እኒዬ በጎንደር ከተማ ታላቅ የባህል ቤት ልትከፍት ነዉ:- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 103,336

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV KZfaq channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv KZfaq channels.
KZfaq: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: abbay.tv?igshid...
TikTok: www.tiktok.com/@abbay_tv?_t=8...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#tigist #entertainment #tvseries #tvshow #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #habesha #talkshow #SeifuonEBS

Пікірлер: 170
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
አደዬ አማርኛ ስትዘፍን አለቀስኩኝ ድምጽዋ በጣም ነው የሚያምረው ። የሁለት ንጹህ ፍቅር ውጤት የሆነች ምርጥ የኢትዬጲያ ፈርጥ ነች አደይ አበባ።
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
አደይ አበባ ከነ ስምዋ በጣም ቆንጆ ልጅ ስታምር ።እናትዋን የምትወድ የምታከብር መታደል ነው።
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እንዬን ሳይ ወደኋላ ትዝታ እመለሳለሁ አረሳዉም ያ ችሎታዋ !! በጣም መመስገን አለባችሁ ልጃችሁን ቋንቋዋን ሀገሯን እንድትወድ አርጋችሁ ነዉ ያሳደጋችኋት ክበሩ👏❤❤❤
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Жыл бұрын
በይበልጥ ፈገግታዋ
@shemelistube2174
@shemelistube2174 Жыл бұрын
እረ ልጅቱ ግን መልኳ እውቀቷ ድምጿ ሁሉም አንደኛ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቆንጅት
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ ደስ ይላል ለሀገር ያላችሁ ፍቅር የልጃችሁ እገር ወዳድነት ድምፅ ደሞ ሲያምር በርቺ ቆንጅዬ የአባትና የእናትነትሽን ትልቅ እነት ነው የሚያሳየው እና እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ❤🌹🌹🌹
@genat5065
@genat5065 Жыл бұрын
እንደናንተ ሀገር ወዳድ ሰዋች ሳይ በኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋ ይሰማኛል እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነት ክፋ በሽታነውና እግዚአብሔር ያጥፋልን ፍቅር አንድነት ይስጠን
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
አቶ ብርሃኔ በጣም የምትወደድ ሃገርህን ባህልን ወገንንህን እና ሚስትህን የምታከብር ድንቅ ኢትዬጲያዊ ሰው ነህ አከብርሃለሁ ።❤❤❤
@woinshetchanyalaw3085
@woinshetchanyalaw3085 Жыл бұрын
😅😅😅
@tamratatafesse
@tamratatafesse Жыл бұрын
በእውነት ቅን ሰዎቾ የፕሮግራም አዘጋጅ እንግዶች እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ምኞታቹሁ ይሳክ ውድድድ ነው የማደርጋቹሁ
@meemjjo677
@meemjjo677 Жыл бұрын
Tigray man strong and powerful brilliant look after his family and his children very proud tigray man they are strong Good nurture
@soldejene
@soldejene Жыл бұрын
ህዝብ ለህዝብ ግዜ እንዳየሁዋት በጣም የተደነቀች የተወደደች የህዝብ ሀብት ነበርች በሙያዋ በግል ህይወትዋ እንቁ የሆነች ልጅ አደይ አበባን ይዘሽልን ብቅ አልሽ ውበትዋ ከ 35 አመትም በሁዋላ ያውነው ለመሆኑ ሌላዋ ጠይምዋ ልጅ ከስዋ ጋር የነበረች ሁለት ነበሩ በጊዜው በነካ እጅሽ ትግስትአፈላልገሽ አሳይን በህይዎት ካለች
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Жыл бұрын
እንቹ ቆንጆ ተባረኪ የኔ እመቤት እውነትም ማር ነሽ እንቁ ነሽ ይባርክሽየእስራኤል ንጉሥ እደጊልን ፅጋ ያልብስሽ. የመረጥሽው ትምህርት ቀላል አይደለም ብርሃኑን ይስጥሽ ሀገራችን ብዙ ህግ እዋቂ ያስፈልጎታል በርቺልን ቤተስቦችሽም እንዲህ ብስርዕት የሀገር ፍቅር እንዲያርባቸው ስላደረጋችሁ ተባረኩ እውነት ነው ይምታጎጉ ናችሁ እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጣችሁ ፅጋ ለመላው ቤተስብ ❤❤❤❤ ተባረኩ አሜን አሜን
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች ንግስቷ እንየ እረጅም እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Жыл бұрын
የእውነት እንየን ለመግለጥ ቃል ያጥራል ብቻ እግዚአብሔር አድሜዋን ረዘም ያርግልን ቲጂየ አችም ውብ ሀገር ወዳድ ባህል ወዳድ ሳቂተኛ ምርጥ ሰው ነሺ ሰላማችሁ ይብዛልን እንየ አይቸሺ የማልጠግብሺ ነገር ይገርመኛል የጎደሯ ንግስት 😍😍😍💓💓💓💓
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
እንዬ የእስክስታዋ ንግስት ስወድሽ የማያረጅ ውበት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ደስ ስትሉ ልጃቸው የኔ ቆንጆ አፏ እራሱ ሲጣፍጥ ድምፅሽ አንደኛ 👌👌ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ማማዬ ወንድምሽንም አንችንም 🙏
@habviral22
@habviral22 Жыл бұрын
እንዬ ቀልድ አያልቅባትም በስተርጅና 😂😂😂
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
የእነ እንዬ ልጅ ስታምሪ ንግግርሽ ስነስርዓትሽ ያስደስታል እውነትም አደይአበባ ነሽ ተባረኪ እደጊ ተመንደጊ🙏🏾♥️🌺
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 Жыл бұрын
መልካም:: ነገር ግን ጎንደር እስክስታ ቤት ሳይሆን የሚያስፈልጋት ለልጆች ትምህርት ቤቶችና መጽሓፍት ቤቶች ነው:: በጣም ነው ያዘንኩት ጎንደርን ሳይ 😢 ዲያስፖራው ጎንደሬ ነኝ ማለት ብቻ ሳይሆን ቢያንስ ባቅማችሁ የቻላችሁትን አድርጉ!! ሕዝቡ ሰው አፍቃሪ አክባሪ ጿሚ ጸላይ ነው:: እናትዋ ጎንደር❤️
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ጎንደር የቱሪስት ሀገር ስለሆነች እንዬ በሞያዋ መሠማራቷ ያስመሠግናታል እንጂ አያሳወቅሳትም። ት/ቤቱን..መጽሐፍት ቤቱን አንተ አስብበት
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 Жыл бұрын
@@rasayifat5726 ወቀሳ አይደለም የኔ ወንድም:: መልሰህ አንብበው! ለእስክስታ ንግስነትዋ ተወዳዳሪ የላትም::
@jemberutarekegn7978
@jemberutarekegn7978 Жыл бұрын
እንየ በአካል ባላዉቅሽም የአገሬ ልጅ በጣም አድርጌ አከብርሻለሁ ለባለቤትሽም ክ ብር ይስጥልኝ ከሰላ ቶክሾንም ክብር ይስጥልን በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
ይህን የተባረከ ስራ መስራቱ ከማን ተማረው መቼም እንዳልተማረ እውነት ነው ተባረክ አቦእንየእን ወድሻለንከነእስክስታሽ።
@aberangusse1669
@aberangusse1669 Жыл бұрын
እንዬ ትኩረት ሰጥታ ባህላችን ስለምታስተዋዉቅልን እጅግ እናመሰግናለን
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ የሱፍራ አሰራር ተማሩ ሴቶችዬ❤
@samrimengsta449
@samrimengsta449 Жыл бұрын
በስማም የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
So very respect for Eniye and Ato Abriha to see how Adey Abeba she love her country and her culture. Plus her language❤
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Жыл бұрын
እንዬ የኛ ንግስት የማያረጅ ውበት እንወድሻለን❤❤❤ ቲጅዬ እነዚህን ጀግኖች ስላቀረብሺልን እናመሰግናለን❤❤
@yirgaadugna6836
@yirgaadugna6836 Жыл бұрын
This is so wonderful. I can see well developed mentality in the family. I feel proud of you. It is also a big lesson for all Ethiopian.
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
ቲጅ እስኪ ጥያቄ ስትጠይቂ ተረጋጊ እንግዶችሺን አስጨርሻቸዉ ምንአጭሰሽ ነዉ የምትመጭዉ ጉድእኮነዉ🙊🙊🙊🙊
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 Жыл бұрын
አንድ ፀይም ቆንጆ ከእንዬ ጋር ተወዛዋዥ ነበረች። ካገኘሻት አቅርቢልን። እናመሰግናለን።
@winterwolf5510
@winterwolf5510 Жыл бұрын
እንዴ በጣም ገራሚ ልጅ ሆናለች አይ የኔ እናት ወደፊት በድምፃዊነት እንጠብቅሻለን በጣም ጣፋጭና ተስረቅራቂ ድምፅ ነው
@dreqvhjjii
@dreqvhjjii Жыл бұрын
እኔን እና የኢትዮጵያ ህዝብ እንፋረድሀለን። አምስት ኪሎ ተማሪ ሆኜ አንድ ቀን ልጠይቃት ስጠብቃት ቀረች። ቀናት ተቆጠሩ ና የት ገባች ብዬ ስጠይቅ ሀብታም አግብቶ በር ዘጋባት ተባልኩ። ይኸው ከ፴፭ አመት በኋላ አየኋት። አምላክ ያለውን ነው የሚሆነው።አምሮብሻል።
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
ደስ ሲልኮ ባለቤት (ባል)ወይም ሚሲት ሁሉን ሲሆኑ፣
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb Жыл бұрын
😢እፍ አልቅሰው አስለቀሱኝ 😢😢😢😢😢ያረብ ሰላሙነ አምጣልን
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናት እሷ ተርባ ልጇን አብልታ አልብሳ ያሣደገችውን ልጇን በመጦሪያዋ ጊዜ በጦርነት እያጣች ነው ፍትህ ተሣቃይተው ተርበው ላሳደጉ እናትና አባቶች 😭😭😭😭😭😭😭
@hibestessayas104
@hibestessayas104 Жыл бұрын
Amazing husband….
@mantemekonen6766
@mantemekonen6766 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
@aboleb7393
@aboleb7393 Жыл бұрын
Artist Eneye and gash Abirha thank you for you work. Adey you are smart. Thank you Tg for inviting them.
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
ናይ በሓቂ መወሰን ያቃተው መሪ ሃገርንና ህዝብን መምራት ኣይችልም😢😢😢❤❤❤❤❤እቶም ዝፈትዎም ስድራ ❤❤❤❤❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
I give in between comment. This beautiful Adai is amazing 👏 ❤❤❤❤
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 Жыл бұрын
Good job, TJ, and keep 👏 it up the good 👍 job. Have a nice blessed everyone. God blessed all countries and Ethiop.
@user-jz3sq9ux3s
@user-jz3sq9ux3s Жыл бұрын
እታትዋ ጎንደር ❤
@zewdineshhaile196
@zewdineshhaile196 Жыл бұрын
ትግስትዬ እኔ እወድሻለሁ ግን ውበትሽን እያጠፋሽው ስለሆነ ፈጣሪ በሰጠሽ ውበት ተጠቀሚ ዓይንሽ ላይ ያለውን ኮተት አንሽው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤ May God splash his Holly ❤❤❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
I like strong women like you. Keep up your good work ❤
@user-qr8qb5od9j
@user-qr8qb5od9j Жыл бұрын
you are awesome .love you our ambassador...more love..
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
እንዬ እና ውድ ባለቤትዋ የተከበሩ የተረጋጉ ጨዋ ሰዎች ናቸው:: ቲጂ ግን ትንሽ ኦቨር አትሁኚ ትንሽ ተረጋጊ ስትጠይቂም ? ትልቅ ሰው እንደምታነጋግሪ እያሰብሽ ዋዉ ምናምን እያልሽ ጭብጨባ አታብዢ??? ይቅርታ ሰለአስተያየቴ ለአንቺው ብዬ ነው::
@meram123
@meram123 Жыл бұрын
👌👌👌
@afeshatadesse5620
@afeshatadesse5620 Жыл бұрын
Eniye very famous on Ethiopian culture's dancing and also she was our culture's ambassador around the globe at that time and many Ethiopian and non-Ethiopian people having a great memories. Thanks
@helugjoy81
@helugjoy81 Жыл бұрын
ምረጥ ወላጆች ክብረ ይገባችሃል ! 👌
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
ትጂ እውነት ማህትብሽ ክምን በላይ እወዳው አለው።
@johnhenok4148
@johnhenok4148 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ማስቀናታቸው❤
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash Жыл бұрын
Beautiful family
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
Eneye ye Ethiopia negeset welcome we love you 😍 ♥️ ❤️ 💜
@aidatsehai7728
@aidatsehai7728 2 ай бұрын
Beautiful Adey!!
@user-fd4hm3vr6x
@user-fd4hm3vr6x Жыл бұрын
ሰላም ያርግልን ለኢትዮጵያና ለኤርትራን ህዝብ፡ ፡
@Lemishe
@Lemishe Жыл бұрын
እኒዬ የባህሏ ንግስት እድሜ ጤና ❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Nice family ❤❤❤❤❤
@saras3348
@saras3348 Жыл бұрын
Tigiyee yene konjoo siwedish iko❤❤ dingilen sitiye yebase ewadishalew iko💞💞💞🥰🥰🙏
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም በጣም በዛ
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃይበለን ያክብራቹሁ እቁ ያገራችን ሠወች
@user-zz3vb1ee8g
@user-zz3vb1ee8g Жыл бұрын
አወ ቦታ ይሰጣት ይገርማል አማራ ለራሱ ህዝብ አይሆንም ምቅቀኛ ሁሉ እግዚአብሔር እርጀም እድሜ ይስጣችሁ ይበልጥ አከበሪኳችሁ እደት ምላሽ ሳይመለስ እደት 13 አመት ይገረማል
@saras3348
@saras3348 Жыл бұрын
Ameen 🤲🤲yegna wodochi agarachin selam yargilen😢😢❤❤
@lioness2426
@lioness2426 Жыл бұрын
Wow 👌 👏 well done stay blessed and safe 💚💛❤🙏👍
@yirgaadugna6836
@yirgaadugna6836 Жыл бұрын
I am very eager to see their success in Ethiopia. It is a fundamental element for Art
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች እኮ ከተሳካላቸው ቆዩ ! አሁን በጣም ሀብታም ናቸው ። በፍቅርም ሀብታም ናቸው ።
@aboleb7393
@aboleb7393 Жыл бұрын
Gondar administration please support Artist Enye and gash Abirha to expand their cultural arts.
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 Жыл бұрын
የመጠየቅ ወይም እንተሪፊ ለማድረክ ትንሽ ክላስ ብትወስጅበት ጥሩ ይመስለኛል
@shewayebekele4200
@shewayebekele4200 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ።
@winterwolf5510
@winterwolf5510 Жыл бұрын
Good to see u my sis እነየዋ
@tube941
@tube941 11 ай бұрын
betam dess tilalachihu
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l Жыл бұрын
ትጂየ ኡኡ የኔ ቢጤ ነሽ አላህ ሰላሙን ያምጣልን 😭
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
እንየ ለኢትዮጵያ የዋልሺውን ውለታ አንረሳውም እንወድሻለን ህዝብ ለህዝብ ባለውለታችን
@ethioman1241
@ethioman1241 Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ
@Tayetu19
@Tayetu19 Жыл бұрын
ትግስትዬ ፍቅር የሆንሽ በጣም ነው የምወድሽ እንዬን ከባለቤቶና ፍቅር የሆነች ጎበዝ ልጃቸው ጋር ስላቀረብሽልን እናመሰግንሻለን ፍልቅልቄ ይህን የለበስሽውን የ😅ሚያምር ቁሚስ የስፋችልሽን ስልክ ካለሽ ጻፊልኝ አሁን አገር ውስ ውስጥ የለሁም ስመጣ እንዳሰፋ
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
በጣም ደስ እምትሉ ጥንዶች
@rachelclavier9421
@rachelclavier9421 Жыл бұрын
Gen siyaweru eskichersu tebeki betam bezu geze eyakwaretshachwe newe
@raptors272
@raptors272 Жыл бұрын
Welcome beautiful ❤show
@adisababa1570
@adisababa1570 Жыл бұрын
እንየ የጎደሮ ንግሥ ሥወደድሽ ❤❤❤❤❤
@z.d7914
@z.d7914 Жыл бұрын
እንየ እኮ ነጭ ናት አትቀየር
@user-gf4cs7vv6g
@user-gf4cs7vv6g Жыл бұрын
Wow edege
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ታምራላችሁ❤❤❤
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ልጂቶ እውነት አሜሪካ ተወልዳ ያደገች አትመስልም ከምር እውነትም የእንየ ልጂ የአቶ አብረአም ልጂ ከምር እውነት እግዚአብሔር ያሳድግሺ ከምር አገርሺን ተመረሺ እንደናትሺ አገርሺንየምትጠቅሚ ያድርግሺ
@alamutofia7330
@alamutofia7330 Жыл бұрын
እንዬ የእስክስተዋ ንግስት ❤❤❤
@hibestessayas104
@hibestessayas104 Жыл бұрын
Proud of you!
@hibestessayas104
@hibestessayas104 Жыл бұрын
Ene ye ….Eneye…👑
@user-zx2hg7vo2s
@user-zx2hg7vo2s Жыл бұрын
እናሽን አስለቀሰችኝ አይ ቲጂ አንቺም አገርሽ ደምሽ ላይ ገብቷል
@estar9stars173
@estar9stars173 Жыл бұрын
ድምፅ ላይ ችግር አለባችሁ አቦ አስተካክሉት !!!!
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@senayitbelaye1663
@senayitbelaye1663 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 Жыл бұрын
ምን አናደደህ ተበልጠሀል ደስ የሚለው ግን እምነትህ።
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
Amezing what ignoral the Amhara regiona? For Eniye shame give her place???ምን እፍረት ነው በናታችሁ ለእንዬ ለምንወዳት ሐገራን በመውደድዋ እኮ ነው? አፈርኩኝ፣ ቦታው እንደተሰጣት ስሰማ ደስስስ አለኝ፣ እንይዬ❤
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
❤🙏🏽
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
I always love you! O My አዳምጬ አልጠግበውም
@molumolu4896
@molumolu4896 Жыл бұрын
@user-hf4sq4fl9v
@user-hf4sq4fl9v 11 ай бұрын
ተወዳጅ
@user-xy9cf4zi9w
@user-xy9cf4zi9w Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-um5lr4cn4l
@user-um5lr4cn4l Жыл бұрын
❤❤
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@HdHd-qe4lr
@HdHd-qe4lr Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 Жыл бұрын
እድግ በይየኔ ፍቅር❤
@rahelasefa1318
@rahelasefa1318 Жыл бұрын
❤🎉❤
@tenate2957
@tenate2957 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 Жыл бұрын
Akerarebesh tiru new seken beye besal kalat sewedeh minamin kalat yikir atetadefe
@adisababa1570
@adisababa1570 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@mulugetatiruneh6694
@mulugetatiruneh6694 Жыл бұрын
Host ማረግ ተማሪ ቲጂ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
ይች አንች የምትያት ሀገር ናፈቀችኝ የትነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚዋደደዉ የሚፋቀረዉ ይሄ ሀገርህ አይደለም ወደክልሌ አትምጣ ዉጣልኝ እየተባባልን እንደእኛ እርኩስ አለእንዴ
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
ሠላምናችሁ
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15