100% የጤፍ እንጀራ ለየት ባለ አቀጣጠን በጣም ቀላል ለአገጋገር ‼️✅

  Рет қаралды 185,121

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

3 жыл бұрын

Пікірлер: 459
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
የእንጀራ ፕላይ ሊስት kzfaq.info/sun/PLgrL1tg_f5gEeZUr43H7ymOoSzYBMkvTq
@wisechange5910
@wisechange5910 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም አሟልቶ ሰጥቶሻል እናትዬ ፈጠራ፣ እዉቀት፣ ሙያ ከትህትና ጋር። ባልሽ የታደለ መሆኑን መልክቴን አድርሽልኝ። ባለፈዉ በቅባት እህሎች እና አብሽ የሰራሽዉን እንጀራ ሞከርሁት ይጣፍጣል ግን ካንች ሳይሆን ከእኔ ችግር ስላለ መለስለስ አላየሁበትም። ለምን መሰለሽ፣ እኔ የምጠቀመዉ ምጣድ ሳይሆን መጥበሻ ስለሆነ ነው። ግን የቅባት እህሎችን ጥቅም ጠንቅቄ ስለማዉቀዉ እነሱን መጠቀሜን አሁንም አላቋረጥሁም። ለዚህም ምስጋናዬ ይድረስሽ። እናትዬ አንች ልዩ ነሽ፤ ገንዘብሽን አዉጥተሽ፣ ጊዜሽን ወስደሽ፣ በትግስት እና በተደጋጋሚ ሞክረሽ የተዉጣጣዉን እና ያማረዉን መርጠሽ ለእኛ ስታቀርቢ፤ የምታጠፊዉን ገንዘብ፣ ጉልበት፣ ጊዜ፣ እና የመትጠቀሚዉን ጭንቅላት እና መታገስሽን ስንቶቻችን እንደምናገናዝብ አላዉቅም። ለማንኛዉም ከወገቤ ጎንበስ ብዬ አመሰግንሻለሁ። ምነዉ ጎረቤቴ በሆንሽ እያልሁ ነዉ በጥሞና ያንችን የእዉቀት ዉጤት የሆኑትን ቪዲዮወች የምኮመኩመዉ።
@shalomagape5457
@shalomagape5457 3 жыл бұрын
@@wisechange5910 well said, I agree with every word. You're the best Enatye ❤️
@wisechange5910
@wisechange5910 3 жыл бұрын
@@shalomagape5457 Thank you.
@gondaregondare9594
@gondaregondare9594 3 жыл бұрын
እረ በመቤቴ ምጣዱ አስቸገረኝ ምን ላድርገው?
@shalomagape5457
@shalomagape5457 3 жыл бұрын
Enatye, what are the other options for vintage seltzer? I can't find it near me. Tnx
@tigis693
@tigis693 3 жыл бұрын
የባለሙያ ልጅ መሆንሽ ያስታውቃል። Do you know what I like the most from you? You are original. ብዙዎቹ ይኮርጃሉ ሌላ ሰው የሰራውን ያንን መልሰው ይሰራሉ። ምን ማለቴ ነው? አንድ ሰው ገንፎ ከሰራ you tube በሙሉ ገንፎ ይሆናል። something like that. አንቺ ግን ሳይሽ ሳይሽ you follow your heart and I like that. Want to say keep it up. God bless you.
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
የእንጀራ ንግስት 👏🏾👏🏾
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ እንጀራ አገጋገርን ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@enkuyersama1746
@enkuyersama1746 3 жыл бұрын
እኔ ደሞ ቅንነትሽን በጣም አደቃለው ታበረታቺያለሽ አንቺንም እከታተላለው ውዴ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
@@enkuyersama1746 ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mesrert123
@mesrert123 3 жыл бұрын
አንቺም በጣም ባለሙያ wise smart ነሽ🌹🌹
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
@@mesrert123 ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 3 жыл бұрын
ወይንዬ የኔ ደርባባ ባለሙያ አንቺም ምርጥ ባለሙያ ነሽ 💚💛❤😍
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ😍😍
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ👌👍😍
@gch752
@gch752 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ባለሙያ በርችልን
@tefetelahoun5875
@tefetelahoun5875 3 жыл бұрын
What a beautiful injera good job👍🙏👌👏
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው:: እናመሰግናለን🙏🏾እጅሽ ይባረክ🙏🏾
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ሲበዛ ቆንጆ እንጀራ ነው ጎበዝ በርቺ 🙏 መልካም ቀን
@elaswewe1854
@elaswewe1854 3 жыл бұрын
በጣም አሪፋ ነው የምትጋግሪው እናመሰግናለን በርቺ
@EbtisamCookwithme
@EbtisamCookwithme 3 жыл бұрын
Amazing injera as always! Good job sis & thank you for sharing 🥰
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ለስላሳ እንጀራ ነው እናት የተባረክ ይሁን እናመሰግናለን🙏🥰
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አግጋገር የማቡኪያውን መክደኛ 👌👏
@meirafw5419
@meirafw5419 3 жыл бұрын
You are so humble & kind thank you for sharing your way of cooking🙏
@azebtsegaye2727
@azebtsegaye2727 3 жыл бұрын
Wow that's very nice. Thank you!!
@ayaleerta3248
@ayaleerta3248 3 жыл бұрын
ተባረኪ ቀላል አገጋገር ምርጥ እጀራ ጎበዝ ተርች
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እንደ ሁል ጊዜው እናትዬ 👌😍
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 3 жыл бұрын
100% ተጠቅሜአለሁ ካንቺ ቪዲዮ ሊጥ ከመድፋት አድነሽኛል። Thank you so much❤️
@genetdebele9480
@genetdebele9480 3 жыл бұрын
ይህ በጣም ቀላል ይመስላል የሚያምር እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ እናት እናመሰግናለን ።
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው አንደኛ ነው የበፊቱንም ሁሉም ምርጥ ነዉ ❤👍👏👏👏
@asmatube8387
@asmatube8387 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ ባለሙያ ነሽ አነጋገርሽን ትህትናሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርች ብዙ እንጠብቃለን ካንች
@askaletopia5300
@askaletopia5300 3 жыл бұрын
አጅሽ ይባረክ, 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
ልዩ እንጀራ ነው የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@gedamk1570
@gedamk1570 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም የሚያምር እነወጀራ
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ምርጥ አጀራ ነው አጅ ይባረክ
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ጎበዝ የኔ ባለሙያ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እናትዬ እኔም ዛሬ እንጀራ ጋግሬ ነበር ያንቺ ልዩ ነው ከለሩ ሁሉ ያምራል ብንጋግር ብንጋግር እንዳንቺ አይሆንልኝም እጅሽ ይትባረክ ማር 🙏 🙏🙏❤👏👌
@billywingrove1173
@billywingrove1173 3 жыл бұрын
Jarya you did very good food I am watching you video so good
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ አረ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ሁላችንም የምንጋግረው እህቴ 🙏🏽
@zertehunm..9772
@zertehunm..9772 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ🙏
@tafeashine6616
@tafeashine6616 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ፈጠራሽ አሪፍ ነው ተባረኪ
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
በጣም ዓይናማ እንጀራ ነው ፣እጆችሽ ይባረኩ፣እስካሁን ካየሁት የእንጀራ በጣም ነው አይኑ የሚያምረው ።
@meazahaile5690
@meazahaile5690 3 жыл бұрын
Simply you are amazing and you are very humble. Wishing you all the success that you deserve. With lots of respect
@yelfignbogale4114
@yelfignbogale4114 3 жыл бұрын
Betam gobez. Ejesh yebarek.
@berhanegemechu2915
@berhanegemechu2915 3 жыл бұрын
Tebarekii betam des bilognal banchi aserar tesakalign thank you
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው በርች !!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Bravissima 👏👏👏👏👏
@samdeyee
@samdeyee 2 жыл бұрын
Thank you for sharing your recipe!! My Ingera was amazing!!
@kidanweldegiorgies7896
@kidanweldegiorgies7896 3 жыл бұрын
Wow Siyamr Ejishe ybarek
@emebettsegaab8582
@emebettsegaab8582 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing.God bless you .
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማሬ በጣም ያምራል ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
@sarahernandez921
@sarahernandez921 3 жыл бұрын
Thank you for sharing.
@ejgayo3622
@ejgayo3622 3 жыл бұрын
Gobez nesh Thank you for sharing
@frehiwotyoussef1174
@frehiwotyoussef1174 3 жыл бұрын
Hello Enat U are amazing really u show are perfect I learn a lot Keep it up 👍🏻
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እናትየ 👌😍
@martabiru444
@martabiru444 3 жыл бұрын
💛💚❤️ ድንብላል አደስ, ይጨመራልአብሽ አንድላይ ይጨምራል እናመስግናለን
@messeret911
@messeret911 3 жыл бұрын
Great!!! Thanks sweetie for sharing 😘😘😘😘
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ተባረኪ
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 2 ай бұрын
እሞክረዋለሁ በጣም እንቢ ያለኝ ነገር የጥቁር ጤፍ እንጀራ ❤
@awoke9283
@awoke9283 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺ 🙏🙏🙏 ❤
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ቆንጆ እንጀራ በቀሉ እጅሽ ብርክ ይበል እናትዬ 🥰🥰🥰👌👌👌
@zeynebamohammed153
@zeynebamohammed153 3 жыл бұрын
ሀሪፍነውእህት፣እናመሠግናለንበጣምያምራል፣
@fikrietan1169
@fikrietan1169 3 жыл бұрын
እናትሽ ትውለድ መንታ መታ ዘርሽ ይባረክ
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜሜንን
@Beete_perfumegirl
@Beete_perfumegirl 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ .you are very helpful 😍😍😍
@addisb3524
@addisb3524 3 жыл бұрын
I am in love in all of your injera videos
@huriaosman920
@huriaosman920 3 жыл бұрын
مشاءالله
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ሁለት ቀን በኃላ ካልደረቀ በጣም አሪፍ
@netsanettesfaye7243
@netsanettesfaye7243 3 жыл бұрын
Betam betam konjo Egizabhar yibarkish Enateye i am your followers ♥ 😀 😉 Thank you cery much
@sosishulegeb7180
@sosishulegeb7180 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን
@merafseyfu6422
@merafseyfu6422 3 жыл бұрын
የአሁኑ ደሞ ይበልጥ ቆንጆ ነው።የሚገርመኝ ስታዞሪ እንኳን ዝንፍ አይልብሽም።ጎበዝ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ።
@sanaabdulhaye4164
@sanaabdulhaye4164 3 жыл бұрын
Thank you very much sister good job
@abbylove4379
@abbylove4379 3 жыл бұрын
MASTER CHEF!!!!👌❤️😋
@mebratbalcha2273
@mebratbalcha2273 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እኔም ተጠቅማለሁ
@wolelamekonnen6260
@wolelamekonnen6260 3 жыл бұрын
Thank you yenehet .
@Judith808
@Judith808 3 жыл бұрын
Love it so much and wanna give it try but besnt temperature gagerikuyu
@luliya6032
@luliya6032 3 жыл бұрын
Wow mrt enjera ejish ybarek yene konjo 🙏🙏🙏💖💖💖💖
@zedted1368
@zedted1368 3 жыл бұрын
WOWOW
@konjithaile3551
@konjithaile3551 3 жыл бұрын
U know what ? U er the best . Thank you
@chichi2468
@chichi2468 3 жыл бұрын
Great job!
@emnetdemissie4220
@emnetdemissie4220 3 жыл бұрын
God bless you.
@Addissmerekato
@Addissmerekato 3 жыл бұрын
በጣም አሠሰግንሻለሁ የኔ ቆንጆ ከብዙ ድካም በኅላ በአንቺ መንገድ ቆንጆ እንጀራ እጋግራለሁ።በርቺ ገንፎሽም ቆንጆ ነው
@ghidenaghebresellasie7918
@ghidenaghebresellasie7918 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እኝጀራ እጅ ይባርክ ።
@user-ve3ih3gw6z
@user-ve3ih3gw6z 3 жыл бұрын
እናመሠግናል በርች ቆጆ ውድድድ ❤❤❤👍👍👍
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
thanks to sharing
@daewas1403
@daewas1403 3 жыл бұрын
Endat yamral ejeshe yebarek
@Mart-jt6io
@Mart-jt6io 3 жыл бұрын
እንዳንቺ ቆንጆ እንጀራ እናትዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔም ባንቺ ሙያ ብዙ ተጠቅሜአለው ነፍፍፍፍፍ አመት ኑሪልን ብዙ ሞክረሽ ለፍተሽ ደክመሽ ለእኛ ስለምትደክሚ እመቤቴ የድካምሽን ዋጋ ትክፈልልኝ በርቺ እናትዬ እኛም ላይክ እያደረግን እናበረታታት።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አሜን
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ዋው ! እኔ የጤፍ እና የኦትስ ዱቄት ነው ያለኝ ጤፌ እንዳያልቅ ኦትስ ዱቄት እየቀላቀልኩ ስለሆነ እባክሽ እስኪ አንቺ የምታውቂውን ባለሙያ ስለሆንሽ የጤፍ እና የኦትስ(የአጃ) እንጀራ አሳይን ። እናመሰግናለን
@user-nz5dh1su4i
@user-nz5dh1su4i 5 ай бұрын
I like your ida thank you
@haregituyerdaw4976
@haregituyerdaw4976 3 жыл бұрын
በጣም የሚጠቅም መረጃ ወይም ት/ት ነው ምትሰጭው በርች
@freweinihaile8014
@freweinihaile8014 3 жыл бұрын
Thank you Enat
@stenabereket5563
@stenabereket5563 3 жыл бұрын
Waw Ejochishin ybareku betam new des yemilew
@astermekuria811
@astermekuria811 10 ай бұрын
በጣም ያምርል ተባረኪ
@romanbetew9232
@romanbetew9232 3 жыл бұрын
ጉበዝ ተባረኬ🙏🏽
@lottiendrisnegashe3955
@lottiendrisnegashe3955 3 жыл бұрын
Ejish yibarek konjo
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@user-fr3py4vw2i
@user-fr3py4vw2i 3 жыл бұрын
ተባረኪ እናትዬ 🙏
@mirimo9746
@mirimo9746 2 жыл бұрын
Abshiri betam wedenewal sirashin Shukren.
@user-xm9tb8gn6i
@user-xm9tb8gn6i 3 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ የኔ መልካም በርቺ😘❤❤❤❤
@azebwolday374
@azebwolday374 3 жыл бұрын
Yena konjo ejeshe ybarek 🙏🏽
@birght8920
@birght8920 3 жыл бұрын
Betam jonjo injera,eje yebarek,
@mehretabbelay3016
@mehretabbelay3016 3 жыл бұрын
ትምህርትሽ በጣም ጠቃሚ ነው ። እንዲሁም ትህትናሽ ተጨምሮበት፡ በ KZfaq ህግ መሰረት አንድ like ብቻ ማድረግ ነው የሚችል ። ነገር ግን ከዛም በላይ ስለሚገባሽ በፍቃዴ 1000 like ሰጥጬሻለሁ ። May God bless you 🙏
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
Can you tell me how to do 1000 Like please i want go give her too
@hirutlewis50
@hirutlewis50 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@siham4848
@siham4848 3 жыл бұрын
Thank you for this video
@wisechange5910
@wisechange5910 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም አሟልቶ ሰጥቶሻል እናትዬ ፈጠራ፣ እዉቀት፣ ሙያ ከትህትና ጋር። ባልሽ የታደለ መሆኑን መልክቴን አድርሽልኝ። ባለፈዉ በቅባት እህሎች እና አብሽ የሰራሽዉን እንጀራ ሞከርሁት ይጣፍጣል ግን ካንች ሳይሆን ከእኔ ችግር ስላለ መለስለስ አላየሁበትም። ለምን መሰለሽ፣ እኔ የምጠቀመዉ ምጣድ ሳይሆን መጥበሻ ስለሆነ ነው። ግን የቅባት እህሎችን ጥቅም ጠንቅቄ ስለማዉቀዉ እነሱን መጠቀሜን አሁንም አላቋረጥሁም። ለዚህም ምስጋናዬ ይድረስሽ። እናትዬ አንች ልዩ ነሽ፤ ገንዘብሽን አዉጥተሽ፣ ጊዜሽን ወስደሽ፣ በትግስት እና በተደጋጋሚ ሞክረሽ የተዉጣጣዉን እና ያማረዉን መርጠሽ ለእኛ ስታቀርቢ፤ የምታጠፊዉን ገንዘብ፣ ጉልበት፣ ጊዜ፣ እና የመትጠቀሚዉን ጭንቅላት እና መታገስሽን ስንቶቻችን እንደምናገናዝብ አላዉቅም። ለማንኛዉም ከወገቤ ጎንበስ ብዬ አመሰግንሻለሁ። ምነዉ ጎረቤቴ በሆንሽ እያልሁ ነዉ በጥሞና ያንችን የእዉቀት ዉጤት የሆኑትን ቪዲዮወች የምኮመኩመዉ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ አደርሳለሁ እኔም ከሱ የበለጠ እድለኛ ነኝ በጣም መልካምና ትሁት ሰው አክብሪ ባል ነው ያለኝ ❤️አወ በመጥበሻ እንደ ምጣድ አይሆንም እህቴ 🙏🏽🥰
@r9253
@r9253 3 жыл бұрын
ጎበዝ ጎበዝ ልጅ ነሽ ሳላዴንቅሽ አላልፍም። ጎበዝዝልጅነብ በጣምምአንቺ እማ ሜላት።
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 3 жыл бұрын
የሴት ቁንጮ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 እንጀራ መጋገር በጣም ትልቅ ዳገት ነበር የሚመስለኝ አንቺን አይቼ አሁን እየጋገርኩ ነው የምበላው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@MartaMarta-lf5ub
@MartaMarta-lf5ub 3 жыл бұрын
That is beter i think, it is very easy &nice
@jesuslovedme2330
@jesuslovedme2330 3 жыл бұрын
Good job I like
@meazasurur4535
@meazasurur4535 Жыл бұрын
Keep it up!!!!
@frehiwotmekonnen183
@frehiwotmekonnen183 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ.
@shamisiyaadem331
@shamisiyaadem331 3 жыл бұрын
Thank you so much
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 56 МЛН
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,9 МЛН
injera recipe የጤፍ እንጀራ ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት
13:02
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 649 М.
ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ እጥር ምጥን ያለ የፆም መያዣ
9:01
Эта ведьма поедает детишек #фильм #кино
0:53
МеткийДик
Рет қаралды 3 МЛН
腹黑小天使把黑天使整惨了#short #angel #clown
0:20
Super Beauty team
Рет қаралды 39 МЛН
КТО СОЖРАЛ АРБУЗ #cat #pets #топ
0:17
Лайки Like
Рет қаралды 709 М.
Power of science !! #shorts #explore #fyp
1:01
Nedo X
Рет қаралды 54 МЛН