✅ አባቴን ማሪቱ ለገሰ አማሪካ የኸደችበትን እሮቢላ አስጋለብኩት 😂 |Maritu Legesse |Ethiopian music |Ethiopian airlines

  Рет қаралды 109,127

Tossa tube

Tossa tube

6 ай бұрын

ለመጀመሪያ ጊዜ አባቴን ወደ አዲስ አበባ በአውሮፕላን ወሰድኩት !
ማሪቱ ለገሰ ወደ አማሪካ የኸደችበትን እሮቢላ ጋለብኩት
#ማሪቱለገሰ #ethiopia #maritulegesse
ይህ ፕሮግራም እርሻ እያረሰ በጀርባው አዝሎ ከየትኛውም የገጠር ልጅ በተለዬ ሁኔታ ያሳደገኝን አርሶ አደሩን አባቴን ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፕላን ወደ አዲስ አበባ ወስጄ ያዝናናሁበትና አብረን ደስ የሚል ጊዜ ያሳለፍንበትን ሁኔታ የሚያሳይ ነው፡፡
አባቴን የመጀመሪያው የፕሌን ጉዞው የፈጠረበት ስሜት አስገራሚ ነው፡፡ የተሰማውን ስሜት የሚገልጽበት ቋንቋና ገለጻም እንዲሁ ይደንቃል፡፡ ፈታ በሉበት፡፡
This program shows the situation where I took my father, the farmer, who brought me up unlike any other country boy, on a plane to Addis Ababa for the first time, and we had fun together. The impression that his first plane ride made my father was amazing. The language and expression with which he expresses his feelings is also surprising. Enjoy it.
✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ ! • ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
🛑 Go to my channel and Subscribe 👇
_
/ @tossatube.
🛑Other social media links 👇
Facebook= profile.php?...
Tiktok= www.tiktok.com/@tossa_tube?_t...
Telegram= t.me/tossatube
Instagram= / embosa-tube
=======================================
Our programs
-
የገጠር ልጆች
የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
የሙሃባ እፍታ
የገጠር ሰርግ
ጦሳና ቦርከና
እንጫወት ዛሬ
የከተሜ ወግ
እግር ጥሎኝ
የወሎ ዱኣና ምርዋን
የወሎ ገበያ
የገጠር ውሎ
=======================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch

Пікірлер: 2 200
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
✅ ውድ ተመልካቾቼ - ቪዲዮውን ሼር በማድረግ ሌሎችም አድርሱ ❤
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጠወት አባየ ምነው እስከ አሁንኳ ቆይተህልኝ ለትንሽቀን ደስታህን አይቸው ቢሆን 😭😭ብቻ አላህ ያለው ሆነ አልሃምዱሊላህ እኔ የህልሜ ጫፍ ስደርስ እሱ ሄደብኝ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 6 ай бұрын
እናትህን ደሞ ቀጣይ የኔ ወንድም ጀግና ነህ
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 6 ай бұрын
መምህር ጀማል ለአባትህ ባደረከው እኔን በጣም አስደስቶኛል ካሰብከው በላይ አላህ ያድርስህ
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 6 ай бұрын
ከፋኝም ደስአለኝም ጀም ላባትህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 6 ай бұрын
እኳን ዴስ አላቼው አባቴ ዴሞኮ አባቴ ጋ ሁሉ ነገራቼው አድ ሆነብኝ አላህ ያሳካልኝ እኔም ምኞቴ ነው
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 6 ай бұрын
ጀማልዬ አላህ ያስደስትህ እስከ ልጅ ልጅህ ያረቢ እኔ ደስ አለኝ አቦ❤ ረጅም እድሜ ለእናትና ለአባቶቻችን😢
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@zedahmed9371
@zedahmed9371 6 ай бұрын
አሚንንን
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 6 ай бұрын
@@zedahmed9371 ዜድዋ
@MeriMTube
@MeriMTube 6 ай бұрын
እረጁምእርሜጀማልመሻላህ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 6 ай бұрын
@@MeriMTube አንች ክርት ግን አለሽ ወይ ሰው 🙄
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x 6 ай бұрын
ጎበዝ አባትክን ማስደሠትህ❤ ያባትን ደስታ ከማየት ውጭ ምን የሚያስደስት ነገር አለ❤ እኔ እደዚህ የተደሰትሁ አተ እዴት ልትሆነው❤ አባታችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤
@abdumohamed710
@abdumohamed710 46 минут бұрын
አቦ ምን ልበልህ...የኔ ልጅ...እድሜና ጤና ይስጥህ....አየህ ይህንን የዋህ ህዝብ..ነው ባንዳ የቀለደበት...አላህ ...ልቦና ይስጣችው...ይስጠን.።
@mekidesadale9829
@mekidesadale9829 6 ай бұрын
ለዚህ መልካም ህዝብ ክብር ይገባቸዋል
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 6 ай бұрын
እደነዚህ ያሉ የዋህ አባቶች እና እናቶች ናቸው የሚገደሉት አይ ኢትዮጵያ😢😢😢
@user-gr9ki9tl6m
@user-gr9ki9tl6m 6 ай бұрын
በጣም ወላሒ
@keralem
@keralem 6 ай бұрын
እውነት ነው ማሪያምን !!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 6 ай бұрын
በጣም ውላሂ😢
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 6 ай бұрын
የአባታችን አድናቂወች 👈👍 አርጉማ በላይኩ ልክ ለተፍናቃዮች አሰገባለሁ የለ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@HayatAbebechiyimam
@HayatAbebechiyimam 6 ай бұрын
በአሁኑ ሰአት ያሉ ወጣቶች በእናትና በአባታቸው የገጠር በመሆናቸው ያፍሩባቸዋል አንተ ግን አባትህን አስደሰትክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በረካ ሁን
@asead5209
@asead5209 6 ай бұрын
በእባ ጨረስኩት ቪዲዮውን የኔ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠዎት አባቴ. በሂወት የለም 😢ልክ አባቴን እየመሰሉኝ ሁለየ አቅርብልን የኔ ትሁት የገጠር ሰዎች❤❤❤🎉🎉🎉
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g 6 ай бұрын
አብሽሪ የኔ ውድ ወደማይቀረው አለም ያልሸኚ የለም የኔ ሁለቱም የሉም
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 6 ай бұрын
በጣም😢
@user-ud6nw5vc6y
@user-ud6nw5vc6y 6 ай бұрын
አይዞሽ እህት እኔንም በእባ ነው የጨርስኩት ብቻ አልሀምዱሊላሂ
@user-vx3ot6lo1z
@user-vx3ot6lo1z 6 ай бұрын
የኔ አባት እንኳንም በልጅሁ ምክንያት እድትደረሱ ልጆቱን በሰላም አሳድጎ ለቁም ነገር አበቃወለት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@user-dc9dl1cg7x
@user-dc9dl1cg7x 6 ай бұрын
ወይኔ አባባ በሳቅ ገደሉኝ እረጂም እድሜ ይስጠወት ገርሞቸው እኮነው😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@gerardo_media
@gerardo_media 6 ай бұрын
አባታችን ስለተደሰቱ እኔ እደት ደስ እዳለኝ እርጅም እድሜ ይስጣችሁ ወንድማችንም አላህ ያስደስትህ
@emuhalid
@emuhalid 6 ай бұрын
ሀጅና ኡምራ አሠራቸዉ በጣም ደሥ እንድላቸዉ
@user-bf3xn9nb1y
@user-bf3xn9nb1y 6 ай бұрын
የኔአባት ደሥሢሉ እራጂም እድሜና ጤና ይሥጣቸዉ ለወላጆቻችን
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@kokobemuluneh2919
@kokobemuluneh2919 6 ай бұрын
እኝህን አባት አይቼ በጣም ነው ያለቀስኩት እንኳን አባትህን በሂወት እያሉ አስደሰትካቸው ደጉ የወሎ ሰው እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተም ተባረክ ❤❤❤❤
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 6 ай бұрын
😂😂😂😂ማሻአላህ አባትህ ወሬአቸው በዛላይ ቆንጅዬ ናቸው ኡፍፍ የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጠዎት አላህ መልካቸው አባቴን ይመስላሉ 😢😢😢😢
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 6 ай бұрын
ከተፈጥሮ የሰው አፈጣጠር ይገርመኛል የሰው ልጂ ከሰራው ነገር ደግሞ አውሮብላን በጣም ይገርመኛል የኔ አባት እንካንም ተደሰቱ ጀማል የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@MulunaLewi
@MulunaLewi 6 ай бұрын
Amen. He's a great guy ❤❤❤❤❤❤❤
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 6 ай бұрын
ታድለህ አባትህን ጡራቸዉ 😢አረጅም እድሜ ለአባቶቻችን
@saada5882
@saada5882 6 ай бұрын
ጀማልየ ሁሌ አስተዋይና ጎበዝ ልጅ ነህ አላህ ይጨምርልህ በአዱኒያ በአሄራ ያስደስትህ በሳቅም በለቅሶም ጨረስኩት አባቴዋ አላህ ይራኸምክ
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 6 ай бұрын
ያረብ የእናትና የአባትን ለቅሶ በቃ በለን ደስታቸውን ብቻ አሳየን ጀዛክ አላህ ወንድም ጀማል ስንት ጊዜያችን ደስታ ካየን ስቃያቸውን ነበር እያየን የነበረው።
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
@Lubaba574
@Lubaba574 6 ай бұрын
ውይ እኒህን ሰውየ ስወዳቸው ታድለህ ጀማል አላህ ያቆያችሁ ኡምራ ሀጂ የምታስደርጋቸው ያድርግህ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 6 ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን
@SeadaAliHassen
@SeadaAliHassen 6 ай бұрын
የኔ አባት እፉፉ ፉ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ😢😢😢😢ወላሂ አባቴን ቁጭ ያረብ አላህ ይጠብቅልን ቤተሰቦቻቺንን በሰላም ያገናኘን
@Atalel983
@Atalel983 6 ай бұрын
ወይኔ ማርያምን ጦሳ you tube ሱስ ሆነብኝ ወይ የገጠር ፍቅር ❤❤❤ 100ጊዜ ሰብስክራይብ ባደርገው ደስ ይለኝ ነበር ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድአባትህ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
@SeadaSireg
@SeadaSireg 6 ай бұрын
ትልቅ ነገር ነው ያረደረከውአባትህ ማስደሰትህ ወንድም ጀማል በልጂህተደሰት አተም
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@user-yu3sw4es6z
@user-yu3sw4es6z 6 ай бұрын
እውነት. ነውአሚንንንንን
@zedahmed9371
@zedahmed9371 6 ай бұрын
የኔ አባትዋ እድሜና ጤና ለቤተሰቦቻችን አሏህ ይስጥልን ያረብ
@hayathayat4616
@hayathayat4616 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ደሥሥሥ ❤❤❤❤❤❤ እረጂም እድሜ ከጢና ጋ አላህ ሆይይይይይ ቤተሠቦችን ደሥታ አዛየኝ የመዳም ቅመሞች እኛንም እደዚህ እምንጨዋት እምንዝናና ያድረገን😢 የኛ ነገር መቸም ምኖት ምቻ ናዉ
@ms-bp8pp
@ms-bp8pp 6 ай бұрын
የኔ አባት ሀጅ እንዲያደርጉ አሏህ ያግዘዎት አድርገው ከዚህ በላይ እንደሚደሰቱ እርግጠኛ ነኝ
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go 6 ай бұрын
አላህ አባትህን እድሜ አቸውን ያስረዝምልህ ያረብ የእኔም አባቴን ስለምወደው እድሜውን ያስረዝምልኝ ያረብ አይየዋ የኔ ጀግና አባት ቃል የለኝ እኔ አባቴን ለመግለፅ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@zinetmohammed6914
@zinetmohammed6914 6 ай бұрын
ወየው የሣኩት ሣቅ 😂😂😂😂ባንድ ክዱ ይሄን ያህል ሠው አነቃቆ ማድረሱ አሉ 😂😂😂❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@user-ii1no4if8w
@user-ii1no4if8w 6 ай бұрын
ክክክክ
@fatmah6936
@fatmah6936 6 ай бұрын
ክክ
@sunyaali2072
@sunyaali2072 6 ай бұрын
😂😂😂
@Lubab-yh5fn
@Lubab-yh5fn 6 ай бұрын
በአዱኒያም በአኸይራ አላህ ያስደስትህ ውድምዋ❤❤❤ እኔም ተመኜሁ ግን እንዴት ሆኜ😢😢​@@Tossatube.
@alhamdulilah89
@alhamdulilah89 6 ай бұрын
የኔ የዋህ የገጠር ሰዎች እኮ ፍቅር ናቸው አላህ እድሜ ይስጥዎት
@user-me5ro8ws4n
@user-me5ro8ws4n 6 ай бұрын
የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ወላሂ ሢሉ ካፋቸዉ ማር ጠብ ይላል እየሳኩ ጨረስኩት ማርያምን❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
@user-me5ro8ws4n
@user-me5ro8ws4n 6 ай бұрын
​@@Tossatube.ወደን ነዉ ሸር እምናደርግ እንኳን የአንገቶ ሁሤንን ወግና ጨዋታ ሥንቱን ክፍት ቂጥ አሳድገነዋል❤😂
@HawaSeid-ko7mi
@HawaSeid-ko7mi 6 ай бұрын
ወይኔ ወደኩ በሳቅ የከዘራይን ነገር አላሉምያባቴ ቤጤ የኔ አባት እድሜዎት ይርዘም
@user-ig4jl2fr2t
@user-ig4jl2fr2t 6 ай бұрын
ለሀጅ ና ኡምራ ያብቃሁ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 6 ай бұрын
ጎበዝ አባት ናቸው ይበልጡናል እኛ ነን ፋራ ብዙ ተአምር አላቸው መልሳቸው ።
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
@yifattube2020
@yifattube2020 2 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ 👍ለዛ ያለው አንደበት.. ተባረክልኝ.. ረጅም እደሜ ለአባባ እና እማማ ይሁንላቸው🙏
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 6 ай бұрын
እንም አባቴን ሳላስደስተው ሞተብኝ🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭ወንድምጀማል ወላሂ አባትህን በህይወት ካሉ ማስደሰትህ ማሻአላህ አላህያቆይወትአባዬ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@meditube226
@meditube226 6 ай бұрын
አላህ ይዘንለት ለአባትሽ እህቴዋ አላህ ይሶብርሽ 💦💦💦አይይይ
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 6 ай бұрын
@@meditube226 አሚን ውደ ወላሂ መቋቋም አልቻልኩም 😭😭😭😭
@Defend202
@Defend202 6 ай бұрын
አላህ ለጀነት ያርግልሽ አባቴ ታሞብኛል ዱአርጉልኝ
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 6 ай бұрын
@@Defend202 አሚን ወንድሜ አባህን አላህያሽልህ የኔ እንዳያገኝህ ወንድምዋ ወላሂ ከባድነው አባትን ማጣት የኔአባት ገና ስድስት ቀኑ ተቃጠልኩ በሀዘን🖤🖤🖤🖤💔💔😭😭😭😭😭😭
@zehara53o
@zehara53o 6 ай бұрын
የኔ አባት ወሎ ማሩ ወሎ ገሩ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ❤❤❤
@user-ji9lm1pk4y
@user-ji9lm1pk4y 6 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-qe2yq5fm4v
@user-qe2yq5fm4v 6 ай бұрын
አምንን❤🇪🇹🤲🙏🙏
@user-sn5nj5ek1m
@user-sn5nj5ek1m 6 ай бұрын
ምናለ አባት ቢኖረኝ ሳያችው በሞት ያጣዉትን አባቴንአስታወስኝ😢እርጅም አያት ያረብ
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 6 ай бұрын
አይዞሺ ሞት ለሁላችንም አይቀር
@aesaaa1616
@aesaaa1616 6 ай бұрын
እናት እና አባት ያላችሁ ወላሂ በነሡ ተጠቀሙባቸው አላህ የኔንወደታ የፈለገሠው በቤተሠቦቹወ ያግኝው ብሎናል እኔስ ገንዘብ አለኝ አልሀምዱሊላህ ወላጆቸን ግን በማጣቴ ሀሌ ጉደሎነትቴነው ነው የሚሠማኝ ያአላህ አንተ ጀዛቸውን በአኼራ መንዳቸው😢
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
@toyba3760
@toyba3760 6 ай бұрын
አይዞሽ
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 6 ай бұрын
እንዳው ገንዘብ አለኝ ያልሽው ስንት ኖሮሽ ነው አለኝ የሚል ሠውኮ እንደብርቅ ነው አልሀምዱሊላህ አንልም አለን አንልም ቤተሠብችሽን የጀነት ይበልልሽ
@aesaaa1616
@aesaaa1616 6 ай бұрын
ማለት የፈለኩት ግንዝብ ቢኖረኝም ቤተሠቦቸን ግን አልተካልኝም ለማትነውእህቴ ጤና ካለሽ ቤተሠቦቸችሽ ካሉልሽ ባለሽ ከተበቃቃሽ ጊታሽን ካመሰገንሽ ሀብታም ነሽ ብር ብቻውን ደስታን አያመጣም ለማለት ነው እንጂ ብዙአለኝ ለማለት አይደለም
@zoherasa5698
@zoherasa5698 6 ай бұрын
አሁን ለዚህየዋህ ህዝብጦርአይገባዉም ያረብ ሠላም ላገራችን የማዳም ቅመሞትየምታቁ ንገሩኝ ሀገርልገባነበር እደነዉጉዞ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@seadamohammed2549
@seadamohammed2549 6 ай бұрын
ማሻ አላህ እንኳንም አስደሰትካቸ አላህ ደሞ ከዚህም በላይ አግኝተህ ሀጅና የምትወስዳቸዉ ያድርግህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@selma5801
@selma5801 6 ай бұрын
ማሻ አላህ በዛው ሀጂ ውሰዳቸው ክብር ሳይማሩ ላስተማሩን ወላጆቻችን አሁን በነዚ አባቶች ላይ ነው የጦርነት ማአት የሚወርድባቸው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
@mengistuadisu6547
@mengistuadisu6547 6 ай бұрын
አ.አ ቤተመንግስቱን አስጎብኛችዉና ሥለቀደሙት መሪዎች እሚያዉቁትን ዕዉነታ በጥያቄ መልክ እያነሣህ እንዲናገሩ ዕድል ስጣቸዉ !! እርግጠኛ ነኝ ለዚህ የዝንጀሮ ፌደራሊዝም ዉጤት ለሆነዉ ትዉልድ ይጠቅማል !!! ረጅም ዕድሜ ጤና ተመኘኹላቸዉ ለአባታችን ! ሥራና ቤተሰብ ወዳድ-ኩሩ- አማራ- ኢትዮጵያዊ !!
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አስጎብኝቸዋለሁ። በቅርቡ ይለቀቃል። አመሠግናለሁ 🙏
@wudadistesfaye1759
@wudadistesfaye1759 6 ай бұрын
ደስታቸዉን ለመግለጽ ቃላት የለኝም ምርቃቷን አገኘሃት ተባረክ
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 6 ай бұрын
ያረቢ በጣም ተደስተዋል አላህ ያስደስትክ ልጅ ይውጣልህ ያረቢ አብራችሁ ኑ ሁሌ
@hhgggt8883
@hhgggt8883 6 ай бұрын
ማሻአሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አባታችን ጀማል ወንድማችን እንደዚህ እንዳስደሰትካቸው አላህ ያስደስትህ በመልካም ነገር ይመንዳህ የበለጠ ሪዝቅህን አስፍቶልህ ሀጅ እና ኡምራ ለማስደረግም ያብቃህ ያረብ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 6 ай бұрын
የኔ አባት ደስታቸው ወደር የለውም ደግሞ የፈጣሪ ስራ ገርሟቸዋል ማሻአላህ በጣም ነው ያሳቁኝ አላህ እድሜና ጤና የስጥልህ አባትህን ወድም ጀማል❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 6 ай бұрын
ላይክክክ እያደረጋችሁ ግቡ ቅመሞች
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@fatumayesuf6320
@fatumayesuf6320 6 ай бұрын
አባት ለዘላለም ይኑር🇪🇹❤
@Rabeah-zn8gp
@Rabeah-zn8gp 6 ай бұрын
ለዘሊለም የሚኖረው አላህ ሱበሀነወተአላህ ነው እድሜ ይስጣቸው ለእናቶችና ለአባቶች ነው የሚባለው እህት
@zortebo
@zortebo 6 ай бұрын
ደስ የሚሉ አባት!! እግዚአብሄር በረጅም እድሜ፣ በጤና ይባርክልህ!
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
@hayatmuhammed8094
@hayatmuhammed8094 6 ай бұрын
ጀማል በልጅህ ተደሰት እድህ እዳስደሰትካቸው የኔ አባት አባቴን መሰሉኝ 😢😢😢😢
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go 6 ай бұрын
አባትህ አባቴን ይመስላል እኔም ገንዘብ አግኝቼ እናቴን እና አባቴን አ አ ነበር የምወስዳቸው እናም ኡምራ እና ሀጅም ወይኔ ትልቁን ባዩ ምን እደሚሉ ታየኝ ከምር እድሜ ሰቶአቸው አንተም ሚዲያህ አድጎ አባትህን ይዘህ መካ ኡምራ እና ሀጅ የምታስደርጋቸው ያርግህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@hayatali5711
@hayatali5711 6 ай бұрын
በጣም ገርሟቸዋል የድሮ ሰወች የዋህ ናቸው ❤እኛ እኮ ደረቅ ነን ፈጣሪን አናመሰግንም
@MeriMTube
@MeriMTube 6 ай бұрын
የውድእውነት
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@zyanahahmed734
@zyanahahmed734 6 ай бұрын
😂😂😂ወይ፡ካት
@sebletube6489
@sebletube6489 6 ай бұрын
ደስ ሲሉ የኔ የዋሀውች ከናተ ጋር መዋል መታደል እኮ ነው
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 6 ай бұрын
ምን እንደምል አላውቅም ጀማል ወንድሜ አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ ጋሽ ሰይድ እረዥም እድሜና ጤና ተመኝቻለሁ🎉🎉🎉🎉
@rahelloveTube
@rahelloveTube 6 ай бұрын
ጀማልዬ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ነው ደስ ያለኝ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ የቤተሰብ ደስታን እደማየት ምን አለ የሚያስደስት ❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@emanl0ve89
@emanl0ve89 6 ай бұрын
አባት የቤቱ ድምቀት❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለዎት የጀማል ሰኢድ አባት❤ እኔም እናቴን እንድትጋልበው ድሪም ላይነር አውሮፕላን አስቤያለሁ ኢንሻ አላህ ኢትዮጵያ ስመጣ❤ የወላጅ ደስታ እንዴማት የሚያስደስተኝ ነገር የለም ❤❤❤ ልጆቸን ጭምር ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z Ай бұрын
የኔ አባት አላህ ረጅም እድሜ ይስጠወት እንደዉ ቁጭ አባቴን ወላሂ ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኳቸዉ ጀማልየ አላህ ያስደስትህ በዱኒያም በአኼራም ያረብ ❤❤❤
@ነኢመት
@ነኢመት 6 ай бұрын
አላህ እድሜህን ያዝረዝመው ተጫዋች አባት ናቸው ደስሲሉ 😂😂😂😂😂 ያረብ ቤተሠቡቸንችንን ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@rozalove7257
@rozalove7257 6 ай бұрын
የኔ አባት አያቴን ይመሥሉኛል እረጅም እድሜ እና ጤና ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@tyebeti7363
@tyebeti7363 6 ай бұрын
የኔ አባትዎ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ አባት❤❤❤❤
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 6 ай бұрын
ማሻአላህ እኔምአባቴን ወዳጅነኝእደዚህ አሰደስተዋለሁሀገሬበሰላምልገባ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 6 ай бұрын
ትልቁን ቢያዩት የበለጠ ይገረማሉ አባታችን የእኔ እናት እዚች ላይ ብትወጣ ትደነግጥብኛለች የኔ ቆንጆ አላህ እድሜሽን ያርዝምልኝ እኔም አሳያታለሁ ኢንሻ አላህ❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@Lguama
@Lguama 6 ай бұрын
የኔም እናቴ አትወድ አባቴ እንኳ ሳኡድን አይቷል እናቴ አትወድም መኪናም በግድ ነው
@FatySam
@FatySam 6 ай бұрын
ይልቅ መኪና ይጎዳል በፕሌን ግን ምንም እቅስቃሴ ሳይኖርውነው የሚጓዙት ምንም አያስፈራ ትንሽ ሲነሳ እና ሲዎርዲ ዲምፁ ይርብሻል​@@Lguama
@mekamohamed128
@mekamohamed128 6 ай бұрын
😂😂😂😂🎉🎉🎉. ረጅም እድሜ ከጤና ጋ. አላህ ይስጠዎት አባታችን. 🎉🎉🎉
@cgf8399
@cgf8399 6 ай бұрын
የኔአባት አላህእድሜእናጤናለአባቶቻቻን ለእናቶቻችን ጀማልአባትህንተከባከበዉ ኡምራአስራዉ የበለጥደስእንድለዉ ክክክክ ከዘራይ አለ እናትህየለይምእንድ
@seidyimer-yo2pl
@seidyimer-yo2pl 6 ай бұрын
ማሻ አሏህ ተባረክ ወንድሜ ጀማል አባትህን አስደሰትካቸው አሏህ እድሜያቸዉን አርዝምልህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 6 ай бұрын
ማሽአላህ አባትና እናቱን የሚያከብር ልጂ ያስቀናኛል❤
@user-imuti
@user-imuti 6 ай бұрын
ጎበዝ ቤተሠቦቹን የሚንከባከብ የሚያዝናና ሰው ወዳለሁ አባትነት እረጅም እድሜ ይስጠዎት ኢንሻ አላህ ከስደት መልስ እኔም እቅዴ ነው በአላህ ፍቃድ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@umhafsa
@umhafsa 6 ай бұрын
😭😭😭 አስለቀሱኝ የልጀን ነገር አደራ አትይብኝ አሉ አልሀምድድላ ጅም አላህ ያሰደስትህ ወላህ እባየ እየፈሰሰነው አምፅፈው ለኔም አላህ እናቴን እስደስታት ያድረገኝ‬‏
@hayatabate3532
@hayatabate3532 6 ай бұрын
ሁሌ አምጣልን የኔ አባት ፈግታቸዉ ማሻአላህ
@amena8601
@amena8601 6 ай бұрын
የኔአባትዋ እኔ አባቴ ሙቱብኛል አባት ያላችሁ እርጅም እድሜ ይስጣችሁ
@fafiye5642
@fafiye5642 6 ай бұрын
የኔ አባት እድሜወት ይርዘም ደስ ሲሉ ❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@segenetadmmaseaderajew4044
@segenetadmmaseaderajew4044 6 ай бұрын
እንደገና ሌላም ስራልን ደስ ሲሉ አባባ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
@hairyatube
@hairyatube 6 ай бұрын
ጀማል እድለኛ ነህ እድሜ እና ጤና ላባታችን እኔ ደስ አለኝ ስላዝናናሀቸው ማሻአላህ እኔ አባቴ በጣም ለፍቶ አሳድጎኝ እኔ ልጁ ስደርስለት በድንገት ሞተብኝ ሀኪም ቤት እንኳ ስልሞክረው😢
@emaneman5297
@emaneman5297 6 ай бұрын
በቀጣይ እናቱን ያምጣ ላይክ አርጉ❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
እሽ። ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@user-ro6kx5yt2i
@user-ro6kx5yt2i 4 ай бұрын
አዉ ኡሚ ያምጣ የኔ አባት ማሻአላህ ወላሂ አላህን ሳመገኑ
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts 6 ай бұрын
ጉድ አበባን ለማየት ብየ የመዳምን ስራ ቶሎ ጨረስኩ😂❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 6 ай бұрын
​@@Tossatube.።እኔምደዉላሒበጉጉት
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 6 ай бұрын
በመሀል ይቆማል አላለም ሱበሀን አላህ ደስ አላቸው 😁😁😁😁😁😁😁ምንም ወሪያቸው አይጠገብም❤❤❤❤❤❤
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 6 ай бұрын
በጣም አጀቴንበሎኝ
@user-umukewesar
@user-umukewesar 6 ай бұрын
የኔ አባትዬ አሏህ ይጠብቀዎት እረጅም እድሜ ከአፍያጋር ተመኘሁለወት እንደዉ ደሥ ሥትሉኝ 🎋🎋
@user-os9gk9fv1p
@user-os9gk9fv1p 6 ай бұрын
አባትን ከአጣህ ሁለት ወር ሆነኝ አባት ያላችሁ እሩጀም እደሚይሰጣችወ❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
አላህ ይሶብርሽ። እሳቸቨውንም አላህ ይማራቸው።
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 6 ай бұрын
አላህይሶብርሽእህቴ አይዞሽ ሁላችንም ሸኝተናል
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 6 ай бұрын
ኡፍፍፍ ደሞ ቁርጥ አባቴንን😅😅❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@FatoomaAk
@FatoomaAk 6 ай бұрын
ጀዛክአላህ ጀማል ወላሂ ቃል የለኝም አባትን ማስደሰት ማለት እንዴት ጥሩ አንደሆነ አጅሩ ጎበዝ ነህ ወላሂ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
@Hayat-md6zt
@Hayat-md6zt 6 ай бұрын
ወንድሜ ጀማል አሏህ ረጅም እድሜ ይስጥህ የሀብታም ቸር ያድርግህ ❤ ዘመነህ ሁሉ የደስታ ይሁን ዘር ማንዘርህ ሁሉ ይደሰት
@miri8656
@miri8656 6 ай бұрын
የኔ አባትዋ እህህህህህህ ረጅምእድሜ ላባትህ ታድለህ እኔ ለአባቴ ብየነበረ የተሰደድኩት ግን አልተሳካልኝም አጣሁት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አባት ያላችሁ እድለኞች ናችሁ አባታችሁን አስደስቱ😢😢😢😢
@alimohammed9658
@alimohammed9658 6 ай бұрын
I'm proud of you ከዚህ የበለጠ ለሸማግሊ ያላዩት ነገር አሳይቶ አይምሮን ማደሰ በጣም ደስ ይላል በርታ🎉
@MmMm-ec5ux
@MmMm-ec5ux 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ እኔ ለጀማል ጥያቄ አለኝ አድም ቀን አሰላሙ አለይኩም ወይም አልሀምዱሊላህ ሲል ሰምቸው አላውቅም
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
@SofiyaBinteYimertube
@SofiyaBinteYimertube 6 ай бұрын
አባትህን እዳስደሰትክ አላህ ያስደስትህ ወንድም ጅማል ይህላንተ ትልቅ ድልነው ይሄንን ለማድረግ ያልታደለ ስንትአለ አባትህ ደሞ ያላቸው ማስተንተን ተፈኩር ልዩ አስተሳሰብ ነውያላቸው አላህ ይጠብቃችሁ
@user-vk7rv3yn3i
@user-vk7rv3yn3i 6 ай бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው በጣም ነው ፈታ ያረጉኝ😂❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@emaneman5297
@emaneman5297 6 ай бұрын
የኔ የዋህ ገራገር ንፁህ ልብ ❤❤❤❤❤❤❤
@FaizAlKazzim-js9gn
@FaizAlKazzim-js9gn 6 ай бұрын
ታድለህ ደስስ የሚሉ አባት ማሻኡኣህ ወላሒ ካንተ በላይ የሳቸው ንግግር ይማርካል የወጣትነት ጊዜያቸውን ሊነግሩህ ፈልገው አንተ ጀሮ አልሠጠሀቸውም አይምጣቸው በደንብ ሊናገሩ ያሠቡትን አስጨርሳቸው። ሐያት ጀባ አፍያ ጀባ አባቴ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 6 ай бұрын
የኔ አባት የከዘራዬን ነገር አላሉም መምህር ጄማል አባትህን እዳስዴሰትክ አንተንም ከነልጅ ልጅህ የሚያስዴስት ኑሮ አላህ ይወፍቅህ እኔም እናቴን እድህ ባስዴስታት ብዬ ተመኜሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
@user-lg6ze1xv4q
@user-lg6ze1xv4q 6 ай бұрын
እናትህንም የምትሉ 🎉🎉🎉❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 6 ай бұрын
እግዚያብሄር ይስጥህ ተባረክ የሚያስደስት ኑሮ ይስጥህ አባትህን እዳስደሰትክ
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 6 ай бұрын
የእኔ አባት እረጂም እድሜ ይስጠዎት ወላጂን እንደማስደሰት ምን እሚያስደስት አለ በእውነት
@HayatAbebechiyimam
@HayatAbebechiyimam 6 ай бұрын
አባቴን ሞት ቀደመኝ ሳላዝናናው ጀግና ነበር ያገሬ ሰዎች ናችሁ ከአባትህ ጋር በእርግጠኝነት ይተዋወቃሉ ይማም አደም ይመር ጋቲራ ሜጃ የሚባል መንደር ጠይቃቸው ወንድሜ
@hayatmohammed5697
@hayatmohammed5697 6 ай бұрын
ቀጣይ አሊመትን ይውሰዳት የሚል በላይክ ያሳየኝ የኔ ሳቂታ ተጫዋች አልመት❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@amenaamena810
@amenaamena810 6 ай бұрын
እዎፍትህ.ላሊመት.ምክናያቱም..አልመለስም.እዝሁዳረኝ.ብሉ.እኝ.ታሊመት.ጎንን...ክክክክክክክ
@MasSa-hi4kt
@MasSa-hi4kt 6 ай бұрын
የኔ ውድ አባት አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጠወት ጋሽ ጀማል መልካም ልጅ አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ 🙏
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t 6 ай бұрын
እረጅም እድሜ ለኔ አባት እዴት እደምወዳቸዉ ❤❤❤
@tazatube7807
@tazatube7807 6 ай бұрын
ይገርማል የልጅ ተግባር የአባት ምላሽ...እንዲህ ያለ የግንባር ያህል ፈጦ የሚታይ ልብ ....ምነው በኖረኝ እና ዱባይን ባስጎበኘሁዎት...
@Tossatube.
@Tossatube. 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሼር ይደረግ 🙏
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 124 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 863 М.
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 22 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
Как мама ухаживает за мной VS гостями
0:50
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН