💥መመኪያዬ መስፍን ጉቱ/ 2015/2023

  Рет қаралды 4,960,500

MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL

MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL

10 ай бұрын

Пікірлер: 1 200
@user-ci3zp1lt6g
@user-ci3zp1lt6g 10 ай бұрын
ስምንት አመት ምሉእ በችግር ና በፈተና አንዱ ስል አንዱ በብዙ እንባ ና ችግር ነበርኩ ና በዚህ መዝሙር ኢያመለኩ እጽናና ነበር 😥😥😥 አሁን ጌታ ከዛ መከራ ኣወጣኝ በብዙሕ ደስታና ና ዕረፍት ሂዎተን ሞላው ስሙ ብሩኽ ይሁን 😢😢የረዳኝ እግዚኣብሄር 😢😢 አሁን ስዘምር ያለፍኩበትን እያስታወስኩ ብ እንባ ና በደስታ ኣመልካለው 😢😢😢መስፍኔ ዘመንህ ይለምልም ዎንድሜ ተባረክ !!!! በብዙ ፈትና ና ብችግር yalachu ayzachu ጌታ ዘመን yametalachuwal !!!!
@meazate9821
@meazate9821 10 ай бұрын
Amen amen 😢
@mesfingutuofficialchannel
@mesfingutuofficialchannel 4 ай бұрын
አሜን ተባረክልን ጌታ ደግ እኮ ነው🙏
@marthaayele1470
@marthaayele1470 Ай бұрын
Mafiye eyesus tebarekelign ❤❤❤
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 10 ай бұрын
ortodoks ነኝ ገና ትንሽ እያለሁ ክርስቶስ ሲመለክ ሃሴት አደርጋለሁ ke haymanot አጥር ወተን አንዱን ጌታ ብቻ እናምልክ
@user-wf5sf2fg1l
@user-wf5sf2fg1l 10 ай бұрын
ሰው ማለት እንደዝህ ነው እውነት ተበረክ እኔም እንደዝህ ኦሮቶዶክስ ሆነ ማንም ይዘምር የእግ/ር በተጠረበት እዘምራለሁ እግ/ር ትልቅ ነው
@natnaelel5005
@natnaelel5005 10 ай бұрын
እየሱስ ያድናል
@sarinamelore327
@sarinamelore327 10 ай бұрын
ጴንጤ ናኝ እኔም ከልጅነቴ የኦርቶዶክስ መዝሙር ዎደለሁ😊
@Sool-yq4us
@Sool-yq4us 10 ай бұрын
​@@user-wf5sf2fg1lሀቅ ነው እሱ ብቻ ይማላክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@eyasutefera2089
@eyasutefera2089 10 ай бұрын
​@@user-wf5sf2fg1lpppp
@latikotube5919
@latikotube5919 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን እንደዚ ክርስቶስ ስመሰገን ሳይ ልቤ እርፍ ይላል ዘማሪ መስፊን ፀጋውን ያብዛልህ! የትም ቦታ ሆነህ ለ አንዱ ጌታ መገዛት መመረጥ ነው🙏
@dagmawiterbelo9688
@dagmawiterbelo9688 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ብሆንም ለኢየሱስ ክርስቶስ የተዘመረ የጴንጤ ይሁን የካቶሊክ መዝሙር አዳምጣለሁ 😍 አንዱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የሁላችንም ጌታ አምላክ ነዉ ☦️
@Bretherencross
@Bretherencross 10 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ከልጅነቴ ወደዋለሁ
@ramitati541
@ramitati541 10 ай бұрын
Jesus is the onlh way bro
@Bretherencross
@Bretherencross 10 ай бұрын
@@ramitati541 shut up
@amenterekegn7485
@amenterekegn7485 9 ай бұрын
Jesus is the only way to heaven . If you believe to him you will get the everlasting life . I invite you to come to Jesus he is our God .
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 4 ай бұрын
God bless you❤
@mistam8689
@mistam8689 4 ай бұрын
Jesus Loves you❤
@abenezeryoseph581
@abenezeryoseph581 10 ай бұрын
በየ ቸርቹ በእንዲህ ዓይነት ስርዓት እና መዝሙርን ከነ ሙሉ ቁጥሩ ብንዘምር በስርዓት እግዚአብሔርን ብናመልክ ሙዚቃውም እንዲህ ልከኛ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 10 ай бұрын
Yea
@bereketsolomon8850
@bereketsolomon8850 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክክ
@FelekechChekol-zh4do
@FelekechChekol-zh4do 9 ай бұрын
በበረሃ ጋሻ ለተጠማ እርካታ ስትሆን አዬሁ ኢየሱስ ጌታ ጀርባ ለደካማዉ ለበረታዉ ፊትህ ሰጥተህ አታደላም ስምህ ብርክ ይሁን ስምህ ብሩክ ይሁን 4× ለታላቅነትህ እቀኛለሁ ለጌትነትህም እሰግዳለሁ ኢየሱስ ጌታ ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ ።መስፍኔ የአባቴ ልጅ ተባረክ የሚያበረታዉ ጸጋው ይብዛልህ
@PETERMiCHAEL-lk4ny
@PETERMiCHAEL-lk4ny 10 ай бұрын
Am 🇪🇷🇪🇷...To be honest am 19yrs old but i grow up listening mesfin gutu's songs....I LOVE U SOOOOO MUCH brother we all ,🇪🇷🇪🇷!!!ሁሉ የ ኤርትራ ሰቦች በጣም ፡በጣም ይወድሻልሁ❤ጌጣ ይባርካቹሁ!!!!!!!from🇺🇬
@Deborah-Sisay.
@Deborah-Sisay. 10 ай бұрын
ጀርባህን ለደካማ፣ ለበረታ ፊትህ፣ ሰተህ አታደላም ስምህ ብሩክ ይሁን።😭😭😭😭 God Bless you Mesfine❤
@tsiongetacho-nb4ig
@tsiongetacho-nb4ig 7 ай бұрын
Uuufffee yesuskoo
@checoliyasamuel2879
@checoliyasamuel2879 Ай бұрын
I’m also orthodox I grew up listening all your mezmurs dear Mesfen and I also say let’s worship our Lord and Savior Jesus Christ who is the only one GOD 😇🙏🏾
@SamsonTassew
@SamsonTassew 10 ай бұрын
መስፍኔ Our legend በዘመናት መካከል በዘመረካቸው ዝማሬዎች ሁሉ ልጅነቴን አሳድጎ ወጣትነቴን እያባባለ እግዚአብሔር በቤቱ እንድቀርለት አድርጎኛል።;,,❤❤ እወድሃለሁ
@lilym6501
@lilym6501 7 ай бұрын
የመስፍን ጉቱ መዝሙር መንፈሴን የሚያድስልኝ መዝሙር በጨነቀኝ ሰአት በሀዘኔ ሁሌም ሺ አመት ኑርልን
@kalkidankabe3022
@kalkidankabe3022 10 ай бұрын
ተረጋግቶ ሚዘምር ጩኸት የሌለበት ድንቅ የመንፈስ ቅዱስ ፍሰት ያለበት ዝማሬ እንወድሃለን ተባረክ በብዙ።
@user-io6re6yn3r
@user-io6re6yn3r 10 ай бұрын
በበረሀ ጋሻ ለተጠማ እርካታ ስትሆን አየሁህ እየሱስ የኔ ጌታ ጀርባህን ለደከመው ለበረታው ፊትህን ስትሰጥ አታደላ ስምህ ብሩክ ይሁን❤❤❤
@user-yu5zr2no3q
@user-yu5zr2no3q 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ብዙሆቹ የመስፍኔ መዝሙር ደስ ደስ ይለኛል
@rb2782
@rb2782 10 ай бұрын
መስፍኔ በጣም የተወደድክ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ከነ ቤተሰቦችህ.🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
@user-gx9fi7ut1d
@user-gx9fi7ut1d 10 ай бұрын
መስፍኔ ከድሮ ጀምሮ በመዝሙሮችህ ተባርከናል። ዘመንህ ይባረክ።
@Mercymedia1585
@Mercymedia1585 6 ай бұрын
አቤት ጌታ ስራው ይገርማልኮ መጀመሪያ እህቴ ጌታን ስትቀበል የምነደውን ኩራዝ ልወረውርባት ትንሽ ነበር የቀረኝ። ደግሞ ተናድጄ ነውኮ።😂 ከዚያ ጥቂት እንኳን ሳይሆን ለኔም ደረሰልኝ ሁለት አመት በኅላ እኔንም አባዬ ጠቀለለኝና ከዛ አንድ ተናሽ እህታችን ተከተለችን።የጌታ ስራ ይነገር። እኛም ገና እናወራለን ቀጣይ ትውልድም እንዲሁ።
@DanielDeboch-ff4pj
@DanielDeboch-ff4pj 5 ай бұрын
❤ ክርስቶስ ከኃይማኖት የላቀ ሕይወት እኮ ነው ሃሌሉያያያያያያያያያ
@mahisami9098
@mahisami9098 9 ай бұрын
Ortodoks negi...gin ye msefn mezemur betam ewadewulw...❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@johnfeday1394
@johnfeday1394 10 ай бұрын
2016 በዚ መዝሙር ጀምሬው አለው፡መስፍንየ ጌታ እየሱስ ኣብዝቶ ይባርክህ❤
@shalomseyoum4347
@shalomseyoum4347 9 ай бұрын
መስፍኔ ጌታዬ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጌታ መልካም ፀጋ ሰጥቶሃል ዝማሬህን እየሰማሁ ነው ያደኩኝ ግን ዛሬ 13_02_2016 በማለዳ እየሰማሁ መጨረሻ ላይ የምትናገረው ነገር ውስጤን ነካኝ አዎን እኔም እንዳንተ እላለሁ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁንለት በዘመንህ ጠብቆ ተንቅቆልህ የተጠቀመ ጌታ ስሙ ይባረክ አሜን ለጌታ ለአምላካችን ክብር ይሁንለት ተባረክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
@elulmulugeta
@elulmulugeta 10 ай бұрын
Egziabher yebarkeh Beyesusem🙆🏼‍♀️
@efremrezenemehari9411
@efremrezenemehari9411 10 ай бұрын
ዎኦኦኦኦኦ የሱሴን ያስታወቀኝ የሱስየን ልቤ ውስጥ የከተተልኝ ዛማር መስፍንየ፡ ምን ልበል ስላንተ ሂወትና ኣገልግሎት። ኣንድ ግዜ ሱዳን ኢያለሁ፡ ጌታን ሳያውቅ፡ ወደ መድሃኔ ኣለም ኦርቶዶክስ ቸርች እየሄድኩ ሳለው፡ በባጃጅ ውስጥ ሆኘ፡ ኣንድ የመስፍን መዝሙር እንዲ የሚል እሰማ ነበር። *ከልጅነቴ ጀምሮ የማውቆ መልካም ኣንድ ነው፥ እርሱም ኣንተ ነው* የሚል ነበር እና እንባዮን መቆጣጠር ኣልቻልኩም። በውስጤ ያለው የሙዚቃ እና የዝማሬ ሃይል ብሃይል ተነካብኝ እና ጌታን ወደድኩት ፡ ሃጢያቴን ጠላሁት እግዚኣብሄር ረድቶን ኣሁን በኤርትራ ቤተክርስትያን በትግርኛ መዝሙር ኣገለግላለው፡ የሱስ ሃይለኛ ኣሸናፊ ነውውውው ሃሌሉያ። የደስታ እንባዮን መቆም ኣልቻለም ሃሌሉያ። መስፍኔ ኣንተ የሚመጣውን ትውልድ ገና ታሻግራለህ፡ ብጤንነት ብሃይሊ ታገለግላለህ። ቤትህን ይባረክ።
@YeshiharegHassen
@YeshiharegHassen 22 күн бұрын
የኔ ዉድ የኔ ብርቅ እየሱስ …… መመኪያዬ ነህ ኮራሁብህ።መስፍኔ ጌታ ይባርክህ የልቤን ጥማት አረካህልኝ።
@ArsemaDemeke-rq6gm
@ArsemaDemeke-rq6gm 6 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሩን በጣም እወደዋለሁ አዎ እየሱስ ጌታ ነው ቤተክርስቲያኔ ያስተማረችኝም ይሔንን ነው
@FasikaMelkamu-is9xv
@FasikaMelkamu-is9xv 6 ай бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር፣ እየሱስ ስምህ ይክበር መስፍኔ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ደርቦ ይጨምርልህ 😍😍😍
@user-tg5rp2fv6d
@user-tg5rp2fv6d 9 ай бұрын
ሰምቼ ሰምቼ ሰምቼ አልበቃሽ አለኝ ደጋግሜ ደጋግሜ እሰማለሁ አሁን ተመልሸ እሰማለሁ መዝሙሩ ምን አይነት ሐይል እንዳለዉ 100,000000000000ጊዜ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዉዉዉዉዉዉይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@bezapaulos
@bezapaulos 9 ай бұрын
Enem endezaw❤❤❤❤
@victorious.5394
@victorious.5394 10 ай бұрын
I have been listening Mesfin Gutu's songs for more than two decades , i can testify that his songs are awsome , in every aspect. Please some gospel singers, i kindly advise you to write something powerful song with sweat melody .
@EnchalewTemesgen
@EnchalewTemesgen Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ክርስቶስን በህልሜ አየዋልው ና ልጄ ሲለኝ
@Murtikebede
@Murtikebede Ай бұрын
Ye Egzabeherin fite felige
@Beamlaktesfaye9877
@Beamlaktesfaye9877 Ай бұрын
Min aynet new esti nigeregh stiwash melk yalewn wishet wash
@absolutelionelmessi10
@absolutelionelmessi10 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@neveionce_7174
@neveionce_7174 Ай бұрын
pray about it and get closer to God
@alemendale4594
@alemendale4594 19 күн бұрын
Romans 8 አማ - ሮሜ 31: እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል? 32: ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም? 33: እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? 34: የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። God loves you repent to JESUS HE WILL SAVE YOU FROM ANY SIN AND DARKNESS
@user-xx4ou7kv1k
@user-xx4ou7kv1k 5 ай бұрын
ይመዝሙር ተሰምጬ ስሰማው ልብ ይነካል የዝማሬ ፀጋው ቅባቱ ይጨምርብክ ዘማሪ መስፍን ጉቱ ዝማሬዎቹ ሁሉ ቤተሰቦቼ ይወዳሉ
@bekandawit6471
@bekandawit6471 10 ай бұрын
በፀጋ ላይ ፀጋ በሞገስ ላይ ሞገስ ከሙሉ ጤና እና እረጅም እድሜ ጋር መስፍኔ በእግዝያብሄር የተወደድክ አገልጋይ እንወድሀለን ለምልም ተባርከሀል
@HiwotAbebe-lq6sq
@HiwotAbebe-lq6sq 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ!
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 9 ай бұрын
መስፍንዬ እውነተኛ የክርስቶስ አምባሳደር። አንተ ኢየሱስን ስታከብር አይቶ አለማክበር አይቻልም❤❤❤❤
@eyosiyasjosiah-qt1hj
@eyosiyasjosiah-qt1hj 10 ай бұрын
አንተን ለምድራችን በረከት አድርጎ የሰጠን አምላክ የተባረከ ይሁን❤❤
@user-si5hz6uw5i
@user-si5hz6uw5i 9 ай бұрын
በብዙዎች ዘንድ ካልተዘለለ አንዳልተመለከ በምቆጠር ዘመን ይኼ ትልቅ በረከት ነው ።
@Jes620
@Jes620 10 ай бұрын
ኦ እንዴት ያለ አምልኮ ውስጥን አረስራሽ ነው እልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው ❤ መስፍኔ ተባረክ።
@wengeltesfaye3124
@wengeltesfaye3124 6 ай бұрын
መስፍንዬ የኛ በረከት! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!
@abichagirma7885
@abichagirma7885 10 ай бұрын
ጌታ ይመስገን እስከ ዛሬ በህውት ስንኖር አሁንም በበረከት ረጂም እድመ ኑርልን መስ ጉታ !!❤❤❤❤
@MihretEk
@MihretEk 10 ай бұрын
What a great worship😍 የሚሳንህ የለም ንገስ🙏
@eliasabebe7429
@eliasabebe7429 2 ай бұрын
የተረጋጋ አምልኮ ነፍስን የሚሰውር ምስጋና ክብሩን ጌታ ይውሰደው
@Christian_bet
@Christian_bet 7 ай бұрын
I was listening to Mesfin's song when I was about 5 or 6, now I'm 18 and I still listen to his blessed song. God bless you!
@GTA-du5nc
@GTA-du5nc 10 ай бұрын
I was there in the Millinum hall, it was like Heaven on hearth. The glory of God was like a river…… it was one of a kind and we immersed in the glory. I felt like looking Jesus face to face telling him through those songs. All glory to his unfailing Love!
@elsachala3640
@elsachala3640 21 күн бұрын
እንደ እግዚያብሔር ያለ ማንም የለም ሠላም የሚሠጥ እርሱ ብቻ ድንቅ ዝማሬ ጌታ ይባርካችው 🌴🌴🌴🍀🍀🍀🍀
@jesusislord409
@jesusislord409 10 ай бұрын
😢😢አባ እባክህ ይቅር በለኝ አንዴ አስበኝ ቸር መንፈስህ ራቀብኝ💔
@deboragetachew5677
@deboragetachew5677 10 ай бұрын
ayzogn... geta kirb new, andande yerake bimeslm gn esu yekrb amlak new... Read His word and listen to songs. You'll be in my prayers.
@jesusislord409
@jesusislord409 10 ай бұрын
@@deboragetachew5677 Amen tebareki Ema
@ruhamafikru1758
@ruhamafikru1758 9 ай бұрын
Ayzosh,Geta kanchi gara new,Yetm binhon menfesu kegna gara new,kanchi garam new.Tsely Abba blesh Egziabher triw esum sitsemiw be fkr dimtsu lije blo yterashal.Geta be abronetu kanchi newna tsigni,berchi Tebarekilign ♥️🙌
@jerusalem7050
@jerusalem7050 10 ай бұрын
የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ድምፅ ያለበት መዝሙር በእንባ ነው የሰማሁት:: I cannot tell you how I felt listening to this song. Peace and Grace be up on you. The spirit is all up on you and your song Mesfinyeeee
@mesk_erem
@mesk_erem 10 ай бұрын
እኔም በእንባ ነው ማቆም አልቻልኩም ተባረኩ ወንድሞቼ
@chalewyohanniscj5641
@chalewyohanniscj5641 10 ай бұрын
የመስፍን መዝሙሮች ከመንፈስ ቅዱስ የተሰጡ ናቸዉ ነብስን ያረሰርሳሉ ለዛም ነዉ መዝሙሮቹን ዘመን ተሻጋሪ የሆኑት እኔ በበኩሌ መስፍን እወድሀለዉ ፀጋ ይብዛልህ!
@sisayteklu6626
@sisayteklu6626 10 ай бұрын
እውነት ነው እሱ ልዩ ነው መዝሙሮቹም የተቀቡ ናቸዉ
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 10 ай бұрын
Ewnet new
@hirutayalew827
@hirutayalew827 9 ай бұрын
I can’t stop listening! What a wonderful worship! God bless you Brother Mesfin you are the best gift for our generation!!
@BereketTesfayeOffical
@BereketTesfayeOffical 7 ай бұрын
መስፍንዬ የተባረክ እንወድሀለን
@natnaelnatnael1623
@natnaelnatnael1623 7 ай бұрын
Beka, is the original arrangement of the song yours?
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 3 ай бұрын
ቤኪዬ ተባረክ በክርስትያኖች መቅደስ ቤተ ክርስቲያን መድረክ ላይ አንተን እና ይልቃል አስራትንም በቪሲዲ / ዲቪዲ ባለት "ከመወለዴ ጀምሮ" እና "በህይወቴ ዘመን" በተሰኙት የመዝሙር ክሊፖች (1998 ዓ.ም / 2006) እና ሁለታችሁን አንተን እና ዘማሪ መስፍን ጉቱን "ታለፈ ያ ዘመን" በተሰኘውም የመዝሙር ክሊፕ (1999 ዓ.ም / 2007) እና በቁጥር 2 ቪሲዲ ላይ ባሉት live worship ቪዲዮዎች አይተናችሗል ብዙ ትዝታችን ቀሰቀሰብን ተባረኩ
@sarayegetaleji1981
@sarayegetaleji1981 9 ай бұрын
ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (8x) ተስፋዬ አንተው ነህ ንጉሤ አንተው ነህ አምላኬ አንተው ነህ ወዳጄ አንተው ነህ የሚሳንህ የለም ንገሥ የሚያቅትህ የለም ንገሥ የሚሳንህ የለም ንገሥ የሚያቅትህ የለም ንገሥ (2x) ከሸለቆ ወጣሁ ተራራ ላይ ቆምኩኝ ከረግረግ ውስጥ ወጣሁ እጄንም ተያዝኩኝ የጠላቴን አንገት ያስረገጠኝ ጌታ ይክበር ይንገሥልኝ ኢየሱስ የእኔ አለኝታ ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (8x) በበረሃ ጋሻ ለተጠማ እርካታ ስትሆን አየሁህ የእርሱ የእኔ ጌታ ጀርባህን ለደካማ ለበረታው ፊትህን ሰጥተህ አታደላም ሥምህ ብሩክ ይሁን (5x) ለታላቅነትህ እቀኛለሁ ለጌትነትህም እሰግዳለሁ (3x) ኢየሱስ ጌታ ነህ (3x) የምስኪኑን ጥሪ ጩኸት ትሰማለህ በባዕድ ምድር ላይ አባት ትሆናለህ የተገፋን ማንሳት ማክበር ልማድህ ነው በሠማይ በምድር እንዳንተ ያለ ማነው (4x) ለታላቅነትህ እቀኛለሁ ለጌትነትህም እሰግዳለሁ 3x) ኢየሱስ ጌታ ነህ (3x) ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (8x)
@msrajm6899
@msrajm6899 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ
@yabejesus77
@yabejesus77 10 ай бұрын
ጌታን በጣም Excite ሆኜ ሰጠብቅ የነበረው አምልኮ ነው። ጌታ ዘመንህን ያለምልምልምህ መስፍንዬ እወድሃለሁ❤
@MihretAmlak3043
@MihretAmlak3043 10 ай бұрын
በበረሃ ጋሻ ከተጠማ እርካታ ስትሆን ኣየሁህ የሱስ የኔ ጌታ ጀርባህን ለደካማ ለበርታው ፊትህ ሰጥተህ ኣታደላም ስምህ ብርክ ይሁን ❤❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 7 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል ኢየሱስ ይመጣል
@adeytesfaye1688
@adeytesfaye1688 9 ай бұрын
ጀርባህን ለደካማው ለበረታው ፊትህን ሠጥተህ አታደላም ስምህ ብሩክ ይሁን❤ኡኡኡኡኡኡኡኡኡይ እልልልልልልልልልልልልልልል የኔ አባት እየሱስ
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 10 ай бұрын
የተወደድክ ወንድማችን ዘማሪ መሰፉኔ❤ጌታ ኢየሱሰ ይባርክ ለምልም ፀጋይብዛልሀሌሉያ አሜን አሜን🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤🙏
@GospelSingerNathnaelSeyoum
@GospelSingerNathnaelSeyoum 10 ай бұрын
ይህን ዝማሬ ስሰማ ልጅነቴ ትዝ አለኝ ማፊዬ ተባረክ ❤ ዘማሪ ናትናኤል ስዩም ከሆሳዕና ሄጦ ብርሃን ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን
@Waaqayyo_arjaadha
@Waaqayyo_arjaadha 10 ай бұрын
አረ ምን ዓይነት ድንቅ መዝሙር ነው በጌታ❤ መስፍኔ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏
@mea4927
@mea4927 10 ай бұрын
ሁሉንም ልቀቅልን መስፍኔ በረከታችን ተባረክልን
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 9 ай бұрын
እኔም ልክ እንደሱ ብዬ ጠየቅኩት። ሁሉንም (ቁጥር 1 እና ቁጥር 2 ኦዲዮ ካሴቶችና ቪሲዲዎች፣ እና በሌሎች የኦዲዮና የቪሲዲ መዝሙር ኮሌክሽኖች ላይ ያሏቸውን)
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 10 ай бұрын
ኦኡኡኦ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ በጣም የምወደሁ ዝማሬ ነው ትዝታ ቀስቀብኝ 😢😢😢 አሜን ለደካማሁ ጀርባ ለበርተ ፊት ስተ አተደለም ስሙ ብሩክ ይሁን መስፍኔ ተባረክ ❤
@user-qi6zh5yo6q
@user-qi6zh5yo6q 10 ай бұрын
ዘመንሕ ይለምልም ዝማሬዎችሕ ከላይ የተሰጡ ናቸው ተባረክ
@semirajesus5522
@semirajesus5522 10 ай бұрын
መስፍንየ እንዴት እንደምወድህ በመዝሙረህ ሁሌም እባረክ ኣለሁ ብዙ ተጽናኝቸላውሁ ጌታ ረጅም እድሜ ይስጠህ በረከታችን ነህ ❤
@user-ds3sb6cc1c
@user-ds3sb6cc1c 6 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬ እስከ ለዘላለም ያው ነው።
@user-rc5lt1fy1g
@user-rc5lt1fy1g 5 ай бұрын
Ameeeeeen
@bikeomran1818
@bikeomran1818 10 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤ ሀሌሉያ መታመንስ ባንተ መመኪያ ነህ አንተ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እግዚአብሔር አንተ መታመኛቸን መመኪያችን መደገፍያችን ክበርልንንንንን ንገስልን ከፍፍፍፍፍ በልልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ
@rokofficialchannel
@rokofficialchannel 10 ай бұрын
ምን አይነት የ እግዚአብሔር መንፍስ ያለበት መዝሙር ነው ❤❤❤
@cherinetmarka9609
@cherinetmarka9609 9 ай бұрын
ዕንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም መስፍኔ አባቴ ተባረክልኝ 😢
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 10 ай бұрын
በህይወቴ ከሚቆጨኝ ነገር በዚህ ኮንሰርት ላይ መሳተፍ እያቸልኩ መቅረት ነው።መስፍኔ Love you!
@hailushame2929
@hailushame2929 10 ай бұрын
የወንጌል አረባኛ የዝማሬ አባት መስፍን ወንድም እውነት ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤
@tewodrostefera9081
@tewodrostefera9081 6 ай бұрын
የጠላቴን አንገት ያስረገጠኝ ጌታ ይክበር ይንገስልኝ ኢየሱስ የኔ አለኝታ ......... 3:08
@tefri
@tefri 5 ай бұрын
Ugkgjjfjjgqjfhjgggjmmggmmmgggbkkkkyyymjjghhjjgghhjbjggvmmhhmmggkkjvgmmmmvvmhchngnvncnnvfnvhnhbvvchjjggvjjffjjjvvffhhgggnmhgvvnvnnjvvvjjvmmvnvnhfcfffffffjjvggnvvnvjgggjjjggiijmymgjjjhhkjmgjgbjbjgjgjgvkkvkggkjggkkgggkjjukkpmmgmvvmvmgngnvvnvnmhggvmmmmmg
@teddyboss9009
@teddyboss9009 10 ай бұрын
መስፍኔ የልጅነቴን ህይወት ከጌታ ጋር እንዴት እንደነበረ አስታወሰኝ ዋው ዛሬም ከጌታ ጋር ጉዞ ተመስገን አባቴ አቤት ቸርነትህ
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 4 ай бұрын
ለበረታው ፊቱን ለደካማው ጀርባውን የማይሰጥ ጌታ ይባረክ አሜን አሜን አሜን አሜን
@tadeseukaofficial3566
@tadeseukaofficial3566 10 ай бұрын
መስፍኔ ቅኑና መልካሙ ወንድሜ ተባረክ ረጅም እድሜ ጤና ለአንተና ለመላ ቤተሰብህ ይሁን ኑርልን።
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 10 ай бұрын
So glad to see bro Mesfin in such great condition. Amazing worship, bless you all more and more😍!
@dagi6055
@dagi6055 8 ай бұрын
ተመክተንበት የማያሳፍረን ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ ጌታ ስሙ ይባረክ።❤መመኪያ can't stop listening
@NatnaelNati-rc6wi
@NatnaelNati-rc6wi 10 ай бұрын
ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (፰x) በበረሃ ጋሻ ለተጠማ እርካታ ስትሆን አየሁህ የእርሱ የእኔ ጌታ ጀርባህን ለደካማ ለበረታው ፊትህን ሰጥተህ አታደላም ሥምህ ብሩክ ይሁን (፭x) ለታላቅነትህ እቀኛለሁ ለጌትነትህም እሰግዳለሁ (፫x) ኢየሱስ ጌታ ነህ (፫x) የምስኪኑን ጥሪ ጩኸት ትሰማለህ በባዕድ ምድር ላይ አባት ትሆናለህ የተገፋን ማንሳት ማክበር ልማድህ ነው በሠማይ በምድር እንዳንተ ያለ ማነው (፬x) ለታላቅነትህ እቀኛለሁ ለጌትነትህም እሰግዳለሁ ፫x) ኢየሱስ ጌታ ነህ (፫x) ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (፰x)😍😍😍😍😍😍
@MelkamzerGossaye
@MelkamzerGossaye 10 ай бұрын
Thank you so much
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 10 ай бұрын
Thank you so much I appreciate you ❤❤God bless you
@BornLiveDie4Christ
@BornLiveDie4Christ 9 ай бұрын
With God nothing is impossible. Yes & Amen.
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 10 ай бұрын
በበረሃ ጋሻ ለተጠማ እርካታ ስትሆን አየሁህ ኢየሱስ የእኔ ጌታ ጀርባህን ለደካማው ለበረታው ፊትህን ሰጠህ አታደላም ስምህ ብሩክ ይሁን😇😇 ከልጅነቴ ጀምሮ ወደ ጌታ እቅፍ ሳልገባ ውስጤ እየተቀጣጠለ ስሰማው ያዳግኩበት መዝሙር ነው መስፍኔ አንተ እኮ ውድ ስጦታችን ነህ ተባረክ❤
@mihretmekonnen3497
@mihretmekonnen3497 10 ай бұрын
መስፍንዬ አንተ ለኛ እግዚአብሔር የሰጠን ልዩ ስጦታችን ነህ። ብርክ በልልን እድሜና ጤና ይስጥህ ።ውዷ ባለቤትህን አመስግንልን እንወዳታለን ብሩክ ነች።
@mikyyegetalej7277
@mikyyegetalej7277 9 ай бұрын
አሜን ተባርኬበታለሁ ሁሉንም መዝሙሮች ተባረክ መስፍኔ 🙏
@selamsolomon8597
@selamsolomon8597 10 ай бұрын
ምስፍን የእግዚኣብሄር ጀግና ጌታ የሱስ ከነ ፋሚልህ እግጅ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ጸጋው ያብዛልህ We Love U🙏
@amentube4813
@amentube4813 10 ай бұрын
የተገፋን ማንሳት ማክበር ልማድህ ነው ። በሰማይም በምድርም እንዳንተ ያለ ማነው። ኢየሱስ ❤
@mesk_erem
@mesk_erem 10 ай бұрын
አዎዎዎዎዎዎዎ ኢየሱስዬ
@SelamawitSolomon-ox3sx
@SelamawitSolomon-ox3sx 16 күн бұрын
መስፍኔ አንተ ጌታ የሰጠን በረከታችን ነህ ብዙ የተጽናናሁበት ዝማሬ ነዉ ዘመን አይሽሬ ዝማሬ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ይክበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@holyseed.1415
@holyseed.1415 7 ай бұрын
ብሰማው የማልጠግብ የሰማይን ጠል ያንጠባጠበልኝ ዝማሬ🙏መስፍኔ ልከኛ ሰው የማይሞቅህ የማይበርድህ በጌታ ላይ የተደገፍክ 🙏ጌታን በህይወትህ እያሳየህ የኖርክ ተበረክልን🙏
@emt4921
@emt4921 10 ай бұрын
በበረሃ ጋሻ ለተጠማ እርካታ፣ ስትሆን አየሁ ኢየሱስ የኔ ጌታ፣ ጀርባህን ለደካማ ለበረታ ፊትህን፣ ሰተህ አታደላም ስምህ ብሩክ ይሁን።
@biratutafese8416
@biratutafese8416 7 ай бұрын
I always listen this song before i go to bed. May God bless you mesfine
@holyseed.1415
@holyseed.1415 7 ай бұрын
me 2
@haileseni6899
@haileseni6899 9 ай бұрын
ለታላቅነትህ እሰግዳሁ ሲል ዝቅ ብሎ መስገድ ሲገባ መዝለልና ማፏጨት እንዲቀር ቢያስተምሯቸው
@choramkc
@choramkc 8 ай бұрын
ዋናው በመንፈስ መሆን ነው
@godisthekey7326
@godisthekey7326 10 ай бұрын
Glory to the King of Kings Lord of Lords there is no like our God glory to be heavenly father praise the lord Ameeen 🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@senparemedia
@senparemedia 10 ай бұрын
ንዝረት የሆነ መዝሙር ተባረክ🙏
@mulukenabebe8515
@mulukenabebe8515 10 ай бұрын
Getan endagenyewu yeanite mezemuri yegetani fikeri wusete yeaketatelewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebareki bebizu
@zerihundmekuria3125
@zerihundmekuria3125 10 ай бұрын
መስፍን this song is a life time song,God bless you brother.
@yohannesbekele1265
@yohannesbekele1265 10 ай бұрын
ደጃች ውቤ ጫቴን እየቃምኩ እንኮዋ እሰማው ነበር አሁን ግን ሌላ መዝሙር አልሰማም ሌላ የለም የምሰማው መስፍኔ የፒያሳው ዘመንህ ይድመቅ መስፍንዬ
@abserayohannes6590
@abserayohannes6590 10 ай бұрын
አሁንም እዛው ነህ? ወይስ ወደ ጌታ መታሀል?
@mesk_erem
@mesk_erem 10 ай бұрын
እባክህ ከመጣህ እሰይ ካልመጣህ ወንድሜ ቶሎና የመዳን ቀን አሁን ነው
@gemechisleta2044
@gemechisleta2044 9 ай бұрын
❤Waaaw yeroo waaheen yesuus qofti faarfamu akkam namatti tola quufuun dadhabe(metgeb alchelkum 100 geze bedamet
@tiitiy2170
@tiitiy2170 10 ай бұрын
Uuuuuuuuuuuuuuu! My all time favorite song haleluya God bless you mesfine!
@abrahamwoldegiorgis6129
@abrahamwoldegiorgis6129 10 ай бұрын
Simply amazing 👏 Mesfine n the musicians are next level. A lot of memories kicking in. Praise God.🎉
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 5 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Awesome Mesfin Gutu I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power I love this song መመኪያዬ Memekiyaye Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@TV-uu4fe
@TV-uu4fe 10 ай бұрын
ምን ልበል ቃላት አጣው !!!!!! You are blessed
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 8 ай бұрын
ዘመንህን ጌታእየሱስክርስቶስ ይባርከ በባአድ ምድርላይ ዘመድ የሚሆን እየሱስክርስቶስ ብቻ ክብር ለሱ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@okubamikaelhabtom304
@okubamikaelhabtom304 10 ай бұрын
Esti amen blachu barkut wendm bebzu mezmuroch eyebareken new.
@jerusalem7050
@jerusalem7050 9 ай бұрын
በመንፈስ እንጂ በሀይልና በብርታት እይደለም:: ይህ ዝማሬና ቪዲዮ ትምህርት ይሁነን በተለይ ኢትዮዽያ ውስጥ የለን ይዝማሬ መድረኮች እንደዚህ የሚፈስስ መንፈስ በሆነ ጥረት እይደለም ግን ብመንፈስ ብቻ ነው::
@ruthtewodros3353
@ruthtewodros3353 9 ай бұрын
Yup
@ephremyrofficialchannel
@ephremyrofficialchannel 5 ай бұрын
Thank You Mesfine, this song is amazing! I can't stop listening to it.
@addisassefa359
@addisassefa359 10 ай бұрын
በሰማይ በምድር እነደ ኢየሱስ ያለ ታዳጊ የለም አሜን። ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 9 ай бұрын
Amen amen ye ene geta ኢየሱስ ጌታ መመኪያዬ ነህ ... ተባረክ መስፍኔ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 10 ай бұрын
እሳይይይ ስምህ ብሩክ ይሁን የኔ ጌታ ☝🙌🙌ሀለሉያ
የመስፍን ጉቱ ልዩ እትም መዝሙሮች MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
48:29
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
💥ማዕበልማ ነበረ! መስፍን ጉቱ New Music Video../4/9/ 2015/
6:35
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 2,6 МЛН
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 3,1 МЛН
ተሻገር ያለው  ዘማሪ መስፍን ጉቱ 2016/2024
6:11
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1,3 МЛН
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН