Lualawiሉዓላዊ- ጁልያን አሳኔጅ ስለ ኢትዮጵያ ያጋላጠው /የአማራክልል የገጠመው ፈተና በባለሥላጣናቱ አንደበት /የጸጥታው ም/ቤትስለ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ

  Рет қаралды 31,771

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

16 күн бұрын

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
/ lualawi2016
KZfaq
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 131
@halimayassin7230
@halimayassin7230 14 күн бұрын
ምን ጊዜም ሀቀኛና ሚዛናዊው ጋዜጠኛ ኢትዬጵያ ትከፍልሀለች በርታልን አላህ ይባርክህ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 14 күн бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏
@Miftah-it7xz
@Miftah-it7xz 14 күн бұрын
ሲስ ከ❤ ስለ ሀገር የቆመ የቁርጥ ቀን ልጅ
@woldebedane2490
@woldebedane2490 14 күн бұрын
🇪🇹ሲስ ጀግና እና ሰው የመሆን ውሃ ልክ ከዘረኝነት የፀዳ ሀገሩን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊን ሁሉ የሚወድ 🇪🇹 በስሜት ሳይሆን በእውቀት ... ታላቅ ሰው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-hb8hl8zs1z
@user-hb8hl8zs1z 14 күн бұрын
ሰላም ሲሳይ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@nicolens12
@nicolens12 14 күн бұрын
Sisay be proud because you are one of the journalists who are faithful to the ethic of journalism.
@samiabera7894
@samiabera7894 14 күн бұрын
ሰላም ሲሳይ የኢትዮጵያ ጀግናችን ❤❤❤❤
@Black-2024
@Black-2024 14 күн бұрын
▫️Thank you #LUALAWI | #ሲሳይ_አጌና ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@hakimmussa1596
@hakimmussa1596 14 күн бұрын
የጋዜጠኞችና የምርጦቹ አክቲቪስቶች መለኪያ ሚዛን ነህ ጀግናችን የኢትዮጵያችን ባለ ውለታ
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 14 күн бұрын
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vi4gb5jg9o
@user-vi4gb5jg9o 14 күн бұрын
ሰላም የሉዓላዊ ቤተሰቦች
@tamefast1
@tamefast1 14 күн бұрын
እዉነት + ሚዛናዊነት + ኢትዮጵያዊነት = ሲሳይ አጌና
@user-og4zj4ik6f
@user-og4zj4ik6f 14 күн бұрын
መሳይና ደሬ ዛሬ ምን ትሉ ይሆን ኬንያን አንቆለጳጵሳችሁ ሀገራችሁን አኮስሳችሁ ሩቶን ያሞገሳችሁ ዛሬ ምን ይበል አንደበታችሁ
@user-gf8eo5kl7z
@user-gf8eo5kl7z 14 күн бұрын
ስሳይ ጌና ለሃጋራችን ምጣቅም ናጋር እያሰራህ እንዳሆና ይሰመኛል በርታ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 14 күн бұрын
ድንጋይ ደደብ ፊደል ቁጠር ሆዳም መሳቂያ🤧🤧🤧🤧🤧🤧
@Joe-rh3zb
@Joe-rh3zb 14 күн бұрын
Great analysis by Sisay, a great man.
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 14 күн бұрын
አቶ ሲሳይ አንተ የኢትዮጵያ ልጅ ሁሌም ሀቅን ይዘህ ስለምትሄድ ባንተ እኮራለሁ በሀገሬም ተስፋ እንዳልቆርጥ ታደርገኛለህ ምክኒያቱም ሲሳይ ታማኝነትህ ለማንም ሳይሆን ለሀገርህ ስለሆነ አንተ ማለት ለኔ ሰው የጠፋለት ሰው ሁነህ የተገኝህ ጀግናየ ነህ ሲስ
@fatoumata1440
@fatoumata1440 13 күн бұрын
Thank you sisay
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 13 күн бұрын
Thank you so much🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤🙏
@fatoumata1440
@fatoumata1440 13 күн бұрын
Selam selam selam sisay ambesa ❤❤
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 14 күн бұрын
❤❤❤❤ሲስዬ በርታልን
@Redseaafar00
@Redseaafar00 14 күн бұрын
ሲሳይ ገለልተኛ በሳል ትንተናህ ይመቸኛል በርታ
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 14 күн бұрын
Welcome back my dear brother
@kassechtaedesse4631
@kassechtaedesse4631 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@robbarobi2784
@robbarobi2784 14 күн бұрын
Tank you for avery ting fast information true news avery day avery minute appreciate please 🙏 don't give up God bless 🙏 all ethiopians 🎉
@munirnihal9715
@munirnihal9715 13 күн бұрын
Abet edat aynet sew binor ye hagarachan chagar neklalu yfeta neber ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 14 күн бұрын
Gojam fano is dead long time Rip
@AbdelaShafi-zv4ic
@AbdelaShafi-zv4ic 14 күн бұрын
ሲሳይ አድናቂህ ነኝ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ማታ ማታ በጣም ታረፍዳለህ ከቻልክ ከምሽቱ ሦስት ባታሳልፍ ጥሩ ነው።
@user-bg1yd1lx3k
@user-bg1yd1lx3k 14 күн бұрын
Shalom Falks!
@nael4849
@nael4849 14 күн бұрын
🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 14 күн бұрын
❤❤The innocent person sis❤❤
@asratyihun3880
@asratyihun3880 13 күн бұрын
Luck of maturities and knowledge
@hadashaile8943
@hadashaile8943 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 14 күн бұрын
❤❤❤
@Abdulhakim-yi2gu
@Abdulhakim-yi2gu 14 күн бұрын
❤❤🖐️🖐️🖐️
@bisratayele2826
@bisratayele2826 14 күн бұрын
👍👍👍
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 14 күн бұрын
የአማራ ልጆች የትምህርት ገበታ መቋረጥ የአማረ ኤሊት ተብዬዎችን ለምን እንደማይቆረቁራቸው አይገባኝም።
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 14 күн бұрын
Betame yemigermewe esu new!
@addis8247
@addis8247 14 күн бұрын
በክልል 3 ሰላም እንዳይሰፍን ሆን ብለዉ ብጥብጥ የሚፈጥሩት የስልጣን ፍላጎት ያሳበጣቸዉ ፅንፌኛ ቡድኖች ሲሆኑ ትምህርት በአማራ ክልል እንዳይሰጥ ዓላማ አድርገዉ ህዝብ ዉስጥ ተደብቀዉ የደፈጣ ጥቃት በአገር መከላከያ ላይ እያደረሱ በአፀፋዉ ሲመቱ ንጹሃን ተመቱ በማለት የፕሮፖጋንዳ ስራ ይነዛሉ፡፡
@AhmedAbajihad-mi8et
@AhmedAbajihad-mi8et 14 күн бұрын
Abroyisxlin Gaash Siisay❤❤❤
@sisaytesema6354
@sisaytesema6354 13 күн бұрын
በርታ
@HadasHaile-lc1ek
@HadasHaile-lc1ek 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Bahadnsani
@Bahadnsani 14 күн бұрын
ስሱ በራያ ዓዘቦ መሆኒ አከባቢ ያለውን ሁኔታ ሰፋ አርገህ ህብረተሰቡን አናግረህ ድምፅ ሁነን
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 14 күн бұрын
TY so much for Good Will!
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 14 күн бұрын
Gojam fano jawisa just listen Zerghna tsenfeghna neh
@user-hn8ie2up8t
@user-hn8ie2up8t 14 күн бұрын
እንደው ሲሳይ፣በጠብመጃ የመጣ democracyየመጣበት ሀገር ካለ ብትነግረኝ።አለበለዝያ ግን አምባገነን መንግስት በግድ ገልብጠን democracy እናመጣለን እያሉ ተከታያቸውን የሚያሳስቱትን እና ከ እውነት ጋር የተጣሉትኑ ማሳፈር አለባችሁ።እስከመቼ ነው አለማወቅ እና አለማስተዋል ዋጋ የሚያስከፍለን?
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 14 күн бұрын
Berta❤❤❤❤
@berehanuamare2427
@berehanuamare2427 14 күн бұрын
እኛንም ከኑሮ ጋር አደራድሩን ኑሮን አልቻልነውም
@merimakemal560
@merimakemal560 14 күн бұрын
Aselamu ALYKUM
@junefirst500
@junefirst500 14 күн бұрын
ወገኖቼ፡ አብይ፡ ገደል፡ አሰረን፡ የምትሉ፤ ዓለምን፡ እንደፈለገች፡ ያፈረሰች፤ የደፈሯትን፡ ያስገደለች፤ ያሳበደች፤ ያረገች፤ ለምን፡ ብለህ፡ ሚስጥሯን፡ ካወጣህ፡ ሕይወትህ፡ ያበቃል!
@girmagumataw
@girmagumataw 14 күн бұрын
consistent man..
@genetm.6934
@genetm.6934 14 күн бұрын
Hi sisay!
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we 14 күн бұрын
በረታ
@SintayewTessma
@SintayewTessma 14 күн бұрын
ሲስ የሚሰማህ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ግራ መጋባት ይድናል ለምን ሚዛን ስለምታስጠብቀን ከቅዠት ስለምታስመልጠን
@jamparound68
@jamparound68 14 күн бұрын
Straight for ward kemlki
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 14 күн бұрын
ሲሳይ አጌና የኛ ጀግና የኢትዮጵያ ወታደሮች ኢቺን ሴረኛ አገር ሱማሌን ለቀዉ ቢወጡና ጉዳቸዉን ብናይ ጥሩ ነዉ ኢሄን ተላላኪ የሱማሌ መሩ
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 14 күн бұрын
Wey tamrat esun Belo pente, yeserawun yistew
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 14 күн бұрын
ሲሳችን
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d 14 күн бұрын
ሳሲሳያችን ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@halimayassin7230
@halimayassin7230 14 күн бұрын
Jegnaw sisay
@engilyas44
@engilyas44 12 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግሥት የሱማሊያ አገር የብሔራዊ ነፃነትና አንድነት እንድታከብር መብትም ግዴታም ነዉ መጀመሪያ ማወቅ ያለባቹ ዋናው ጉዳይ ሱማሊያ እና የሱማሌ ህዝብ የሱማሊያ አገር የሁሉም የሱማሌ ህዝብ የእናት አገር ነች የኢትዮጵያ የአንድነት መንግሥት ይፈርሳል እንጂ የኛ የሱማሌ ባሕራችንን መላው የሱማሌ ወጣቶች ደም ይከበራል
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 14 күн бұрын
Sisachin♦♥♦
@DanielSentayehu-lh2qh
@DanielSentayehu-lh2qh 14 күн бұрын
ብሔርህ አሁን አወቅናል
@user-rb1us7xn7m
@user-rb1us7xn7m 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 12 күн бұрын
💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@jirunega
@jirunega 13 күн бұрын
Sis
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 14 күн бұрын
እናመሰግናለን ሲሳይ
@alemjohnson4244
@alemjohnson4244 14 күн бұрын
Hello, tell us what is going on Suleman the one prisoner in Saudi Arabia
@M1KTUBE
@M1KTUBE 14 күн бұрын
ጥያቄ ለሱማሌ ቀርቦላችው በእንብታ ነበር መልስ የሰጠው::
@helenh6930
@helenh6930 14 күн бұрын
ሲሳይየኢዮጵያ ቁርጥ ልጅ
@Bahadnsani
@Bahadnsani 14 күн бұрын
ትኩረት ራሴ ልቻል ማንነቴ ይከበርኝ ያለው የራያ ህዝብ
@jesusislord288
@jesusislord288 13 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ኬንያ አይነቱ መችም አይታሰብም
@user-ui2tt1nu5s
@user-ui2tt1nu5s 14 күн бұрын
በፀጥታ ከመሞት ፗርት እስግናገኝ እንታገላለን
@akaludaka
@akaludaka 14 күн бұрын
Sallami biyalla
@samuelhaile5545
@samuelhaile5545 14 күн бұрын
“HE WHO ARE AMERICAN 🇺🇸 FRIEND DONT NEED AN ENEMY”😂 KENYA GETTING COSY WITH US 🇺🇸THE RESULT IS INVITING TURMOIL IN TO YOUR HOUSE
@aklile7691
@aklile7691 14 күн бұрын
አቶ ሲሳይ፣ Julian Assange 'ጁሊየን አሳንጅ' ነው የስሙ ትክክለኛ አጠራር።
@user-og4zj4ik6f
@user-og4zj4ik6f 14 күн бұрын
እነኢኤምኤስ ምን ዋጣቸው ኬንያ የዲሞክራሲ ተምሳሌት እያሉ ሲቦጠረቁ
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 14 күн бұрын
መልሱ አይጠረጠርም እንኳን አሁን በወያኔ ጊዜም አልተጠረጠረም እስር ቤቱ ኦሮሚኛ ተናጋሪ ብቻ ነው ሲባል እንኳን 40 ሚሊየን ኦሮሞ ሁሉ አልተጠረጠረም
@teka1528
@teka1528 14 күн бұрын
TSEFEGNA, NEFTEGNA, YE4KILO MEGNOT EYAKATELACHEW NEW!! LEKELIL 3 WOYANE NEW MEDHANETU!!
@guenyhd6265
@guenyhd6265 13 күн бұрын
ጁሊያን "አሳንዥ" ነው ትክክለኛ ስሙ የሚጠራው
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 13 күн бұрын
እውቀት + ሚዛናዊ + እውነት + ትንተና = ጋዜጤኛ ሲሳይ አጌና
@taafagucho8782
@taafagucho8782 9 күн бұрын
በኢትዮጵያ ውሰጥ ከለው ተጫበጭ ሁኔታ አንፃር በኬንያ ውስጥ የተፋጣራው አመፅ በሀገራችን አይተሰብም ሌለው ስለ ሽግግር መንግስት አይቻልም
@zelalemtekeletsadik6431
@zelalemtekeletsadik6431 10 күн бұрын
This guy is talking about TPLF all his life. What about the one in power. It is twice brutal than wayane
@fekadefullas190
@fekadefullas190 13 күн бұрын
አሳኔጅ ሳይሆን አሳንጅ ነው ።
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 14 күн бұрын
ለፍልስጤም ሞሞትስ ማነው መርማሪው?????
@wewe5688
@wewe5688 14 күн бұрын
ክክክክክክ ጥሩነት ስትጀምሩት ለምን ስለ ትምህርት አታስቡም፡ ፋኖ እኮት የሚታገለው ለአማራ ህልውና ነው አሁት ትምህርት እድግት እያላቹ ማላዘን የአዞ እንባ መንባት ማንን ለምስመሰል ነው? ተሸንፈናል አልቻልንም ብትሉ ይሻላል
@zerguat
@zerguat 14 күн бұрын
የሶማሌ መንግስት እራሱ አለሸባብ ነው ። ሚኒስትሮችም እራሳቸው አለሸባብ ናቸው
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 14 күн бұрын
መንግሥቱ ሐይለማሪያም የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፕሬዝዳንት ከሐገር ቢወጡም የመውጫቸው ፍንጭ ነው እንጂ ያልታወቀው ጦሩ በጦርነት ተሽንፎ አይደለም መሪውን ስላጣ ተሽብሮ እንጂ ብቻ ይቅር ። እናም አሑን ፅንፈኞች እንደዛ ይሖናል ብላችሑ አታስቡ እብደት ነው ቅዠት የሽግግር መንግስት ማለት ትርጉሙን ታውቃለህ አዳሜ ?
@user-hc5sz7pn3w
@user-hc5sz7pn3w 13 күн бұрын
እባክህ በሰው ቁስል ውስጥ እንጨት አትሰስደድበት አለም እንደሆነች እንዳንተ ባሉ አስመሳዮች እና ሞራል የለሾች እጅ ወድቃለች
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 14 күн бұрын
Mr Sisay ! Can you give me your thoughts why Ethiopia needs Naval base ? Does Ethiopia really has a clear and present danger coming from the sea ? If you don't have a clear answer i advice to to read Biblical prophesies in the Books of Ezekiel and Daniel. God Bless you
@tadesselemi8617
@tadesselemi8617 14 күн бұрын
ስብከት ሌላ ነው ።ስለባህር በር ጠቀሚታና አሰፈላጊነት ቢያብነቡ?ከአክብሮት ጋር!
@zerguat
@zerguat 14 күн бұрын
the HUTI from yemen is shooting Missiles towards us and the Red Sea . Ethiopia should protect its sovereignty .
@nael4849
@nael4849 14 күн бұрын
ሲሳይ ሁላችንም ያልገባን፣ የማይገባን እና መቼም ሊገባን የማይችለው ነገሮች ስርአቱ ውስጥ አሉ። ስርአቱን ለመጣል ከሚያሴሩት በላይ ስርአቱ ራሱ ጠላቶቹ ወዳጅ አድርጎ ንፁሃንን የሚያሳድድ ነው። ድንጋይ ከሚወረውሩበት በላይ ዝም ያሉት ዜጎችን አሳዶ ለማጥፋ የሚሰራ እንከፍ ነው። ሆደ ሰፊነት እና አርቆ ማሰብ ዝም ያሰኛቸው ዜጎችን ጠላት አድርገው የሚያሳድትን ሰብስቦ ራሱን በራሱ እየበላ ያሉ ስርአት ነው። በአጠቃላይ ማን አለብኝነት ጆሮውን የቆረጠበት ስርአት እየሆነ ነው። በጥልቀት ያልተጠኑ ግብታዊ የሆኑ አዋጆች እየወጡት ያሉት ከቡድን አመራርነት ይልቅ የአንድ አካል ፍላጎት ብቻ ሀገር እየመራ ስለሆነ ነው። ደሞዝና ጥቅማ ጥቅም ካልተበለ በቀር የመጣለትን አዋጆች በሙሉ ከ99% በላይ በሆነ ድምጽ የሚያፀድቅ ፓርላማ እስካለን ድረስ ከአምባገነንነት እንላቀቃለን ብለን ማሰብ የለብንም። ከውጊያው በላይ ሀገሪቱ እየወደቀች ያለችው በመንግስት ውስጥ ባሉ ችግሮች ነው። ከምንም በፊት መንግስት ፍላጎቴ ምንድ ነው፣ አላማዬን የሚጋሩ ናቸው ወይ በዙሪያዬ ያሉት? ወዘተ እያለ ውስጡን ሊፈትሽ ይገባል። ገለልተኛ ሆኜ የማያቸው በርካታ ነገሮች አደባባይ ከወጡት ወሮበሎቹ በላይ በመንግስት ውስጥ ያለው ወሮበላ ሀገሪቱን እያዳከማት መሆኑ ነው። መፍትሄ ምንድ ነው? ጨው ለራሱ ሲል ይጣፍጥ!
@ArmyGod-xd3pt
@ArmyGod-xd3pt 12 күн бұрын
መጽሃፍ እንደሚል ተሳዳቢዎች ሌቦች ቀማኞ የእግዛብሄርን መንግስት አይወርስም እዚውስጥ የምትሳደቡ ቃሉን ብታከብሩ ለምድርም ለሰማይም ይሆናቹሃል መቼ ሞት እንደሚመጣ አይታወቅምና የንሰሃ ፍሬ ይኑራችሁ
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@AbrhamAdan-lm7rs
@AbrhamAdan-lm7rs 13 күн бұрын
አንተ ግን ፋኖ አቅም የለውም መከላከያንም አይግጥምም እያልክ ነበር አሁን ማን እዳማይችል አይተሀል ግን አታምንም
@tomasgod5587
@tomasgod5587 14 күн бұрын
አይንህ ብቻ ሳይሆን አምሮህም ታዉሯል
@Abrham-vc2fg
@Abrham-vc2fg 14 күн бұрын
በለው ብልፅግና አይበልጥም ሰውበመግደል
@wewe5688
@wewe5688 14 күн бұрын
ሲሳይ የሄ ሁላ ለቕሶ ምንድነው አልቻልንም ነው፡ ባለፈው እኮ ተበታትነዋል እየለቀምናቸው ነው ተብሎ ነበር፡ የህዝብ ትግል ግን ማሸነፍ ይቻላል ወይ? መንግስት ጦሩኖቱ ሲጀሙረው እኮ ስለ ትምህርት ስለ ህዝብ አላሰበም የአመርካ መንግስት ያለው ፋኖን ትጥቕ አስፈትተህ ህወሃትን ወደ ቦታው መልስ ነበር ክክክክክ
@tomasgod5587
@tomasgod5587 14 күн бұрын
ዳፍንታም
@tomasgod5587
@tomasgod5587 14 күн бұрын
ቡሽቲ ነገር ነህ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 14 күн бұрын
ሽኮኮ ፊት ውሸት አይሰለችህም ሆዳም ካድሬ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 12 күн бұрын
ቤት ፅፈት ሻብያ ትዛዝ ነው እንዴ ይዘህ የመጣህው? አድጊ እያልክ ተጠራው የነበረን ልጅ እንደ ግልህ ፕሮፋየል ፎቶ ከምትጠቀም; አብረሃም አፈወርቂን አርገው ምንም ችግር የለውም ለኢትዮጵያውያን ; ዋናው ኤርትራ ውስጥ ተለክቶ እንድትናገር የተስጠህን አፍ በነፃ እንድትለፈልፍ ፈቅደንልሀል:: ምክንያቱም የኢትዮጵያ ወደፊት ጉዞ አታስቆሙም?
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 12 күн бұрын
@@Coffee-do1gm ደንቆሮ ካድሬ ጡረተኛ በየቀኑ የሰው ነፋስ እየነጠቅክ ምን ታራግባለህ የአብይ የሰው በላው ስብስብ 30 ሚልዮን እረሀብተኛ አድርጎ 2 ሚልዬን ወጣት በልቷል 9 ሚልዬን ህፃን ከትምህርት ቤት ውጭ ያረገ የፈረሰች ኢትዮጵያን የሚመራው አብይን ሳትቃወም ከኔጋር አታወራም እንደለመዳችሁት የሰውን ስጋ ብሎ የሰው ደም ጠጡ በቅርብ በዓለም አደባባይ ለፍርድ እስክትቀርብ 🤧🤧🤧🤧🤧
@meharetugedele
@meharetugedele 14 күн бұрын
ሲሳይ ለአንተ ሁሉ ነገር ጠፍቶህ አይደለም ነገረ ግን ጨካኝ ሰው እንደሆንክ ተረድተናል
@Xestra37490
@Xestra37490 14 күн бұрын
99.9%of diaspora as you know even during TPLF time no one ever we’re crying for power or interested for positions. What you talking about. Diaspora during TPLF time every dime we have paid to help the struggle for justice for all Ethiopians. Today because you support Abyi Ahmed fascist regime suddenly the diaspora demand for justice for Ethiopian equal power sharing equal development in all area’s freedom of movement freedom of speech became wrong? Says who? Because you support Abyi and this rubbish so called amhara leaders they’re not they’re just slaves to Oromo’s regime. They don’t qualify to lead Amharas region. We fight for all Ethiopians justice!
@FeloAga
@FeloAga 14 күн бұрын
ሆዳም
Lualawi ሉዓላዊ
53:45
Lualawi ሉዓላዊ
Рет қаралды 18 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 57 МЛН
የኛሰው በአሜሪካ ፒያሳ በአትላንታ
52:50
Chebe Media
Рет қаралды 67 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН