ዝግን ወጥ | Ethiopian traditional food

  Рет қаралды 220,974

melly spice tv

melly spice tv

4 жыл бұрын

ይህ ቨድዮ ምርጥ የኢትዮጵያ የዝግን ወጥ አሰራር የሚያሳይ ነው [ Ethiopian traditional food recipe ]

Пікірлер: 476
@soseashe
@soseashe 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ትክክለኛ የባህል ምግብ😍
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ በጣም ልጅ ነሽ ግን ሙይሽ ግን ይገርማል በእች እድሜ ይሄን ሁሉ ነገር ማወቅ ይገርማል።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አቤት ስጋዉ እንዴት ያምራል በጣም ባለሙያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ 😋 ጥሬዉ እራሱ ቢበላ
@AT-rs8gt
@AT-rs8gt 4 жыл бұрын
You are amazing, you reminded me of my mom. Everything you did is like a pro.Keep on sharing of our culture!! Thank you!
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እባክሽ የድልህ አሰራር አሳይን
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Mellye my mouth watering yummy 😋 the T-shirt 👌thank you for sharing ❤️
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
አቤት አዘላዘል ስጋው ሲያስጎመጅ 😀ጎበዝ ነሽ የአሁን ነገስታት ቬጂቴሪያል ናቸው እኛው እንብላላቸው😀 እጅሽ ይባረክ 👌
@SabaTef
@SabaTef 4 жыл бұрын
Love your videos, your creativity and your way of explaining why you do things the way you do them. Also love your cooking pots and pans. Keep up the good work!
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 4 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል ሲ,ያምር
@yarla9133
@yarla9133 2 жыл бұрын
You know how to cook real Ethiopian food ! You have learned well from your family ( mother) how to cook our cultural food ! Your description is excellent too ! Keep it up !bravo
@yemanetesfazion5814
@yemanetesfazion5814 4 жыл бұрын
በተረፈ አገላለፅና አሰራር ደስ ይላል. የኔ በሆክሽ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ሜሊዬ ልዩ ነው በጣም የምራል ስጋው እናመሰግናለን
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
ዋው ልዩ ወጥ ነው ሜሊ! ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ!
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Meluye andgna neshe moya siyamer wow yehenema lakilgne
@girmaderiba1881
@girmaderiba1881 Жыл бұрын
Amazing 👏 excellent 👏 weldone proud of You. I look your show every time. Yammy Yammy food
@yosefmhretab150
@yosefmhretab150 4 жыл бұрын
Wawwww yetbareka yehun wawww muya 👍
@b.t7056
@b.t7056 4 жыл бұрын
ሲያዩት እራሱ እንዴት ያምራል!!!የትም ያላየነዉ ሞያ ነዉ ኢንተርኔት ላይ አንቺ ቤት የምናየዉ!!! በርቺ ሜሊ ገና ብዙ እንጠብቃለን👏❤
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
እርጎዬ በ እውነት በጣም ባለሙያ ነሽ። እጆችሽ ይባረኩ ምግብን ብቻ ሳይሆን ባህልንም ነው እያስተዋወቅሽ ነው ተባረኪ❤
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 4 жыл бұрын
Love you keep it. You're truly incredible.
@user-tw9ec5gj6y
@user-tw9ec5gj6y 4 жыл бұрын
ሙያ ብሎዝምነው በርች ሜሊ እናመሰግናለን
የበግ አልጫ ወጥ | Ethiopian food |simple  lamb stew
14:34
Melly spice tv
Рет қаралды 186 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 37 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 3,2 МЛН
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16
ትንሿ አገልግል አሰራር
23:17
Melly spice tv
Рет қаралды 34 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 37 МЛН