"እንደፈራሁት" አያ ታደሰ ወደቤቱ ተመለሰ(Edeferahut New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 135,150

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 557
@user-wj5br2un9q
@user-wj5br2un9q Жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ ወደቤታቸው እስኪመለሱ ጓጉቶ የነበረ❤😢😢 ጥልቅ መልእክት
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@abateenyew2457
@abateenyew2457 Жыл бұрын
እኔ በጣም ጓጉቼ ነበር
@yashiyashi5827
@yashiyashi5827 Жыл бұрын
👍👍🥰
@yashiyashi5827
@yashiyashi5827 Жыл бұрын
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
እኔ
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
አስደመማችሁን! የትወናን ጥግ አሳያችሁን! በርቱ መዝናኛዎቻችን✅👌🥰
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ዝም በል
@user-kc5rj2gb6i
@user-kc5rj2gb6i Жыл бұрын
በጣም
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
እንዲያ በሞቴ ምኑነው ጥልቅ ትወና
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
@@racheltakala7118 ለአንተ( ለአንቺ) ካልጣመሽ ( ካልጣመህ) መብትህ ነው! ምን ትሰራለህ እዚህ ታድያ?!😂😂😂😂😂
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
በሰው ሀገር ሆኖ በዝህ ቻናል ምዝናና ምስቅ ማኔው እንደኔ 🙌🙌🙌እናንተ ባትኖሩ እኮ ድብርቱ ይገለን ንበር💞
@weywey6054
@weywey6054 Жыл бұрын
ትክክል🥰🥰🥰🥰
@SelamonWage
@SelamonWage 15 күн бұрын
ዋዉ❤❤❤
@madeenamohammed8430
@madeenamohammed8430 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ ልቤእየመታነው ወይኔ እደኔ ማነው አበጀሽጋአስተሚገናኙ የጓጓ በላይክአሳዩኝኝኝ
@zamzam372
@zamzam372 Жыл бұрын
እኔም ይሄነን ቀን ነበር በጉጉት የጠበኩት 😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
ዋው አመዋይና ብርቁ መጡልን ታደሰ ፈጣሪ ይማርህ ሴት ሴት የሚሄድ ሰው መጨሻው እድህ ነው
@user-lh7vm3hu8v
@user-lh7vm3hu8v Жыл бұрын
😅😅😅
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁኖ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@user-lh7vm3hu8v ደምሪኝ
@kindkind6288
@kindkind6288 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
አበጀሽ ባሉን አግብተሽ ሙተሻል
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
ሱሶቼ ❤የአለሜ ባል ከልብ ሰው ነው የኔ ቆፍጣና ሁለመናህ ደስ ይለኛል ኮስታራ ወንድ ያስቀናኝል❤❤❤❤❤
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ታደሰ እኮ ካምፓስ ነው የገባው ስልጠና 😂😂 ልብ ያለዉ ልብ ይበል ጥልቅ የሆነ መልዕክት አዘል ትወና ነው 😂❤😢
@ahmedumar8762
@ahmedumar8762 Жыл бұрын
Campus bicha kezih buhala wede set zewer bilo ayayim😂😅
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
@@ahmedumar8762 ጉድ ነዋ 🤭😂
@ahmedumar8762
@ahmedumar8762 Жыл бұрын
@@meticar4025 መዘዘኛ ነው ሰውዬው ቀርሞውኑ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@ahmedumar8762 ደምሪኝ ውዴ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@meticar4025 ደምሪኝ ❤
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
ውይ የብርቁ ጂልነት በዝቶ አስጠላኝ ሌላው ችሎታችሁ አይነገርም ጎበዞች🎉
@getayeselkal2811
@getayeselkal2811 Жыл бұрын
😂😂😂
@liyatube754
@liyatube754 Жыл бұрын
ለችሎታችሁ ቃላት የለኝም፡፡ በጣም እናመሰግናለን😍😍😍
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
ደምሪኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f Жыл бұрын
በጣም ሁላቸዉም የተሰጣቸዉ ተሰጦ በጣም የሚደነቅ ነዉ
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr Жыл бұрын
አብዋ በእንጨት መኪና መጣ አለ ብርቁዬ እንኳን ደስ አላችሁ ውዶችዬ😂❤❤❤❤
@sofiloveaumeamen1222
@sofiloveaumeamen1222 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂የብርቁ ነገር ያሥቃል
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 Жыл бұрын
ብርቁ ልጃችን ጋር እንሄዳለን አላለም መቼ ነው ልብ የሚገዛው አይ ታደሰ ልክስክስ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
😂😂😂😂😂አይ ብርቁ
@mimithomas7263
@mimithomas7263 Жыл бұрын
lekskes 🤣🤣🤣🤣
@sofiloveaumeamen1222
@sofiloveaumeamen1222 Жыл бұрын
እኮ የጁን ነው ያገኜው 😂😂😂😂
@gebtezera5822
@gebtezera5822 Жыл бұрын
ድንቅ የትወና ችሎታ የታየበት በእውነተኛው ዓለም የተፈፀመ የሚመስል ነው።በችሎታችሁ በእጅጉ ተደንቄአለሁ።በርቱ።
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሬኝ ውዴ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
ወይ ታዴ በሰላም መምጣት ሲቸል አሳዘነችኝ አበጀሽዬ የኔ አዛኝ
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂"ብረቁ ልጂልጂ ይላል አይብረቁ በጨት መኪና መጣልኝ😂😂😂😂😂ወይኔ አይብረቁ እመዋ የኔናት😥
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
ይሄን ቀን በጉጉት ስጠብቅነበር😢❤ እሱ ባለዉ😂 መከተኮ😅😅
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
😂😂😂ሲያሽቃብጥእኮ😂😂😂ደግሞ
@kedirmoges9033
@kedirmoges9033 Жыл бұрын
እሱባለው ከሰርሽ 😂 የአለሜ የደስታ ድንጋጤ ተመችሳ ❤ የብርቁ አድርቅነትና የጥላየ አያ ብስጭት ዋው ነው 😮
@user-es9wq4zx4w
@user-es9wq4zx4w Жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን እህት ወድሞቸ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@dubaioutube3331
@dubaioutube3331 Жыл бұрын
እዉነትን ዉጭ አድርገዉ የሚተዉኑ በስማም ❤
@teybaahmde2578
@teybaahmde2578 Жыл бұрын
አይ እምዋ ምን አድርጎ እንደሆነ መች ሰማች😂😂😂😂😂😂መጨረሻዉ እንዲህ ሆነ
@hanahaile596
@hanahaile596 Жыл бұрын
አይ ብርቁ ልጃችን ጋር እንሂድ 😂😂 ሁላችሁም ጋር የትወና ብቃት እስከ ጥግ😊😊❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Жыл бұрын
እኔ ዛሬ አንደኛ ነኝ ግን እኮ 30 ደቂቃ አልፏል 😂😂ሁላችሁም ሁሌ አደኛ ስለምትሉ ነው 😂😂😂
@meazatefra6336
@meazatefra6336 Жыл бұрын
😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w Жыл бұрын
በእንጨት መኪና መጣልኝ አለ ብርቁ አይ ሁልጊዜ ህጻን የሆንክ ሰውዬ❤❤❤
@mpmpmpmp7768
@mpmpmpmp7768 Жыл бұрын
Beshetegna new eko berekuya atefered
@alem3455
@alem3455 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ እኮን በለላም መጣችሁ ታደሰ አልትሻለውም
@duratube
@duratube Жыл бұрын
Hhhhhh salfelg askshing
@meleka1842
@meleka1842 Жыл бұрын
የናፍቆት መድሀኒት ምንድንነው😥ለካ ናፍቆት ያደክማል እፍፍፍ ስደት😢
@meserettesfu85
@meserettesfu85 Жыл бұрын
ውይ በጉጉት የጠበኩትቱ ነው የዛሬው❤❤❤
@tarytary495
@tarytary495 Жыл бұрын
በጣም ነበር በጉጉት የጠበኩት ወደቤታቸው ተመለሱ እንኳን ሰላም መጣችው
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
አመጀሽ እደው ታሳዝነኛለች 😢😢😢
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ጥላዬ የኔ አስተዋይ ምንም ነገር በችኩላ እንዳታረግ 😢😢😢
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
በለው እመዋ አበጀሽ እሳት ሆንሽ አቤት አቤት ታጋሽ ሰው ሲነሳበት አይጣል ነው ብርቁዬ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
ሰላም እኮን ደና መጣችሁ አይ ታዴ የእምዋ ግፍ ነው እዲህ የሚያሰቃይህ 😢😢😢 ምስጊን የኔ የዋህ እምዋ❤❤❤❤ አይ ብርቁ አባቱ በሞትና በሒወት መሀል ሆኖ ስለ ልጅ ያወራል አቤት ትወና አንደኛ ብያችኋለሁ😂😂❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 Жыл бұрын
ውድድድድድድ አትጥፉብን አረብ አገር ኑሮአችን የሚጽናና በእናንተ ነው
@bezalealem854
@bezalealem854 Жыл бұрын
አይናተ ጉደኞች???? እንዴው ምን ይሻላችኋል??? በጣም እኮ ነው የምትገርሙኝ። ብርትትትትትትትትትት በሉልኝ ያገሬ ልጆች።
@user-db8jb7ys3q
@user-db8jb7ys3q Жыл бұрын
እናንተን ባየሁበት የከተማ ፊልም አስጠላኝ። የእውነት ትተውኑታላችሁ ነው የሚባለው። መቼም ቃላት የለኝም።አሁንማ ለምጃችሁ ዘመዶቼ ነው የምትመስሉኝ።
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z Жыл бұрын
ይችን ቀን በጉጉት እየጠበኳት ነበር ዋውውው በጣምም ደሥ ይላል ብቃታችሁን አለማድነቅ አይቻልም ሳናስበው አሥደመማችሁን የትወና ብቃት ይለያል ቃላት የለኚም ተደምሜያለው❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖❤❤
@user-jc2wu5tc6v
@user-jc2wu5tc6v Жыл бұрын
@sosinawoldemeskel5622
@sosinawoldemeskel5622 Жыл бұрын
Thanks!
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ትወና ትችያለሽ የብርቁ እናት ዋውውውው
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
የአማራ ወንድ ኩሩ ነዉ የምለዉ በምክኒያት ነዉ አበጀሽ ሀይሌን ስትጎትተዉ አፀፋ መልስ እንኳን አልሰጠም ይሄ ነዉ የኔ አማራ ወንድ ኡፍፍፍ🥰🥰🥰
@hanaa8530
@hanaa8530 Жыл бұрын
ከታደሰ ይልቅ ያኛው አሴለቀሰኝ
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 Жыл бұрын
ወዉ በጠምነዉ እምወደቹሁ ተደሰ እካን አበጀሺግርአገነኘእ ተደሰ አላህ የሺርህብርቁ አብዋ በጨትመኪንመጠልን አላለም
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
የኔናት ያለሜ ባል የሠዉልክነህ ይመችህ አቦ🥰🥰
@felizhappy253
@felizhappy253 Жыл бұрын
👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍
@LailaLaila-ir8yj
@LailaLaila-ir8yj Жыл бұрын
ታደሰ መጣ የማዳም ቅመሞች እልልልልል
@liyewenyew6613
@liyewenyew6613 Жыл бұрын
😂😂🎉
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
😂😂😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
@@liyewenyew6613 ደምሪኝ ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
@@user-xj1yi4zd4p ደምሪኝ❤
@kidist56
@kidist56 Жыл бұрын
ከረሜላ ይሰጥሀል ተብሎ ልቡ እንደ ተንጠለጠለ ህፃን እናንተን የምጠብቀውስ ነገር ❤❤❤❤
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
መተናል መተናል እንደም ከረማቹ❤❤❤ አበጀሽና ብርቁዬ ተናፍቅችዋል የታደሰ ወሽማ እንክዋን ሰላም ተገላገልሽ
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h Жыл бұрын
እሱ ባለውና ታደሰ የወንድ አልጫ ሞልቷል ሀይሌና ጥላ ያያ ግን እንደናተ አይነት ሰው ይኖራል 👍👍
@sofiloveaumeamen1222
@sofiloveaumeamen1222 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂🙏💪💪እኔ እራሡ ጥሌአያ እና ሐይል ጀግኖች 💪
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
አየታደሰ መጨረሻው ይህ ሆነ😂😂😂😂😂😂😂
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg Жыл бұрын
እመዋ እንኳን ደስ አለሽ
@alem3455
@alem3455 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ውይ አሰለቅሰችኝ አበጀሺ
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Жыл бұрын
ይች ቀን በጣም ስትናፍቀኝ ነበር ታደሰ ወደ ቤቱ የሚመለስበት ዋው የትወና ጥግ የለውም ሠርታችሁታል በርቱ ጠክሩ እንኳን ደስ አለህ
@Berhanugebeyehu
@Berhanugebeyehu Жыл бұрын
በእውነት አንደኛ ድራማ
@afo5830
@afo5830 Жыл бұрын
ወይ ታደሰ መጨረሻህ ይህ ሆነ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
እሰይ ተመለስክ ታደሰ አበጀሽ እኮን ደስ አለሽ
@saidarqway5739
@saidarqway5739 Жыл бұрын
😂😂👍👍😍😍😍❤❤ አበዋ ስወዳችሁ ይኸን ድራማ ቶቶለ ልቀቁልን ውዶቸ👍👍
@yengustube
@yengustube Жыл бұрын
ክክክ አይ ታደሰ ጭራሽ ወይን እንኳን ሰላም መጣችሁ እስኪ ልሳቅ 😅
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ
@gitidadi2022
@gitidadi2022 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@yebarkotenat3029
@yebarkotenat3029 Жыл бұрын
ወይኔ ብርቁ ዛሬ እንጀቴን ያቃጥለው
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ዋዉ የእምዋ ወንድም ዬኔ ጀግና ስወድክ ጥሎብኘ❤ አይብርቁ ያንተዉስ ከፍ ሰዉዬዉ በሞትና በህይወት መካከል ሁኖ ሚስትክ ወልዳ አላለም😂😂😂😂
@user-gt9lf4ku9s
@user-gt9lf4ku9s Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Жыл бұрын
Esye seyanseih new tade esye eleleeeeee seyanseih
@muluberihun2489
@muluberihun2489 Жыл бұрын
አየ ብርቁ አበዋ በጨት መኪና መጣልኝ ይበልል😂😂😂😂😂😂
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
ብርቁ ቀደም ቅድም አትበል ክክክክክክክ በሳቅ ሞኩ አይ አለሜ ደግሞ ወግቤ ተቀጥቀጥ አልች ክክክክክል
@user-qe4nn9jc8e
@user-qe4nn9jc8e Жыл бұрын
ተመስገን ቼኩየ ነበር ወደ ቤታቼው እስኪመለሱ ድራማ መሆኑን እረስቼ😢😢😢
@amrentube7405
@amrentube7405 Жыл бұрын
ብዙ የአማርኛ ድራማዎችን አይቻለሁ በሀገራችን የፊልምና የቲያትር ታሪክ ገና ወጣት ከመሆኑ የተነሳ ብዙዎች የታሪክ የፊልም ፕሮዳልሽን የገፀ ባህርይ መዛመድ ማለትም የትወና ብቃት ብዙ ችግር ያለባቸው ናቸው ይህ ማለት ግን ምንም ጥሩ ስራ አልተሰራም ማለት አይደለም ብዙ እጅ በአፍ የሚያስጭኑ ስራዎች ተሰርተዋል አብዝቶ ከማደንቃቸው ድራማዎች ውስጥ ይህ በተዋናይ ቲዩብ የሚቅርበው ድራማ እንከን የለሽ ነው እኔ ስራዎችን በብዙ መልኩ ነው የማያቸው ታሪክ /ፕሮዳልሽን/የትወና ብቃት ወዘተ እያልሁ በርቱ የኔ ማሮች ማርያምን ትችላላችሁ ከችሎታችሁ ብዛት የምትሰሩት ስራ እውነተኛ ታሪክ እንጅ ትወና አይመስልም ጀግኖች ናችሁ ማርያምን እወዳችኋለሁ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
እህህህህህህህህ አበጀሽ አስለቀሰችኝ ምርጥ ሴት ነች መከራዋ ብዛቱ
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d Жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣቹህልን የኔምርጦች❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 Жыл бұрын
አይ ታደሰ ተጀምሮ እስከሚጨረስ እዳው ማያልቅ ሰውየ
@Ail-ox6zv
@Ail-ox6zv Жыл бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤እመዋ ብቃት ብሎ ዝም
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ግልግል እኛም አብረን ተመለስን 😂😂😂 ብርቁ ግን አንዳንዴ ልብ አውልቅነቱ የበዛ ይሆናል አንዳንዴ መፍራትም መደንገጥም አለኮ እሱ ይብስበታል ይቀጥልበት ወይም ትንሽ ይስተካከል ለማለትም ይከብዳል 🤔🤔🤔🤔
@ellenihagos657
@ellenihagos657 Жыл бұрын
አበጀሽዬ 😍 በዚች ምድር ላይ እንደሷ አይነት ትግስት ያለው ሰው ይገኛል 🤔 ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ድራማ ነው ! እናመሰግናለን ! ታዴ የኔ ባለቤት ቢሆን ኖሮ አልቆለት ነበር😂🤣😂🤣
@add9654
@add9654 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@sndumulie2106
@sndumulie2106 Жыл бұрын
ወይኔ እሄን ቀን በጉጉት ሥጠብቀው ነበር ብርቁ አብዋ ልጃችን ተወለደ
@netsanetgirma8723
@netsanetgirma8723 Жыл бұрын
በጉጉት ነበር ይሄን ቀን ምጠብቀው እስኪ ልየዋ 😊
@weynshetweynshet5169
@weynshetweynshet5169 Жыл бұрын
በእግር ሄዶ ባልጋ መመለስ 😢😢😢😢😢😢
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
ውይይ ብርቁ😂😂
@atsede9027
@atsede9027 Жыл бұрын
እንደፍራሁት ታዴ ስለተመለስ ደስ ብሎኛል የሐይሌ ወዳጅነት ደስ ብሎኛል
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
አይ አበጀሽ ቲልከሰከስ እንድህ መሆኑን ሳታውቅ ልትበላው ሀይሌ ወንዳ ወንድ እኮ ነው ጓደኛው ታድሻ እኮን ለዚህ አበቃህ ልብ ላለው ትልቅ ትምህርት ነው ከሚስቱ ውጭ ሲልከሰከስ ሁለተኛ አይለመደውም 😅😅😅😂
@ahlamhmid7532
@ahlamhmid7532 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
@@ahlamhmid7532 ደምሪኝ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
@@ahlamhmid7532 ❤💕🌷
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
@@sebelyoutube ደመርኩሽ ልዩ 🌷🌷💐🌹
@abebechmina841
@abebechmina841 Жыл бұрын
ይሆን ቀን በጉጉት ነበር የምጠብቀው ❤❤❤❤
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my Жыл бұрын
ሐይሌና.አለም. እምባዬን አመጡት ወዲያው. ለሡባለው አዘንኩ ይገርማል.ብቃታችሁ አበጀሽ መሬት ለመሬት ስጎትትክም አሳዘንከኝ ሐይሌ ተረጋጋ ብርቁ ካልቾ ይገባሐል እኔንም.አደነቆርከኝ ቻው ምርጦቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኘ❤
@marizatube5186
@marizatube5186 Жыл бұрын
አያ ጥላየ አገት አገቷን እህቱን ሲስም ቀዲሜ ትዝ አለኝ❤
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-gf4tt4mn8p
@user-gf4tt4mn8p Жыл бұрын
የናፈቅናት ጊዜ ጤና ሆኖ ቢመለስ ደስ ይል ነበር
@user-nc1yd1ii9h
@user-nc1yd1ii9h Жыл бұрын
እውነት መስሎኝ አለቀስኩ ያረቢ እዳተአይነቱን ዬብዛልን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ክክክክእደማን እደታደሰ ያለውን ነው😂
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f Жыл бұрын
እኔም😢😢😢
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-nc1yd1ii9h
@user-nc1yd1ii9h Жыл бұрын
@@rehimadejen እሽ ማማየ
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg Жыл бұрын
የሞላልሽ ነሽ የምታለቅሽበት አተሻል ማለትነው
@habesha214ethiopia2
@habesha214ethiopia2 Жыл бұрын
Good job keep it up.
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d Жыл бұрын
አብዋ በእንጨት መኪና መጣልኝ አላለም ብርቁ
@user-uj1bb8ym2s
@user-uj1bb8ym2s Жыл бұрын
መጨረሻው በጣምነው የሚአምር❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ደስ ሲል 👌 አቤት ታዴ አሁን ልብ ካልገዛህ 🙄 ጥሩ መልክት 👌ኃይሌ 💝💝💝
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
💓💓💓💓💓
@famel9098
@famel9098 Жыл бұрын
አቤት ችሎታ!!!!!! ትሰሩታላችኹ!!!
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-cl1ey7pe6v
@user-cl1ey7pe6v Жыл бұрын
በስማምየ ብቃታቹሁ ዋው❤❤❤❤❤
@hanaa8530
@hanaa8530 Жыл бұрын
አይይ ሀይሌ አሳዘነኝ
@elhamabdu9366
@elhamabdu9366 Жыл бұрын
ወይኔ ተመቶ ገባ አሳዘነኝ😢 እኳን ተገናኛችሁ
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z Жыл бұрын
አፌን ከፍቼ ቀረሁ ይህማ ድራማ አይመስልም እኮ😂😂😂
@user-hb3bz8cs7x
@user-hb3bz8cs7x Жыл бұрын
ስወዳችው በስደት ያላችው እህት ወድሞቸ እግዚአብሔርን ላገራችው ያብቃችው
@weywey6054
@weywey6054 Жыл бұрын
አሜን
@hayathh9416
@hayathh9416 Жыл бұрын
ዛሬአደኛነኝ ሰላምለዚህቤት
@Amarawt
@Amarawt Жыл бұрын
ወይኔ ፈጣሪየ የዝልራው ልዩ ነው አይ እመዋ እና ብርቁ
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 Жыл бұрын
ዉዶቸ በጣም ደስትላላቹህ
@mekdeslijalem
@mekdeslijalem Жыл бұрын
እደዚህ አብራችሁ የምሰሩት ነው በጣም የሚአምረው!!!!
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f Жыл бұрын
ተሰጦቺሁን ሳላደቅ አላኣልፍም ❤❤❤❤
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልል አያ ታዴ መጣ
@user-yt4zz9dg2g
@user-yt4zz9dg2g Жыл бұрын
እረ አልተቻላችሁም በጣም አስለቀሳችሁኝ የኔ ምርጦች
@user-yt4zz9dg2g
@user-yt4zz9dg2g Жыл бұрын
አበጀሽን በሙዚቃ አምጡልን
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ታደሰ ፍጣሬ ይማረህ በመገናኝታችሆ ደስ ብሉኛል ይሂ ድራማ አይመስለኝም የትወና ብቃት ሆላችሆም አንደኛ ናችሆ ትልቅ ደረጃ መድረስ አለባችሆ ያበጀሺ ወንድም የኔ ጀግና እወድሀለሆ😍😋❤
@Userfortruth
@Userfortruth Жыл бұрын
ሁላችሁም አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
"ሙቃ መጣች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Muka Metach New Ethiopian Dirama)2023.
26:24
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 123 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 54 МЛН
"ዘልቆ አይገባትም" ምርጥ የገጠር ድራማ( Zelko Aygebatim New Ethiopian Dirama) 2023
29:35
የጉድ ቀን የገጠር አስቂኝ አጭር ኮሜዲ
6:55
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 445 М.
ያላንተም አይሆን አዲስ የገጠር ድራማ ( Yalantem Ayhone) New Ethiopian Dirama 2024
32:46
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 53 М.
"አፍላ ወጣት" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Afila Wetat New Ethiopian Dirama 2024
27:13
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 16 МЛН