የበረከቴ ምስጢር // ቤቲና ቤተሰቦችቤተሰቦቿ ከካናዳ

  Рет қаралды 14,370

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

18 күн бұрын

ተናገሩ ድንቅ ሥራውን መስክሩ

Пікірлер: 77
@kasechkebede9738
@kasechkebede9738 16 күн бұрын
መታደል ነው ከልብ ለጠሯት የማትቀር ልደትዬ እመብርሀን ክብር ምስጋና ለልጇና ለሷ ይሁን ጌታ ሆይ እናትህን እናት አድርገህ ስለሰጠኸን ተመስገን አሜን
@Addis27
@Addis27 16 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል በዚህ ዘመን ጤነኛ ልጅ መውለድ በራሱ መባረክ ነው ልጅ በዛ የሚሉትን አትስሚያቸው: እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን::🙏
@Godloveus1
@Godloveus1 13 күн бұрын
ድንግል ማርያምን የሚያፈቅሯት ሰዎች በጣም ያስቀኑኛል የዘወትር ምኞቴ ጌታዬ የመረጣትን ይህቺን ድንቅ የአምላኬን እናት እርሱ በሚወደው እና በሚፈቅደው መጠን እንድወዳት ነው 😍 እርሷን መውደድ ቀላል ነገር አይመስለኝም
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 16 күн бұрын
መባርክ ነው እመቢቴ ታሳድግልቨ ቆም ነገር ላይ ታድርሰልቨ
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 15 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ ያለሽ አህታችን ልጆችሽንም የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ እልልልልልልልል ድንቅ ምስክር
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 15 күн бұрын
ትልቅ መታደል ነው ትልቁ እድል ከእመቤቴ ጋር ያለሺ የጠበቀ እምነት ሁለተኛው እድል የ6ልጆች እናት መሆንሺ እንኳን በሰው ሃገር ዛሬ ሃገራችን ላይም ከሁለት እና ከሶስት ልጅ በላይ መውለድ ቀርቷል እኔ አሜሪካ ከመምጣቴ በፊት ነው የወለድኳቸው ግን 3 ልጆች ነው ያሉኝ እና በጣም እድለኛ ነሺ እግዚአብሔር በሃይማኖት በጥበብ በፀጋ ያሳድግልሺ እህቴ
@አቅሌስያእህተማርያም
@አቅሌስያእህተማርያም 14 күн бұрын
ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጇ ይሁን በጣም ደስ ይላል በጥበብ በሞገስ ታሳድግልሽ
@mulugetadestaw3373
@mulugetadestaw3373 16 күн бұрын
የኔ እናት ምስለ ፍቅር ወልዳ፡፡እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት፡፡ምስጋና ለእግዚአብሔር፣ለእመቤታችን፣ለክቡር መስቀሉ ይሁን፣ወ/ሮ ቤተልሔም ላንችም እንደሚገባሽ እናመሰግንሻለን፣በክብር ሉሌ እያልኩ ለእርሰዎም ምስጋናችን ይድረሰዎት ብዙ እየተማርን ነዉ፡፡በእዉነት ይህ ምስክርነት ለብዙዎቻችን የህይወት ድልድይ ነዉ፡፡በቤቱ ያጽናን፡፡
@melkamseyoum3052
@melkamseyoum3052 14 күн бұрын
ሉሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ለሀገራቸው ለወገኖቻቸው በየጠረፉ ወድቀው ሀገርን ክብርን ሰጠውን ያለፉ ወገኖቻችን ሰዉ ያላወቃቸዉ እግዚአብሔር የሚየዉቃቸው በምድር ዘራቸውን እንዲህ ባርኮ አሳየን እግዚአብሔር አምላከ ለሀገር ለወገን የደከሙትን አባቶቻችን እናቶቻችን የሰማዬን ቤታቸው ያሳምርላቸዉ በምድር ቤተሰቦቻቸው ባርኮ እንዳሳየን ትልቅ ትምህርት ነው
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 15 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ልዑሌ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏👏✝️❤️❤️❤️❤️❤️
@kingwoldeamannual8908
@kingwoldeamannual8908 16 күн бұрын
ተሜ እግዚአብሔር ይመስገን ሳይህ በጣም ደስ አለኝ።እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ አሜን።በርባን ነኝ
@alemdesta454
@alemdesta454 15 күн бұрын
ምን ብየ ልጽፍ ስለ ፍቅሯ ለመቤቴ😢💙እንዴት ያለ ትእድልት ነው እኔም በደስታ አለቀስኩት🤲🥰😢ለሁላችን የተዋህዶ ልጆች የእመ አምላክ ፍቅሯ ያድለን🤲😢ስለማይነገር ስጦታው እግዚአቢሔር ይመስገን🤲
@degolabraha9972
@degolabraha9972 16 күн бұрын
እመቤታችን ክብሩን ትውሰድ እልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ኪዳነምህረት እኔንም በልጆች ጎብኚኝ✝️❤❤
@user-ls3td3br3l
@user-ls3td3br3l 16 күн бұрын
ተመስግን እዲት ደስይላል ተመስግንእዲትደስይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 13 күн бұрын
ወይኔ በማርያም ቤቲዬ እውነትም እመብርሀን በትክክል ባንቺ አብራሽ አለች የኔ ውድ❤ ይሄን ሁሉ በረከት አሣፍሳሽ የተባረክሽ ከተባረኩ ቤተሠቦች በመፈጠርሽ እድለኛ ነሽ የፃድቃንዬ በመሆንሽ ቤተሠቦችሽን ሣላመሠግን አላልፍም❤b/c ቤተሠቦችሽ እመብርሀን አፍቅረው አክብረው በምልጃዋ አምነው ታምሯን ታሪኳን እያሣዩሽ በዚ ፍቅሯ ስር አሣድገው ለዚ ሁሉ ክብር አብቅተውሻልና ቤቲዬ ለቤተሠቦችሽ እመብርሀን እድሜ ማቱሣላን ከሙሉ ጤናቹ ጋር ታድላቹ❤ ፃድቃንዬ ዘራቹን ሁሉ ትባርክላቹ❤ ቤቲዬ የድሮ ዘመን ሠወችን ባህሪ ያለሽ እርግት ያልሽ ሙሉ ሴት ነሽ የኔ ውድ ፃድቃንዬ ላንቺ ብቻ የቆመች እስኪመስለኝ በደስታ አነባው እመቤቴን በጣም እድለኛ ነሽ ቤቲዬ እናትሽ ከጎንሽ ነች 😥💔 እናት ገበናችንን ነውራችንን ሸፋኝ ነች አንቺ እናቴን አስመጣው ስትዪ አለቀስኩ እኔ እናቴ ከኔ በቀር ሁሉም እህቶቼንና የወንድሞቼንም ሚስቶች ጎንበስ ቀና ብላ ትኩስ ቀዝቃዛ እያለች አርሣ ክርስትና ምኑን ብላ እኔ ባለ ዕድለኛ ባለመሆኔ የሠው እናት ሣይ በጣም ውስጤ ይረበሻል😥💔 መውለድን ሣስብ ጭንቀት መከራዬን ያሣየኛል ቤቲዬ አሁንም እመቤቴ አብዝታ ትባርካቹ ትጠብቃቹ❤❤❤ እናትሽ ደሞ ታላቅ እህትሽ ነው ሚመስሉት አንቺ የበረከት ባለቤትሽ ነሽ በውነት ቤቲዬ እድል መታደል ነው❤ ልጆችሽንም የምትወጃት ፃድቃንዬ ባንቺ መንገድ ታሣድግልሽ የኔናት ❤❤❤❤
@user-yw3qf9hg6x
@user-yw3qf9hg6x 15 күн бұрын
እመብርሀን እናቴ ስምሽን ጠርቶ ያፈረየልም ክብር ምስጋና ይድረስሽአንችኮ መመኪያችንመፅናኛችን የስደት ስንቃችን ነሽ❤❤❤
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 13 күн бұрын
ሉልዬ ተባረክ እናቴ እመብዙሀን የጌታዬ የእየሱስ እናት ክብር ምስጋና ይግባት አሜን አሜን አሜን ኣደይ ማርያም የፍቅረኪ እየ❤❤❤❤❤
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 13 күн бұрын
ቤቲዬ የመብርሀን ፀዳል❤! የመብርሀን ፍቅሯ እናትነቷ ምልጃዋ አረ ስንቱ በድንግል በቤትሽ ሙልት ብሎልሻል ቤቲዬ ልጆችሽና ስነ_ምግባራቸው ሁላ እንዴት እንደሚያስደምሙ የታደልሽ❤ የተባረክሽ❤ ቤቲዬ እመቤቴን ተጀምሮ እስኪያልቅ በመንፈሣዊ ፍቅር እያለቀስኩ ነው በፍቅር ያየኋቹ እመብርሀን ሁሌም አትለያቹ የኛንም ልብ እንደናንተ ታድርግልን ቤቲዬና ቤተሠቦቿ ውድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤ 😥😥😥😥
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 13 күн бұрын
ለኛም ፃድቃንዬ ስለተደረገልን ሁሉ ስጦታዎቿ ፍቅሯ እንደ ቤቲዬ ለመመስከር ያብቃን❤❤❤
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 16 күн бұрын
❤❤❤እመብርሃን ላመኗት መብራት ነች❤❤❤🎉🎉🎉
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንን
@HancheKasa-hl5fe
@HancheKasa-hl5fe 15 күн бұрын
አቤት መታደል የምር አንቺን የሰማች እሜቤታችን እኛንም ትስማን❤❤❤❤❤
@user-bt2nb5ix3m
@user-bt2nb5ix3m 15 күн бұрын
እንኳን እመቤቴ ዘርሽን አበዛችው ድሮም እንደ ጓደኛሽ ነው እመቤቴ ምታወራሽ
@user-od5nv7mi9n
@user-od5nv7mi9n 16 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን እመቤታችን ትክበር ትመስገን ያንቺ ፅናት እራሱ የሚገርም ነው የእግዚአብሄርን ፀጋ በደስታ የተቀበልሽ ሰልጠናል እየተባለ በሁለትና በአንድ ልጅ የምናቆም ስንቶቻችን ነን ይደጉልሽ ለቁምነገር ይብቁልሽ እህቴ
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ይባርክልሽ እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 14 күн бұрын
መባረክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በጥበበ በሞገስ ያሳድግልሽ
@negedehaile7244
@negedehaile7244 16 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እምዬ ክበሪ ንገሸ የዘራየቆብናት እመቤቴ ለተጨነቀ ሁሉ ድረሸልን
@addismekonen7399
@addismekonen7399 16 күн бұрын
አንችን የሰማች እመብርሃን የእናትነቷን ፍቅር ታብዛልን ልቦናችንን ታብራልን
@asmerettekeste8106
@asmerettekeste8106 14 күн бұрын
እመቤቴ ማርያ የኒንም ቓጠሮ ፍችልኝ አደራ
@tizitabizuneh4406
@tizitabizuneh4406 16 күн бұрын
St. Mary's marvelous gift.
@eteneshyosef1052
@eteneshyosef1052 15 күн бұрын
እመቤቴ እስከ መጨረሻ ካንቺ ጋር ትሁን ልጆችስ ትባርክልሽ
@denekewshibiru3282
@denekewshibiru3282 13 күн бұрын
Yesadkana mariyam weletawa bezwe nw keber ledengele mareyam 🙏🙏🙏
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 13 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልእመቤቴምስጋና ይድረስሽ አብሬሽ አለቀስኩ የደስታ እንባ ውነትም ድርብርብ ደስታ እንዴት ደስስስስስስስይላል ድንግል ማርያም ለኛም ድረሺልን
@EdenFantaye-wn7fc
@EdenFantaye-wn7fc 16 күн бұрын
ልዑሌ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን አምላክን የወለደች ድንግል ማርያም ትክበር ትመስገን!!!!!!!!
@denekewshibiru3282
@denekewshibiru3282 13 күн бұрын
Egezabhir yemesgene yedengel mareyame weleta ayalekeme
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 13 күн бұрын
Effuuu mene beye letsafe Egziabeher yimesegen ye kedeset denegel Mariam leje❤❤❤
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 16 күн бұрын
Amen Amen Amen
@user-pf8xg8wn1j
@user-pf8xg8wn1j 14 күн бұрын
Tadlesh
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንትድረስልን አሜንእግዝአብሔር ይመስገን
@tadessealene4340
@tadessealene4340 16 күн бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yiasemalen !!
@genetzenabu
@genetzenabu 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romanagga5101
@romanagga5101 16 күн бұрын
Egzehabeher yemesgen Tebareku
@nigistlegessie6053
@nigistlegessie6053 16 күн бұрын
Egzabhar yemesgan
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 13 күн бұрын
እህቴ በጣም እድለኛ ነሽ ለኛም ጸልይ
@blaneabye6441
@blaneabye6441 12 күн бұрын
ዝማሬ መለዕክትን ያሰማልን
@addisietafere1918
@addisietafere1918 15 күн бұрын
አሜን
@mekdesemaryambelay2755
@mekdesemaryambelay2755 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@kelemuaabebe9893
@kelemuaabebe9893 16 күн бұрын
❤️🙏🙏🙏❣️
@HayimanotBizuwork
@HayimanotBizuwork 15 күн бұрын
እስይ እልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል
@user-lb8fm6nx2k
@user-lb8fm6nx2k 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@rahelworku5561
@rahelworku5561 14 күн бұрын
Ye emeBrehan Fiker Banchi Elay Endadere Begalayem Yider
@timtim539
@timtim539 12 күн бұрын
🙏🙏🙏
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 14 күн бұрын
❤❤❤
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 12 күн бұрын
Egziyabher ymasegen ❤❤❤❤Egziyabher ymasegen ❤❤❤❤Egziyabher ymasegen
@user-zz9mn9jc6c
@user-zz9mn9jc6c 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AdualemBrihan
@AdualemBrihan 15 күн бұрын
እእእልልል ደስ ሲል ፌልም ነዉ የመሰለኝ
@tigest3176
@tigest3176 16 күн бұрын
Egezbehre yimesegne enkunme adesdse eseyi
@tadelakidane101
@tadelakidane101 15 күн бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 elllllllele 🙏
@HawiTefere
@HawiTefere 13 күн бұрын
Lanchi yederesechi EMEBRHAN kene ljiwa tkbr tmesgen
@alemhabte2402
@alemhabte2402 16 күн бұрын
May Good 😭😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤❤❤
@user-pf8xg8wn1j
@user-pf8xg8wn1j 14 күн бұрын
Lename endanche nat
@HawiTefere
@HawiTefere 13 күн бұрын
Legnam tdresln
@fantu1fantu215
@fantu1fantu215 12 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@etagegnhaile8673
@etagegnhaile8673 10 күн бұрын
እኔ ግን ዛሬ በጣም በጭንቀት ላይ ነኝ የምሰማችሁን ጠይቁልይኝ
@user-ow6vw7ov7e
@user-ow6vw7ov7e 8 күн бұрын
እናታችን በደኖን አስታወሱኝ::
@nunufekede1272
@nunufekede1272 16 күн бұрын
በጥም ተቀደቭ 8 10 የወለደ አለ ካናዳ ብርቅ ነው እንዲ
@ehitegetaneh306
@ehitegetaneh306 16 күн бұрын
ኮሜንትሸ ሲያስጠላ ሰው በራሱ የሆነለትን ይመስክር ምምን አነፃፀረሽ
@rs.m9764
@rs.m9764 15 күн бұрын
ለነቀፌታ ከምሮጥሽ በፊት ማንበብና መጻፍ ተለማመጂ
@marmalata332
@marmalata332 15 күн бұрын
Le were sitirochi Adenakfosh endatwedki min tilalech ychi
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 15 күн бұрын
የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን ለነቀፌታ ስትሮጭ አነቅፎሽ ነው አደለ የተወለጋገደ ፅሁፍሽ እ ወልጋዳ😂😂😂😂
@user-zz9mn9jc6c
@user-zz9mn9jc6c 14 күн бұрын
?
@user-lb4hb1ej8l
@user-lb4hb1ej8l 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tensaegeleta160
@tensaegeleta160 12 күн бұрын
❤❤❤
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
♦️ስሙ ስሙ ካንሰር ከዚህ በኋላ ♦️ታሪከኛዋ ወ/ሮ ታሪክ ሚካኤል
1:15:33
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
♦️የዋልድባ አባቶች ድንገት መጡብኝ ልበል ወይስ መጡልኝ ?
37:31
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
♦️የማዳሜ እና የመልአከ ሞት ግብግብ በዱባይ♦️ ዓለም ዘሸዋ ሮቢት♦️
57:19
🔴bermel giorgis  የቅዱስ ጊዮርጊስ ፊልም ለወጠኝ።
49:35
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 15 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН