@sisaykream5529
@sisaykream5529 9 ай бұрын
ሴፉ ላይ ይቅረብልን ስርአቱ እራሱ የሚገርም ነው ዋው የሚገርም ዘናጭ የሚገርም አራዳ የሚገርም ወጣት ዋው ጃኒ ❤❤❤❤❤❤❤
@natiman7416
@natiman7416 9 ай бұрын
ye shegr lij selhon nw
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 8 ай бұрын
​@@natiman7416are adama new
@amsalworkgetaneh7194
@amsalworkgetaneh7194 9 ай бұрын
እንደዚህ መልካም ወጣቶችን ማነሳሳት ለሌሎች የሚተርፍ ስለሆነ በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው።
@Nejat197
@Nejat197 9 ай бұрын
ማኔ በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው የጀመርከዉ እንዳታቋርጥ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪🥰ጃኒ ምርጥ ወጣት ጎበዝ ልጅ👍👍
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 9 ай бұрын
Alakomeme thank you so much
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 9 ай бұрын
አያትህ ሊመሰገኑ ይገባል ትክክለኛ በሀበሻ ባህል አሳድገውሀል
@minaletaye8286
@minaletaye8286 9 ай бұрын
የ2ታቹም ሰብስክራይበር ነኝ ከኦሮሚያ ቦረና ሞያሌ! በጣም አስተማሪዎቼ ናችሁ በርቱ ወንድሞቼ! 1 ቀን ማንያዘዋል ጋር እቀርባለው ብዬ ተስፋ አደርጋነሁ!!!!!
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 9 ай бұрын
He is young boy. I live in Canada, but this boy is very discipline. Unbelievable he didn’t change his behavior. God bless you.
@Ethiopia2023
@Ethiopia2023 9 ай бұрын
He live in usa LA
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 9 ай бұрын
​@Ethiopia2023 that's what the commenter said too.
@ImranAdem
@ImranAdem 9 ай бұрын
Me too love from Canada 🇨🇦
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 9 ай бұрын
Yes, I know he live LA 🇺🇸 USA I was so proud of him when you’re coming north America especially when you’re young it’s very difficult to raise the children but him a lot of kids. They have to learn from him. I proud of him. God bless you again and again.
@awotaraya6590
@awotaraya6590 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ድንቅ ቀና ሰው ድሮም አይሀለው ደሰ ትላለህ ደግሞ ውጭ ላሉት ልጆች አጉጉል ለሁኖት አበሻ አይባሉ ፈረንጅ ድብልቅ ያለባቸው አውቃለው አንተ ለነደነዚ አይነት ተሰፋ ነህ ቢያዩዩህ ቢሰሞህ በርታ እድግ በል ከዚ በላይ በማሰተዋል ተባረክ
@Addistoday
@Addistoday 9 ай бұрын
ጃኒ the great ስለአሜሪካ ብዙ አሳውቀህኛል ! እዚህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርታ!
@binufilms1
@binufilms1 9 ай бұрын
ሃገራችን ውስጥ ማየት ምፈልጋቸውን ኮንተንት እያየሁ ነው ጃኒ እና ማኔ ደስ ብሎኝ የጨረስኩት ፖድካስት ነው ተባረኩልን!! ማኔ ደሞ አንድ ቀን እኔ እና ባለቤቴ ካንተ ጋር የተያያዘ ገራሚ ታሪክ አለን ያንተ ፖድካስት ላይ እናወራዋለን ፈጣሪ ካለ
@mehretabteklehaimanot9697
@mehretabteklehaimanot9697 9 ай бұрын
Johnny is different Am 50 but he teaches me a lot .I respect him . Thank you for inviting him ❤❤
@hiwel9209
@hiwel9209 9 ай бұрын
ማንያዘዋል ጥሩ እየሰራችሁ ነው ይህ ልጅምንም በጣም እማከብረውና የምወደው ልጅ ነው አስተዋይም ነው በርቱ ማንያዘዋልዬ እሱ ከአሜሪካ ሄዶ አማርኛው ደስ ይላል አንተጋ ግን ትንሽ እንግሊዘኛ ታበዛለህ በተረፈ ደስ ይላል ቃለ መጠይቅህ አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለ ሶፋ ላይ እረፍት ልውሰድ ብዬ እያየኃችሁ ውስጤ የነበረውን ዛሬ ነገ የምልበትን ማንነት ተፈናጥሬ ተነስቼ ወደ ተግባር እንዴት ልቀይረው ብዬ ይኸው ተነሳሁ በድጋሚ በጣም አመሰግናለሁ እኛ ችቦ እናንተ ክብሪት ናችሁ እንደናንተ ያለውን ያብዛልን ❤
@Firo317
@Firo317 9 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 9 ай бұрын
ጎበዝ ደስ የሚል ጠንካራ ወጣት !!! በርታ ጌታ ይርዳህ ❤🙏❤
@kemermuhdin
@kemermuhdin 8 ай бұрын
ሙሉዉን ስላየዉ ለራሴ👏👏👏
@sarashemse23
@sarashemse23 9 ай бұрын
ዋዉ በጣም ከልቤ ግዜ ሰጥቼ ያየሁት vidio የእዉነት ለመናገር በጣም ነዉ inspire ያረገኝ በርታ እድሜህን ግዜህን በአግባቡ የተጠቀምክ ነህ ካንተ በጣም ብዙ ነገር ነወ የተማርኩት
@AlphaDream-gb5zq
@AlphaDream-gb5zq 9 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆንክ ደስ ብሎኛል! የኔ እንደሆንክ ስለተሰማኝ ነው እንደዛ ያልኩት ወንድሜ!
@samzhabesha
@samzhabesha 9 ай бұрын
አልተሳሳትክም👍
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 9 ай бұрын
እኔ አሜሪካ ከመጣሁ የየወሰኑ አመታትን አስቆጥሬአለው::እስከ አሁን እውነተኛዋን አሜሪካ በመፈለግ ላይ ነኝ::በወሬ የምናውቃት አሜሪካ ና እውነተኛዋ አሜሪካ አንድ አይደለቺም::በተለይ የ ሀበሻው አስመሳይነት ብዙ ገፁዋን ሸፍኖታል::እቤት ና መኪና በብድር ወስዶ ቤት ገዛው እያለ ይንጎባለላል::ታሞ የማይተኛበት ቤት ቤት ተብሎ ሲጠራ በራሱ ይገርማል::ብቻ ብዙ ነው ተወርቶ አያልቅም ጉዱ::ሀገር ቤት ያለው ሰው ሰነፍ ስለሆነ እንጂ ጠንክሮ ቢሰራ ኑሮ ማለት ሀገር ቤት ነው::እየለፉ በጭንቀት ከመደፋት ቆሎ በልቶ በሰላም ማደርን የመሰለ ነገር ምን አለ!?
@lulbahri
@lulbahri 8 ай бұрын
Tikkikil bileshal
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 9 ай бұрын
ጃኒ ከእድሜው በላይ አስትዋይና ጎብዝ ልጅ ነው በርታ
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 9 ай бұрын
ዛሬ ነው ያወኩት ከሚገባው በላይ ነው ያስደስተኝ ለልጆቻችን የሚሆነን ሃሳብ ነው ያካፈለን በጣም ደስ ይላል መጨረሻውን ያሳምርልህ
@kedesthailu1886
@kedesthailu1886 9 ай бұрын
ደስ ብልኝ እንቅልፎን አጥቼ ነው የስማሁት ግበዞች በርቱ እግዚአብሔርከናንተ ጋር ይሁን
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 9 ай бұрын
እኔ ይሄ ልጅ ስለሆነ ጨርሼ ቪዲዮዉን አየሁት ❤በርታ ስርዓት ያለህ ልጅ🙏
@hanT1213
@hanT1213 9 ай бұрын
ጃኒ ለብዙዎች አስተማሪ ነው ልብ ያለው ከጃኒ ብዙ ሊማር ይችላል። እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ
@meloniytetube8011
@meloniytetube8011 9 ай бұрын
ጥረቱ በጣም ነሚደነቅ ጃኒ ብዙ እንጠብቃለን
@genetbekele515
@genetbekele515 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጠብቆሀል ባጠቃላይ እንጂ የመጣህበት እድሜ እንኳን አደገኛ ነው
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws 8 ай бұрын
በወጣትነት ይህን ሁሉ ልምድ ማግኘት ትልቅ መታደል ነው።
@user-gr2kw4gb5k
@user-gr2kw4gb5k 9 ай бұрын
ጃኒ በጣም ጎበዝ ልጅ ነወ በተላይ ለኢትዮጰየአ ወጣቶች ምሳሌ የሚሆን ልጅ ነው
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 9 ай бұрын
The most respectful boy,blogger Janny. May the Lord bless you more & more he is master mind humble amazing keep shine ❤🙏🏻🙏🏻 🙌
@eshetuletta2543
@eshetuletta2543 9 ай бұрын
ጃኒን ዛሬ ነው የሰማሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ
@lizaethio7670
@lizaethio7670 9 ай бұрын
WOWW!!! i watched it now! This is the first time i saw Johny. What an amazing young man! At this age, how wise he is! His wisdom, hambleness, knowledge about the things he does and his surroundings, his respect for his culture, religion and his viewers is so unspeakable. His understanding about life and work in general is so amaizing. I wish I could have a word to explain him but he is more than my expectations and i am not regreated seating and watching him about 2:30 hrs. Keep up the good work JOHNY.❤
@mintesnotmulatu6590
@mintesnotmulatu6590 9 ай бұрын
ጃኒ እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛልን ...!! ካንተ ብዙ የህይወት ትምህርት የወሰድኩት ምንም እንኳን ታላቅህም ብሆን የምሰራቸው ቪዲዮዎች በጣም ነው የምከታተለው አሪፍ ነው በጣም ሁሌም ካንተ ጋር ነኝ በርታልን !!
@selamawitassefa8237
@selamawitassefa8237 9 ай бұрын
ጃኒ ምርጥ ልጅ የልጅ አዋቂ ጎበዝ 👏👏👏
@tigistmerin
@tigistmerin 9 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁለታችሁ መገናኘታችሁ:: ቀጥሉበት
@abitati
@abitati 9 ай бұрын
አንተ አሁን ላለህ ማንነት አያትህ ምስጋናውን መውሰድ አለባቸው እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@kaleteshome4271
@kaleteshome4271 9 ай бұрын
ማኔ በጣም አጓጊ ፖሮግራም ነው በዛ ላይ ከ 2 ሰአት በላይ ነው ዋው ስራችንን እየሰራን ልምድ እየቀሰምን ነው እኔም ዲዛይነር ለመሆን ብዙ በወረቀት ላይ የሚገርሙ የባህል ልብሶችን እየሰራሁ ነው ሀገሬን ለመለወጥ እራሴንም ስደት ከሚባል እድሜ እና ጉልበት ነጣቂ ለመላቅቀ በየቀኑ ስራ ላይ ነኝ እደሚሳካም አምናለሁ 🎉🎉
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 9 ай бұрын
Esti endeze negerelen America Dollar metafes yemeslachewal minew balemetaw endayelu
@merondejene1579
@merondejene1579 8 ай бұрын
በጣም የምወደው ቅን የስራ ሰው ነው አለምን እያቀራርበ ያጠበበ ልጅ ነው በርታ ወድሜ
@martabetew8229
@martabetew8229 9 ай бұрын
ፍቅራችንን በላይክ መግለፅ ብቻ ሳይሆን ብዙ ወጣት እሚማርበት ትክክለኛውን እውነት ነው የሚናገረው ፍፁም ግልፀኝነት የተሞላበት እውነት ነው ወጣቱ ሁሉ ያየውን ነገር ቢማርበት በጣም ደስ ይለኛል በግሌ ብዙ ገንዘብ ከሚሰጥህ ጥሩ ሀሳብ የሚነግርህን ውደድ
@gogofa2675
@gogofa2675 9 ай бұрын
ከተለያዩ ሀገር የሚመጡ ልጆችን እንደዚህ እንተርቪ አርግልን ❤❤
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 7 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-ff1qy5rm4o
@user-ff1qy5rm4o 9 ай бұрын
በሰመአብ ይሄ ልጅ በዚህ እድሜው ማሰተዋል ሰነሰረሀት ረጋተው እውቀቱ ለእምነቱ ለአላማው በጣም ነው ያሰገረመኝ በጉጉት ነው ያየሁት 2:30 የደቂቃ ያክል ሆኖብኝ እግዛብሄር ሀሰብህን ይሙላው ከክፍ ይጠብቅህ 💖💖🙏
@Bubululu1234
@Bubululu1234 9 ай бұрын
U guys are both very inspiring...may god give u more wisdom and energy to change our people and our country.✌️
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 9 ай бұрын
Thank you Jahnny & Manyazewal I learned a lot from this discussion, Good Job 👏
@user-oj6nq5dn4r
@user-oj6nq5dn4r 9 ай бұрын
ጃኒዬ ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት Thank You mane
@molitatube
@molitatube 9 ай бұрын
I swear I am always inspired by young person like Jonny.
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 9 ай бұрын
Me too
@DoraEntertainment3221
@DoraEntertainment3221 9 ай бұрын
ልንገራችሁ አንዴ በህይወቴ እኔ እንደዚ ቁጭ ብየ podcast ይቅር እንደዚ ረጂም ፊልም አይቼ አላቅም 2:27 ደቂቃ እንዳያልቅብኝ እየፈራው ነው የጨረስኩት አንድ አላማ አለኝ እንደማሳካው ዛሬ አውቅያለው ። ጃኒ and ማኔ በጣም አመሰግናለሁ ሁላታችሁ አነሳሳቹ በጣም ይገርማል ለሁላችን እንደናንተ እንዲሳካልን ተመኘው ቸር ሰንብቱ
@ermi540
@ermi540 9 ай бұрын
Johnny is honest and positive guy I like him I watch the full video. Definitely he will be too the next few years. Keep up Johnny!
@senugamer500
@senugamer500 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፖድ ካስት ነበረ ብዙ ነገር ተምሬበታለው አመሰግናለው much Respect Jahhny your the best ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@Meku.
@Meku. 9 ай бұрын
#No words !!! Just I appreciate your personality @Jahnny & Thank you so much 🙏🏽🙏🏽 keep going👍👍
@FRAJOURNEY
@FRAJOURNEY 9 ай бұрын
amazing as always thankyou mane and jahnny
@burtukanalemayew7013
@burtukanalemayew7013 9 ай бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰማንው ካንተ ብዙ ነገሮችን ተምረናል እናመሰግናለን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 9 ай бұрын
ማንያዘዋል እና ጃኒ በጣም አከብራችኃለሁ:: 🙏🏽👍🏽👏🏽
@fetlehagos8768
@fetlehagos8768 9 ай бұрын
በሚገባ ጊዜዬችንን ወስደን በርከት ብለን ዓይተነዋል በርቱ። (ከ71 ዓመት ዕድሜ እስከ 45 ዓመት)
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 9 ай бұрын
Yehew new yegna hager sew benegrut aysemam ya America hager Challenge yemjemerew ka tsetetaw new ejeg yemechenk tseteta ale sew yenafekehal nechoche eres berse enkuan aynegagerum yemteserawen neger ka hager bet yeshalal enje yan yahel lewet yelewem sewu benegrutem aygebawem minew balmetaw endatel
@Amin-ij8wl
@Amin-ij8wl Ай бұрын
ጀኒ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት ግን ማይንዱ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር እልሚህን ያሳካልህ ወንድሜ ማኔ አንተም እግዚአብሔር ያኑርህ ውድ ወንድሜ ነህ የምር አንተን ሳይ ነው ተስፋ ማረገው ❤❤❤❤❤ilove you
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 9 ай бұрын
አቢ ልበልህ እንደ ልጄ ፈጣሪ ሀቅ ያውጣልህ። እኔ ሶስት ዓመት ኖሬ በማየው ዘግናኝ ነገሮች ተቃጥዬ በጊዜ ልጄን ላስመልጥ ብዬ ነው ልጄን አንጠልጥዬ የመጣሁት። አሁን ሀገሬ ላይ በሰላም እየኖርክ ነው እ/ር ይመስገን።
@addisgirma6255
@addisgirma6255 9 ай бұрын
Temesigen enate🙏❤️
@lifeofselam9872
@lifeofselam9872 8 ай бұрын
This might be one of my favorite Amharic podcasts. Loved the different topics you guys touched on. I'm sure a lot of ppl will be inspired by Jahnny's story. As someone who grew up abroad, I agree and can relate to what Jahnny was saying when it comes to leaving Ethiopia at a young age and being raised in the U.S. Overall, great content! I enjoyed every bit of it. Made my evening!! @Manyazewal I will be on your podcast someday, we will talk about non-fiction books.... so get ready. haha
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 8 ай бұрын
He is young mutured. Genies and politely.
@Sergio80275
@Sergio80275 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነበር ስርአቱ ብቻ ይበቃል የኔ ጨዋ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማኔ እናመሠግናለን ❤❤
@getsochNtube
@getsochNtube 9 ай бұрын
I never watch full video of podcast but this one ❤
@eyutg8178
@eyutg8178 9 ай бұрын
I have an 11 year old son so I highly encourage you to give advices for the little kids in English I swear you will be a good model for kids how to stay away from addiction and focus on your goals milew 😉
@jossyb8998
@jossyb8998 9 ай бұрын
Why don’t u teach ur son Amharic language?
@eyutg8178
@eyutg8178 9 ай бұрын
@@jossyb8998 well he born and raise here the language is not the whole point it’s all about how he can be a solution for generations anyhow my son understand Amharic well!
@sipharatube8594
@sipharatube8594 9 ай бұрын
Maturity to the roof, 😊smarter than your age, big respect jahnny, i am your follower since 30 days vlog on December ❤❤❤keep going
@birtukanketsela4294
@birtukanketsela4294 9 ай бұрын
ገና ዛሬ ነው ያየውት ግን የትንሽ ትልቅ! አቦ ይመችህ በዚህ እድሜ እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ይገርማል። እደግ!!!!
@bbpeaceaapeace7771
@bbpeaceaapeace7771 9 ай бұрын
Two real influencer. Keep shinning
@Deep_Message
@Deep_Message 9 ай бұрын
thank you manekeep it up
@user-qd1se7qs1y
@user-qd1se7qs1y 8 ай бұрын
ጆኒዬ ለታናናሽ ወገኖቹና ወንድሞቹ ብዙ ሊማሩበት የሚችሉት ምርጥ ኮሊቲ ያለው ኢትዮጵያዊ ልጃችን ነው። ጆኒዬ እጅግ አከብርሀለው እወድሀለው። የኔ ልጅ በርታ
@menderin4228
@menderin4228 9 ай бұрын
ፅድት ያለና በርካታ ትምህርት ያገኘንበት ቆይታ ነበራቹ ማኔ። ጃኒ ከመመለሱ በፊት አንድ ቭሎግ ስሩ በተረፈ keep going bra pcsss..
@seblekidane2114
@seblekidane2114 9 ай бұрын
Amazing matured yong man!❤God bless you more brother ❤
@guvfx4708
@guvfx4708 9 ай бұрын
a lot learned from both of you thanks
@nebiatsiyoum6832
@nebiatsiyoum6832 9 ай бұрын
Manyazewal, you amazing to host this young boy to your show. ❤❤❤
@momtube2638
@momtube2638 9 ай бұрын
ጃኒ ምግብ እየሰራሁ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት እና አድንቀኝ በጣም ነው ምወድህ የልጅ አዋቂ ነህ እንዳልከው ከቤቲ ቪዲዮ ቡሃላ በጣም ነው ማይህ ማኔ ምርጥ ሰው በርታ❤❤🎉🎉
@nebiatsiyoum6832
@nebiatsiyoum6832 9 ай бұрын
Jenny, you are smart boy, humble, honest, keep it up ❤❤❤❤❤❤
@bukabuka2003
@bukabuka2003 9 ай бұрын
He is so hambled. I didn't think of him just like this.
@natnaelsamuel4588
@natnaelsamuel4588 9 ай бұрын
Manyazewal betam Akeberkuh yemer 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍JAHNNY Follow bemarg Aberetatut Yedeg🔥🔥 Emegerm pod cast new 👏👏👏
@GadMekonen
@GadMekonen 9 ай бұрын
keep going 💪
@endalenegash9304
@endalenegash9304 9 ай бұрын
First time and His thought are mind blowing and I am on the way to follow him. Such a big inspiration.
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 9 ай бұрын
Who Jonny
@amarmohammed1018
@amarmohammed1018 9 ай бұрын
This podcast helps me to know how to live in USA, thank you mane❤🎉
@nahomyams2159
@nahomyams2159 7 ай бұрын
endewm podcastu seatu anesebgn temeschalew betam jahnny big love❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Amenu-pe3gq
@Amenu-pe3gq 9 ай бұрын
I know him just now
@ermiasmelaku4296
@ermiasmelaku4296 7 ай бұрын
Just listen him today and found him very mature. Appreciate it
@yaredhailu203
@yaredhailu203 9 ай бұрын
I WATCHED! ALL SECONDS .. JANNY BIG MAN
@mensurseid9850
@mensurseid9850 9 ай бұрын
ደስ የሚል ጨዋታ ነው ተመችቶኛል
@addisalemayehutaye1428
@addisalemayehutaye1428 9 ай бұрын
this dude is amazing! I have been following his youtube channel and it just doesnt cease to amaze me. We need part 2!! Fyi ... I am 20 yrs older than him :)
@fekadebefekadu4296
@fekadebefekadu4296 8 ай бұрын
I was hooked for the whole hrs.hrs.Thank you both.
@berekettesfaye4753
@berekettesfaye4753 9 ай бұрын
He is Smart Person .. Wow
@amydenekew3854
@amydenekew3854 9 ай бұрын
ጃኒዬ የኔ አስተዋይ ምርጥ ኢትዮጺያዊ ተባረክ እድግ በል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህን ባህሪህን አይቀይርብእ
@mishu372
@mishu372 8 ай бұрын
ጃኒ ትክክል የምንኖረውን አንፀባርቀህልናል እናመሰግናለን
@saeedesmail531
@saeedesmail531 9 ай бұрын
ጆን ተባረክ ብዙ ነገር ነው ያስተማርከኝ በርታ እወዳሀለው
@sirakseifu3055
@sirakseifu3055 5 ай бұрын
I am so proud of this kid how he expresses himself don't see at the back just look forward one day you will be big KZfaqr❤
@hayminigussie4959
@hayminigussie4959 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቁምነገር ነው ያስተላለፍከው ጆኒ ዛሬ ነው ያወኩህ
@devidkifle7629
@devidkifle7629 9 ай бұрын
Good job brothers tnx
@mito7626
@mito7626 9 ай бұрын
Gobez Jahnny. You are a mature young man! Ketelebet, you can be a role model for many young boys
@user-ir1hs6gp2q
@user-ir1hs6gp2q Ай бұрын
waw you are avery very special young boy wish you successfull work !!! continue it
@tomytk6430
@tomytk6430 9 ай бұрын
በጣም ነው የተመቸን::
@mulunehasfaw321
@mulunehasfaw321 9 ай бұрын
Sharing people's experience is tke powerful thing
@menber3590
@menber3590 9 ай бұрын
❤❤❤ገና ዛሬ ነው ያየሁህ ብስል ያልህ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ማንያዘዋል አንድ ቀን ባካል ባይህ ደስታየ ነው በጣም ረድተህኛል
ወረዱብኝ! | The Roast Of BboyTomy33 | 25th Birthday Special
35:48
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН