ማወቅ ያሉብን 9 ወሳኝና ቀላል ችሎታዎች

  Рет қаралды 108,872

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

ወሳኝ እና ቀላል የሆኑ 9 ችሎታዎችን አወራችኋለው። ለህይወታችን በጣም እንደሚጠቅሙንና አዲስ የሆነ ጣዕም እንደሚጨምሩ እርግጠኛ ነኝ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 266
@merrymerry4262
@merrymerry4262 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን በዚህ አጋጣሚ ንግግርህ የሰዎችን ሃሳብ የመቆጣጠር ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ በርታ።
@muhamedahemed5505
@muhamedahemed5505 2 жыл бұрын
ከሰዎች ጋር መግባባትና ቀለል ያለሰው መሆን ያልከው የኔ ክፍተት ሁኖ አግኝቸዋለሁ አመሰግናለሁ ምርጡ ጓደኛየ!
@user-lj2fh4gf3i
@user-lj2fh4gf3i 2 жыл бұрын
*ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህህህህ😢😢*
@user-oj7zt1bp3t
@user-oj7zt1bp3t 2 жыл бұрын
ስነወርቅ ወንድሜ ሁሉም ደስ ይላሉ ስለ ቋንቋውን የተናገርከው ግን በጣም ጠቃሚ ነው ለምሳሌ እኔ ትግርኛ ተናጋሪ ነኝ ማለቴ ቋንቋየ ትግርኛ ነው ግን በአሁኑ ሰአት ከአራት በላይ ቋንቋዎች አችላለሁ እናም በጣም ጠቅሞኛል
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 2 жыл бұрын
እንደት ቻልሽ በዙሪያሽ እሱን ቋንቋ እሚወራሽ ሰው ከሌለ በደንብ እንደት ማወቅ ትችያለሽ ፕሊስ ንገሪኝ
@user-oj7zt1bp3t
@user-oj7zt1bp3t 2 жыл бұрын
@@zahrabintbabatube5921 አማርኛ እና እንግሊዝኛ ፊልም እያየሁ ነው ያቻልኩት ፊልም እና ዘፈን ስነወርቅ እንዳለው በጣም ጠቃሚ ነው አረብኛ ደግሞ አረብ ሀገር ስለሆነ ያለሁት በዙርያዬ አረቦች ስላሉ ነው የቻልኩት ሳሆ ደግሞ ማወቅ እፈልግ ስለነበረ ተማርኩት🤗😍
@user-oj7zt1bp3t
@user-oj7zt1bp3t 2 жыл бұрын
@@zahrabintbabatube5921 አማርኛ እና እንግሊዝኛ ፊልም እያየሁ ነው ያቻልኩት ፊልም እና ዘፈን ስነወርቅ እንዳለው በጣም ጠቃሚ ነው አረብኛ ደግሞ አረብ ሀገር ስለሆነ ያለሁት በዙርያዬ አረቦች ስላሉ ነው የቻልኩት ሳሆ ደግሞ ማወቅ እፈልግ ስለነበረ ተማርኩት🤗😍
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 2 жыл бұрын
@@user-oj7zt1bp3t እንግሊዘኛ በደንብ ማወቅ እፈልጋለሁ የግሊዘኛውን ሊንክ አስቀምጭልኝ የተጠቀምሽውን ዘደ ሁሉ ንገሪኝ ለስሙ ትምርት ተምሪያለሁ ማትሪክን ወስጃለሁ ግን ከማንበብ ከመፃፍ ውጭ ማውራት አልችልም በደንብ አረበኛ እኔም እችላለሁ ግን እንግሊዘኛ ነበር እኔ ማወቅ እምፈልገው
@ethiopiajustnow8417
@ethiopiajustnow8417 2 жыл бұрын
1ኛ
@salmesalme2456
@salmesalme2456 2 жыл бұрын
ዛሬማ ማንም አይቀድመኝም የማዳም ሥራ ጠብቀኝ እመለሣለሁ😜ሥነዬ ሠምቼ አዳምጬ እኮምታለሁ😄😍😍😍😔
@elieeliecell9959
@elieeliecell9959 2 жыл бұрын
ስራሽን አትሰሪም የኔ ቦዘኒት እእእ
@salmesalme2456
@salmesalme2456 2 жыл бұрын
@@elieeliecell9959 😃😃😃😍😍😍
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 2 жыл бұрын
የኔ አንበሳ ጀግናዬ ለጥረታችሁ ሁሉ እጅግ እናመሰግናለን። አላህ እውቀታችሁን ይጨምርላችሁ !!❤😘
@user-in5tl1in4u
@user-in5tl1in4u 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና ወንድም ሁሉም ምክሮችህ ምርጥ ናየው ይመችህ💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️🇪🇹🇪🇹👍💐
@ferealemu8605
@ferealemu8605 2 жыл бұрын
የኛ ልዩ ኑርልን
@malicabeauty
@malicabeauty 2 жыл бұрын
በጣም ከልብ አመሰግናለው ካንተ ቪዲዮዎች ብዙ ነገር ተምሪያለው ምክንያቱም ከልጅነቴ ያለኝን ሞያ ሂና ዲዛይን ደፍሬ ስራ መጀመር ያስፈራኝ ነበረ አሁን ግን 5 ወር ባልሞላ ጊዚ ጎበዝ ሂና ፀሀፊ ሆኛለው ። አልሀምዱሊላ
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Gobez Allah yerdash des yelal
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
በቅድሚያ አንተን የወለዱ ቤተሰቦች አንተም ተባረኩ💐💐💐💓👍 የተመቸኝ ገንዘብ ከዜሮ ነስቸ ሴቭ ማድረጉ
@zerubabelsolomon5734
@zerubabelsolomon5734 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል። ደስ ካሉኝ ሁሉ እግዚአብሔር የሰጠኝ ምግብ ማብሰል መቻሌንና ሰዎች የሚያደንቁኝ ጣፋጭ መሥራቴ የሚገርመኝ መብራት እንኳን ቢጠፋ በከሰል እሰራለሁ በጣም ከደከመኝ ብቻ ነው ወደ ውጭ የምወጣ።፣ ቋንቋ ሃሰቤም ነው፣
@selamgirma3798
@selamgirma3798 2 жыл бұрын
ብዙ ነገሬን ባለኝ ላይ አዳብሬለሁ በት/ትህ አመሠግናለሁ እግዚአብሔር እወቀቱን ይጨምርልህ
@kokokoko-rs8vl
@kokokoko-rs8vl 2 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ የኛ እንቁዎች 🥰🥰🥰
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ሁሌም ድንቅ ናችሁ የኛ ምርጦች በጣም እናመስግናለን
@user-io6ve6tq2d
@user-io6ve6tq2d 2 жыл бұрын
Thank you wendme btme Amesegnalewu
@azizatiareb229
@azizatiareb229 2 жыл бұрын
Betam arif vidio ane melemamed yemfelgew chilota yrgize atekakem
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
Waw snye Ewntim mrt mert tmhrtoch🙏🇪🇹Amsgnalew
@biniyam818
@biniyam818 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል ስነ.. ምርጥ ስራ ነዉ በርቱ
@jimmitti8013
@jimmitti8013 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል👌። በርቱ👍
@chiggghhhi7385
@chiggghhhi7385 2 жыл бұрын
Thanks so much wendmye
@jitulegese1780
@jitulegese1780 2 жыл бұрын
Hulum btm yimechalu tebareku
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 2 жыл бұрын
በጣም አነመሰግናለን ሁሉም ይመቻል መልካም ቀን
@sofiseid6257
@sofiseid6257 2 жыл бұрын
የኔ እንቁ ስላነቃቃኸኝ አመሰግናለሁ I love you so much
@gelilahabtamu1089
@gelilahabtamu1089 2 жыл бұрын
Thank you.you guy's are so incredibly talented
@youtubechannel-yi6wm
@youtubechannel-yi6wm 2 жыл бұрын
thankyou brother!
@wendiyetru7540
@wendiyetru7540 2 жыл бұрын
Building your own brand is the best of all for me
@hiwotmekonen9392
@hiwotmekonen9392 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነህ ብዙ የማላቀውን ነገር አሳወከኘ ተባርክ
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 жыл бұрын
ሁሉም አሪፍ ነው ከልብ አመሰግናለሁ ወድም በርታ...
@alemtube8899
@alemtube8899 2 жыл бұрын
እውነት ምርጥ መልክት ነው የምታስተላልፍ ፈጣርይ እውቀቱን ይጨምርልህ ወንድማችን
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ በጣም የተመቸኝ መለያ ሊኖረን ይገባል ያካት ነገር ናት
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ሁሉም ተመችቶኛል በተለይ በፍጥነት ማንበብ ፣ሜድቴሽን እና የራስን ካራክተር መገባት👍🇪🇹💪ቀጥሉበት
@hirutdemissiebeyene9903
@hirutdemissiebeyene9903 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔምልህ በምሰራው በማንኛውም ስራ በራስ ተማመን የለኝም እፈራለሁ ምን ባደርግ ይተወኛል።
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🙇‍♀️🤲
@nuti-jz5ll
@nuti-jz5ll Жыл бұрын
Betam arif new rasen endaybet redtognal
@selamlegese3983
@selamlegese3983 2 жыл бұрын
እውነት ስነ ወርቅነህ ፈጣሪ የእውቀት በዘመነህን ይባረክ እናመሰግናለን ማንበብ በጣም እፈልጋለሁ ነገር ግን በመሀል አቋርጠዋል አሁን💪
@lmalmlm
@lmalmlm Жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል❤በርቱ❤❤
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Thanks Abesachn
@Gureza4460
@Gureza4460 2 жыл бұрын
Siwodih ekoo hiwoten eyekeyerkew nw you are supper hero!
@meseretashenafi738
@meseretashenafi738 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen kenate bzu tmriyalew
@frezerbirhanu3358
@frezerbirhanu3358 2 жыл бұрын
Language and network + brand building 10q a lot 😘😘
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 2 жыл бұрын
Thank You my Brother 👌
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እያለኝ የማዳምጠው ትምሕርት
@ddffy2402
@ddffy2402 2 жыл бұрын
Hulum endale hono specially 9 gnaw 😍😍😍
@user-bw6je3tv4o
@user-bw6je3tv4o 2 жыл бұрын
ስነወርቅዬ ሁሉም በጣም ተመችኝ
@awafawaa4618
@awafawaa4618 2 жыл бұрын
ዎው ገራሚ ነው በርቱልን 👍
@mamemam9754
@mamemam9754 2 жыл бұрын
Thanks bra
@ethiopiatiqdem9066
@ethiopiatiqdem9066 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ሰዓት መጥተህ የአዕምሮ ዋና ክፍላችንን ምግብ ሰለሰጠከን ጤና ለሁላችን ተባረክ
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ግዜ አጠቃቀም እና ያመንኩበትን ማድረግ እንዳለብኝ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም ጥሩ ምክር ነው
@user-pn1cs3bi6w
@user-pn1cs3bi6w 2 жыл бұрын
Betam arif new bro genzeb iayayez techmari video enfelgalen
@yonitube7684
@yonitube7684 2 жыл бұрын
God bless you
@ethiopia9715
@ethiopia9715 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው 👍እኔ እንግሊዘኛ language ብማር ደስ ይለኛል
@user-wh3zd3nv7z
@user-wh3zd3nv7z 2 жыл бұрын
ወድም ፈጣሪ ጤናናም እድድሜ ይሥጥህ የምትለቃቸው ቪድወ ሁሉ ጠቃሚናቸው
@mesfinkassa2822
@mesfinkassa2822 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው እናመስግናለን! ስለ ህንዱ አክተር ሃርቲክ ሮሻን ስሩልን በርቱ!!
@dawitdeme9386
@dawitdeme9386 2 жыл бұрын
Thanks you ❤ ❤🙏 🙏🇪🇹👌
@user-ve9mu3rv9o
@user-ve9mu3rv9o 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በፍጥነት ማበብ ሜዲቲት ማድረግ ተመችቶኛል 👏
@Emabetdibaba
@Emabetdibaba 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@tigabuadijamo722
@tigabuadijamo722 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለእኔ ሁሉ ተማችቶኛል እናም ተጨዋች ማሆን
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የልጅ አዋቄ👌
@endalkgirma9388
@endalkgirma9388 Жыл бұрын
በአጠቃላይ እግዚያብሄር የረዳህ ልጅ
@yonastesfaye1558
@yonastesfaye1558 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-bw6je3tv4o
@user-bw6je3tv4o 2 жыл бұрын
ስነወርዬ በጣም አረገን እናምሰግናለን
@Wildrose_16
@Wildrose_16 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ግሩም ነው እናመሰግናለን
@hasanmuhamed9720
@hasanmuhamed9720 2 жыл бұрын
በፍጥነት ማንበብ የሚለው ተመችቶኛል ሁሎቹም አሪፍነው
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 жыл бұрын
ስነወርቅ አመሰግናለሁ ንግግርህ በጣም ጠቅመውኛል ፡ ተባረክ ፡ ከሰውች ጋር ጥሩ የመግባባት ችሎታ አለኝ ፡ ግን አንዳንዴ እንዳይጎዱኝ ፈራለሁ ፡ በስሜት ማለት ነው ፡ ከገጠመኝ ነገር ልንገርህ ፡ በሂወቴ ብዙ ነገሮችን አሳልፊያለሁ ፡ በጥንካሬ እና በትግስት አንዳንድ ነገሮችን በማሳለፍ ያሰብኩትን አሳክቻሉ በህይወት ደረጃ ፡ ግን ዛሬም የሚፈትነኝ ቶሎ የምናደደው ነገር ከራሴ ጋር በማደርገው ትግል እየጎዳኝ ነው ። ሰዋችም በዚህ ነገር ተጠቅመው አበሳጭተው ሂወቴን ማመሰቃቀል የሚፈልግ ሰው አለ ፡ ስለ እንደዚህ አይነት ሰዋች ምን ትላለክ በደካማ ጎንክ ገብተው የሚረብሹትን ፡እንዴትስ መከላከል እንችላለን ፡? ጥሩ ተጫዋች ሰው ደስተኛ ነበርኩ ፡ አሁን ሰው መቅረብ እፈራለሁ ። ቋንቋ 4 እችላለሁ ።
@heavenzaid4939
@heavenzaid4939 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ኣደንቅሃለው thank you ❤️🙏🏿
@emranredwan5844
@emranredwan5844 2 жыл бұрын
You are the best
@user-ht1em6nz7t
@user-ht1em6nz7t 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ!!!
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
Thanks
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@senaa.andkiyyaa5088
@senaa.andkiyyaa5088 2 жыл бұрын
Ine betam yetemecheny lemadireg ye wesenkut ke 9 ye 9 nyaw yerasen brand yemilew inshallah yerase brand meleya yinorenyal
@tsionmenberu6736
@tsionmenberu6736 2 жыл бұрын
ቋንቋ ነው ሚያስፈልገኝ ገንዘብ አጠቃቀም ,ሰወች ጋር ሳወራ,በፍጥነት ማንበብ እችላለሁ ምርጥ ሰው ስነየ
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እስኪ አረብ ሀገር ስለምንኖር ሰወች ቪዲዮ ስራልን 💚💛❤️🙏
@mekiyasmengestu1396
@mekiyasmengestu1396 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመስግናለው ሁሉም ሀሳብ አሪፍ ናቸው እኔ የትመችኝ የራስእን ብራንድ መገንባት።
@bachawbasire7723
@bachawbasire7723 2 жыл бұрын
thanks
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕
@user-mf1yz7xm3r
@user-mf1yz7xm3r 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@abenezerawgichew9892
@abenezerawgichew9892 2 жыл бұрын
Betam amesgnalew sinework
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከዚህ በላይ እውቀቱን ይጨምረልህ አፊን ከፈቸ ነው የዳመጥኩህ ያልካቸው በሙሉ ጠቃሚ ናቸው ግን እኔ ተግባቢና ቀለል ያልኩ በትንሹም ጭዋታ አዋቂ ነኝ እናመሰግናለን
@E.W.G
@E.W.G 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@yifdthbuife8io853
@yifdthbuife8io853 2 жыл бұрын
Thank
@yilamamengeste3729
@yilamamengeste3729 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሜ
@hayutivlogs9471
@hayutivlogs9471 2 жыл бұрын
my hero thank you 🥰🥰🥰
@user-cx4lh1lx9q
@user-cx4lh1lx9q 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ yeenee qonjoo🎉
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Keep up our's super ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐😇🙏🏾👍🏾💖💕👏🏾🤗
@birukfantahun457
@birukfantahun457 2 жыл бұрын
please tell us more about meditation
@eshetuhusen7929
@eshetuhusen7929 2 жыл бұрын
my life your spekig chenge
@kudesyaldhabey4824
@kudesyaldhabey4824 2 жыл бұрын
Nice I like it more Time is gold ones if it is gone can't come again that is true 😉
@seadaseyd1336
@seadaseyd1336 2 жыл бұрын
ኤናመሰግናለን
@user-vl3ec9bk8v
@user-vl3ec9bk8v 2 жыл бұрын
የቋንቋ ነገር ላይ በጣም ነው የተመቸኝ እኔም የትግርኛ ተናጋሪ ነኝ ግን አማርኛ ቋንቋ የቻልኩት ድራማ ከማየት ነው አረብ ቋንቋ እዛ ላይ ሰለ አልሁ ከመስማት ነው የቻልኩት እናመሰግናለን ነገር ግን እንግሊዝ ማልመድ እፈልጋለሁ 💘💘💘💘🌿🌿🌿
@user-ep1qq2yz4q
@user-ep1qq2yz4q 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የተቆለፈበት ቁልፍ መጸሀፍ እር መጨርሻዉ ይለቀቅ
@nachtube5582
@nachtube5582 2 жыл бұрын
Keep going
@abebechzenebe4279
@abebechzenebe4279 2 жыл бұрын
እግዜያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከሠዉ ለመግባባት የምትለዋ ጥያቄ ለኔ ታስፈልገኛለች
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ትምህርትህ ……………… "ትህትና "…………… በሚል ርእስ ትምህርት አዘጋጅ እባጅህን
@tewodrosyonas3481
@tewodrosyonas3481 2 жыл бұрын
5 kutern betam tekmal bey asbalew enyn betam tekmognal betam
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ ትክክል
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@user-yr2hy6zf1z
@user-yr2hy6zf1z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ🙏🙏♥
@tchalastudio481
@tchalastudio481 2 жыл бұрын
cool bro keep going...999
@sameerasameera8083
@sameerasameera8083 2 жыл бұрын
Das hilal himaralo.
@rurururu569
@rurururu569 2 жыл бұрын
Ena mesganlen 🙏🏼
አዲሱ የአይምሮ በሽታ | ቀላል መፍትሄ
26:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 105 М.
ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር
18:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 147 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 106 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 61 МЛН
ስለ ገንዘብ ማወቅ ያሉብን 10 ነገሮች
18:18
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 202 М.
ውሎን ለማሳመር 10 መንገዶች
17:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 208 М.
መጥፎ ሀሳብን ከአይምሮ ማጥፋት!
13:07
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 93 М.
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 475 М.
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 248 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН