MK TV || ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን || እራሱ ባደራጃቸው ታጣቂዎች ይጠበቃል || ኢንቨስተሩ አጥማቂ

  Рет қаралды 110,377

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

2 жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 1 500
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 жыл бұрын
አኔ አንድ ተራ ኃጢያተኛ ደካማ ሰው ነኝ ማንንም ልተች አልችልም ግን ለሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን 🙏🙏😭😭
@behailualamirew6865
@behailualamirew6865 Жыл бұрын
ስለ ቤተክርስቲያን ስርዓት በአደባባይ መፍረስ እንጂ ስለ ሰውዬው የግል ኃጥያት አይደለም ።
@mele779
@mele779 Жыл бұрын
ሠውም መከተል ከባድ ነው
@egziharya4826
@egziharya4826 2 жыл бұрын
እናት ቤተክርስቲያን እንደብራና ቆዳ ተወጥራ ማየት ልብን ይሰብራል፣ ከአባቶቻችን ጋር የነበረ እግዚአብሔር ስለ ቃልኪዳኑ ብሎ በቃ ይበላት።
@asterbrhan108
@asterbrhan108 2 жыл бұрын
አሜን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@merawitabebe5690
@merawitabebe5690 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ከአጥማቂው የምዕመኑ ወርዶ ሰውን ማምለካቸው መዝሙር መዘመራቸው በጣም ያሳዝናል ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ እየጠፋ ነው የፈጠራቸውን አምላክ የሞተላቸውን ጌታ ክደው ሰው ማምለክ ያሳፍራል ልቦና ይስጣቸው።
@henokbelachew1574
@henokbelachew1574 2 жыл бұрын
ይህ ትምህርት ይበልጥ እዛዉ ገዳሙ አካበቢ ላሉ ሰወች መሰጠት አለበት ይህንም እያደረጋቹ ነዉ ብዬ አምናለዉ። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dlngllng1628
@dlngllng1628 2 жыл бұрын
ጥፉ ግማታም መናፍቅስ እናንተ ናቹ ድርሽ በሉ እንተያያለን
@endaleaderaw8419
@endaleaderaw8419 2 жыл бұрын
@@dlngllng1628 ኢትዮ የተባልክ ሰው አምላኪ የአቶ ዮሀንስ ተስፋ ማርያምን እግር እጣቢ ጠጣ
@user-ji9rz9he2u
@user-ji9rz9he2u 2 жыл бұрын
@@dlngllng1628 እግዚአብሔር ይገስፅህ!
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 жыл бұрын
@@dlngllng1628 ማፈሪያ ከንግግርህ ያስታውቃል እምነትህ ለአንድ ሰው እየሰገድህ እግር እያጠብክ እየጠጣህ ኑር እኛ ለእግዚአብሔር የአምልኮት ስግደት ለምንም የማንሰግደውን እንሰግዳለን ለቅዱሳን የአክብሮት ስግደት እንሰግዳለን
@user-zu7pl3po2u
@user-zu7pl3po2u 2 жыл бұрын
እኔ ገዳሙ በተደጋጋሚ ሂጃለሁ ስሔድም ቅዱስ ገብርኤልን ብዬ ነው አባ ዮሃንስን እወዳቸዋለሁ ግን እንደማንኛውም የሀይማኖት አባቶች እንጂ አምልኬ ወይም ቲሸርት ለብሼ አደለም ካልተሳሳትኩ ወቀሳው የሚገባው ለተከታይቹ እንጂ ለሳቸው አልነበረም በጎ ስራ ሲሰሩ ቤተክርስቲያን ሲያሰሩ ስለማይ ተከታዮች ግን ቅዱስ ገብርኤልን እንኳ የረሱ ይመስላሉ አንድ ነገር ግን መናገር እፈልጋለሁ እነዚህ ሰዎችና አቅራቢዎች ግን ጥፋተኛ ናቸው ካላችሁና እውነት የሚወራ ከሆነ ለምን ሰዎቹ ፊታቸው ተሸፈነ መፍራት ፈጣሪን እንጂ እሳቸውን አደለም ወይም አካባቢው ለገዳም ስለዋለ ለግል ጥቅም ስላልዋለ ተቆጭታችሁ ይመስላል ሌላው ለምን ከገዳሙ ሂዳችሁ ሰውየውን አትጠይቁም ሁልጊዜ አሉሽአሉሽ ወይም አሉ ከማለት ቀጥታ ሰውየውነሰ መጠየቅ ጥሩ ይመስለኛል ከተሳሳትከለኝ አርሙኝ🙏🙏
@haileselamawit00
@haileselamawit00 2 жыл бұрын
Ene sew negn tewu aylem, mezmur sayker Eko new yewetalet.
@natnaelhiruy4487
@natnaelhiruy4487 2 жыл бұрын
አምልኮ ስግደት ለእርሶ ይገባል ሲባሉ በደስታ የሚፍነቀነቁትስ። አሳሳቹ ማን ሆነና
@haileselamawit00
@haileselamawit00 2 жыл бұрын
@@natnaelhiruy4487 ere netela meet lay tenetfolet Hulu new yemiguazew, Ene yeferahut 45gna tabot adergegn endayel new.
@mt-tube21
@mt-tube21 2 жыл бұрын
ጌታችን ፤ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለሁላችንም ልቦና ስጠን ።
@melakuawoke6408
@melakuawoke6408 Жыл бұрын
እግዚኦኦኦ ማረን ይቅር በለን ድንግል ሆይ ይሂን ዱርየ ሰዉየ አጥፌልን
@haylu8198
@haylu8198 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ፫ጨረሻችን ያማረ አድርገን ለንስሐ ሞት አብቃን አደራህን
@user-zz9nm4gz3z
@user-zz9nm4gz3z 2 жыл бұрын
በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን በሰራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ 🙏🥰 ለእኞም ማሰተዋልን ያድለን 😢
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@mulu1621
@mulu1621 2 жыл бұрын
ተከታዮች አሳዘኑኝ መቸም አይሰሙ ሲነገራቸውም ሰው ተከታይ ከመሆን እንውጣ ምዕመናን አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ🙏 እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክልን
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 жыл бұрын
እህት ማንም ሰዉ የተከተለ የለም አትሳቺ ቅዱስ ገብርኤል ብለሽ ነዉ እንጂ አባ ዮሃንስ ብለሽ አይደለ የምቴጂዉ ስሚ ዘፍጥረት ላይ የአብርሃምን ታሪክ አንብቢ ይገባሻል
@durastaardi3386
@durastaardi3386 2 жыл бұрын
እውነተኞቹን ከሀሰተኞች ጋር ደምሮ መክሰስ የተለመደ ነው። እግዚአብሔር ከእነሱ ጋር ከሆነ ግን ቴሌቪዥን ቀርቶ አለም ላይ ያለው ሀይል በሙሉ ቢነሳባቸው እንኳ አንዳች ችግር አይደርስባቸውም። ሀይማኖታችንን ሚያሰደብ እና ከበሽታና ከማናቸውም ሰውን ከሚጎዳ ነገር በላይ ህዝቡን እየጎዳና እያሰቃየ ያለው ግን የሰሎሞን ጥበብ እየተባለና እየተሞካሸ በቤተክርስትያናችን ተንሰራፍቶ የሚገኝ የደብተራዎች የመተት የድግምትና የሟርት ስራ ነው። ይልቅ በዚህ ላይ ቢሰራ ህዝቡን በትንሹም ቢሆን ማዳን በተቻለ ነበር። ቀጥሉ ችግር የለውም ከእግዚአብሔር ካልሆኑ ታሻንፏቸዋላችሁ ከእግዚአብሔር ከሆኑም ክብራቸውን ትጨምሩላቸዋላችሁ።
@mulu1621
@mulu1621 2 жыл бұрын
@@durastaardi3386 በስመ ደብተራ በመደዳው አይጠራም አንዳንዶች ብለሽ ተናገሪ ሲቀጥል እነሱም የስም ደብተራና የስም ክርስቲያን ስለሆኑ እንጂ ይህን አይሰሩም ነበር ስለዚህ ከሀሰተኞቹ ይመደባሉ
@user-wh1qe2fz7v
@user-wh1qe2fz7v 2 жыл бұрын
@@durastaardi3386 ልክ ነሽ እዉነት ምንግዜም እዉነት ነዉ እሳቸውም አካዉንታቸዉ ከምትቆጥሩ ምን አለ ጡሩ ጡሩ ቡዉ ስራወቻቹ ብትቆጥሩ ቤተክርስቲያን አስርተዋል ትምህረት ቤት ሰርተዋ ምን አለ ይሄን ብትቆጥሩ የየምመካ በእግዚአብሔር ይመካ ነው እርሳቸውም የምመኩት በክርስቶስ ነዉ እኛም እሳቸው ሳይሆ በእሳቸው ላይ አድሮ የምስተምረን እግዚአብሔር ነው የምናመልከው እኛ ሰዎችን ማገናዘብ እንችላለን አባ ስተት እንኳን ብኖር እኛ ዝም ብለ የምንከተል አይምላቹ እና እግዚአብሔር አምላክ አንድነታችን ይመልስልን አሜን ከዛ ደሞ የምር እዉነት ካላቹ ለምን ቀርባቹ አትነጋገሩም ችግር ካለ ይሄ ይሄ ስህተት ነው አቁሙ አባ ዮሃንስ ብትልዋቸዉ ጡሩ ነበረ ።ግን ተሳስታችሃል
@natnaelhiruy4487
@natnaelhiruy4487 2 жыл бұрын
@@user-wh1qe2fz7v ሕንፃ ስላሴን እያፈረሰ ሕንፃ ቤተክርስቲያን ቢያሰራ ምን ዋጋ አለው። ይልቅ ከድንቁርና ውጡ የሰማይና የምድር ፈጣሪ የሆነውን እግዚአብሔርን አምልኩ። ከባዕድ (ከሰው) አምልኮ ውጡ
@user-ss7jf4gf6p
@user-ss7jf4gf6p 2 жыл бұрын
መገን ያገሬሰዉ! ህዝባችን ሳር የማይበላ ከብት ሆኗል አሁን ማየቴ ራሱ ያበሳጨኛል ሰዉ ሰዉን ከተከተለ መጨረሻዉ ገደል ነዉ።
@wubayehutadesse9519
@wubayehutadesse9519 2 жыл бұрын
be hiwote wust kemetsetsetebachew serawoche wust 1du eza mehedea new,gn sehteten lemawok 1 dekika bicha new yefejebing,gn wanaw guday ya hulu hizb sehetet eyetemare endehone ayakm yasazenal🥲🥲🥲hulem sasebew yamegnal
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ሰው ማዳመጥ ማስተዋል ነው። ሰውን የተከተለ የለም።
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
@@wubayehutadesse9519 እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥሽ።
@wubayehutadesse9519
@wubayehutadesse9519 2 жыл бұрын
@@Eyob797 ye egziabher sew mehonun bemn awokeh?
@abebaabeba7425
@abebaabeba7425 2 жыл бұрын
እናም እናመሠግናለን በጣም የምጨናነቅበት ጉዳይ ነበር በእውነት እግዚአብሄር ያጋልጥልን ደሞ ብዙ ምዕመናን ተከታይ አላቸው እያመለኳቸው ነው እመአምላክ ትርዳን
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 27 күн бұрын
እኔ አንዷ ነበርኩ ብዙ ሰውም እዲከተልዎቾው አድርጌ አለሁ ቆይቶ እግዚአብሔር አራቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ትክክል አይደሉም ስል እረ ሰይጣን ይዞሽ ነው ደሮ ጠንካራ ስለ ነበርሽ አሁን ሰይጦን ይዞሽ ነው ይላሉ እኔ ግን እግዚአብሔር እንደ ረዳኝ አምናለሁ❤
@hiruthirutbahru137
@hiruthirutbahru137 2 жыл бұрын
ማኅበረ ቅዱሳን እናመስግናለን በርቱልን የቅዱሳን አባቶች ጸሎት አይለያችሁ
@user-qi7sx5hh9l
@user-qi7sx5hh9l 2 жыл бұрын
እናንተ አውሩ አባ ዮሀንስ ግን ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ናቸው አባዬ እንወደወታለን እውነተኛ አባት ናቸው
@user-wq2un2lw9v
@user-wq2un2lw9v 2 жыл бұрын
ሰላም እኔ እነዚህ አጥማቂነን የሚሉት በጣም እጠላለው መፈስ ስላለብሽነውይሉኛል ጉዋድኞቸ እኔግን መፈስ ሳይሆን ስራቸው ስለማይመቸኝነው በየወሩ ለግለሰቡ የሚልኩ ጉዋድኞች አሉ ገዘባችን እዲባረክ እያሉ እግዚያብሔር ምስክሬ ውነቴነው እምናገረው ሌላው ቀርቶ ቡቲክ ስላላቸው እቃ ከሳቸው ነው አስባርከን እምንገዛው እዚህ አንገዛም ይሉኛ በእውነት ከጉዋድኞቸጋር ሁሌ እምጣላው በዚህ የተነሳነው እነሱ ለግለሰቡ እንላክ ይሉኛል እኔ ደግሞ አስራቴን ለቤተክርስቲያን ነው እምሰጠው እደውም እኛጋ የተጀመረ መቅደስ አለ እና ብትችሉ እዛ እንላክ ስላቸው የገዘብ መውደድ እና የቆጣሪነት ያረጉብኛል እኔ ግን ያለችኝን እኮን ሳረግ ሰው በተሰበሰበበት ስሜን አስጠርቸ ሳይሆን ፈጣሪ ያውቃልስሜን ብየነው እማረገው ስረግም እና በነዚህ አጥማቂዋች ከብዙ ሰው ተጣልቸለው ልቦና ይስጣቸው።
@s1abrham703
@s1abrham703 2 жыл бұрын
አጥማቂነት የሚጣጣል ነገር እኮ አይደለም፣ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ስጦታ ነው፣ እውነተኛች አጥማቂወችን ስንቃወም በተዘዋዋሪ እግዚአብሔርንም ነው የምንቃወመው፣ ምክንያቱም ሰወችን ለማዳን ሲፈልግ እንሱን መገልገያወቹን ምርጥ እቃ አርጎ ስለሾመ፣ ስለዚህ የሰው መዳን ሊያስደስተን እንጂ ሊያበሳጨን አይገባም፣ እግዚአብሔር ይግለፅልን
@user-ue7gn3dp3p
@user-ue7gn3dp3p 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አስተዋይ ልቦና ይስጠን መሀበረ ቅዱሳን ሁሌም አንደኛ በርቱ
@user-oh3dr1in9t
@user-oh3dr1in9t 2 жыл бұрын
በርቱ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክ
@nolawitnolawit1581
@nolawitnolawit1581 2 жыл бұрын
አደራ ተከታታይ ፕሮግራም ስሩበት በጣም ብዙ ሰዉ እየጠፋ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን!!!
@eluzaywondesen9581
@eluzaywondesen9581 2 жыл бұрын
እባካችሁ ለአባ ዩሀንስ ካሉበት ሄዳችሁ ለምን በቀጥታ አታሳሙኑም ለምን ከሶስተኛ ወገን ለእናትም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@natnaelhiruy4487
@natnaelhiruy4487 2 жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ ሀሰተኛ ሰው እየተከተልክ ከምታመልክ
@user-me1bm5us5e
@user-me1bm5us5e 2 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን በምህረት ያስበን እኛ ጠፍተን ሰው እናጠፋለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ማኅበረ ቅዱሳን በርቱልን
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 2 жыл бұрын
ባይፀልዩ እግዚአብሔር ባይረዳቸው ለዚህ ክብር ባልበቁ ነበር ስንቱ ነው ወቅሽት ገብርኤል ሄዶ የተፈወሰው ሺ አመት አይኖሩ በግርግም አይበሉህዝብን ነው የሚያስተዳድሩትተዋቸው
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ዝም ብለዉ የሚጨፍሩት ሳይገባቸዉ 😂😂😂 እነዚህ ሰወች እኮ ስለቤተክርስቲያን የተቆረቆሩ መስለዉ ያቀረቡት ቡክ አካዉንት እና ስገንብ ነዉ ያወሩት ህዝቡ ዝም ብሎ ይጃጃላል ስለ ቤተክርስቲያን ያወሩ መስሎቸዉ እስቲ አባ ዩሐንስ በአደባባይ መሰከሩ አገለገለ እነዚህ ለምን ተደበቁ አይሳካም ብርርር የለም ወፍ የለም 😂 😂 ማህበረ ቅዱሳን 🤔🤔🤔🤔🤔ማህበረ ........... እኔ በጥቅሉ ይኸንን ፕሮግራማችሁን አልወደድኩት🚫‼❌❌❌❌
@samuelgirma4260
@samuelgirma4260 2 жыл бұрын
ይህ የእርሳቸው ከእግዚአብሔር አይመስለኝም ምክንያቱም እራሳቸውን ከፍ ስለሚያደርጉ መፅሃፍ ቅዱስ የሚነግረን ደግሞ እራሳቸውን ከፍ ከፍ የሚያደርጉ ዝቅ ዝቅ እንደሚሉ ነው ። እኔ የተናገርኩት የነፍሴን ነው ማስተዋልን እግዚአብሔር ይስጠን 🙏በተላይም እምነታችን በእግዚአብሔር ሳይሆን በነዚህ አይነት ነጋዴዎች ላይ ለሆነው ።
@garbittisillasehannaa3675
@garbittisillasehannaa3675 2 жыл бұрын
1ኛ ዮሐንስ4÷1 1፤ወዳጆች፡ሆይ፥መንፈስን፡ዅሉ፡አትመኑ፥ነገር፡ግን፥መናፍስት፡ከእግዚአብሔር፡ኾነው፡እንደ፡ኾነ፡ መርምሩ፤ብዙዎች፡ሐሰተኛዎች፡ነቢያት፡ወደ፡ዓለም፡ወጥተዋልና።
@addisteshom5793
@addisteshom5793 2 ай бұрын
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አቤቱ ማስተዋልን ስጠት ለእነሱም ልቦና ስጣቸዉ የኃጥኡን ጥፋት የማትወድ ጌታ ለምዕመኑንም ደግ መሪ ስጠት ጌታ ሆይ በቸርነትህ ምህመናን ሆይ እናስተዉል ሰዉን ሳይሆን ቤተክርስቲያንን እንመልከት
@IsraelMogese-ro2sl
@IsraelMogese-ro2sl 8 ай бұрын
ተኩላን ከበግ መለየት መልካም ስራ ነው ፤ በዚሁ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።
@zufangobale893
@zufangobale893 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን በእውነቱ ለአዲት ሰከንድ ቢሆን እኳን መልካም ነገር ማንሰማበት ላይ ነው ያለን ኃጢያተኛም ብሆን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላደረገኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን በርቱልን አባቶቻችን
@semineshtube4400
@semineshtube4400 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ha6laMuSvpytkoE.html
@user-mr6vu5tb6q
@user-mr6vu5tb6q 2 жыл бұрын
በእዉነት ይሔን ቀን ሁሌም እጠብቀዉ ነበር ስለሁሉም ነገር አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን 🤲
@saedasaeda1271
@saedasaeda1271 2 жыл бұрын
ማይገርማችሁአሁንያሉትወደዱባይተመጡሶስትወራችዉ
@saedasaeda1271
@saedasaeda1271 2 жыл бұрын
እዝህዱባይጉሩብአላቸሁለዛምነዉአሁንየመጡትህባካችሁእዝህያሉትአባቶችየሆነነመላመጠቀአለባችሁ
@saedasaeda1271
@saedasaeda1271 2 жыл бұрын
አሁንያለዉዱባይነዉእናምእባካችሁለምንእናምንሊሰራነዉየመጣዉ
@saedasaeda1271
@saedasaeda1271 2 жыл бұрын
እኔጏደኛየየስተከታይናትና::::ወደዱባይእደመጡየነገረችኝ።።እናተበይበልጥብታጣሩትእላለሁ::::እኔእህታችሁተዱባኝ
@saedasaeda1271
@saedasaeda1271 2 жыл бұрын
አሁኑከዱባይካርጉአርጉዊልበፈጠረውጉርብገዘብበመሰብሰብልትከታሉትይገባልአላለሁ
@user-ui3yj8tr1o
@user-ui3yj8tr1o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን ይስጠን። እግዚአብሔር ቤቱንን ያጽዳ፣ እናንተም በርቱ፣ጀሮ ያለው ይስማ ያስተውል።
@user-zt6wl5pe6u
@user-zt6wl5pe6u 2 жыл бұрын
kzfaq.info/love/sxXlh0baDG76S5AtofsijQ እስኪ ጆሮ ካላችሁ እንሂን እናስቁም
@semineshtube4400
@semineshtube4400 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ha6laMuSvpytkoE.html
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 4 ай бұрын
አሜን ያስገባሺ ​@abushsaved8975
@addisuzetewahdo4645
@addisuzetewahdo4645 2 жыл бұрын
የዘገየ በጣም የዘገየ ቢኾንም ጥሩ ሥራ ነው ብዙዎች አምልኮተ አጥማቂ ከሆኑ እና ካለቁ በኋላ ቢኾንም ከመቅረት ማርፈድ ይሻላል!!!
@Dirsanat
@Dirsanat Ай бұрын
ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ፣ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴዎስ ወንጌል በግልፅ አስተምህሮናል
@djdjjrjff7936
@djdjjrjff7936 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱስሳን አቤት ሰወዳቹህ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን እንወዳቹሀለን እንዚህን ምናምቴዌች ጉዳቸውን ተመልከቱ እኛስ ቆይተናል ለባቸን ከቆሰለ
@semineshtube4400
@semineshtube4400 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ha6laMuSvpytkoE.html
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በትዘገዩም ጥሩ ጅማሬ ነዉ እባካችሁ በየቤተክርስቲያኑ የተሠገሠጉትን ሀሰተኞች አፅዱልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በርቱ በእውነት ምዕመናን መንቃት አለባቸው።
@yohannesteklegiorgis6099
@yohannesteklegiorgis6099 2 жыл бұрын
አሁን እኮ ማን ነው የተኛው ነው ጥያቄው?
@user-us2yk2wo6d
@user-us2yk2wo6d 2 жыл бұрын
"ኢንቨስተሩ አጥማቂ" ፦ ይገልጸዋል በእውነት። አገልጋዮች ከሰውዬው ተከታዮቹ የሚደርስባችኹን ስድብ ያስችላችኹ። ማኅበራችንን ያስፋልን ከክፉዎች ኹሉ ይጠብቅልን።
@durastaardi3386
@durastaardi3386 2 жыл бұрын
እውነተኞቹን ከሀሰተኞች ጋር ደምሮ መክሰስ የተለመደ ነው። እግዚአብሔር ከእነሱ ጋር ከሆነ ግን ቴሌቪዥን ቀርቶ አለም ላይ ያለው ሀይል በሙሉ ቢነሳባቸው እንኳ አንዳች ችግር አይደርስባቸውም። ሀይማኖታችንን ሚያሰደብ እና ከበሽታና ከማናቸውም ሰውን ከሚጎዳ ነገር በላይ ህዝቡን እየጎዳና እያሰቃየ ያለው ግን የሰሎሞን ጥበብ እየተባለና እየተሞካሸ በቤተክርስትያናችን ተንሰራፍቶ የሚገኝ የደብተራዎች የመተት የድግምትና የሟርት ስራ ነው። ይልቅ በዚህ ላይ ቢሰራ ህዝቡን በትንሹም ቢሆን ማዳን በተቻለ ነበር። ቀጥሉ ችግር የለውም ከእግዚአብሔር ካልሆኑ ታሻንፏቸዋላችሁ ከእግዚአብሔር ከሆኑም ክብራቸውን ትጨምሩላቸዋላችሁ።
@user-us2yk2wo6d
@user-us2yk2wo6d 2 жыл бұрын
@@durastaardi3386 መጀመሪያ እርስዎ የእውነተኞቹን ቅዱሳን ሕይወት ይማሩ። ቤተክርስቲያን ምን ትላለች ለሚለው ጥያቄ መልስ መስጠት ሲችሉ ነው ለአንድ ሐሰተኛ ግለሰብ መከራከር። ሰውዬው ለምን ተነካብን እያሉ ያለ ምንም ማስረጃ በየኮሜንቱ ሥር መለቅለቅ ፋይዳ የለውም። የሥጋ ፈውስ የቅድስና ውጤት የሚመስለን ነገር ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ ይወስደናል እንጂ አይጠቅምም።
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 2 жыл бұрын
@@user-us2yk2wo6d አብ የተከለውን ማንም አይነቅለውም እናንተ ቀጥሎ ወሪያችሁን እሳቸው ደግሞ ስራቸውን ይስሩ በተግባር ያሣዩ ስር በጣሽ ሁላ
@user-us2yk2wo6d
@user-us2yk2wo6d 2 жыл бұрын
@@user-ff5cv1zj5g የእሳቸው ሥራማ ግልጥ ነውኮ ሕንጻ ሥላሴን በምትሐታዊ ድርጊታቸው እያፈረሱ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን እየገነቡ ነው። "ተከታዮቻቸው ደግሞ ስድብ የተጠናወታቸው ናቸው"
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 2 жыл бұрын
@@user-us2yk2wo6d ክክክክክክክክክክክ
@user-vd5lx5fl7m
@user-vd5lx5fl7m 2 жыл бұрын
በእውነት ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁ በዚሁም የሌሎችን አጥማቂ ነን ባዮች ብታጋልጡልን ጥሩ ነው ቡዙዎች የሰው እና የተዓምር ተከታይ ሆናል መሕበሩን ያስፋልን መሕበረ ቅዱሳኑች
@magnasajm3195
@magnasajm3195 2 жыл бұрын
Minu new tru sra lnat akatelachew engi
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
ህዝብ ስለዳነ ታመምሽ አንቺ የዲያብሎስ ልጅ
@user-wd6ky3lg4i
@user-wd6ky3lg4i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር😢። የኔ ልዩዎች ማህረ ቅዱሳን ሀያታችሁ ይርዘም የቤተክርስቲያን ጠላቶችን ያስታግስልን💔🤕
@user-zt6wl5pe6u
@user-zt6wl5pe6u 2 жыл бұрын
kzfaq.info/love/sxXlh0baDG76S5AtofsijQ
@aynalemdeme2114
@aynalemdeme2114 2 жыл бұрын
ቢዘገይም መቼም ምን ይደረጋል ትልቅ ትግል ይጠይቃል በርቱ ያኔ በእንጭጩ ቢቀጭ በተሻለ ነበር አሁን እሱ እና መሰሎቹ ተደላድለዉ በሁለት እግር ከቆሙ በኋላ እና ብዙ ምዕመናን ካሰናከሉ በኋላ ስለሆነ እየታገላችሁ ያላችሁት በጣም ትጋት ይጠይቃል በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ስለ ቤቱ ቅንዓት ብሎ ይገላግለን በእዉነት ተከታዮቹ በጣም ያሳዝናሉ ምንም እንዳያስተዉሉ ልባቸዉ ታዉሯል
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
እኛ ማነን ሰዉን የምን ነቅፍ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ደብተራዎቺ እረርበሉ አባቶቻችነን ይጠብቅልን
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የማስተውል ልቦና አድለን😥
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@semineshtube4400
@semineshtube4400 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ha6laMuSvpytkoE.html
@user-vy7gh4xc6t
@user-vy7gh4xc6t 2 жыл бұрын
ይህ ታላቅ ሚዲያ ለእንደዚህ ነገር ጊዜ ባያጠፋ እላለሁ ስራቸው ይመሰክራል
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 жыл бұрын
ሰውን ስሞት ነው የምናመሰግነው አባቶቻችነም እየተነቀፉ ነው ያለፉትም ለሰማአትነም የበቁት አባቶቻችነን አትንኩ ተው መምህር ተስፋየ አበራ መምህር አባታችን መምህር ግርማ ብዙ አባቶች አሉን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መናፍስቶች የሚለፈልፉት የደብተራን ስራ ነው እናተ እራሱ ደብተራ ናችሁ ማለት ነው ልቦናችሁን እግዚአብሔር ይመልስላችሁ ተመለሱ በአንድ እጅ መስቀል በአንድ እጅ ቅጣል የሚይዙ ተው እና ሰውን ምንድነው የሚሰራ ቀርባችሁ ጠይቁ ሰውን እንደዚህ የቤተ ክርስትያን ተቆርቋሪ ነን ካላችሁ ደብተራን አጋልጡ
@user-qg8gh8qu2j
@user-qg8gh8qu2j 3 ай бұрын
የቤተክስትያን ጠላቶች የዳቢሎስ የግብር ልጆች አባታችን አትንኩ
@nargamedia4194
@nargamedia4194 2 жыл бұрын
ምድረ ግሪሳ ይንጫጫ በቃ ልክ እንደዚህ ሌሎችንም መድፈር ካልቻልን የቤተክርስቲያን ክብር ማስጠበቅ አይቻልም ኢንቨስተሩ
@woineshetmollaassemu7492
@woineshetmollaassemu7492 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን የኦርቶዶክስ ቀኝ እጅ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የቤተክርስቲያን እና የኢትዮጵያ ጠላት የሆነውን ማህበረ እርኩሳን ተበተኑ ብሎታል በቅርቡ ተበታትኖ ድራሹ ይጠፋል።
@etetuwelde7418
@etetuwelde7418 2 жыл бұрын
you are blind b/c you have no see the right way
@fiky3560
@fiky3560 2 жыл бұрын
ማህበረ እርኩሳን አጋንት በናተ ላይ ሆኖ ብዙ እየሰራ ነው
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን በአስቸኳይ ተጣርቶ መቸም ህግ የለም ግን በህግ ቁጥጥር ስር ይዋል 😪😪😪
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 3 ай бұрын
እኔነኝ ያሳየዋቸዉ ላለዉ ሰዉዬ ይድረስልኝ የተከፈለህን ንገረኝ ብር እዉነትን እዳንመሠክር ፈጣሪሆን ድምፁ እራሡኮ ትክክል አይደለም የፍኝት ልጆች እጀራየን የበላ ተረከዙን በኔላይ አነሳ እደተባለዉ አልፈርድብህም ምክኒያቱም ጌታችን ኢየሡስ ክርስቶስንኮ ይሁዳ በሰላሣብር አሳልፎ ሠጦታል እናም አባታችን ምንም ብትናገሩ ብትመሠረቱ የግፍ አባት የወጌል ገበሬ ባህታዊይ ይልቁንስ ንስሀ ግቡ እጃችሁን ከአባታችን አንሱ ይልቁን እናተ ተጠንቀቁ የማይነካ እየነካችሁ ፈጣሪ የአባታችን ጠላት ከእግራቸዉ መረገጫ ይጣልልን
@user-fz8bb7xe3c
@user-fz8bb7xe3c 2 жыл бұрын
, እኔኮ ማህበረ ቅዱሣንን የምሳሳለት ለዚህ ነው።ማኅበራችንን አምላከ ቅዱሳንን ይጠብቁልን።
@onlymine4294
@onlymine4294 2 жыл бұрын
ብዙ አትሳሸለት ጥሩ አለው መጥፎ ጎን አለው አማራ ክልል ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለማጥፋት አለም ስራ ላይ ነው
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 2 жыл бұрын
ጊዜ ለሰአት ጊዜ ለኩሉ እንዲሉ ... በጊዜው አዚሙ ታወቀ መሰለኝ ... በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን
@semayatyoutube4541
@semayatyoutube4541 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ማኅበረ ቅዱሳን አሁንም ግፉበት ብዙ ይቀራችኋል ምንም ብትዘገዩ ዋናው አለመቅረታችሁ ነው ። በእውነት ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ከልብ እናመሰግናለን የሰው እግር አጣቢ እና ልብስ ጎታች ከመሆን ይሰውረን ማስተዋሉን ሰጥቶ አንዱን ክርስቶስን እንድንከተል የእመ አምላክ አማላጅነት የእግዚአብሔር ቸርነት አይራቀን አሜን
@tiruneh4622
@tiruneh4622 2 жыл бұрын
አረ ተው ብዙ እሚሰራ ስራ እያለ የሰው የጽድቅ ስራ የምታጠለሹ ፣ ሰዎች እዉነታውን መርምሩ እሚባለዉን አትመኑ። አባታችን ብጹዕ አቡነ አባቶቻችን የመሰከሉላቸው አባት ናቸው ብላቹህ ሰርች አድርጋችሁ ምስክሩነቱን ተመልከቱ እህቶቸ ወንድሞቸ። የእዉነት አምላክ ይፈርዳል ዝም አይልም።
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሰው ማምለክና መከተል ትተሽ አምላክሽ እግዚአብሔርን ተከተይ ታድያ ምን የሚሉት ድፍረት ነው የራስን ፎቶ ከታቦት እኩል አስቀምጦ ሌላ ማድረግ አረ ተው ግን ወደ ነዱዋቹ አትነዱ
@tiruneh4622
@tiruneh4622 2 жыл бұрын
@@gajsbbsjsnnajvsnana2134 መዉደድ እና ማምለክ ይለያያል እኒ አባታችንን እዎዳቸዋለሁ እንጂ አላመለኳቸዉም ግ ን እንደሳቸዉ የምወደዉና የማከብረው የለኝም አባታችን አለኝታየ ናቸዉ ሽ ህ አመት ይኑሩልኝ
@user-wf7ls7ms8u
@user-wf7ls7ms8u 2 жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ ጥያቄ ነው 1"ፊት ለፊት እሳቸውን ጠይቁልን 2"በቦታው ሄዳችሁ 3/ምስክር የሆኖት አባቶች ለምን ተደበቁ አውነት መናገር አያስፈራም ስለዝህ ለምን ጨለመ ካሚራው ? እግዚአብሔር ያመነስወው ስለእግዚአብሔር የሚመሰክር አይፈራም ምክናያቱም ከሳቸው አክቴቪስቶችካላችኋቸውስወች እኝ ጋር ያለው እግዚአብሔር ይበልጣልእና 4/ሰለአባቶቻችን ብጹዕ ን ጳጳሳት እቦታው ሄደው ስለበረታቶቸውአባቶችምንትሉንአላችሁ ? መልስ ?????????
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 2 жыл бұрын
በትክክል የኔም ጥያቄ ነው
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 жыл бұрын
ስሚጂ ይህኮ ገዘብ አያስጥም እህቴ በዛሬው ስአት ገዘብእጂ እውነትን አይወድም እውነተኛ ኦርቶዶክስ ከሆኑ በራሳቸው አይንባይን ህደው ለምንአይጠይቁምእግዳ ግን ገዘብየልባቸውን ያወራቸው እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢 ያሳዝናን
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 2 жыл бұрын
ይህንን ምስክርነት እንኳን የሚሰጡ ሰዎች እንኳን ፈርተው ድምፃቸው ተቀይሩአል
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 жыл бұрын
ተው ግን አባቶቻችነን አትንኩ ተው በእነሱ ጸሎት ነው ያለነው በእነሱ ነው
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. Жыл бұрын
ጎሺ አንድቀን የማይፀልዩ ሰው ይተቻሉ
@bzualem
@bzualem 10 ай бұрын
ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በቤቱ ያጽናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሐሰተኛ አባቶችን ያርቅልን ለተከታዮቹም ልብ ይስጣቸው እኔ እሚገርመኝ ለእነርሱ ቢሞቱ ሰማዕትነት ነው እምትሉ በእውኑ በእንደዚህ አይነት ሕይወት ያለ ሰማዕት በማንኛው ገድል በመቼው ወር ስንክሳር አንባችሁ ነው አሁንም ብታስተውሉ ነው እሚሻላችሁ ደግሞ እነሱ ብሎ ቅዱስ እንኳን ዳግማዊ ዮሐንስ ሊባሉ የቅዱስ ዮሐንስን የእግሩንም ትቢያ አይሆኑ። ደግሞ ሀሰተኛ እንደሆኑ ማረጋገጥ ያለብን ስለ ራሳቸውም ሲዘምሩ፣ አባ ዮሐንስ ፀሐይ ተብሎ ሲዘመርላቸው ነበር መንቃት ያለብን ለራሳቸው ሳያበሩ እንዴት ነው ፀሐይ እሚሆኑ
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 3 ай бұрын
ሀሠተኞች ናቸሁ ፈጣሪሆይ ቅዱስ ገብርእል እዉነቱን እድትመሰክር ፆለቴነዉ
@selemontadese8344
@selemontadese8344 2 жыл бұрын
እግዝኦ ማረን እውነት ፈተናዋ ብዙ ነው:'(
@lemlemabiyu3730
@lemlemabiyu3730 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ሁሉን እንደቸርነትህ ይሄ ሁሉምቀኝነት ነው አላስበላም አላስነካም ልማት ላይ ይዋል ባሉ ነው ሰርቶ ለፍቶ እንደሳቸው ኢንፐስት ሁኑ ለአገራቸው ብዙ ለፍተዋልለራሴ አላሉ አገር ነው ያለሙት ልቦና ይስጣችሁ ለአነጋገራችሁ እንኳ ስርሃት የላችሁም አንቱታን ማን ገደለው ለማስተማርም ስርሃት ያስፈልጋል
@garbittisillasehannaa3675
@garbittisillasehannaa3675 2 жыл бұрын
1ኛ የዮሐንስ መልእክት4÷1~6 1፤ወዳጆች፡ሆይ፥መንፈስን፡ዅሉ፡አትመኑ፥ነገር፡ግን፥መናፍስት፡ከእግዚአብሔር፡ኾነው፡እንደ፡ኾነ፡ መርምሩ፤ብዙዎች፡ሐሰተኛዎች፡ነቢያት፡ወደ፡ዓለም፡ወጥተዋልና። 2፤የእግዚአብሔርን፡መንፈስ፡በዚህ፡ታውቃላችኹ፤ኢየሱስ፡ክርስቶስ፡በሥጋ፡እንደ፡መጣ፡የሚታመን፡ መንፈስ፡ዅሉ፡ከእግዚአብሔር፡ነው፥ 3፤ኢየሱስ፡ክርስቶስም፡በሥጋ፡እንደ፡መጣ፡የማይታመን፡መንፈስ፡ዅሉ፡ከእግዚአብሔር፡አይደለም፤ይህም፡ የክርስቶስ፡ተቃዋሚው፡መንፈስ፡ነው፤ይህም፡እንዲመጣ፡ሰምታችዃል፥አኹንም፡እንኳ፡በዓለም፡አለ። 4፤ልጆች፡ሆይ፥እናንተ፡ከእግዚአብሔር፡ናችኹ፡አሸንፋችዃቸውማል፥በዓለም፡ካለው፡ይልቅ፡በእናንተ፡ ያለው፡ታላቅ፡ነውና። 5፤እነርሱ፡ከዓለም፡ናቸው፤ስለዚህ፥ከዓለም፡የኾነውን፡ይናገራሉ፥ዓለሙም፡ይሰማቸዋል። 6፤እኛ፡ከእግዚአብሔር፡ነን፤እግዚአብሔርን፡የሚያውቅ፡ይሰማናል፤ከእግዚአብሔር፡ያልኾነ፡ አይሰማንም።የእውነትን፡መንፈስና፡የስሕተትን፡መንፈስ፡በዚህ፡እናውቃለን።
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 2 жыл бұрын
ጌታችን መድሀኒአለም ልቦና ይስጣቸው ለምእመናን እሱን ለተከተሉ ሀሰተኛ ነብይ ነን ባይ መቼም እስከአለም ፍጻሜ መኖሩ አይቀርም እነሱ ልቦናቸው እያወቀው ከዲያቢሎስ ጋር ተፈራርመው ምድር ላይ ለመክበር ነው ፍላጎታቸው ወገን ከሁለት ያጣን እንዳንሆን እኛነን መጠንቀቅ ያለብን።
@semineshtube4400
@semineshtube4400 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ha6laMuSvpytkoE.html
@bezaalem4878
@bezaalem4878 Жыл бұрын
Egziabher ygestsachihu....betam yasafral....kenante aytebekm
@bizuhan
@bizuhan 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስተዉ ከሚያስቱን ሀሰተኞች ነብያት ይጠብቀን እስኪ ደግሞ በቀጣይ ስለ ባህታዊ ገብረ መስቀልና ቀሲስ ሄኖክ ወልዴ ማርያም እና ስለ አባ ግርማ አቅርቡልን ስለ እነሱም ማወቅ እንፈልጋለን
@user-gi3jf1ko1n
@user-gi3jf1ko1n 2 жыл бұрын
አረእንዳብሎስ ደ
@user-gi3jf1ko1n
@user-gi3jf1ko1n 2 жыл бұрын
የሴጣን ማህበር ከአባታችን ወረዱ አይሳካላችሁም አብ የተከለዉ ማንም አይነቀልም የወንግዱን የተደገፈ አይወድግም አንተማንነህ ስለአባታችን የሚታወራዉ እራስህን ፈትሽ መጀመሪያ
@yaredmilan2848
@yaredmilan2848 2 жыл бұрын
ሰይጣን ያደረበት ሰው የሰው መዳንን አይፈልግም አንች እኮ የአጋንንት ማደርያ ነሽ
@pia.tesfaye4283
@pia.tesfaye4283 2 жыл бұрын
ችግር ያለበት ሰው እንደዚ ይጋለጣል ። ክብር ለአባታችን ለመልዐከ መንክራትን ላፈሩዋቸው ፍሬዎች ስለራሳቸው አያስመሰክሩም ትህትናቸውና ትእግስታቸው ስብከታቸው ልዩ ነው ለስንት ሚሊዮን ህዝብ መዳን ምክኒያት ሆነዋል የስግደት የንሰሀ የአስራት በኩራት የቅዱስ ቁርባን ገብቶንና ተገብቶን እንድንወስድ ያደረጉን ሲያመሰግኗቸው እንኳን እግዚአብሔርን እና ወላዲተ አምላክን አመስግኑ ነው የሚሉት እንኳን ሊዘመርላቸው ። እግዚአብሔር ችግር ያለበትን አምልኮ ከእግዚአብሔር ያልሆነ መዋረዱ አይቀርም። አባ ዮሐንስ አንደ ታቦት በተነጠፈ ነጠላ ላይ ሲራመዱ ነው ችግር እንዳለባቸው ያወቅኩት። ክርስቲያኖች እያስተዋልን እንራመድ።
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 2 жыл бұрын
ሀሳብህ ጥሩ ነው ግን ማንም ተገብቶት ስጋወ ደሙ የሚቀበል የለምና ፅሁፍህ ባይገባንም( ገ አጥብቃቹ አንብብሉኝ) ገብቶን እየተቀበልን ነው ብለህ ብታስተካክላት
@loyamekonnen770
@loyamekonnen770 2 жыл бұрын
Tegebton eko malet bekeche nw malt aydlm.. neseha gebeche kenona tekebeye sereate betekerestianen betebeke menged lemalt nw..
@kidistmeles3862
@kidistmeles3862 2 жыл бұрын
ያው ናቸው
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ምናለበት በዚህ ወቅት ፀሎት እግዚኦታ ብታውጁ እርስ በእርስ ከመብላላት እኛም ከሃይማኖቱ ልታሶጡን ነው በእናንተ መብላላት ለነገሩ ከቤቱ ነው የሚያጠራው በዚህ ወቅት ስንት ንፁሀን እንደ በግ እየታረደ እናንተ ክስ ላይ ናችሁ መቼነው የምንድነው እግዚአብሔር ይፍረድልን ለሁሉም 😭
@user-lx3ls9rb3k
@user-lx3ls9rb3k 2 жыл бұрын
በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶች እባካችሁ ስሙና ተመለሱ እናንተ ናችሁ ድርቅ ካላችሁ እንኳን የማትመለሱ እኔ ብዙ ልጆች አጋጥመውኛል በዚህ በአረብ ሀገር ቲሸርታቸው ተሸክመው እንደ አምላክ ዠሚቆጥሯቸው ።ከእነርሱ አልፎ ቤተሠቦቻቸውን ሁሉ ወደዚያ እንዲሄዱ እያዘዙ እየሄዱ ይመጣሉ
@rahelwoubale7447
@rahelwoubale7447 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለሁላችንም ልቦና ስጠን ።
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 жыл бұрын
ምዕመናኑ በማይሆን አካሄድ ተጠምዷል በርቱ ማህበረ ቅዱሳን። ብዙ ሰው ሰው አምላኪ እየሆነ ነው። እነዚህን። ሀሳዊ ተው ማለት አለብን። ሼር ዝ። አድርጉ። አሁንም የዋሆች ይወቁ። እውነቱን አውቀው ከማይሆን። አካሄድ ይቆጠባሉ። አትሰስቱ። ሼር። አድርጉ
@semineshtube4400
@semineshtube4400 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ha6laMuSvpytkoE.html
@addisieaynalem6713
@addisieaynalem6713 2 жыл бұрын
አሜን። በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን። በርቱ።
@user-np2yx1kh6j
@user-np2yx1kh6j 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ብትዘገዩም ቀጥሎበት እህቶችና ወንድሞቻችን እናትርፋቸው እግዚያብሔርን አስቀድሞ መገስገስ ነው እውነትን ፍለጋ ... ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@user-fp1kd5xx6l
@user-fp1kd5xx6l 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በርቱልን እባካችሁ ብዙ ሰዉ አላወቀዉም እንዲህ በግልጽ አፍረጥርጣእሁ አዉጡት ፣ ለምታደረጉት ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን
@Gionawit16
@Gionawit16 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መርሃግብር ነው። እናመሰግናለን ማኅበረ ቅዱሳን ቲቪ👏👏 በርቱ!!
@sileshifentahun8036
@sileshifentahun8036 Жыл бұрын
thank you you do great things
@waseyalew8272
@waseyalew8272 2 жыл бұрын
አባ ትክክለኛ መናኝ ናቸው ቅናት ነው እንዲህ የሚያደርጋችሁ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@user-ss7jf4gf6p
@user-ss7jf4gf6p 2 жыл бұрын
ሳር የባትበሉ ከብቶች
@user-zc5kx2qk8u
@user-zc5kx2qk8u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሆነ ቀን ሲገልፅልህ ታውቀዋለህ እኔ እዛ ኄጄ አውቃለሁኝ ሳላውቅ ግን ምንም የእግዚአብሔርን ነገር የላቸውም እሳቸው እኮ እንደ ቅዱሳን ሲዘመርላቸው ስዕላቸው እንደቅዱሳን ሲሸጥ ነው ምናየው:: ግን ምርጫው የራስህ ነው ሰው ከፈለገ ሰይጣንንም ማምለክ ይችላል
@abebabilatu5042
@abebabilatu5042 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ ማኅበረ ቅዱሳን
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 2 жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ልቦና ያድለን 😥እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን ❤❤
@semineshtube4400
@semineshtube4400 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ha6laMuSvpytkoE.html
@mesirtwerku2226
@mesirtwerku2226 2 жыл бұрын
ደግሞ የኮሜቶቹ ፎቶአቸውምኮ ስጦታ ነው የተበረከተላቸው ምድረ ደብተራ ውይ አባዬ የዕውነት አሳዘኑኝ ነገሩ በውነት ላይ ፈተና ይበዛል
@bezabezawit6581
@bezabezawit6581 2 жыл бұрын
ye enat mn nekash lemariyam lj enji lesew sgedu yetbale astemrot ale? demo yqrna esu kdusan abatoch enkan slerasache agnne altenagerum tlant bemeta sew zemen yemayshrashe kdusan abatoch menaq yelabachewm
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠኝ ክፍ ቃል እንዳይወጣኝ ይጠብቀኝ አሜን እኔ ለሶስት ቀን ወንቅእሼትን አይቼዋለሁ በጣም ታአምር ያለው ቦታ ነው ብዙ በሽተኞች የሚፈወሱበት ቦታ ነው የስንት ድሀዎች መጠጊያ ነው ሰዎች ግን ሲጨንቃቼው መጠጊያ ሲያጡ ከሳቼው ይሄዳል ድኖ እራሱን ሲችል ከዛው አባል ሁነው ሲሰሩ የነበሩ የስራ ሀላፊነታቼውን የተቀበሉ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ግዜ ሲያገኙ እሳቼውን ይከሳል ማስተዋሉን ያድለን ለሁላችን 😢😢😢😢😢 እርግጥነው ቲሼርት አሳትመው ይሸጣሉ ያንም ሚሸጡ ለገዳሙ ጥግም ነው ገዳሙ ከዛ ጫካ በርሐ ላይ በመብራት አሸብርቆ ያለ በራሱ በገዳሙ ጥሪት ነው ሌሊቱን ሁሉ ነው መብራቱ ሚበራው ለእኔ እራሱ በህልሜ የኢትዮጲያን ሰንደቅ አለማ ከእራስ እሰከ እግራቼው ለብሰው በህልሜ በመስቀል አሳልመውኛል አባታችን ፃዲቅ ናቼው እውነተኛ ናቼው። ሲቀጥል እንህ እሂን ሁሉ ማብራርያ የሚያብራራው ለምን ተደብቆ ይመሰክራል ሰው እያዬህ ለምን አትናገርም ክፍ ክፍውን ለምን ትናገራላችሁ ስንት ደግ ስራ የሰሩት ስራ እያለ አረ ተውው አባ ዮሀኒስ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱ ያደረባቼው አባት ናቼው ከሳሾቻቼው ሆይ ልብ ግዙ ተደብቃችሁ አትክሰሱ ገንዘብ ቢላክላቼው የዳኑ ሰዎች ነው የሚልኩላቼው በረከቱን ያገኙ ናቼው። እነዚህ ባለመሳሪያዎች ደሞ በጥምቀት ነው ያዬኋቼው ምክንያቱም ሰው ስለሚበዛ ለህዝቡ ደህንነት ነውጅ እኔ ሂጃ ሳለ አንድ መሳርያ የያዘ ሰው አላየሁም እውነቱን የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው እሱ ይፉረድ።
@hulumyalfal1777
@hulumyalfal1777 2 жыл бұрын
ema anche man hunesh new slesu hlm yayesh???????? enat esachew ewnetegna honum alhonum egna besinodosun new yemnmeraw
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g 2 жыл бұрын
ሳህ
@sofiasofia9129
@sofiasofia9129 Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ክብር ለምንድነው ለሰው የምትሰጡት? እግዚአብሔር ቀናተኛ ዓምላክ ነው በመለኮ ከመጣችሁ አማላጅ የለውም። ለሰው ሰግዳችሁ ዓምላክን የምታስቀኑ ወዮላችሁ! እግዚአብሔር ይፈርዳል! ለንስሀ ያብቃሽ!
@onlymine4294
@onlymine4294 2 жыл бұрын
አሁን ችግሩ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለማጥፋት አለም ስራ ላይ ነው እኝህ ሰው ብዙ ቤተ ክርሰቲያን ሰርተዋል ፀጋ ተሰጥቷቸዋል ማንም ሊቀማቸው አይችልም ግን ለምን ቤተ ክርሰቲያን ውስጥ ያለ ደብተራ ጠንቋይ አትቃወሙም ከቤተክርስቲያን አታስወጡም ለቤተክርስቲያን ጠንቅ የሆኑትን እሳቸው ወጥተው አንተ ቦታ ለመያዝ ነው
@asterabate5029
@asterabate5029 2 жыл бұрын
እነሱማ ጀምረዉታል አልገባሽም እንጂ ይሔም አንዱ ጠንቋይ ነዉ።
@yeznakindie752
@yeznakindie752 2 жыл бұрын
Ewnet new
@user-pq1sd9fw3k
@user-pq1sd9fw3k 2 жыл бұрын
ሄጄ ያላየሁትን ዝም ብየ አሜን ብየ አልቀበልም።ማህበረ ቅዱሳን ማህበሩ እንጅ ቅዱስ የተባለ፤ የ አባሉን ቅድስና የሚያውቅ ኤልሻዳይ ብቻ ነው።ሰዎች ናቸው እንደ ይሁዳ ቅናት እያንቦግቡጓቸው ቢሆንስ???ምእመናን ዝም ብላችሁ አሜን አትበሉ ወንቅሸት ሂዱ እና እውነታውን አረጋግጡ።
@yeznakindie752
@yeznakindie752 2 жыл бұрын
Ewnet new enezih adir bay hodam nachew
@bishawbaye9869
@bishawbaye9869 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ማህበረ ቅዱሳን ፡፡ በግሌ የገጠመኝን ልንገራችሁ በአንድ የግል ሆስፒታል ለወሊድ ገብቼ ነርሷ ሠላሜን ነሳችኝ ዘፈናቸውን ተዓምራታቸው እያለች ክርሰቲያን በመሆኔ ብቻ የምወዳቸው መስሏት ተይኝ ስራት የጣሱ ናቸው ሀሰተኛ ናቸው አልኳት እውነት ለመናገር ታሪካቸውን ሰምቼ እንደ ግርማ ወንድሙ ናቸው አልኳት እንጂ ቪዲዮ አላየሁም ነበር ከዛማ ነርሷ እርኩስ መንፈስ ያለበት እኮ ማየት አይችልም ይቃወማል ስትለኝ ዶክተሬ ካልመጣ ብዬ ባለቤቴን እሪ ብዬ ከወጪ አስጠርቼ እቺ ነርሷ አታግዘኝም ትውጣልኝ አልኩኝ በሲኤስ ስለነበር የምወልደው ተጨማሪ ጭንቀት ፈጠረችብኝ ካልወጣች እኔ እወጣለሁ ብዬ አስቸገርኩ ከዚያም ዶክተሬ ሌሎች ሰዎችን ጠርቶ ተነጋገሩና ወጣችልኝ እኔም ሰዓቴ ደርሶ ተገላገልኩ ፡፡ለክትባት በ7 ኛ ቀን ሲሄድ ነርሷ እንደተባረረች ሰማሁ ምንም እንኳን የእኔ እንደመነሻ ቢሆንም የሰውየውን ፎቶ ሁሉ ትሰጥ እንደነበር እና የሆስፒታሉን ስም አበላሸች ብለው እንዳሰናበቷት ሰማሁኝ ስራዋን በማጣቷ አዝኛለሁ ግን ደጋፊአቸው አዲስ አበባ ድረስ በስራ ቦታ ጭምር እንደሚሰሩ ስለ ኮሚትመንቷ ሁሌም ይገርመኛል ፡፡ስለ እውነተኞኞ ቅዱሳን እንዲህ ብንሰብክ ምን ነበረበት እላለሁ ፡፡
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 жыл бұрын
ጥሩ አድርገሻል ጎበዝ
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 2 жыл бұрын
ያሳዝናል መጀመርያ እውነቱን ለማወቅ መመርመር ይቀድማል በቅን ልቦና ሆናችሁ እግዚአብሔርን በፆለት ብጠይቁ ይገለጥላችኋል ።እባካችሁ ሰውን ያለስራው አትንቀፉ እኔ የማቀው አባይኋኒስ ጋ ብዙ ሰው ሂዶ በእግዚአብሔር ቸርነት እንደተፈወሱነው የማቀው እህቴ እራሱ እዛ ሂዳ ከያዛት ሰይጣን ተላቃለች እግዚአብሔር ይመስገን ። አባታችን መምህር ግርማን ግን በደንብ ነው ትምህርታቸውን የምሰማቸው እግዚአብሔር እወቁ ፀልዩ ስገዱ ንስሀ ግቡ ቁረቡ ነው የሚሉት እስኪ ምንድነው ጥፋታቸዉ ??? እናውቃለን እኮ የሰው ልጅ በስንት የሰይጣን እስራት እንደተበተበ አባታችን መምህር ግርማ የደብተራን የጠንቋይን የመተተኞችን የአስማተኞችን ሴራ ነው እንድንነቃበት ያስተማሩን ምንም አላጠፉም በደንብ ነው ትምህርታቸውን የምሰማው የእግዚአብሔርን ቃል ነዉ በሚገባ ቋንቋ የሚያስተምሩት ። እንደሰይጣን አባታችን መምህር ግርማን የምትቃወሙ ሰወች በውነት ልምከራችሁ መጀመርያ ትምህርታቸውን ስሙና መርምሩ እውነቱን እንድታውቁ ።እግዚአብሔር ን በፆለት ጠይቁ ።አባታችን መምህር ግርማ ስንት አህዛብ የመለሱ ስንት ዘፋኝ ጨፋሪ መንፈሳዊ ያደረጉ ስንቱን ምዕመን የቁርባንን ትርጉም በደንብ ያወቅነው ከእሳቸው ነው ።በእሳቸው ምክንያት ስንት ምዕመን ነው ቆራቢ የሆኑት ይገባችኋል እ።
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ለሁላችንም ያድለን እግዚኦ ! ትክክለኛውን መንገድ ይምራን 🤲😥
@lovslovs4069
@lovslovs4069 2 жыл бұрын
እናተ እያወራችሁ የኔ አባየ አስራ ሁለት ቤተክርስቲያን ሥራ ። በዘመኔ ጰዉሎስ ብየዋለሁ 💐💐💐💒💒💒 እግዚአብሐር ይመስገን ቤተስባች ተፈውስናን መንፈስ ቅዱስ አደረብት ምን ይደረግ እናተ አዉሩ 😜👉💐💐💐አባየም ሥራው ይሥራብት ወንጌል በተግባር ነው የስበከው 😍😍😍😘😘😘 👉😛😛አትቅኑ ቅናት የዲብሎስ ነው ። 👉አባየ እንወድሀለን 💒💒💒 እኛ የእግዚአብሐር ልጁጆ 👏👏👏
@bezabezawit6581
@bezabezawit6581 2 жыл бұрын
ene mlew hulum be Geta sm yemimeta ewnetega aydelem lbona ystsh / ysth
@bogalebeza
@bogalebeza 2 жыл бұрын
እሳቸውን ሚደክፉት አብዛኞቹ የገጠር ሰዎችና ባረብ ሀገር ያለን ነን ልብ ይስጠን ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ህዝቤ ተፍቷል የተባልነው እኛ ነን እኮ ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከናንተ ሚጠበቀውን አድርጋችኋልና
@user-li5vx3fo6y
@user-li5vx3fo6y 2 жыл бұрын
እስኪ ስተታችው ምንድነው እግዚአብሔር በሰው ላይ አድሮ አያድንም ማለት ነው እግዚአብሔር ቀደምት የነበረው ታእምር አሁን አሁን አይፈጽምም ማለት ነው እግዚአብሔር አያድንም ማለት ነው በአሁኑ ዘምን እስኪ ያንችን ክርስትና እምነት ንገሪኝ ??
@user-np5yr3dm6e
@user-np5yr3dm6e 2 жыл бұрын
እኝህ አባት ጥፋታቸው ምንድነው ???? ሸዋ ቢጫጫ በኦንድ ሙቀጫ አትጫጩ።
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
በጣም ተሳስተሀል በአሜሪካ በአውሮፓ በአውስትራልያ የሚኖሩ ብዙ መንፈሳዊ አስተዋይ ልጆች አሏቸው።
@etetuwelde7418
@etetuwelde7418 2 жыл бұрын
mejemeria lerasih libona yistihh
@Dubai825
@Dubai825 2 жыл бұрын
ያልገባኝ ነገር ለምን እዛው አሉበት ሄዳችሁ እውነታውን አትረዱም በደፈናው እንደዚህ ማድረጉ ተገቢ አይደለም ምክንያቱም ስህተቱ ምህመናኑ ጋር ቢሆንስ
@habeshawitcamper1337
@habeshawitcamper1337 2 жыл бұрын
ምዕመናንን ከሥርዓት እና ከአምልኮ የሚያሥወጣ ወደል 'መምህር ' ተቀምጦ የምን በሌላ ማሣበብ ነው። ሰውዬው እኮ ወንበዴ ነው። ተይ አታናግሪኝማ😣
@Dubai825
@Dubai825 2 жыл бұрын
@@habeshawitcamper1337 አረ ምን አናግርሻለሁ እህቴ እኔ የሰው ተከታይ አይደለሁም አማመልከው አልፋና ኦሜጋ የሆነውን መድሀኒአለምን ነው እርግጠኛ ባልሆንበት ነገር ማውራቱ ተገቢ ነው ብየ አላስብም ሀጥሀትም ነው
@tsegeredatayework
@tsegeredatayework 2 жыл бұрын
እንደውም ዘገዩ መተታም አጋንንት እይተበተበ ሰውን ሁሉ አደንዝዘው ሽፋን አትስጡ መጋለጥ ስላለበት ነው ቤተክርስቲያን አላስተምርም አላለችም ተማሪ ጠፋ እንጂ
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g 2 жыл бұрын
እናተ አየን ከመተቸት ይልቅ አሁን እዚህጋ ይኸንን መርሀ ግብር ያቀረቡ ሰወች ምን እንደተናገሩት ደግማችሁ ስሙ እሺ እናተ እራሳችሁናችሁ ጭንቅላታችሁ የተያዘ ደገማችሁ ብቻ ስሙት ። ለቤተክርስቲያን የተቆረቆሩ መስለዉ ስለ ብርና ስለ ብር ብቻ ነዉ ያወሩት እ አንድ ቤተክርስቲያን ሀያ አመት ሰላሳ አመት እያቆሙ ከመለመን ታቦት ሲወጣ ከወንጌል ይልቅ ጥላ እየዘረጉ የሚሀምኑት አነሳቸዉ የማዘርፉት ገንዘብ አነሳቸዉ የወንቅሸቱማ ቀረባቸዉ የት ያግኙት አይቻልም ያ ለቤተክርስቲያንና ለምእመናን ብቻ ነዉ ለነሱ ኪስ አደለም ሲጀመር በፀሎት እንኮን አልከፈትም አረ አላማተቡም እንኮ. ስለ ደረሰኝ ሰለ አካዉንትና ስለ ቡክ አወሩና ጨረሱ ለቤተክርስቲያን በሚመስል ግን ስም አጠፉና ወጡ አረ ህሊና የሚባለዉን ትንሹን ዳኛ ስሙት እንጂ 😡
@yeznakindie752
@yeznakindie752 2 жыл бұрын
Eko egas min alin chirashi chelema lebisew yinageralu yemiskinu menekusa amilak fired
@mintesnotwasihun1615
@mintesnotwasihun1615 2 жыл бұрын
ብዙዎቹ ሴቶች ናቸው እዚህ ኮሜንት ውስጥ ሚሞግቱላቸው እባካችሁ ሴቶች ክርስቶስን ብቻ ተከተሉ🙏
@user-li5vx3fo6y
@user-li5vx3fo6y 2 жыл бұрын
እስኪ ንገሪኝ በክርስቶስ በአሁኑ ዘመን አያድንም ማለት ነው???
@mintesnotwasihun1615
@mintesnotwasihun1615 2 жыл бұрын
@@user-li5vx3fo6y አባቶቻችን ክርስቶስን ብቻ አሳይተውን ራሳቸውን ይደብቃሉ እንጂ እንደ እነዚህ አጭበርባሪዎች ለፎትዋቸው አያሰግዱም አሁንም ልድገምልሽ ልብ ይስጣችሁ
@user-or7vx3su2v
@user-or7vx3su2v 2 жыл бұрын
@@user-li5vx3fo6y ለምንድነው የሲኖዶስን ትእዛዝ የሊያነ ጳጳሳትን የማትታዘዙ እኛኮከናተጋር መከራከር አይጠበቅብንም ነበር የመንፈስ ቅዱስና የእርኩሳን መናፍስትን ስራ ለምን አንመረምርም መዳን ከፈለግሽ ያለአጥማኪ እራሱ የሚፈውስ አለ ከዛም በተጨማሪ የክርስቶስ ስጋና ደም መቀበል ነው እንጂ ምንድነው ሰውን መከተል እግዚአብሔር ማስተዋዉን ይስጥልን
@bethelihemeshetu1866
@bethelihemeshetu1866 2 жыл бұрын
Ewunetawun memesker yekrstiyan gidetamehonun mejemeriya tereda. Egna sile abbatachin xiqitun newu yetenagernewu Mikniyatum ye abbatachin sira lesewu bicha sayihon lefixretu Hulu andebet awuto yinageral.ledenante ayinetu ewuru gin leyayewu ayidelem lisemayu ayichilim.
@mintesnotwasihun1615
@mintesnotwasihun1615 2 жыл бұрын
@@bethelihemeshetu1866 መጽሐፍ ግን ሚያዝሽ ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንድትመሰክሪ ነዉ እሺ መመስከሩን መስክሪ ግን ቢያንስ ለፎቷቸው አትስገጂ ታውራችኋል ያብራላችሁ🙏
@yaregalfentahun5638
@yaregalfentahun5638 2 жыл бұрын
በዚህ ዙሪያ ከማህበረ ቅዱሳን ቲቪ ብዙ እንጠብቃለን እውነተኞችን ከሀሰተኞቹ መርምራችሁ ሀዋርያዊ ስራችሁን ቀጥሉ
@sarahsarah1524
@sarahsarah1524 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ከሐሰተኞች ይጠብቅልን
@user-gn9ib2ff7r
@user-gn9ib2ff7r Жыл бұрын
ጨለማ ለብሶ ማሕበረ ቅዱሳን ማለት አይከብድም😂😂😂😅
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 2 жыл бұрын
በእውነት ብጣም ድንቅ ትምህርት ነው
@yetmworkjagema9467
@yetmworkjagema9467 2 жыл бұрын
ዶሮም ይህንን ነገር ላምን አልቻልኩም ምን አለ እኛ ልባችንን ለእግዝብሔር ብንሰጥ አምላክ ይመራን ነበር ገብቶኛል ሃሰተኛ መናኝ እግዝብሔር በምህረቱ ይጎብኛቸው
@dejenedemeke1630
@dejenedemeke1630 2 жыл бұрын
ግርም የሚለኝ ነገር አሁን እንኳን ያልነቃ ሰዉ አለ አትንኩ አባታችንን የሚል ኮሜንት አይቼ ሰዉ ልቡ በቦታዉ የለም።
@yezinamulalem5328
@yezinamulalem5328 2 жыл бұрын
ይሂ ሰው ተወልዶ ያደገው እኛ አካባቢ ነው አባቱሲሞቱ በመሬት ምክንያት ከወንድሙ ጋር ተጣልተዉ በ27አመቱ እደመነነ ነው የሚነገርላቸዉ የ6አመት ነው ወላጅ እናቱ የሞቱት እና በሕይወት እያሉ እናት ሂደዉ ሲጠይቁት ለምን መጣሽ ብሎ እዳባረራት ተነግራለች ማሕበረ ቅዱሳን ጥሩስራነዉ እናመሰግናለን
@Golgotaa3562
@Golgotaa3562 2 жыл бұрын
በእውነት ግብግብ ሲያደርገኝ የነበረ ነው ሌሎችም ሀሰተኞች አሉ በርቱልን ምዕመናንም እንደው ዝም ብለን የመጣው ሁሉ አይንዳን ሰላም ለሀገራችን
@selamtefera6597
@selamtefera6597 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ጥሩ ጅምር ነው:: እባካችሁ ጠንክራቹ ታግላቹ እነዚህን ሀሰተኞች ከቤተክርስቲያን ላይ አውጡልን!
@abebechakalu6421
@abebechakalu6421 2 жыл бұрын
ሐሰተኛ አጥማቂ ነን ባዮችን በማጋለጣችሁ ደስ ይላል ሌሎችም አሉ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱስንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ሀሰተኛውን እንድህ ለይልን
@semineshtube4400
@semineshtube4400 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ha6laMuSvpytkoE.html
@user-gk1in5bf9g
@user-gk1in5bf9g 2 жыл бұрын
Thanks
@meseretfantahun9165
@meseretfantahun9165 2 жыл бұрын
betam zegeyachihu behonim gin kezih behula lalew tiwilid silederesachihu betam des bilignal. Egziabher yabertachihu ketilubet. betam bizu achiberbarioch alu.
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እባክህን ድረስላቸው ቤትክርስቲያን ይሚዳፈሩትን በቃችሁ በላቸው ልጆችህን ጠብቅ ከሀሰተኛ አጥማቂነን የሚሉትን ገስፅልን
@ermiyaskebede1605
@ermiyaskebede1605 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው በዚሁ ቀጥሉ በቀጣይ እንደዚህ ግንዛቤ የሚሰጡ መርሃ ግብሮች እንጠብቃለን። እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@anmawwase7284
@anmawwase7284 2 жыл бұрын
የጲንቴ መሀበር ናችሁ ግን የሚብሣችሁ ለናተ ነው ለማንም አይደለም ሰው በዳነ ይህን ያህል ተንኮል ምን ማለት ነው
@Zagoy7952
@Zagoy7952 2 жыл бұрын
ቆይ ስንት ታዋቂ ብፁዓንአባቶች እየሄዱ እናያለን ይረዷቸዋል ታዲያ ሀስተኛ መሆናቸውን ማጋለጥ ሲኖርባቸው ሲረዷቸው እናያለን ህዝቡ ምን ያድርግ ዘገያችሁ በጣም ይህን ነገር ተሎ ማጋለኝ ነበረባችሁ ለማንኛውም በርቱ ሌሎችንም. አጋልጡልን
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq 3 ай бұрын
አባ ዩሀንስ በኔ ስእል አምልኩ አላሉም ይልቁንስ ሁላችንም ንሠሀ ገብተን እግዚአብሔር እንጠብቅ የመጨረሻው ሰአት ደርሷል ሁሉም እየተፈፀመ ነው 3 ኛው የአለም ጦርነትም ተጀምሯል የተኛህ ወገኔ ንቃ ንሰሀ ግባ 😢
@melkamusemeneh1009
@melkamusemeneh1009 2 жыл бұрын
በትክክል ይገልጸዋል እግዚአብሔር ብርታቱን ያድላችሁ
@sababekele8721
@sababekele8721 2 жыл бұрын
God bless!!!aba yohannes tesfamariam amen 🙏
@fanaenyawe1089
@fanaenyawe1089 2 жыл бұрын
እኮን ወደ መትመቀ ዪሖንስ አደረሳችህ
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 Жыл бұрын
Saba kitishin yibedashale yohannes lebaw false preacher
@selemontadese8344
@selemontadese8344 2 жыл бұрын
እግዝኣብሔር የሾመው ማንም ኣይሽረውም እግዝኣብሔር የሰራው መቅደስ ማንም ኣያፈርሰውም ።
@hanhabshi5415
@hanhabshi5415 2 жыл бұрын
ጥሩ አካሄድ ነው በርቱ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 30 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
MK TV || የወጣቶች ገጽ || ግብሩ ሰዶማዊነት ነው !
31:54
Aba Yohannes Tesfamariam Part 498 A''የበረሃው መናኝ'' ዶክመንተሪ
38:01
Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል አኬ, አቡ, Apostolic Succession
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 72