ዝግን ቀይ ወጥ አሰራር-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 24,958

Bahlie Tube

Bahlie Tube

3 жыл бұрын

እንኮን ደህና መጣችሁ ዛሬ በዝግን ቀይ ወጥ አሰራር ተገናኝተናል ዝግን ቀይ ወጥ በተለይ በድግስ ሰአት የሚሰራ ባህላዊ የወጥ አይነት ነው
ዝግን ቀይ ወጥን አልፎ አልፎ በቤታችን ለየት ላለ ጣእም ጥሩ ነው እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ

Пікірлер: 67
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 3 жыл бұрын
ወይ ማዝዬ በየጊዜው አዲስ ነገር ስለምታስተምራኝ በጣም አመስግናለሁ ተባረኪ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ዝግን ወጥ ነው እጅሽ ይባረክ🙏🏾እናመሰግናለን::
@intisarfarah42
@intisarfarah42 3 жыл бұрын
Yummy naw yatekur kemam azagejajatune asayen yene konjo
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
ማዕዝ ቀንጆ አሰራር ነው ያሰጎመጃል እጆችሸ ይበረኩ
@mulua1255
@mulua1255 Жыл бұрын
YENE BALA MUYA MAZIYE TABAREKI
@monicalove4162
@monicalove4162 3 жыл бұрын
Thank you Mazi. desteshi betam yamral wow 🤗
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Waw betam new yemiyamrew 😋😋😋
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
በጣም ያምራ በርች መአዝ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል 👌🙏
@mustefagemal2111
@mustefagemal2111 3 жыл бұрын
Enqan leberhane Ledetu bselam aderesh Berchi tebareki !!!
@estertektel5987
@estertektel5987 3 жыл бұрын
ዋው ማአዚ እደት ደስይላል እጂ ሽይባርክ
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
You did a good job Meazei 👏🏽👏🏽👏🏽enjoy your food with your family.💚💛❤️🇪🇹🇺🇸
@Sadentube99
@Sadentube99 3 жыл бұрын
Ena huletegna ✌
@sofiabaze677
@sofiabaze677 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ ባለሞያነሺ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ አሰራር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው‼️‼️👍👍👌👌❤️
@HawaAbdela-yn3pr
@HawaAbdela-yn3pr Ай бұрын
በርች ባለሙያ ነሽ
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 3 жыл бұрын
ወይ መአዚዬ አስጎመዠሽኝ እጅሽ ይባረክ አቦ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
የባለሙያ ወጥ 👏❤👌ሼር
@zeharabintabdu3095
@zeharabintabdu3095 3 жыл бұрын
ኣንደኛ ነኝ ምራቄ ጥቅ ኣለ😱👍👍
@user-ou3qt3ol6q
@user-ou3qt3ol6q 2 жыл бұрын
you are an artist, my best dish. thank you for all you do. 💯💯💯
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Gobez berch 👍👍👍👍
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 жыл бұрын
እንኳን አደርሰሽ የገና ባዓል የሰላም የፈቅር የአድነት ያርግልን የድግል ማርያም ልጅ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ሃይ መዓዛዬ መልካም በዓል ለሁላችን🙏🏾
@bizuayehufuji9075
@bizuayehufuji9075 3 жыл бұрын
መአዚዬ በጣም የሚገርም ሞያ እና ስነምግባር አለሽ። ልጆሽ ግን እንዴት ናቸው ሞያ ላይ።
@asterghosn9831
@asterghosn9831 3 жыл бұрын
Endat nesh meazei mseraw mgeb betam arfi naw enmsegnalen betam
@faizaabdella1575
@faizaabdella1575 3 жыл бұрын
Thank you seyaut yamare...
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 3 жыл бұрын
I love you You are amazing 🇪🇷
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
እንኩዋን ለጌታችን ለአምላካችን ለእየሡስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደት በሠላም አደረሳችሁ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
👌👌👌👌
@metsihetworkneh4281
@metsihetworkneh4281 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ ፈጣሪ ይባርክሽ
@hawabadma
@hawabadma 5 ай бұрын
ዋው👍ደምሩኚ
@natantesfu476
@natantesfu476 3 жыл бұрын
Amen
@s.almuhairi9577
@s.almuhairi9577 3 жыл бұрын
Wow
@Edom856
@Edom856 3 жыл бұрын
እኔ የሚመቸኝ እርጋታሽ ንፅህናሽ እና በጣም አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ ኑሪልኝ
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 3 жыл бұрын
ለኢደል አረፋ ሰርቸው ነበር በጣም ጥማል ቆንጆ ነው ካንቺ ደግሞ ስጋውን ስቀቅይ ያረግሻቸውን አየሁኝ ለቀጣይ እጨምርበታለሁ እኔ በውሀ ብቻ ነበር የቀቀልኩት
@helinatsegaye7492
@helinatsegaye7492 2 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነሽ እባክሽን ብረድስቶችሽን የት ነው የምትገዠው
@keyakeya2199
@keyakeya2199 3 жыл бұрын
ጥቁር ቅመም ያልሽው መአዚ እንዴት እንዳዘጋጀሽው ብታሳይን በተረፈ አሪፍ ወጥ ነው
@marthatariku4384
@marthatariku4384 3 жыл бұрын
የአያቴ ቤት ትዝታ 😘😘😘 ወሎ ነዋ ወንዶች ስጋ የሚከትፉት 😍😍 ምርጥ ነው መአዚዬ እጅ ይባረክ 🙏🙏🙏
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
Martha Tariku ትክክል ማርቲ
@gassking6gassking612
@gassking6gassking612 9 ай бұрын
ወሎ ብቻ አደለም ጎጃምም ወንድ ነው እሚዘለዝል
@arsamasetotay5186
@arsamasetotay5186 3 жыл бұрын
Eski yekimemochn azgejajet asayin
@astergetachew792
@astergetachew792 3 жыл бұрын
መአዚ በጣም አድናቄሽ ነኝ በርቺ
@amansaeed2205
@amansaeed2205 3 жыл бұрын
ኮፒ
@munaedris6890
@munaedris6890 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍🥰🥰
@aminasaeed1675
@aminasaeed1675 Жыл бұрын
አይ ትዝታ
@netsanethabte5003
@netsanethabte5003 3 жыл бұрын
መአዙ ባለሙያ ነሽ, ድሮ ልጅ ሆኝ አሰታውሽኝ
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
መአዚ እጅሸ ይባረክ ግን ዝግኒ ነው ሰሙ😘
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
እሱ በትግርኛ ነው እኛ የምናውቀው ዝግን ነው
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 3 жыл бұрын
like
@manyihaleshaltaddesse1490
@manyihaleshaltaddesse1490 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Is that pan good? my sis
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
Pretty good but too heavy
@manyihaleshaltaddesse1490
@manyihaleshaltaddesse1490 3 жыл бұрын
Thank you so much May God Bless you
@beti4340
@beti4340 3 жыл бұрын
ከዚህ ቤት አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ የእውነት እኔማ ስደት ላይ ነው ያደኩ አሁንም እዛው ነኝ ሀገር ስገባ እንዴት ነው ምግብ እምሰራ እያልኩ ተጨንቄ ነበር😂
@user-rz3cc9bu8n
@user-rz3cc9bu8n 3 жыл бұрын
እኔ ግን ለመጀመርያ ግዜ ሳይም ስሰማም
@AmanT241
@AmanT241 3 жыл бұрын
You are telling as Hhhh... but Ilove it.
@matty9517
@matty9517 3 жыл бұрын
Thank you so much for showing us this recipe/method. Super grateful my dear. I like your cast iron pot! Would you recommend it for habesha cooking?Thanks 😍
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
Pretty good
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
ያስጎመጃል ጎበዝ ግን የት አገር ነው ወንዶች ስጋ የሚዘለዝሉት ብትነግሪን ስምቸ አላውቅም
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 3 жыл бұрын
እኔ ወሎየ ነኝ በኛ ሀገር ሰርግ ድግስ ሲሆን ወንዶች ናቸው የሚዘለዝሉት
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ቤተስብ አርጌሻለሁ አንቺም በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ አመሰግናለሁ
@user-qs5ep7ej8g
@user-qs5ep7ej8g 3 жыл бұрын
ስጋ መጥበሻ በአረብኛ ምድነው እሚባለው
@namaledris7045
@namaledris7045 3 жыл бұрын
اكليل الجبل
@tenubekele5553
@tenubekele5553 3 жыл бұрын
ከምር ነው እንዲህ ተቀቅሎ ሽንኩርት ምናምን ገብቶበት ሲሰራ አላውቅም ያው አቁላልተሽ ስታበቂ ዝልዝሉን ከተሽ ትንሽ አሽቶ መከለስ ነበር የማውቀው ይሄ አሰራር ግን በጣም ወድጄዋለሁ ምራቅ ያስውጣል ሌላው ስለ ዶሮ አሰራሩ ይቅርታ አድርጊልኝ እናቴ እንዳስተማረችኝ ምንጥር አድርጌ አጥቤ መስራቱን እመርጣለሁ የኔ እናት እጅሽ ይባረክ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
Tenu Bekele አወ እኔም ብማርም ዶሮ ስሰራ አይተሽ ከሆነ በደንብ ነው የማጥበው እኛ አጥበን እራሱ አሽትተን ሲበቃው ነው ያው በዘመናዊዉ እንደዛ ነው ለማለት ነው
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
Meaza ene betsebshe negne chanalen ancime subscrib argegne adese negne abertachin
ዝግን ወጥ | Ethiopian traditional food
18:49
Melly spice tv
Рет қаралды 220 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 205 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
የሻይ ቅመም አዘገጃጀት (Ethiopian spices)
9:37
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 88 М.
ድንች በሰጋ ወጥ |Ethiopian  food
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 59 М.
Ethiopian food- ትክክለኛ የዶሮ ወጥ/Doro wot/Doro wet አሰራር!!
22:21
Забота Казахов🇰🇿
0:45
QAZAQ PEOPLE
Рет қаралды 469 М.
Nika loves to eat chicken #cat #cats
0:17
Princess Nika cat
Рет қаралды 83 МЛН