የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manyazewal Eshetu podcast EP 03

  Рет қаралды 67,655

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

10 ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር ቅዳሜ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሶስተኛው ክፍላችን የስብዕና ግንባታ መምህር እና የማንያዘዋል እሸቱ አስተማሪ ከሆነው ከአቶ አሸናፊ ታዬ ( ‪@ImpactSeminars‬ ) ጋር ማንያዘዋል እሸቱ ጥልቅ ውይይት ፈፅሟል::
ሰለአእምሮ አሰራር : የልጅነት conditioning በወጣነት ላይ ስላለው ተጽኖ: ስለእኛነታችን : ስለአላማችን : ስለገንዘብ አሰራር: ስለቴክኖሎጂ እና መፃኢ ጊዜ አሸናፊ ታዬ ሀሳቡን በሰፊው አብራርቷል::እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት::

Пікірлер: 138
@demekebirhan8273
@demekebirhan8273 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉ ሰወችን ያብዛልን
@mesaysolomon4591
@mesaysolomon4591 10 ай бұрын
አሼ ዘመዶቼ እራሱ እኮ እንዳንተ አይናፍቁኝም ባትጠፋ ደስ ይለኛል
@seada9327
@seada9327 10 ай бұрын
በጣም ❤
@abrahamkassa
@abrahamkassa 10 ай бұрын
❤❤❤
@eliastadesse7478
@eliastadesse7478 10 ай бұрын
የአራቱ ሳይክሎች ነገር በጣም አስደማሚ የሆነ የተፈጥሮ ሥርዓት ነው ። ሚሥጥሩን ስለገለጥክልን ክብር ይገባሀል።
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 8 ай бұрын
በጣም!..cycle of natural mystery !
@yididyamaryihun7982
@yididyamaryihun7982 10 ай бұрын
የውስጥ አጥንት ጋር የሚደርስ ንግግር እና ትምህርት አቶ አሼ ተባረክ
@eliastadesse7478
@eliastadesse7478 10 ай бұрын
አቶ አሸናፊ አምላኬ የማቱሳላን እድሜ ይስጥ አቦ ። እንደ አዲስ እንዲወለድ ተስፋ ስለሞላኸኝ እጅግ አመሰግናለሁ።
@kasahunArega132
@kasahunArega132 10 ай бұрын
አሸናፊ ታዬ እና ማኔ እናንተን በማወቄ በህይወቴ በጣም ተጠቅሜያለሁ አመሰግናለሁ ። ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ 🙏🙏
@fevenasmamaw4694
@fevenasmamaw4694 10 ай бұрын
አሼ ግን የት ጠፍተህ ነው በህልሜም በእውኔም አንተ ተፅዕኖ አርገሃል ክበርልኝ❤❤❤
@antx4557
@antx4557 10 ай бұрын
This might be the best podcast i ever listened to.. Wow... Thanks for all the knowledge and wisdom you gave us.. Fetari yakbrlegn 🙏
@sewmehone1736
@sewmehone1736 8 ай бұрын
በጣም እየጠቀሙኝ በትምህርታቸው ለውጥ እያገኘሁባቸው ያሉትን የተከበሩ አቶ አሸናፊ ታዬን አቅርበህ ደስ የሚል ትምርት ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን።።
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 10 ай бұрын
አቶ አሸናፊ ግሩም ድንቅ መምህር 🙏"እንደ ሌሎች አነቃቂ ሰዎች ለገንዘብ የማንሰራ ፤የሚያስተምርበት መንገድ እጅግ የተለየና ገላጭ ነው በዛ ላይ የአማርኛውቹ ጥንካሬና ጨዋነት ሲታከልበት ከምር በእነ ዶር ምህረት ደረጃ የማስቀምጥህ ምርጥ ሰው ነህ🙏🙏
@lubabadawud2693
@lubabadawud2693 10 ай бұрын
Mane egziyabher yakibrln berta betam konjo program new
@danielshewarega4733
@danielshewarega4733 9 ай бұрын
እውነት ነው እግዚያብሔር መንፈስ ነው ብርሃን ነው ኤልሻዳይም ነው ሰውም ከኦርጅናሉ ስለተቀዳ እግዚያብሔር ያለው ማንነቱ እኛም አለን ማመን አለማመን የእኛ ድርሻ ነው ከዛ ነው የእኛም ለውጥ የሚጀምረው ከዛ የሚይዘን ሀይል አይኖርም
@abelendale2687
@abelendale2687 10 ай бұрын
አሼ በጣም ናፍቆኝ ነበር ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎኛል ማኔ አመሰግናለሁ
@mikre_aimro
@mikre_aimro 10 ай бұрын
PATTERN- ውስጣዊ የአዕምሮ ቅርፅ Thanks the best life coaches 😍🙏
@lehuluproduction875
@lehuluproduction875 9 ай бұрын
Amazing lessons.
@user-eb5xm2mu4y
@user-eb5xm2mu4y 10 ай бұрын
Ato ashenafi tebareku
@birhanjommy
@birhanjommy 10 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን የራሳቸውን ተሰጥዖ ስለማያውቁ ምን ሠርተው በምን እንደሚኖሩ ግራ የተጋቡ፣ መኖር ፈተና የሆነባቸው፣ ብዙ ናቸው። ስለዚህ በፉክክርና በንጥቂያ፣ በማታለል፣ በመዋሸት፣ በመዝረፍ፣ በጉቦኝነት፣ ሠራተኛን በተንኮልና በጉቦ በማጨናገፍ ብዙ ገንዘብ ለማግኘት ቀን ከለሊት የሚያልሙ ሰዎች እንጅ የበዙት ችሎታቸውን አውቀው ራሳቸውንና ሌሎችን ለመርዳት ሁኔታዎችን ለበጎ መቀየር የሚፈልጉ ሰዎች በጣም ትንሽ ናቸው።
@engdaworktsegawu
@engdaworktsegawu 10 ай бұрын
አቶ አሸናፊ impact simnar ላይ ጠፋህብን ማኔ ጋ ስለመጣህ እናመሰግናለን
@gjrsfgyjhg7371
@gjrsfgyjhg7371 10 ай бұрын
እናመሠግናለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ማኔ የኔ ጀግና
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 10 ай бұрын
Mane & Asha thank you so much.
@zolabefekadu7030
@zolabefekadu7030 10 ай бұрын
Amazing man ashenafi.mane gobez 2 best pereson for my peremonalty Ene be be gash ashenafi temerek becha ke ሱስ wetechewu. Finicialy strong hognalewu . Thanks alot endelun bagegn ena agegnech bamsegegnewu dese yelegnal
@asnakechkebede7122
@asnakechkebede7122 10 ай бұрын
የሚገርም ነገር ነው ከእግዚአብሔር ቃለ ያብራራህው
@NBI3
@NBI3 10 ай бұрын
Ashu mirt sew ,the best man I have ever seen to transfer his knowledge and ability easily. Thanks a lot ashu and Manyazewal
@ahmedenderis7416
@ahmedenderis7416 10 ай бұрын
እረ ማኔም አሽም ሽ አመት ኑሩልን እኔ ግን ሱስ ሁነውብኛል ትምህረቱ እዳለ ሁኖ ይመቻችሁሁሁ
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 3 ай бұрын
አቶ አሸናፊና ማኔ ድንቅ ትምህርት ከዚህ እቁ አባታችን ብዙ አትርፊያለሁ ማኔ መጨረሻ ላይ ያልከዉ ነገር እኔ እዬተገበርኩት እገኛለሁ ሰወች የሰጠናቸዉን ነዉ ሚሰጡን እናመሰግናለን !!! እናተን ሳይ ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳላት አምናለሁ ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 10 ай бұрын
አቶ አሸናፊ ድንቅ ሰው
@yeabtsegaarega777
@yeabtsegaarega777 10 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያገርም podcast; however ይህ podcast በአንድ ካሜራ ቢቀረፅ እና፤ ምንም ባይቆራረጥ አሁን ካለው የበለጠ ማራኪ ይሆናል። እናመሰግናለን በርቱ።
@hiwotwoldehana8258
@hiwotwoldehana8258 10 ай бұрын
Waw😮🙏🙏🙏❤❤❤
@emebetteshome
@emebetteshome 10 ай бұрын
waw ejig betam enameseginalen Ashe tebark
@Hollnacol
@Hollnacol 10 ай бұрын
Thank you best life coaches
@tekeanbesu
@tekeanbesu 10 ай бұрын
Wow welcome Mr Ashenafi hi mane
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 5 ай бұрын
ነግገሩ ይምቸኛል ብዛ ላይ ሀይማኖቱን ይሚውድ ስው ድስ የለኛል ምክኒያቱም እስለምናዬ ክሂውቴ ብላይ ስለሆን አላህም ሂዲያ ይስጥህ አባቴ ሌሎቻችሁም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 10 ай бұрын
Tank You
@etsube12
@etsube12 10 ай бұрын
❤❤❤wow Thank you .
@bekijida5913
@bekijida5913 10 ай бұрын
Ashe betam nafkengal atetfa
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide 10 ай бұрын
Thank you!
@muktarabdulkerim7163
@muktarabdulkerim7163 2 ай бұрын
ማኔ እና አቶ አሼ እንኳን ሁለታችሁን አብራችሁ አገኛዋችሁ፡፡ ባለፈው ለፃፍኩት ኮሜንት ሰላረጋግጥ ስለፃፍኩ ይቅርታ፡፡ አሰተማሪ እና ተማሪ! የቀለም አባት እና ልጅ! ከሁለታቸሁ ብዙ አተሪፌያለሁ! እኔም በዚሁ ስራ መግባት ፍላጎተም ብቃትም አለኝ፡፡ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ቴልግራም ላይ በነፃ እያሰለጠንኩ እገኛለሁ፡፡ አሁንም እቀጥላለሁ፡፡ በተለይ በአፋን አሮሞ በዙ መስራት እንደምችል ይታየኛል፡፡ አመሰግናለሁ!
@Melee_
@Melee_ 10 ай бұрын
Ashu Dink Meker nw Thanks !!!!!
@HaymanIncj
@HaymanIncj 8 ай бұрын
powerful message.
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 10 ай бұрын
ዋው ስለልጅ አስተዳደግ ያወራችሁት ነገር እሚገርም ነው 😮😮😮 ተባረኩ❤❤❤
@tonamultimedia
@tonamultimedia 10 ай бұрын
ይህ ዝግጅት ከ1 ሚሊዮን በላይ መታየት የሚገባው ነበር፡፡ የእውነት አሸናፊ ነህ፡፡ በጣም የሚገርም እይታ፣ የሚገርም እውቀትና የማስረዳት ብቃት አለህ፡፡ You are unique and intellectually matured. Really amazed.
@kumnegerfetene2873
@kumnegerfetene2873 9 ай бұрын
Thanks for sharing your thoughts!
@wesma-ki
@wesma-ki 10 ай бұрын
Wow wow wow mande...tebarek...yemigerm sew new yegabzkew.
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 10 ай бұрын
Thank u
@dagemteferi12
@dagemteferi12 10 ай бұрын
Ashe slayehuh des blognal❤
@minakey
@minakey 10 ай бұрын
ere ere ato ashe yet tefteh new silayehu des bilognal re nalen nalen enji
@AsmeretMeresa
@AsmeretMeresa 10 ай бұрын
Thank you so much🙏
@danhaile8603
@danhaile8603 10 ай бұрын
Ashe minew ke impact seminar eko tefah.
@edomalemayhu-cw2fj
@edomalemayhu-cw2fj 10 ай бұрын
አሽዬ የኔ ምርጥ ምርጥ መምህር ።አባትኮ ነህ !ኑርልን እድሜህ ይርዘምልን 🙏
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 10 ай бұрын
Ato Ahsenafi ,why you stop giving training on you tube .I was fond of your speech .
@FANO_MEDIA_21
@FANO_MEDIA_21 7 ай бұрын
Good speech Ashu 🎤🎤 Thank you Mane👌👌
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 8 ай бұрын
Mr.ashe...he is a brave for me...certainly he is!
@ETHIO_LEARN-ww5de
@ETHIO_LEARN-ww5de 10 ай бұрын
አሼ በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@haymit3710
@haymit3710 9 ай бұрын
I wish my Dad had your mindset slante egziabher Ymesgen betam nw makebrh gash Ashenafi hiweten yekeyere bzu neger temreyalew ke impact seminar 🙏🙏🙏
@abrahamwondafrash7549
@abrahamwondafrash7549 9 ай бұрын
wow.... great conversation.
@teddylast2457
@teddylast2457 10 ай бұрын
Man , He's changed also my persona .10Q Tr.Ashe you really helping us with our all perspectives . I respect you two gus 🙏🙏
@balekush
@balekush 9 ай бұрын
Thank you
@nahom7270
@nahom7270 10 ай бұрын
Wedddddd❤❤❤❤❤
@kemalebrahim5032
@kemalebrahim5032 10 ай бұрын
ማኔ በጠም እና መሰግናሌን አባታችን ናፍቅን ነበር አቶ አሻናፍ
@fuziaislam3724
@fuziaislam3724 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@gurmessagurmessa8588
@gurmessagurmessa8588 10 ай бұрын
Wenderful
@tsegayeahmed
@tsegayeahmed 10 ай бұрын
It's best podcast ever
@user-mu2ni4ek2x
@user-mu2ni4ek2x 8 ай бұрын
ማኔ ከፖድካስትህ ሱስ ይዞኛል ጌታን በጣም ደስ የሚልና የሚጠቅም ነገር ነው ጭውውታችሁ ዋው
@shewanekzewdu9854
@shewanekzewdu9854 10 ай бұрын
Great podcast
@Amen-np2fk
@Amen-np2fk 10 ай бұрын
Please invite sineworke taye
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 3 күн бұрын
Amazing
@ChlotAyenaw
@ChlotAyenaw 6 ай бұрын
አቶ አሸናፊ ለሰጠኸኝ እውነት የሆነ እውቀት አመሰግናለሁ
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 4 ай бұрын
Thanks Ashe +mane❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@tsebere8392
@tsebere8392 9 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 thanks
@mulkenworku6964
@mulkenworku6964 8 ай бұрын
በረከታችን ናቹ!
@caayaa2023
@caayaa2023 10 ай бұрын
thank you for changing me
@FraolFRA-cz4fe
@FraolFRA-cz4fe 10 ай бұрын
Ashe xafahibinikko abbatachin❤❤ Yihe podcast yiqaxil
@wondimuabebe7431
@wondimuabebe7431 10 ай бұрын
አስተማሪ ምክር ❤👍
@philica7451
@philica7451 10 ай бұрын
Great podcast episode mane ... but i suggest it will be great if you add intro to your videos
@1yoniluv
@1yoniluv 10 ай бұрын
Repitation is the Mother of Skill. #Wesley
@HabibHussen-ou2tt
@HabibHussen-ou2tt 3 ай бұрын
Ashu Ychlal
@addisbisrat5256
@addisbisrat5256 10 ай бұрын
That is a good thing 😂 thank you Ashe
@samrawitababu9795
@samrawitababu9795 8 ай бұрын
Manye keep going
@Rafektofek-lj5um
@Rafektofek-lj5um 9 ай бұрын
Ashe no word
@AncientEthiopia1279
@AncientEthiopia1279 14 күн бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን
@yakobkumie8600
@yakobkumie8600 8 ай бұрын
it is fact
@biniyamzewdu9622
@biniyamzewdu9622 10 ай бұрын
የምር ብዙ ቪዲዮ አይቻለዉ ግን እንደዚህ አይነት ገላጭ እና ህይወትን በዕዉቀት ለመቀየር በሚገባ የሚያስተምር podcast ነዉ ። በብዙ ተምሬበታለዉ
@tyrdx2677
@tyrdx2677 10 ай бұрын
ዋው ግሩም ነው 🥰🥰
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 10 ай бұрын
I have a dream but i don't known how can i do it?!
@tesfaazez4455
@tesfaazez4455 2 ай бұрын
You are energetic ❤❤❤
@hawaramobile1125
@hawaramobile1125 10 ай бұрын
እምፍልገውንም አላቅም እኮ የሆነ ግራ የተጋባ ሰሜት ነው ያለሁ ለጊዜው የኔስ ከፍ 😢ግን ተስፍ አለኝ አላማየን እንደማውቀው ከፈጣሪ ጋር
@abrahamkassa
@abrahamkassa 10 ай бұрын
bro መጀመሪያ በሂወት ምን ምን አድርገ ብታልፍ እደሚያስደስት በወረቀት ላይ ጥርት አርገ ጻፍ ከዛ በየቀኑ እየደጋገምክ ተመልከተው በተረፈ የአቶ አሸናፊ ታዬን u tube(impact seminar)ን ተከታተል የእውነት ትቀየራለ .thank u
@LinaDaker-su5mi
@LinaDaker-su5mi 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ኔህ ዋው ቡዙነገር ተመር የለው
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 10 ай бұрын
እናመሠግናለን ማኔ ትለያለክ❤❤
@who_am_i_0000
@who_am_i_0000 10 ай бұрын
Thanks for everything and I think it would be helpful to add titles of the books mentioned in the video, in the description.
@etsayberhe-gp5ed
@etsayberhe-gp5ed 8 ай бұрын
wedigewalehu betam
@AbinetDaniel-gs5fn
@AbinetDaniel-gs5fn 9 ай бұрын
Wow I have no idea wow wow
@user-bi2nl8kj3o
@user-bi2nl8kj3o 10 ай бұрын
Ashe yet tefetek newu
@HabtamuGirma-yr6kj
@HabtamuGirma-yr6kj 9 ай бұрын
አቶ አሸናፊ አንድ የደበቅከው ነገር እንዳለ ይሰማኛል ወይም ስተካል በእርግጥ የሳትክ አልመሰለኝም አውቀህ ትሸፍናለክ ምክንያቱም እኔ እና አንተ የአንድ አለም ሰዎች ነን እባክህን ከቻልክ አውራኝ
@abdigadisa
@abdigadisa 10 ай бұрын
part 1 and part 2 bilachu likakulin inji rajim nw
@dejenetafa1123
@dejenetafa1123 10 ай бұрын
Naaf ta'eera, jiraadhaa❤
@abdulhafizebahru3761
@abdulhafizebahru3761 10 ай бұрын
Qur'an describes how Allah created Adam: "We created man from sounding clay, from mud moulded into shape..." (15:26). And, "He began the creation of man from clay, and made his progeny from a quintessence of fluid" (32:7-8). Thus, human beings have a fundamental attachment to the earth.
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 10 ай бұрын
🙏🏾❤️
@yednekkkk1525
@yednekkkk1525 10 ай бұрын
Temesge.
@ethiopianzarii
@ethiopianzarii 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@Fanaye-lw2py
@Fanaye-lw2py 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 110 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 107 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН