ከባዱ ክርክር ተጀመረ‼️ፓስተር ትዝታው እና ብንያም ሽታዬ ተፋጠጡ/መንክር ሚዲያ

  Рет қаралды 147,601

Menker Media መንክር ሚዲያ

Menker Media መንክር ሚዲያ

6 ай бұрын

#menkermediasubscribeያድርጉ #eotc #eotcmk

Пікірлер: 904
@menkermedia21
@menkermedia21 6 ай бұрын
Like,Share,Subscribe በማድረግ የመንክር ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑን።
@user-ou5gd2qj5v
@user-ou5gd2qj5v 6 ай бұрын
Paster Biniyam u are a hamble Guy ante arko asabi ena Ewinetin yematdebik smart Sew neh God Bless u!!!!!!!
@hanam3589
@hanam3589 6 ай бұрын
Facts
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k 5 ай бұрын
ስለትዝታው: እውነቱን: ስለገለጥክበት: እናደንቅሃለን:! ለካ: በቂም: በቀል: ነው: ይህን: ሁሉ: ሃሰት: የሚፈበርከው:: ይገርማል! የሱ: እና: "የግራኝ: አህመድ" አነሳስ: ተመሳሳይ: ነው: በዝሙት!!!
@masialemu
@masialemu 5 ай бұрын
Hi
@Yemariam4284
@Yemariam4284 6 ай бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተወህዶ ልጆች እንወድሻለን ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ጠላት እርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ይበል የ አምላኬ እናት ኪዳነምህረት እንወድሻለን ትዝታው ልቦና ይስጥክ
@Shalom77979
@Shalom77979 6 ай бұрын
እውነተኛ ማርያም ጌታዋን የምትሰማና የምታምን የመጀመርያዋ ዼንጤ ናት እሷ እናንተን አታውቃችውም የናንተ ማርያም ሌላ ናት! እግዝያብሄር እይናችሁን አብርቶ ይግለፅላችው!!!
@Yemariam4284
@Yemariam4284 6 ай бұрын
@@Shalom77979 የኛ ደግሞ ቅዱስ ገብርኤል ያበሰራት አምላኳን በእቅፏ የያዘች ሰኣሊተ ምህረት ናት አሁን ደግሞ ማርያም የኛ ናት ማለት ጀመራቹ ሆሆሆሆሆይ አመቤቴ ድንግል ማርያም ልቦና ትስጣቹ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 6 ай бұрын
@@Shalom77979አሳሳች አስተማሪዎች እየሰሙ ነው።
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 6 ай бұрын
እመቤቴ ይቅርትበልህ ትዝታው ሳሙኤል አንድ ቀን ማስታዋሉን ሰጥታህ በይቅርታ ትመልስህ እናታችን፡፡ ሁሌም ወልድሰኒን ስስማ አዝናለሁ እመቤታችን ከክፉሀሳብና መናፍቅነት ሁለችንንም ትጠብቀን፡፡
@nunufekede1272
@nunufekede1272 6 ай бұрын
አቶ ትዝታዉ እባክህን የወለድክቸውን ልጆች አሳድግ
@user-ui4pt2mq7u
@user-ui4pt2mq7u 6 ай бұрын
ስማ ወላዱ ፔንጤ ትዝታው እኔ እራሴ ከሁሉ በላይ በሐጥያት የረከስኩኝ ነኝ ግን በመከራዬ እና በጭንቀቴ ሮጬ የምወድቀው እናቴ ድንግል ማርያም እግር ላይ ነው ያለደረጃ ፎቅ አይወጣምና ንጉሱ አምላክና ፈጣሪው እየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ያለው ፎቁ አፋፍ ላይ ነው
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 6 ай бұрын
እመቤታችን ማርያምን ሰይጣን በጣም ይጠላታል አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስን ስለወለደለችን።
@elaridebesai671
@elaridebesai671 6 ай бұрын
ምን ስለሆኑ ነዉ ፓስቶሮቹ ኣበዱ ነፍስ ስለዳነች ከሲኦል ስላመለጠች የድያብሎስ ልጆች ኣበዱ
@lijegirum
@lijegirum 6 ай бұрын
Very TRUE.
@dawithaile676
@dawithaile676 6 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን ቢንያም ሽታዬ(ፍቅረ እየሱስ)ዉሸታም ሰው እዉነትን ለመናገር ለመመስከር ድፍረትም አቅምም የለውም የሰው ልጅ በየትኛውም አገልግሎት ዉስጥ ልወድቅ ይችላል ነገር ግን ሰው የራሱን ጥፋት ማረም እንጂ ሀይማኖት ቀይረዉ የራሱን ጥፋት ወደ ቅድስት የሆነችውን ኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ስም እና የቅዱሳንን ክብር ማጠልሸት አግባብ አይደለም ስጀመር የእነሱ ቡድን እዉነቱን ዉሸት ስድብን ሰልጥነው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ የተደራጀ ቡድን እንደሆኑ በጣም እናዉቃለን ስጀመር እነሱ መጽሐፍ ቅዱስ ክፍል መርጠው ነው የሚያምኑት እንግዲህ ምን እላችኋለሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ወደ ቤቱ ይመልስላቸው።
@Shalom77979
@Shalom77979 6 ай бұрын
ክክክክክክክ ሰይጣን ሚጠላው እየሱስን እንጂ ማርያምን አያውቃትም መፅሀፍ ቅዱስ እንደማታነቡ አነጋገራችው ይገልፃችዋል!! የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ካለማወቃችው የተነሳ ጠፍታችውል!! መፅሀፉ እንደሚለው :: ከተረት ተረት ውጡ እባካችው! እየሱስ ይመጣል!!!
@dawithaile676
@dawithaile676 6 ай бұрын
@@Shalom77979 እራስህ መጽሐፍ ቅዱስ አምብበህ አታዉቅም ከድንግል ከማርያም እኮ ነው ኢየሱስ የተወለደው ካንተ እራሱ ሰይጣን ይሻላል ምክንያቱም አንተ ማርያምን አታዉቅም
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 6 ай бұрын
ትዝታዉ ጎረምሳዉ።ሕይወት አጭር ነች አለሁ እያልክ በቅፅበት እልም ብላ የምትጠፋ ናትና እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጥህ።
@user-kw3tg5pw3f
@user-kw3tg5pw3f 6 ай бұрын
እግዚኦ ድንግል ማርያም እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻየኝ ያሳምርልኝ
@mussiehabte3888
@mussiehabte3888 6 ай бұрын
ምነው ዝም ብለህ የወለድከውን ልጅ ብታሳድግ ድንግልን እመቤቴን የአለም መዳኒትን የወለደችልን ርርህተ ህሊና አቁራሪተ መአት ወላዲት አምላክ ዳቢሎስ እኮ ድንግልን እመቤቴን በጣም ነው የሚጠላት ምክንያቱም አዳኛችንን መድሀኒአለምን ስለወለደችልን እንዴት ይውደዳት ልቦና ይስጥህ
@user-dj1ft1vd5o
@user-dj1ft1vd5o 6 ай бұрын
ትዝታው እ/ር ልቦና ይስጥህ ኦርቶዶክስ የእመቤታችን ደም ብላአትሰብክም የጌታችን አና የመዳኒታችንን ስጋና ደም ነው የምታቀርበው
@selamawitzoeb880
@selamawitzoeb880 6 ай бұрын
ትዝታዉ በሽታ በአንተ ዉስጥ የገባዉን እርኩስ መንፈስ አግዚአብሔር ይገስፅልህ የማትረባ ሠዉን ለማሣሣትና እንዳንተ ከሐዲ ለማድረግ ብዙ ጥረት ታደርጋለህ ግን አላማረብህም ሆዳም አንተን ማድመጥ እንኳ በጣም ያማል እመቤቴ ልብ ትስጥህ የሸማግሌ ቀላል። ሁለተኛ ድምፅህን እንዳታሠማን አዉሬ ከሐዲ።
@elshadaysahilu2207
@elshadaysahilu2207 5 ай бұрын
Anchim wst yalewn yesidib menfes Egziabher yigesitsew.
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 6 ай бұрын
አይናችነሽ ማርያም አንችን አይኩብን የተዋሕዶ ልጅ እንወድሽ አለን ማርያም ማርያም ማርያም የኛ አማላጅ የምላክ እናት ትዝታው አትቦቅቦቅ ዚሮ ቅጭላት
@mekuriazeleke5414
@mekuriazeleke5414 4 ай бұрын
እመቤታችንን የሚጠላ የሰይጣን መንፈስ ተቆጣጥሮታል!!!!...ትዝታው እንደ ይሁዳ የጌታን እናት ክዶል!! ንስሃ ይግባኝ ዘንድ ፈጣሪ ልቦና ይስጠው!!!!...ወንድም ቢንያም(ፍቅረ እየሱስ)ቃለ ሕይወትን የአሰማልን 🙏
@biniamg1494
@biniamg1494 6 ай бұрын
አቶ ትዝታው እኮ Colorado ዳግማዊ ግሽን ማርያም ቤተክርስትያን በጣም ትልቅ ነውር ሰርቶ ክህነቱን ተነጥቆ የተባረረ ሰው ነው አሁን የሚያረገው ነገር ሁሉ ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው:: እሱንም እኛንም ጌታ ይቅር ይበለን
@user-fj7hc5dh3i
@user-fj7hc5dh3i 6 ай бұрын
መስማት እራሱ አቃተኝ እግዚኦ
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 6 ай бұрын
እውነት ይህን ሰው በስም ማጥፋት ወንጀል ቤተክርስቲያን ልትክሰው ይገባል እሱ ያልገባው እንደሆነ አርፎ የፈለገውን ይዞ ይቀመጥ እንጅ ስንዱዋን የሊቀ ሊቃውንት መራቀቂያ እረቂቀ ምሥጢራዊት ቤተ እምነታችን በሱ አፍ ልትዘለፍ አንፈቅድም ኦርቶዶክስ ተዋኀሕዶን ለማወቅ ብዙ ጸሎትና ልመና ያስፈልጋል ። እግዚአብሔር የመረጣትን ያከበራትን በረቀቀጥበቡ ያረቀቃትን ድንግል ማርያምን አለማክበር የዳቢሎስ ሰራ ነው። ብታርግ ብትመጥቅ ብትከበር ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል እናቱ እኮናት እናቱን ሳታከብር ኢየሱስ ኢየሱስ ብትለው የሚሰማህ ይመስልሀል። ልእልት የጌታየ እናት ቅድስተ ቅዱሳን ድነግል ማርያም ምልጃሽ አይለየንእንወድሻለን ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ወልደሽልናልና።
@antenehkiyak8083
@antenehkiyak8083 6 ай бұрын
ይህንን የስልክ ልውውጥ ስሰማ በሰንበት ትምህርት ቤታችን ውስጥ የተጻፈችውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ደግሜ ደጋግሜ አስታወስኩኝ። "ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።" የምለውን ። አቤቱ በቸርነትህ አስበን።
@wendmagenmusia6133
@wendmagenmusia6133 6 ай бұрын
ትዝታው የማርያም ጠላት እግዚአብሔር ያከበራትን እመብርሀን የሰደብክ ያዋረድክ እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል
@meserettefera4938
@meserettefera4938 6 ай бұрын
እውነት የያዘ አይናደድም የዳቢሎስ ትዝታ ተቃጠለ ። በርታ ቢንያም ግን አሳመምካቸው።!!!!
@azebtsege6437
@azebtsege6437 6 ай бұрын
ወይ ትዝታው እመቤታችን ስሟ ሲጠራ እንዲህ ያንጨረጭርሃል ወንድሜ እሷ የአምላክ እናት ናት ብታምንም ባታምንም ልቦናህ ተደፍኗል ። በጣም ደግሞ ሰዳቢ ነህ። 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tesfayen6558
@tesfayen6558 6 ай бұрын
በማናቀው ነገር ከመናገር ዝም ማለት ትልቅ ፀጋ ነው _ትዝታው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ
@user-vi1hb8uk4w
@user-vi1hb8uk4w 6 ай бұрын
ፖሰተር ቢኒያም ከኦንደዚህ አይነት ትንሺ ሰው ጋር አትነጋገር ትንሺ ሰው ሁሌም ትንሺ ነው።
@Mkdees-by7yi
@Mkdees-by7yi 6 ай бұрын
አይ ትዝታዉ አሳዝነህኝ ልቦና ይሠጠህ እመቤታችን ሰም ሴጠራ እዲት ነዉ የሚያርገህዋናዉ ሰይጣን ያለዉ ካትጋነዉ አይይይይይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ruthDesta
@ruthDesta 6 ай бұрын
ጴንጤ ላይ ያለ መንፈስ ሐሰተኛ አስመሳይ ውሸተኛው ሐሳዊው መንፈስ ነው የሚጋልባቸው
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 5 ай бұрын
አፈር ብላ አይ ትዝታው የአለም መዳሃኒት ብለን አልጠራናትም አማላጅ እንጂ😊 የኔ እናት ማርያም🥰🥰🥰🥰🥰
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 6 ай бұрын
ኧረ እባካችሁ በጣም ያሳዝናል ይህ ነው ዲያቆን የነበረው ለመሆኑ አምስቱን አዕማደ ምሥጢራት ተምሯል አባቶች ይህድ ጉድ ስሙና ድምጽ እያያችሁ እንዲህ አይነት ጉደኛ ትምህርት እያስተማረ እራሱ ሳይማር ነፍሳትን እያጠፋ ነው። ወንድማችን ቢኒያም እግዚአብሔር ይወድሀል ማስተዋሉን ሰጥቶሀልና በርታ።
@asefnak4764
@asefnak4764 6 ай бұрын
kante belay deben argo temeroal degmo enezan tereta teret bemare baymare men yetekemowal
@nathnaelll
@nathnaelll 6 ай бұрын
@@asefnak4764 ያንተ/ያንቺ ህወት ሙሉ ተረት ተረት ነው
@MahiletKidane
@MahiletKidane 5 ай бұрын
Mene Deacon becha Kesim neber kemelekefu befit😂😂😂
@user-ju3xu2vn2i
@user-ju3xu2vn2i 5 ай бұрын
@@asefnak4764 ጴንጤ ቢማርም ባይማርም ያው ድንጋይ ነው ቆይ ስለመበታችን ኦኮ ቁልጭ ብሎ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አለ በቀላሉ ወደ ተረት ሳትሄድ ምድረ 🙄🙄🙄🙄ብቻ የናንተ ፓስተር ነው በቀኝ የቆመው
@user-ju3xu2vn2i
@user-ju3xu2vn2i 5 ай бұрын
ብማርማ sleorthodox ያውቅ ነበር ​@@asefnak4764
@user-dx3pz2bz4l
@user-dx3pz2bz4l 5 ай бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተወህዶ ልጆች እንወድሻለን ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ጠላት እርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ይበል የ አምላኬ እናት ኪዳነምህረት እንወድሻለን ትዝታው ልብህ እደፈረወን ደንድኖል ምረቱን ይላክልህ😢ምነው ዝም ብለህ የወለድከውን ልጅ ብታሳድግ ድንግልን እመቤቴን የአለም መዳኒትን የወለደችልን ርርህተ ህሊና አቁራሪተ መአት ወላዲት አምላክ ዳቢሎስ እኮ ድንግልን እመቤቴን በጣም ነው የሚጠላት ምክንያቱም አዳኛችንን መድሀኒአለምን ስለወለደችልን እንዴት ይውደዳት ልቦና ይስጥህ
@maretategegn9616
@maretategegn9616 6 ай бұрын
እመብርሃን የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ነች ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉሻል የተባለች ነች
@alemdemie4219
@alemdemie4219 6 ай бұрын
ሴት ደፍረሃል ብሎ ሲጠይቀው ድንግል ማርያም አላረገችም አለ😀😀😀 የእኛ ጀግና ድንግል ማርያም የጌታ እናት እንደዚህ ነው ለሰይጣን እረፍት የነሳችው💪💪💪
@user-qp7wv8js9i
@user-qp7wv8js9i 6 ай бұрын
ትዝታዉ ያስወለድከዉን ልጅ አሳድግ
@user-mi8om4tj7i
@user-mi8om4tj7i 6 ай бұрын
አይ ትዝታዉ በቃ በመድፈርህ ክህነትህ ፈረሰ ተባረርክ አለቀ ።
@fashionethiotube2734
@fashionethiotube2734 5 ай бұрын
ትዝታው ሌላው ቢቀር ክርስቶስን እውነት ከወደድከው እናቱን አክብራት እሱ ጌታ ያከበራትን እናቴ ማርያምምምምምም አማላጄ
@zenashkasahun1731
@zenashkasahun1731 6 ай бұрын
ቢኒዬ ትለያለህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ🥰
@user-ui4pt2mq7u
@user-ui4pt2mq7u 6 ай бұрын
ወላዱ ፔንጤው ትዝታው ፆታህን ብቻ ነው ከአባትህ የወረስከው እንጂ ሌላው ምላስህ መልከስከስህ መርመጥመጥህ በሙሉ በእናትህ ነው የወጣኸው
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i 5 ай бұрын
አይ ትዝታዉ እዚአብሔር ልቦና ይስጥህ እንዴት ነዉ ልቦናህ ተደፍኗል መድሀኒት ወልዳ የሰጠችህን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አልተነሳችም ትላለህ ይቅር ይበልህ😢
@meazateklegiyorgis638
@meazateklegiyorgis638 5 ай бұрын
ሀሀሀ እኔ መሀይሙ እነግርሀለሁ ትዝታው ከማርያም ጎን የፈሰሰ ደም ብላ ኦርቶዶክስ አላስተማረችም እግዚዮ ማርነ ክርስቶስ ይብላኝ ለምታስተምራቸው የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ያዘበራርቅብክ ትዝታው
@yfk244
@yfk244 6 ай бұрын
አይ ትዝታው በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው ኦርቶዶክስን አያቀትም።
@Woinshet27
@Woinshet27 6 ай бұрын
ምስኪን ትዝታዉ አግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ 😢
@mintesinotbekele
@mintesinotbekele 4 ай бұрын
አቤቱ ሊቀ ካህናት ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በዚህ ሰው ላይ ሰይፍህን ምዘዝ አምላኬ ሆይ በነዚህ አጋንንት በሰፈረባቸው ላይ ፍርድህ ይሁን ቅዱሱን ሚስጥርህን በአደባባይ እንዲህ ያለውን በእውነት አንደበቱን ያዘው.....
@user-wc4dz8jq6h
@user-wc4dz8jq6h 6 ай бұрын
እመቤታችን ድንግል ማርያም ሰይጣንን የሚፈራት የጌታችን እናት ናት እና ከሰው ሁሉ በላይ የተከበረች ከሶስቱ ቅዱስ የአንዱ ቅዱስ አናቱ ናት እንወዳታለን አናከብራታለን ሰይጣን ሁሉ አፍህን ዝጋ
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n 6 ай бұрын
ምን አይነት ሰው ነው ልቦና ይስጥህ ምን ልበል እግዚኦ
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 6 ай бұрын
የልቡን ሲነግሩት የኮረኩሩት ያህል ይስቃል የሰው ልጆች ሁላችንም እንደ ትዝታው ከመውደቅ ያድናችሁ ትዝታው, እንዳትነሳ ሆነህ ወድቀሀል:: ወራዳ
@user-hh1no6gu8t
@user-hh1no6gu8t 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያድነን
@MG-uj4cd
@MG-uj4cd 6 ай бұрын
ስትሳደብ ትንሽ አይሰቀጥትህም
@elsabettsegaye9966
@elsabettsegaye9966 5 ай бұрын
ትክክል!!!
@lilnalina2651
@lilnalina2651 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ የተዋእዶ ልጆች ይሄን የምታዩ የአለም መዳኒት እናት ቅድስት ድግል ማርያም የሚጠላት ዝብ እና የዝብ ልጆች ናቸው
@ashenafidumas5986
@ashenafidumas5986 5 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለትዝታው ምህረትን አውርድለት
@fffdyh5303
@fffdyh5303 6 ай бұрын
መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን መስቀል ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይኩዶታል እኛ ግን እናምናለን =
@miranasrallah1106
@miranasrallah1106 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማር ትዝታው አቤት መዳህኔያለም መጨረሻችንን አሳምረን እንዴህ እኩ የሚስቀው ዳቤሎስ ነው የመብረሀን ስም ሲጠራ የሚቀበዘበዘው ከፍጡራን ሁሉ ዳቤሎስ የሚጠላው እመብረሀን ነው ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
@Ethioabysiniya
@Ethioabysiniya 6 ай бұрын
ፍቅረ እየሡሥ/ቢኒያም እባክህ አሁን የመዳረቂያ ጊዜው አይመሥለኝም!!! አራሣቸው ያሥቡበት እና እ/ርን በፀሎት የምታመሠግንበት ጊዜ ነው!!!ሁሉም ሢገባው ይመለሣል!!!በሰው ቁጥር በግለሠቦች ሥም የሚቋቋም ቸርች ሰዎቹ ሢታመሙ ወይ ሢሞቱ የሚቋረጥ ቸርች የለንም በላቸው!!!???????
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 5 ай бұрын
ሶፍያ የምትባል መናፍቅ አንዳንድ ዼንጤዎች የማርያም ስም ሲጠራ ይደነግጣሉ አለች አመነች ማርያም power እንዳላት
@gsud5674
@gsud5674 6 ай бұрын
ትዝታው የታውረውን አይነ ልቡነህን ታብረልህ😢😢😢😢😢
@solomondesta6891
@solomondesta6891 6 ай бұрын
መድኀኒታችንን ስለ ወለደች ዲያቢሎስ አምሮ ይጠላታል። እናቴን የጠላት ወዳጄ አይደለም ፣ አስተማሪዬም ሊሆን አይችልም።
@sinehiwotminlargih2313
@sinehiwotminlargih2313 6 ай бұрын
እመቤቴ ማሪያም ያንቺ ስም ሲነሳ መናፍስቶች ሁሉ ይንጫጫሉ የትዝታው መጨራሻ ያስፈራል
@marthasisay4318
@marthasisay4318 6 ай бұрын
እንኳን ማርያም የጌታ እናት ቀርቶ አንተና እኔም ጌታ ለፍርድ ሲመጣ ከሞት ተነስተን እናርጋለን:: ሌላው እየሱስና ማርያም ሳይሆን የሚያከራክራቹ ስተታቹን መደበቂያ ኪሳቹን መሙያ መንገድ ነው ሚያከራክራቹ ሁላቹም አሳፋሪ ናቹ እምነት የሌላቹ ከሀዲዎች ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቹ
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 6 ай бұрын
ትዝታው ድቃላህን አሣድግ😅😅😅😅
@user-ty4qv9xq1j
@user-ty4qv9xq1j 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@messiadwa7656
@messiadwa7656 6 ай бұрын
አቶ ትዝታው ደህና አደለህም ምህረት ይስጥህ ክርስቶስ ....እመነኝ በእውነተኛው በእየሱስ ክርስቶስ ደም የምታምን ከሆነ እመቤታችን ከአብ የወረደ ቃል የነበረዉን ክርስቶስ ከድንግል እመቤታችን ከናቱ ስጋ ለብሶ ሰው የሆነባት የገነት ደጃፍ ድንግልን ልትክድ አይገበም ። እናትነቷ ከድንግልናዋ ያቀናጀች ፈጣሪዋ ፍጡር ሁኖ የተገኘባት የእውነተኛ ፀሀይ እናት የሆነች ልናከብራት ልንወዳት ግድ ብሎናል .....ልብህ መልሶ ፅድቁን እንድትፈልግ ሌላዉን በጥበቡ ሊገልፅልክ ፀልይ ወንድማችን .....እመቤታችን ግን ከልጇና ወዳጇ ከምታመልከው ፈጣሪዋ ቀኝ ተቀምጣለች ትውልድ ሁሉ ብፅት ይሉኛል ያለችዉ እናታችን እንሰብካታለን ለልጅ ልጅ እናስተላልፋታለን ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ እያልን ያንደበታችን ጠዓም ሆና እንማልዳለን ክብራችን ነሽ ማርያም እያለን እንደነቅባታለን እመቤቴ ሆይ ደስ ይበልሽ
@addiswendemagen4310
@addiswendemagen4310 6 ай бұрын
Anchin yeker yebelesh
@worldpeace668
@worldpeace668 6 ай бұрын
ቢንያም ሽታዬ (ጭሎ) ዛሬ ገና ሳትሳደብ ማለቴ ሳትናደድ ክፉ ቃል ሳታወጣ እስከ አሁን እስከሰማሁት ጊዜ ለማስተማር እንነጋገር ያልከው ጥሩ ነው ግን ማንነትህን እምነትህን ለይ የድግስ ማማሰያ አትሁን እውነት የሆነውን ወንጌል መስክር ። ጭሎ አዳምጥ የተሳሳተ ትምህርት ላይ ችክ አትበል ዳቦ ቤት ገብተህ ቢራ አለ ብለህ አንደማትጠይቀው ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ ላይም እየሄድክ ማርያም አርጋለች ብለህ አትጨቅጭቀው ያልተጻፈ ነገር የለም ነው ስለዚህ የለም አሁንም የለም ። የአበው ተረት እየፈለክ ክርክር ውስጥ አትግባ
@HaimanotMelese
@HaimanotMelese 5 ай бұрын
ልቦናህ እግዛብሄረ ይመልስልህ ትዝታው
@danieltesfamicael7673
@danieltesfamicael7673 6 ай бұрын
ፓስተር ቢን ከነዚ ቡናቤት ውስጥ የተወለዱ ፖስተር ነኝ ባዮች ባትነጋገር ደስ ይለኛል ቅድስናህን ያረክሱብሃል::
@user-ui4pt2mq7u
@user-ui4pt2mq7u 6 ай бұрын
ትዝታው ከነሚስቱ ተቃጠለ ነደደ አበደ እግዚኦ ጮኸ ፈረጠ......
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 6 ай бұрын
አይይ ዲያቆን ትዝታው ይሄ ሰውዬ ከስልጣን አለየሁም ምክንያቱም ሰይጣን በየጸበሉ ቦታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በጣም እንደሚጠላት ይናገራል አዝንኩል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልብ ይስጥህ አንተህን ለንስሐ ያብቃልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ😢😢😢😢
@anakhanded485
@anakhanded485 5 ай бұрын
እምነቴ ተዋህዶ ኑሪልኝ የድግል ማርየያም ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ❤❤❤
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l 6 ай бұрын
ይህ ከንቱ ሴት ደፋሪ በእርኩሰቱ ነው የተባረረ
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 6 ай бұрын
እላዩ ላይ የሠፈረው ሰይጣን እያስለፈለፈው ነው። እውነትን ላለመቀበል ሲንገታገቱ መስማት ያሳዝናል ።
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 6 ай бұрын
Thanks very much brother Ben information
@naolgosa
@naolgosa 6 ай бұрын
ትንሳኤና ሒወት እኔ ነኝ በኔ የሚምን የዘላለም ሕይወት አለው
@elshadaysahilu2207
@elshadaysahilu2207 5 ай бұрын
Amen
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 5 ай бұрын
ትዝተው ልብህ እደፈረወን ደንድኖል ምረቱን ይላክልህ😢
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 5 ай бұрын
@@Ya-rm4qp ዘመድ ቢኖረው አስረው ፀበል በወሰዱት ይመሰለኛል ሀይምሮውን ስቶል ሙሉ በሙሉ አገንት ተቆጣጥሮታል 😥
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 6 ай бұрын
ወንድሜ ትዝታው ሳሙኤል አለመብሰልህ ነው ለዚህ ያደረሰህ።አንተ ዕድሜ ከሰጠህ መመለስህ አይቀርም።የሚያሳዝኑኝ በአንተ እንቅፋትነት የሚጠፉ ነፍሳቶች ያሳዝኑኛል።አንተማ ጊዜያዊ ለሆነ ሆድ ነው ህይወትህን የሸጥከው።🙏🙏🙏ቢኒያም ግን የሚሰሙህ ከሆነ ተጋፈጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቢኒየ።❤❤❤
@Temsgen-lq1vo
@Temsgen-lq1vo 6 ай бұрын
ጀግና ቢኒ ጀግና
@asfaw8603
@asfaw8603 6 ай бұрын
አይ ትዝታው ነፍስ ይማርህ ከክርስትና ጋር ቀልድ
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 5 ай бұрын
ትዝታው እግዚአብሔር ለንስሀ ግዜ ሰቶሀል ተመለስ 😢እመቤቴ ትርዳህ አንተ ብጠላትም እሷ አጠላህም
@addisgirma6255
@addisgirma6255 5 ай бұрын
እዬ የዳቢሎስ አፍክን እግዚአብሔር ይዝጋልክ አንድ እንኳን ከአፍክ ስርአት ያለው ቃል አይወጣም😌
@user-qp7wv8js9i
@user-qp7wv8js9i 6 ай бұрын
ትዝታዉ የለድከዉን ልጅ እመን መጀመሪያ።
@user-qp7wv8js9i
@user-qp7wv8js9i 6 ай бұрын
ቢኒ እባክህ ምህረተ አብን አምጣልን።
@wagayedechassageletu5739
@wagayedechassageletu5739 6 ай бұрын
ወየእኔ ትዝታው እረባክህ ተመለስ እግዚእብሔር ይቅር ይበልህ
@NehaiMan
@NehaiMan 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ።አላዛርን አሰነሰቱ የክብርሟትለሰጠው
@user-dy9iw4mn4t
@user-dy9iw4mn4t 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርክ ትዝታው በዚደረጃ መውረድ
@tigitk5795
@tigitk5795 6 ай бұрын
እሱሰ ድናል አንተ አለክ አይደል ትዝታው የታሪክ አተላ ዉሻ እንካን ጌታውን ያቃል አንተ ግን ሆድ አምላኪ ፍቅር ሰላሴ ጀግና ነው ቢኒ❤❤❤ ይሄንን ውሻ መናቅ ነው
@AlexS-xs1vg
@AlexS-xs1vg 6 ай бұрын
Exactly you are right kelemu Ayitenfsu yibalal
@user-pu9zo2od4l
@user-pu9zo2od4l 4 ай бұрын
Paster tezetaw geta yebarekeh
@user-mv1yk9sn8k
@user-mv1yk9sn8k 6 ай бұрын
ቄስ ነበርኩ ላልከው አቶ ትዝታው ሴጣንም የብርአን መላክ ነበር ግን ከነተከታዮቹ ወድቋል እግዚያብኤርን ማወቁ ከመሳት አላዳነውም እግዚያብኤር ልብ ይስጥክ
@user-ui4pt2mq7u
@user-ui4pt2mq7u 6 ай бұрын
ትዝታው የሚስቀው እኮ ውስጡ ሲቃጠል ያልተናደደ ለመምሰል ነው ..... ምስኪን ገና ትቃጠላለህ ዝሙተኛው ትዝታው
@genetabebe9017
@genetabebe9017 6 ай бұрын
ማርያምን ሲጠራ ያንቀጠቅጠዋል ይቅር ይበልህ ምህረት ያግኝህ ቢኒያም እግዚያብሄር ይባርክህ
@elshadaysahilu2207
@elshadaysahilu2207 5 ай бұрын
Ye Eyesus ye fetari sm enji ye maryam sm sitera yeminketeket kifu menfes yelem. Mastewal yihunilish
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 6 ай бұрын
ትዝታው እጋስስ እኮ ነህ እመብርሃን በገንዘብ ተታለህ የሉሲፋር እገልጋይ መሆንህ ቢያሳዝነኝም ጊዜ ጠብቅ ሁሉን በቅርቡ እናያለን የእናቴ የእመቤቴ ጠላት ስልሆንክ እንዴት እንደምፀየፋክ ትዝታው
@mamiebizuneh8545
@mamiebizuneh8545 6 ай бұрын
እአንጀት ሲያር ጥርስ ይንተከተካ በርታ
@user-nd2jf2zu4d
@user-nd2jf2zu4d 6 ай бұрын
አቶ ትዝታው እንግሊዘኛ ዛሬ ነው የተማረው Rip 😂😂😂😂😂😂
@eshetumulugeta5075
@eshetumulugeta5075 5 ай бұрын
Tizetaw, you are not shamles. Rather, you are SHAME. Paster Biniam, I do appreciate your articulate arguments. God bless your services
@fentawkefyalew7183
@fentawkefyalew7183 5 ай бұрын
የዓለም አዳኝ የሆነችውን ድንግል ማርያምን የሚጠላ ሰይጣን እና አጋንቶች ብቻ ናቸው። ያለ እናታችን አማላጅነት ዓለም አይድንም።
@NehaiMan
@NehaiMan 6 ай бұрын
እደትልቡደደኖል ትዝታው
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 6 ай бұрын
ኧረ ፓስተር ትዝታ ይረጋጉ አንድ የሃይማኖት አባት ነኝ የሚል አይጠበቅም
@EsegnetYifru
@EsegnetYifru 5 ай бұрын
ሽታዬ ኦርቶ ቦክስ ተባረክ የጌታን ደም አታግፋፋ እባክህ
@alemhabeshawit3381
@alemhabeshawit3381 6 ай бұрын
እኔ ትዝታው ያቅ ይመስለኝ ነበር ግን አያውቅም እዚህ ጋር ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አንድና አንድ እግዚአብሔርነው የምታመልከው እንጂ ድንግልን አይደለም እርሱም ያውቃል እዚህ ጋር የሚያናድዳቸው ለምን ስሟን ብዙ ጊዜ ትጠራላችሁ ነው እልህም ነው ያምላክ እናት አይደለች ምን እናድርግ ቃል ገብቶላታ እኛ ለወደድናት ምን አቁነጠነጠህ ትዝታው ሌላው ቢኒያም ገናብዙ የሚማረው ነገር አለ ለምን ታዋክበዋለህ እርሱ እንደው በጊዜ ወደ ቤቱ ገብታል አንተም ከመንከራተት ከጥቅም የሰው ገንዘብ ከመብላት ያውጣህ ቢኒ እንወድሃለን ጎበዝ ነህ ክርክር ትችላለህ አንደበትህ ይጣፍጣል ተባረክ እነርሱ ትንሽ ነገር ይዘው ይጮሃሉ አንተ ኩራ
@user-om7vm1zo7n
@user-om7vm1zo7n 6 ай бұрын
ድግልማርያምንሴይጣንአይወዳትም ለምን እስትእየሱስ ክርስቶስ በሶተሰውሮ እልም ስለዳነባት የዲያብሎስ ልብስ የለበሱሁሉ ይቀጥል አሜን አሜን አሜን
@user-ny1ck3kp9n
@user-ny1ck3kp9n 6 ай бұрын
መጀመሪያ ትዝታው የ666 መንፈስ ነው ያለበት።
@girmagmidhin8656
@girmagmidhin8656 5 ай бұрын
Ewnet
@zewdhunmarye7577
@zewdhunmarye7577 5 ай бұрын
ቢንያም በመጀመሪያ ሚናህን ለይ፣ ለፓስተር ትዝታው ስለኦርቶዶክስ ተረታተረት ለማስተበበል መሞከር ለቀባሪው አረዱት ይሆንብሃ፣ መሀል ሜዳ ላይ ቆመህ እመቤታችን እያለክ ከብዙሀኑ ጋር መነዳት ካዋጣህ መንገዱ ጨርቅ ይሁንልህ።
@esame1414
@esame1414 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል የእውነት የምታውቂ ከሆነ አትከራከሩ ይላል ሌላው ሉተር ሉተር አትበል ማስረዳትም ከፈለግህ ከእግዚአብሔር ቃል ከትልቁ መፀሐፍ ቅዱስ ጥቀስ ሉተር ማነው አንድ እንዳተ ያለ ሰው ነው ቢንያም የሚባለው ሰውዬ ግራ የገባው ሰው ነው አባታችን ሆይ እና እመቤታችን ቅድስ ማሪያም የሚለውን ፀሎት እንዃን ጠንቅቆ የማያውቅ ሰውዬ ከዛም ከዚህም ከሰውች አየለቃቀመ ያንን ይዞ ይቦጫረቃል ደግሞ አነባለሁ ይላል ወግ አይቀር ለምድነው ግን ቦታ ሰታችሁ የምታወሩት ይለፍልፍ አዳማጭና መልስ የሚሰጠው ሲያጣ በራሱ መንገድ ያቆማል ወይ ቀዌ ሆኖ ይለይለታል
@aberufisha
@aberufisha 6 ай бұрын
ገና ትቃጠላለህ አቶ ትዝታዉ ልቦና ይስጥህ
@kokab597
@kokab597 6 ай бұрын
ትዝታዉ የመናፍቃን አለቃ ነህ እግዚአብሔር እንደ ትቢያ ያብንን እግዚአብሔር የአንተን ጥፋት በአይኔ ያሳየኝ በመቤታችን በድንግል ማርያም እና በቅዱሳን ላይ እንደ ተሳለቅህ አትቀርም አንተ እበት
@user-eg7um1co7u
@user-eg7um1co7u 6 ай бұрын
ወደ ራስሽ ይመለስ ፣ እግዚአብሔር ይገስጥሽ የኤልዛቢል መንፍስ፣ አርቶደክስ የአጋንንት መናሃርያ የደብተራ የጠንቃይ የምታተኛ መነሃርያ
@elshadaysahilu2207
@elshadaysahilu2207 5 ай бұрын
Yanten tifat bayne yasayegn blo metseley kiristina new ?
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k 5 ай бұрын
@@user-eg7um1co7u አንት: ጥንብ: መናፍቅ:: "የእፉኝት: ልጅ!"
@solomonmekuria2050
@solomonmekuria2050 5 ай бұрын
ትዝታው ሌላው ሁሉ ቢቀር አንተ የናከው ታቦት ላይ የእግዚአብሔር ትዕዛዛት እንደተቀረፀበት አስተውል ፡፡ ትዕዛዛቱን አትናቅ!!!!!!!!!!!!! እኛ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማንያን ሁሌም እንወድሀለን የጠፋህ ልጃችን ነህና እንፈልግሃለን ፡፡ ወደ ቀደመው ቤትህ ተመለስ ፤ጥላቻን አትስበክ !
@tsedekubedelu
@tsedekubedelu 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ይህ ከሐዲ በመጀመሪያ የተባረረዉ በዝሙት ወድቆ ስርአት በማጥፋቱ ቅስናዉ በመፍረሱ. በትዳሩላይ ዝሙት በመፈፀሙ ነዉ ከአጘረስኩ አይመልሰኝ ነዉ ፣በእሱ አንደበት ተዋሕዶ አትዋረድም ይልቅ ንስሐ ይግባ ልቦና ይስጠዉ። ኦርቶዶክስን አያዉቃትም ይህ የዲያቢሎስ ልጅ ይልቅ በአሜሪካ ፍርድቤት የተፈረደበት ቻይልድ ሰፓርት ቢከፍል ይሻለዋ ።
@AronGebremeskel
@AronGebremeskel 6 ай бұрын
This guy is too crazy. He's laughing. Pastor binum Please teach him😊
@bete-mariam8736
@bete-mariam8736 6 ай бұрын
With out Mary there is no Jesu and no redemption. Kidane Meheret means the promise of redemption. She is the key to redemption.
@zedmanjosap
@zedmanjosap 6 ай бұрын
lotwo sebate menewe eyesuse eko mareyamene yefterate amelake eko nw yaleso aynoreme? yeneberewe nw yetewledew yaalenberewe altweledeme endanche meseleshe enda esue eko kezzelaleme zemeneate befete yebebere nw esu felogo nw inje mewled kalefelege ayaregweme weyyyyee guudde lebona yeseteshi medehanyaleme
@zshow984
@zshow984 6 ай бұрын
​@@zedmanjosap ኢየሱስ ክርስቶስን ያየንባት መስታወታችን ናት።
@c.tm.u6006
@c.tm.u6006 5 ай бұрын
Beytgnaw wengel tesfuwal
@tayechgebremariam7021
@tayechgebremariam7021 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይግለፅልህ
@user-bl2rm4pz1n
@user-bl2rm4pz1n 6 ай бұрын
Tztaw egziabhar ykr ybelh
@user-xc2bl7kv3x
@user-xc2bl7kv3x 6 ай бұрын
ኧረ ትዝታው ሚሉህ ሰውየ ኧረ እግዚአብሔር ልብ ይስጥሕ በቃ እመብርሀንን እኛ እኖዳታለን በቃ ተዋት ምን አይነት ነዝናዛ ነው እንዴ
@mistertafesetuko2623
@mistertafesetuko2623 6 ай бұрын
ይህ ቢንያም የተባለው ሰው ስትውስጥ ገባ በመጨረሻ ሳያብድ ጌታ ምህረት ያድርግለት
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 35 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 83 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 13 МЛН
ሰዎችን ወደ ሬሳነት የሚቀይረው ነብይ 28 June 2024
1:46:19
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 18 М.
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 1,9 М.
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 372 М.
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 3,5 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 862 М.