አቡና እና ዳጊ ፊትለፊት ተገናኙ | Abel Abuna | Aman Shalom

  Рет қаралды 13,027

ምኩራብ ቲዩብ

ምኩራብ ቲዩብ

3 ай бұрын

አቡና እና ዳጊ ፊትለፊት ተገናኙ | Abel Abuna | Aman Shalom
አቡና እና ዳጊ ፊትለፊት ተገናኙ | Abel Abuna | Aman Shalom
አቡና እና ዳጊ ፊትለፊት ተገናኙ | Abel Abuna | Aman Shalom

Пікірлер: 382
@birtukanabarra9044
@birtukanabarra9044 3 ай бұрын
Abuyee ❤❤❤❤❤ zamanik Yi barak wandime ❤❤❤❤ kaa gonik Nen❤❤ishi❤ tabarak ❤
@Jerry-rn4pe
@Jerry-rn4pe 3 ай бұрын
ዳጊን እንዲህ ጸጋውን አስላጭቶ ሲወድቅ ተው የሚለው ወዳጅ የለውም ስለሱ ግድ የሚለው የለም😢 ያን የመሰለ ልጅ እንዲህ ሲዋረድ ማየት ያሳዝናል😢
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 13 күн бұрын
የሚገርምሽ ቲክቶክ ሱስ ያስይዛል:: ከዚህ በሗላ የሱን መዝሙር ሕዝብ እንደማይቀበለው ስለሚያውቅ ከሊሊ ጋራ አንዴ መኪና ውስጥ አንዴ በየቦታ መታየት አዘውትሯል::
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 ай бұрын
ዳጊ ሲያወራ የሆነች ወገቧን የያዘች ዱርዬ ሴት የምታወራ ይመስላል::: አቡናን ሪሲት አቅርብልኝ ማለትና ወንበዴ ነብያትንና ዝርፊያን ምን አገናኘው? ስለነሱ ዛሬ ተቃዋሚዎች ሆናችሁ ከመከሰታቸው በፊት የመጀመሪያዋ ሴት ተቃዋሚ ከ 7 ዓመት በፊት በላይቭ ወጥቼ የተቃወምኩ ነኝ አሁንም እየተቃወምኩኝ ነው:: ስለዚህ ጩፋ ዳንሳ ኤርምያስ ሁሴንና ታምራት ታረቀኝ ዘራፊና ሴት ደፋሪዎች መሆናቸውን በአደባባይ ተናግሬያለሁ ዛሬም በህይወት አለሁ አልሞትኩም አልተመለሱም:: እነ ጩፋ በሚዘርፉት መድረክ ላይ ከዘረፉት ብር ስለሚሰጧችሁ ነው ዘማሪዎች እየሄዳችሁ የምትጨፍሩትiii
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 3 ай бұрын
ሃሜት ይወዳል የሆነ ሴታሴት😂
@bemnet7785
@bemnet7785 3 ай бұрын
አቡና ነቢያትን አላግባብ ገንዘብ ሰብስቧል ብሎ ይጠይቃል ግን ለራሱ ለወንጌል ብሎ የሚሰብስበውን ገንዘብ የት እንዳስገባ ለምን አያሳውቅም?
@user-hr1jd8it2f
@user-hr1jd8it2f 3 ай бұрын
​@@bemnet7785uko dagi tikikl nw
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 2 ай бұрын
He become aggressive because of his life he have 5children 2 wife he so desperate
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 13 күн бұрын
@@bemnet7785 በእልህ ቤት አይሰራም እንኳን የእግዚአብሔር ቤት! እሱን ማን ገንዘብ ተቆጣጣሪ አደረገው? አቡና የሰበሰበውን ገንዘብ የት እንዳደረገው መናገር የሚችል በመሆኑ ለሚመለከታቸው አሳውቋል:: እሱ ክነ ዮናታንና ዳንሳ ብር እየተቀበለ ነው የአቡናን ስም ለማጠልሸት መቶ ጊዜ ቲክቶክ ላይ እየወጣ የሚጎፈላው እናም አትመነው ቀድሞ የተናገረ አዕምሮህን እንዳይዘው ከጌታ ጋር ወግን:: እነ አቡናና አማን ወጣት ግሩፖች በሙሉ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ልጆች ናቸው:::
@teklewoldbekele8259
@teklewoldbekele8259 3 ай бұрын
ዳግማዊ ከቻልክ በምታደርገው ነገር ሁሉ ንስሃ ገብተህ አገልግሏል ካልሆነ ግን እንደው በፈጠረህ ተደበቅ።በጣም ነው እጅ እጅ ያልከው በጣም ብዙ ምዕመናንን።
@eskedaragonafir3937
@eskedaragonafir3937 3 ай бұрын
እረ የዳጊ ቤተ ድብ ይህን ሰው አንድ በሉት፣ በተለይ ሊሊ pls take care if your brother.
@samymulu7110
@samymulu7110 3 ай бұрын
እረ ሊሊ እና ላሊ መጥታችሁ ወንድማችሁን ዳጊን አንድ በሉት::
@roziroza3655
@roziroza3655 3 ай бұрын
ዊይ ዳጊ የሚሉህ ግን ኧረ በጌታ አቤላዬ ከወረደ ጋር አትውረድ አንተ ዝምብለህ ወንጌል መሥራት ቀጥል ጌተ ይረዳሃል 🙏❤🙏❤🙏
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 ай бұрын
የወንበዴዎች ጠበቃ የሆንከው ገንዘብ እየተከፈለህ በመድረካቸው ስለምትጨፍር ነው::: የሚገርምህ ዳጊ አሜሪካ መኖራችን በጣም ጥሩ ዕድል ስለሆነ ለምን ፆታህን አትመረመርም??? ፆታ ማለት የወንድ የዘር ብልት ወይም የሴት ብልት ማለት አይደለም:: ወንድ ሆኖ ጂኑ የሴት የሆነና ሴት ሆኖ የወንድ ጂንያለው ማለት ነው::: ስማቸውንከላይ የጠቀስኳቸው ሁሉ ወንበዴዎች ዱርዬዎች ሌቦች ደፋሪዎች ናቸው:: 👇 ዳጊ ይሄ ሁሉ ልፍለፋህ በቤተክርስትያን ሹማምንቶችና ሃሰተኛ ነብያት ተቀባይነት ለማግኘት ነው::: አለቀ:::
@user-ye4oe9lu3m
@user-ye4oe9lu3m 3 ай бұрын
ዳጊ እስቲ በነካ እጅህ ገዳይ ነብዮችን እንደ አቤላ ጠይቃቸው ከልብህ አዝነህ ከሆነ
@abiy.xat.ly_015b
@abiy.xat.ly_015b 3 ай бұрын
ትክክል እሱኮ ከ ብልጽና ነብያት ደጋፍ ነዉ
@chachikebede2397
@chachikebede2397 3 ай бұрын
አቡናዬ በርቱ ጌታ ከእናንተጋ ነው🙏
@TiruTade
@TiruTade 3 ай бұрын
ውይ ዳጊ አቡናዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ወንድሜ
@getachild1
@getachild1 3 ай бұрын
እረ ይህን አዝማሪ ሃይ የሚል ጠፋ የወንድ ውሬኞ
@getachild1
@getachild1 3 ай бұрын
ምነው ፍፁም ነኝ አልክሳ አይስለችህም ለነገሩ ሳትስራ ስለሆነ የምትበላው ሁሉም እንዳንተ ይመስልሃል አታፍርም ነገ ወጥተህ ትዘምር ይሆናል
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 13 күн бұрын
"ማን ቢስምሽ ታሞጠሙጫለሽ" የተባለው ተረት🤣🤣🤣 ሲጀመር ድምፁን መስማት ማን ይፈልጋል?
@user-rf9nb6xh3h
@user-rf9nb6xh3h 3 ай бұрын
አቡና በርታ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባርክህ ከጎንህ ን❤❤❤❤❤❤
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 3 ай бұрын
49:23 ❤❤❤❤አቤላዬ ፀጋው እጥፍ በእጥፍ አድርጎ ይባረክህ❤❤❤❤❤❤
@mimit4032
@mimit4032 3 ай бұрын
God bless you Abel 🙏
@eskedaragonafir3937
@eskedaragonafir3937 3 ай бұрын
ውይ ዳጊ እንዲህ መሳቂያ ትሆን እረ የዘመድ ያለህ አንድ በሉ
@betlehemyimam3483
@betlehemyimam3483 3 ай бұрын
ሽማግሌ ወይም ቤተክርስትያን በሌለው ዘማሪ ነበር የምንገለገለው የነበረው እ ጌታ ሆይ
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 3 ай бұрын
Please let kudusan stand and support to abuna for the gospel
@zerituhabtamu3446
@zerituhabtamu3446 3 ай бұрын
ወይኔ ይሄ ዳጊ የሚባል ሰዉ ሴት ወይዘሮ ሆነ እኮ አሰዳቢ
@hannabirhanu8657
@hannabirhanu8657 3 ай бұрын
ዳጊ ወንድሜ ወረድክ ከእንግዲህ የሚያዋጣህ የጥሞና ጊዜ ውሰድ
@getachild1
@getachild1 3 ай бұрын
ይሄ ነው መከባበር ማለት ጀርሚዬ ኮራሁብህ አቤላና አማንዬ ተባረኩ ወንድማችሁን አክብራችሁ ስለወጣችሁ እነዚህ አሳዳጊ የበደላቸው አስመሳዬች ናቸዉአሁን በዚህ አፋችው ነው ወንጌል የሚስብኩት የልብን ተናግሮ ይቅርታ አይገባኝም አልተሳደብኩም ይላል ቅቤ ነው ታድያ ቅቤ የምትቀባችው ዳጊ ምን አንጨረጨረህ በቅናት ተቃጠልክ ምን አገባህ ወገኖች በስጡት ገንዘብ ይልቅስ ንስሃ ግባ
@user-si5hz6uw5i
@user-si5hz6uw5i 3 ай бұрын
😂😂😂😂 የና ሊሊ ወንድም ውሃ በለው
@aliyumuktar2943
@aliyumuktar2943 3 ай бұрын
Abuna God bless you for your Gospel mission. Keep it up the good work👍 Forget this talkative person. I regretted for being listen his song.
@ZimareTube-wl3ep
@ZimareTube-wl3ep 2 ай бұрын
ስለዚህ የዳጊን መዝሙር ማዳመጥ አቁመሀል ማለት ነው እንዴ
@getachild1
@getachild1 3 ай бұрын
ለዳጊ ጥያቄ አለኝ ከየቸርቹ የሚቀበለውን ገንዘብ ታክስ ያስራል?እስኪ መልስልኝ ትልቁ ሌብነት አንተ ጋ ነው ያለው
@JS-2-12
@JS-2-12 3 ай бұрын
God bless you, Abuna,
@loveyou7562
@loveyou7562 3 ай бұрын
አረረ ወድም ዳግማዊ አሁንየገባኝ የቲክቶክ ሳንቲም ከእግዚአብሔር እንዳያርቅ ለነገሩ ከራስህ ከተጣለህ ብዙጊ ሆነህ እግዚአብሔር ይመልስህ
@mbyruhama3408
@mbyruhama3408 2 ай бұрын
አቤላዬ! በርታ ጌታ ሊመጣ ንው የወንጌል ሥራህን ቀጥል! ከዚህ ዓይነቱ ሰው ጋር ወርቅ ጊዜህን አታባክን! ፀጋህን ጠብቅ አንተ ብዙ ሥራ አለብህ! ተባረክ!!!!
@munakinawork7473
@munakinawork7473 3 ай бұрын
ዳጊ ፡ እግዛብሔር ፡ ይቅር ፡ ይበልህ ፡ እባክህ ፡ እፈር።
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 3 ай бұрын
አቡናዬ በርታ የምትሰማ ነገር ነህ ።
@inspirationalwordbytezetat991
@inspirationalwordbytezetat991 3 ай бұрын
በጣም ያሳፍራል! ጌታ ሊመጣ በደጅ ባለበት ነገር ሁሉ ወደ ፍፃሜ እየሮጠ ባለበት ሰአት ከእግዛብሄር አጀንዳ ይልቅ የሰው የማንነት አጀንዳ እንደዚህ ቢዚ ያድርገን! 😢
@taretube3746
@taretube3746 3 ай бұрын
ዳጊ ተው ተበልተካል በቃክ ይህን ልጅ ሰማይ ራሱ አመስግኖቷል
@kewinya4966
@kewinya4966 2 ай бұрын
አቡና እባክህ አንደበትህን ተጠመቅ
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 3 ай бұрын
God bless you, Abuna❤❤❤❤❤
@zewde3621
@zewde3621 3 ай бұрын
ዳጊ በእውነት ጌታ ምህረትፕ ያድርግልህ ጌታ ማስተዋል ይስጥህ በጣም በብዙ ልባችንን ጣልከው 💔ለእዩ ጩፋ ጫማ የምትገዛለት መንፈሳዊ እናቱ ማን እንደሆነች ብታውቅ😳ለምንስ እሷ እንደምትገዛለት በጥያቄ ይቀመጥ እውነት የሚገለጥበት ጊዜ ቅርብ ነውና!!
@emebettilahun1915
@emebettilahun1915 3 ай бұрын
ዳጊ አብና ላይ ይቀናበታል ቲክቶክ የተረበሽው ዳጊ ከመታ ብአላ ነው
@MGEYOBA22
@MGEYOBA22 3 ай бұрын
dagi eko kenategna new
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 ай бұрын
ዳጊ እንዴት ነው ዘይት ዱሮ ነው የሸጠው ሶፍትም ያበላበት ጊዜ ያለፈ ነው አሁን ሊወቀሱ አይገባም የምትለው? ንስሃ ገብተዋል እንዴ? 😂😂😂😂 ወይ ጉድድድድ ወንጌልን በሰማንበት ጆሯችን ያንተን ቆሻሻ የጥብቅና ወሬ እንስማ? እግዚዖዖዖ መኀረነ🙏
@betlehemyimam3483
@betlehemyimam3483 3 ай бұрын
ዳጊ ቀሚስ ቢሠፋለት ጥሩ ነው ሱሪ አይመጥነውም
@zemedhungebremariam493
@zemedhungebremariam493 3 ай бұрын
ዳጊ እኮ ጨዋ ቤተሰብ ነው ያለህ ቤተብህን ለምን ታሰድባለህ አንተ እውነት ጌታ ይድረስልህ
@user-so1em4px2v
@user-so1em4px2v 3 ай бұрын
አቡና አንደኛ ነው
@eyasuardolo9519
@eyasuardolo9519 3 ай бұрын
አቤል በጣም የማከብርህ ልጅ ነበርክ እዚህ ቲም ውስጥ ከገባህ በዋላ ተበላሸህ፡፡
@GulelatMekonnen
@GulelatMekonnen 3 ай бұрын
Abel 👏👏👏
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 3 ай бұрын
መረጃ መረጃ ሲል የነበረው እሄንን ነበር እንዴ አይ ዳጊ😂
@buonavita4175
@buonavita4175 3 ай бұрын
Dagi what’s his problem
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 2 ай бұрын
❤❤❤ DAGI ABEL B NSU WENGEL YETETEMEDE FERIHA EGZABHER YALEW NEW. Ebakhn dagi Egzabher Fra, Egzabher yteykehal ,
@gelilakahsai1730
@gelilakahsai1730 3 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡይይይይይይይይይይይይ እረ ዳጊን ሃይ በሉት!!! ምከሩት!!! መልሱት፡ ወዳጅ፡ ዘመድ የለውም እንዴ?
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 ай бұрын
ስለዳጊ ሲባል ዶሮ ማነቂያ ባይፈርስ ጥሩ ነበር ልክ የዶሮ ማነቂያ ሴቶች እንደሚሰዳደቡ ነው አሽሟጣጭነቱiii በኢየሱስ ስም የሱን መዝሙር እያለቀስኩ የሰማሁባት ያቺ ቀን የተረገመች ትሁን::: እኔማ በሱ ምክንያት ብቻ ካሁን በሗላ የወጣቶችን መዝሙር ለመስማት አቅም የለኝም::: እግዚአብሔር ወደ ልብህ ይመልስህ🙏
@unityhossana9998
@unityhossana9998 3 ай бұрын
ግን የዘመረው ኬት አምቶ ነው ? ውስጡስ ክፋትና ጥላቻ ነው god
@adfayefu4
@adfayefu4 3 ай бұрын
Tesasteshal/hal kuraz woym ampul lerasu eyetekatele birhan yisetal
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 3 ай бұрын
You have to be a source of encouragment and strength to those arround you.
@user-nq8bh5fk9z
@user-nq8bh5fk9z 2 ай бұрын
አበል ያሳዝናል ፣እሰካሁን ለዳግም በቅ መልስ አለሰጠክም አነጋገርህም እንደ ክርስቲያን አይደለም ፣ዳግ ሰለ ጨዋነትክ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤አቡና እስከመቼ ነው እንደ ህፃን ልጅ እብርርር እንብርር የምትለው ?
@teklubirru5780
@teklubirru5780 2 ай бұрын
ወንድሞቼ በእናንተ ጥል አዘል ክርክር ጌታ ኢየሱስ አይከብርም፤ ግን አንድ የዘነጋችሁትን ጉዳይ ላስታውሳችሁ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው። በመልካም ስነምግባርና ፍፁም ጥላቻ በሌለበት መተናነፅ ስትችሉ ሌሎች እንዲሰናከሉባችሁ በማድረጋችሁ በቅርብ ሊመጣ ካለው ጌታ ሰዎች ተሰናክለው ወደኋላ እንዲመለሱ በማድረጋችሁ ጌታ ኢየሱስ የተናገረው የወፍጮ ድንጋይ ትዝ ይበላችሁ ።
@BekaEthio
@BekaEthio 2 ай бұрын
Dagi is so polite and respectful unlike Abel. Abel ክፍታፍ ነው።
@bokuma9647
@bokuma9647 2 ай бұрын
አለቅላቂና እጣቢ ናችሁ አንተና ለቃቃሚው ጓደኛህ-ዳግማዊ
@globallight7261
@globallight7261 3 ай бұрын
እናንተ ወራዶች የናንተስ ይሁን ወንጌልን አስ ደባችሁ ወይኔ.... እናንተን ብሎ የወንጌል ጠበቃ 😭😭😭😭😭 ..... ደሞ ሌሎችን ሰትኮነኑ አታፈሩም..... 😢😢.. በምን አፍ ነው አረ እግዚአብሔር እራሱ አፍሮባችዋል ተንበርክካችሁ እግዚአብሔርን ነስሃ ጠይቁ..... አቤት ትቢት, ማናለብነት, የሄን አይቶ ጌታን ሚቀበል የለም ይሄ ነው አውነቱ
@azeb2809
@azeb2809 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዳፈረባቸው ነግሮሻል የአንቻን ስሜት የእግዝአብሄር ነው ማለት እግዚአብሔር ያላለውን አለ ማለት ነው አትሳቺ
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 3 ай бұрын
አይ ዳግማዊ ጥላሁን የወረድክ ዘማሪ ሚስትህን እንኩዋን በደንብ ያልያዝክ ጉደኛ ጉድህ እኮ ብዙ ነዉ ዝም በል አርፈህ ተቀመጥ አትናቅ በሰዉ ዘንድ። አቡናን እኮ ህዝብ እንዳንተ አያዉቀዉም።
@bellamelese7809
@bellamelese7809 2 ай бұрын
Abuna ebakehen tasadabe atehun geta eko selane tasadebelegne alalem
@addisugashu6144
@addisugashu6144 2 ай бұрын
ዳጊ ተባረክ እወድሀለሁ::
@terefamareto1146
@terefamareto1146 2 ай бұрын
Abunaye berite enazihin ye hizbachin bezibajochin tebaberiwochin enagaliti
@sami9033
@sami9033 3 ай бұрын
Ere ere Betam tasafiraleh Dagi.
@tesfahunbadebo5682
@tesfahunbadebo5682 3 ай бұрын
Abela zemanihe yibarake katilibate .
@ThomasAbera-km2jj
@ThomasAbera-km2jj 2 ай бұрын
Ka Dagi Maworati jamara Leba balagi. Abeli
@sinkneshmamo931
@sinkneshmamo931 3 ай бұрын
Yedagi mezimur zegagn
@berhanetadesse7270
@berhanetadesse7270 2 ай бұрын
Dagi betam tasferlehe. Menayenete yewerdeke endehonke ayenhe Dagi.
@kalkidantafese4794
@kalkidantafese4794 3 ай бұрын
Enante gn mndenew srachu geta yfewsachu ykere ybelachu benante mkenyat kerestan hizeb ysedebal lbona ystachu
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 3 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ጳውሎስ ሲፅፈው እንዳነበብነው በዚህ ልክ የጨከነ ክፉ የሚሆን አይመስልም ነበር በተለይም .....እርቅን የማይሰሙ ይሆናሉ ይኸው ዛሬ ሲታይ እንዴት ያስፈራል እባካችሁ በይቅርታ ዘግታችሁት በየመንገዳችሁ ብትሄዱስ ዘማሪውስ ሰባኪውስ ነገ በዚሁ ምላስ ልትሰብኩ ልትዘምሩ ነው በዚህስ ቂምና ጥላቻልብ ነው የክርስቶስን ፍቅር የምትነግሩን ከእናንተ ምን እንማር ልብ ብዬ ሳያችሁ የቡድን ጠብ ያለባችሁ ይመስለኛል እባካችሁ ይብቃችሁ ሽማግሌ የለም?????? እግዚኦ ይሄ እኮ የቤተክርስቲያንን ውድቀት ነው ከክብርም መጉደል ነው የሁላችንም በደል ውጤት ነው አቤቱ መልሰን!!!! ማረን እግዚኦኦ ማለት ይገባናል
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx 2 ай бұрын
ዳጊ እነዚህ ሁሉም ተራ ናቸው እንደዚህ አይነት ቦታ አይመጥንህም እባክህ አትግባ ተባረክ አንተ ትልቅ የእግዛብሄር ሰው ነህ
@zufanworku3135
@zufanworku3135 2 ай бұрын
Ere ere befeterachihu enante sewoch Egziabihern firu sewun eferu... lemin yeseitanin sira kemitiseru zim bilachihu Eyesusin Wongelin atisebikum.
@user-so1em4px2v
@user-so1em4px2v 3 ай бұрын
አቤል በርታ
@BirhanuMamo-hh4oe
@BirhanuMamo-hh4oe 3 ай бұрын
አቤል አቡና ለምንድን ነው ክርስቶስ ላንተ የተደረገልህን ምህረት የምትዘነጋው ሁላችንም በምህረቱ ነው ስለዚህም ከትችትና ከነቀፋ ወጥተህ ወደ ነፍስ ማዳን ብትመለስ መልካም ነው ።
@bemnet7785
@bemnet7785 3 ай бұрын
እነዚህ የወንጌል እንቅፋት የሆኑ ልጆች እውነታውን ስላወጣህ ዳጊ እናመሰግናለን
@rahelmengistu9422
@rahelmengistu9422 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@ThomasAbera-km2jj
@ThomasAbera-km2jj 2 ай бұрын
Abeli Abeli Abeli. Ka Anite ye Eyu Chufa Jaketi Yishalali
@sisaymamo987
@sisaymamo987 3 ай бұрын
ዳጊ በእድሜ ትበልጠዋለህ በጌታ ቤት አቡናን ወጠረህ መያዝህ ያሳዝናል ለምን ወገብህን ይዘህ የምትከራከረው ሕዝቡን የሚገፉትን ተነኩብኝ ብሎ ይመሰለኛል የትም ቦታ እየሔዱ መዝመር አለብኝ ለምን ትናገሩኛሉኝ እያለ ነው
@bemnet7785
@bemnet7785 3 ай бұрын
ዳጊ የእውነት ሰው ነው።
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 3 ай бұрын
😂😂😂 ዳጊ የሀብታም ልጅ ነኝ ካልክ ጀምሮ አሰቀኸኛል ለካ ሳይበሰል ነዉ የሚዘምረዉ አይ የሀብታም ልጅ ለነገሩ መዝሙሮችህም መንፈሰህም ብዙም አይመቹኝም ነበር አሁን እንጭጭነትህን ደግሞ ሲገባኝ ጅል የሀብታም ልጅ ቻሌንጅ የማታዉቅ እህትህን ተከትለህ እንጂ ፀጋ ኖሮህ ዘማሪ አልሆንክም ።
@sami9033
@sami9033 3 ай бұрын
Dagi, Betam yeberal ye mietawraw . Newrena neh ende set woregna neh. Afernebeh.
@TasTas-tf4nm
@TasTas-tf4nm 2 ай бұрын
Afrebela
@ASa-ks6is
@ASa-ks6is 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-dd7jm4pt2p
@user-dd7jm4pt2p 3 ай бұрын
Dagi yemibalew gen bezih lek tera negeger new yeminagerew?
@user-dd7jm4pt2p
@user-dd7jm4pt2p 3 ай бұрын
Abuna, le wongel sera lemetadergew enem kegoneh ekomalehu
@sami9033
@sami9033 3 ай бұрын
Dagi, Betam yederal ye mietawraw . Newrena neh ende set woregna neh. Afernebeh.
@TasTas-tf4nm
@TasTas-tf4nm 2 ай бұрын
Ayzodagi
@munakinawork7473
@munakinawork7473 3 ай бұрын
እባካችሁ ፡ እና ተ ፡ ወንዶች ፡ አይደለህም ፡ ዳጊ ፡ ይቅር ፡ ይበልህ።
@marthayohannes7309
@marthayohannes7309 2 ай бұрын
Abella Jegina biyeshalhu
@ShemelsAdiss
@ShemelsAdiss 2 ай бұрын
አይ ዳጊ እነኛ የምንወዳቸውን መዝሙሮች እንዳንዘምራቸው አደረከን
@liliamare463
@liliamare463 3 ай бұрын
Dagi tegbark des aylm simetawinet Ena menaded ate lay new mitayew teregaga
@Sparkle9851
@Sparkle9851 2 ай бұрын
ዕውር ዕውርን ሊመራ ይችላልን? ሁለቱ በጕድጓድ አይወድቁምን?” ሉቃስ 6፡39 በሰፊው ጎዳና የሚመሩ ብዙ አምላክ የለሽ መሪዎች አሉ ፍፃሜውም ጥፋት ነው።
@mihretuchekole4147
@mihretuchekole4147 2 ай бұрын
ባልሳሳት 1996 ዓ/ም የ3ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነበር የዳጊን የመዝሙር VCD ሳይ የነበረው። እስከአሁን አለመርጀቱ እየገረመኝ ጭራሽ ልጅ ሆነኮ።
@user-ru6vu3fg1e
@user-ru6vu3fg1e 3 ай бұрын
አቡና እባክህ ከማይመጥንህ ስፍራ ወይም ውይይት ገለል በል
@user-tz2hi7py1g
@user-tz2hi7py1g 3 ай бұрын
Reading time yasfelgal??
@ethocooking2034
@ethocooking2034 2 ай бұрын
ወይ መላጨት !!! ይህን የመሰለ ፀጋ የነበረው ሰው እንዲህ ቀለህ ታዋርደን ዳጌ ተው ተንበርከክ
@tesfahunbadebo5682
@tesfahunbadebo5682 3 ай бұрын
Dagi tawokilo new woys berasu new eskezhe endet yasazinal ?
@berhanetadesse7270
@berhanetadesse7270 2 ай бұрын
Dagi men agebahe? Genezeb Genzeb belehe letemote naw Dagi? Plis setenager tergaga Dagi newere eske.
@TasTas-tf4nm
@TasTas-tf4nm 2 ай бұрын
ysei
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 2 ай бұрын
❤ DAGI LE LJOCH MN EYEZERAH NEH ???????
@ruthbeyene2862
@ruthbeyene2862 3 ай бұрын
I am so disgusted by Dagi. I don’t know why he is like this.
@yamre2752
@yamre2752 2 ай бұрын
Abuna❤❤❤❤❤❤tikikilne
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 ай бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ልብ እና ኩላሊትን የምታዉቅ አንተ ነህና እኔስ አይኖቼ ወዳንተ ናቸዉ እርዳኝ ጉልበቴ ሆይ እርዳኝ
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 3 ай бұрын
Abunaye don't worry what people say behind you back.
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 2 ай бұрын
Sijmer zeytu bkarata ayseram
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 2 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም በዳጊ ውስጥ ሆኖ የሚለፈልፍ የወንጌል ጠላት ከሳሽ ዳብሎስ ወጋሁ
@Hirut-pg8dv
@Hirut-pg8dv 3 ай бұрын
Dagi bettam shokaka honke
@azebgedam7050
@azebgedam7050 3 ай бұрын
Ahun kenante gar tekotre naw christian mibalew?
@selamberta9847
@selamberta9847 3 ай бұрын
ዳጊ ምን እየሆንክ ነው በጌታ ጌታን አቡና በጣም በልጦሀል ወርደህ ተዋረድክ። ከቲክቶክ ውጣ አልቻልክም አትበጥብጥ😅
@user-ci8li4co1l
@user-ci8li4co1l 3 ай бұрын
Abuna yhe sewuye gra atawura
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 1,7 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
አታሎኝ ነው ያስወራኝ17 April 2024
52:56
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 45 М.
ዝናብ እየዘነበ እኔን ሲያይ መንገድ ይቀይራል
1:12:01
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 38 М.
አቡና አነጋጋሪውን ሰው አፋጠጠው! ከፓስተር ሶፎኒያስ ጋር
1:37:12
የ አማኞች ዜና ( News of believers)
Рет қаралды 24 М.
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 1,7 МЛН