እናቴ እና አባቴ ከዱኝ: ተሰድጄ ከገነባውት ቤት አስወጡኝ!

  Рет қаралды 55,227

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

6 күн бұрын

ማርታ በአምስት አመቷ ታጭታ በ9 አመቷ ተድራለች::በልጅነቷ በተከሰተው ያለእድሜ ጋብቻ አብዝታ ተጎድታለች::በስደት ሰው አገር ለፍታ ያገኘችውን ገንዘብ ለቤተሰቦቿ ቤት ብትሰራም ክደዋታል::የህይወቷ ውጣ ውረድ እጅግ የሚያሳዝን ነው::ሙሉ ታሪኩን ተከታተሉ::

Пікірлер: 546
@amen6689
@amen6689 4 күн бұрын
የውነት ልብ ይሰብራል የአርብ ሀገር ሴት እብዲ አደለችም የውነት ያበዱት ሀገር ቤት ያሉ ናቸው።
@fatumemohmmedaa3902
@fatumemohmmedaa3902 4 күн бұрын
በትክክልልልልል ❤❤❤❤❤❤
@fathimaahmed8304
@fathimaahmed8304 4 күн бұрын
ትክክል😢😢😢😢
@emanhussen75
@emanhussen75 2 күн бұрын
ቀውስማ እብድ እንሱ ነቸው የሰው ገንዘብ የሚበሉ ደደቦች በያቸው 14:36
@RahaXaha-ou4gk
@RahaXaha-ou4gk 2 күн бұрын
Awoo wentii nawuu
@Zenebech1993
@Zenebech1993 2 күн бұрын
እውነትነዉ
@makiabent7055
@makiabent7055 4 күн бұрын
ዘብር ገብርኤል ሂጂ እና መጥርያ ወረቀት ይሰጡሻል ለቤተሰብሽ ቅዱስ ገብርኤል የራስሽ ሀቅሽ ከሆነ ያስመልስልሻል አይዞሽ እህቴ
@zebibanurye3471
@zebibanurye3471 4 күн бұрын
ያማል ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ ያንች ከፋ በጣም ያሳዛናል ኡፉፉፉፉ በውሸት የመሰከሩትን ሁሉ ያለቀሽው እባ ጎርፍ ሁኖ ይውሰዳቸው😢😢😢😢😢
@Menelik27
@Menelik27 4 күн бұрын
እኔ ስሰማት እያለቀስኩ ነው።አሳምሞኛል ታሪኳ ምን ጉድ ነው ግን።
@zebibanurye3471
@zebibanurye3471 4 күн бұрын
@@Menelik27 ስደት የወጣሁበትን ቀን ነው የረገምኩት የኔም እጣ ፈንታ ምን እንደምሆን አላቅም የኔም በቤተሰብ ስም ነው😥
@Menelik27
@Menelik27 4 күн бұрын
@@zebibanurye3471 እውነት ለመናገር ሰው ተጨካክኖዋል ማንም ስለ ማንም ግድ የለውም።እናትም ወንድምም እህትም ገንዘብ ብቻ ነው ቁም ነገሩ።የሄ በየቤታችን ያለ ችግር ነው በሆነ አጋጣሚ ሄደሽ በስምሽ ማደረግ ነው።የብዙ ቤት ችግር ነው።እግዜር ይርዳሽ አገሪቷ የሴይጣኖች ሆናለች አይዞሽ እህቴ ፅልይ ሁሉንም መልካም እንዲያረገው
@zebibanurye3471
@zebibanurye3471 4 күн бұрын
@@Menelik27 እሽ እህት በሚቀጥለው አመት እገባለሁ አገር እገባለሁ አላህ ካሳካልኝ ልጀን ይዤ ነው የምሰራው
@Menelik27
@Menelik27 4 күн бұрын
@@zebibanurye3471 ይቅናሽ ብዙ አትጨነቂ አሁን ያለሽን ኑሮ መኖር ነው የነገውን እግዜር ነው የሚያውቀው።በስደት ያለን ሁላችንም የተለያየ ችግር አለብን ዓይነቱ ይለያይ እንጂ።
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 2 күн бұрын
የቤታቸው ውስጥ ያለ መንፈስ ይኖራል በነሱ ላይ ሰፍሮ ልጃቸውን የሚገፈትር እግዚአብሔር ከፀፀት ያድናቸው የድሮውን ፍቅር ይመልስላቸው አይዞሽ እህቴ በርች ።
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 4 күн бұрын
ኸረ ጌታ ሆይ ስንት ዓይነት ቤተሰብ አለ በጌታ እንዴት ወላጅ የልጁን ንብረት ይክዳል ??? ስንት አይነት ባለጌ ቤተሰብ አለ ግን ???
@hiwet639
@hiwet639 4 күн бұрын
ግጥም አርጎ ነዉ እሚክዱት
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 4 күн бұрын
@@hiwet639 ኸረ ሺ ዓመት አይኖር ይቅር ይበላቸው ሲሆን ሲሆን እኮ ቤተሰብ ለልጁ ያወርሳል
@user-bd6zl9kn5x
@user-bd6zl9kn5x 4 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔም ባለኝ ሂወት አማርራለሁ እህ ከኔ የባሰ ስንት አይነት ፈተና አለ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 45:42
@madinahassen
@madinahassen 4 күн бұрын
ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ነው እንጂ የሁሉም ቤተሠብ በስደት ያፈራነውን ቤት ንብረታችንን የተቀማን ነው ❤ ደምሩኝ አበረታቱኝ ሥወዳቹህ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 46:39
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co 4 күн бұрын
በገዛ ቤቷ በራሷ ቦታ ከገጠር ወደ ከተማ በቀየረቻቸው የዚህን ያህል ጭካኔ ሌላውስ ይቅር እዴት እናት በልጇ ትጨክናለች ያማን 🤔💔💔💔😢😢😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 49:09
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 күн бұрын
በጣም ከምንም በላይ ወላጅ ሲከዳ እኔጃ ለመግለፅ ይከብዳል
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 4 күн бұрын
እውነቱን ነው ሚስኪን ስለአረቦች ያወራችው አንዳንዶች እኛ ከምንበላ ቢደፋ ይሻላቸዋል የኔ እህት አላህ ይድረስልሽ
@user-ev8to2ws5g
@user-ev8to2ws5g 4 күн бұрын
የኔ ሴትዮ እኔ ከምበላ እታች ለዘበኛው መሰጠት ነው የምትወደው ብዙ ጊዜ ኬክ አስክሪም የሰረኩ ነው የምበላም😢😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 күн бұрын
​@@user-ev8to2ws5g ዉድ ደሚሪኝ 47:29
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 4 күн бұрын
በጣም የኔ አሰርም ከፊ ነበርች ብታይ ቴምር ሰርቄ ሁላ ሰበት ትደርሰብኝ ነበር ከባድ ነው ሰንቱን ተሰቃየን አሳለፍን ትደበድበኝ ነበር ሁላ ብቻ አለፈ 🥹🥹🥹
@user-ox5vy1ne7r
@user-ox5vy1ne7r Күн бұрын
​@@user-ev8to2ws5gየኔዋም ናት ሚርበኝ አይመስላትም ሁሉ ነገር ሲያልቅ ዝም ነው ምትለው ኡፍ ሁላችንም ነን😢😢😢
@MeronHabtamu-lw4yh
@MeronHabtamu-lw4yh 4 күн бұрын
ጎበዝ መገፋት ጥሩ ነው አንቺ ትልቅ አንጀራ አለሽ አንደውም ተይላቸው ሰማይ ቤት ይጠየቁበታል የኔ እህት አይዞሽ ያልፋል
@user-ri5ku2gx6t
@user-ri5ku2gx6t 4 күн бұрын
ወላሂ እኔም እናቴ አትወደኝም ግን ገዘቤን አልተበላሁም ብሞኝ ግን እደዝችልጅ እደምታረገኝ እርግጠኛነኝ ሁሉም እናት አድ አደለም ሰው ሳይደርስበት እደት እናት እድህ ታረጋለች ይላል ወላሂ አሉ ሰይጣን ዪሆኑ እናቶች 😢
@user-hy6nx8im2l
@user-hy6nx8im2l 3 күн бұрын
አይባልም አላህ ያስተካክላቸው
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 2 күн бұрын
እናት እኮ ይህ አይገባትም እናም ዳቢሎስ ነው ፍቅር የነጠቃችሁ በተቻለሺ ከሷ ተሺለሺ ተገኝ ውዴዋ
@sarasesaye
@sarasesaye 4 күн бұрын
ያሳዝናል እኛው ከመሬት አስተናቸው ሞታችንን ይመኙልናል አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢😢
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 4 күн бұрын
አሜን የስታቸው
@M12-l8e
@M12-l8e 4 күн бұрын
ኢትዮጵያ ማዓት ያመጡባት ከእንደዚህ የመሳሰሉ ጨካኝ ወላጅ ቡዙ አሉ ከንደነኚ የመሳሰሉ ቤተሰብ የተዘራ ጭካኔ ባሁኑ ግዜ የምናጭዶው የመከራ ዓይነት ከራሳችን ነውና አሁኑ የምናየው ጭካኔ በገዛ ወገናችን ሁኖው ግን የአጋንንት ማደርያ ቡዙ አሉና ከልብ እንፀሊይ ስለ ድንግል ማርያም ወላጅህ ብለህ ማረን በውስጣችን ያሉ አጋንንት አፅዳልን አፅዳን አሜን
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 46:56
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 3 күн бұрын
Amen❤😢
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s 2 күн бұрын
እህቴ ትልቅ ሰይጣን ከብቶነው ፁለትአድርጌ ጤነኛአይደሉም
@Beteymak
@Beteymak 4 күн бұрын
ዘብር ገብርሄል ሂጂ ፍትህ ታገኛለሽ የሚያውቅ ሰው ጠይቂና😢😢
@godislove8937
@godislove8937 3 күн бұрын
የት ነው በፈጣሪ ከአዲስ አበባ ሩቅነው ወይ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 4 күн бұрын
እመብርሀን እንባሺን ታብሰው ስንት አይነት ቤተሰብ አለ😢😢😢ስደተኛ እህቶቸ ለራሳችን እንኑር እባካችሁ😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 47:50
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 48:04
@Menelik27
@Menelik27 4 күн бұрын
ጉብዝናሽ የሥራ ፍላጎትሽ ጥረትሽ የሚገርም ነው። ጎበዝ ሴት ነሽ አሁንም ብዙ መሥራት ትችያለሽ። እግዚአብሔር ያግዝሽ በዛ ላይ ቆንጆ ሴት ነሽ አይዞሽ የኔ እህት።
@fetiyaamde8205
@fetiyaamde8205 2 күн бұрын
እኔ በሳውዲ አረቢያ ለ4 አመት ኖሬያለው ብዙ ቤት ሰርቻለው የተለያየ ባህሪ ሊኖራቸው ይችላል ግን በጣም ደግ ነበሩ አንድ ቤት ቪዛ ካርዳቸውን ከነ ፓስዋርድ ቁጥር ሰጥታኝ ወጥቼ እቃ እገዛ ነበር
@etagegnshewatatek7447
@etagegnshewatatek7447 Күн бұрын
ይህ ህይወት ህይወቴ ነው እንደ አንቺ በ5 መታጨቱ መሞሸሩ ማማዬ ከአንቺ የሚያከብደውም አለ የዓረብ ሀገሩንም ህይወት ተጋርቻለሁ ጊዜው ስላልሆነ ሚድያ ላይ መቅረብ አልፈልግም ግን አንቺ እንድትፅናኝ እና እንድትጠነክሪ እደውልልሻለሁ የአንቺ ቁስል ቁስሌ ነው የእኔ ቆንጆ እኛ ጀግኖች ነን እስከመጨረሻው እጅ መስጠት የለብንም በርች እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን❤❤❤
@Efrata288
@Efrata288 4 күн бұрын
ለቤተሰብ ብሎ ህወቱን የመሳቃቀለ ብዙ አለ ቤቱ ይቁጠረው ግን እግዚአብሔር እጥፍ ይከፍል እናት አባት እህት ወንድም ትዳር ተለዋጭ አላፊ ነው የዘላለም የማይተው ፈጣሪ ብቻ ነው አይዞ አህቴ ልጅሽን ይማርልሽ ድኖ ብድራትሽን ይከፍልሻል ይድናል በርች
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 4 күн бұрын
ግን ሰው በወለደው እንደት ይጨክናል ኡፍ መከራችን በገንዘብ ጠላት መግዛት
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 48:54
@ethiopiawitethiopiawit1169
@ethiopiawitethiopiawit1169 3 күн бұрын
መንፈስ ሊሆን ይችላል እንደዚህ የሚያደርጉት በርግጥ የኛ ስደተኞች ስቃ ብዙ ነው
@genzahegnbizza6527
@genzahegnbizza6527 4 күн бұрын
አግዚያብሔር ልብ ይሰጣቹ ገንዘብ ከሰው የምታሰበልጡ ቤተሰቦች አይዞሸ እህቴ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 48:16
@addey8653
@addey8653 3 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ እውነተኛ አባታችን እግዚአብሔር ነው❤
@einebazeinba1280
@einebazeinba1280 4 күн бұрын
የኔ እህት አይዞሽ በርች ልጂሽንም አላህ ያሽረልሽ ሁሉ ለበጎ ነው
@MdHassni-fz2dv
@MdHassni-fz2dv 4 күн бұрын
የኔ እናት ሁሉም ያልፋል
@hiwanKaliy
@hiwanKaliy 4 күн бұрын
አይዞሽ እህታለም ቸሩ መድሀኔአለም እንባሽን ያብስልሽ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም እንባሽን ታብስልሽ ❤
@user-ri5ku2gx6t
@user-ri5ku2gx6t 4 күн бұрын
መታደልነው እናትና አባት ያለው ሰው እኔ ታረባገር ህጀ ቤቴ ገና አልተጨረሰም ነበር ድገት ተይጀነው ዪገባሁት ከዛ እናቴቤት ሄድኩኝ አባትያዪ እኔንም እህቴንም ወድሜንም አይወደንም ዪሚኖረው እናቴ ቤትነው ማታ ከሳሎን ተሰብስበን ስንስቅ አይወድም ከዛ እናታችን እሱ እዳይከፋው ብላ እኔንና እህቴን ወድሜን ከነልጀ ከቤት አሶጣችን ይባስ ብሎ አባትያችን ትንሽ እህቴን ሊደፍር ካዳይሉ ሶስት ጊዜ ደረሰችበት ያንንም አይታ ለማንም እዳታወራ አስጠቅቃ ከቤት አስወጣቻት ሁሉም እናት አድ አደለም ይችልጅ አላህ ትግስቱን ይስጣት እኔም ዪማስለቅሰኝ ሁሌ ዪናት ፍቅር እደልጅ ሳላገኝ ማደጌነውጅ በደሏ አደለም አላህ ለልጆቻችን እናት ዪምንሆን ያርገን😢😢😢😢
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 3 күн бұрын
እግዚኦ😢😢😢
@user-mo7bk1lr5k
@user-mo7bk1lr5k 3 күн бұрын
አይዞሽ
@user-mc9zc8se3o
@user-mc9zc8se3o 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ካችጋ አለ ሁሌም በእግዚአብሔር ተመኪ የሚረዳሽ አምላክ ሁሌም ከጎንሽ ነው
@selamtube2793
@selamtube2793 Күн бұрын
እደዝህ አይነት እናት እና አባት አለ???ፈጣሪ ያደለው ከጎዳና አንስቶ ያሳድጋል 😢😢😢😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 күн бұрын
አይ የአረብ ሀገር ሴት እጃችን አመድ አፋሽ ነው አዝናለሁ እህት እስኪ ከሷ ሂወት እንማር እህቶቸ ንብረታችን በስማችን እንግዛ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 4 күн бұрын
አይዞሸ የኔ እህት የከዱሸን ጌታ ይክድልሻል ሰው የሰራውን ያገኛል አታልቅሺ
@fatumemohmmedaa3902
@fatumemohmmedaa3902 4 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ መልስ ይሰጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 4 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሽ የቺ ክፉ እናት ነገ ታገኘዋለች
@NebaMohammed
@NebaMohammed 4 күн бұрын
አይዞሽ ኢሺአላህ አድስ ቆንጆ የሆነ ቀን ይመጣል
@selamisare5466
@selamisare5466 4 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እህት የከዱሸን እግዚአብሔር ይክድልሻል ሰው የሰራውን ያገኛል አታልቅሺየውነት ልብ ይሰብራል💔
@user-cc6bi7ky1b
@user-cc6bi7ky1b 4 күн бұрын
አይዞሽ አሁንም ገና ወጣት ነሽ ገና ነሽ እሙየ፣ ልጅሽንም አላህ ሙሉ አፊያ ይመልስልሽ
@barokbarok996
@barokbarok996 3 күн бұрын
የፊልም ባለሙያዎችና ፀሀፊዎች ብትፅፉት ለብዙዎች ያስተምራል ከዚህ አይነት የቤተሰብ በደል በአሸናፊነት የወጣን ስላለን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Күн бұрын
የሚያሳዝን ነዉ😊 ወሊጅም በገንዘበ የመጣ ሲክድ ማን ይታመን አዋ ልዑልእግዚአቡሔር ቡቻነዉ የማይክድ 🙏🏽እኔ እደሚመስለኝ አረቡ አገር ለፍተዉ ደም ተፍተዉ ያመጡትን እናቴ :አባቴ፣ወንድሚ ፣አክስቴ፣አጎቴ እያሉ ሲረዱ ህይወታችዉንለ ራሴ ሳይሉ ሲረዱ ሲያግዙ ቆይተዉ ይከዳሉ እህቶች ተማሩ እርዳችዉ በጥቄቱ ለራሳችሁ የሚሁን የምትሉትን በስማችሁ አድርጉ ገንዘቡም፣ ቤትም አትከዱም! አንዳንድ ወላጅ ቤተስቡ ህይወታችሁን ሙሉ እድትለፍ አገራችሁ እድትገቡ አይፈልጉም ቡዙ ታሪክ ስማን ተማሩ ሁሌ ጤና፣ ጉልበት አይኖርም ተማሩ!! !
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 4 күн бұрын
እባካችሁ እህቶች ቤትም ሆነ መኪና ስትገዙ በእራሳችሁ ስም አድርጉ። እናትና አባቶቻችሁ በህይወት እስካሉ ድረስ ይኑሩበት ከዛ የራሳችሁ ይሆናል። ይህች እህት በገዛ ገንዘቧ ነው ይህ ሁሉ እዳ የደረሰባት ትልቅ ትምህርት ነው። ወንድሜ አንተም ተባረክ።
@Hdhf-pq6jb
@Hdhf-pq6jb 4 күн бұрын
እዚህ ሀገር ሆነሽ በስምሽ ምንም መግዛት አንችልማ ይሄኮ ነዉ የጎዳን
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 күн бұрын
​@@Hdhf-pq6jb ዉድ ደሚሪኝ
@ghgh4028
@ghgh4028 4 күн бұрын
😢በአወነት በጣም ያማሳዝን ታርኽ ነው ኣይዛሽ እህቴ
@f-io7sj
@f-io7sj 4 күн бұрын
የኔቆጅ ሥታሳዝን እፍፍፍፍውላህ ቡዙእህቶች እሜድርስ ነውአላህይጠብቅን
@user-mk2td5gd7r
@user-mk2td5gd7r 39 минут бұрын
አይዞሽ እህቴ ፀሎት አድርጊ ፀበል ተጠመቂ እርኩስ መንፈስ ነው ቤተሰብ እንዲጨክንብሽ የሚያደርገው
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ታሪክሺን ይቀይረው እህታለሜ መምህር ተስፋየጋ አገናኛት እርግጠኛ ነኝ እደዚህ እሚያረጋትን ጥላቷ ማን እደሆን ታቃለች ወይ ፈተና😢
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 4 күн бұрын
ምንም ማለት አልችልም እመብረሀን እንባሽን ታብስርሽ የኔ እናት እንዴት አንጀቴን እንደበላሽኝ
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 4 күн бұрын
አይዞሽእማ ሁሉምያልፋል ለቤተሰቦችሽ ልቧናይስጣቸው አችጀግናነሽ😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 49:40
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 4 күн бұрын
እህቶቸ እባካችሁ ቦታ ስትገዙ ለናተ ለብቻ ለቤተሰብ ለብቻ አድርጋችሁ ስሩ የቤተስብ እናት አባት ብቻ አደለም ልጆችም ስላሉ በሆላ ውርስ የሚባል ነግር አለ እጅግ ሰላም ይነሳል 200 ካሬ ከሆነ 100 ለራሳችሁ ካልሆነ ችግሩ አይፍታም ውል ያለው ነገ አድርጋችሁ
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h 3 күн бұрын
አይዞሽ ያአላህ ሶብረን ጀሚል
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 4 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ነገ ሌላ ቀን ነዉ በርቺ እግዝ
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 Күн бұрын
አይዞሽ እናተ እግ/ር ታሪክ ያከይራል ለልጁሽ ብቻ ፀሎት አሪጊ እውነት ነው ከቤትሰብ መገልል በጣም ይከብዳል ገን ታሪክ ይክራል❤❤❤
@TigistWoldeselassie
@TigistWoldeselassie Күн бұрын
ኡፍፍ የኔ እህት ምን አይነት እድል ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዙሽ ሁሉም ያልፋል ታገሺ😭
@tigistayalew7695
@tigistayalew7695 Күн бұрын
አስለቀሳችሁኝኮ ወይ ፍቅር ይህን ፍቅር ነው ፈጣሪ የሚባርከው እውነተኛ ፍቅር ፈጣሪ ወደነበሩበት የሞቀ ትዳራቸው ይመልስልን ወንድምየውን ለፍርድ ያቅርብልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏❤❤❤💐👑🙋
@user-fw7tt6tl4x
@user-fw7tt6tl4x 4 күн бұрын
መዳም ቅመማች ጓደኛህ ሲታማ ለኔ ብለህስማ ከወደቅሽ የሚነሣሽየለምና ጥንቃቄ ነው
@tgnegn3879
@tgnegn3879 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ወገን ይሁንሽ እህትአለም
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 10 сағат бұрын
በጣም ያማል እናትና አባት እንዲህ ካረገ ስለማን እናውራ አረብ አገር ያለች ሤት የተቃጠለ ሻማ ማለት እኛነኝ
@David-hf2fp
@David-hf2fp 4 күн бұрын
I remember back in Eritrea my cousin went through the same. Girls get engaged before they born. Both families promised and exchanged gifts. This is sad and painful 😢
@Tighest-ft8sn
@Tighest-ft8sn 2 күн бұрын
አይዞሽ አድቀን ፍርድ ታገኛለሽ እህቴ እዴዚአነት ቤተሰብ አለዴ በሀገራችን አይዞሽ ያሀገሬልጅ
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 4 күн бұрын
ያ ጀማ ሰላም እንዴት ናችሁ የስደት እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሳውዲ እሪያድ ያላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ❤
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 күн бұрын
ኢንሻአላህ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 4 күн бұрын
ምነዉ ምን ተፈጠረ ከምን እንጠብቅ አልገባኝም እማ?
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 күн бұрын
@@user-jb9bu9to2t ከሰው ነዋ
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሺ እማ❤❤❤
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 4 күн бұрын
​@@user-jb9bu9to2tአሁን ላይ የኢትዮጵያ ዘረኙች ወድሞቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገለዋል በነሱ የተነሳ ምስጊኖች እየተያዙ ነው በጣም ተፍቲሽ አለ
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 4 күн бұрын
ጉድ እኮ ነው የማንሰማው የለ እስኪ እንስማውና እንኮምታለሁ ማኒ የኔ መምህር
@mishihatemita4399
@mishihatemita4399 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሺ እህት 😢😢😢😢😢
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 4 күн бұрын
ባለእንጀራህን እንደራስህን ዉደድ ባለእንጀራህን ወድህ ራስህን ካልወደድክ ግማቹን አልፈጸምከዉም እና ራስህንም ዉደድ እግዝ.ያንተ ጥሩ ይፈልጋል
@TegsteGetu
@TegsteGetu Күн бұрын
አይዞሽ
@semiramohaned
@semiramohaned 4 күн бұрын
ማኔ ወንድሜ በጣም አከብርሃለሁ የሰው ህመም የሚገባህ ደግ ኢትዮጵያዉይ ነውህ :: በመቀጠል እኛ ኢትዮጵያዉይ በየ ሃገሩ ያለ ቢሮ ኤምባሲ ከ 90%ነው ምክንያቱን አንደኛ ለቢሮ ከፍለው የሚወስዱን ብርእና ለኛ የሚከፈለው ደመወዝ ከሌላው አገር በጣም የወረደ ነው በዋናነት ደግሞ ምንም አይነት ቺግር ቢደርስብን ጠያቂ የላቸዉም ከፍቶን ተበድለን እንኩዋን በስንት መከራና ስቃይ ቢሮ ስንሄድ ምን ተበድለሽ ነው ጥጋብሽ ነው ኢትዮጵያ ስንባል መቸም ጥጋባቺሁ አይቻልም ምናምን ምናምን ነው የሚሉት ቺግራቺንን ለሰከንት መስማት አይፈልጉም አላህ ይፍረድባቸዉና የኛ ቀን መቼ ይሆን የሚወጣልን ግን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@tsigehagosabay5198
@tsigehagosabay5198 47 минут бұрын
ልጅሽን ይዘሽ ፀበል ሂጂ ። ንብረቱን ታገኝዋለሽ ዋናው ልጅሽ ነው።
@msfatema5467
@msfatema5467 3 күн бұрын
አረ ስንቱን አየንው ኮይት ውስጥ አሁንም እዛውነን አለቀቅናቸውም ተወርቶ እማያልቅ ታሪክ አለን
@hirutmulugeta7180
@hirutmulugeta7180 4 күн бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ አነቼ እግዚአብሔር አለልሽ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው አንቺ ግን በርቺ ልጅሽ አለልሽ ❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 53:35
@LulubabaLuLubaba-hl6zi
@LulubabaLuLubaba-hl6zi 2 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@lulululu3678
@lulululu3678 2 күн бұрын
አይዞሽ የኒቆንጆ
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 4 күн бұрын
የኔ እህት እሥከመጨረሻ ድረሥ እያለቀሥኩነው ያየሁት ሥደተኛነኝ ብዙ ተመሣሣይ ነው ችግራችን አላህ መጨረሻችነን ያሣምረው አች ቤተሠብን ይቅር በያቸው አላህ በራሡ መንገድ ይምራቸው ልቦና ሠቷቸው ተፀፅተው ይቅርታ ይጠይቁሺ ይሆናል ማንያቀል መጨረሻውን አይዙን ❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@suzankassa9719
@suzankassa9719 4 күн бұрын
አይዞሽ አንቼ ገና ልጅነሽ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻል
@elsagebremikael7246
@elsagebremikael7246 4 күн бұрын
እግዝአብሄር ይቅር ይበላቸው አንቺ ክፉ አይነካሽ ከባድ ነው ተዩ ዕድል አለሽ በስደት ያልተለየሽ ፈጣሪ አሁንም ካንቺ ጋር አለ በየቤቱ ይሄ ክህደት አለ አለመታደል ስንት ለወላጆቻቸው ከችግር አውጥተው አሁን እነሱ ውጪ ወጥተው ሰው ቤት ይንከራተታሉ እግዝአብሄር ካንቺ ጋር ነው እውነት ነው ዘመኑ እናቶች ጨካኞች ሆነዋል ይሉኝታ የላቸውም ክህደት በእናት ከባድ ነው አይዞሽ ልጅሽ መጽናኛሽ ነው የሰጠሽ ለምክንያት ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን ነው አሁን የምመክርሽ ሰው አትመኚ ቤተሰብ ተጠንቀቂ ሂወትሽ ራስሽ ጠብቂ ምንም አይደለም አንቺ አድራጊ እነቺ የሚደረግልሽ ሰው እኝዳልሆንሽ ቀጠሮሽ ከእግዝአብሄር ይሁን በርቺ ፈጣሪ ካነቺ ጋር ይሁን
@frehiwotwondirad2768
@frehiwotwondirad2768 3 күн бұрын
የባሰ አለ እይዞሽ በሃስት ማስመስክር የተለመደ ነው ግን እግዛብሔር አይጥልሽም ለበጎ ነው በርግጥ ያለሽበት ሁኔታ ከባድ ነው ብዙ ግዜ የተከፋ ተደፋ ነው ለማንኛውም ልጅሽ ይሻለው ምሕረትን ይስጥልሽ
@user-hk2gl9zq8v
@user-hk2gl9zq8v 3 күн бұрын
ጠለብማለት በጣም ከባድነው እኔ ሤትዮዬ በሠአት እሰው ቤት ታሠራኝ ነበር ከዛ አልሠራም ብር ጨምሪ ወይአሣፍሪኝ እላታለሁ የገዛመግሥትሽን ጠይቂ አያገባኝም አለች እና የኢትዮጵያ ኢንባሢ በጣም ጨካኝና ሙሠኞች ናቸው
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 2 күн бұрын
አንች ብር ስራ ነው 😢 እኔ ግን ነግቶ መሺቶ ትንሽ ትልቁ በጥፊ በርግጫ ነበር እሚጠፈጥፉኝ 2አመት ከ3 ወር ስቀመጥ የብር አይኑን አላየሁትም😢 ነበር የማልስራው የስራ አይነት የለም ተመር እለቅማለሁ 3 መኪና አጥባለሁ ትላልቅ ዛፍ በመጋዝ ቁረጪ ይሉኛል😢ትልቅ መዋኛ አፀዳለሁ ባጪሩ ስነግርሺ😢 ትዝ ይለኛል ከተሙሩ መሰቀል አይሆንልኝ ሲል ጀርባየን በበትር እደተጠለጠልሁ የመታኝ ሰውየው መቸም አረሳው 😢😢😢 2ነበርን ሰራተኞቹ አንድኛይቱ ቤት ታፀዳለች እኔ ደግሞ ውጪ የወድ ስራ ያሰሩኛል 😢 ከነሱ ዳቢሎስ ይሻለኛል ባጪሩ. ሲጠናብኝ ዑዑ ብየ ክመሬት ተደፍቸ አለቀስሁ ምን ሆንሺ ሲሉኝ አሞኛል ሆዴን ወደሀገሬ ላኩኝ አልሆቸው ከዛ ሀኪም ቤት ወሰዱኝ. ስመረመር ፍፁም በሽታ የላትም አሉ ሀኪሞቹ ከዛ እቤት አመጡኝና ትንሽ ትልቁ በጥፊ በቦክስ ሊገሉኝ 😢
@user-hk2gl9zq8v
@user-hk2gl9zq8v 2 күн бұрын
@@user-mv6pd5up2z አሁን የትነሽ በአላህ እኔም ሠውዬው ሊመታኝ ይሞክርነበር አንድቀን በኢጋል ሊመታኝ መጣ ከዛ የናንተ ወንድነት የሚለካው ሠራተኛ በመደብደብነው ወንድ ብትሆን እኔን ለመምታት አትመጣምነበር ብዬ ምታኝ ብዬ ፊቴን ሠጠሁት ወላሂ ከዛ ተናዶ ቴፍ አለወጅህክ ብሎኝ ሢሄድ አናወሪክ አልኩት ከዛ ኢሻአላህ ማትሹፍ አዩኒ ብዬው በሳምንቴ ጠፋሁ አሁን ከጠፋሁ አራትአመት ሊሆነኝነው አልሀምዱሊላህ አይዞሽ ዝም አትበይ ያቸው
@Alhmdulia
@Alhmdulia 4 күн бұрын
አይዞሽ ያልፋል ሁልም ናጋር
@user-tk5xb5cf9r
@user-tk5xb5cf9r 5 сағат бұрын
አላህ ያግዝሽ የሁላቺነም ሂወት ነው አይዞሽ እህቴ
@selmtawa
@selmtawa 4 күн бұрын
ይሰጡሻል ጠብቂ ግዜ ስጫቸው እውነት ለመናገር የምንሰማው ነገር ይሰቀጥጣል
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 4 күн бұрын
ፀበል ዉሰጅዉ ይድናል አይዞሸ
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 4 күн бұрын
ውሀ በላይ አለ የንየም በእህቴ ሰም ነዉ ጭንቀቱ ልገለይ ነዉ እመቤቴ ልቦና ትሰታት
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 күн бұрын
እዴው ምን ልበልሽ ውይ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ ልጅሽንም ይማርልሽ
@memumu4242
@memumu4242 15 сағат бұрын
Hello Manyazew, please help her!! This is fanacial abuse, መጥፎ መንፈስ አትበል, may GOD help this lady don't jump to forgiveness
@LemlemKahsay-oo3ol
@LemlemKahsay-oo3ol 4 күн бұрын
አዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢
@sofyasofya8402
@sofyasofya8402 4 күн бұрын
አይዛሺ😢😢😢😢
@KassayeAhmed
@KassayeAhmed 3 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የማያልፈውክፉሥራየሠራነው እናት አባት እህትና ወንድም የሚሆን ሰው ይኖርሻል እንባሽንአባሽ ሠው ይኖርሻል በእወነት የአንች ቤተሰቦችየሠውዘር አይስሉኝም በጣም ያናድዳሉ ብቻ አይዞሽ አላማሽ ይሳካል
@alamgir481
@alamgir481 3 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እአብሬሽ አለቀስኩኝ 😢😢😢😢😢😢
@NsbsgsyHavshs
@NsbsgsyHavshs 2 күн бұрын
በስማም ምን አይነት እናትና አባት ናቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው የምር ስትናገሪ በጣም አመመኝ የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር እሜወደውን ነው እሚፈትነው እሪግጠኛነኝ ልጅሽም አችም ምንም አትሆኑም በርችልኝ እግዚአብሔር ካች ጋ ይሁን ያማን 😢
@lilalila5853
@lilalila5853 Күн бұрын
❤❤❤አይዞሸ እህቴ አሲለቀሽኔ የልፈል ሁሉም ነገረ ቸይ
@leleyimer8783
@leleyimer8783 3 күн бұрын
የምር በጣም በጣም ያማል አንዳንድ ቤተሰብ ወዴት እየሄዱ ነው እህቴ በጣም ጠንካራ ልበ መልካም ሴት ነሸ እግዛብሄር ይክሰሻል እንደዚህ አይነት ልጅ ማጣታቸው የሚያሳምማቸው ግዚ እሩቅ አይሆንም የኔ እናት ፈጣሪ ይካሰሸ በጣም ልብ ይሰብራል💔💔💔💔
@user-vh9mj8xh2e
@user-vh9mj8xh2e 4 күн бұрын
ያረብ አገር ሴቶች መጨረሻችን ይሄው ነው አላህ ይጠብቀን የኛ ምስጋና ክዳቻ ነው😢
@user-mc9zc8se3o
@user-mc9zc8se3o 4 күн бұрын
አታልቅሽ ሁሉም ለመልካም ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hdhf-pq6jb
@Hdhf-pq6jb 4 күн бұрын
ባል ስንለያይ ቢከዳ ታዳ ምን ይገርማል ወላጅ ይሄን ያክል ከጨከነ አይ ስደተኛ አድርጋን አንመሰገን አይወዱን ብቻ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀል
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp 4 күн бұрын
😢😢😢በትክክል ውላሂ እዴት እዳሳዘነችኚ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 2 күн бұрын
በጣም ባል ቢከዳ አይገርምም
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 3 күн бұрын
እንደው ስንት ጉድ አለ አይዞሺ እህቴ ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል እባሺን ያብስልሺ የኔ ከርታታ😢😢😢😢😢
@esrialetelahiune1579
@esrialetelahiune1579 Сағат бұрын
የኔናት ኣይዞሽ ይሄ ክፉ መንፈስ ነዉ የማያስማማ ሰለዚህ መፍትሄዉ እመኝና ወቅሸት ገብሬኤል ሂጅ እቤተሰብሸም ኣቸ ከሄድሽ ይመጣሉ ይጠመቃሉ ንብረትሽን ታገኛለሽ እዉነት እልሻለሁ ሂጅና ታምር ይታይሻል እመኝኝ😢😢😢 ኣይዞሽ እህቴ
@zehara5198
@zehara5198 3 күн бұрын
ኡፍፍፍፍ ያማል አይዞሽእህቴ
@user-sb5qr5zw4o
@user-sb5qr5zw4o 4 күн бұрын
በነገራችን ላይ ከፕሮግራሙ ላይ የምትጠላው ነገር አመመሽ አትበለኝ ማንያዘዋል። ምክንያቱም እንኳን በህፃን እድሜና ትልቅ ሁነውም ያማል ክብርን መስጠት ይሄ የተፈጥሮ ሕግ ነው። አመመሽ ጮህ የሚለውን ቃል ባትጠቀም አሪፍ ነው የራሴ አስተያየት ነው። ደስ አይለም የምር
@user-ju2ow8ld8m
@user-ju2ow8ld8m Күн бұрын
የኔዉድ አላህ ይርዳሽ
@habesha2171
@habesha2171 3 күн бұрын
የኔ እናት ከእግዚያብሔር ፍትህ ጠብቂ ተይላቸውና እሱን ሙጥኝ በይ
@amalal3376
@amalal3376 4 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ አስለቀሽኝ ስሜትሽ ይገባኛል😢😢😢 ልብ ይስጣቸዉ
@alamalam262
@alamalam262 Күн бұрын
ትክክለኛ ወላጆችሽ መሆናቸውን አረጋግጪ ምናልባት አሳድግውሽ ይሆናል
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 3 күн бұрын
እውነት ነው የስንቱ ስደተኞች ጓዳ ያንኳኳ ነው ፈጣሪ አምላክ ልቦና ይስጣቸው ይስጠን እውነት ነው ከመካዳችን ይልቅ ሰው ማጣት ያማል በራሴ በዙ ጊዜ ተሰቃይቼበታለው እውነትክን ነው ወንድማችን ስንትወና ይቅርታ ከልባችን ስናደርግ ፈጣሪ በሌላ ሰው አድረጎ ያግዘናል መተውን የመሰለ የለም ሰው ቢተወን የማይተወን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል
@mesitube3179
@mesitube3179 3 күн бұрын
Qinqinii ishee irraa gafaa urguufnee kaanee hundii ishee kanuumaa ayizzoosh koodee keenyaa kanuumaa❤❤
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 51 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 147 МЛН
ልብ የሚነካው የፋሲካ ታሪክ
15:42
Yared Negu
Рет қаралды 191 М.
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 141 М.
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 106 М.
ተሰብራለች ግን ታምራለች!
44:22
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 97 М.