የbboytomy ቃለመጠይቅ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep 13 |

  Рет қаралды 129,424

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

9 ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በአስራሶስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከ ‪@BBOYTOMY33‬ ጋር ተቀምጦ ይወያያል::ስለአቢሲኒያ ቫይን ስለ አጀማመሩ , ከዝነኛ ሰዎች ጋር ስላለው ግንኙነት እንዲሁም ስለግንኝነቱ አጫውቶኛል::
እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት::

Пікірлер: 228
@zebu4271
@zebu4271 9 ай бұрын
ቀልደኛ ሚመስሉን ሰዎች አብዛኞቹ ቁም ነገረኞች ናቸው
@hiyaberihun3217
@hiyaberihun3217 9 ай бұрын
ማንያዘዎል ለመጀመርያ ግዜ አከበርኩህ በደንብ አዳማጭ ነህ በጣም ጎበዝ ሀሳብን በደንብ ታስጨርሳለህ ይህ ደግሞ ደስ ይላል አንዳንዱ እራሱ አቅርቦ እራሱ እሚያወራና እሚጨርስ ሰው አለ ለዛ ነው ደስ ይላል 🙏🙏🙏
@kaleabgeneme
@kaleabgeneme 9 ай бұрын
Manyazewal eko hulem yinageral adis sewochin siyagegn memar silemifelg betikuret yadamtal tinsh lij enkuwan bihon temari new mihonew gin eko kenesu yeteshale ewket new yalew
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 9 ай бұрын
🙏እውነት ነው
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 8 ай бұрын
Betam hule yemiselechegn teyikew rasachew yemimelsut neger. Keep the great job Manyazewal
@kaffedofaaka6525
@kaffedofaaka6525 9 ай бұрын
የማንያዘዋል podcast የጠቀመው እና የተመቸው ብቻ like ያድርግ። ለኔ ከሚሠራቸው videoዎች በጣም የተመቸኝ podcast ነው።
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 9 ай бұрын
ቶሚ በጣም ቤተሰብህን የምታከብረው ነገር በጣም ይገርመኛል የአስተዳደግህ ውጤት ነህ
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 9 ай бұрын
🎉ቶሚን የምትወዱት ፍቅራችሁን በላይክ❤
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 9 ай бұрын
በአረብ አገር ዮቱዩብ ከፍተው እራሳቸውን ለማሸነፍ ትልቅ ቦታ ለመድረስ የሚፍጨረጨሩ እህቶችን ከእይወታቸው፣ ከተሞክሮቸው ፣እንዲያካፍሉን ብታደርግ ብዬ አስተያየት እሰጣለሁ ወንድማችን ማኔ❤❤❤
@MekdiTube
@MekdiTube 7 ай бұрын
የኔ መልካም እህት 🙏🥰
@ethiojago7171
@ethiojago7171 9 ай бұрын
ማርያንም ቶሚን አከበርኩት አስቡት የተለያየንበትን እውነታውን ብናገር ቅስሟ ይሰበራል ብሎ ዝምታን መምረጥ ዋውውው👌👌👌
@user-qs1mt1nl3e
@user-qs1mt1nl3e 9 ай бұрын
ምን ኣድርጋው ነው ግን ንገሩኝ please 😢😢😢
@seadamohammed5031
@seadamohammed5031 9 ай бұрын
Were 😂
@betibeti1455
@betibeti1455 8 ай бұрын
​@@seadamohammed5031😂
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 8 ай бұрын
@@user-qs1mt1nl3eሌላ ጋ cheat አድርጋበት ይመሰላል በጣም አካበደዉ እኮ ወይም ደግሞ የደበቀችዉን ነገር ደርሱበት ይሆናል
@zulayka4658
@zulayka4658 8 ай бұрын
​@@user-qs1mt1nl3eቺት አርጋበትነው ይላሉ 😢😢
@makde171
@makde171 9 ай бұрын
ቁም ነገረኛ ነህ ለካ ትልቅ ሰዉ በርታ❤❤❤
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 8 ай бұрын
ዋዉ ቶሚ🥰🤍አስተሳስብ በጣም ደስ ይላል በነገራችን ላይ አዲናቂው ነኝ በጣም ፈኒ እሚረገኝ ሰው ነው ትልቅ ቦታ ያድርሰው
@woubitwogayehu6400
@woubitwogayehu6400 9 ай бұрын
ማንዘዋል ስለምትጮህ የምታዳምጥ አይመስለኝም ነበር ቶማስ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ !!
@bellasabella3844
@bellasabella3844 9 ай бұрын
Wow የተረጋጋ አስተማሪ ቆይታ ነበር ።ይሄን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም ,አስተሳሰቡ አገላለጹ ,እርጋታው አስደምሞኛል ,ተከታይክ ስለሆንኩ አልቆጭም ወጣቶች በተለይ ለኮመንት እና ለላይክ ስትሉ ሰው እስከማጋደል የምትሰሩ ከዚህ ልጅ ተማሩ, ጥሩ ቦታ ደርሰክ እንደምናይ እርግጠኛ ነን በርታ. ማኔ Hats off bro❤
@tigistsisay1141
@tigistsisay1141 9 ай бұрын
እኔ እራሴ ቢዚ ነኝ ግን ማቋረጥ አልቻልኩም የሚገርም ነው ❤
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 8 ай бұрын
በይቅርታ የማያምን ሰወ ጥሩ ሰይደለም አንተም ጥፋት ታጥፋል ነገ ተዉ ይቅርታ ተቀበል በጣም የምታምር ቆንጆ ልጅ ናት እና እየሱስ ክርስቶስ ይቅር ያደርገለህን እያሰብክ ለመጭርሻ ግዜ ይቅርታ ብትቀበል ምን አለበት
@hamidaethio312
@hamidaethio312 9 ай бұрын
ቶሚዬ ቁበነገረኛ አመስለኝም ነበር ወላሂ እሄን እንተረቢ ከየዉ ወዲ በጣም አክበርኩህ ፕሮ ምረጥ ሰዉ ቶሚዬ ማኒዬ ቶሚን ሰላቀርበክልን ተባራክ 🙏🙏💞😘
@marthafeleke2938
@marthafeleke2938 8 ай бұрын
አነጋገርህ እርጋታህ አሰተሳሰብህ ገረመኝ big respect
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 8 ай бұрын
እንቅልፌን ትቼ አፌን ከፍቼ የሰማሁት ኢንተርቪ ቶሚ ዋዉ የሚገርም ንግግር ❤
@wesenachewanbessie
@wesenachewanbessie 8 ай бұрын
ዋው bboytomy እንደዚ አልጠብኩህም የምር አስገርመኸኛል! ማንያዘዋል የአሁኑ ፓድካስትህ የተሻለ ነው። በርታ!❤
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws 8 ай бұрын
የሚገርም ነው።ከዚህ የተማርኩት ምንም ነገር እስክንጀምረው ያስፈራል ከጀመርነው በኋላግን መልካም እንደሆነ እንረዳለን። እናመሠግናለን
@meseretgizaw1588
@meseretgizaw1588 9 ай бұрын
እውነት ነው መተማመንና መከባበር ወሳኝ ነገር ነው እኔ እመነኝ ብዬ ያሳለፍኳቸውን አመታት ሳስባቸው እቆጭባቸዋለው ነገር ግን ከብዙ አመታት በኋላ ግን ለካ የማይታመነው እሱ ነው ደረስኩበት ልዩነታችን ገባኝ break ተፈጠረ እግዚአብሔርንም አመሰገንኩት እና ባጭሩ ብዙ ተማርኩበት ማኔን አመሰግንሃለሁ ተባረክ ለካ ከመሰበር በኋላ መጠገንም አለ።
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 9 ай бұрын
እሚገርም እርጋታ ያለው ልጂ ነው ስንት ለፍተው እዚህ እሚድርሱት ደስ እሚል ቆይታ ነበር
@ferekonjo6922
@ferekonjo6922 9 ай бұрын
በናትህ ቶም ጥሩ እና ደግ ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገህ ልጅ ነህ በመቤቴ ጎደኛህን ታረቃት ይቅርታ አድርግላት
@Truth658
@Truth658 9 ай бұрын
Why
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
Atsemim ende ? Negeresh ko begilts
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z 7 ай бұрын
ይገርማል አቢሲኒያ ቫይሶች በጣም ደስ እሚሉ ጓደኛሞች ነበር አሁንም አብራችሁ ብሰሩ ደስ ይል ነበር ቶሚ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነዉ
@KENZI___2
@KENZI___2 8 ай бұрын
የፍቅር ግንኙነትህ ላይ "ለመለያየት መስማማት አይጠበቅብህም" አይባልም።
@rob21112
@rob21112 9 ай бұрын
BBTOMY should start his own podcast....
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 8 ай бұрын
This dude got the golden voice. Why don't you open a talk show BBoyyy
@sophysofie8791
@sophysofie8791 8 ай бұрын
True😊
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 9 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደሥ እሚል ታሪክ ነዉ ይመሥጣል የተረጋጋ ኢንተሰርቪዉ
@enataleme375
@enataleme375 9 ай бұрын
ኦ ማንያዘዋል በጣም ቅን ሰዉ ነህ ሰዉን የምትረዳበት መንገድ ግሩም ድንቅ ነዉ ኣዛኝና ሩህሩህ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ወንድሜ በነገሮችህ ሁሉ እግዚአብሔርን ከምንም በላይ ማስቀደምህ ትልቁ ጥበብህ ነዉ! አዳማጭም ነህ በርታልን ።
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 8 ай бұрын
Omg he is such a smart and humble man. Whoever he marries , she is going to be lucky to find the man who values love and prioritize. Please don’t change ur personality cos of someone! God bless u
@desstadessta
@desstadessta 9 ай бұрын
ቶሚ የኔ ጀግና ስወድህ! የስራ ሰዉ💖 you are matured enough!"
@tigistmerin
@tigistmerin 9 ай бұрын
ይሄ ልጅ ልክ እንደ መልአክ ነው ለኔ ብዙ ተምሬበታለህ: መረጋጋቱ ገዝቶኛል: ስለልጆችም ስትናገር ባለው ቴክኖሎጂ ጭንቅላቴን መቶኛል:: እውቀቱ ስላልነበረኝ አሁንም ብዙ መማር ያለብኝ ነገር ስላለ: እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ: ተገድቤ ስላደኩኝ confidence የሚባለው ነገር ስለሌለኝ ልጆቼ ላይም ያንን ነገር ነው የማንፀባርቀው:: I wish could be like your family. ማኔ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልኝ::
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
😂😂😂
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
ተይ እንጅ አለማፈር ሎቱ ስብሐት እንደ መላእክት ሆ የትኛው አጥናፍ ዓለም ዞሮ ምልጃ ሲያረግ ማለት ያለብሽ ብዬ እንጅ ከማይነጣጠረው አካል ጋር አጣነታጥጥሪ
@tigistmerin
@tigistmerin 8 ай бұрын
@@tigisit2534 እንደ መልአክ እና መልአክ ነው ማለት ልይነቱን ድረሽበት::
@comceill6635
@comceill6635 9 ай бұрын
ቶሚ ምርጥ ልጅ ነክ በጣም ነው የምወድክ ሁሌም ጥሩ ነገር ይግጠምክ ❤ ማኔ እናመሰግናለን::
@zedbaba2814
@zedbaba2814 8 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የማንያዘዋልን ቪዲዮ ሳየው የሚገርመው ደግሞ በደንብ እስከ መጨረሻው ሳዳምጠው
@zebeba
@zebeba 8 ай бұрын
ወይኔ ምርጥ የተረጋጋ ውይይት ነው አስተምህረኛል❤❤❤❤
@menahabtegiorgis2504
@menahabtegiorgis2504 9 ай бұрын
Impressed! Tommy took me by surprise I guess it’s too soon to give up on our gen🙏🏻
@Rozy908
@Rozy908 8 ай бұрын
ቶሚ እንዲህ ቁምነገረኛ አትመስለኝም ነበር ጎበዝ በርታ
@maheyohannes3071
@maheyohannes3071 8 ай бұрын
ጎበዝ ጠያቂ ጎበዝ አድማጭ ውብ አቀራረብ ከምርጥ እውቀት ጋር ማን ያዘዋል ቀጥልበት ቶሚ ረጋ ያልክ ቁምነገረኛ ለቤተሠብ ጓደኛ ያለህፍቅር ኳሊቲነቱ ሃይ ነው ያዝልቅህ ምርጥ ሠው ማን ያዘዋል አንድ ያልከው ነገር አልመሠጠኝም ዩንቨርሥቲ ለዲፓርት መንት አይሆንም አትማሩ ምን ማለትህ ነው የቃላት አጠቃቀም ሥህተት ይሆን? እዛ ብዙ እውቀት ያላቸው አሉ ከነሡ እንማራለን እውነት ነው የብዙ ሠው መገኛ እንደመሆኑ የተለያየ ሃይማይኖታዊ ባህላዊ ብዙነገር ትማራለህ ግን ከመምህሮቹስ?
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 9 ай бұрын
ማንዬ ትልቅ አክብሮትአለኝ ላንተ ግን ሴቶችን ብታቀርብልን
@Eyerus879
@Eyerus879 9 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ የምር ዝምታ እራሱ መልስ ነው እና ቶምዬእውነት ነው በስአቱ መወሰን እጂ ካለፈ ቡሀላ ማዘብዘብ ዋጋ የለውም እና ትችላለህ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 9 ай бұрын
ማን ያዘዋል ጀግና ነህ ሰወች እሜሰድቡህ እሜጠሉህ ከሆነ ስራ እየሰራህ ነው ማለት ነው በርታ
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 9 ай бұрын
I enjoyed the Podcast! Respect to you Tommy and Mané - Thank you!
@sasi849
@sasi849 9 ай бұрын
I can see how ambitious, creative, and talented you are. Keep being you. Also, I can see how much money you making lol...greatest highest.
@MeseretGirma-qp2pg
@MeseretGirma-qp2pg 9 ай бұрын
ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 9 ай бұрын
ዉይይይይይ ቶማስ ወሏሂ ዝም ብሎ ሠዉ ይመስለኝ ነበር አንተስ በሣል ነህ አረ ታስፈልገናለህ የምርጥ አእምሮ ባለቤት
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 8 ай бұрын
Bettam
@ethiopia6030
@ethiopia6030 9 ай бұрын
Totally interesting conversation between you two loved it👌🏾
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 8 ай бұрын
ማኔ የአያት ቅ ሃያቴ የእናቴ እና አባቴ እትብት የተቀበረችባት ግሩሟ አርባምንጭ ወርጥ ላቭ ዩ እመቤቴን ቶም ደሞ የኔ እትብት የተቀበረባት የሰፈ ፈርጥ ግሩም መገጣጠም ደስ የሚል ቆይታ ነበራችሁ እረጋ ያለ እና የጓደኝነት ጥንትን ያለ ኢንተርቪው
@DawitTilahun-ex4kj
@DawitTilahun-ex4kj 9 ай бұрын
እመነኝ እዚ bodccast ላይ አድ ቀን ቀርባለዉ big hope
@NaynaYared
@NaynaYared 9 ай бұрын
Yareglh abate 😊
@Truth658
@Truth658 9 ай бұрын
Ahun min eyeserah nw ? Nw teyakew
@betydagnachew563
@betydagnachew563 9 ай бұрын
Entebkalen
@betibeti1455
@betibeti1455 8 ай бұрын
​@@Truth658እኮ የኔም ጥያቄ ይሔ ነበር 😳
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 8 ай бұрын
ሁለት ጥፍጥፎች ስለምወዳቹ ነው ❤❤ዌል ዛሬ ልሰማውነው የገባውት
@ethioentertainment7947
@ethioentertainment7947 8 ай бұрын
ምርጥ ነገርን ተምሪያለሁ እናመሰግናለን ማኔ &Tommy
@asu7582
@asu7582 9 ай бұрын
ቶሚ ውነትም ተለውጠካል እንደ ዶክተር አበይ ንግግር ወሬ ማሳመር ችለካል መልካም ለውጥ ብለናል
@user-mp7nk4tq9q
@user-mp7nk4tq9q 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-pm1de8tr2d
@user-pm1de8tr2d 9 ай бұрын
Wow real podcast, the setup the question the way you listen it’s beyond just interview
@seidadendi1714
@seidadendi1714 8 ай бұрын
Very good conversation 🙏🙏🙏
@marthaethio3211
@marthaethio3211 8 ай бұрын
ዋው አነጋገሩ በጣም ይገርማል ከሱ አልጠብቅም ነበር ማን ያዘዋል ጋዜጠኛ ብትሆን ይሻልሃል ብሮ እያልክ ጆራችንን ከምታደማን
@nejatmohammed8846
@nejatmohammed8846 9 ай бұрын
bboytommuly33 keep up you deserve to achieve all your goals ke mekele gbi vine dena neh endet neh ,des yilal des yilal berta Tommy
@aberhamhailemichael1696
@aberhamhailemichael1696 9 ай бұрын
Best podcast 👐
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 8 ай бұрын
@1:26 Yea, that's right. Arba Minch is a peaceful city. I visited there in 2022, beautiful city !
@asmeretsahlu5092
@asmeretsahlu5092 9 ай бұрын
Tommy he is talented smart kind humble nice guy keep it up 👍✊🏽✊🏽✊🏽
@Muday21
@Muday21 9 ай бұрын
Wow Tomy betam yemwodew lij new
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 8 ай бұрын
ደስ የሚል ቆይታ
@TDENTERTAINMENT10
@TDENTERTAINMENT10 4 ай бұрын
ዋዉ ቶሚ
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 8 ай бұрын
ምረጥ ፕሮግራም የተረጋጋ ከማን ያዘዋል ት/ም ወሰድኩ ማዳመጥ እኔኮ ሰው ሲያወራኝ የማላሰጨረሰው ነገረሰ😂😂
@newidea636
@newidea636 8 ай бұрын
tomy i like the way you talk and how to handle your situation ena you are so humble
@hasset684
@hasset684 8 ай бұрын
he is so smart and calm am so surprised
@alexiso2228
@alexiso2228 9 ай бұрын
Dess Yilal betam, ... yimechachihu.
@rabbit1149
@rabbit1149 9 ай бұрын
Your voice is so deep I like it bboytomy33
@user-ny4vv5yy3k
@user-ny4vv5yy3k 9 ай бұрын
ኩል ነህ ብርታትና የተቃና ሀሳብ በውስጥክ እንዳለ ያስታውቃል ይመችክ አቦ
@Danidani-bz5fe
@Danidani-bz5fe 8 ай бұрын
ምገርም ኣነጋገር ቶም ዋው
@user-cc5dw1fo2d
@user-cc5dw1fo2d 8 ай бұрын
Your voice is powerful 👍👌
@tigistfissha330
@tigistfissha330 8 ай бұрын
Thank you so much Mane
@baniaychu7478
@baniaychu7478 9 ай бұрын
ማኔ እናመሰግናለን ስለ ምታቀርብልን❤❤
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 9 ай бұрын
wow wow wow I he is brilliant 👏
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 9 ай бұрын
ቶሚዬ ምርጥ #ሰው ነክ አድናቂክ ነኝ ❤
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 9 ай бұрын
ማኔ ተባረክልኝ
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 8 ай бұрын
የሚገርመው እሳ ያንተን ያክል አላወራችም ስለ ራስዋ ጭንቀት ላይ ነው ያተኮረችው በአንተ የተነሳ ነው እንካን አልወጣትም .በጣም አስቸጋሪ ነኝ ነው የመለሰችው ያንተ መልስ ግን ይገርማል እኔም ጋደኛየም አይተነው ስቀን( ተሳስቀን ) አለፍን .ወይ ጉድ ማሽላ እየሳቀች ታራለች አንተ ጋር አየሁት.በጣም ደስ ያለኝ ደግሞ 2ለታቹሁንም ዛሬ ነው በደንብ ያየሀቸሁ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 8 ай бұрын
Amazing story
@saddamnegeso3376
@saddamnegeso3376 8 ай бұрын
ተያይዘው በደስታ ሲሄዱ ይታያል በዚህ ልክ ቁምነገር ማወራታቹ ተመችቶኛል . . . ሁለታቹም ትደብሩኝ ነበር ይቅርታ
@addisentertainment1076
@addisentertainment1076 9 ай бұрын
Wow mane nice work brooo
@Nejat197
@Nejat197 9 ай бұрын
ቶምየ በእዉነት አከበርኩህ ዋዉ ድንቅ ነህ አስተዋይ በሳል የእቴትየ ልጅ በጣም ነዉ የምወዳት❤ ማኔ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪👍
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 9 ай бұрын
እንደው ከዚ ቡሀላ ቶማስን እንዳጨቀጭቁት የምር ምን አይነት መልካም ሰው ነው የትም ይዞት የሚዞር ምን ያክል እንደሚያምናት አስቡት እንደሚተማመን በርሷ
@Andualem221
@Andualem221 9 ай бұрын
Wow betam des yilal tomy mirt sew
@marbeyene3990
@marbeyene3990 9 ай бұрын
He's mature 👏 👌
@cheberanegn8414
@cheberanegn8414 9 ай бұрын
ቶሚዬ ❤ ትልቅ ሰው ጨርሼ ደስ እያለኝ የጨረስኩት ቪዲዮ
@impelhabesha632
@impelhabesha632 9 ай бұрын
@BBOYTOMi አንደኛ ነህ ወንድሜ
@belaytube8613
@belaytube8613 8 ай бұрын
ማኔ እጅህ ላይ ሰአት ብታረግ ይበልጥ ያምርብህ ነበር
@fikadutesfahuney8417
@fikadutesfahuney8417 9 ай бұрын
Woooo tomi ! No comment❤❤❤❤❤❤
@Abitech949
@Abitech949 9 ай бұрын
ቶም አድናቆት ያላችሁ ❤❤❤❤ Like Share Subscribe🙏🙏🙏🙏🙏
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 9 ай бұрын
ማንያዘዋል መምህሬ ❤🎉
@mathiastesfaalebel718
@mathiastesfaalebel718 8 ай бұрын
Ohhhh.....GOD THOMAS ❤❤ Number 33 is a very powerful Number!! Jesus Christ died on the age of 33! 33 individual bones that interlock with each other to form the spinal column. Number 33 is a Master Number (Master Teacher) and resonates with the energies of compassion, blessings, inspiration, honesty, discipline, bravery and courage. You should dig out the mystery of number 33 Thomas!! The God bless is on you ❤❤
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 9 ай бұрын
Wow weshet lek new Betam myastela❤
@helen81256
@helen81256 8 ай бұрын
ግን የቶሚ ፍቅረኛ እስካሁን ታፈቅረዋለች😢 ምን ጥፋት ይሆን እድህ የተዋት
@MuhamedAbdelkadr
@MuhamedAbdelkadr 9 ай бұрын
Abel birhanu የወይኗ ልጅ ይቅረብ
@amalal3376
@amalal3376 9 ай бұрын
ዋዉ ዋው አሪፍ ማብራሪያ ነዉ❤❤
@mekdes3683
@mekdes3683 8 ай бұрын
Wawwwww......…...............
@singletube1535
@singletube1535 9 ай бұрын
3 ያገጥማል
@alsabetalsabet1623
@alsabetalsabet1623 8 ай бұрын
Wow bitame konjo nber brta tome
@Kevin_Tv7
@Kevin_Tv7 9 ай бұрын
ማንያዘዋል, ቃለመጠየቅ ስታረግ እጅግ በጣም ደስየምትለኝ ነገር በጣም አድማጭ እና ሃሳብ አክባሪ እንጂ የሌላሰው ሃሳብ በቃለመጠየቅህ #Influence ለማድረግ አትሞክርም👏👏. እዚህ አለእንጂ #RichManMiko, አንተን ነው የምለው!! እንዴት እንግዳ interview እንደሚደረግ ኣብዝተህ ለመማር እዚህ መጠተህ ተከታተል::
@enucuba6178
@enucuba6178 8 ай бұрын
Damn, I like your voice
@user-et3ej5ky8h
@user-et3ej5ky8h 9 ай бұрын
ቶሚ ምርጥ ልጅ
@tsegaye-
@tsegaye- 9 ай бұрын
Tommy is the best
@user-ds5tg9hq4i
@user-ds5tg9hq4i 9 ай бұрын
ስለ ራሴ የማውቀው እኔ ራሴው ነኝ ልክ እኔነቴን ሚረዳኝ ቤተሰብ ብቻ ነው
@MT-or7ey
@MT-or7ey 8 ай бұрын
GOD BLESS YOU Tomy😮
@abrhamayalew638
@abrhamayalew638 9 ай бұрын
Wow
@BetiTesefes
@BetiTesefes 9 ай бұрын
Wawe andega nh yemere chekelatehn alemadenke ayechalem😘😘😘
ሂፓፕ ማን ጀመረው ቀሽም ጥያቄ ነው! | MC Siyamregn |
2:27:36
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
ወረዱብኝ! | The Roast Of BboyTomy33 | 25th Birthday Special
35:48
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН