ሰበር - ስለ ግድያው የኦሮሚያ ክልል መግለጫ | አለም ያልጠበቀው ሆነ ቻይና ቀየረችው

  Рет қаралды 82,042

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 121
@amyrrhj4444
@amyrrhj4444 Ай бұрын
መግደል መሸነፍ ነዉ እያለ ህዝቡን ጨረሰዉ
@user-ok9su9py9b
@user-ok9su9py9b Ай бұрын
በሠለም አውለን❤ ጌታ ኢየሱስ
@user-wm5mz4jk8e
@user-wm5mz4jk8e Ай бұрын
❤ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ኢትዮጵያውያን በተለይ በስደት ላይ የምትገኙ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጠን ይስጣቹህ አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን አሜን !!!! ድል ለፋኖ ድል ለጭቁን ህዝብ ድል ለመላው አገር ወዳዳ ኢትዮጵያውያን❤❤
@milabelabayu583
@milabelabayu583 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk Ай бұрын
በሠላም የሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@emaneman6895
@emaneman6895 Ай бұрын
ሌላዉህዝብጭጮንነዉ ማንያዉግዝላቸዉ ለወለጋህዝብ
@gedamawitgirma4531
@gedamawitgirma4531 Ай бұрын
China Bereketesh yidereben .....Amen🙏🙏
@alemalemayoh5028
@alemalemayoh5028 Ай бұрын
ሰላም ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ ይሁን 💚💛❤
@Dagmawii
@Dagmawii Ай бұрын
ልጅቷ በሰላም ትመለስ ዘንድ ፀሎቴ ነው
@birehanunigusezenebe1943
@birehanunigusezenebe1943 Ай бұрын
የታገተችው እግዚብሔር ነጳ ያውጣት።ነገር ግን ይሀድግ በለስልጣኖች ናቸው የእገታን የመግደልን ትምህርት ለወጣቱ ያስተማሩት እግዲህ በሰፈሩት ቁና ይሰፈራል ሰለዚህ በሰሩት ሰራ ንሰሀ ገብተው ከላሰተማሩ የዘሩት ዘር መላው ኢትዮጵያን እያመሰት ይገኞል አሁን ምርቱን እየሰበሰብን ነው።
@dagnachewmulat1296
@dagnachewmulat1296 Ай бұрын
እናጣራለን እንገልፃለን የተለመደ ነዉ ቢያንሰ የልጆች አባት ነበረ በአሰር መልክ ከወያኔ እንደተወረሰዉ ሰም ለጥፎ ማሰር ይቻል ነበር ከህግ ወጥነት በላይ የዘለለ ተግባር መቸ ነዉ ሀገሬ ህግ የሚከበረው
@deboamare5171
@deboamare5171 Ай бұрын
ታዲያ እንደ አልቃይዳ ሃላፊነቱን እኔ እወስዳለሁ ይብለሉና የምን ማድበስበስ ነው ?ይጣራልን ዳሩ ....
@birhanjommy
@birhanjommy Ай бұрын
ኦነግ-ሸኔ መግደል ይችልበታል
@user-mp8xk6pv1q
@user-mp8xk6pv1q Ай бұрын
​@@birhanjommyከአረመኔ አምላክ ከሌለው ሴጣንን አምላኪ ነብሰ ገዳይነት ደም ጠጪነት እንጂ ሌላ ምን ይጠበቃል
@user-rx6mc3vp9n
@user-rx6mc3vp9n Ай бұрын
ኮሬ ነገኛ ይጠየቅ.
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Ай бұрын
ምናለበት የኢትዮጵያ ህዝብ ከቻይና ቢማር ባልጠበበን ሀገር ሀገር ጠበበን ዘረኝነት ለዋጠን
@asterminwyelet9199
@asterminwyelet9199 Ай бұрын
ህዝብ ምን አረገ መንግስት በል እንጅ፡፡
@birhanjommy
@birhanjommy Ай бұрын
የሕዝቡ ንቃተ ሕሊና በጣም ዝቅ ያለ ስለሆነ ማንም ሊጠመዝዘው ሊያዞረው ሊነዳው ይችላል። ማንበብ የማይችል ሕዝብ ትርፉ በጆሮው ሌላ በሚጨምርለት የሚነዳ ነው። የማሕበራዊና የፖለቲካዊ ዳይናሚክስን ስለማያገናዝብ የሌላ መጫወቻ ይሆናል። ሕዝብን ማሰልጠንና ማስተማር ትልቁ የዕድገትና የሰላም መሠረት ነው።
@goodnews2392
@goodnews2392 Ай бұрын
ታዳጊዋን ያገቱት ሰዎች በጣም አሳዛኝ ሰዎች ናቸው ፣ ለረጅም ግዜ አግተው ሲያቆዩዋት እውነት ልጅቷን ሳይተናኮሷት ይቀራሉ የሚል እምነት የለኝም፣ እድሜዋ ያልደረሰ ልጃገረድ አግተው እንዳይጫወቱባት እግዚአብሔር ሰዎቹን በኪነጥበቡ ይሰራቸው። እሷም በሰላም ትመለስ ዘንድ የዘወትር ፀሎታችን ይሁን። ሰላም ለትግራይ ህዝብ፣ ሰላም ለመላው ኢትዮጵያውያን ይሁን። አጥብቀን እንፀልይ ዘንድ ይህ ችግር ተከስቷልና። እግዚአብሔር ባለችበት ስፍራ በሰላም ይጠብቃት።
@wudemelka5653
@wudemelka5653 Ай бұрын
fetary yrtbqesh yetagetchw hetane werda swue begenzb swue lewt
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 Ай бұрын
እስራኢል አላህ ያጥፋሽ
@melber7957
@melber7957 Ай бұрын
Abiy and Shemeles are ready to finishing all smart educated Oromo one by one!
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq Ай бұрын
እንኳን ተገደለ እሱስ ሲያስገድል አነበር
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
አለም እንዲህ ብትሆን እደቻይና ? ገነት ነበረች ምደሪትዋ ! ብራቦ ቻይና , ታይዋን!!🙏🏿🙏🏿
@user-gc3ng8sw3j
@user-gc3ng8sw3j Ай бұрын
እድህ አይነት ሀግርአይስጠን አየጁታ ሀገራችሁ ድጋይ ብቻ
@amyrrhj4444
@amyrrhj4444 Ай бұрын
በጣም ይገርማል ህዝብ አለቀ መንግሰት እራሱ ምን እየሰራ ነዉ
@mohammednurhassen-eq1qe
@mohammednurhassen-eq1qe Ай бұрын
Rabbi saa butu ,duraa maqaa bar,,,,bute? Battee❤
@nanibelete8583
@nanibelete8583 Ай бұрын
ምንው ሌሎችም ሀገራት እንድ ቻይናና ታይዋን በንግግር ቢፈቱት ችግራቸውን
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
አህለን አቤልሻ
@AbduHabshi-cr2fu
@AbduHabshi-cr2fu Ай бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ❤
@SurprisedBooks-wi4hu
@SurprisedBooks-wi4hu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ siwedih be gugit new mitebkih eko
@user-vy4nw7do6u
@user-vy4nw7do6u Ай бұрын
መቸስ ሻዕቢያ ነው ማለተቸው አይቀርም የወረደበት ሻዕቢያ
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Ай бұрын
ሠላም ፍቅር አንድነት ለቻይናና ታይዋን ይሁን ፤ ምእራባዊያን በተለይ አሜሪካ እርር ድብን ትበል ይበሉ ። የሽሜ መንግስት መግለጫ ተገቢና አስፈላጊ ግዜውን የጠበቀ መግለጫ ነው ውጤቱን እንጠብቃለን ።
@user-bt6nb9fo3m
@user-bt6nb9fo3m Ай бұрын
አቤሎ ሰላም
@user-de2pi1wq6p
@user-de2pi1wq6p Ай бұрын
በኛ አገርም እየተገደሉ ነው ማነው የሚዘግበው ስልካባ እና ቆታ ብዙ ሰው ተጭፍጭፏል ግን ማንም የዘገበላቸው የለም 😢😢😢😢😢
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 Ай бұрын
Chayena abesa selame new meyawataw
@Selam23549
@Selam23549 Ай бұрын
ፍትህ በአርሲ ሽርካ በታጠቁ ሙስሊሞች ለሚገደሉ ክርስቲያኖች መንግስት ባለበት ሃገር ከጫካ እየወጡ ከመኪና አስወርደው ጫካ ውስጥ የሚያርዱ ሰይጣኖች ፈጣሪን የማያውቁ ሕግ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል
@rehatube_
@rehatube_ Ай бұрын
ይሄን coment የምታዩ በሙሉ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ abel የምትሰራው ስራ በጣም አሪፍ ነው
@deboamare5171
@deboamare5171 Ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ከ እገታ ዘሬን ጠብቅልኝ !! ከባድ ነው በሰላም ከወላጆችዋ አስገኛት😭😭😭😭😭😭😭
@asneman985
@asneman985 Ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@user-ku3wf7sk2p
@user-ku3wf7sk2p Ай бұрын
በሰማነው ነገር አትድከም
@YemarimLiji-tn6lt
@YemarimLiji-tn6lt Ай бұрын
ሰላም ለእቶ
@user-ho7cm7tl2b
@user-ho7cm7tl2b Ай бұрын
መቼም ፋኖ ነው አታልሉም😂😂
@berhanululseged6038
@berhanululseged6038 Ай бұрын
አይ መንግግሥት ሰሞኑን ባህርዳር ላይ ሙስሊሞችን የገደላቸው ፋኖ ነዌ በአሸባሪነት ይፈረጅ እያሉ ሲያሯሩጡ ነበር አሁን በኦህዴድ ሲደርስ ሳይጣራ ምናምን ይባልልኛል።
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Ай бұрын
ሠላም የአቤሎ ቤቸሠቦቺ
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Ай бұрын
ገዳይ መንፈስ ኢትዮጵያን ከወረሳት ዘመናት ተቆጥሯል ብንፀልይም ምድሪቱን አልለቅ ያለ ገዳይ መንፈስ ነው አሰልፈው የሚገድሉ መሪዎቻችንም ያሰጉናል
@Debo1633
@Debo1633 Ай бұрын
Amanachum alamanachum at arachum alawarachuum mangist now yagadalw gn hulee irasuuun Eda mangest yal
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 Ай бұрын
ቻይና እና ታይዋን ዩክሬን አይታለች ጥቅሙ ጉዳቱን
@musaalexandra4983
@musaalexandra4983 Ай бұрын
"አልሰረኩምን ምን አመጣው" የንፁሀንን ደም እግዚአብሄር ይበቀላል አባትን ገሎ ትናንሽ ልጆች ሲያነቡ ማየት የሚያስደስተው ሰይጣን ብቻ ነው።
@444jerusalem
@444jerusalem Ай бұрын
ማገት ፋሸን ሆነ አይ ሀገሪ
@user-xx9qm1qi3l
@user-xx9qm1qi3l Ай бұрын
አሜሪካ ኮሰመነች ምንይሁን ታዲያ።
@mesi9711
@mesi9711 Ай бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ
@user-fh4in7bt5u
@user-fh4in7bt5u Ай бұрын
Tigreans have to be armed To protect themselves from tugs.
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Ай бұрын
መልካም ቀን
@Pekele-zb4qx
@Pekele-zb4qx Ай бұрын
ፋንድያ አቤል🐐
@tizibt6026
@tizibt6026 Ай бұрын
ባለስልጣንም ሆነ ሌላው ሰው አንዴ ነው ሚሞተው እየተኘሳ አይሞትም ስለዚኽ ፍትኽ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ
@camptube1
@camptube1 Ай бұрын
ሰላም ለሃገራችን
@zd820
@zd820 Ай бұрын
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን
@werkneshgetanehwerknesh5389
@werkneshgetanehwerknesh5389 Ай бұрын
Enkuan tegdele
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 Ай бұрын
Yeazo Enba!!
@melakuyohannes2020
@melakuyohannes2020 Ай бұрын
No1
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 Ай бұрын
በኢትዮጵያ ውሰጥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተስፋፋ የመጣው እገታና በሚሊዮን ብር ገንዘብ ጥየቃ ወይም ግድያ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል ። ይህ የሚያመለክተው መንግሥት ለህዝብ የሚያደርገው የፀጥታ ጥበቃ ከፍተኛ ክፍተት መኖሩን ስለሆነ ትኩረት ልሰጠው ይገባል ።
@tesfayeato4661
@tesfayeato4661 Ай бұрын
ስም አስተካክል ቡቴ አይደለም ባቴ ኡርጌሳ ነው
@wubitji3349
@wubitji3349 Ай бұрын
ቀ ጀ ላ እና ዳዉድ ፀዋው ይድረሳቸው
@birhanjommy
@birhanjommy Ай бұрын
የምን ፅዋ?
@hadushabreha3993
@hadushabreha3993 Ай бұрын
Tsewaw Nage degmo yenante bet new tabeki eshi?
@user-mp8xk6pv1q
@user-mp8xk6pv1q Ай бұрын
አሜን
@wubitji3349
@wubitji3349 Ай бұрын
@@birhanjommy የሞተ ስንት ንፁህነን የበላ እግዚአብሔር ፈረደበት
@wubitji3349
@wubitji3349 Ай бұрын
@@hadushabreha3993 😂😂😂😂 🤮🤮🤮🤮🤮
@rttr3992
@rttr3992 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Abiyahmedfans
@Abiyahmedfans Ай бұрын
🇪🇹
@wondimuheme477
@wondimuheme477 Ай бұрын
Nebs yimar
@milionsugamo2166
@milionsugamo2166 Ай бұрын
ሌላው ሲሞት ያልተሰጠ መግለጫ...
@wondimuheme477
@wondimuheme477 Ай бұрын
Ayibalim,
@Debo1633
@Debo1633 Ай бұрын
Hindi kessanuu akkasumaa taatuu warii motumma jala fiddan qabsahan yoo duhees qabsoon itti fufaa😭😭😭
@degitubakana1352
@degitubakana1352 Ай бұрын
😥😭❤
@user-xd3jb5yb4k
@user-xd3jb5yb4k Ай бұрын
GUTE URGESA was killed by goverment Shimels and Abiy Ahmed ,this information came from military security of Shimels
@sosinayoni
@sosinayoni Ай бұрын
Mareto alekash wereya neh
@birhanutube3919
@birhanutube3919 Ай бұрын
በቴ ነዉ ቡቴ አደለም
@EtabezZebene
@EtabezZebene Ай бұрын
0:24
@abidbersina9437
@abidbersina9437 Ай бұрын
Erasu gelo alekash
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
ኢስራኤል ልባ ነች አላህ ከምድር ያንሳት. አይቀርም ኢንሻ አላህ ሙስሊም ተገሽ ነወ ሙስሊሞች በግፍ ብሞቶም ጀነት አለቻዉ ሁሉም የይጁን የገኛል ኢስራኤል እና አሜሪካ አይማኖት የሌላችሁ ምድር ከፍር ሁላ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Ай бұрын
😂😂acinena zer mazersene yasa wesa buda sewe bela iserael king❤❤❤ enate xifu abo😡👈👎
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 Ай бұрын
እናተን ማን ጥሩ አረጋችሁ ቅዲሜ ሥለራሣችሁ እወቁ እስራየል በምነት አይደለም እየተዋጋ ያለው ገለቴ የራሶ አሮባት የሠው አማሳይ አትሁኑ😂
@tesfaalembeimnet7698
@tesfaalembeimnet7698 Ай бұрын
ጉቴ አይደለም በቴ ነዉ ስሙ።አንዴ ሳይሆን መቶ ጊዜ ሳትከው።
@merrydegena693
@merrydegena693 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 Ай бұрын
የኢትዮጲያና የኤርትራም ጉዳይ በስተመጨረሻ እነደ ቸይናና ታይዋን መሆኑ አይቀሬ ነው ! ይሄ ደግሞ ምንም አይነት ራእይ ወይም ትነቢት አያስፈልገውም አይቀሬ መሆኑን ማስተዋል ብቻ ነው የሚፈለገው !!!
@werkneshgetanehwerknesh5389
@werkneshgetanehwerknesh5389 Ай бұрын
onged yambaluti faxari yicheslin
@AliMohammed-fo5el
@AliMohammed-fo5el Ай бұрын
sew bela belew::
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 Ай бұрын
Fano yashenfal 💚💛❤️💪🏾🇪🇷
@TigistuTasew
@TigistuTasew Ай бұрын
በቴ ነው ስሙ
@selammerga1960
@selammerga1960 Ай бұрын
በቴ ኡርጌሳን እንዴት ከታሰረበት ፈጥነው ፈቱት ብለን ገርሞን ነበር !! ለካ - - - - - - - - -
@TADESDR3
@TADESDR3 Ай бұрын
This killer he doesn't have anything to do!
@abebeayiene9403
@abebeayiene9403 Ай бұрын
የግርማ የሽጥላ ገዳይ እንደታወቀዉ ሁሉ?
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 Ай бұрын
ከመንግስት ውጪ ማን ይገላቼዋል ?
@JibbaaGantuu-pr9zd
@JibbaaGantuu-pr9zd Ай бұрын
ዉሻ፡ ለመንከስም፡ ይጮሃል ፡ ከነከሰ፡ በኋላም፡ ይጮሃል።
@dawitkeba2783
@dawitkeba2783 Ай бұрын
simu bute ayidelem battee nawu.
@user-ok4ww5gq2c
@user-ok4ww5gq2c Ай бұрын
Kore negega nachew yeneshemeles .gedaye buden
@AbbdelaEdris
@AbbdelaEdris Ай бұрын
Simun astakakl
@user-gc3ng8sw3j
@user-gc3ng8sw3j Ай бұрын
@user-lb2bp4ix3k
@user-lb2bp4ix3k Ай бұрын
😂ስሙን በትክክል አንብብ። ቡቴ አይደለም። ካልቻልክ ታወው።
@ziadadam1023
@ziadadam1023 Ай бұрын
Eneko manen new lematalel yemimokerew erasu gelo kedemu ntsu negne yelale leba hula
@SmilingSteak-os2mj
@SmilingSteak-os2mj Ай бұрын
የኦነግ ከሆነ እኳንም ሞተ ሁሉም አላህ ይጨርሳቹ
@user-bh2xf9vu7h
@user-bh2xf9vu7h Ай бұрын
ለአንተና ለፅንፈኛ ፋኖህ ያድርገው ባለጌ ሙስሊም!!
@user-rx6mc3vp9n
@user-rx6mc3vp9n Ай бұрын
የትግራይ ሸኔ አለንዴ?
@charinetbacha2216
@charinetbacha2216 Ай бұрын
Bate new yemibalew
@hadushabreha3993
@hadushabreha3993 Ай бұрын
Ante Abel ye Muslim semena ye Oromoo sem sehon lamen ba tekekel at teram?Butte sayhon Battee new,astekakl.
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 Ай бұрын
አቶ በቲ ነብሰ ይማር የሚያሳዝን ነገር ነው ሀሳባቸውን ባልደግፍም ሞት ተገቢ አይደለም በጣም የተረጋጉ ሰው ነበሩ ሞት ለገዳይ ፍርድ ላቶ በቲ
@abrishmamo5330
@abrishmamo5330 Ай бұрын
ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Ай бұрын
እውነትህን ነው
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz Ай бұрын
ይሄ ወደል በሀጫሉ ጊዜ እንደለመደዉ እራሱ ገድሎ የሚያስፈጀዉ ግን ምስኪን የአማራ እናቶችና ህፃናትን ነዉ , ያንጊዜም እንዳሁኑ ገዳዮችን ለመያዝ ጊዜ አይወስድብንም ተብሎ ነበር በመጨረሻም ለሀጫሉ ሀዉልት በመደርደር ነገሩ ተጠናቀቀ ::
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 Ай бұрын
Are you the Mouthpiece of OHODED ❓️
@dadydady3547
@dadydady3547 Ай бұрын
አብይ በድሎ አብይ አለቀሰ! ቀልዳችሁ አይጠገበም እኮ?
He Threw A Banana Peel At A Child🍌🙈😿
00:27
Giggle Jiggle
Рет қаралды 16 МЛН
Не пей газировку у мамы в машине
00:28
Даша Боровик
Рет қаралды 9 МЛН
Когда на улице Маябрь 😈 #марьяна #шортс
00:17
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.30 "ዕዳ 2"
36:57
ebstv worldwide
Рет қаралды 510 М.
አስገራሚዋ የአለም ትንሿ ሀገር ገባሁ Vlog Travel
16:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 163 М.
The real baby bowl#nico #funny #smartnico #dog #cute #magic
0:18
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 26 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
0:18
Zach King
Рет қаралды 16 МЛН
Dad Play with me ⚽️😆 Funny Scene 😂
0:18
boxtoxtv
Рет қаралды 9 МЛН
HOW WE GOT MOM BACK IN HER BOX #shorts
0:52
The McCartys
Рет қаралды 11 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 118 #shorts
0:30