🛑መወደድ ደስ ይላል እውነት አልመሰለኝም ነበር!!! comedian aman aman sew

  Рет қаралды 63,860

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

Жыл бұрын

marak weg gizachew ashagre maraki show Ethiopia gizo aman sew comedian aman

Пікірлер: 212
@amansew
@amansew Жыл бұрын
ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 እወዳችኋለሁ!!❤❤❤
@fathimaganna6633
@fathimaganna6633 Жыл бұрын
ene feker yezognal kesu pls negerlegn
@amansew
@amansew Жыл бұрын
Adersalehu eshi
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
@@fathimaganna6633 😁😂😂
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
​@@fathimaganna6633😂😂😂🙄🤔😅
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
​@@amansew😂😂 አስርስየ ድረሽ እኔ ባፈቀረው ግን መግባት ምፈልገው በቤተክርስቲያን ህግ ነው ንገርልኝ 😂 የጎደሯ ቀበጥ ነኝ 💗😂😂😂
@sameribaba6490
@sameribaba6490 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ በርቱልኝ የኔ ጀግኖች
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
ሰላም ውድ ወንድሞቸ ስወዳችሁ ውድ የሀገሬ ሰው ሁሉ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቃችሁ. ቅድስት ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
አማንየ እና ጊዜ በርቱ ወንዶሞቸ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰ሁል ጊዜም ነው የምከታተላችሁ ✋✋ ከ🇺🇸🇺🇸
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo Жыл бұрын
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር በሚአቀው እወዳችሆለሁ በርቱልኝ ነገ ደግሞ የተሻለ ቦታ ደርሳችሁ ለማየት ያብቃን እንዲህ ስትዋደዱ ስትተባበሩ ፈቅር ስትሆኑ እኛም ከእናተ ብዙ እንማራለን በርቱልን ሁለታችሁም ልክ እደወድማችን እሸ አግብታችሁ ልጅ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱ ፈጣሪ አይለያችሁ. ቁርስ ደግሞ እኔ እከፍላለሁ የፈለጋችሁትን እዘዙ 😂😂😂😂አላልኩም
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ሁለታችሁንም ትልቅ ቦታ እንደማያችሁ እርግጠኛ ነኝ አማኑየ ቤትህን አሳየን ግዴታ ቪላ መሆን የለበትም 😊ደሞ ይኖርሀል ያስታውቃል አያያዙ እስከዚያው ያለውን አሳየን 😂
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 Жыл бұрын
አሸንፎ መውጣት በራሱ ብቃት ነው በርቱ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
አማንዬዬ የኔ መልካም ውንድም የወንዜ እኳን ሰላም መጣህ የምንወደውን ግዞን አመጣህልን እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
ዋዉ አማን ዛሬ ወሳኝ ሰዉ ነዉ ያቀረብክልን ያንተንም የእሱንም ፕሮግራም በጣም ነዉ የምወደዉ በርቱ 😍😍
@Baranesh-ts1wy
@Baranesh-ts1wy 10 ай бұрын
Eigzabhre tilik derga lay yadirsachehu Aeman & Gizachwu
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
Aman ጎበዝ ልጅ:: ግዞም እንዲሁ:: እንደናንተ ያለውን ይብዛልን::
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
አማንየ የኔ ውድ ማርያምን በጣም ነው እምወድህ
@mesitube5623
@mesitube5623 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሁለታችሁንም ውድድድ አደርጋችኋለሁ🎉🎉❤❤ በርቱ አማንዬ ሳቅህን ስወደው😂😂😂😂😂
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
አማንዬ ቅን ሰው እንወድሀለን ግዛቸው አንተንም በጣም ነው የምንወድህ በርቱ ሥሩ እኛ አንኮምታለን ❤❤❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
ዘድሮ ያልታሰር አለብለህነው❤❤😢😢
@ፍሬሕይወት
@ፍሬሕይወት Жыл бұрын
አማንዬ ግዝሽዬ የኔ ጀግኖች ትልቅ ደረጃ ደረሱልን በጣም ነውየምወዳችሁ
@sinalemma2459
@sinalemma2459 Жыл бұрын
አማኑ እና ማራኪ ወግ ደስ ስትሉ።
@mekeditube8263
@mekeditube8263 Жыл бұрын
አማንዬ ምርጥዬ በርታ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ማራኪው በጣም ከምወዳቸው ቻናል አንዱ ነው በርታ👍
@alebatse6865
@alebatse6865 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተሻለ ቦታ ያድርሳቹ ምርጦች❤❤
@bazarootama1093
@bazarootama1093 Жыл бұрын
ስጨርስ ነው እንዴ ጓ እምትለው😂😂 በርታ አማን ግዜም እንደዛው
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ሁለታችውም አማን እና ገዜ ❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ወይኔ አማንዬ የኔን ስም ስትጠራ እንዴት እንደ ደነገጥኩ 🤭እውነት ለካ comentachn ታያላችሁ እናመሰግናለን ዮቱበሮች 🙏ግዝዬ ቃልህን አክብር የወርቅ ቦርሳ 🤣ደግሞ በጣም ነው የምወደህ ከዱባይ ሲፈን ሹሚ ነኝ🙏 አማንዬ አንተንም በጣም ነው የምወድህ ፕሮግራምህን እከታተላለው በተለይ ገጠር ላይ የምሰራቸው ቪዲዮ ይናፍቀኛ 😮
@farida1771
@farida1771 Жыл бұрын
አማንዬ የኔፍቅር ቀልድህን ስወደው❤❤
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Жыл бұрын
አማን በርታ የማለዳኮከብላይ እያለህ በሳቅ ሆዴን ሆዴን ያሳመምከኝን ጣባሳ አረሳውም የወጋቢረሳ የተወጋ አይረሳም 😂 ለማንኛውም እዚጋመድረስህ ደስስብሎኛል ❤❤❤❤ ግዞዬ የኔ አማላይ ወንድም ተሎእንዳታገባ ቀስበል ደግሞ ስታገባ በኔተክርስትያን ወኬ ሰምተሻል ሁለት እወዳችኋለሁኝ♥
@zetn_1275
@zetn_1275 Жыл бұрын
አማን ምረጥሰዉ ስወድህ
@kidymele7323
@kidymele7323 Жыл бұрын
Zare betammm eyesaku, eyetezinanahu new yayehuwachu. Yimechachu
@user-bc5wh6gs9i
@user-bc5wh6gs9i Жыл бұрын
ምርጥ ሰው አማን በርታ
@Kibromsew
@Kibromsew Жыл бұрын
We love you guys you deserve more❤
@almiraya2801
@almiraya2801 Жыл бұрын
አማንየ የኔ ወድም አተንና እሸቱን ሳይ በቃ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ያልቃን ስወዳችሁ ኑሩልኝ❤❤❤❤
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው የምወደው ይህን ጓደኛህን የኔ ጀግኖች በርቱ አድናቅዎቻቹ ነኝ
@bezayacop9534
@bezayacop9534 11 ай бұрын
❤❤❤ secherse new ende gu meteliewe😅😅 tmichetuialieee,,,
@werkwerk3418
@werkwerk3418 Жыл бұрын
Wuy betam ziru program ❤❤❤❤❤❤naw bertu😊
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ግዛቸውን ሰላቀርብክልን እናመሰግናለንአማንዬ አንተንም እንወድሃለን አሪፍ ነው👌
@andnetzelekew3294
@andnetzelekew3294 Жыл бұрын
Amensew merti sew bertalen 👍👍👍👍🙏
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
አማንየ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ አድናቄቾሁ ከጀርመን በርቱ ትልቅ ቦታ እድትደርሱ ምኞቴ ነው
@werkwerk3418
@werkwerk3418 Жыл бұрын
Aman sew seb argehalew ❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠው ሢያስር ፈጣሪ ይፈታል ሠው ይታገላል ፈጣሪ ያሸንፋል እግዚአብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን ❤❤
@user-uq6lj2dt8j
@user-uq6lj2dt8j Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ካሜራው ደሞ ከፊሊተር የፀዳ ኖርማል ፊት ደስ ሲሉ እኔ ቅርብ ጊዜ ሰብስክራይብ አደረግሁህ አማን ማራኪ ወግም እደዛው💗💛💚
@Rahmamohmmed-ve6sb
@Rahmamohmmed-ve6sb Жыл бұрын
አህለንአማን 🎉በሰላምመጣህ። የገሪልጅ። እኔእኮ እዳት እዳማደቅህየለለናዉ😊
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
በርቱ ጎበዞች🎉
@EyerusAwugchewu
@EyerusAwugchewu Жыл бұрын
ገዙዬ በጣም የምወደዉ ልጅ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@cjcjiff134
@cjcjiff134 Жыл бұрын
አማንየ እኛም እንወድሃለን ❤
@birike4731
@birike4731 Жыл бұрын
አማን ሰው አማን የእኔ የዋህ የእኔ አሰተዋይ የላሊበላ ጥበበኛ ለምን ነው የምጠፈው ❤❤❤❤❤❤
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ❤❤❤❤ አማን እና ግዝሽ❤❤❤❤❤❤በርቱ
@My-bi5lu
@My-bi5lu Жыл бұрын
አብራችሁ ብትሰሩ እንደት እንደምታምሩ እኮ ❤❤❤
@yemaleda
@yemaleda Жыл бұрын
አማንዬ እንኳን ደህና መጣህ ማራኪ ወግ ደስ ይላል በርታ እዉነት ለመናገር እኔ ዱባይ ደስ የሚለኝ ነገር መከባበራቸዉ ነዉ ማራኪ ወግ እንዳለዉ ሌባ የለም አለ 😢 እኔ ዱባይ ላይ ከምደነቅባቸዉ ነገሮች አንዱ ለሰዉ ልጅ ያለቸዉ ክብር ነዉ የትኛዉም ሱቅ ዉስጥ ብትሔድ እዉቀት ቢኖርህም ባይኖርህም አትዘረፍም አትሰረቅም😢 በዛ ላይ ለሀገራቸዉ ያላቸዉ ክብር ለባንድራቸዉ ያለቸዉ ፍቅር ሁሌ ያስለቅሰኛል😢 ሕጻናቶች ደግሞ ለፖሊስ ያላቸዉ ክብር ይደንቀኛል ፖሊሶችም ለሕዝባቸዉ በተለይ ለሕጻናት ፍቅር ናቸዉ። መኪና ላይ ጉዞ እያደረጉ ሕጻናት ፖሊሶች ካሉ ሰላም ብለዉ አክብሮት ሰተዉ ነዉ የሚያልፉት እፍፍፍፍፍ ከሀገሬ ጋር ሳነጻጽረዉ መልስ የለኝም እናንተ መልሱት። እንደዚህ አይነት ሀገር ላይ እዬኖርን እኛ ሀበሻዎች ራስ በራሳችን እንሰራረቃለን እንገዳደላለን 💔 ብዙ ነገር አሁንማ ከሰይጣን በላይ ክፉዎች ሆነናል 😢 ብቻ ማስተዋሉን ያድለን 🤲
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
ደስስ ትላላቹሁ በርቱ🙏❤
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
በርቱ ጎበዞች ናችሁ
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 Жыл бұрын
ማሻአለህ በጣም ደስ ይላል አለህ ይጠብቃችሁ በረታ
@kikipipi5647
@kikipipi5647 Жыл бұрын
❤❤❤ ሁለታችሁም ፍታ ታረጋላችሁ ዋው
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
አማንዬ እና ግዞ ስወዳችሁ በማርያም ለመስቀል ወልቂጤ ኑልን❤❤❤❤
@user-nj7ek4ex5w
@user-nj7ek4ex5w Жыл бұрын
በርታለን አባቴ እኔ በጣም ይመቸኛል ወላሂ ❤
@yeyirgalem6295
@yeyirgalem6295 Жыл бұрын
Gezoye I love you both🥰🥰🥰🥰
@emuselhadenemuselhaden
@emuselhadenemuselhaden Жыл бұрын
ሁለትምርጦች❤❤❤
@selamb2638
@selamb2638 Жыл бұрын
Bertu Gobezoch 🎉❤
@alemalem7864
@alemalem7864 Жыл бұрын
እር አማን ደናነህ ግን በርቱልን ጀግኖች
@salamkk6157
@salamkk6157 Жыл бұрын
አማን ሰወድህ❤❤❤❤
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
አረ አማን የገጠር ጨዋታ ጠብ አርግልን
@masalt1424
@masalt1424 Жыл бұрын
ሸሚዝ በከረባት እና ቆንጆ ጃኬቶች ቀለል ያሉ ብብጠቀም ጥሩ ነዉ መሉ ልብሱና ከበድ ያሉ ጃኬቶች ትልቅ ሰዉ ያስመስሉሀል ነፃነትህንም ሊያሳጡ ይችላሉ በተረፈ ያለህበት ሁኔታ ጥሩ ነዉ በርታ
@eden2056
@eden2056 Жыл бұрын
Werkoche nachu wedddddd ❤❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
❤❤❤እኮንደናመጣህ አማንሰው ወድሜ
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Жыл бұрын
ወላሂ ጊዜን ስላየሁ ደመርኩህ እናንተ ጎጃሜወች በርቱ ግዛቸው ጀግና ነህ የምር ሰርቶ መለውጥን በአንተና መሰሎችህ አይቻለሁ🎉
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
ጎበዝ ናቸዉ ❤
@johnsonkelta6820
@johnsonkelta6820 Жыл бұрын
aman minew ende eshetu kalesaku alek
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
ውይ ኢትዮጵያ ያልታሰር ማን አለ
@thomassankara829
@thomassankara829 Жыл бұрын
ሁለታቹሁንም ውድድድድ❤️✌️
@sulaimanfaraja4174
@sulaimanfaraja4174 Жыл бұрын
አማንዬ እወዳችሁለው ይመቻችሁ
@wintanamytube6530
@wintanamytube6530 Жыл бұрын
Maraki weg❤❤❤❤❤
@netsanetkassa1450
@netsanetkassa1450 Жыл бұрын
ሁለታችውንም እወዳችዋለው
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ 😊ይልመድባችሁ እብራችሁ ስሩ✊🏾👍👏❤️
@subriaeman9557
@subriaeman9557 Жыл бұрын
ስወዳች❤❤❤❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
አማንየ ❤❤❤❤
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky Жыл бұрын
When to come to see my house in USA?
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y Жыл бұрын
Amany ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
በአብሮነት ሰው ሲሰራ በጣም ደስ ይለኛል
@zewdietsion1422
@zewdietsion1422 Жыл бұрын
Maryamn des sitlu just beka funny 👌
@user-cn5nt1xy9r
@user-cn5nt1xy9r 5 ай бұрын
mashealah 🙏🙏🙏
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Жыл бұрын
ወይኔ አይዞህ ለበጉነው እና ጃኬቱን አገዛውም እንዴ የወርቁን 😂😂 የለም ሊባ ኢቶነው የሚያስለቅሱት 😂
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
ደሥሥትሉ በርቱ
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
አብሮነታችሁ ደስ ይላል የእሼ ፍሬዎች ይቅናችሁ 🙏
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ዱባይ ሰላማዊ ሀገር ነች
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ሁለት አልግሞች ገዳላችሁን እኮ💚💛❤🙏
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
ወይ ጊዜ ላስብበት አላለም ያውም እኔ ጠይቄህ 😂😂
@zeinambaideen2236
@zeinambaideen2236 Жыл бұрын
ቸሩ መድኃኒአለም ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ እወዳችኋለሁ ❤❤❤
@nitart4949
@nitart4949 Жыл бұрын
Aman yesetehewo topic is different
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
ስወዳቹህ 😘
@user-ry1mr4bb2y
@user-ry1mr4bb2y Жыл бұрын
ሁለታቹህም በጣም ነው የምወዳቹህ ❤❤
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
ሚስቴ እሺ አልል አለች ውሻ ፈቶ ሚያባርም ገጥሞህ ነበር😂😂😂😂
@tsigedesta4701
@tsigedesta4701 Жыл бұрын
ሁለት አማራወች
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
አማንና እሸቱ ዝምድና አላችሁደ ሣቃችሁ ይመሣሠላል😂
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l Жыл бұрын
ዱባይ እኮ በጣም ሰላም ያለው ሀገር ነው
@WebtWelabo-xr8mg
@WebtWelabo-xr8mg Жыл бұрын
አማንዬ አተ ደሞ እኔን አግባኝ ሀሳብ ከኔ ወጪ ካንተ❤
@marcelasmengistu3900
@marcelasmengistu3900 Жыл бұрын
Hultachunm wedded
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
አማንየእዴተነህ ወንድሜ
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@MeseretGetahun-tu9cp
@MeseretGetahun-tu9cp Жыл бұрын
ዘ አማኑኤሎ ❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ደስ ስትሉ❤
@uaesara8261
@uaesara8261 Жыл бұрын
የወንዜ እንዴት ነህ ከላሊበላ ድባይ
@bezageremew8387
@bezageremew8387 Жыл бұрын
Bertulegn
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 60 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 4,6 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,6 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 95 М.
አውጡ ማነው አስማተኛው!!!???? አማን ሰው comedian aman sew tube
21:48
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 60 МЛН