ሰበር ዜና - የእስራኤል መሪዎች ተደናግጠዋል የእስር ማዘዣ | ኢትዮጵያዊቷ በአሳዛኝ ሁኔታ ተገደለች

  Рет қаралды 63,878

Abel Birhanu

Abel Birhanu

24 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 134
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 22 күн бұрын
ያ ራቢ እንሻላህ 🥺🙏🙏 እዉነት እኮ ደብቃ አትቀርም... ማንም ቢሆን የአላህ ፉጡር ነን ይህ ሁሉ በደል እኮ አይተን አናቂም 😥
@youtub8152
@youtub8152 22 күн бұрын
اللهم انتقم اليهود مجرمين ፍትሃዊ የሆንከው ጌታዬ ከሰባት ሰማይ ከአርሹ በላይ ያለህው አላህዬ በዱዳ ህፃናቶች በሴቶች ላይ የጭካኔ ጥግ እዳሳዩን ሞት ሽንፈት ሀዘን ውርደት ለክፉ አይሁዳዎች ድል ለፍልስጢን የሀዘን ዘመን ለኔታኒያሁ እና ለአጫፋሪዎቹ አድርግ ያረብ በኛ እድሜ የፍልስጢን ደም ሲመለስ አሳየን ያረብ የማያባራ ሀዘን በክፉ አይሁዳዎች ቤት አድርግ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 22 күн бұрын
ቢስሚላህ ይታሰሩ ብቻ ሳይሆን በአሰቃቂ ሁኔታ ይገደሉ። አላህ ዉርደትን በሁለቱም አለም ዉርደትን ያከናንባቸዉ።
@kairiyaajman6409
@kairiyaajman6409 21 күн бұрын
አላህ ባሉበት ያዳዝዛቻው
@woyay2095
@woyay2095 22 күн бұрын
የንፁሀን ደም ይፍረዳቸዉ ገና በቁማቸዉ ይሞታሉ
@woyay2095
@woyay2095 22 күн бұрын
አላህ ያዋርዳቸዉ ያረብ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 21 күн бұрын
እወነተኛ እግዝአቢሔር አያዋርድም ማርነዉ ሰጣንን የምያሊኩ ሰዉን ማረድና መዋረድን ይሻሉ ሰለም የሰዉ ዘር
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 22 күн бұрын
ያርብ ወደ እሰር አስገባቸው ያአዚዝ ያአራህማን የሁሉም አዋቂ የሁንህ ጌታ ሆይ እባክህ ቅጣትህን ለሁዲ
@user-xk7gf6rb3p
@user-xk7gf6rb3p 22 күн бұрын
ይህንን መረጃ የምትሰሙ እግዚአብሔር ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ
@abebazenabu3941
@abebazenabu3941 22 күн бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@beshirhassen5652
@beshirhassen5652 22 күн бұрын
ላንተም ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ
@peacelove4778
@peacelove4778 22 күн бұрын
አሜን
@fekadusyoum1007
@fekadusyoum1007 22 күн бұрын
ፑቲንን አልኩ ብሎ ነዉ አቤል በመረጃ ተሳስቷል
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 22 күн бұрын
አሚን በእጥፍ ይተካ ብለናል።
@elaybright8884
@elaybright8884 22 күн бұрын
OK በአሁኑ ሰአት ፖላንድ አካባቢ ብርቱ ብርድነዉ እንደ ድንጋይ ነው የሚያደርቀዉ ግን ስደት የሚደገፍ ነገር አይደለም የሰው ልጅ በጣም ከፍቷል ኑሮው አስጨናቂ ስለሆነም በየቦታው ምንም ምቾት የለውም ጎበዝ አትመኑ አትሰደዱበቃ በሀገራችን ውስጥ መፍጨርጨር ነው እንጂ።
@user-xq6ux8sm4n
@user-xq6ux8sm4n 22 күн бұрын
Selam lethiopia yhuni❤❤❤🇪🇹 ♥
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 22 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለማማት
@AbiBekelech
@AbiBekelech 22 күн бұрын
8kg8cc ccc
@peacelove4778
@peacelove4778 22 күн бұрын
🙏🙏🙏
@TigabuMarkosextra3798
@TigabuMarkosextra3798 22 күн бұрын
🎉ስ🎉ስ🎉🎉🎉🎉ስ🎉🎉🎉🎉🎉ስ🎉🎉🎉🎉ስ🎉🎉🎉ስ🎉🎉ስ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስ🎉🎉🎉ስ​@@peacelove4778
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 21 күн бұрын
አሜን
@user-cg6zp1vx8r
@user-cg6zp1vx8r 22 күн бұрын
ፍርድ ከአላህ ነው አላህ ከሚበደሉት ጋር ነው❤ የሞቱት ሰላም ሂወት ከአላህ ዘንድ አላቸው ገዳዮች ዘላለም የእሳት ናቸው
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n 22 күн бұрын
በዳይ ሁለየ እንደበደለ አይኖርም አላህ በላውን ያወረድባቸው
@beshirhassen5652
@beshirhassen5652 22 күн бұрын
የሚታሠሩት ለማሥመሠል ነው አይታሠሩም ቢታሠሩም ይፈትታሉ።ግን እኛ ፍትሀዊ ጌታ አለን የሡ ቅጣት በቂ ነው በፈጸሙት ግፍ ልክ አላህ ዘንድ ዋጋቸውን ያገኙታል።
@metadelgirma7464
@metadelgirma7464 22 күн бұрын
ምኞትሽን ለራስሽ እንዳይሆን ፍሪ
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n 22 күн бұрын
@@beshirhassen5652 ከሰው ፍትክ አይጠበቅም ግን ፍትሀዊ አምላክ አለን እሱ የዘሩትን ይጨዱ
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n 22 күн бұрын
@@metadelgirma7464 አንድ ሀገር በእፁሀን ላይ ግፍ ከሰራች መወደቂያዊ አያምርም
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 22 күн бұрын
እናመሰግናለን አቤል ❤❤❤
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 22 күн бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት የሰራና የበአል ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲
@ahmedmuhamed2882
@ahmedmuhamed2882 22 күн бұрын
ያረብ አንተአሳካው በዳዬችን የጃቸውን ያግኙ 😢
@tadessealemayehu7319
@tadessealemayehu7319 21 күн бұрын
You are my best act.
@fiyori1174
@fiyori1174 22 күн бұрын
ኣቤል ሰላም ለኣንተ ይሁን እባክህ ወንደም ይሄን የማያልቕ መንገድ ተወውና ዜናውን በተንቀሳቃሽ ምሰል ኣስደግፈሕ ኣቕርብልን በተረፈ በርታ ተባረኽ 🙏
@hanahhana2519
@hanahhana2519 22 күн бұрын
ክክክክክክክክ የመያልቅ መንገድ👍
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 22 күн бұрын
😢awo enideza behoni arife naber
@AminatUmor
@AminatUmor 21 күн бұрын
አላህ ይፈርዲባቸው ያርብብብ
@asiaahmed9243
@asiaahmed9243 22 күн бұрын
❤❤🇵🇸🇵🇸🇵🇸☝️
@AAsnak
@AAsnak 22 күн бұрын
ድልለፕልስጤምኢንሸአላውርደትንለይሁድያኖች
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 22 күн бұрын
ሃሃሃሃሃሃ እስራኤል የአለ አሜሬካን ባዶናት አምላክዋም አሜሬካን ቂቂቂቂቂቂቂቂ ከአላህ ቅጣት ማንንም አያስጥልሽም የሁዲ ሰይጣን
@hanhn7623
@hanhn7623 22 күн бұрын
👍👍👍👍
@user-oi1ku9ze6p
@user-oi1ku9ze6p 21 күн бұрын
የሚጠብቃት እግዚሐቤር ነው , በሰው አይመኩም
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 21 күн бұрын
@@user-oi1ku9ze6p በአሜሬካን ተመካች አትሰሚም ወይ👂👂👂👂👂👈
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 22 күн бұрын
ያረብ አንተእውንትን አውጣልን
@MohamadHallal-sz3pn
@MohamadHallal-sz3pn 22 күн бұрын
ሰላም ይብዛ አገሬ
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 22 күн бұрын
1.እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ለሷ ነብሷን በአጸደ ገነት ያኑርልን ። 2.የህወሃት መሪዎችና ኔታናሁ እጅግ በጣም አፍቃሪ ጦርነትና ሱስ የሆነባቸው ግለሰቦች ናቸው ።3. ምእራባዊያን በሌላው ላይ መጨፈር እንጂ እነሱ መቼ ሠብአዊ መብት አክብረው ያውቃሉ ኤርትራዊት እህታችን አምላክ ይጠብቅሽ ።
@dagnemekonen
@dagnemekonen 22 күн бұрын
ይህን መረጃ የምታደምጡ ሁላችሁም ሠላም ይብዛለችሁ
@irebektutube2561
@irebektutube2561 22 күн бұрын
አላህ ከምድር ያጥፋቹ ይሁዶች
@user-oi1ku9ze6p
@user-oi1ku9ze6p 21 күн бұрын
አችን ያጥፋሽ የመህመድ ብችላ😂😂😂😂
@tadessealemayehu7319
@tadessealemayehu7319 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 21 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@The-lj7yh
@The-lj7yh 21 күн бұрын
ان الله ينتقيم ظاليمين
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 22 күн бұрын
ፖላንድ በጣምዘረኛ ሐገር ነች
@user-rd5uf5rq7z
@user-rd5uf5rq7z 22 күн бұрын
ግን እግዜአቤር ኣለ ማለት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሆሳእና ብኣርያም 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@BuzuneTeshome
@BuzuneTeshome 22 күн бұрын
አቤሎ እኳን አደረሰክ በሮ
@AbdisuletanSuletan-uq5xf
@AbdisuletanSuletan-uq5xf 22 күн бұрын
Yes
@yohanesmekonan2315
@yohanesmekonan2315 22 күн бұрын
My favorite channel.
@abebahabte8469
@abebahabte8469 22 күн бұрын
ኢስራኤል , 🙏🙏🙏❤❤
@abdikemal
@abdikemal 22 күн бұрын
Zionist
@etafraw9993
@etafraw9993 22 күн бұрын
🤲🤲🤲🇵🇸🇵🇸
@user-oi1ku9ze6p
@user-oi1ku9ze6p 21 күн бұрын
እስራኢል ምን አጠፋች
@ferhanaadem8954
@ferhanaadem8954 22 күн бұрын
Israel and palestine eko they r brothers hulem abrew yinoralu. But politicians they r ruining them
@haderabederu2817
@haderabederu2817 22 күн бұрын
ፍርድ ከአላህ ነው
@lulalula7120
@lulalula7120 21 күн бұрын
አይ የኢትዮጵያ ወንዶች እንዴት ቢያሳድጋችሁ ነው በየቦታው ነፉሰገዳይ የሆናችሁት እ/ር ጤናማ አይምሮ ይስጣችሁ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 22 күн бұрын
Peace with Israel from God.
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 21 күн бұрын
አሜሪካ እያለች የእስራኤል መሪዎች ለፍርድ አይቀርቡም ቢቀርቡ ጥሩ ነበር ድራማ እየሰሩ ናቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷 0:07
@user-nu9we6sc6c
@user-nu9we6sc6c 22 күн бұрын
Wishet
@TofikMurid
@TofikMurid 22 күн бұрын
እውነት አለም ላይ ህግ ካለ እሥራኤልን ያሥራታል
@abebahabte8469
@abebahabte8469 22 күн бұрын
ናታንያሁ ,❤🙏👑👑🙏
@Salh-wr5dq
@Salh-wr5dq 22 күн бұрын
ይገርማል ራስህ መከራከሪያ ላከል ሆስፒታል ማፍረስ ህጻናት ሰቶች መግደል ምንቀረ በጋዛ
@halikahalika
@halikahalika 22 күн бұрын
አናታቻው ይፍራስ እንሻ አላህ ይፈርሰሉም
@user-bz4lu2lx1u
@user-bz4lu2lx1u 22 күн бұрын
የመቸነው
@user-uj4vq2wd5p
@user-uj4vq2wd5p 22 күн бұрын
Alem bitatek esraeln mashenf aychilm del le esrael ❤❤🇮🇱🙏🙏🙏
@ferhanaadem8954
@ferhanaadem8954 22 күн бұрын
Min special neger alat. Ayhud eko be muslimi be chritianim kehadi nachew.
@afworkbafa2327
@afworkbafa2327 22 күн бұрын
Mn aymetam
@MakidaAbdalla-gh3hv
@MakidaAbdalla-gh3hv 22 күн бұрын
👆👆👆👆👆💟💟💟
@hanhn7623
@hanhn7623 22 күн бұрын
እስራሄል.ጄኖሳይድ.የፈሰመችው.በፍልስጤም.ሙስሊም.ህፃናት.የጨረሰች
@seblebirhane3681
@seblebirhane3681 22 күн бұрын
እስራኤል ደግ አደረገች
@user-dr6hy7nt7d
@user-dr6hy7nt7d 22 күн бұрын
መሀይም ነሽ የሆንሽ ዱኩመን
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 22 күн бұрын
ከእውቀት ነፃ ።።
@unkn5033
@unkn5033 22 күн бұрын
ሰብለ በየ መጠጥ ቤት ካገኘሻቸው ወንዶች ጋር መጋደሙን ትተሽ መፅሐፍ ቅዱስሽን አንብቢው። የዛኔ ከአይሁድ ጎን መቆምሽን ትተይዋለሽ።
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 22 күн бұрын
ዱዝ
@eyerusm721
@eyerusm721 15 күн бұрын
ሰንት ንፁሀን ህፃናት ፣ እናቶች ፣አባቶች ፣ወንድምች እንደቀጥል መርገፋቸው ልክ ነው ? ምንም ሰባኣዊነት አልፈጠረብሽም?
@AtoomGudda
@AtoomGudda 22 күн бұрын
አሜሪካ ከውርዳት፡ማድራክ አትጥፋምና፡ክሱን ለመቀልበስ፡ትሞክር ይሆነል።
@lopesohadiso
@lopesohadiso 21 күн бұрын
የእ ሰራ ኤል ማንግሥት ለአንተሰ ሰልክ አልማቱም 😂😂
@3800galtocean
@3800galtocean 21 күн бұрын
Behagerachue bertue zerynaten atfu
@cam3645
@cam3645 22 күн бұрын
ፓላንዶች አንኳን በሀገራቸው በሰውም ሀገር ዘረኝነታቸው ጎልቶ ይታያል።
@user-dr6hy7nt7d
@user-dr6hy7nt7d 22 күн бұрын
የእጀቸውን መግኛታቸው አይቀርም ኢንሸአለህ
@koristorus3040
@koristorus3040 22 күн бұрын
Geme selam
@workinehtetemke
@workinehtetemke 22 күн бұрын
እስር የተበየነበት ፑቲን ምን ሆነ
@HumedMahamed
@HumedMahamed 22 күн бұрын
በጠም ቱሩኖ እሰረኢል ፈረድቤት
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 22 күн бұрын
የእስራኤል ባለስልጣናት የአለምን ሚዛን ከሚያዛቡ ለፍርድ ቢቀርቡ መልካም ነዉ የሀማስ አመራሮችም
@mariamawali1713
@mariamawali1713 22 күн бұрын
የኢትዮጲያንም መንግስት የስር ማዘዣ በቅር ያሳየኝ ፈጣሪ🙏
@hanhn7623
@hanhn7623 22 күн бұрын
n0
@kingcell4953
@kingcell4953 22 күн бұрын
Are newde eymrchu ykerale arkuse
@kingcell4953
@kingcell4953 22 күн бұрын
e/r edzhe ayinet tslot aysamam mnaderga hgryitwan bsamre mder kosha
@user-jm8dy9xj7k
@user-jm8dy9xj7k 22 күн бұрын
mneser becha sekelu mezelzal nw enje armenwech
@user-gy9gv3cp2q
@user-gy9gv3cp2q 22 күн бұрын
Feed up by your advertising
@AbdlwasieAbdlwasie
@AbdlwasieAbdlwasie 22 күн бұрын
እስራኤል አላሕ የእጁዋን ይስጣት
@SeidKebede-dk4mw
@SeidKebede-dk4mw 22 күн бұрын
Israel allah bela ylakbishi dil le flistemm hzbochi
@jemalyasin6295
@jemalyasin6295 21 күн бұрын
በአለም አደባባይ እስራህል ተሰቅሎ ይገደሎት100% ያራብ ይህ ወበደ ሙናፈቅን ከምድርገፀ አጥፈ😂
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 22 күн бұрын
ለአይሁዶች ግን ሕሊና የሚባል ነገር የላቸዉም እንዴ?
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 22 күн бұрын
ይሄከመሆኑ አይቀርም ሁላቸውም የእጃቸውንያገኛሉ የጋዛነዋሪወች የዘርማጥፋት ዋናተዋናይ አሜሪካሁናሳለ አሜርካ እራሷ ተጠያቂነት እንኳንስ ለነሱልትከላከል ይቅርና እንደፍትሄና እንደህጉ ይሄከሆነግን የአለምአቀፍ ፍርድበቤትተቤየው በአሜሪካ ይሁንባይነትእንጂ ለሀገሮች ፍትህ አለም የተቋቆመውማለትነው ፍትህ ከአላህ ነው አላህ ፍ ርድ ይስጥ
@netbubrhane1067
@netbubrhane1067 20 күн бұрын
አንተ እራሱ ታስገራማለህ የኢትዮጵያ መንግስ አይበልጥም በመጨፍጨፍ
@sufianjibril4666
@sufianjibril4666 22 күн бұрын
Ye American tizaz metas wutetu ehnew. Yale America fikad Iran lay tekosech kkkkk
@wagayemekuria1516
@wagayemekuria1516 22 күн бұрын
ህጉ ለእሰራኤል ብቻ ነዉ የሚሰራዉ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 22 күн бұрын
ይቻአለም በጠምነው የምታሳዘነው ይህ ሁሉው ፍሊሲጢሙችን ጭፈጨፍው አንታሰረም መሰቅልነውቁጥቱው
@yewerkwuha799
@yewerkwuha799 22 күн бұрын
Manm mebitihin ataskebir bilo emikes or emiyasasir yelem so ye esral megist mechem fird bet aykesesum mebitun new yaskeberechiw
@user-fj2jx8ww4y
@user-fj2jx8ww4y 22 күн бұрын
ዶማ ራስ
@unkn5033
@unkn5033 22 күн бұрын
ይሄን የውሸት ፍርድሽን በልጆችሽ ላይ ደርሶባቸው እይው። እንደወጡ አይመለሱ።
@yewerkwuha799
@yewerkwuha799 22 күн бұрын
@@unkn5033 ere lenante yadirgew dingay amilaki Muslim nen bilachihu lemitasibu ydifachihu digayhin Sam arfeh
@zufiyeleylalij
@zufiyeleylalij 22 күн бұрын
Israel ከምድር ላይ አላህ ያጥፋት የሁልጊዜ ዱአዬ ነው ኢንሻአላህ
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 21 күн бұрын
ጥፋተኞች ለፍርድ ይቀርባሉ እንጂ እስራኤል መቼም አትጠፋም
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 22 күн бұрын
*"ኢትዮጵያዊያን በአስቸኳይ አሜሪካን ለቀው ይውጡ" በቅርብ ከአሜሪካ የምንሰማው ማስጠንቀቂያ~*
@danielworkineh
@danielworkineh 22 күн бұрын
አንተ ቱሉቱላ አለ ክበበው
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 22 күн бұрын
Naznyhu should be in prison, because he is genocidal and war criminal. Naznyhu unleashed and above the law. He deserves to be arrested. Free Palestinian. Occupier has to go wherever they are belongs to.
@user-jh3hu1ew6u
@user-jh3hu1ew6u 22 күн бұрын
ማፈሪያ ነህ 😂😂😂😂😂
@atalay1437
@atalay1437 22 күн бұрын
ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱👍✊✊
@tedrosmehari6512
@tedrosmehari6512 22 күн бұрын
Israel lezelalem tnur Israel tashenfalech🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 22 күн бұрын
ውሻ
@tedrosmehari6512
@tedrosmehari6512 22 күн бұрын
@@DahabAhmad-es2jx mnew min atefaw !
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 22 күн бұрын
@@tedrosmehari6512 😃😃እስሳ ምኑንአውቆትአጠፋይባላል☺
@tedrosmehari6512
@tedrosmehari6512 21 күн бұрын
@@DahabAhmad-es2jx mindnew mtaweriw anchi ashebari
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 21 күн бұрын
@@tedrosmehari6512 እኮእስሳስለመሆንህአልተሳሳትኩም ህፃንናሴትእየጨፈጨፉዲልክክክክ ሰማይንናምድርንየፈጠረጌታምንእደሚልእናያለንስኩ ኢሻአላህ😊
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 22 күн бұрын
ጉረኛ ነገር ነህ....የቤት ማስታወቂያ ክክክክክክክክክ😊
@koristorus3040
@koristorus3040 22 күн бұрын
አቤል በጣም ዉሸታም አድር ባይ
@ashenafisahle5922
@ashenafisahle5922 22 күн бұрын
Shutup
@SisayTomas-tg8cl
@SisayTomas-tg8cl 22 күн бұрын
ምናለ የኢትዮጵያ መንግስት ቢታሰርልን ከነሱ በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ጨፍጭፎ የጨረሰው 6 አመት ሙሉ የሰው ዘር ምድርላይ እንዳይቀር እየጨፈጨፈ እየገደለ ያለው በተይ ክርስቲያን እየገደለ ያለው ሰይጠናዊ መሪ ወደ ህግ እንዲቀርብ እንፈልጋለን
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 22 күн бұрын
ምነው በኢትዮጵያ መንግስታት ላይ አሜሪካ የእስር ትዕዛዝ ብትሰጥ ስንት ሚሊየን ህዝብ ላይ በአማራ በትግራይ በኦሮሚያ ላይ የተፈጸመው ሞት ችላ ለች
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 22 күн бұрын
ድንቁርና መጥፎ ሕመም ነው ።
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 22 күн бұрын
እስር የተበየነበት ፑቲን ምን ሆነ
Разбудила маму🙀@KOTVITSKY TG:👉🏼great_hustle
00:11
He Threw A Banana Peel At A Child🍌🙈😿
00:27
Giggle Jiggle
Рет қаралды 16 МЛН
How To Choose Ramen Date Night 🍜
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 58 МЛН
የሚሸጠውን ማመን አልቻልኩም Abel Birhanu
11:12
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 75 М.
ድንገት መንገድ ላይ ጠንቋይ ቤት አገኘሁ ደፍሬ ገባሁ Abel Birhanu
10:02
Самый КРЕПКИЙ ученик!👍
1:00
Petr Savkin
Рет қаралды 3,1 МЛН
Как же жалко эту бедную душу #movie #cartoon
0:56
КиноЛапа
Рет қаралды 1,6 МЛН
Самый КРЕПКИЙ ученик!👍
1:00
Petr Savkin
Рет қаралды 3,1 МЛН