♦️የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ 🎈ድንቅ ምስክርነት🎈 ከሎንደን🎈 ደራሲ ቶማስ ሀብተ ወልድ🎈

  Рет қаралды 99,458

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

9 ай бұрын

ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ

Пікірлер: 747
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 9 ай бұрын
እሰይ እንዴት ደስ ይላል ህሊና ንፁኸ ሆኖ ነው እምሰማው የሆነ መልክት አለው መግለፅ ግን አልቻልኩም በአንተ የደረስው በረከት ለኛም ይድረሰን ሰማእቱ አሜን
@thomashabtewolde6898
@thomashabtewolde6898 9 ай бұрын
አሜን..ይሁን ይደረግላችሁ።
@genetabay8968
@genetabay8968 8 ай бұрын
ቶማስ እግዛቤሄር ይውድሀል በረከትህ ለኛም ይድረስ ን ቅድስ ጌርጉስ በረከቱን ይስጠን ❤
@genetabay8968
@genetabay8968 8 ай бұрын
አሁን ጸበሉ አለ ወይ
@genetabay8968
@genetabay8968 8 ай бұрын
እንደዝች ያለ ሀገር ነው ያለን
@user-cc2zn2wx1o
@user-cc2zn2wx1o 8 ай бұрын
አሜን 3❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigist7
@tigist7 9 ай бұрын
እኔም ፈጣሪ በእለተ ቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰቢያ እለት ከከፋ ጉዳት አድኖኛል እርጉዝ ሆኜ ወደስምንት ወር አካባቢ ይሆነኛል ሆዴ ትልቅ ነበር እና ምን እንደነካኝ ሳለውቅ በፍለፊቴ ወደኩ ነገር ግን ሆዴን ሳይነካኝ በጉልበቴ እና እጄ ብቻ መሬቱ ነክቶ ምንም ሳልሆን በሰማዕቱ ተራዳኢነት በሰላም አልፌአለሁ ሁሉን ላደረገ መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን የሰማኢቱ በረከት አይለየን
@alemdesta454
@alemdesta454 3 ай бұрын
በስደት አገር ያለን አንድ ሳይቀር ለደጁ ያብቃን የልዳ አንበሣ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ🤲📚💙
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 9 ай бұрын
የልዳው ኮኮብ ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ ኣብቃኝ ታድላቹኃል 😢
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 9 ай бұрын
ይህን በረከት እንድንሰማ የፈቀደልን ቸሩ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁንልን ለእኛም ለኃጢያተኞቹ ይድረስልን 🙏🙏🙏
@thomashabtewolde6898
@thomashabtewolde6898 9 ай бұрын
አሜን
@widnesheshetu6602
@widnesheshetu6602 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@thomashabtewolde6898
@thomashabtewolde6898 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! ሀያሉ፣ ጌታችንና ፈጣሪ ያችን እግዚአብሔር አምላካችን ክብርና ምስጋና ለእሱ ይሁንልን።አብዝቶ ይመስገንልን።
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💐🌷💒💐🌷💒💐🌷💒💐🌷
@user-hx6kp4fb1b
@user-hx6kp4fb1b 9 ай бұрын
ኡፍፍፍ እኔስ የስማእቱን ፈውስና ተአምር ስስማ ውስጤ ይረበሻል የመጓጓቴ ብዛት የኔስ ተራ መቸ ይሆን የኔ አባት እማትታየኝ የማትለየኝ የኔ ቅዱስ ጊዮርጊስ እውነት ለደጅህ ታበቃኝ ይሆን አየ ስደት ወንድሜ ላተ የደረስ ስማእቱ ላተ የተገለፀች የሁሉ እናት እመብዙሀን ለእኛም ለስደተኞቹ ትደረስልን የኔ መድኃኒት አለም እኔንስ ትምረኝ ይሆን ሀፅያቴ ብዙ ነው 😢😢😢 በእውነት ዲ/ን ልዑሌ ሁሌም እከታተላለሁ በጣም ድንቅ ነው የምስክርነቱ ፕሮግራም መንፈስን ያድሳል ይህ ወንድሜ እየተናገረ ሲያለቅስ እኔም እያለቀስኩ ነው የስማሁት እና ወይኔ ጉጉቴግን የእውነት ከደጁ ሊያስረግጠኝ ይሆን እስኪ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ ወለተ ስላሴ እያላችሁ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 9 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቅተህ ፈውሰኝ ✝️🤲
@firymamo1929
@firymamo1929 9 ай бұрын
ታድለህ
@thomashabtewolde6898
@thomashabtewolde6898 9 ай бұрын
አሜን ለደጁ ያብቃህ።
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያብቃን
@lidyaberhan2836
@lidyaberhan2836 9 ай бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የረዳ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኛንም ይርዳን🙏
@menberegirma7222
@menberegirma7222 9 ай бұрын
አሜን አሜአሜን፡አሜን፡ለአንተ፡የደረሱ እመብዙሀን፡ቅዱሳኑ፡ሰማእቱ፡ቅዱስ፡ጊዮርጊስ፡ለእኛም፡ይድረሱልን፡ለዚህ፡ቅዱስ፡ደጅ፡ያብቃን፡፡
@thomashabtewolde6898
@thomashabtewolde6898 9 ай бұрын
አሜን የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 9 ай бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ሆይ መሻቴን አይቶ ቃጠሮዬን እንዲፈታልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አሜን
@yetnayetsolomon4557
@yetnayetsolomon4557 8 ай бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልሽ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን እና ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን እና ዘማሪ ልዑል ሰገድ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ አቶ ቶማስ በእውነት በእንባ ነው የሰመሁት በጣም ታድለሀል እዚያ የሄዱት ሁሉ በጣም ታድለዋል አኔስ ታአምሩ ሲወራ በምናቤ ሳልኩት ለእናንተ የደረሰ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የቅዱሳኒ ሁሉ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለእኛም ይድረስልን ለደጁ እንዲያበቃን ፀልዩልን ስልክህን ማግኘት ቢቻል መልካም ነበር ባገኘው በርቱልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fdssfdsfd6365
@fdssfdsfd6365 9 ай бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ሌላ ቃል ምን እንጠቀማል ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 9 ай бұрын
ይህን ድንቅ ምስክር እንድሰማ ላደረገኝ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@meherat938
@meherat938 9 ай бұрын
ምን ብዬ ልፃፍ ምንም መናገር አልችልም:: በቃ ፀጥ ብዬ የእግዚአብሔርን ስራው ድንቅ መሆኑን ማሰብ ይሻለኛል መድኃኔያለም ተመስገን ሌላ የምገልፅበት ቃል የለኝም!!
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 9 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኝ 2ተይ ያዳመጥኩት ምስክርነት 🙏🙏🙏✝️ ደሞ ከጸበሉ ስቶጡ የመሬቱ ሙቀት የገለጸበት መንገድም አስቃኛለች ላተ ለወንድማችን የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@thomashabtewolde6898
@thomashabtewolde6898 9 ай бұрын
አሜን ለደጁ ያብቃችሁ።
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 9 ай бұрын
ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን እማ ፍቅር ፍቅርሽ በልቤ ይፃፍ እርጂኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ ደጅህንም እንድረግጥ እርዳኝ እባክህን ሰማእቱ ተለመነኝ😢
@atsedearagaw2695
@atsedearagaw2695 9 ай бұрын
የአንተ አምልክ ፍቅር ኢየሱስክርስቶስ የፍቅርእናት እመብርሃንአሁንም እንደ ወንድማችን ሁላችንንም ይባርከን!!
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እንኳን ደስ አለን ኦርቶዶክስዊያን ይህ ለኛ ድህነት ነው ይህን ድንቅ ታምር ምስክር ያሰማን በለተ ቀኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛ ይድረስልን ይዳብሰን ይህን ያሰማኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን በርከትክ ይደርብን ወንድማችን እንኳን ደስ አለን
@thomashabtewolde6898
@thomashabtewolde6898 9 ай бұрын
አሜን ለናንተም በረከቱ ይድረሳችሁ
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 9 ай бұрын
አሜን ይድረሰን ወንድማችን ይደረግልን ለኛም ሰማእቱ በርሜል ጊዩርጊስ በረከቱ ይድረሰን አሜን
@thomashabtewolde6898
@thomashabtewolde6898 9 ай бұрын
አሞን በረከቱ ይድርሳችሁ ይፈፀምላችሁ።
@user-dq5rj4tb6l
@user-dq5rj4tb6l 9 ай бұрын
ክብርም ስጋና ለማርያምና ለሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይህን እንድንሰማ የፈቀደ ቸሮ መድኃኔዓለም ይሁን
@thomashabtewolde6898
@thomashabtewolde6898 9 ай бұрын
አሜን
@NebiyatDejene-zx8hz
@NebiyatDejene-zx8hz 8 ай бұрын
አሜን
@tgjimma
@tgjimma 9 ай бұрын
የኔንም ሸክም ቅዱስ ጊዮርጊስ ያቅልልኝ ❤❤❤
@kidestethiopia676
@kidestethiopia676 9 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ከሁሉም እርኩስ መንፈስ መላቀቅ የናፈቀኝ : ዲያቆን እናመሰግንህለን!
@Biniyambirhanu-lc4xw
@Biniyambirhanu-lc4xw 9 ай бұрын
አሜን አሜን ለአተ የደረሰ በረከት ለኛም ይድረሰን❤
@fantukelecha522
@fantukelecha522 9 ай бұрын
እስከአሁን ከተነገረው ተአምር ሁሉ በግልጽ ሁኔታ የቀረበ ምስክርነት ሆኖ ነው የተሠማኝ ከባድ መንፈሳዊ ቅናት አሳደረብኝ አቤት መታደል በውነቱ ወንድሜ እግዚአብሔር እንዴት ይወድሃል ለኔም ይደረግልኝ ይሆን ?
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ላንተ የደረሰች እምቤቴ ቅድስት ማርያም ለኛም ትድርስልን የሰማዕቱ ምልጃ አይለየን ቃለህይወት ያሰማልን
@seblegirma7572
@seblegirma7572 9 ай бұрын
አቤት መታደል!!! ሰማዕቱ ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ድረስልን አሜን
@fdssfdsfd6365
@fdssfdsfd6365 9 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርቶስ ሀገራችንንን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልንንንንንንን ሰለ እናትህ ስለ እመብርሃን ብለህ ስለሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ብለህህህ
@user-bm2ft6kh4v
@user-bm2ft6kh4v 9 ай бұрын
እ/ይመስገን !!!ለናንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤
@user-jm1bc7fp3r
@user-jm1bc7fp3r 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኩነልና ይገበረልና ለደጁ ያብቃን በእውነት ግን እግዚአብሔር ባጭር አትፃፍ እንደ እግዚአብሔር ያለ ስም እንደት ነው ባጭር የምንፅፈው እየሸኮልን ነው እኔ አልገባኝም ብዙ ሰው እ/ር ብሎ ይፅፋል እግዚአብሔር መስተዋሉ ያድለን እናስተካክል ወጎኖቼ እንደዝ አድርገው የሚፅፉም ካየን እግዚአብሔር ብላቹ ፃፉ ማለት አለብን አይተን አንለፋቸው በእውነት እኔ በጣም ነው የሚያዝነው ለላ ስንት እያፃፍን እየዋልን እንደት እግዚአብሔር ብሎ መፃፍ ያቅተናል እንዳይለምድብን እህት ወንድሞቼ ካጠፋሁ ይቅርታ❤
@yeshigoshu3716
@yeshigoshu3716 9 ай бұрын
የወንድማችን በርከት ለኛም ይድረስን ቅዱሰ ጊዮርጊስ🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 9 ай бұрын
አቤት የኔ አባት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ሀገራችንን ሰላም አድርገህ ለደጅህ አብቃኝ🙏
@yetnayetsolomon4557
@yetnayetsolomon4557 9 ай бұрын
አሜን ያብቃን
@Siniknesh-fm1hh
@Siniknesh-fm1hh 9 ай бұрын
ልኡሌ የእኔጀግና የድንግል ልጅ አሑንም ድግል ትደግፍሕ
@akallemma7573
@akallemma7573 9 ай бұрын
ልኡሌ ፡ ወድማችን ፡ ተባረክልን ፡ ብዙ ፡ ጎደሎ ፡ ያለብኝ ፡ ሀጥያተኛ ፡ ልጁ ፡ ያስበኝ ፡ ለቦታው ፡ ያብቃኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ❤
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድንቅ ተዓምር ነው ቶማስ እግዚአብሔር ስላዳነክ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለተራዳህ ስለፈወሰህ ምን ልበልህ አንተ ስታለቅስ አብሬህ ነው ያለቀስኩት ለአንተ የደረሰልህ ለእኛም ለኃጢያተኞቹ ይድረስልን
@user-dq5rj4tb6l
@user-dq5rj4tb6l 9 ай бұрын
የማርያም ወዳጅ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ምልጀው አይለየን የክርስትና አባቴነው ቸሮመድኃኔዓለም አምላክላክነቱ አይለየን
@beshirhassen
@beshirhassen 9 ай бұрын
አስቀናህኝ ወንድማለም ላንተ የደረሰ ለኔም ለልጆቼም ይድረስልኝ
@Betslot-kb3jd
@Betslot-kb3jd 9 ай бұрын
እግዛቤር የተመሠገነ ይሁን ለአንተ የደረሰ የበርሚሉ ሰ/ቅ/ጊዪርጊስ ለእኛም ይድረስልን ከነቤተሰቦቻችን የሱ ፍቃድ ሆኖ ቦታውን ለመርገጥና ለመፈወስ ያብቃን።ለኔም ፀልዪልኝ።የታሠርኩትን እስራት አንተ አባቴ ሰ/ቅ/ጊዪርጊስ አንተ ፍታኝ እኔም ምስክርነት ለመስጠት አብቃኝ። ጥቅምት 2 ቀን 2016 ሳህለ ጊዪርጊስ ነኝ ታምርህን አሳይተኽኝ ምስክርነትህን ለመስጠት አብቃኝ። ፀሉይልኝ ህልሜ ብዙ ነወ።
@thomashabtewolde6898
@thomashabtewolde6898 8 ай бұрын
እሺ አሜን አምላካችን እና ፈጣሪያችን አብዝቶ ይመስገንልን።በረከቱ ይድረሳችሁ ልመናችሁንና ፀሎታችሁንም ይስማችሁ።
@bettykahsaz1276
@bettykahsaz1276 9 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ በበረከቱ ስደት ያለነውን ሁሉ ለደጁ ያብቃን 🙏ድንቅ ተአምር ነው ወንድማችን ለኔም ጸልይልኝ ዐፀደ ማርያም ብለህ❤❤❤😢😢😢አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሰማእቱ ይጠብቀን🙏🙏🙏
@thomashabtewolde6898
@thomashabtewolde6898 9 ай бұрын
አሜን ለደጁ ይብቃህ
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም በሀጢያት ለወደቅነው ፈጥኖ ይድረስልን ቴማስ እግዚአብሔር ጤናህን ዘመንህን ይባርክልህ ልዑሌም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን❤
@berkyetekle6171
@berkyetekle6171 9 ай бұрын
ሉሌ የመ ጀመሬያን መዝሙር ሰሰማ አንተፍቅርን ስትገልፅ የኔንይመስለኝ ነበር ለመቤቴ እድሜይስጥህ
@sarahalex464
@sarahalex464 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ወንድማችን ላንተ የታሰረብህን ቁልፍ እንደፈታልህ የሁላችንንም ቁልፍ ከፈቀደልን ብደጁ ይፍታልን በጸሎትህ አስበን
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 9 ай бұрын
ለሁሉም ግዜ አለው ስመአቱ ደረስልህ ወይ መታደል ድንቅ ምስክርነት ፅና ለፅናትህ ስመአቱ ይቁምልህ ላንተ የደረስ ለኛም የስመአቱ በረከት ምህረት ይድረስልን 🙏🙏🙏
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 9 ай бұрын
አቤት መታደል እንዴት ተመስጬ እንደሰማሁት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ከዚሕ በላይ እግዚአብሔር ያበርታሕ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ከነ ቤተሰቦቼ ለድጅሕ አብቃኝ እመቤቴ የነገርሁሽን አደራሽን❤❤❤❤
@yetnayetsolomon4557
@yetnayetsolomon4557 8 ай бұрын
አሜን ያብቃችሁ አይዞችሁ እመቤቴ አትረሳም
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 9 ай бұрын
እልልል እልልል እልልል አቤት መመረጥ ሰማአት ቅዱስ ጊወርግስ በረከት ይደርብን ወንድማችን መመረጥ ነው
@user-ur6jj3qw4d
@user-ur6jj3qw4d 9 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ላንተ የሰማ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይስማን ለደጁ ያብቃን
@meskeremassena6193
@meskeremassena6193 9 ай бұрын
ይህን ድንቅ ስራ እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላክ አመሰግንሀለው ለኔም ከዚህ ድንቅ ስራህ ከሚገለጽበት በረከትህ ረድኤትህ ከበዛበት ስፍራ ደርሼ ምህረትህን እንዳገኝ ፍቀድልኝ
@mimizd5828
@mimizd5828 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ወንድም ቶማስ ለአንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛ ለተጨነቅነው ሁሉ ይድረስልን። እኔም ልጆቼም ባለቤቴም በከባድ ፈተና ውስጥ ነን።በማርያም ፅጌ ሀና ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ክርስቲያን ወንድሞች እህቶች ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ሁላችንንም ያብቃን።ሉሌ እመብርሃን የሰማይ የምድር ሕይወትህን ታብራልህ 🙏
@angaroemebet527
@angaroemebet527 9 ай бұрын
Wow its true God job l.m lesng it's true God is good congratulations my wishes this pry for me and my family God bless you
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 9 ай бұрын
ይህቺን ሰዓት ለኔ የሰጠኸኝ አምላኬ ሆይ ተመስገንልን
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 9 ай бұрын
የስማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው። የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን ለቤቱ ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም ከነ ቤተሰቦቹዋ ብላችሁ ለአንተ የደረሰ መድሐኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው እኛንም ይድረሰን❤
@enoch2425
@enoch2425 9 ай бұрын
አሜን❤
@ggeorge3563
@ggeorge3563 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የረዳው ቸሩ መድሃኒአለም ለኛም ይድረስልን አሜን ሰማዕቱ ይርዳን
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp 3 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ይህንን ምስክርነት የሰማሁበት ቀን ኣመሰግናለው መድሃኒኣለም ጌታየ🙏🙏🙏❤❤❤
@tikdemb5319
@tikdemb5319 9 ай бұрын
እውነት በጣም ደስ ይላል ስለ ሰማእቱ ምንም ማውራት አልችልም ዝምታ ይሻለኛል ሰማእቱ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ዳግም የችን ቅድስት ስፍራ ያሳየኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ❤❤❤
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 9 ай бұрын
አንተን በምህረት የጎበኙና የባረኩ እመብርሃን እና ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይጎብኙን ይባርኩን አሜን/3/::
@thomashabtewolde6898
@thomashabtewolde6898 9 ай бұрын
አሜን ለደጁ ያድርሳችሁ
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ቋጠሮአችንን ይፍታልን ታድለሀል ወንድሜ በጣም ቀናሁ የኔስ ቀን መቼ ይሆን።
@inatbizu9051
@inatbizu9051 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የስማእታቱ የቤርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን ስማአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለኔም ከነ ልጆቼ ባለቤቴ ቤተስቦቼ ጋር ድረስልን እኔ ደካማ ሐጽያተኛ ልጅህን ለንሳሐ ሕይወት አብቃኝ ስማአቱ በርሜል ጊዮርጊስ ደጅህን ለመርገጥ ለመሳለም ለመድረስ አብቃኝ በጓዳይ በጓድጓዳይ ያለውን ችግር ጭቀት በባለቤቴ የመጣበትን የበስተኋላ በሽታውን አስምርልኝ ማርልኝ የታመመው ወድሜንም ብሩክን ማርልኝ እርዳኝ ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ምድር ለመምጣት አብቃኝ እቅፋቱን ሁሉ ምክንያቶችን ሁሉ አስወግድልኛ እና ለመምጣት እርዳኝ እቅፋቶች እያደናቀፍኝ ነውና አተ አቅም ሆነኝ ስማእቱ ቤርሜል ጓርጊስ እርዳኝ ማንም ማዋየው ወገን ዘመድ የለኝም አባትም እናትም ሆነህ ተቀበለኝ ፍራሃቴን አስወግድልኝ እርዳኝስማቱ በርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ከአምላክህ ከአምላኬ ቸሩ መዳኒዓለም ፍት አቁመኝ በንስሐ ዛሬ ጥቅምት 23/2/2016/ዓ ም በጥተ ስቅለቱ በለተ አርብ እየተማጸኩ እለምንኀለሁ አምላከ ቅድስ ጊዮርጊስ እርዳኝ የኔንም የቤተስቦቼን ችግር አተ ፍታልኝ ምገስና ክብርህ ይርዳኝ አሜንእያልኩ እማጸናለሁ !!! ❤
@tizitatizita7049
@tizitatizita7049 9 ай бұрын
Egziabher yimesgen ya kiduse Georiges berikate kehulachinem ger yihune!!
@wionshet7049
@wionshet7049 9 ай бұрын
Semeatu kidus Gorgis enenm lebereket yabeqan.kale hiwot yasemah.
@etiffterffterfe9975
@etiffterffterfe9975 9 ай бұрын
Amen amelakachin medanitachin yekebre yemesgn enam haje kebreketu tekafeyalw kebre lesemaeti kidus giorgise
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 9 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen wendmi Egziabher yimesgn tadeleh❤❤❤
@Ms260494
@Ms260494 8 ай бұрын
ለሁሉም በረከቱ ይድረሰው። በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅድስት ኪዳነምህረት ድንቅ ነው። ያየው ያውቀዋል። መታደልህ!
@debramuche4058
@debramuche4058 9 ай бұрын
አንተ እድለኛ ልጅ ነህ።ለኔም ለልጆቸም እንቴ ድንግልም ሰማዕቱም ይርዳኝ።አሜን ይሁንልሽ በለኝ ልጄ!!!!!!¡
@thomashabtewolde6898
@thomashabtewolde6898 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላካችን እንደልቦት መሻት ይፈፅሙሎት ይደረግሎት።
@tsinat982
@tsinat982 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርሜሉ ጊዮርጊስ እንድሄድና ጭንቀቴን ሁሉ እንዲያቀልልኝ እለምናለሁ
@KarlKfoury
@KarlKfoury 9 ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ወንድሞቼ እኔ ደግሞ ሁለትሺ አስር ተሕሳስ 15 ወደ አረብ ሐገር ለመሔድ አጠቃላይ ቼክ ሳደርግ በቃ ድፍን ባለው አይደለም ከዚያ ከዚሕም ለመስራት ከባድ ነው አሉኝ አንዲት የስራ ባልደረባየን እባክሺ ካለሺበት አካባቢ ቅዱስ ጊወርጊስ አለና ፀበሉን በግማሺ ሊትር ቢሆንም አምጭልኝ አልኳት እሷም እግዚአብሔር ይስጣትና አመጣችልኝ እናም ለተከታታይ ሦስት ቀን ጠጥቼ ቨሦስተኛው ቀን ቀይሌ ከሌላ ክልኒክ ቸክ ሳደርግ ምንም የለብሺም ተብየ ይሔው የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ የሁላችንም አምላክ የተመሰገነ ይሁን ያለምንም ችግር እየሰራው ስድስት አመት ሆኖኛል እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ👏👏👏ወለተ ገብርኤልም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😊
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 9 ай бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልልልልል
@eteneshberbersa1812
@eteneshberbersa1812 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልል🙏🏻
@GiftiDamena-bp4gv
@GiftiDamena-bp4gv 5 ай бұрын
Eeellllllllllll
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 9 ай бұрын
እግዚአብሔርን በችግራችንም ጌዜ በጭንቀታችንም ጌዜ በደስታችንም ጌዜ እድናመሰግነው ይርዳን ፈጣሪያችን የድግል ልጅ
@user-cy21M23g
@user-cy21M23g 9 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በእለተ ቀንህ ያለሁበትን ፈተና ታውቃለህና እባክህ ፈተናውን ከላዬ ላይ አንሳልኝ ለደጅህም አብቃኝ
@jsgjdjdjjdj7753
@jsgjdjdjjdj7753 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን እኔም ቀናው ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ፀልዩልኝ በማርያም እህተ ጊዮርጊስ እያላችሁ አደራ ወንድሜ ካነበብከው በፀሎትህ አስበኝ
@weletemaryam6171
@weletemaryam6171 9 ай бұрын
እልልልልል እሰይ እንኳን የልብ መሻትህ የልዳው ኮከብ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደረሰልህ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ የኛም የልብ መሻታችን ይፈጽምልን አሜን መረጋጋት መጽናት ያድለን
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 9 ай бұрын
ያለ ምክንያት የወደደን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ላንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን እኛም ፈጣሪ ፈቅዶ ለደጁ ያብቃን በምህረቱ ይጎብኘን ።
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 9 ай бұрын
የሚገርም ነው ሰምቼ የማላውቀውን ታሪክ እየሰማሁ ነው ያንተን ጥቂቷን እምነት ያድለኝ 🙏
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ሉሌ በጣም ነው እማከብርህ
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 9 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን የደረስ ስማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለእኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን ❤
@thomashabtewolde6898
@thomashabtewolde6898 9 ай бұрын
አሜን ለደጁ ያድርሳችሁ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 9 ай бұрын
ሠማእቱ ቅዱስ ገወረጊስ ለኔ ያላረገው የለም❤❤
@thomashabtewolde6898
@thomashabtewolde6898 9 ай бұрын
እሰየው።ስሙ ይባረክ
@onelove2401
@onelove2401 9 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amlak Lagan Ardan asban
@tigistsiyoum3723
@tigistsiyoum3723 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ቅድስ ጊዪርጊስ ለምንድነው ይህንን ምስክርነት በተከታታይ እንድሰማ የምታደርገኝ በመንፈሳዊ ቅናት ሳለቅስ ነው የምውለው 😂እስኪ ፍቀድልኝ እና ደጅህ ልድረ
@user-ey2dy4gj5k
@user-ey2dy4gj5k 8 ай бұрын
አሜን አሜአሜን ለአንተ የደረሱ እመብዙሀን ቅዱሳኑ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረሱልን ለዚህ ቅዱስ ደጅያብቃን፡፡
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 9 ай бұрын
እናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ የቅዱሳን መላእክት የፃድቃን የሰማእታታ ፀሎት ልመናቸዉ በረከታቸዉ ምልጃቸዉ አይለየን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልሱልን❤❤❤
@EsuGirma-pl3gq
@EsuGirma-pl3gq 9 ай бұрын
በእውነት በቃ ቃል አጣው እኮ በእውነት ወንድሜ ላንተ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ ይድረስ አሜን🥲🥲🥲
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የይክበር ይመስገን ምን ማለት ይቻላል በጣም ደስስ ይላል እኛንም😢 ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@user-vh4nr4dn9v
@user-vh4nr4dn9v 4 ай бұрын
እሰይ እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ❤❤❤
@user-yp2iq3ew8b
@user-yp2iq3ew8b 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ላተ የደረሰ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ይድረስልኝ ለደጁ ያብቃን እግዚያብሔር ቢፈቅድልኝ አባቴ ከታመመ 5 አበቱ ነው በሽሽታው ሰይጣን ነው እራሱን ነው የያዘው እኔም በስደት ነኝ በቅርቡ እገባለሁ ብያለሁ በፆለታችሁ አስቡኝ አባቴን ይዠ ይኸን ቦታ ለመርገጥ ያብቃኝ
@HirutAsfaw-jw3po
@HirutAsfaw-jw3po 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን አሜን ቃለኢወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏እልልልልልል🙏🙏🏿🙏🏿
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንለአንተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊይርጊስ አባቴ ለኔም ይድረስ
@klbneshshlto
@klbneshshlto 5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት እኔንም ባርህን ለደኛህ አብቅተህ ፈውሰኝ በሰሀገር በማይሞላ አለም ወስጥ ተችጊራለሁ😢😢
@AdiamWeldegergsh-ug9dl
@AdiamWeldegergsh-ug9dl 9 ай бұрын
Amen Amen Amen EGZIABHEIR AMLAK ymesgen Tselot EMEBRHAN,K.Ghiorgish like Semat yderben lhulachnem.
@wesentariku8636
@wesentariku8636 9 ай бұрын
ውይይይይይ መታደል ..እእእልልልልልልልልልል....ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ....ይህን ሁሉ ያደረገ የሰማዕቱ አምላክ ይክበር ይመስገን..
@mamituabebe241
@mamituabebe241 9 ай бұрын
❤❤❤❤በስመአብ በሂወቴ እንደዚ አይነት ምስክርነት አልሰማሁም ሚደንቅ ነው በረከትህ ይድረሰን ለደጅ ያብቃን አሜን
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n 9 ай бұрын
አሜን ሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጋስ አባቴ ሳይገባኝ እና በሀጣያት የተዳደፍኩ ልችህን ለደጅህ ያበቃህኝ ክብርህ ከፍ ይበል
@elk5824
@elk5824 9 ай бұрын
እግዚአቢሔር ይመስገን ነዚ ኩሉ ናይ ሓውና ቶማስ ዝተገበረሉ ንኹላትና ከም ናቱ እግዚአቢሔር ክበጽሓና ፍቓዱ ይኹን፡ቅዱስ ጌርጊ ክበጽሓና ኣብ ጸሎትኩም ዘክሩና ኩብራት የሕዋትና ቃል ሂወት የስማዓልና ። ስብሓት ለእግዚአቢሔር ሉዑል ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር።ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-jb4tt8pi1u
@user-jb4tt8pi1u 2 ай бұрын
አሜን ❤
@maizeiadah152
@maizeiadah152 9 ай бұрын
Amen Amen Amen silemayineger sitotaw egiziyabhair yemesgen sematu kidus giwerigis le deju yabikan 💚💛❤️
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ለዚያ በረከት ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡን አሜን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 9 ай бұрын
Elelellelelee selamayenger sitotaw Egzabiher yimsgen desssssss sil bemariyam🤲💚💛❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይገባሻል ድንግል ማርያም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 9 ай бұрын
Amen,Amen,Amen kalhywet yasmalen semhatu kidues Gewrges bermyle Kudyes Gewrges tenachen seten🙏🙏🙏🤲🤲🤲💖💚💛♥️
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 9 ай бұрын
ወንድማችን ልኡሌ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ቶማስ እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ እንኳን ደስ አለህ በስደት ነው ያለሁት በጸሎት አስቡኝ ትርሲተ ማርያም ብላችሁ ተጀምሮ እስከሚያልቅ በእምባ ነው ሳዳምጥ የነበረው በምስክርነቱ ተባርኬያለሁ ላንተ የደረሰች እመቤቴ ለእኔም ትድረስልኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ አሜን።
@kings55314
@kings55314 9 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ቅድስት ኪዳነምህረት ይራራልን ይባርከን ይቀድሰን አስተዋይ ልቦና ይስጠን:: በሰማእቱ ቀን ነው የተወለድኩት አንተን የሰማ ሰማእት ይባርከን ይቀድሰን አሜን::
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 9 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ የዘላለም የደስታ ና የመፅናኛ የመባረክ ግዜ ነው ሚሆንልህ ታስቀናለህ እንኳን ደስ አለህ 🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 5 ай бұрын
እልልልልልልልል ሰማእቱ ቤተ ሰቤን ወዳተ ልልክነው ከሁላችንም ላይ ያለውን እርኩስ አውሬ ነቅለህ ጣልልን አሜን
@tadia7796
@tadia7796 9 ай бұрын
እሰይ ላንተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን ይህ ትልቅ ስጦታ ነው እግዚአብሔርየተመሰገ ነው::
@meseretmekonnen268
@meseretmekonnen268 9 ай бұрын
ልቤ ተነካ,መንፈሳዊ የሆነ ቅንአት አደረብኝ, መዳንን አጥብቄ ተመኘሁ. እባክህ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ወደዚህ የድህነት ቦታ እንድሄድ ፉቀድልኝ:: እጅግ በጣም ግሩም ነው .ወንድሜ አሁንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@mekdesteshome4761
@mekdesteshome4761 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር እኔንም ሀጥያተኝዋን ያስበኝ
♦️ወፍራም እባብ ♦️በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ♦️
1:09:39
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 64 М.
🛑ጥቁር እባብ 📍 ከስዊዘር ላንድ (አሮን) እና ከስዊድን (አዳነች)📍
2:28:40
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 122 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
🔴bermel giorgis  የቅዱስ ጊዮርጊስ ፊልም ለወጠኝ።
49:35
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 16 М.
🛑  ዘማሪት ስንታየሁ (ወ/ሮ) 📍ከሲያትል ገብርኤል - ጊዮርጊስ በርሚል
56:54
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 27 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН