ስኳር በሽታን በሕሳብ //controlling

  Рет қаралды 3,204

Dr. Desta seba

Dr. Desta seba

2 ай бұрын

ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ።
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
#Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healthy #weightloss#weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food#exercise#gym#medical #wellness#eatlocal #exercise #dr #love#inspiration #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 19
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ መቆጣጠር ይቻላል ተባረክልን
@tadelear7849
@tadelear7849 2 ай бұрын
ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህርቶች አመሰግናለሁ ።
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 2 ай бұрын
ዶ / ር ደስታ እንኳን ለትንሳአኤ በአል በሰላም አደረሰህ።
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 2 ай бұрын
Dr amsegnalhu tebareki
@Ahmed-lw6jp
@Ahmed-lw6jp 2 ай бұрын
እነመሰግነለን ዶ/ር❤❤❤
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 2 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጠን የጤና ጥቅሞች ትምህርት ተባረክ አላህ ይጠብቅህ
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ ዶክ ምሳሌ የሚሆኑ አመጋገቦችና ምልክቶችን ስለጡንቻ የምናጠነክርበትን እስፓርት/ምግብ እር ዳን ተባረክ በርታ እውቀትህን ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etemareyaya8922
@etemareyaya8922 2 ай бұрын
Dr. tena yistih tebarek edme yistilign.
@zemzemdanur5266
@zemzemdanur5266 2 ай бұрын
Inamesgnalen d,r❤❤❤❤
@tayuba1015
@tayuba1015 2 ай бұрын
ሰላም ዶ/ክ እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 2 ай бұрын
እሽ እናመሰግአለን
@TheBabyget
@TheBabyget 2 ай бұрын
when you say diabetic, you should refer to the types
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 2 ай бұрын
እኔ ለ1 ሰአት ያክል ወክ አረጋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ፋስቲግ 90 ነው ግን A1c አልቀንስ አለኝ 12 ነው
@KedirtahirHassen
@KedirtahirHassen 2 ай бұрын
ጠንቻ የተኛ ውአይነት አስቦርትነው ሚመከረው ዶተር አመሰግንአለው
@KefyalewAklog
@KefyalewAklog 2 ай бұрын
የጡንቻ ቁጥር እንዴት መጨመር ይቻላል ዶክተር
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 2 ай бұрын
Exercises ale eko
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 2 ай бұрын
አረ እኔ ኪሎየ በጣም ቀነሰ ከ61 ወደ 50 ገባሁ እርግጥ ብዙ ምግብ አለበላም ስኳር ይጨምራል እያልኩ በምን መንገድ ነው ኩሌየን መጨመር የምችለው 😢
@AssefaNigusom
@AssefaNigusom 2 ай бұрын
ምንምኣይነት ምልክት ሳያሰየኝ ራሴ ክብደቴንስቀንስ ሰኮያለኝመሆኑሰውቅ ህክምናህጆ ትሪትሰይደርግ በሬሴጥረት በዩቲብ በመከታተል አገኛለሁ ክብደቴንግና እየቀነሰእስቸገርኝ
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,2 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 70 МЛН
#እናታቸው ጥላብኝ ሄዳ …!!#
12:39
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 2,5 М.
ሜትፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 5 ነገሮች!!!  5 Things you should know about Metformin
15:10
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 137 М.
Ethiopia | 5 የቦርጭ ማጥፊያ ቀላል መንገዶች  (Weight loss)
20:23
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 27 М.
የተልባ መርዛማነት? Could flaxseed be toxic?@ethiopia_nut​
10:08
ETHIOPIA NUT / ኢትዮጵያነት
Рет қаралды 260 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,2 МЛН