እናቴ..እንዳትሞቺብኝ መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

  Рет қаралды 81,862

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 299
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Жыл бұрын
ውይ ውይ ውይ የኔ ማር ልጅቷ ምን አይነት ልብ ነው ያላት። የኔ ፍቅር እናትሽን ላንቺ ሲል ዕድሜ ይስጥልሽ። ልጅ ሁሉ ያጠፋል፤ ቢያጠፋም እንዲህ ተፀፅቶ ሲመለስ ደስ ሲል። ጌታ የሱስ ይባርክሽ።
@mishamoanbessie
@mishamoanbessie Жыл бұрын
ደጋግሜ እያየሁ በእምባ ጌታ ሆይ እናቴንም በአካል አግኝቼ እንዲህ እንደምወዳት የምነግርበት ቀን አምጣልኝ ብዬ የፀለይኩኝ ቀን ነዉና እግዚአብሄር ለእናቶቻችን ረዥም ዕድሜ ይስጣቸዉ።ዮ ዘመንህ ይባረክ
@fikrebardilo4788
@fikrebardilo4788 Жыл бұрын
እያለቀስኩ የሰማሁት እናቴን እንደምወደት የነገርኩት የመሰለኝ ራዥም እድሜ ለእናታችን::
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
እኔ አልችልኩም በእባ ነው የጨርስኩት 😭😭😭 🙏🙏 ❤❤ ለኢትዮጵያ እናቶች እራጅ እድሜ ከጤና ያብዛላችሁ ጌታ ሆይ ስለ ሁሉ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን ዮንዬ ❤❤ምን ብየ ልባርክ እጅ ጌታ እየሱስ እየ ባርካክ ይባረክ ❤❤ ኑሪልን
@MihretFeyisa-yb1sl
@MihretFeyisa-yb1sl Жыл бұрын
የኢትዮዽያ እናቶች ጀግና ናቸዉ ጌታ ዮኒን ተጠቅሞ እየካሳቸዉ ነዉ ረጅም እድሜ ለ እናቶቻችን ዮኒዬ ተባርክ አንተ የምድር በረከታችን ነህ ፀጋ ይብዛልህ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ጀግና ናቸዉ😢😢😢😢😢❤❤❤ዮኒዬዘመን ይባረከ ቤተሰቦችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልህ😢😢😢❤❤❤❤❤
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
ዕንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ😢😢 ኡፍፍፍ የእናት መጥፎ የለም እናት ሺ አመት ትኑር
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp Жыл бұрын
እውነት ነው😢😢😢❤❤❤❤
@daphillo8302
@daphillo8302 Жыл бұрын
እሜን
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
እኔም አልቻልኩም ኡኡኡኡፉፉፉፉ😭😭😭
@JESUSISLORD-xc8es
@JESUSISLORD-xc8es Жыл бұрын
በጌታ ስም ይህ ምስክርነት እንዴት እናስለቀሰኝ እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ጀግና ናቸው መልካቸው የሚበላሸው ለእኛ ብለውነው እያለቀሥኩ የሠማሁት የኢትዮጵያ እናቶች ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d Жыл бұрын
ኡኡፍፍ😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ለዚህ ቤተሰብ እድሜና ጤና ስጥልኝ ዮኒዬ ላንተ ሲጀመር ቃላት የለኝም❤❤❤❤
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
አሁንም ቆንጆ ምታምር እናት ናት እናቶች ሁሌም ውቦች ናችሁ
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Жыл бұрын
እህቴ እዴት ጌታ የረዳሽ ሰዉ ነሽ እናትሽ ያኑርልሽ እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ ዮንዬ ዘርህ ይብዛ።
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
አብዛኛዉም ልጆች እናቴን በዲያት አሳዝኛት ብሎ ይቅርታ ሲጠይቁ እኔ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ ስደትን የቀመስኩት ለእናቴ ስለሆነ ደስ እሰኛለሁ ዮኒዬዬዬዬዬ ተባረክ❤❤❤❤
@eyerusalemgetachewdimple7559
@eyerusalemgetachewdimple7559 Жыл бұрын
😢እናቶችን ግን እንዴትአርጎ ነው የፈጠራቸው ምን አይነት ልብ ነው ያላቸው ❤😢😢
@zaharazaharaetyo3221
@zaharazaharaetyo3221 11 ай бұрын
ጌታሆይ እንደ ዬኒ ለኢትዮጵያ እናቶች የሚሰራ አገልጋይ አስነሳ ይብዙ ዬኒየ ዘመን ዘላለምህ ይባረክ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
እናት በህይወት እያለች ይቅርታ መጠየቅ መታደል ነው ኤርጅም እድሜ ለእናቶች 😭😭😭
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ መልካም ወጣት በጣም ጌታን አመሰግናለሁ ❤❤
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
እናቶቻችን ልዩዎች ናቾ ብነወቅ እህታችን አይዞሽ አሁን አንከባክበት ደስ አሰኝያቾ እናታችን እንደያሌቹ ኑሩልን ዮኒ አንተ በጣም ልዩ ነህ ረዥም እድሜ ኑርልን
@jesusloveyou7596
@jesusloveyou7596 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች እባ ይታበሰበት ዘመን ነው ዘንድሮ ገና ገና ብዙ እናቶች ያርፋሉ በልጆቻቸው አሜን ተባረክ ዪኒ ፀጋ ይብዛልህ
@nastnatababa5125
@nastnatababa5125 Жыл бұрын
ዮንዬ በእዉነት ተባረክ እግዚአብሔር ለኔም እድል ይሰጠናል ባየ ተሰፋ አደርጋለሁ እናቴን ልክ እንደዚህ እንደ ምያከብርት ተሰፋ አለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@meskremketema145
@meskremketema145 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እረጅም እድሜና ጤናን ለዚች እናት ከአንተ ከቸሩ ጌታ ይሁንላት
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ እናታችን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛላቸው💔💔💔💔💔 እናት ያላችሁ እባካችሁ ለእናታችሁ ፀልዮ አክብር ተጠቀቁ እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ እወድሻለው አልረሳሽም 😤
@mouawecell3097
@mouawecell3097 11 ай бұрын
ክብር ሁሉእግዚአብሔር ይህን ዮንዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ❤❤❤❤
@feriwaneemeyenesh4973
@feriwaneemeyenesh4973 Жыл бұрын
ዮኒዬ ሁልግዜ በየማለዳው ሳላየው አያልፈኝም የመልካም ወጣት ምስክርነት!ጌታ እየሱስ ድንቅ ነህ አባ፤እኔም ውስጥ የዛሬውን አይነት ምስክርነት ለእናቴ እመኛለሁ!
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
አለማልቀስ አልቻልኩም 😢 ረጅም እድሜና ጤና ለወላጆቻችን❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Жыл бұрын
እናቴ ከክፍ ጌታ ይሰዉዎት ዮኒዬ የወጣቶች አባት ዘመንህ ብሩክ ይሁን::
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 Жыл бұрын
ኦ ጌታ ሆይ ተባረክ አህቴም ተባረኪ እናቴም እድሜ ከጤና ጌታ ይሰጦት ዮኒዬ ዘመንህ ጌታ አየሱሰ ይባርክ
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa Күн бұрын
የኔ ቆንጆ እናት ስታምርኮ ❤❤❤❤❤✝️👈🙋🙋🙋🙋💯💯💯💯
@mulurodriguez5556
@mulurodriguez5556 Жыл бұрын
ሁልጊዜ የምትሰራ ደስ ይላል የዛሬው በጣም ለየት ይላል ተባረከ ወንድሜ ❤❤❤
@fireteferi9665
@fireteferi9665 Жыл бұрын
እነ ጌታ ሚስክረ ነው እነም እንተ በታም በድይታሎ ዮኒ ትምህርት አይቸ እናት ይቅርታ ጤይቅያሎ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤2012 ዓመት እናተ ይቅርታ አደግልይናለች እደመና ጠና ይስጥለይን ጌታ
@masratkbada6420
@masratkbada6420 Жыл бұрын
ኤረዝም እድመና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢 ጌታ ይባርካችሁ
@user-eu7bc6eq9o
@user-eu7bc6eq9o 11 ай бұрын
አንተ የዘመኑ ሙሴ ትውልድን ከአውሬው መንጋጋ እያስተፋህ ከአንበሳው መንጋጋ እያስተፋህ ቢነሱብ አይግረም ጌታንም መቼ ተቀበሉት አንተግን ዘርህ ትውልድህ ትዳርህ አገልግሎትህ ይባረክ ያባቶቼአምላክ የ ይሳቅ የ ያይቆብ አምላክ ዘርህ ይባርክ ተባረክ
@maretabehayelugubenaw9479
@maretabehayelugubenaw9479 Жыл бұрын
እፉፉፉ እዴት እዳስለቀሽኝ እፉ እኔ እራሱ እናቴን እዴት እደምወዳት ዬኒ ተባረክ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ፈጣሪዪ ሆይ ላንተ እሚገዛ ልብ ስጠኝ ተባረኪ እህቴ
@mekedespertty5283
@mekedespertty5283 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ኡፍ እናቶች ለዘላለም ይኑሩ
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 Жыл бұрын
ለካ ለዚህ ነው ጠላት በብዙ ሲኒጫጫ የነበረው ከየ አቅጣጫው የዘንድሮው ተለይቶብኛል የኢትዮጵያ እናቶች እንባ የሚታበስበት አመት ነው ዮኒ ቃል አጠረኝ ብርክ ብርክርክ በልልኝ አንተን ለትውልድ ያስነሳ ጌታ ይባረክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ተባረክልኝ እንወድሃለን::
@FevenBeyene-dl8rv
@FevenBeyene-dl8rv Жыл бұрын
Yoniye abate kefu aynkah yegetan melk ante lay hulem ayalew❤❤❤❤❤
@slamaa1337
@slamaa1337 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeen yihaaaa barakat lahulachenimi yiderasee baewenate asetawayi liji nashe tabarakilign laenatachegn kibire new yalabashuu❤❤geta edemaa yechamirelachoo❤❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ደግ ነው ምህረቱ ብዙ ነው ዮዬ ለምልም
@miheretwoldeyes1115
@miheretwoldeyes1115 Жыл бұрын
የምድሪቱ በረከት ነከ ተባረክ ዩኔዬ
@user-or5jm2zi8i
@user-or5jm2zi8i Жыл бұрын
ዮኒዬ ተበራክ ለእናት እድሜ ካጤና
@makdesgatachaw5756
@makdesgatachaw5756 Жыл бұрын
Geta yibarkish ehete ❤❤❤😢😢
@freweinizere302
@freweinizere302 Жыл бұрын
Glory to God. God bless you brother yonatan your wife, your mother and your ministry.
@alemseifu1556
@alemseifu1556 Жыл бұрын
እልልልል የኔ እህት እንኳን ጌታ ረዳሽ ተባረኪ ፀው ይብዛልሽ እድለኛ ነሽ በህይወት እያሉ ይቅርታ ጠይቀሽ በረከት ተቀበልሽ እኔ ቤተሰቦች ምነው በህይወት ኖረው ለዚህ በበቃሁ ብዬ በጣም አለቀስኩ ሁሉ በጊዜው ሳይመሽ እኔ ስለአንቺ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ እሳቸውንም ጤናና እድሜ ይስጣቸው ተባረኩ እማማዬ❤❤
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Жыл бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤። እህቴ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ተባረክ እግዚአብሔር ያኑርልሽ❤
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh Жыл бұрын
ዮኒ አንቴን ለኢትዮጵያ የሳጠዉ ኢግዘብሔር ይማስገን
@zozo-yr9px
@zozo-yr9px Жыл бұрын
😭😭😭😭 በእውነት ዩንይ የኔ አባት አንት ተልያል ከማነም በዘምነክ ሁሉ እግዚአብሔር አመላክ ከከፉ የጥበቀ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ❤❤❤
@tsion5880
@tsion5880 Жыл бұрын
አንቺ እድለኛ ነሸ እናትሸ በሒወት አለች ለይቅርታ እድል አገኘሸ እረጅም እድሜ ይሰጥልሸ ጌታ
@getituayalew8250
@getituayalew8250 Жыл бұрын
ዬኔዬ ዘመንህ ይባረክ እረጅም እድሜ ለኢትዮጵያ እናቶች
@GOD_IS_Great_11
@GOD_IS_Great_11 Жыл бұрын
😢😢Gobez jegna ehete 👏👏👏 Ema❤❤❤❤❤ yoni Egziabher edmeken yarzemew
@user-kx8su4ty7u
@user-kx8su4ty7u Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡፉ አልቅሼ ማትኩ ዮንዬ የትዉልድ አባት እንወድካለን ❤❤❤❤
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
Yene Enati Anjeten belign uuuuuufffffffff Enkuwan dessi Alshi yen Enat ❤❤❤❤ Yone Geta tsagawun yabizalh
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 11 ай бұрын
amennnnnnnn yena enait amen gata kanechi gar yehun amen
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 11 ай бұрын
yegabatail yena enait demaik gata semu yebaraik amennnnnn❤❤❤❤❤❤
@dufufdjdjf7527
@dufufdjdjf7527 Жыл бұрын
ዬኔ ጌታ አምላክ ይባሪክሸ ለእነትሸ እድሜነ ጤና ይሰጣችሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@woynshetliben4644
@woynshetliben4644 Жыл бұрын
ዩንየን ተባረክልኝ በጣምነው የምወድህ የማከብርህ
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Жыл бұрын
Man ende Enat. Emayiye Geta E/r zemenachihun yibark.❤❤❤🎉🎉🎉
@mimimimi2792
@mimimimi2792 5 ай бұрын
እናቴ የኔ ዓለም እውድሻለሁ እማ ❤️❤️❤️❤️❤️😢😢😢😢😢❤️❤️
@rahelhassen8844
@rahelhassen8844 Жыл бұрын
ዪኒዪ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የልጆቻችሁን በረከት ጌታ ይጨምርላችሁ
@MeazaQatar
@MeazaQatar Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልሽ ዬኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@jhaadjafaar5705
@jhaadjafaar5705 Жыл бұрын
Yoniyee geta yibark lamilim tabarak 😘❤❤👏👏
@nebiyatkebede1218
@nebiyatkebede1218 11 ай бұрын
ኡፍ 😭😭😭 አምላኬ ሆይ እንዴት መታደል ነው እናት በህይወት ኖራ ይቅርታ መጠየቅ 😭😭 የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጦት
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa Күн бұрын
ኢየሱስ እየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ድንቅ አባት ነው ፡ስላሴ፡ያለበት፡ቦታ፡ሁሉ፡ፍቅር፡አለ✝️👈🙋💯💯💯💯💯🥰🥰🥰
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ዋው እንዲት ድንቅምስክር ነት ነው ልጅቶ አሰለቀሰችኝ ጌታ ይባርክሽ እየሱስ ጌታ ነው ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤❤
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 Жыл бұрын
Keber le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek
@fanataye7334
@fanataye7334 Жыл бұрын
I can't stop crying
@twinshr4847
@twinshr4847 Жыл бұрын
እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ዮንዬ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@woinshtegebrebesha9872
@woinshtegebrebesha9872 Жыл бұрын
OMG. I lost my mum years .a go .you are lucky to do this .am just dying with cry .hope my mum is present
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Жыл бұрын
አሜን ተባረኪ መታደል ነው 🙏🙏🙏❤️❤️
@leekleek1111
@leekleek1111 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ❤ ❤❤❤
@abundantlife1990
@abundantlife1990 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎትህን መጨረሻ ከዚህ በላይ ያሳምርልህ
@aiyshakhan7322
@aiyshakhan7322 Жыл бұрын
Yene Jagina Enat E/r Amilaki Erajim Edimena Tena Yisitishi Nurilign Nafi Amat❤❤❤
@GeniyYohanse-tb5oj
@GeniyYohanse-tb5oj Жыл бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ክብር ለኢየሰሱሰ ይሁን አሜንንንንንንንንንንን መመ አይዛሽ❤❤ ዮንይይ ዘመን ይለመለም❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Жыл бұрын
ውይ እንዴት አንጀት ይበላሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያቆያችሁ ለእናታችን እረዥም እድሜ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤❤❤የእኔ እናት እርጅም እድሜ ከጤና ጋር
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልሽ።
@YouditYoudit
@YouditYoudit Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አናቶች ለዘላለም ይኑሩ አምላክ ይባርክ
@ritagetchwe6710
@ritagetchwe6710 Жыл бұрын
Weyyy getaya min lebalek tebraki beha yoniya ko amelaka zemaneken ybareki kena betsabeki wadekalawe
@ethiopiaislove734
@ethiopiaislove734 Жыл бұрын
Yoniye yene jagena tabarek ❤❤❤
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 Жыл бұрын
Yeni Enat Edimna tena yistshe yeni Eht jegna neshe yoniye yetwldi abat Ye welaje marefa Neh ante Tbarek hule des yeblachu❤🙏👏
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 11 ай бұрын
yenam enait kalait ayegalexatem gata zamanachawen yebareik eyasusa badamu yeshafenachehu❤❤❤
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እየሱስ ያድናል እሜን❤❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 11 ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@medilove1152
@medilove1152 Жыл бұрын
Yene enat hulem enatoch yenurelen erasen meselechegn eko lijetewa weyene ehete atemuteben enatachen😘😘😘😥
@Chrstian555
@Chrstian555 Жыл бұрын
እኔ አልቻለኩም እናቶች እድሜ ከጤና ❤
@msnexus2671
@msnexus2671 Жыл бұрын
Amen stegawn lbeshi anate arejm adme tena tstsh❤❤❤
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
Abete eyesuse ye meherete amelake zarem teseraleh zarem tetadegaleh egnehne enate selasebek temesegen ❤elelelelelel elelelelelel yoniye tesaketolehale tsegaw yebezaleh wendeme bedemu teshefen ❤❤
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 Жыл бұрын
Yoniyachen zemeneh yelemelem you are blessed ❤❤❤❤❤
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Aunem konjooo enat nachew aslekeshign
@jesuschrist6237
@jesuschrist6237 Жыл бұрын
Wow tebarek yoniyeeeeeeee🙏
@tautsolo5212
@tautsolo5212 Жыл бұрын
Wow glory to God god bless you yoni we love you
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
እንኳን እናትሽ በህይወት ኖረችልሽ ተባረኪ።
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 Жыл бұрын
🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️😭😭😭😭😭😢😢😢ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የ ኢትዮጵያ እናቶቺ ዑኮ ጃግና ናችሆ ❤️👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️የ ኢትዮጵያ እናቶች ዉድድድድድድድድድ ዮንዬ አንተንም ዉድድድድድድድ 👍👍👍👍👍ታ ባራክ 🙆‍♂️🙆‍♂️
@HubetenGimite-uk7me
@HubetenGimite-uk7me Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢uuuuuffffff anes mech new ahe adile yee midersegn abaki.amlkee adile sitegn😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@appuae6156
@appuae6156 Жыл бұрын
Yene wud nurlgn ❤❤ ewodahalehu enate
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 11 ай бұрын
gata zamaneshen yebareik yena enait😢😢❤❤❤❤❤
@martamaraki-vl4su
@martamaraki-vl4su Жыл бұрын
Le Ethiopiawe sel enat welta mawert hone maderg batem yekabedale ye Ethiopia enatuche edeman ke tane gare yadelen enwadchewalen taberkleg 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@elsaterefe9396
@elsaterefe9396 Жыл бұрын
I cry a lot my God may God bless you all
@tagessebeyene2835
@tagessebeyene2835 Жыл бұрын
God bless you au number1❤
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Жыл бұрын
ህናቴ በህይወት ኖራ ዉስጥ ህግሮን በሳምኮት ሐስቀናሽኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ህናቴን ያጣዋት ለጥቂት ነዉ በሀሁን ሰሐት ያለዉት ጥሩ ደረጃላይ ነዉ ሆኖም ህናት ስለሌለኝ ዉስጤ ባዳ ነዉ ህናት ከሌለች ምንም ቢኖርህ ባዳ ነህ ህናት ለዘላለም ትኑር የናት ምርቃት ቀላል ሐይምሰላችሁ
@emuyen9811
@emuyen9811 Жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ ከእናት በላይ የሆነው አብሮክ አለ
@mimihabibta9853
@mimihabibta9853 Жыл бұрын
😢😢😢😢enam
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 78 МЛН
ነብይ ሔኖክ ልጆቹን ዳረ........ [PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021
52:26
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 36 М.
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 19 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 3,6 МЛН
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,5 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 14 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 37 МЛН