የታህሳሱ ግርግር! | የ1953ቱ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ክስተቶች | NBC ዶክመንተሪ

  Рет қаралды 113,287

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

7 ай бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#haileselassie #jah #tahsasgereger
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 66
@user-gg2hr7tx4u
@user-gg2hr7tx4u 5 ай бұрын
ጀግናዋቹ አፄዋቹ ለኢትዮጲያ ተናፋቂ ሁነዋን
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 2 ай бұрын
Nice history Thanks
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 7 ай бұрын
መንግስቱ የተሰቀሉት ጊዌርጊስ ሳይሆን ተክለሀይማኖት ነው
@getachewgedamu9166
@getachewgedamu9166 6 ай бұрын
መንግሰቱ ንዋይ የተሰቀሉት ተክለሀይማኖት አደባባይ ብቻቸውን ነው፤ትረካው ብዙ ስህተት አለበት
@GetachewMihret-xl8oz
@GetachewMihret-xl8oz 6 ай бұрын
አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ለስልጣን ያለው ጥማት ነው እንደዚህ የሚያደርጋቸው! ታሪካችን ተወርቶ አያልቅም! አሁንም በዚሁ መንገድ እየሄድነ መሆናችን ደሞ ይባስ ይገርመኛል!
@tadelealemu407
@tadelealemu407 7 ай бұрын
የመንግስቱ ንዋይን መፈንቅለ መንግስት የተማሪወችን እንቅስቃሴና የድርግን እብዮት ዛሬም የሚያደንቁ ኢትዮጵያውያንን ሳይ በሀገሬ ተስፋ እቆርጣለሁ:: እንዴት ነው ሀገርና ህዝብን ለ50 እእመት በማያቋርጥ የቂልቁለት ጉዞ ያስጀመረ ነገር የሚደነቀው??
@gebrehiwotgebrehiwot5852
@gebrehiwotgebrehiwot5852 6 ай бұрын
😊😊😊
@ahmedkedir8966
@ahmedkedir8966 Ай бұрын
ደንቆሮ ስለሆንክ ነው
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 6 ай бұрын
መጨረሻ ላይ መንግሥቱና ግርማሜ ነዋይ የተያዙበትና የሞቱበት አገላለፅ ስህተት አለው
@meltiruneh8929
@meltiruneh8929 7 ай бұрын
Have actual info on the flight to Asmera. Let me know how I can share it with the producer
@birukmesfin6638
@birukmesfin6638 7 ай бұрын
ጃ ❤️❤️❤️
@akliluadumer9138
@akliluadumer9138 5 ай бұрын
ለስለስ ያለና ጥርት ያለ ድምጽ! ታሪክ በጣም አዳለሁ። የራሴ ውስብስብ የሆነ ታሪክም ኣለኝ። በዛ በግርግሩ ዘመን ተወልደን በግርግር የምንገኝ ገና እንኳንስ፡ ዴሞክራሲና ፍትሕ ለህዝባችንና ለሃገራችን ልናመጣ፡ ተምረን ባዶ የቀረን፡ በገዛ ቤታችን እንኳን ሽሮ በሰላም ልንበላ ያልተፈቀደልን የሻቢያ ባርያ ሁነን የሞተ ሞተ፡ ያልሞትን ደግሞ በስደት የነጮች ፊት እንዳይጦቁርብን እየተታገልን እንገኛለን። እነ ኢሳያስ መሰል የጠነሰሱት ኣገር ኣጥፊ የኮሙኒስት ጃንዳ፡ ድሮም ኣሁንም እየበላን ነው። ሰላም፣ ፍትሕና ዲሞክራሲ ለኢትዮ-ኤርትራ!
@taddytadioskifle5920
@taddytadioskifle5920 6 ай бұрын
ቤተክርስትያን ፓለቲካ ዉስጥ ምን አገባት እንደዚህ ሲያዉደለድሉ ነዉ የኖሩት አሁንም ካላዉደለደልን ነዉ የሚሉት
@weynshetadmassu3795
@weynshetadmassu3795 4 күн бұрын
ለካስ አንድም የኢትዮጵያ ገዢዎች ተንኮልና አፈና ያላደረገ የለም
@EYASUBERATA
@EYASUBERATA Ай бұрын
Ahunim Bihon Man Gedelachew ተጨባጭ መረጃ noooo
@hagos2461
@hagos2461 Ай бұрын
😢😢😢we are not selling 😢our children 😢😊
@life3093
@life3093 7 ай бұрын
አሪፍ ነው ግን የታሪክ አደራደሩ ቢስተካከል!!
@hagos2461
@hagos2461 Ай бұрын
😢😢😢wood 🔥 😊
@dereje4609
@dereje4609 6 ай бұрын
Although looks informative need to correct some places and time. I suggest better to ignore hagai erlik statements on this specific event. Thanks
@danieltesfaye7610
@danieltesfaye7610 6 ай бұрын
The video is compressed.
@hayatsalah843
@hayatsalah843 7 ай бұрын
🎉
@user-kp1bz8qu2p
@user-kp1bz8qu2p 7 ай бұрын
እነዚህ ርግሙ የግብጽ ባንዳዎች በመርገም የተመቱ ናቸው።
@belayhayleab249
@belayhayleab249 6 ай бұрын
የተረገሙ የንዋይ ልጆች ማፍሰስ የጀመሩት የሕዝባችን ደም እስከአሁን መፍሰሱን ቀጥሏል!!😢ፋኖ ለአንዴና ለመጨረሻ ያቆመው ይሆን?
@gelilamekbib7327
@gelilamekbib7327 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ታሪክ እዛላይ ቢያልቅ ጥሩ ነበር የባከነ ጊዜ ላይ ነን
@meseretababu987
@meseretababu987 7 ай бұрын
በጣም ሁሉም ነገር ያኔ ቀረ 😢😢😢😢
@Anjulo959
@Anjulo959 7 ай бұрын
ግሩም እይታ ነው👍
@abdallahsaid6304
@abdallahsaid6304 6 ай бұрын
Pppppppppppppppppř❤​@@meseretababu987
@HulegebTube-1
@HulegebTube-1 6 ай бұрын
ትክክል ❤❤❤❤
@naodmehari4692
@naodmehari4692 20 күн бұрын
​@@Anjulo959a
@user-wt8mn4rs2e
@user-wt8mn4rs2e 7 ай бұрын
Aye ethiopia mekerawa ybezabat ager
@yonasfikre694
@yonasfikre694 7 ай бұрын
yemefenkile mengistu akenabariwoch ye cia kitregna bandawoch neberu enkuan yejachewin agenu
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t Ай бұрын
ከዚያስ?
@Anjulo959
@Anjulo959 7 ай бұрын
የእጅህን አትጣ! ...ተብሎ የለ? እሳቸውም አልቀረላቸውም፤ የውሻ ሞት ነው የሞቱት "በርግጫ"
@JamalFarashe-ci7md
@JamalFarashe-ci7md 7 ай бұрын
Ethiopian. Tv.
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 2 ай бұрын
@ibiibrahimo
@ibiibrahimo Ай бұрын
Ydrowun nafakiwoch tgermugnalachu comment lay erasu yhe stet nw endih nbr mnamn tlalachu ywshet tarik twedalachu aunet menager atchilum gura kurat stmertu wedehuwala kerachu....ene mnm yhun mn yalefe slehone aunetun nw mayet mfelgw lela chigr ylbgnm
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 5 ай бұрын
ለምን ወደ ግንደበረት ሄዱ?ስሙ መሀመድ መሀመድ ይወለዳል ከገረድ አባባል እንደነበር ይታወቃል። ጄቲ ገባቤ የጎጃም ጦርነት ወቅት ተከለሀይማኖት ተማርከው ወደ ጎጃም ከዛም ወሎ መልከመልካም ሰለነበሩ በሰራተኜነት ቆዪ እያሱም ተወለደ፣ የናቱ ወገኖች ሸሹ። ዘመቻው ሲደረግ የአባቴ የመጀመሪ ታላቅ ከያሱ ጋር በመታየቱ ለሁለት አመት ተደብቀው ተረፈ። ኢየሱን በማጣት 7 ሰዎችን አአ አምጥተው እራስ ደስታ አካባቢ ተሰቀሉ። ከነዚህ መሀል አሁን የማስታውሰው አንዱ፣ ዱጋሣ በክሱ። ነበሩበት። የቅድመ ቅድመ አያቴ እህት ናቸው። አያቴ ኩባቤ ፦ እንቁሌ፦ ገባቤ ናቸው። ጄቲ ገባቤ ። ጄቲ የአያሱ እናት ናቸው ። ተባረኩ።
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 7 ай бұрын
ህዝብ ምንጠቀመው ድህነት ወደቁ። በጣም ያሳዝናል።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 7 ай бұрын
ያሁያባስ ብልጥግና
@daadhigd893
@daadhigd893 7 ай бұрын
ጅብ ነፍጠኛ!
@biruks123-ub2hl
@biruks123-ub2hl 5 ай бұрын
ታከለ ወልደሃዋርያት ÷ነጋሽ በዛብህ??????
@user-ww7jn5nj5i
@user-ww7jn5nj5i 6 ай бұрын
ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል ታሪካዊት የኣንድ ለናቱ የንጉስ ቴድሮስ የጀግናው በላይ ዘለቀ! የጀነራል መንግስቱ ነዋዩና ግርማዊ ነዋዩ! የአዲስ ኣበባ ዩኒቬርሲቲ ተማሪዎች እንደነ ጥላሁን ግዛውና የኢሃፓ ታጋዮች! ኣገር ብጠንቋዩ ተፈሪ የኮለኔል መንግስቱ ሃይለማርያ! የወያኔ ጭፍራና የጨቅላው ኣቢ ኣህመድ ኣሊና የኢሰያስ ኣፈወርቅ መጫወቻ ሆና ቀረች!! ሁሉም ሴራ ግን በእንግሊዝና በኢስራኤልና ኣሜሪካ የስለላ መሃንድሶች እጅ ስር ነው ያለው!
@user-ww7jn5nj5i
@user-ww7jn5nj5i 6 ай бұрын
ሃጋይ ኤርልኽ የሞሳድ ኤጀንት ነው!
@eyob86
@eyob86 7 ай бұрын
እንዴ ኤልዱ ጠፋሽብን እኮ ሬድዮ ላይ ረዱስ ምንላይ ትሆን አንድላይ ሸፈታቹብን የሸገር ጋዜጠኞች እዚናቹ ለማንኛውም መልካም ዕድል 🙏
@masreshategene1790
@masreshategene1790 7 ай бұрын
አይ፣የኢትዮጵያ ፣ሞት፣እግዚአብሔር መቼ፣ይሆን፣የሚያቆም?መቼ፣ይሆን፣በቅንንት፣የሚገዛ፣መንግስት የሚቸረን?
@shaunalem4810
@shaunalem4810 7 ай бұрын
Very good question. There is no Good or Bad time, friend You just have to make it best out of it :: As long as life exists, one ways or other way suffering will continue:: So your Greater question should be What is really life mean ??? Sounds easy question, but sadly extremely hard to define it clearly and stick to with it. So, just be humble, be kind for everyone one with out reason, most importantly be wise for your self.
@user-wo8xj2ob2g
@user-wo8xj2ob2g 7 ай бұрын
ቅደምተከተሉን ብታስተካክሉ
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564 2 ай бұрын
መጀመሪያ የዘር ጥላቻሽን ከልብሽ አውጭ ምርጥ አንጋፍው ጋዜጤኝው አለም መዝግበ የተናግረው አለቀ ደቀ ብሎ ለኢትዮጵያን ያበስረ ::በጀርመን:በሎንደን:USA :ጀግና:ነበር እስቲ አለም መዝግበ ማነው: ?ብለሽ:እንቢ: በጣም ትኮሪበታለሽ
@binyambekele6880
@binyambekele6880 5 ай бұрын
ታሪኩ አታዛብ ከዘር አባዚ ውጡ እንደ ሐይለስላሴ ኢትዮጰያን ክፍታ ላይ ማን አወጣት ሰነት ተቆማት ገንቡ ለምሳሌ ኢትዮጰያ ሃየር አይልን ማን ገንባው ;አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤ አየር መንገድ ፤ ብሎም አፍሬካን አንድ አድርጎ መምራት አፍሪካ ለሁለት በተከፍለችበት ወቅት ፓንአፍሪካኒዝምን በማቀንቀን ሞንቲ ኒግሮ አንድ በማድርግ ብዙ ዙህ ማውራት ይቻላል የማንም የታሪክ አተላ ተነስቶ ምንም ሳይሰራ ሰውን ንጉሱን መዝለፍ ግን ያሳዝናል ፡፡
@ibiibrahimo
@ibiibrahimo Ай бұрын
Komche
@Max-cc3pg
@Max-cc3pg 7 ай бұрын
This media weyane propaganda
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 7 ай бұрын
አይ ደጉ ግዜ
@loveyourself2406
@loveyourself2406 6 ай бұрын
ይሔ ቆሻሻ ጫጩት ሽማግሌ በሠራው ግፍ አንደውሻ ሬሳው ሽንት ቤት ወስጥ ተገኘ። አሁን ደግሞ በሠራው ገፍ ሲኦል አየተለበለበ ነው ይሔ የቆማጣ ዘር።
@redeatgizachew6512
@redeatgizachew6512 5 ай бұрын
😡😡😡😡😡
@marigoldan1
@marigoldan1 3 ай бұрын
@love yourself በንግግርህ አሳዳጊዎችህን አጋለጥክ
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
83 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን የገደለው ወታደር ኑዛዜ
17:28
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 4,1 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,8 МЛН
КАРОЧЕ НЕУДОБНАЯ СИТУАЦИЯ😱🔥 #shorts
0:45
ПОПОВИЧИ
Рет қаралды 2,1 МЛН