"ኢትዮጵያ ውስጥ ከ50 ዓመት በፊት መፈንቅለ መንግስት አንዴ ተሳክቷል! አሁን ግን አይሰራም!"

  Рет қаралды 22,774

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

11 күн бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 155
@alemteffera
@alemteffera 10 күн бұрын
ክቡር ጠ/ሚ እግዚአብሔር ጆሮ እንዲሰጦት ይፀልዩ... አንደበቶትንም ይቆጣጠርሎት ዘንድ አብዝተው ፀልዩ::
@wondwossenmulugeta1828
@wondwossenmulugeta1828 10 күн бұрын
ምን ትቀባጥራለህ
@kidane6165
@kidane6165 10 күн бұрын
ብቻ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን ሀይልን በሚሰጠህ በእርሱ ሁሉን ትችላለህ : ❤
@gennetfisseha933
@gennetfisseha933 10 күн бұрын
በትእቢት የተሞላ ልብ እግዚአብሔር ይህንን ያበጠ ልብ ያስተንፍስልን
@bkale6181
@bkale6181 9 күн бұрын
ላንተ መሰል መድሀኒት የሆነ መሪ።
@hayatmohammad1716
@hayatmohammad1716 10 күн бұрын
ለመሆኑ አተከመጣህ ጀምሮ ምን ሰላም አለናነዉ መልካሙ ለዉጥ እንዳይደናቀፊ እምትለዉ
@jemo5716
@jemo5716 8 күн бұрын
🙏🙏🙏God Bless you so much doctor Abiy❤❤❤❤. .
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 10 күн бұрын
ሁሌ መፈናቀል ሁሌ ቤት መፍረስስ መቼ ነው የሚቆመው??
@merongirma54
@merongirma54 10 күн бұрын
ይሄ ሰውዬ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሳይሆን ኑ ቡና ጠ ጡ ጠሪ ነው መሆን ያለበት ወሬው ሁሉ አሽሙር😏
@ismaciilcabdillahiyuusuf2650
@ismaciilcabdillahiyuusuf2650 10 күн бұрын
The World with peace, unity, integrity and love,, watching from berbera somaliland rep,
@weineshethaileselassie9359
@weineshethaileselassie9359 10 күн бұрын
ኢትዮጲያችንን አንቱ ተብላ በአለም እንድትከበር የሚሰራ መሪ አግኝታለች ከኔ ዘር ብቻ ካልሆነ ብሎ ሁሌ ከመቃወም እንስራ💚💛❤️
@woubshetakafawork8965
@woubshetakafawork8965 10 күн бұрын
የምርሽን ነው ?ለምሆኑ የምትኖሪው የት ይሆን?ለመሆኑ ኢትዮጵያዊት ነሽ ? እየሆነ ያለውን የመመልከት እድል አለሽ ?(ብልፅግና አባልም ብትሆኚ እየሆነ በብልፅግና ጥቁር ናዚ/ፋሽስት ,አፓርታይድ ገዥ እየተፈፀመ ያለውን ለምን ማዬት አልቻልሽም ወይም አልፈለግሽም?በተለይ የተገኘሽው አማራ ከተባለው ማ/ሰብ ከሆነ እመኝኝ ይህ ስብስብ እድሜ ካገኘ የቱንም ያህል ቤ/ሱብነት ቢሰማሽ ይበላሻል ።)
@ArekebArku
@ArekebArku 10 күн бұрын
ወሬ አለብህ ዘር የቆጠረው እሱና የሱ ዘር ናችሁ ሰንመርጠውማ ኢትዮጰያዊ መስሎን ከዘር ያወጣናል አገራችንን ይቀይራል ብለን እንጂ ዘር አተን አልነበረም ያከበረውን ህዝብ ያጭበረበረ በቃሉ የማይገኝ ሰው በማንነቱ እንዲፈናቀል ያደረገ ነው የሚናገረውን የማይተገብር በንግግር የማያምን መንደርተኛ በመሆኑ ነው እየተቃወምነው ያለነው የምክር ቤት አባሎችን ያለመከሰስ መብትሳያነሳ ለውጡ ሀዲዱን ስቷል ያሉትን እነ ተዬን ክርስቲአንኔዩሀንስ ቧያለውንና የመሳሰሉትንእስር ቤት እንዲማቅቁ እያደረገ እንዴት እንቀበለው
@Yohana02390
@Yohana02390 10 күн бұрын
እኸ ይህን ማንሳት ለምን አስፈለገ?
@user-kp5zb5cw3n
@user-kp5zb5cw3n 10 күн бұрын
አላህ ይነአልክ
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 10 күн бұрын
ቀዳዳ የንዋይ ፍቅር እና የስልጣን ፍቅር ያለህ አተ ነው ትፈቀላለህ ጠብቅ
@wondwossenmulugeta1828
@wondwossenmulugeta1828 10 күн бұрын
ወረኛ ሰውየውን አትችሉም
@bkale6181
@bkale6181 9 күн бұрын
ያንተ ወገን ስልጣን ካያዘ ትክክል ነው ።
@TilahunTadesse-zm3us
@TilahunTadesse-zm3us 10 күн бұрын
Yidegemal ahun!!
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 10 күн бұрын
ልማት 33ቢሊን ብር ባየርላይ መጨለፍ ምን አይነት ፍጥረት ነህ አናሳ
@TarikuKifle-zx8sr
@TarikuKifle-zx8sr 9 күн бұрын
Meneyemeselali libaa
@Hagere-he4sf
@Hagere-he4sf 10 күн бұрын
Your ling never ended
@henockmaat9765
@henockmaat9765 10 күн бұрын
Leba cocainoman
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 10 күн бұрын
ልማቱን እናደንቃለን ዘረኝነትንና መገዳደልን እናወግዛለን!!! አማራ በtplf ሚስቶቹ እህት ወንድሞቹ ሲጎሳቆሉ አማራ ሳይወለድ ውሃ ሆኖ ቢቀር ይሻለው ነበር ተባለ እኮ በቴሌቪዥን ነው እኮ!!! የዋህነት "አወይ ሞኝነቴ አብይ ማለቴ ወዘተ ወዘተ " ተባለእኮ!!! ብቻ ያለፈው አለፈ ለሁላችንም እግዚአብሔር (ፈጣሪ) ይድረስል ማለቱ ይሻላል።
@berhanumitiku8929
@berhanumitiku8929 10 күн бұрын
ይሄ ወራዳ ሰውዬ ጦርነት ሕግ እንዳለው እንኳን አያውቅም። ጦርነት ከተጀመረ በጅምላ መግደል መብቴ ነው እያለ ነው።
@be-liever
@be-liever 10 күн бұрын
ጦርነት በጅምላ ስትዋጋ በጅምላ የጠፋሃል አለቀ
@woubshetakafawork8965
@woubshetakafawork8965 10 күн бұрын
ይህ የማይገባቸው ማዬት መስማት የተሳናቸው ግን ንግግሩን ያደንቃሉ ።
@almazpasqual1120
@almazpasqual1120 10 күн бұрын
ብቃት የሌላችሁ እሱን የማትመጥኑ አይን ያላችሁ የማታዩ ጆሮ ያላችሁ የማትሰሙ እንኳን የኢትዮጵያንና ሕዝቡን ልትመሩ ቀበሌም , አካባቢያቸሁን መምራትና መለወጥ ማሻሻል አትችሉም:: ቢበዛ ሐገርንና ሕዝቡን ለተኩላ ጥላችሁ ነዉ የምትፈረጥጡት ከፈለጋችሁ ሐገሩን ጥላችሁ በባሕሩ በየሐገሩ እየሰመጣችሁ እለቁ ምርጫችሁ ነዉ:: አለበለዚያ ከኢት/ጠ/ሚ Dr. አብይ አሕመድ ጐን ቆማችሁ እንደእሱ ጠንክራችሁ በመሥራት ሐገሪቱ አሁን ከመሠረቷ አሁና ከደረሰችበት እድገት አይታችሁ አብራችሁ ቀጥሉ::
@alemteffera
@alemteffera 10 күн бұрын
ካድሬ ካድሬ ነው:: ብልጭልጭ ነገርንና የሰው ልጅን ምንነት ለይተህ ማየት የተሳነህ ግዑዝ ነህ:: ጠ/ሚ በዚህ ልክ ሲያቀረሽ መስማት እንዴት ያማል!! ጎደኞቹን ሚኒስትሮቹን የማያምን ተንኮለኛ የሰው ልጅን ደም ማፍሰስ ግብሩ ያደረገ ምላስ እንጅ ጆሮ ያልፈጠረበትን ጌታህን አንተው አምልከው::
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 10 күн бұрын
አብቹንገርልኝለዝህተሳዳቢህዝብ🙏
@rodasasefa4048
@rodasasefa4048 10 күн бұрын
ስፓናቶ😂👏👏👏👏👏👏 መች ይገባቸዋል አብይዬ😅
@user-ki1iq8mo1s
@user-ki1iq8mo1s 10 күн бұрын
ጠቅላይ ሚንስትር መቼ ነው ከለፍርሐት በሰላም ወቶ በሰላም ሕዝቡ ወቶ የሚገባው ?restore law and order .
@genetyilma7717
@genetyilma7717 10 күн бұрын
አንተነህ በምናብህ ለላም የሌለ የሚመስልህ እባክህ ሰው ሁን እንደ ሰው አስብ ከጥላቻ፣ ከዘረኝነት ውጣ መኃይምነትህን ለመቀነስ አንብብ
@muazimam3710
@muazimam3710 10 күн бұрын
ወደ ፊት ብቻ ፡ የሰሜን ትምክህተኛ አመሉ ነው
@AmaheraGonder
@AmaheraGonder 10 күн бұрын
የበሻሻው ና የሼኔዎች የቡድን መሪ አብይ ህመድ ነው ጂ የኢትዮጵያ መሪአይደለም
@wondwossenmulugeta1828
@wondwossenmulugeta1828 10 күн бұрын
ወረኛ ሰውየውን አትችሉም
@user-oo8jw6er2n
@user-oo8jw6er2n 10 күн бұрын
ሯሰ ተነኀረ በዘመነ
@anteygetachaw2470
@anteygetachaw2470 10 күн бұрын
Ena eko sawe eyamota katama yelenane
@geremewggiorgistiba9994
@geremewggiorgistiba9994 10 күн бұрын
"መፈንቅለ መንግስት አይሳካም እኔ ወታደር ነኝ።" ስንቱ ወታደር በመፈንቅለ መንግስት ተሽቀንጥሯል በሉት።
@wondwossenmulugeta1828
@wondwossenmulugeta1828 10 күн бұрын
ወረኛ ሰውየውን አትችሉም
@user-ld7jy1gb6d
@user-ld7jy1gb6d 10 күн бұрын
Awerada bekrbu edefahalen
@EtgDvh
@EtgDvh 10 күн бұрын
Abichu Hagen ligagen
@NewTechOfficial2321
@NewTechOfficial2321 9 күн бұрын
አትጨነቅ አቢቹ ; ንጉስ በሰራዊቱ ብዛት አይድንም😮
@awaleahmed-tx5ph
@awaleahmed-tx5ph 10 күн бұрын
የትኛው ጉዞ ሰው እያለቀ
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 10 күн бұрын
የመጨረሻህ ንግግር ነው ትሸኛለህ ጠብቅ
@wondwossenmulugeta1828
@wondwossenmulugeta1828 10 күн бұрын
ወረኛ ሰውየውን አትችሉም
@ATROABOSEAtro
@ATROABOSEAtro 10 күн бұрын
Yes he can not anything God with Abiye
@YG-xk7gm
@YG-xk7gm 10 күн бұрын
ገዳይ ሰውበላ ገና ሚልዮኖች ይገድላል የሄ የዱርየ ስብሰብ ህዝቡ ትፍ ብሎሃል።ጎበዝ ተሳዳቢ ኣምታታው።
@user-uz4th1ye5w
@user-uz4th1ye5w 10 күн бұрын
ተዲያ አማራውን በሀገሪቷ ላይ እየገደላችሁና እያፈናቀላችሁት ያላችሁት
@belayadane8388
@belayadane8388 10 күн бұрын
እረ ከጅማ ሕዝቡን ጥርግ አድርጎ ያባረረው የማን ብሄረሰብ ነው ::
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 10 күн бұрын
አንተ ተባረክ አቦ😍😍😍
@AmaheraGonder
@AmaheraGonder 10 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 10 күн бұрын
ፋንድያ፡የእሱ ቡችላ😂😂😂
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 10 күн бұрын
ፐፐፐፐፐፐሡሬ፡አሦልቃለሁ፡ብለህ፡ገብተህ፡ወገብህ፡ሲሠበር፡ሠላም፡ትላለህ፡😂😂😂😂😂
@user-bb8gz9fd8c
@user-bb8gz9fd8c 10 күн бұрын
አብይ የሚያወራውና መሬት ላይ ያለው ነገር የሰማይና የምድር ያህል የተራራቀ ነው
@rutekasahun7736
@rutekasahun7736 10 күн бұрын
ድንጋይ እራስ ዘረኛ
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 10 күн бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ እነኝህን ገፋፋ የምክር ቤት ሴት አባሎችን ዓብይ የት ለቃቀማቸው???የኢህአዴግን መሀይሞች ስንል ኖረንስ የባሱ ከስልጣኔ የተጣሉ የፈዘዙ ሴቶችን ለድጋፍ የሰበሰባቸው ሸክሞች የት ነው የበቀሉት!!!!?
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 10 күн бұрын
Dinkem wetader! Full of lies as usual! Metne le Ethiopia hizb!
@ASR9475
@ASR9475 10 күн бұрын
worst leader in the history of Ethiopia
@be-liever
@be-liever 10 күн бұрын
He is the best leader ever. ያውም የአልም ሎሬት የኖቤል ተሸላሚ ፤ በዛላይ ደክተሬት ያለው ፤ በዛላይ ወታደር ኮረኔል። One of the best leader of Ethiopian history.
@wondwossenmulugeta1828
@wondwossenmulugeta1828 10 күн бұрын
ሰውየውን አትችሉም
@tamruhailu1303
@tamruhailu1303 10 күн бұрын
ጭው አልክኮ!! በቃ ሁሉም እንዳንተ የማይረዳ ይመስልሃል።
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 10 күн бұрын
መለስ በተከልው መከፋፈል ኣብየ ፡የኢትዪኦፒኣዊው ኑሮ ችግር 4 ዓመት መፍትሄ ባለማግኘትህ፡ምናልባት ፋኖ የፈትው ከሆነ አነሱን ዕድል ብትሰጥ፡አንዴትየመሰለ ክብር ታገኛለ፡፡
@Shiroye99
@Shiroye99 10 күн бұрын
ይህን ቀደዳ የተከፈለው ብቻ ነው ሊያዳምጠው የሚችለው ምክንያቱም አንድ እውነት የለበትም:: እግዚአብሔር መልስ አለው::ትእቢት ሞትን ትጠራለች::
@anteygetachaw2470
@anteygetachaw2470 10 күн бұрын
Enda flifelu mata komdie nw eko
@eliasnebiyu993
@eliasnebiyu993 10 күн бұрын
አስቀድሞ መፈንቅለ መንግስት ይደረግብኛል ማለት የመጨነቅ የመረባበሽ ምልክት ስለሆነ የፈሪ ምላሽ መሆኑ ነው።እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ማንም ቢሆን ማንንም አያድንም
@Behailu-so1vl
@Behailu-so1vl 10 күн бұрын
ለፍዳዳ
@user-oo8jw6er2n
@user-oo8jw6er2n 10 күн бұрын
መ ለሰየመ
@user-oo8jw6er2n
@user-oo8jw6er2n 10 күн бұрын
መ ለሰ የለም
@TesfayeBeyene-ic3wj
@TesfayeBeyene-ic3wj 10 күн бұрын
Fact report presented if you accept or not
@AmaheraGonder
@AmaheraGonder 10 күн бұрын
አብይ ፀረ አማራ ፀረ ህዝብ
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 10 күн бұрын
አንተ ለምናባህ ስልጣን አለቅም ይድፋህና😅😅😅😅
@Dagne-hz1ix
@Dagne-hz1ix 10 күн бұрын
ይህን ብቃት የሌለውን ጠቅላይ ሚኒስትር ማስወገድ አስቸኳይ ነው።
@jonathanterecha6955
@jonathanterecha6955 10 күн бұрын
😂😂😂 atelgnm
@Behailu-so1vl
@Behailu-so1vl 10 күн бұрын
አንተ በቅበቃ መወረደህ ላይቀር አትበቅበቅ
@be-liever
@be-liever 10 күн бұрын
ዝምብ ነገር ነህ እዝዝዝዝዝዝ ብቻ
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 10 күн бұрын
Drama king pm Mr.pm pls if the people said go go if you go you will come back again If you love ethiopian go You are smart if they dont like you go pls There is life after 4 killo
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 10 күн бұрын
Abichuu komanidoooo yimachiiiii
@tamefast1
@tamefast1 10 күн бұрын
ሚሊየኖች እናልቃለን እንጂ, አሁን ባለችው ኢትዮጵያ በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን እይዛለሁ ማለት እብደት ነው. መፈንቅለ መንግስት መሞከር የሚመኙ እብዶችን ቅዠት የሚያናፍሱ የእዉር ድንብር ተከታዮች አምሮዋቸው ጤነኛ ከሆነ ቆም ብለው ቢያስተዉሉ መልካም ነዉ።
@user-mb6iu7te2k
@user-mb6iu7te2k 10 күн бұрын
ማስተዋል የተሳነህ አንተ ይብላኝልህ እንጂ እንዴት እንደሚፈነገል አቢቹም ጠንቅቆ ያውቀዋል አንተ ሆድ አደሩ የት አባክ እንደምትግባ ቀድመህ አስብ ባለጌ አትሁን እንደ ሰው አስብ ከቻልክ ማሰብ ካልቻልክ ጥግህን ያዝ እስኪ ይሄን ቱሪ ናፋ ከሞበትረፍ ውጭ ጌጣጌጥ ያበዛል እንጁ ምንም ጠብ የማይል ነገር የሌለው አታስብ ሶስት ክላሽ ይዞማ አየኸው አባቴ ትንፋሽ እስኪያጥረው የሚሮጠው ያንተ ሙጃ እኮ ነው ደፍተውህ ነው እንጂ አባረውህ እንዳታስበው ልናይ ኹዋላ አለች አዳነች አበቤ
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 10 күн бұрын
እደቁራ፡ቢጮሁ፡ምንም፡አያመጡም፡ብለህ፡ነበር፡አሁን፡ደም፡አተአደቁራ፡ብትጮህ፡የሚሠማ፡የለም፡ሣትወድ፡በግድህ፡ትለቃለህ፡ድል፡ለተገፋው፡ህዝባችንንንን
@be-liever
@be-liever 10 күн бұрын
😂😂😂😂😂 እናነተ እስካሁን በባዶ ሜዳ ባዶ ቀረርቶ ትጮሃላቹ እሱ እየሰራ ለናነተም ዋጋችሁን እየሰጠ ነው። እነዋጋ እንዋጋ በለው ያለውን ጦርነት ሰቶት ልማት የሚፈልገውን ልማትን እየሰጠው ቀጥሏል እናነ ጓጉነቸሮች ዝምብላቹ ትጮሃላቹ😂😂😂😂
@user-ir6mm6pk7r
@user-ir6mm6pk7r 10 күн бұрын
ፈጣሪ ከስልጣንህ ይነቅልካል ብቻህን ትቀራለክ
@AmaheraGonder
@AmaheraGonder 10 күн бұрын
አሁን አተን ውሸት ማንም አይሠማም ፈጣሪ ይድፋይ
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 10 күн бұрын
ምንዲነው ይሄሰውዩ የሚፈልገው አማራ አንዲ እንሁን ሲል አሀዳዌይ አላችሁት እሺ እኛም እንደሌላው በአማራንት እንደራጂ ብሎ ሲጠይቃችሁ ጥፍኛ ብላችሁ የከተማውን በር ሁሉ ዘግታችሁ ማሰቃየት እናተው ጥብ ጀመራችሁ ምንዲነው የኦሮሞ ባለስልጣኖች ፍላጎታችሁ አልገባንም ? ውቃቢ እንደያዘው ሰው ለህዚቡም ለአለምም ግራ አጋባችሁን የአንተን ኮልኮሌ ውሸት እዛው ለሚሰሙህ ንገራቸው እኔ ለመንፈስህ መሰዋት አታዲርገኝ መሞት በቃኝ ???
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 10 күн бұрын
Pls pls you are drama king Pls leave the power if they dont like you go There is life after 4 killo Pls pls they will try another person pls leave the seat You are bad man you talk good but you fo bad As if you are the only one you rule is not possible You drama king pm you dont have respect for ethiopian people is shame ethiopia to produce this kind bagbond pls pls
@user-qy5rw9lg9t
@user-qy5rw9lg9t 10 күн бұрын
አቢይ ይገደላል
@zeruwondim8575
@zeruwondim8575 10 күн бұрын
He must Go!
@jonathanterecha6955
@jonathanterecha6955 10 күн бұрын
Where 😂 how about you
@sisayamsalu3766
@sisayamsalu3766 10 күн бұрын
ወይይይይ ጉድድድድድድ
@egigayehudesalegen3434
@egigayehudesalegen3434 10 күн бұрын
🎉the fascist massker , Abiye Ahemed and the criminal Cadre yewedem
@DaniBoy-io2md
@DaniBoy-io2md 10 күн бұрын
ሰላሳ ምላስ እየገደልክ እያፈናቀልክ እያሰርክ ከሀገር እያስደድክ የፖለቲካ ፓርቲ በታትነህ አሁን ሲጨንቅህ ኑ በጠረጴዛ እንወያይ 🤔🤔🤮🤮🤮
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea 10 күн бұрын
የሚገርም ለናተ የሚሞቱ ስራዊት የሳዝናል።ለይገረ እያለ ለናንተ ነጋዲዎች ይገርማል።
@be-liever
@be-liever 10 күн бұрын
በጣም የሚገርሙት ይህን ብሩህ አይምሮ ያለው እረፋት አልባ መሪ ሃገሩን የእድገት ማማላይ ሊያቆማት የሚታትር መሪ ቀበሌ አይደለም እድር መምራት የማይችሉ ቆሻሻ አስተሳሳብ ያላቸው ሰውች ስልጣኑን እንቀመዋለን ብለው የሚያለቁት ናቸው የሚያሳዝኑት🤔🤔
@yhhih3709
@yhhih3709 10 күн бұрын
ቱልትላዉ፣፣አብዪ፣፣ዉረድጨረስከን
@kdksa338
@kdksa338 10 күн бұрын
🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫
@sherif133
@sherif133 10 күн бұрын
Litasabdut nw enant ye Ethiopian hizboch
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 10 күн бұрын
Dr Abiy Ahmed you made mistake አማራን መሳርያን ፍታ ማለትህ
@fasikaadugna2663
@fasikaadugna2663 10 күн бұрын
አሁን አቢቹ ምን ይወጣለታል እውነት እውነቷን ነው ቁጭ ቁጭ ያደረገው ይሄ ካልገባህ የዛሬ 50 አመትም ስለማይገባህ እንደ ከብት የምትበላውን እየበላህ ኑር መቼም ላገር የሚጠቅም ነገር የለህም ያው በልተህ የምትፀዳዳው ነገር ለአፈር ማዳበሪያ ከመሆኑ በቀር ።
@user-dy3ed9hd2k
@user-dy3ed9hd2k 10 күн бұрын
Eyet yihn kebt yizebarkal
@jeff.t7778
@jeff.t7778 10 күн бұрын
የጫካ ጅብ ቀርጥፎ ይብላህ...
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 10 күн бұрын
አንተ ሰውዬ እግዚአብሔር ያጥፋህ 🤦‍♀️
@ATROABOSEAtro
@ATROABOSEAtro 10 күн бұрын
You? Crazy
@user-bd5ot1qf7g
@user-bd5ot1qf7g 10 күн бұрын
አቢይ አህመድ በሰላም ሥልጣን ብትለቅ ምን ችግር አለ ወገን የለህም ለወገን አታዝንም መሸነፍህ አይቀርም ልጆችህ እድሜ ልካቸውን የኢትዮጵያ ጠላት ልጆች የሚባሉበት ጊዜ ሳይመጣ ሥልጣን ይልሃል እግዚአብሔር እምቢ ካልክ በግድ ራስክን እንደ ጎልያድ ቆርጦ የሚጥል ሠራዊት ፋኖ ከፊትህ ቆሟል ። ድል ለፋኖ ሠራዊታችን !!
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 10 күн бұрын
ስባተኛክፍል ጠቅላይ ሚኒስትር ቀብር ያስገባህ መስከረም ሳይዴርስ
@jonathanterecha6955
@jonathanterecha6955 10 күн бұрын
Silu semasha ente lekelaki
@AmaheraGonder
@AmaheraGonder 10 күн бұрын
መቼም ቢሆን ያልተማረው አብይ አገርን መምረት ይችልም ፀረ ህዝብ ነህ
@user-qy5rw9lg9t
@user-qy5rw9lg9t 10 күн бұрын
ፋኖ ያሸንፋል
@user-gj8xo1xy8b
@user-gj8xo1xy8b 10 күн бұрын
Weg Bicha
@Dagne-hz1ix
@Dagne-hz1ix 10 күн бұрын
ይህን ብቃት የሌለውን ጠቅላይ ሚኒስትር አስቸኳይ ማስወገድ ነው። ከእርሱ ጋር መሄዳችንን መቀጠል አንችልም። አገሩን እያፈረሰ ነው።
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 10 күн бұрын
ክክክክክክክ፡ካተየበለጠ፡ቢሂርተኛ፡አለዴ፡ለማንኛውም፡አገትህን፡ተይዘህ፡ለህግ፡ትቀርባለህ😂፡የኑጹሃን።ደም፡እየጮህነው፡አተቆሻሻ
@yhhih3709
@yhhih3709 10 күн бұрын
አንተነህ፣፣፣የብሂር፣፣፣ፈጣሪ፣፣፣ዘረኛ፣፣ቁሻሻአብዪነህ፣፣፣በአገሪቱላዪ፣፣፣፣ቆሻሻዉአንተአብዪነህ
@DaniBoy-io2md
@DaniBoy-io2md 10 күн бұрын
ሳትወድ በግድህ ትለቃለህ
@jonathanterecha6955
@jonathanterecha6955 10 күн бұрын
Ere twu bakhe
@tamefast1
@tamefast1 10 күн бұрын
ሚሊየኖች እናልቃለን እንጂ, አሁን ባለችው ኢትዮጵያ በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን እይዛለሁ ማለት እብደት ነው. መፈንቅለ መንግስት መሞከር የሚመኙ እብዶችን ቅዠት የሚያናፍሱ የእዉር ድንብር ተከታዮች አምሮዋቸው ጤነኛ ከሆነ ቆም ብለው ቢያስተዉሉ መልካም ነዉ።
@DaniBoy-io2md
@DaniBoy-io2md 10 күн бұрын
@@tamefast1 ከጌታህ ጋር አብረህ ትፈነቀላለህ
@abrhamyibeltal7096
@abrhamyibeltal7096 10 күн бұрын
ግም
@saved2501
@saved2501 10 күн бұрын
Evil 😈
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 10 күн бұрын
አሁን ይሄ በኦሮሞኛ የተናገረው የአስተሳሰብ ድሀ ማን ሊሰማው ነው ? አማርኛ አይችልም? ትምህርት ቤት ገብቶ አያውቅም? አፈጉባኤውስ ሁሉን ያማከለ ቋንቋ እንዲናገር ለምን አላደረገውም? አሁን ኦረሞን ጨምሮ ህዝብ እንደሚንቀውና ተራ እንደሆነ ይገባው ይሆን?? ጠባብነት አልለውም ከዕውቀት ነፃነት ብየዋለሁ!!!
@tesfayetegegne916
@tesfayetegegne916 10 күн бұрын
ይሄን ኢትዮጵያን ጠል አረመኔ የዘራፊ ቡደን መሪ
@SolomonBaye-u5c
@SolomonBaye-u5c 10 күн бұрын
ኧረ ይሄ ሰውዬ ጭንቅላቱ ቀረ
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 10 күн бұрын
ይደፈህ ሌላ አልልህም አንተ ቆሻሻ አሰመሰይ ሰውየ ህዘብ ገና ተበለዋለህ ፀረ ሀገር ነህ መሀይም ሰውየ😢😢😢😢😢
@getachewdaniel5781
@getachewdaniel5781 10 күн бұрын
ምፅ!....አይ ዕዉቀት
@user-md9gt5gr7u
@user-md9gt5gr7u 10 күн бұрын
ሀገሪቱን ማን እያስተዳደራት ነው አሁን መቼም እኔ ነኝ አይልም አብይ😂 መፈቅለ መንግስት ? የትኛው መንግስት ነው ያለው
@kidane6165
@kidane6165 10 күн бұрын
ብቻ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን ሀይልን በሚሰጠህ በእርሱ ሁሉን ትችላለህ : ❤
@Dagne-hz1ix
@Dagne-hz1ix 10 күн бұрын
ይህን ብቃት የሌለውን ጠቅላይ ሚኒስትር ማስወገድ አስቸኳይ ነው።
@Dagne-hz1ix
@Dagne-hz1ix 10 күн бұрын
ይህን ብቃት የሌለውን ጠቅላይ ሚኒስትር አስቸኳይ ማስወገድ ነው። ከእርሱ ጋር መሄዳችንን መቀጠል አንችልም። አገሩን እያፈረሰ ነው
@jonathanterecha6955
@jonathanterecha6955 10 күн бұрын
Ante Koy mnhe nakhe 😂😂 selbekat metaweraw: ye ezi hager differet gn kebad nw
@Dagne-hz1ix
@Dagne-hz1ix 10 күн бұрын
ይህን ብቃት የሌለውን ጠቅላይ ሚኒስትር አስቸኳይ ማስወገድ ነው። ከእርሱ ጋር መሄዳችንን መቀጠል አንችልም። አገሩን እያፈረሰ ነው
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 15 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 71 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 19 МЛН
ወቅታዊ ሁኔታ
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 252
EMS Special የአቶ ገዱ የተቃውሞ ንግግር Mon 14 Aug 2023
12:56
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 560 М.
🔴ሰበር ዜና   ሀምሌ 7/2016
UMU YEHIYA ኡሙ የህያ ወሎ🇪🇹
Рет қаралды 223
القطة الشجاعة 😭😭🐱 #shorts
0:30
7amoda Gaming
Рет қаралды 28 МЛН
Didiya hume wo chidiya dila do na 🦜🦜 #shorts #comedy 😜
0:34
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 45 МЛН
Happy 4th of July 😂
0:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН