🔴እንኳን አደረሳችሁ❗ የደብተራን ጉዳይ ዛሬ ይፈርሳል

  Рет қаралды 3,623

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

17 күн бұрын

የሐዋርያት ጾም እና በዓለ ጰራቅሊጦስ

Пікірлер: 96
@user-dx9tn6bi2r
@user-dx9tn6bi2r 15 күн бұрын
በእውነት መጥፊያችሁና መዋረዳችሁ ቅርብ እንደሆነ ከአንደበታችሁ ላይ እናየዋለን እኛ የመንፈስን ዲያብሎስ ጥልቅ ስራና ሚስጥር ካስተማሩን በፃድቁ ተክለሐይማኖት መንፈስ የመጡት አባቶቻችን አስተምረውናን ፣የሐያቶቻችንና የአባቶቻችንን የዛርና የጨሌ ያመጭሳና የጨቛር አዛዝኤልን እርኩስ መንፈስ በጥቅስ ሳይሆን በፆም በፀሎት በስግደትና በስጋወ ደሙ የታተምን የተግባር ልጆች በመሆናችን የናንተን ዲያብሎስ እየቀጠቀጥን በመላእክቱ በእመ ብርሐን በልጇ በኢየሱስ ስም አንበርክከነዋል ፡ክብር ምስጋና ለፈጣሪና ለትግሁ አባቶቻችን ይሁን ።አሜን ያላችሁ በላይክ እናመስግን ቤተሰቦቼ
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 16 күн бұрын
ሲጀመር አጥማቂያን የሚከተል ሰው ሀይማኖተኛ አይባልም።
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 9 күн бұрын
ታዲያ የቤተክርስቲያን ቅማል የሆናቹህ ጠንቆይ አስጠንቆይ ደብተራን እንከተልን ?????? እኛማ አምልኮ እግዚያብሔርን በተግባር ያስተማሩንን እነመምህር ግርማን እንቀበላቸዋለን አይተን መንገዳቸዉን ተቀብለናል ማንም አያስቀርንም
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሀገራችንንን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነታችንን ሰላም ያድርግልን
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 16 күн бұрын
አሜን
@asmoronewoldemicel6300
@asmoronewoldemicel6300 15 күн бұрын
Amen 🙏
@fifi-ts7kq
@fifi-ts7kq 16 күн бұрын
Amen amen amen Kal hiewet yasemalen wedmachn tbrekln !!!
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 16 күн бұрын
አሜን ጠፍተሻል ግን
@fifi-ts7kq
@fifi-ts7kq 16 күн бұрын
Ya ewnet new tfchlew wendmie besolotachu asbun Eski 🙏🏼
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 16 күн бұрын
​@@fifi-ts7kqእግዚአብሔር ያስበን እህቴ
@biniyamkindie
@biniyamkindie 16 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-qy1ze5mk1v
@user-qy1ze5mk1v 16 күн бұрын
የሰዉን ችግር ሳትረዳ አትፍረድ አንተም እንደ አንዳንዶቹ ጥበብ ነው ብለህ ተዋርሰሀል መሰለኝ ህዝብ ከዲያብሎስ እስራት ነፃ አይዉጣ ነው ምትሉት ልቦና ይስጥህ
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 16 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-bv3je5gl9m
@user-bv3je5gl9m 16 күн бұрын
የነሱ ተከታዮች እግዚአብሔር ይፍታ የማይባሉ እሰረኞች ናቸው
@media11934
@media11934 15 күн бұрын
ክርስቲያንነታችሁ ያጠራጥራል በእውነት። አይይ ደሞስ እሱ ላይክ ማድረጉ ያሳዝናል ክርስትናሁ እውቀት ብቻ ነው እንዴ
@bayushmarw
@bayushmarw 16 күн бұрын
እኔ ከአጥማቂዎቹ የሚያናድዱኝ ደጋፊዎቹ ናቸው ለምን ሰው ናቸው ይሳሳታሉ ብሊቹህ አታስቡም በመጽሐፍ ቅዱስ የፃድቃን ኃጥያታቸው የተፃፈው እኮ እኳን እኛ ቅዱሳንም ይሳሳታሉ የሰው ፍፁም የለውም ለማለት ነው
@meareggebre5532
@meareggebre5532 15 күн бұрын
አጥማቂወች ብላቹ ከመቃወም ይልቅ ለምን አጥማቂወችን ጠርታቹ ፍት ለፍት አትነጋገሩም 40 አመት ሙሉ በትችት በነቀፋ ትኖራላቹ መልስ የሌለዉ ነገር እየወጣቹ ከምትቃወሙ ሕዝብ ግራ አታጋቡት ሕዝብ ብሖን ነቅተዋል ሐይማቱ አጥብቆ የያዘዉ እናነተ አጥማቂወች ብላቹ የምትጠርዋቸዉ አባቶች ናቸዉ አባቶቻችን እነ መምሕር ግርማ ወንድሙ ወደ ንስሐ ቅርባን ያደረሱት አባት ናቸዉ እናንተ አጥማቅወች ብላቹ የምትቃወሙ አባቶች ናቸዉ በሚለንኖች የሚሖን ሕዝበ ክርስትያን አርቶ ዶክስ ፈርሐ እግዚአብሔር ይዘዉ እደምሔድ ያደረገቱ አቦታችን ናቸዉ የዘመናችን ሐወርያ መምሕር ግርማ ወንድሙ እድሜን ጤና ይስጣቸዉ ተቃዊሞች አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ ለምንድ ነዉ በቤተክርስትያን ያሉት ቄሶች መስለዉ አስማቶኛች የጠቃይ ጥርቅም አትቃወሙም ? ቤተክርስትያን ሕግና ስርአት አላት አዉነት በሕገና ስርአት የተመራች ናት ? ለምንድነዉ ሰይጣን ቤተክርስትያን ገብቶ ከካን እኩል የሚያስቀድሰዉ ? ካሕን እራሱ የቤተክርስትያን ሕግና ስርአት ይዞ ስለማይሔድ አይደለምን ? ከመቼ ጀምሮ በቤተክርስትያን ቡና የሚፈላ ስኒ ና ጀበና ተዘቅዝቆ አይደለም ቡና የሚፈላ የቤተክርስትያን አቦቶች አይደለሙን ከቅዳሴ ወጥተዉ በቤተክርስትያን ጎን ተጎዝግዞዉ ቡና እየጠጡ የሚዉሉት ለምንድነዉ የቤተክርስትያን ሕግና ስርአት የማተስከብሩት ? የመፅሐፍ ቁዱስ ጥቅስ እየጠቀሳቹ በማይመለከትበት ቦታ እያስገባቹ አጥማቂወች እያላቹ አትስበኩን ሐይማኖታችን እምነታችን አጥብቀን እናቃለን እናመሰግናለን !!!
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g 16 күн бұрын
እንኳን አደረሠን
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 16 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-os7ns9tw2g
@user-os7ns9tw2g 15 күн бұрын
አትድከሙ፡እኛ፡የእግዚአብሄር፡መንገዱን፡በነመምህር፡ ተስፋዬ፡ገልፆልና፡ህይወታችን፡ተስተካክሏል፡ከብዙ፡ሀጢያት፡በንስሀ፡ተምልሰናል፡መጀመሪያ፡ቤ/ክርስቲያን፡ከድግምት፡ከገንዘብ፡አፅዱ።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 15 күн бұрын
በጋሻውን የሚከተሉት እንዲሁ ነበር የሚሉት። ሰው ቤተ ክርስቲያንን እንጂ ግለሰብን አይከተል የዘወትር መልእክቴ ነው
@fjfbkgcvchrcjufcv
@fjfbkgcvchrcjufcv 16 күн бұрын
enkwan abro adrsen wndemach🙏in
@melat2488
@melat2488 16 күн бұрын
አንተማ አባትህ ከባድ ደብተራ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳቹ
@haymanotshimelis2959
@haymanotshimelis2959 7 күн бұрын
እረ አሱ ራሱ ደብተራ ይሆናል እንጂ
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 14 күн бұрын
እባካችሁ በእነዚ አጥማቂያን ነን ባዮች ላይ አብዝታችሁ ዝግጅት ስሩ። የስንቱን ህይወት አበላሹት።
@haymanotshimelis2959
@haymanotshimelis2959 7 күн бұрын
ምንህ ተነካ አሀ በሰው እድል ነበር የምትኖረው ያ ሰውዬ እዛ ተጠምቆ ህይወቱ ሲመለስ የአንተ ህይወት ደግሞ ተበላሸ ለምን በግፍ የምትኖር ስለነበርክ😅
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 16 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሀሰተኛ አጥማቂያን ልብ ይስጣቸው እኛንም ማስተዋሉን ያድለን !!!
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 16 күн бұрын
አሜን
@dagi981
@dagi981 16 күн бұрын
ከውነተኛ አጥማቂዋች ጋር ምንከተላቸው መዳን ስለምንፈልግ ነው ብዙ ሰው ድነዋል ፈጣራያቸውን አመስገንዋል
@seblekefyalew6469
@seblekefyalew6469 16 күн бұрын
የእውነት አምላክ ሀቀኛውን ወደቤቱ አስገብቶ አስመሳዮችን ከበቤቱ በጅራፉ እየገረፈ ያስወጣልን ምክንያቱም በየጋዳሙ (በየፀበሉ) ስንሔድ ያለው እውነታው በድግምት እና በመተት ለዛውም በገዛ ዘመዱ እየተሳሰረ እናእየተሰቃየ ይገኛል።
@kidustube7539
@kidustube7539 16 күн бұрын
ግን አጋንንት እውነት ይናገራል እዴ?????
@user-os7ns9tw2g
@user-os7ns9tw2g 15 күн бұрын
እዎ፡ክፉስራዉ፡ለሱ፡ጀብድ፡ስለሆነ፡ይናገራል​@@kidustube7539
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 15 күн бұрын
​​@@kidustube7539 አዎ ይናገራል ወዶ ሳይሆን ተገዶ ለምሳሌ *አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ስትሆን ያለግዚያችን ልታጠፋን መጣህን*ብሎ ለጌታችን ጌትነቱ መስክሯል ጥቅሱ ባላስተውስውም።
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 15 күн бұрын
@@kidustube7539 bemenfeskdus.hayl.keteyaze.yaderegewn.ynageral
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 16 күн бұрын
እውነት. ነው. በመቁረብና. በመሞልከሰ. አይታወቅም. ሰለዚህ. እባካችሁ. በርታታችሁ. አሰተምሩን.
@dekebora
@dekebora 16 күн бұрын
ምድረ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ተቃጠሉ አገልግሎቱ እንደሆነ ይቀጥላል። እንዴት ሰው አጋንንት ለምን ወጣ ብሎ ይህን ሁሉ አመት ለአጋንንት ሲከራከር ይውላል።
@EthioUtube20
@EthioUtube20 3 күн бұрын
ቆላስይስ 2÷16-17 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ፤ እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥ አካሉ ግን የክርስቶስ ነው።
@lalonegn1661
@lalonegn1661 15 күн бұрын
Wiy lekas antem lelaw EKEKAM yetilik KELAL neh
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 14 күн бұрын
ስድብ ከዲያቢሊስ ነው ይላሉ አባቶቻችን
@SolomonKinfe1
@SolomonKinfe1 16 күн бұрын
ደብተራ ድንኳን ማለት ነዉ አስተካክሉ
@tenagnebelewkebede
@tenagnebelewkebede 14 күн бұрын
Classicalu aysfeligm nbr enditadamit aygabizm
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 14 күн бұрын
Remove ለማድረግ አስቸግሮ ነው ቀድሞ የለቀቁት አቀናብረው ስለነበር ነው ይቅርታ
@biniyamkindie
@biniyamkindie 16 күн бұрын
አትልፉ ይቅርባችሁ። ህዝብ የሚጠቅመውን ጠንቅቆ ያውቃል። እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል። በየቤተክርስቲያኑ ተሰግስጋችሁ ህዝቡን ወደ መናፍቅ ቤት እንዲጎርፍ አደረጋችሁት። እግዚአብሔር መልስ አለው እውነት መገለጿ አይቀርም። እነ መምህር ተስፋዬ እናንተ ከቤቱ ያስወጣችኋቸውን ምዕመናን እንዲመለሱ የሚያደርጉትን ጥረት ሳይ እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ በጣም ብዙ ምዕመናን ከአዳራሽ ወደ እናት ቤተክርስቲያን እየተጨመሩ ነው አድሜ ጤና እናንተ ለምትጠሏቸው ለእነ መምህር ግርማ❤ እና ተስፋዬ አበራ❤። እውነት ምዕመኑን ለመጥቀም ካሰብክ ልምከርህ.... መምህር ተስፋዬ ጋር ሂድና በአካል አግኝተህ አውራው። አይሆንም ካልክ ግን አንተ የምትፈልገው ገንዘብ እና የዩቲዩብህን ፎሎዎር ማሳደግ ነው ማለት ነው።
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@dekebora
@dekebora 16 күн бұрын
በጣም ትክክል !.
@user-gj1pc5ke5o
@user-gj1pc5ke5o 16 күн бұрын
ወንድሜ ስለ ሰይጣን አሰራር እና "ገድል" እብዝቶ በማውራት፣ እሱን ምስክር በማድረግ የጠፉትን መመለስ የታመሙትን መፈወስ በፍጹም አይቿልም። የዳኑ የሚመስሉ ሌኖሩ ይችላሉ። ቤታቸው ሲመለሱ የሚብስባቸው ቤቱ ይቁጠራቸው። መንፈስን ስላስጮሁ ብቻ ትክክለኛ አጥማቂዎች ናቸው ማለትት አንችልም። ምክንያቱም እንዲህ አይነት ሀሰተኞች ስላሉ ነው መንፈስ ከወዴት እንደሆነ መርምሩ የተባልነው። በዚህ ዘመን አሳቹ ራሱን ሆኖ ድመጣል ብልህ አትጠብቅ። ተመሳስሎ ነው የሜመጣው። በእነዚ ሀሰተኛ አጥማቂዎች ምክንያት የተመለሰ መናፍቅ ቢኖር እንኳ እግዚአብሔር ስለረዴው እንጂ እብዝቶ ስለሰይጣን ስለተነገረው በጭራሽ ሊሆን አችልም። ስለሰይጣን የሚያወሩበትን ጊዜ ስለ ክርስቶስ እና የእሱ ምስክር ስለሆኑት ሰማእታት ገድል ቢመሰክሩ ኖሮ እውነተኛ የፈውስ ጸጋ ያላቸው እውነተኛ አገልጋይ ይባሉ ነበር። ሳይንስ በእቅሙ ሰብእናችን ከሚቀረጽባቸው መንገዶች ዋነኛው ወደ አእምሯችን አብዝተን የምናስገባው መረጄ እንድሆነ በጥናት ደርሶበታል። ከዚህ አንጻር ዘወትር ስለ ሰይጣን ተንኮል ሲሰሙ መዋል ምን ሊያስከትልብን እንደሚችል መገመት አይከብድም።
@biniyamkindie
@biniyamkindie 16 күн бұрын
ወንድሜ እርኩስ መንፈስ እንዴት ምዕመኑን እንደሚያጠቃ እንዴት ተጠራጣሪዎች እንደሚያደርገን አስተማሩን እንጂ አንተ ሞኙ እንዳልከው ስለ ሰይጣን ገድል አይደለም ያስተማሩን። ከፈለክ መጀመሪያ እስኪ ትምህርታቸውን በደንብ ከልብህ ሁነህ ስማው። ሲጀመር አንተ ሀሰተኛ አጥማቂ ያልካቸው ምርጦቹ አባቶቻችን ያልሰበኩት ነገር የለም ስለ ቅዱሳን ገድላረት ስለ ወንጌል በደንብ ሰብከዋል። ማስተዋሉን ከሰጠህ እነሱን የጠላህበት ምክንያት አንተ ጋር ወይም ቤተሰብህ ጋር ነው ያለው ሰከን ብለህ መርምር። ሌላው ነገር ሁሉም ነገር የሚሆነው በእግዚአብሔር እርዳታ በእመቤታችን ምልጃ እንዲሁም በመላእክት ምልጃና ፀሎት ነው፤ እነሱም ይህንን ጥሩ ስራ የሚሰሩት በፈጣሪ እርዳታ ነው። አሁንም ልንገርህ እስኪ አንተ ለምዕመናን ካሰብክ መምህር ተስፋዬን እንዲሁም ተማሪዎቹን አናግር። ዝም ብላችሁ በጭፍን ጥላቻ ህዝቡን ግራ አታጋቡ። እኛ በተለይ በውጪው አለም ያለን ክርስቲያኖች በነሱ ተግባራዊ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላካችንን አምነን በተስፋ እራሳችንን አስከብረን ያለነው። ስንት። ማስተዋሉን ይስጠን። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ❤❤❤❤
@dekebora
@dekebora 15 күн бұрын
@@user-gj1pc5ke5o ምን ያህል የክርስትና ህይወታችን እንደተቀየረ እና ከዚህ በፊት ምን ዓይነት ህይወት እንደምንኖር የምናውቀው አኛ ነን። በግድ አልተፈወስክም፣ በክርስትና ህይወትህ አልተለወጥክም የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቹ አስቲ ከጭፍን ጥላቻ ወጥታችሁ ማሰብ ጀመሩ። ይህ ማለትኮ እንደ ፖለቲከኛ አክቲቪስት በግድ እኔ አውቅልሃለሁ ማለት ነው ። የመንፈሳዊ አክቲቪስትም አለ እንዴ ለካ 😳
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 16 күн бұрын
ፋንድያ ጴንጤ ፤ጴንጤ ሠይጣኑ ኢትዮጵያን ግብረሠዶማዊ ለማድረግ የሚያደርገው ጥረት ይፈርሳል ።
@akliluandebrhan6984
@akliluandebrhan6984 16 күн бұрын
Bzu liwegezu ygebal bzu attenal tnsh aginten bzu tekemtenal gdetahn eyetewetah slehone berta kememhran mkr mewsede alebh edatst tebarek
@LemlemAbrham-iz9lk
@LemlemAbrham-iz9lk 16 күн бұрын
Seytan yamatibal ende anten bilo kirstian
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 16 күн бұрын
አማትቦ አየሽው? አንቺ በቅተሻል ማለት ነው😍😍😍
@LemlemAbrham-iz9lk
@LemlemAbrham-iz9lk 16 күн бұрын
@@Tsegayekiflu tenQay neh tastawikaleh
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 16 күн бұрын
@@LemlemAbrham-iz9lk ከግርማ ልጅ ምን ይጠበቃል
@LemlemAbrham-iz9lk
@LemlemAbrham-iz9lk 16 күн бұрын
@@Tsegayekiflu manew girma yemitamelkew new
@LemlemAbrham-iz9lk
@LemlemAbrham-iz9lk 16 күн бұрын
@@Tsegayekiflu ante taot amlaki kene betesebih enawkhalen eko zere tenkuay yetenkuay lij
@onlymine4294
@onlymine4294 16 күн бұрын
ሲጀመር ቤተ ክርሰቲያን በግሩፕ የተያዘ ስለሆነ በፀጋ በማስተማር በዝማሬ የሚበልጥ ከመጣ ትቃወማላችሁ አሁን ደግሞ ህዝቡ ንቃተ አለው ለመቃወምም ማሰረጃ ስለሚፈልግ አዳማጩ አቅርበሀቸው ፊት ለፊት ተቃወም እነሱም መልስ ይስጡ አትፍራ ችግር ካለ ይወጣል
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 16 күн бұрын
ከአንዴም 4ቴ አቅርቤያለሁኝ ወደ ኋላ መለስ ብሎ መመልከት በቂ ነው
@PlRATE
@PlRATE 16 күн бұрын
ቤተክህነትና ቤተክርስቲያን እየለየን እንጂ
@wedihager5194
@wedihager5194 16 күн бұрын
ሁሉም ጥሩ ሆኖ ለካሕን ደብተራ ማለት ይቻላል የሚለው ቢታረም ጥሩ ነው።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 16 күн бұрын
ምን ተብሎ ይስተካከል? 🙏
@user-gj1pc5ke5o
@user-gj1pc5ke5o 16 күн бұрын
ደብተራ ማለት ከአንድ በላይ መንፈሳዊ ዕውቀት ያለው ነው ከተባለ ዜማም ቅኔም ሌላም ሌላም ዕውቀት ያላቸው ካህናት ደብተራ የማይባሉበት ምክንያት አይታየኝም። ለስያሜው የማይገባ ትርጉም ሰጥተው ለትክክለኛው ሰው እንዳንጠቀመው ያሳቀቁንኮ ይህን ያህል ነው!
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 16 күн бұрын
@@user-gj1pc5ke5o መጠቀም ይቻላል እኮ አንዳንዶች እንደ ስድብ ተጠቀሙበት እንጂ
@yegnatube7
@yegnatube7 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይገስጽህ እውነትን ስለተናገርኩ ኮመንቴን አጠፉህው አደል ልቦና ይስጥህ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 16 күн бұрын
@@yegnatube7 😳😳 ምንድን ነው የምታወሪው? እኔ የማንንም አጥፍቼ አላውቅም ምናልባት ሊንክ ካለው automatic ራሱ ስለሚከለክል ቼክ አድርጊው
@user-cm6kd7wg7m
@user-cm6kd7wg7m 16 күн бұрын
አገልግሎት አይቆምም እናተ ትጮሀላችሁ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 16 күн бұрын
ጥንቆላ አገልግሎት ሆኖ አያውቅም
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 16 күн бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ግን የሚሰማ የለም፡፡ እሱ አይነ ልቦናችንን ያብራልን እስኪ​@@Tsegayekiflu
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 16 күн бұрын
ይኼ አገልግሎት ሳይሆን ከእርኩስ መንፈስ ጋር ያውም አጥማቂ ተብየዎች እያመጣ ከሚጨምርባቸው ጋር ሲጮሁ መዋል የአጋንት ሲዲ ሲቸበችቡ መዋል አንተ ደግሞ ሲዲ ይዘህ ገብተህ ቤተሰብህን ስታምስ መኖር
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 16 күн бұрын
Anteyemtayew.agant.sitoh.bchanew.gen.sentsew.keagant.esrat.tefeta.snt.sew.lensehabeka.snt.sew Lekduskurban.beka.sntsew.kemnfkna.temelese.sntsew.bebietu.mestom.mesteley.mesged.chlal.emilewn.gen.mayet.atfelgum Zmblo.tlacha.lbona.ystachu
@yegnatube7
@yegnatube7 16 күн бұрын
ፓሊስ የሚፈራው ሌባ ነው ሲጀመር እነሱን የሚቃወም ሰው ስራውን ስለሚያውቅ ነው ጹሙ ጸልዩ ስገዱ ቁረቡ አስቀድሱ ማለት ጥንቁልና ከሆነ እንደነሱ አይነት ጠንቁዋዬችን ያብዛልን አዳሜ ድሮም ጹሙ ጸልዩ የሚላችሁን ሳይሆን ቤተክርስትያን ተሰግስገው በአገልጋይ ስም የሚያጭበረበሩትን ደብተራዎችን ነው የምታሽቀብጡላቸው ምክንያቱም በድግምት የሆነ ነገር ቢያረገንስ ብላችሁ ስለምትፈሩ እግዚአብሔርን ሳትፈሩ ሰይጣንን ትፈራላቹህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ምድረ አስመሳይ ብቻ እነሱን የምትቃወሙ ሁልሽም እራስሽን ታውቂያለሽ በማስመሰል እና በውሸት አይፀደቅም በመንበርከክ ንስሀ በመግባት ወደ ፈጣሪ በመቅርብ እንጂ እናንተ ሲጀመር ብር ለመሰብሰብ እንጂ እውነታውን ጠንቅቃችሁ ታውቁታላችሁ እኛ ደሞ ሰው ሳይሆን በቀራንዮ የተሰቀለውን መድኃኒአለም እየሱስ ክርስቶስን ነው የምንከተለው ።
@bezawerklakew7489
@bezawerklakew7489 15 күн бұрын
የቱጋር ነው ፂማችሁን ሙልጭ አርጋችሁ ሴት እክመስሉ ደረስ ተላጩ የተባለው ?
@MulukenBimrew
@MulukenBimrew 15 күн бұрын
አንተ እንደቁራ ከመጮህ ዉጪ ምን ትጠቅማለህ
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th 14 күн бұрын
ግን ኮመንታሪዎች ክርስቲአኖች ናቹ አንዳዶቻቹ ምንው እምነት ሁለት ናት ለማለት ደረሳቹ
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 16 күн бұрын
ደግሞ የቲፎዛቸው ብዛት ቲፎዞ ለእግር ኳስ ለእምነት አይሰራም ተንጫጫ ምድረ አጥማቂ ተብዬ ተጠማቂ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 15 күн бұрын
ለምንድነው ግን ኦርቶዶክሳዊ እንድህ አይነት ሚዲያ ላይክ ሸር እያደረግን ማሳደግ ያቃተን በቃ ግዜው የውሸታም ብቻ ነው እናስተውል ብዙ ሰዎች ሰው እያመለካችሁ ነው ልብ ይስጠን 😢
♦️ከሰኔ ጀምሮ ሁሉም ያብዳል‼️👉የብጹዕ አቡነ ማርቆስ ንግግር
56:38
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 141 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
ዲያቆን ዘላለም ታዬ ለምን ታሳድደኛለህ ሐዋ 9፥4
46:05
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12
Awita ፍቅር
Рет қаралды 14 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН