አማን እና ዳጊም ተገናኙ | አማን ዳጊን አፋጠጠው | የተመስገን ዱርዬ አፉን ከፈተ | Aman Shalom | Abel Abuna

  Рет қаралды 5,503

ምኩራብ ቲዩብ

ምኩራብ ቲዩብ

3 ай бұрын

አማን እና ዳጊም ተገናኙ | አማን ዳጊን አፋጠጠው | የተመስገን ዱርዬ አፉን ከፈተ | Aman Shalom | Abel Abuna
አማን እና ዳጊም ተገናኙ | አማን ዳጊን አፋጠጠው | የተመስገን ዱርዬ አፉን ከፈተ | Aman Shalom | Abel Abuna
አማን እና ዳጊም ተገናኙ | አማን ዳጊን አፋጠጠው | የተመስገን ዱርዬ አፉን ከፈተ | Aman Shalom | Abel Abuna

Пікірлер: 123
@Lideyakeder
@Lideyakeder 3 ай бұрын
በጣም ታሳፍራላቹ ኤሄ ሁሉ የዳጊ ውጤት ነው
@tigisttesfaye6049
@tigisttesfaye6049 3 ай бұрын
አማን ግን ተሳዳቢ አትሁን
@romanadenew7202
@romanadenew7202 3 ай бұрын
እንደእድሚቹሁ ያልሆናቹሁ ህጻኖች ናችሁ
@bethelhailemariam5686
@bethelhailemariam5686 3 ай бұрын
ኧረ ምን እየሆናችሁ ነው!!! በአደባባይ እንዲህ መሆን ማንን ለማስተማር ነው??? ሰውን የሚያንፅ ጉዳይ ላይ ብትበረቱ ይበጃል እንጂ ይሄ የእርስ በእርስ አለመግባባታችሁን ገበያ ላይ ማውጣት ለማንም ተመልካች (ሰሚ) ፋይዳ የለውም
@gezahgn75
@gezahgn75 3 ай бұрын
ገላትያ 5 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ ታማኝነት፣ ²³ ገርነት፣ ራስን መግዛት ነው። እንደነዚህ ያሉትንም የሚከለክል ሕግ የለም። ²⁴ የክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት ሥጋን ከክፉ ምኞቱና መሻቱ ጋር ሰቅለውታል። ²⁵ በመንፈስ የምንኖር ከሆን፣ በመንፈስ እንመላለስ። ²⁶ እርስ በርሳችን እየተጎነታተልንና እየተቀናናን በከንቱ ውዳሴ አንመካ።
@estifbest2121
@estifbest2121 3 ай бұрын
ኢየሱስን ሳያውቁ የመንፈስ ፍሬ እንዴት ሊኖራቸው ይችላል መጀመሪያ ትክክለኛውን ጌታ እየሱስን ለማወቅ ጥረት ያድርጉ
@loveyourneighbors9843
@loveyourneighbors9843 3 ай бұрын
ሁላችሁም ስትነኩ እውነተኛ በህሪያችሁ ወጣ የሰይጣን መልእክተኞች ናችሁ:: ወይ ክርስትና እናንተን ብሎ መካቾች: አርፋችሁ ጓዳ ገብታችሁ ጸልዩ: ከዚህ በኋላ ማን ይሰማችኋል?????😢😢😢
@Badeg96
@Badeg96 3 ай бұрын
እኔ አንተን የማቅህ 1996 ዓ.ም ከዚህ ከአ.አ ወደ 500ኪሜ አካባቢ በሚትገኝ ጋሞ ጎፍ ሳውላ ከተማ ሙ.ወ ቤ/ክ ያን ኮንፈረንስ ላይ ስታገለግል ኮንፍረንሱ እስክያልቅ ቆሜን እንዳልጨረሰን፣ተባርከንብህ ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንና፣ከዚያን ግዜ ጀምሮ ያንተን መዝሙር በእኔ ምክንያት ብዙ ጓደኞቼም ጭምር ስባረኩበት አይችያለሁ።አሁን አልሰማም ብዬ የለሎች ስከፈት እዛ አለህ! እኔ ደግም ቆየት ያለ መዝሙር ውስጤ ያድራሉና፣ እኔ አነ እንዳልካቸውን ብከፈት አንተ እዛ ነህ አጃቢ ሆነህ፡ተከስተ ጋ ነህ፡ሳሚ ጋነህ፡ሰናይት ጋ ነህ ፡ቤቲ ፡አውታሩ ፡ዮሴፍ ፡ኤሬ ሁሉም ጋነህ! የዛሬ 20 (እስከ ጎፋ ስትሄድ)ላንተ አገልግሎት የጀመርክበት ግዜ አይደለም ፡ስለሚወድህ አዚህ አ.አ በሆነ ፕሮግራም ካንተ ጋር ፎቶግራፍ ሁሉ አለኝ።ነገር ግን ዳግ አሁን ላይ ለኔ ወረደክብኝ ፣ እኔ አንተን ብሆን ከዚህ ከፍታ አልወረደም ፣ቆይ ዳግ የመ/ቅዱስ ጥናት ከቤተሰብ ጋር የፀሎት መዝሙር የሚቀልበት ግዜ ይኖረው ይሁን?....አቤላ ገና ጀማሪ ለወንጌል በቅናት የተሞለ ነወ፣ያንተ ምክር ብታከልበት ከኡዩ ጩፋ በተጨማሪ ብዙ ገንዘብ ተኮር አገልጋዮችን ያስቀጥላል እንዲሁ አንድ ሞተር ለበረሃው አገልግሎት ብታበረክትለት። አንተ በራስህ ግዜ ጌታ የሰጠህን ፀጋ በነፃ አገልግህ አሁን ገንዜብ ተኮር ሰዎች የሚቃወሙ ሰዎችአትቃወም ።ቆይ ያኔ የዛሬ 25 ዓመት ለአገልግሎት ክፍለሀገር ስትሄድ ስንት ነበረ የሚከፈልህ? ...ዛሬሜ አልጋ ኬልተያዘ WiFi ከሌለ በድርድር ከ20እሺ ብሮ በታች ማን ይሄዳል ? ቆይ በእናንተመ/መቅደስ ወንድሙን የሚጠላ ነፈሰ አዳኝ ይላል ?እባክህ ለሚሰሙህ ተጠንቀቅ ።እባካችሁ ወገኖቼ እኛ የመንግስቱ ካህናት ነን።ለወንጌል ለሚድኑ ነፍሳት እንቅፋት እንደንሆ እንጠንቀቅ:( አቡና አማን ደሚሬ ዳግ ኤፊሬምባለቅኔ ከ አፋችሁ የማማወጣው ቃል Which is very offensive )።ከዚህ በፊትም pastor ታርኩ ነበረ ያስታረቃችሁ አሁን ደግሞ የሰውን ሰጋ በጥርስ እስከማላመጥ ይደርሳቸዋል ።ምን ይለን ይሁን ያ ከረታ፣ያ መስቀል ተሸላሚ ፣ያ የሕማም ሰው ፣ያ የማስብ ውበት ደም ግባት የሌለው ፣ያ በሰዎች የተናቀ የተጠላ የተባለለት ፣ነገር ግን ስለ መተላሌፍችን ተወጋ ስለ በደላችን ደቀቀ ኢሳ 53 ......አቤት ማራናታ !....... አገራችን ልጆች አሉዋት ሚድያ የማያቃቸው ወንገል ያተኮሩ እስክ ይመክሩን ይጠሩ እነ ደ/ር ማሙሻ፥ወንጌላዊ ያረድ፥ደ/ር ሮቤል ፥ደር አብርሃም አባቶች እነ ተስፋዬ ጋቢስ ወይስ unsubscribed አድርገን ትንሽ ግዜ እንፀልይ ? በእውነት አለቅሳ🎉
@zekariasyohannis8937
@zekariasyohannis8937 3 ай бұрын
ምንድ ነው እየሆናችሁ ያላችሁት በፈጣሪ ስም ፥ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ በእውነት ፥ ገና ልጅ ናችሁ ለካስ ብዙ ነገር ይቀራችሁሐል እናንቴ ወደ ጓዳ ግቡና ተሰሩ ሕዝቡን አታዛዝኑ በተለይ ዳጊ ፡ ኤፍረም እንድሁም ደግሞ እሄ ተመስገን ፡ ብሩክ እና መሰሎቹ ድራሻቸው ልጠፋ ይገባል ፡፡
@wondimuhabtewold3498
@wondimuhabtewold3498 3 ай бұрын
በጣም ታሳዝናላችሁ ። የወንጌል መሰናክል እየሆናችሁ ናችሁ። ተው ልብ ግዙ
@wudneshabebe9685
@wudneshabebe9685 3 ай бұрын
ጌታ ምህረት ያድርግላችሁ
@user-ht5rx8wn5t
@user-ht5rx8wn5t 3 ай бұрын
አማኒ ተግማማችሁ የግም ስብስብ ነው
@tensaewoldetensaye3383
@tensaewoldetensaye3383 3 ай бұрын
ተመስገን የምትባል ሰው ግን የምትገርም ነህ ለአፍ አጥር አብጅለት እሺ በየሄድክበት የቲክቶክ ላይ ላሉ ሰዎች bodyguard ነህ ታዲያ እዩ ጬፋ bodyguard ቢኖረው ምን ያስደንቃል በፊት የእዩ ነበርክ አሁን ደግሞ የነዳጊ ሆንክ አሳፋሪ ከእውቀት ነፃ የሆንክ ጌታ ይቅር ይበልህ እነ ዳጊ አቡና ሌሎችም ነገ አንድ ሲሆኑ ሰላም ሲፈጥሩ ዳር ትቀራለህ ለሰው ክብር ይኑርህ ጥብቅና አቁም
@YomLife
@YomLife 3 ай бұрын
መጠጥ ቤት የገቡ ጓደኞች ጠጥተው ጠጥተው ሲሰክሩ ፤ እርስ በርሳቸው መጨቃጨቅ ይጀምራሉ። ኣንዱ የሌላውን ሚስጥር እያወጣ ይዘረግፋል ፤ ይሰድበዋል ፤ ያዋርደዋል ፤ ይፎክርበታል ፤ ማን እንደኔ ና እዘርራሃለው ይለዋል ፤ ወዘተ። የፕሮቴስታንት መምህራን ስብስብም እንደዚሁ ነው። ኣለቀ።
@merontaye8723
@merontaye8723 3 ай бұрын
እደው አትርገሙ ተብሎ ቢፃፍም ከእናተ ስድብድብ የናዝሪቱ እየሱስ ለብዙዎች እቅፋት የሆናችሁት እውነት የመስቀሉ ጌታ ወደራሱ ባልጠበቃችሁት መንገድ ወደላይ ውስድ ያድርጋቹ እናተ መደረኞች ባለጌ ምናምቴዎች ወይኔ ረይኔ በዙፋኑላይ እዴት ያያቹ ይሁን😢😢😢😢
@TarikuTefera-ib5in
@TarikuTefera-ib5in 2 ай бұрын
ራእይ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ አለ። ¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
@zoeyonathan5632
@zoeyonathan5632 3 ай бұрын
ማፈሪያ ሁላ ዳጊ ተጠያቂነህ ለዚ ሁሉ
@endaleberehe2904
@endaleberehe2904 3 ай бұрын
አናተ ለቃቃሜዋ እግዚያብሔር ይገሰፆቹ ሌቦች
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 3 ай бұрын
😢😢😢 በወንድ ብሷል እንዴ እነዚህ ግን መፅሃፍ ቅዱስን ኢየሱስን ያውቁታል ጎበዝ?😢 የሚያሳዝነው በወንጌል ስም መስሰባሱባችሁ ነው😢😢😮😢😢😢😮😮😮
@natnaelalemayehu982
@natnaelalemayehu982 3 ай бұрын
አሁን ዩትዩብ ላይ ምን ይሁን ብለህ ነው ይህንን የምትለጥፈው። እነሱ ከቀለሉ አይበቃም እዚህ ለሕዝብ ማስቀመጥ ምን የሚሉት ነው። ቲክቶክ እስከዛሬ ባለመከሰፈቴ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ።
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 3 ай бұрын
ተመስገን እየቃምክ ነው እንዴ የምታወራው
@biniamkebede4664
@biniamkebede4664 3 ай бұрын
ኧረ አባቶች ተነሱ ፣እነዚህ ወጣቶች ሊጫረሱ ነው ፣በዚህ አካሄድ ዋጋ የከፈላችሁበት ወንጌል መጨረሻዉ ምን ይሆን?
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 3 ай бұрын
ዳጊ ግን ምን ሆነህ ነው የወረድከው እረ ሊሊና ወንድሞችህን ተከተል!!!
@user-tq7lk8lp6o
@user-tq7lk8lp6o 3 ай бұрын
ከእናንተ ጌታን የማያውቁ ይሻላሉ
@estifbest2121
@estifbest2121 3 ай бұрын
ሲጀመር ጌታን ያለማወቃቹ ምልክት ነው
@sisaybir8438
@sisaybir8438 3 ай бұрын
የቀለጠው መንደር 😂😂😂 ግን ተመችቶኛል...
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 29 күн бұрын
የጴንጤ ፍጻሜ ይኸው ነው
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 2 ай бұрын
አማን የሚባለው is he really born again Christian ባለጌ!
@natuelena1427
@natuelena1427 3 ай бұрын
Just WOW 😢
@yosefdessalgne
@yosefdessalgne 3 ай бұрын
ሁላችሁም ዱርዬዎች ናችሁ ! የማዝነው የእግዚአብሔር ስም በእናንተ ምክንያት መሰደቡ ነው ።
@ethiopia474
@ethiopia474 3 ай бұрын
“ፌዘኛን ብታወጣ ክርክር ይወጣል፥ ጠብና ስድብም ያልቃል።” - ምሳሌ 22፥10 ምሳሌ 26 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ እንጨት ባለቀ ጊዜ እሳት ይጠፋል፤ ጆሮ ጠቢ በሌለበትም ዘንድ ጠብ ጸጥ ይላል። ²¹ ከሰል ፍምን እንጨትም እሳትን እንዲያበዛ፥ እንዲሁ ቍጡ ሰው ጠብን ያበዛል።
@inspirationalwordbytezetat991
@inspirationalwordbytezetat991 3 ай бұрын
እግዚኦ
@TarikuTefera-ib5in
@TarikuTefera-ib5in 2 ай бұрын
Enate hulachumi alamenachu ke kalu meserti yewotchu tekulachi ate sofifonas ewuenet geta late yiker beliki
@selamberta9847
@selamberta9847 3 ай бұрын
ተዝረከረካቹ
@mulukentilahun5610
@mulukentilahun5610 3 ай бұрын
Hy Dastor sofonias molalign, you just like a panic world like meeeee 😅😅😅😅😅
@user-mw7zl1bm7g
@user-mw7zl1bm7g 3 ай бұрын
yishyeee
@TesfayeNega-bu4hz
@TesfayeNega-bu4hz 3 ай бұрын
አረ ባካቹ ተዉ ስለእግዚአብሔር ብላቹ ምን ያስተምራል ይሄ ፕሮግራም ይሄ ወጌል አይደለም
@ThomasAbera-km2jj
@ThomasAbera-km2jj 2 ай бұрын
Dagimo ya Amani fitu mini yimasilali balagi
@bede6618
@bede6618 3 ай бұрын
አስተዎይ ግን ዝም ይላል::
@jaforbahrain356
@jaforbahrain356 15 күн бұрын
umetchochu geta yelelbet xilxlene
@danielabebe450
@danielabebe450 3 ай бұрын
Oh " CHRISTIAN ROAST" wow very educational if cristian brothers are like this no wonder we in so much enemity nation wise! Keep it up very "mature" brothers! keep it up!
@eyerusalemmenberu
@eyerusalemmenberu 3 ай бұрын
Egzeabher yegetsetsachuh...mitmita maten neber enaten...Dagi I have big respect for u. Keyet yemetu gudoch nachew enezeeh
@bede6618
@bede6618 3 ай бұрын
I live in London, i know about Efraim, Efraim came to England on a spouse visa. After he came to England he left her.
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 3 ай бұрын
What? I didn't know
@alexbekele87
@alexbekele87 3 ай бұрын
ተመስገን የባለው ደሞ መቼ ነው የመጣው?
@user-tq7lk8lp6o
@user-tq7lk8lp6o 3 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ስም አታሰድቡ
@derjewondu5752
@derjewondu5752 3 ай бұрын
ዳጊ ወይዘሮ😅😅😅😅😅
@abelgosa9025
@abelgosa9025 3 ай бұрын
Paster sofi geta bidiratihin yikeflihal balegew ante neh yilik wengelin kemesrat kemastarek yilik be geta kal kememker tiru yewengel inkifat iyehonk edehone firdihin tikebelaleh sheremotachihu bado nachihu kefo dagim getan tekebelu dehninet temaru ahiyoch wengelin asedebachihu yeyikirta lib inkuan yelebachihum.....sorry betam
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 3 ай бұрын
Azmari 😂😂😂😂😂 ay abela ❤❤❤❤❤
@yohanneskata3210
@yohanneskata3210 3 ай бұрын
አማን እና አቡና ከምባል እብዶች ጋር ዳጊ ማዉራቱ ራሱ ውርደት ነዉ።
@tadeledesu387
@tadeledesu387 3 ай бұрын
ወይኔ የኛው መጨረሻ🤔🤔🤔🙄🙄🙄
@user-rf9nb6xh3h
@user-rf9nb6xh3h 3 ай бұрын
አማንይ❤❤❤
@user-dd7jm4pt2p
@user-dd7jm4pt2p 3 ай бұрын
Dagi Temesgen yemibal tesadabi wendem endalew alawekum neber.....
@kalkidantafese4794
@kalkidantafese4794 3 ай бұрын
Asafareweche
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 3 ай бұрын
Wowwwwww OMG three of them tho 😂😂😂😂😂😂😂😂
@selamassorteddiy7781
@selamassorteddiy7781 3 ай бұрын
Shame full!
@user-ej8ey9rf7i
@user-ej8ey9rf7i 3 ай бұрын
sega sega mitshetu honachuuuuuuuuuu.....Anthe Manhe Anthe manhe..............min gud new........
@user-qj1wc8fq5c
@user-qj1wc8fq5c 29 күн бұрын
enante duriyewoch yewengel enkifat silehonachu titeyekalachu 😭😭😭😭😭😭
@rediet6846
@rediet6846 3 ай бұрын
ጌታ ይቅር የበለቹ ልጆጅ እንደዚ ኣላደርጉምን so sad
@michaeltaye8261
@michaeltaye8261 Ай бұрын
ምን አይነት ስዶች ናቹ
@herrylakew5727
@herrylakew5727 3 ай бұрын
egizihabiher be elay beariyam alle.....
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 3 ай бұрын
ዳጊ ሃይለኛ ጥላቻና ክፋት ያለብህ አንተ ነህ ገንዘብ ገንዘብ እያልክ ተቃጥለህ ልትሞት ነው ይሁዳ
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 3 ай бұрын
egzbehar ysebecho
@TeameGidey-fn9pk
@TeameGidey-fn9pk 3 ай бұрын
የቦዘኔ ስብስብ።
@rebikateferi
@rebikateferi 3 ай бұрын
Sekaramoch
@jerrydawit2457
@jerrydawit2457 3 ай бұрын
Ende @temsgen tenshe sewu ayche alawukem
@jaforbahrain356
@jaforbahrain356 15 күн бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@woubeshetdegene8183
@woubeshetdegene8183 3 ай бұрын
ወንድሞቼ ተው
@user-tq7lk8lp6o
@user-tq7lk8lp6o 3 ай бұрын
ተሰፍራለችሁ
@Elu454
@Elu454 3 ай бұрын
Aman so sad
@user-ii5vs8dc1y
@user-ii5vs8dc1y 2 ай бұрын
Dagi ant wana tesadabi new neseh geba ant mejemeriya yanten mezemu mesmat aqumenal
@eyobasrat8003
@eyobasrat8003 3 ай бұрын
ወይኔኔኔንንን አሳፋሪዎች ማፈሪያዎች እኛ ከእናንተ ጋራ ተቆጠርን ቲሽ ወራዶች ናችሁ
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 3 ай бұрын
Ye kibe gebeya mesloyelem ende wurdet ....
@user-rf9nb6xh3h
@user-rf9nb6xh3h 3 ай бұрын
ተመስገን ባለጌ ጋጠወጥ
@user-ti8hq2yx2t
@user-ti8hq2yx2t 3 ай бұрын
እረ ምነው ምነው አሳፈራችሁኝ ምነው በአደባባይ
@delayttsebuk403
@delayttsebuk403 3 ай бұрын
Temsgen siet New
@taduaweke7495
@taduaweke7495 3 ай бұрын
without gossip Dagi will die.
@ExpoDubai-eu4iw
@ExpoDubai-eu4iw 3 ай бұрын
Dazey bamn moralk naw lejkn yakdak
@yateemam5432
@yateemam5432 3 ай бұрын
temsagen meliute balgiaa new
@demsisbezu
@demsisbezu 3 ай бұрын
እናንተ ነዉራችሁ ክብራችሁ የሆናችሁ አሳፋሪዎች ለገዘብና ለዝና ብላችሁ እዉነተኛውን መገድ የምታበላሹ ቤተክርስቲያን በደናተ አይነት የህይወት ምስክርነት በሌላቸው ሰዎች ከትተከልም ወይም እደናተ አይነት አሳፋሪ ሰዎችን ልታጭቁበት ካልሆነ በስተቀር ከአፋችሁ የሚወጣው ንግግር እዴት እደሚያፀይፍ ብታዮ ሁላችሁም ፀሎትያስፈልጋችኋል ምህረቱ ታግኛችሁ
@jaforbahrain356
@jaforbahrain356 15 күн бұрын
inatey tilana seoooooooooooooomteni nebren 🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊
@eshetutesfaye8611
@eshetutesfaye8611 3 ай бұрын
ሶፊ ተሳክቶልሃል ልጆቹንን አባለህ!!!
@mulukentilahun5610
@mulukentilahun5610 3 ай бұрын
🤤🤤🤤🤤🤤🤭🤭🤭
@yesaketadesse5871
@yesaketadesse5871 3 ай бұрын
ኤፍሬም እና ዳጊ እረ እፈሩ
@ayenlemzewedu6969
@ayenlemzewedu6969 3 ай бұрын
ካለህ ለምን አታሳየውም ምንቸገረህ እውነትህን ከሆነ አሳየው ይፈሩ
@user-tq7lk8lp6o
@user-tq7lk8lp6o 3 ай бұрын
በዝህ ሰዓት አትጸልዩም ምን አይነት ወሬ ነው ምተወሩት ሁለቹም ወራኞች ናችሁ
@amanuel4
@amanuel4 3 ай бұрын
ወራዶች።
@alexbekele87
@alexbekele87 3 ай бұрын
በየሱስ ስም ዳጊ ግን በጣም መሰሪ ነው!
@genetdawit1773
@genetdawit1773 3 ай бұрын
dagi mibal sewiye gn ende edimew lmn ayhonm
@Truth658
@Truth658 3 ай бұрын
Dagi is the most childish amature person ever
@user-zf9gn6db5i
@user-zf9gn6db5i 3 ай бұрын
እናንተ ባልቴቶች !!!
@user-ru6vu3fg1e
@user-ru6vu3fg1e 3 ай бұрын
መዘንኩህ ቀለህ ተገኘህ ..... ወንድሞች በእንደዚህ ሁኔታ በአደባባይ ... ኧረ ነውር ነው .... አትቅለሉ ኧረ አደብ ግዙ እ/ርን ፍሩ
@taduaweke7495
@taduaweke7495 3 ай бұрын
It shame
@user-hy9bs1xn4k
@user-hy9bs1xn4k 3 ай бұрын
እናንተ አሑን አማኞች ናችሑ የቤተክርስቲያን ጠበቃ እናንተ የወሥላታ ዱርየ ሥብሥብ
@ThomasAbera-km2jj
@ThomasAbera-km2jj 2 ай бұрын
Abuna leba wusha
@tesfayewalanoyoutube3812
@tesfayewalanoyoutube3812 3 ай бұрын
አቤት ውርደት
@Tigist-iq7sz
@Tigist-iq7sz 3 ай бұрын
ወይኔ ስታሳፍሩ! ዳጊ ከእነዚህ ጋር አትውረድ! አታውራ! በምንም ነገር አይመጥኑህም! ምድረ ዱርዬ So disgusting.
@MissKareem
@MissKareem 3 ай бұрын
Bageta simi
@shewitgselassie2495
@shewitgselassie2495 3 ай бұрын
Wey Ethiopia tasafralachew begta bit endezi gcht aleba chu wy
@user-tq7lk8lp6o
@user-tq7lk8lp6o 3 ай бұрын
አንቴ ደጊ አትወጣም እንዴ
@Elu454
@Elu454 3 ай бұрын
Beyesus simየስድብ midia soooo sad
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 3 ай бұрын
Who is this called Temesgen yegieta lij wey gud 😂😂😂😂😂 wooo his behaviour is so bad
@elsabetmesele9687
@elsabetmesele9687 3 ай бұрын
Blgwhe
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
አቡና እና ዳጊ ፊትለፊት ተገናኙ | Abel Abuna | Aman Shalom
1:10:08
አቡና አነጋጋሪውን ሰው አፋጠጠው! ከፓስተር ሶፎኒያስ ጋር
1:37:12
የ አማኞች ዜና ( News of believers)
Рет қаралды 25 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН