No video

Lamesgin Bires - Mishig Sebari | ፋኖ ላመስግን ቢረስ - ምሽግ ሰባሪ | New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

  Рет қаралды 489,333

Badma  ባድማ

Badma ባድማ

2 жыл бұрын

Lamesgin Bires - Mishig Sebari | ፋኖ ላመስግን ቢረስ - ምሽግ ሰባሪ | New Ethiopian Music 2022 (Official Video) | ምርጥ ቀረርቶ እና ፉከራ
Best Ethiopian Traditional Music - ምርጥ የጀግንነት ሙዚቃ | ምሽግ ሰባሪ | ምርጥ ቀረርቶ እና ፉከራ | የአማራቱ ልጅ | Ethiopian patriotic Music | EthiopianTraditional Music
#ምሽግሰባሪ #MishigSebari #FanoLamesginBires #ፋኖላመስግንቢረስ #ጀግናውፋኖ #JegnawFano #ethiopianmusic #Fano #ፋኖ #እምየኢትዮዽያ #EthiopianMusic #ethiopianmusic #Fano #ጎጃምኛ #ጎንደርኛ #ወሎ #ሸዋ #ራያ #ወልቃይት #መተከል #ደራ #አማራ #ethiopianmusic #kererto #EmyeEthiopia
#GojjamMusic #newethiopianmusic
#NeftegnaAtbelugn
#neftegna
#ነፍጠኛ
Subscribe to Badma TV and turn on the notification bell to stay updated to all new uploads!
Any unauthorised use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2022: Badma TV

Пікірлер: 416
@YABSRA-jg3vo
@YABSRA-jg3vo Жыл бұрын
የዚህን ልጅ ድምፅ ስሰማ እንባየ ይመጣልል😢😢😢😢 አይዞን ፎኖየ የኛ ጀግኖች ፈጣታሪ ከናተጋ ይሁን ከቁጥር ሳትጎሉ ለድል ያብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢
@hawamohamed5922
@hawamohamed5922 2 жыл бұрын
ድል ለፋኖ እግዚያብሔር ከተገፊዎች ጎን ነው በርቱልን ከጎናችሁ ነን💚💛❤👌👌🐅🐅🐅💪💪💪
@Birtukan-mq4cr
@Birtukan-mq4cr 3 ай бұрын
አማራበመሆኔ እኮራለሁ ሁሌ ለዘላለም ኑሩልን
@lilibelay8821
@lilibelay8821 10 ай бұрын
ባንዳነት የበዛበት ዘመን አማራ ግን በሀገሩ እና በህዝቡ አይደራደርም አሳልፎ አይሰጥም💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@bezahabte8665
@bezahabte8665 Жыл бұрын
ጀግና የአማራልጅ ሰላማቹህ ይብዛ 💪💪♥️💛💚
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች ወርቆቸ ለአማረነታችሁ ብቻ አቀቅኑ ለፋኖ ብቻ ኢትዮጵያ እማ የማንም የግብፅ ተላላኪ ማላገጫ ሆናለች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💚💛❤💪💪
@selammamo5458
@selammamo5458 2 жыл бұрын
Yihinini degi ruhirihi yewahi hizibi Amara Egiziabihar yitebikachihu
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
Amen yitebikachew.
@emubilaltubeemubilaltube8410
@emubilaltubeemubilaltube8410 2 жыл бұрын
እዴዉ ክፍት ሲለኝ አልቅሼ 😢😢😢😢እዲወጣልኝ ወደዚህ መጥቼ የጀግና ደሞቼን እጉርጉሮ እሰማለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤😢
@user-ob2xn1fi7z
@user-ob2xn1fi7z 6 ай бұрын
በሉት ቡዶችች ወድማችንንን😢
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 3 ай бұрын
ላመስግንዬ😢😢ላተደምፋኖማሸነፍአለበት😢😢😢
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 2 жыл бұрын
አይዞን አማራየ እንደመሸ አይቀርም ይነጋል ✊✊✊💚💛❤
@user-eo6gd9gn9o
@user-eo6gd9gn9o Жыл бұрын
እንዲህ እንዳዘን አንቀርም ወገኖቼ በሞታችን ማንም ስቆና ተሣልቆብን አንቀርም ! አንድም ብሔር ነኝ ባይ ሞታችን እና መፈናቀላችን አስጨንቆት የሚያውቅ እንደሌለ አይተናል ! ሁሌም አንድ አማራ ብቻና ብቻ !!
@user-ju2vs3kz7b
@user-ju2vs3kz7b 6 ай бұрын
😢😢😢😢 ያስለቀሰኝ ኮሜንት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ያረብ የአማራን የወገኔን ነገር አደራ😥😥😥😥😥😥😥
@SialfWaza
@SialfWaza 6 ай бұрын
ከአሜሪካ ወደ አደኩበት ቅየ በደቂቃ ለመሄድ ይሄን ሽለላ መስማት ብቻ ነው !! ድል ለፋኖ !!!
@halemahahmad906
@halemahahmad906 2 жыл бұрын
አብሺሩ አማራየ😥💚💛❤😭ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ😥😥😥😥
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢ጀግኖችየ ድል ለአማራ ፋኖኖኖ አይዞን ዴሞቸ ድሉ በቅረብ ቀን🎉🎉🎉🎉🎉ሞትን ለአረመኔው ፋሽሽቱ ከነባዳወቹ
@birt7545
@birt7545 3 ай бұрын
አማራ ነን ነባር ህዝቦች ባለ ታሪክ ባለ ገድል ጊዜ አቅንቶን የማንበድል ዘመን ገፍቶን የማንጎድል ❤❤❤❤❤❤ ከአገር በፊት አገር የሆንን የኢትዮጵያ መሥራች ህዝቦች ❤❤❤❤❤❤ ከአገር ዘርፈን የማንከብር ቅርስ አውድመን የማንለማ ደግ ጭዋ ኩሩ ህዝቦች ባለ ራዕይ ባለ አላማ
@bekiman1221
@bekiman1221 3 ай бұрын
Ewnetnewu
@user-uu3ho1bk5e
@user-uu3ho1bk5e 2 ай бұрын
A@bekiman1221
@lilibelay8821
@lilibelay8821 10 ай бұрын
ኡፍ ኡፍ እንኳን ከእናተ ተፈጠርኩ ከአማራ ጀግኖቻችን የእግዚአብሔር ሀይል አይለያችሁ ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ይሁን አሁን🕊🕊🕊🕊💪💪💪💪💪💪💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekidesebabu2051
@mekidesebabu2051 Жыл бұрын
እኔኮ አማራ ባልሆን ምን እደምሆን ሳስበው ይጨቀኛል ኩራቶቸ ሁሌም ኑርልኝ በተለይ ጎጃሜወች ትለያላችሁ 💪💪💪
@FanomektYe
@FanomektYe 5 ай бұрын
የኔ ጀግኖች በርቱልኝ የምሳሳላችሁ የኔ ፋኖዬ!!❤❤❤❤❤😢😢
@ermihdtube2489
@ermihdtube2489 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ውዱ ጉዋደኛየ ማን እንደሆንኩ ልብህ ይነግርሀል
@selammamo5458
@selammamo5458 2 жыл бұрын
Egiziabihar yitebikachihu ye Hagerachinini Tebakewochi we proud of you
@user-mz6xk1tw5m
@user-mz6xk1tw5m 2 жыл бұрын
ኩራት ነው ጀግና ጓደኛ ዋው
@RockBoyHamood
@RockBoyHamood 2 жыл бұрын
አይይይአማራዬ አገርወዳድ ኦሮሞአረደህ በየዋህነትህ አማራዬ ለከይሩነዉ አላህሰላምያምጣልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@FujjRyuii
@FujjRyuii 4 ай бұрын
አይዞን አማራዬ ይህም ያልፋል
@user-bh1yb9di8z
@user-bh1yb9di8z 3 ай бұрын
ደም መላሸ ፋኖ ❤❤❤❤ጀግናዉ አይበገሬዉ ፋኖ❤💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን ደሞቸ❤❤❤❤❤❤
@AsdAdfh
@AsdAdfh Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤በአማራነቴ አኩራለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፈትህ ለአማራ ህዝብ ጀግነው ፋኖ ❤❤❤❤❤
@zeynabsaid666
@zeynabsaid666 2 жыл бұрын
አላህ ከተበዳይ ጋነው አይዞን ደሞቸ ክብር ለፋኖ ክብር ለልዩሀይላችን መከታችን እነሡናቸው💪
@user-cy1fn2zr5x
@user-cy1fn2zr5x 9 ай бұрын
በርቱ ወንድሞቸ😢ምነው ኢትዮጵያ በነበርኩ ሰንቅ አቀባይ ነበርኩ💚💛❤️🥰
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 3 ай бұрын
❤❤
@Kidist392
@Kidist392 2 жыл бұрын
አይዞን አማራ አይዞን ፋኖዬ😭💚💛❤❤❤💪💪💪💪💪
@fanotube6056
@fanotube6056 Жыл бұрын
አማራዩዩ ድል ለጀግኖቻችን አማራየ ትግልህ እስከ ቤተመግስቱ 4ጉዞ
@user-my9gk6ur1m
@user-my9gk6ur1m 4 ай бұрын
በርቱ
@user-dokima
@user-dokima 8 ай бұрын
ነፍስ ይማር ጀግናው ወንድማችን
@zizu_23
@zizu_23 2 жыл бұрын
ፋኖ ለዘላለም ይኑር ፈጣሪ ሁላችንም ይጠብቀን
@SmilingHarp-bp8hl
@SmilingHarp-bp8hl 2 ай бұрын
ደሞቸ.ድል.ከቦታዉ.እንዳይኖር.ለሚሳደደዉ.ለአማራ.ፋኖ..ጠላት.ይዉደም..ፋኖ.የሚታገለዉ.ለቅንጦት.አይደለም.ለህልዉናዉ.ነዉ.ፈጣሪ.ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 2 жыл бұрын
ፍኖ ፍኖ ፍኖ የኛ መከታ እመቤቴ ትጠብቅልን✊✊✊✊💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ልዩ አማራነታችን ኩራታችን ነው ደምቀን እንታያለን ገና ለማንም ልቅምቃሚ አንበረግግም ፋኖነን።
@user-on6kb8jd5h
@user-on6kb8jd5h 2 жыл бұрын
አፌ ቁረጥ ይበልልህ ሲያምርባችሁ ደሞቼ
@brtibrti2042
@brtibrti2042 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን ቆራጡ ፋኖኖኖኖኖ
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 2 жыл бұрын
I am very proud of you Fano. Ethiopia is nothing Without You . Del for Fano dell for Amhara. Keep going don't give up my friends. 🙏🏆💚💛❤️💓🌱
@user-ss5hk5wr5w
@user-ss5hk5wr5w Жыл бұрын
wow🎋🎋🎋🀄
@hannahanna7160
@hannahanna7160 2 жыл бұрын
በርቱ ፋኖወቼ ጥሩ ስራ ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇨🇬
@melkamualebachew4429
@melkamualebachew4429 Жыл бұрын
አማራነት ኩራት ድምፁ እራሱ ማራኪ እና አስፈሪ ነው ድል ለጀግናው ፋኖ ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን
@user-ue3eu2vw1m
@user-ue3eu2vw1m 2 жыл бұрын
ኧፈር ልብላላችሁ አቦ የኔ ከርታታወች ፋኖወቸዋ😍😍😍😍
@GcgF-qp8jv
@GcgF-qp8jv Жыл бұрын
ፍኖ ለዘላለም ይኖር አማራየ ሁሌምየምኮራብህ አላህ ከናተይሁን❤❤
@V7_im
@V7_im 11 ай бұрын
አይዛህ ❤❤አብሽር ❤❤❤
@RockBoyHamood
@RockBoyHamood 2 жыл бұрын
ፋኖ ፋኖ የኔአይበገሬዉ😭😭😭😭😭አብሺሩ ሊነጋሲልይጨልማል🌹🌹🌹🌹🌹
@hsabgmail8802
@hsabgmail8802 2 жыл бұрын
ፋኖ ፋኖ ፋኖ መከታችን ነው።🐅🐅🐅😍😍😍😍 አይዞን አማራየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@gdjio4452
@gdjio4452 2 ай бұрын
እንደ አማራ ጀግና ህዝብ የለም አሰባችሁታን ከዜሮው ተነሰቶ መንግሰትን እያሺመደመደውነው ድል ለፉኖ❤
@entu750
@entu750 2 жыл бұрын
በርቱ የኔዎቹ አላህ ይጠብቃችሁ💛❤💚
@shimeles.fetene.MENLIK317
@shimeles.fetene.MENLIK317 8 ай бұрын
💠📍ታላቅ ክብር ለፋኖ🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿 ና ለህዝባዊ ጀግኖቻችን 🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿 ለህዝባዊ ትግላችን አበረታች ኪነጥበብ 🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿 ባለሙያዎች በሙሉ ይድረስ!
@eirifirkf7470
@eirifirkf7470 2 жыл бұрын
አይዛችሁ የኔጀግኖች ድልለናንተነው ኢንሻአላህ
@user-mi9gj7ok5x
@user-mi9gj7ok5x 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል የእኔ ውድ ወንድም. በእርታ
@RockBoyHamood
@RockBoyHamood 2 жыл бұрын
የኔ ልዩወቺ አላህይጠብቃቹህ ያረብብብብ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፋኖ ፋኖ ደሜ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Ainey-zx3mh
@Ainey-zx3mh Жыл бұрын
❤❤❤❤አዞን ወገኔ ይነጋል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬☝☝☝☝☝☝☝
@user-kt2gy8kb2v
@user-kt2gy8kb2v Жыл бұрын
አብሸረ ጀግኖቸ አላህይጠብቃችሁ የአማራ አለይታወች
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ውድ ፍኖአችን
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 жыл бұрын
የአማራዬ ጀግና ጨዎ ልጂ ፋፋፋፋፋፋኖኖኖ ዬ አላህ ይጠብቃችሁ ዲሉ የናተነው ፋፋፋፋፋፋኖኖኖ ዬ ✊✊✊✊✊👌👌👌❤️💛💚🐆🐆🐆🐆🐅🐅🐅💞💞💞👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪ትክክል አማራዬ ፋኖ ያሸንፋል ነፃነት ለአማራዬ ህዝብ ፋፋፋፋፋፋኖኖኖ 👍👍👍👍💪💪💪
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 2 жыл бұрын
አይዞን አማራየ እደመሸ አይቀርም አላህይጠብቃቺሁ ደሞቼ ፋኖ የሀገር ኩራት
@user-ml3rz6uq2y
@user-ml3rz6uq2y 2 жыл бұрын
አማራዬ ፋኖ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lilibelay8821
@lilibelay8821 10 ай бұрын
አወ ነፍጠኛ ነኝ አው ፋኖ ነኝ የአማራዋ ልጂ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@user-pk4bm2vg8r
@user-pk4bm2vg8r 7 ай бұрын
አሸናፊነን❤
@MohammedAli-yn7cd
@MohammedAli-yn7cd 2 жыл бұрын
ፋኖ አብሺር ያሣምነው ልጆች በርቱ እበርታ አማራ የሆን ሁሉ
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 2 жыл бұрын
When You called Amhara and Ethiopia my eyes teared. my heart is full of hope. I can say i love you all and Allah bless you 💚💛❤️🥰
@hailahails8365
@hailahails8365 10 ай бұрын
ፋኖፋኖ💚💚💛💛❤❤❤💪💪💪😭😭😭
@user-hf2kd2js7y
@user-hf2kd2js7y 4 ай бұрын
ድል❤ለፍኖ❤ድል❤ለፍኖ❤
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 Жыл бұрын
እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁናችህ ደሞቸ💪💪💪
@user-ng3cp6lc4y
@user-ng3cp6lc4y 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሰላማቺሁይብዛየአማራልጂ
@najathassan4142
@najathassan4142 Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ ድሉ የኛነዉ ኢንሻአሏህ
@neza6422
@neza6422 2 жыл бұрын
እረፈኖ አረ አበሳዉ ናና ጀግናዉ ናና የነፋጠኛዉ ልጆቺ የሚሊሊክ ልጆቺ
@user-rm4zu6sc2e
@user-rm4zu6sc2e 8 ай бұрын
እንሻአላሰላምትሁናለችውንድምአለምድልለአማርፍኖ❤❤❤❤❤
@hailahails8365
@hailahails8365 10 ай бұрын
ፋኖፋኖፋኖ
@SamrawitEshetu-ov3zd
@SamrawitEshetu-ov3zd 6 ай бұрын
ድሉ የአማራ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@simachewfenta6881
@simachewfenta6881 Жыл бұрын
አማራነት ክብር ነው
@zaharz611
@zaharz611 2 жыл бұрын
ፍኖ ጀግናው ድሉ ደኛነው ላሁኑ ቢጨልምብንም
@eys9496
@eys9496 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helengetachew9380
@helengetachew9380 Жыл бұрын
አማራየ💚💚💚💚💛💛❤❤❤❤🇪🇹
@user-ns6gd9ku4i
@user-ns6gd9ku4i 6 ай бұрын
ኢሻአላህድልለአማራፋኖአይዞችሁወድሞቻችን
@user-vg5ts7hp7l
@user-vg5ts7hp7l 2 ай бұрын
አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው 😢 በርታ ወገኔ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬✅✅✅🥰🥰
@firstlast-nr2mj
@firstlast-nr2mj Жыл бұрын
እፈየ። ሀገረ። አይዞን። አማራ። ልጁ። መሆን። በጣም። ያስደስተኝል። እውነት። አማራ። አማራ። ጀግናው። ይመችህ። አባ ወንድሜ 👍👍👍👍👍👍🫶🫶🫶🫶🫶❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mdmamud4183
@mdmamud4183 Жыл бұрын
ፋኖፋኖ አማራኖኖ
@user-mj9jr4np2d
@user-mj9jr4np2d Жыл бұрын
አይይይይ አማራየ ያልፍ ይሆን
@Yelman-nt4qc
@Yelman-nt4qc 9 ай бұрын
ይጥብቅህ የኔባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rm4zu6sc2e
@user-rm4zu6sc2e 8 ай бұрын
አይዙንአማርይ ድልለናተ ደልለአማርይፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p 2 жыл бұрын
አንበሳ የአማራ ልጆች 💕💚💛❤✊✊
@elhamhabashawet1841
@elhamhabashawet1841 2 жыл бұрын
ፋኖነት ጅግንነት ፋኖነት የፍቅር ተምሳሌት ፍኖነት ሀገር ወዳዲነት ፋኖነት ኩራት ፋኖነት የሀገር ውበት በቃ ምን አለፋቹ ፋኖነት የሠው ሠውነት እንኳንስ እኔ ከእነሱ የተፈጠርኩት አለም ይዘምራል ስለ ፋኖ ጅግንነት ያሳምነው ልጅ የዚያ ሳተና ለጠላቶቹ የሆነ ፈተና የዘመነ ወንድም የዚያ ቀብራራ ለጠላቶቹ ግዙፍ ተራራ የሸህ ሃሠን ልጅ የዚያ ጠንካራ ለሃገር ኩራት እንኳን ለአማራ የመሬ ወንድም የዚያ የጅግና እንኳን ተኩሶ ስሙ የሚያሸና በፍቅር ካልሆነ ክፉ ነው አማራ ቆራርጦ ይሠጣል ጠላቱን ለአሞራ ድ ል ለፋኖ ፋኖነት ይለምልም ጠላታችን ይውደም💪 ከአላህ ቀጥሎ የምኖራችን ሚስጥር ፋኖ ❤️❣️
@RockBoyHamood
@RockBoyHamood 2 жыл бұрын
ኢንሺአላህ ፋኖ ደማቺን አይበገሬዉ ሀገር አሰከባሬዉ ፋኖኩራታቺን ፋኖወበታቺን ፋኖ እዉነትይዞየሚጎዘዉ ደል ለአማራ ፋኖ ለጀግነዉ🌺🌺🌺😭😭😭😭😭😭
@semirabini206
@semirabini206 Жыл бұрын
አማራዬ
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 11 ай бұрын
ወጥር አማራዬ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@BzunehAsalf
@BzunehAsalf 5 күн бұрын
ፋኖደሜነው ❤❤❤❤❤❤❤
@HayathHayath-nv4ut
@HayathHayath-nv4ut Жыл бұрын
አማራዬ አይዞን
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 7 ай бұрын
ኢንሻ አላህ ድሉ ለእናተ የሁን ጀግኖቸ
@genzebubelay6542
@genzebubelay6542 2 жыл бұрын
wow mottawch jegna nachuhe. gedefaye nafekgn, bertu
@user-ns6gd9ku4i
@user-ns6gd9ku4i 6 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁፋኖወቸ
@user-jf2eh4hg7u
@user-jf2eh4hg7u 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን 💚💛💖😍
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 8 ай бұрын
😢😢😮😢😮😢😢😢
@NUryHSSen
@NUryHSSen 4 ай бұрын
እዉነት፣እደመሺአዪቀርምአማራእሣቱ
@john21jo15
@john21jo15 11 ай бұрын
ድል ለአማራ ድል ለፋኖኖኖ
@fawasgh
@fawasgh Жыл бұрын
የኔ ጀግኖች
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሐገራችን ሰላም ያድረግልን ሰቆቃ የማንሰማበት ቀን ያምጣልን አማራዋች አድ ሁኑ እግዚያብሔረ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 9 ай бұрын
ድምፅህ ስያምር የኔ ጅግኗች ❤ ይህንን የከብት ስብብ ድራሹን አጥፋልን
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 3 ай бұрын
ምንዋጋአለዉ😢😢😢ገደሉት
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 3 ай бұрын
ጨካኞች💔
@abbyabby5785
@abbyabby5785 8 ай бұрын
አይዞንአማራየ እስኪያልፍያለፋል።
@ephremabate1598
@ephremabate1598 11 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 10 ай бұрын
ጀግናው ❤❤ፍጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@mastewalsiyemastewalsiye
@mastewalsiyemastewalsiye 10 ай бұрын
ወንድሞቸ እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤😢
@abdullahksa3613
@abdullahksa3613 2 жыл бұрын
አይዞሽ ህ አማራየ
@FatimaHasan-cz4ki
@FatimaHasan-cz4ki Жыл бұрын
አላህይጠብቃቺሁደልለአማራፋኖ
@hewan676
@hewan676 2 жыл бұрын
ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖን💚💛❤✊✊✊✊✊
@mekuriamuluken8853
@mekuriamuluken8853 2 жыл бұрын
kurate
@RockBoyHamood
@RockBoyHamood 2 жыл бұрын
አብሺር አማራዬ ይነጋል አማራዬ ተራራዉተገፍተዉየማይወዲቀዉ ፋኖልቤ ፋኖ ፋኖመከታዬ🌹 ፋኖ ፋኖ ጀግነዉደሜ🌹 ፋኖ ፋኖየአማራኩራት🌹 ፋኖ ፋኖ ደምግባቴ🌹 ፋኖ አማራዬ ዘላለምኖሩልኝ ያረብብብአላህይጠብቃቸሁ ያረብብብ🌹🌹🌹🌹😭😭😭😭😭😭😭😭አገሬ አገሬኩሬይገባሻል ፋኖ ያማራልጂ ያሰከብርሻል ፋኖየማራልጂ ጀግነልጂወልደሻል🌺🌺🌺🌹🌹😭😭😭😭😭😭
@user-wn2fr8gb2r
@user-wn2fr8gb2r 6 ай бұрын
ድልለአማራ ህዝብ ፋኖያሸንፋል
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
Temeche Nigussie- Mebreku | ተመቸ ንጉስ -  መብረቁ - ሽለላ -New Ethiopian Music 2022(Official Video)
10:06
Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት
Рет қаралды 1,9 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН