🔴"ምን ይውረድ" የባለስልጣኖቻችን የቤተሰብ ጨዋታ አዲስ ስታንድ አፕ ኮሜዲ ኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ new Ethiopian stand up comedy aman se

  Рет қаралды 202,739

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

8 ай бұрын

comedian aman is director screenwriter and standup comedian devoted his life making who peoples happy and he making for peace love and unity also he created stages and made his own voice heard so many people raising awareness by disguising via humor and comedy also in this comedy he did as usual:;
#standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love #best#ebs#standupcomedycomedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love #best#ebs#standupcomedy#comedian #standupcomedy #ethiopia #eshetumelese #new #2016 #ebs#ebstv#saturdayebs#Sundayebs##tplf Ethiopiapoletica#prosperityethiopia#etv#fanatv#fanalamrot#yebeteseb chewata# zimta yashelimal ebs#game show#katelo ebs#kidame keseat#ebs#donkey tube#veronica adane#seyfu ebs#American#canada#comedy#manyazewal eshetu#alex tube#diklijoch addis and kal#liyu and#love story Ethiopia #
#standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love #best#ebs#standupcomedy
This is a official KZfaq Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love #best#ebs#standupcomedy#comedian #standupcomedy #ethiopia #eshetumelese #new #2016 #ebs#ebstv#saturdayebs#Sundayebs##tplf Ethiopiapoletica#prosperityethiopia#etv#fanatv#fanalamrot#yebeteseb chewata# zimta yashelimal ebs#game show#katelo ebs#kidame keseat#ebs#donkey tube#veronica adane#seyfu ebs#American#canada#comedy#manyazewal eshetu#alex tube#diklijoch addis and kal#liyu and#love story Ethiopia ##standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love#ጌትሽ ማሞ#ሰበር ዜና#getshi mamo#seber zena#besnitu drama#aba kebrekidan#Ethiopian sitcom drama#best#ebs#standupcomedy#comedian #standupcomedy #ethiopia #eshetumelese #new #2016#2023# ethioannews#todaynews#firashi adashi arts tv topiya#ጦቢያግጥምንበጃዝ አርትስቲቪ#በህግአምላክ ድራማ#ethiopan drama# sodere #dre tube#hope entartaienment#nahom records##Ethiopia new ua lij# weche gudd podcast#daggy show#motivation#insparaton#negu#dinkilijoch##ebs#ebstv#saturdayebs#Sundayebs##tplf Ethiopiapoletica#prosperityethiopia#etv#fanatv#fanalamrot#yebeteseb chewata# zimta yashelimal ebs#game show#katelo ebs#kidame keseat#ebs#donkey tube#veronica adane#seyfu#maraki weg#Ethiopian artist#bisrat surafel#enaney veronica adane##maraki weg#ebs#American#canada#comedy#manyazewal eshetu#alex tube#diklijoch addis and kal#liyu and#love story Ethiopia #
Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shibeshi

Пікірлер: 646
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 8 ай бұрын
እረ አማን መጨረሻህ ናፈቀኝ በሰቀቀን ነው የማይህ ቅዱስ ሚካኤል ካንተ ጋር ይሁን
@Lishaney3
@Lishaney3 8 ай бұрын
እኔም አቤት እግዝኣብሄር ሆይ አደራህን
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 8 ай бұрын
እረ የት ነህ ....
@Zamani1983
@Zamani1983 8 ай бұрын
እንዳው የት ሆነህ ነው የምትለቀው አላህ ይጠብቅህ ወላሂ እውነተኛ ሠው ነህ ትልቅ ትምህርት ሰጭ ነገር ነው ቀጣይም እንጠብቃለን💚💛❤
@Hasetethiopia2030
@Hasetethiopia2030 8 ай бұрын
አማንዬ ጀግናው ኮሚዲያን አቦ ሺ አመት ቀልድልን። ቆንጆ ስራ ነው። በርታ አባቴ
@user-wn8md1hw3d
@user-wn8md1hw3d 8 ай бұрын
አይይይይ አማን አላህ ይጠብቅህ ድፍረትህ ግን ከመንግስት ድፍረት ባሰ ልዩነቱ ያንተ እውነት መሆኑ ነው።
@ijhhjhi
@ijhhjhi 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-by9zl4vs5f
@user-by9zl4vs5f 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@misganabere6115
@misganabere6115 8 ай бұрын
አገላለጽሽ ዋው😂😂😂
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 8 ай бұрын
ኣቤት አገላለፅ
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 8 ай бұрын
አሜን
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 8 ай бұрын
አማናችን አደራ ተከብቢያለው እንዳትለን😂😂
@Halemu_mo
@Halemu_mo 8 ай бұрын
😁
@user-by9zl4vs5f
@user-by9zl4vs5f 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-mt9rd8hh7g
@user-mt9rd8hh7g 8 ай бұрын
😂😂😂😂 😂😂😂ፈታ ባረገኝም አሰሱብኛል እግዚአብሔር ይጥብቅው
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 8 ай бұрын
አማራነት ተጨምሮ ከቤተመንግስቱ ጎን እንደዚህ መናገር 😂😂
@habtulalibela
@habtulalibela 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 8 ай бұрын
አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ኮመዲያን ነህ በርታ!!!
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 8 ай бұрын
አማንየ ወንድሚ እውነተኛ ሰው የተጠላበት ዘመን ላይ ነው ያለነው ቅዱስ ላሊበላ ይጠብቅህ
@easypc4464
@easypc4464 8 ай бұрын
አማንዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ እዉነት የሚናገር ሰዉ እደወጀለኛ ነዉ የሚታየዉ❤❤❤❤
@user-mt9rd8hh7g
@user-mt9rd8hh7g 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ ደስ የምል ቀይታ ነበር በርታ እግዚአብሔር ይጥብቅህ👍👍👌👌💞🌹❤♥
@SeydAli5154
@SeydAli5154 8 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ የተመቼዉ ይቀጥል የምትሉ አማን ቀጥልበት ክፍል 3 4 5 6 7 8 9 10ድረስ
@BeleteMuleta-sb2xs
@BeleteMuleta-sb2xs 8 ай бұрын
Kkkk
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 8 ай бұрын
ኧረባክሽ ቂልጦ ስንቅ አንድ ቀን የምትወስጅለት መምሰልሽ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 8 ай бұрын
አማንየ የኔ ምርጥ ወንድም በርታልኝ አማራየ ድል ለአማራ ህዝብ💪💚💛♥ ድል ለፋኖ 💪💪💪💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥♥
@alamalam7810
@alamalam7810 8 ай бұрын
ወይኔ አማን አፈረስከኝ 😂😂😂 ክምር ጀግና ነህ ደሞ እንዳይከቡህ አዳራ❤
@biniyamkassahun7224
@biniyamkassahun7224 8 ай бұрын
አማን በጣም መረጅም ጊዜ ሆኖኛል ከሳቅኩ የምናየው የምንሰማው ሁሉ ጉድ ነው ሳቃችንን ሰርቀውን ዛሬ ግን አሳቀኝ 👍
@fasikazeethiopia9554
@fasikazeethiopia9554 8 ай бұрын
ጎበዝ አማኑ እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ነው ውድድድ ነው እምናረግህ❤❤❤❤
@user-up1ir3wo7q
@user-up1ir3wo7q 8 ай бұрын
ሳቅና ቁም ነገር ዉድ የሀገሬ ልጅ አማንዬ እግዚአብሔር ከቡችሎቹ ይጠብቅልን❤❤❤በርታልን
@YonasAsmamaw-bh8il
@YonasAsmamaw-bh8il 8 ай бұрын
አማንየ ከ እውነት ጋር ልሙት ብለህ ነው ለማንኛውም እናመስግናለን ወንድሜ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@AMINADAB19
@AMINADAB19 7 ай бұрын
በሳቅ ውስጥ የተገለጠ መራር እና አሰቃቂ እውነታ😢
@selamawitabrham4805
@selamawitabrham4805 8 ай бұрын
that is the country we happen to claim is ours, which is not something we are proud of. Everything Aman said is a fact, and every single one of us witnessed it. not including those cowards who don't seem to care at all. Hats off to You, Aman!!
@meram-no8we
@meram-no8we 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያረብ የልባችን ነግረህልናል 😢❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 8 ай бұрын
አማን እዬ እግዚአቤሔር ይጠብቅህ❤❤❤ድልልልልልልል ለፋኖ❤❤❤
@seidshikure2292
@seidshikure2292 8 ай бұрын
አማን በጣም አዝናኝ ኮሜዲ ቡርቲ🎉🎉🎉
@genetzafe
@genetzafe 8 ай бұрын
እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር አማኑ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@rabitube7432
@rabitube7432 8 ай бұрын
😂😂😂😂ዋ አማን😂😂ነገርካቸው
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 8 ай бұрын
አማን ጎበዝ ነህ በርታ
@ethio8774
@ethio8774 8 ай бұрын
እውነትም መንግስት ይውረድልን👊🏽👊🏽👊🏽
@hayatibrahim883
@hayatibrahim883 8 ай бұрын
የኔ ጀግና ወድም አላህ ይጠብቅህ
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 8 ай бұрын
አማን ሰው 💪💪💪🥰🥰🥰👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@kehiwetgets
@kehiwetgets 8 ай бұрын
አማንየ ጎበዝ በርታ ወንድሜ ጌታ ይጠብቅህ አንተ ድንቅ ሰው❤
@user-eq4ih1go8o
@user-eq4ih1go8o 8 ай бұрын
አንተ አንጀት አርስ የሆንክ ልጅ አላህ ይጠብቅህ
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 8 ай бұрын
አሜን
@gisandremotesensing8017
@gisandremotesensing8017 8 ай бұрын
ጥበብ እንደዚህ ሲያገለግል ደስ ይላል!!!
@misganabere6115
@misganabere6115 8 ай бұрын
አማንዬ የላስታው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዚህ እስስት የሆነ መንግስት
@mega8101
@mega8101 8 ай бұрын
ኸረ ቀልዱን እንኳ ተውሉን... ሁሉን ነገር የብሄር ፖለቲካ አደረጋችሁብን እኮ... ልጁንም ለቀቅ አድርጉት!
@yonasmulualem2450
@yonasmulualem2450 8 ай бұрын
1ኛ ነው አማን ቀጣዩን ፓርት ሳናየው ሸቤ እንዳያስገቡሽ ቶሎ ይለቀቅልን😁😁😁😁😁😁😁
@amanulaekassa3605
@amanulaekassa3605 8 ай бұрын
እራስ ወዳድ
@user-kv9bs9zk5f
@user-kv9bs9zk5f 8 ай бұрын
አማንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ወላሂ አላህ ይጠብቅህ አማንየ
@appseth8007
@appseth8007 8 ай бұрын
አይ አማን አንተ ያሉትን ነው የተናገርከው አልጨመርክም እነሱ መች ይመቻቸዋል እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 8 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው እሚገርመው ና እሚያስቀው ቁምነገርም እሚያስጨብጥ 👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌💪💪🙏🙏🙏
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 8 ай бұрын
የነጺን እና የጌታቸዉን ድምጽ ቁጭ ነዉ ያደረከዉ😂😂😂 የእነሱን ነገር ተወዉ ግን ዛሬም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እላለሁ
@user-cx2pm8rv5m
@user-cx2pm8rv5m 8 ай бұрын
አማን የኔመልካም ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ
@user-tm7dr9ww7u
@user-tm7dr9ww7u 8 ай бұрын
ይህንን ልጅ እለማድነኝ ንፉግነቱ ነው ❤
@Teshaleteshale-qy5xm
@Teshaleteshale-qy5xm 8 ай бұрын
❤ መገለጫህ ፍቅር ነው አማኔዬ❤❤❤❤❤ ያኑርልን
@sam_in8736
@sam_in8736 8 ай бұрын
ስንት ሰው አጨዱ???🤣🤣🤣እውነት እንዲህ ያስቃል...... ጀግና ነህ!!!!
@miket34
@miket34 8 ай бұрын
Father God bless this man and keep him alive in Ethiopia so we keep getting this brilliant content. Well done Aman
@user-ks6od5my7s
@user-ks6od5my7s 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ተመላላሽ የፍርድ ቤት ባለጉዳይ ከመሆን ያውጣህ ፈራው ላንተ
@user-nl3mg6xz1p
@user-nl3mg6xz1p 8 ай бұрын
ቀጣይ ፍትህ ለአማን እያልን እናለቅሳለን አማራየ የኔ ስጦታ😢❤
@samishemeles663
@samishemeles663 8 ай бұрын
ሳቁስ ሳቅ ነው.... ልጁ ግን እስካሁን ደና ነዋ 😂? 🙏🙏
@selahbeatsandtracks4932
@selahbeatsandtracks4932 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ እንግዲህ ጥሩ ስራ ነው
@noahadane1765
@noahadane1765 8 ай бұрын
የዘመናችን ድንቅ ኮሜዲያን ለዛውም እልል ያለ ጀግና!!!!
@fnggjh3553
@fnggjh3553 8 ай бұрын
ወይ ማስመሰል ስትችልበት ዋው 😂😂😂😂😂
@yesufetube7989
@yesufetube7989 8 ай бұрын
Risk takers are always the winners.
@natnaelengdawerk6391
@natnaelengdawerk6391 8 ай бұрын
What's more sad is how ignorant we are as a generation. Instead of speaking facts and dealing with whatever consequences it brings we choose to hide ourselves before the curtains and try to warn genuine people like Aman who dare to speak the truth. Good job Aman for speaking facts and reflect your view in such artistic way 🙏
@zainabxx7382
@zainabxx7382 8 ай бұрын
አማን ሰው አዋሺ አርባ መውረድ አምሮሀል መሰል ወንድሜ ክርስቲያን ታደለን ሰላም በልልኝ
@yisakaly8365
@yisakaly8365 8 ай бұрын
በጣም የምትመቸኝ ኮሜድያን ነህ። እ/ሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ፡ ከክፉዎች ይጠብቅህ።
@MahiMahi-pf7lw
@MahiMahi-pf7lw 8 ай бұрын
እውነተኛ ተናጋሪ አይወደድም አማንዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔስ ፈራሁ 😢
@Waka619
@Waka619 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ጎበዝ በርታ ❤
@tiruuuuu7438
@tiruuuuu7438 8 ай бұрын
አኔ ተሳቀቁ ላንተ አማንሰው ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን
@beetyube
@beetyube 8 ай бұрын
አማንዬ ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር ይጥበቅህ
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m 8 ай бұрын
ዉይ አማን ሰዉ ልቤን አቆሰልከዉ😅😅😅😅እዉነት በኮሜድም ወጣች በምን ደስ ስትል ለማንኛውም መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በከንፉ ይከልልህ ከነዚህ ሰዉ በላወች የላስቴይቱ የሀገሬ ልጅ ዉድድድ❤❤❤❤❤❤
@ethioptv2015
@ethioptv2015 8 ай бұрын
ዋው። እውነት ነው። የልባችን ነው የገለፅከው። በርታ
@HamedJumha
@HamedJumha 8 ай бұрын
አረ አማን ገደልከን😅😅😅❤
@Yordanos-pk4jp
@Yordanos-pk4jp 8 ай бұрын
Stand up comedy of the year 🔥🔥🔥 ...እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@aregashqtr9858
@aregashqtr9858 8 ай бұрын
ኧረወይኔ❤❤😂😂😂😂
@zuzu4528
@zuzu4528 8 ай бұрын
አማን ትችላለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መቼም ቀልድ መቀለድም አይቻልም አምርረው ሊበቀሉህ እንዳያስቡ
@manayeabo5888
@manayeabo5888 8 ай бұрын
😂😂ለትንሽ ቀን በመንገድ ብቻህን እንዳትጓዝ!!
@fritahebteyes316
@fritahebteyes316 8 ай бұрын
እዚህ የሳቃችሁ ሁላ ተዘጋጁ ፍትህ ለ አማን ለማለት😅😅😅😅 ፈጣሪ ይጠብቅህ ብቻ
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 8 ай бұрын
አልጋስራችንም ሆነን አናትህ ላይ ቤትህ መፍረሱ አይቀር!!ፍትህ ለራሳችን የፍርሀት ቆፈን መላቀቅ ይሻላል!!አማንማ ነፃነቱን አሳይታል!!
@SAMdave183
@SAMdave183 8 ай бұрын
እንተንና ጌታቸውን ጌታ ይጠብቃችሁ!
@azebshewa6197
@azebshewa6197 8 ай бұрын
የነፍጠኛው ልጅ❤😂😂😂😂 አጀንዳ
@MK-to5lc
@MK-to5lc 8 ай бұрын
You become Trevor Noah South Africa comedian, his comedy is based on the fact so Keep it up Aman!!!!
@Tse88Eshetu
@Tse88Eshetu 8 ай бұрын
min endeml alakim, am still laughing.....🤣🤣🤣🤣 amansha proud of you for ever!!!!
@user-ei9wt3tv8o
@user-ei9wt3tv8o 8 ай бұрын
አማንዬ ሳሳሁልህ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ የኛ እንቁ❤
@miskoutesfaye1930
@miskoutesfaye1930 8 ай бұрын
አነተ ሰውዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቀልድህ በጣም አዝናነቶኛል በተለይ የጌታቸው እረዳ አነጋገር ተመችቶኛል 😂😂
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 8 ай бұрын
ጀግና 😂😂😂
@universalism1202
@universalism1202 8 ай бұрын
I love your political Critics. በርታ👌👌👌👌👌
@Samuel-sk7xg
@Samuel-sk7xg 8 ай бұрын
wow ይችላል እግዚኣብሔር ይጠብቅህ 😂😂😂😂
@asterabate7743
@asterabate7743 8 ай бұрын
ጀግና ነህ በእዉነት
@abrehamtefera9699
@abrehamtefera9699 8 ай бұрын
Classic joke and brave man; for sure you will be on the top of Ethiopian comedy in coming two or three years!!!
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 8 ай бұрын
Amanye thinks Be careful❤❤❤
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 8 ай бұрын
እውነት ነው. መግስት ይውረድልን 😢😢😢
@sisaybihon
@sisaybihon 8 ай бұрын
ቀጣዩን ክፍል በሰላም ታቀርበው ዘንድ ምኞቴ ነው❤
@AtoMedia
@AtoMedia 8 ай бұрын
አማን እግዚአብሔር ይሁንህ
@eshetsafe
@eshetsafe 8 ай бұрын
አማንየ እመብርሐን ትጠብቅሕ
@Fwa_bene
@Fwa_bene 8 ай бұрын
አማን ችግር የለም ብቻ በለኝ 😂
@Lishaney3
@Lishaney3 8 ай бұрын
አማንየ በእውነት እግዚኣብሄር ይጠብቅህ።
@tsgeredateshome1520
@tsgeredateshome1520 8 ай бұрын
Aman sew the great 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@baatitube2858
@baatitube2858 8 ай бұрын
ቁጭ ጌታቼዉ ዋዉ ትችላሌህ በርታልን
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አማንየ
@taibataiba202
@taibataiba202 8 ай бұрын
አላህይጠብቅህ በውነትትክክልነውየገለፅከው
@fnottube2532
@fnottube2532 8 ай бұрын
ጌታቸውን ውጠኸዋል እንዴ?😂😂😂
@werzdfc2991
@werzdfc2991 8 ай бұрын
ሀቢቢ ክፍልአንድ ክፍልሁለትእያልክ ስትቆራርጠዉ ሙሉዉን ሳናየዉ እንዳያስሩህ እንየዉና ባንድ ድምፅ ፍትህ እንድንጠይቅ 😂😂😂😂 ወይኔ አማን
@user-by9zl4vs5f
@user-by9zl4vs5f 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@kedstettube6712
@kedstettube6712 8 ай бұрын
አረ ኡ😂😂😂😂😂😂ግፍ
@abrhamtaye3441
@abrhamtaye3441 8 ай бұрын
Aman great job and great fun. Thanks brother
@rchimnjarewatubechannel
@rchimnjarewatubechannel 8 ай бұрын
😂😂😂 በቃ ደም ፍትህ ለአማን ስንል ልከርም ነው መሰለኝ
@b.6015
@b.6015 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እኔም ጨነቀኝ
@user-by9zl4vs5f
@user-by9zl4vs5f 8 ай бұрын
እረ በሳቅ😂😂😂😂😂
@revolution1636
@revolution1636 8 ай бұрын
Very talented young man 😂
@Nejat197
@Nejat197 8 ай бұрын
አዳነች አሸበረቀች ብሎ የዘፈነ ብቻ ነው በነፃነት የሚኖረዉ አማን እንደማያስሩህ ተስፋ አለኝ 💔💔
@RobelHadish-jy5yy
@RobelHadish-jy5yy 8 ай бұрын
ይመችህ bro
@hayat2582
@hayat2582 8 ай бұрын
የሣቄምጭ አማንየ ❤❤
@HahaGahs
@HahaGahs 8 ай бұрын
አማንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድፍረትህ ይለያል😂 በጣም ነው ያሳቅከኝ
@user-tf6wm1pv9l
@user-tf6wm1pv9l 8 ай бұрын
አማንዬ እማምላክ ትጠብቅህ ወንድም አለም
@tsehayneshawoke1080
@tsehayneshawoke1080 7 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ! እናመሰግናለን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
አማን እናትህ እንኳን ወለዱልን❤️❤️
@solocmc
@solocmc 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን hope we will see part 3 and 4
@user-ox2or4xb1l
@user-ox2or4xb1l 8 ай бұрын
ኧረ ደቂቃ ይጨመርልንወይኔኔ አማን በሳቅ ገደልገኝ😂😂
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 50 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
June 4, 2024
3:13
Wuditu Tadesse
Рет қаралды 19 М.
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Buchu Comics
Рет қаралды 121 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН