Ethiopia | 5 የቦርጭ ማጥፊያ ቀላል መንገዶች (Weight loss)

  Рет қаралды 23,025

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

Жыл бұрын

ብዙ የቦርጭ ማጥፊያ መንገዶች አሉ። ቦርጭ ን ማጥፋት ከባድ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እነዚህ 5 መንገዶች ቀላል ያደርጉላችኋል።
ቦርጭን ለማጥፋት የሚረዱ 5 መንገዶች
1. የአመጋገብ ስርዓት ለውጥ ያድርጉ
2. የፆም ዘዴዎችን መጠቀም
3. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ
ጭንቀትን ለማስወገድ የሚረዱ መንገዶች፡ • Ethiopia | ጭንቀትን ለማስወገ...
ቦርጭ ለማጥፋት የሚረዳ የጾም ዘዴ፡ • Ethiopia | ቦርጭ ለማጥፋት የ...
እንቅልፍ ቶሎ እንዲወስደን የሚረዱ 8 መንገዶች፡ • Ethiopia | እንቅልፍ ቶሎ እን...
👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_health
👉 የዩቱብ ቻናል፡@premiumeth
#የቦርጭማጥፊያ #ቦርጭ #Dr.Abraham

Пікірлер: 55
@fatomaHabib
@fatomaHabib 4 ай бұрын
ጎበዝ እደዝ ህ ነው ዶክተር ማለት
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ።
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ 👉ዶክተር አብራሃም👈 እባላለሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ያግኙ! ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ላይክ እና ለወዳጅዎ ያካፍሉ። ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ አመሰግናለሁ።
@AbdiwaliHussein-sl6ft
@AbdiwaliHussein-sl6ft Жыл бұрын
We will doctor.
@user-gv7bf1cl4n
@user-gv7bf1cl4n Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣ እናመሠግናለን
@Daima611
@Daima611 Жыл бұрын
berta wendme Allah yitebikih 🥰🥰🥰♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AbdiwaliHussein-sl6ft
@AbdiwaliHussein-sl6ft Жыл бұрын
Very helpful tip. Thank you doctor. Keep it up.
@Henokdadu
@Henokdadu 6 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን በእውነት ተባረክልኝ 😍
@ybcivilengineeringdesign1715
@ybcivilengineeringdesign1715 2 күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@HanaHanadejene
@HanaHanadejene 6 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@user-fi1vo4nb8m
@user-fi1vo4nb8m 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶ/ር❤
@nardoseshetu8216
@nardoseshetu8216 7 күн бұрын
አናመሠግናለን
@Tsegaye-bx6lb
@Tsegaye-bx6lb 26 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ነው
@user-un6pd7fg4w
@user-un6pd7fg4w Ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-mv6qn1od7p
@user-mv6qn1od7p 7 күн бұрын
እንመሰግነለን
@TsgardaMenker
@TsgardaMenker 27 күн бұрын
እድሜ ይሥጥህ ዶክተርየ እዲህ አብራርቶ መናገር ነው እጂ በርታልን
@user-sl6rq5nt3u
@user-sl6rq5nt3u 5 ай бұрын
thankyou D.r
@ekacrochet8518
@ekacrochet8518 Жыл бұрын
yo doctor tnx😁🥰
@MakiaJaltu-eu7me
@MakiaJaltu-eu7me Ай бұрын
እናመሰግናልዶክተር
@user-jj7mg9yw9h
@user-jj7mg9yw9h Жыл бұрын
👍👍👍
@zinatrashad-px9ym
@zinatrashad-px9ym Жыл бұрын
እናመስግናለን ዱክተር ❤
@dtdg-hl8wc
@dtdg-hl8wc 3 күн бұрын
ኢንዶሚ በብዛት እበላለው ቦርጭና ሞባይል ኣለኝ እና ኢዶሚ ቦርጭ ያስከትላል እንዴ?
@ft381
@ft381 2 күн бұрын
እባክሕ እኔም የምላስ ወየም የጉሮሮ ፈንገስ እባክህ መድሀኒቱ ከቻልክ ንገረኝ
@AminatMohammed-pf9xp
@AminatMohammed-pf9xp Ай бұрын
ዶክተር የስዴ ዱቄጥ ለውፍረት ይዳርጋል እዴ ጥሬውን ስዴ አስፈጭቸነው እምመገበው
@NiguseMerga
@NiguseMerga 2 ай бұрын
Kitchen kurchmcmete akababe errands became wolfram bemendenew meekness yalebet ba sport moderate megbme kensha altefam belothal sewneta sekense ketache egra atkensme bemeketel feta betam yekesal mene mares alebche beaches tebaberche
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
t.me/premiumethio
@user-ph3tl9oh4d
@user-ph3tl9oh4d Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 10 күн бұрын
እ ሩዝና ፓሥታ
@RobotaKora
@RobotaKora 17 күн бұрын
ባሶ ብመገብ ችግር አለ ዶክተርዬ❤❤❤❤
@desyegebeyehu7993
@desyegebeyehu7993 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የ3ወር አራስ ነኝ እና ቦር አለኝ እና እስቦርት እየሰራሁ ነዉ እና ችግር አለዉ እባክህ መልስልኝ
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
በጣም አብዝቶ እስፖርት መስራት አይመከርም። ልጅሽን ስለምታጠቢ (ቢያንስ 6ወር) ሃይል እንዳያጥርሽ እንደ እርምጃ, ቁጭ ብድግ እና በትንሹ የሶም ሶማ እሩጫ ብትሮጪ ጥሩ ነው።
@user-br2hp4wh8e
@user-br2hp4wh8e Жыл бұрын
10q dr
@user-im8jd5sw3v
@user-im8jd5sw3v Жыл бұрын
አረ ዶክተር ከጆሮ ግዴ ላይ አያመኝም ግን አልፎ አልፎ ውጥር ሲያረገኝ ይሰማኛል ችግሩ ምን ይሆን?እባክህ ከቻልክ መልስልኝ አመሰግናለው
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ህመሞት ከእራስ ምታት ጋር የሚገናኝ ከሆነ ይቺን ቪዲዮ ተመልከቱ። kzfaq.info/get/bejne/qdd_mbZn1Jy0eHk.html
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 ай бұрын
)🥰🥰🥰🥰🥰
@ematube6919
@ematube6919 4 ай бұрын
ሰውነቴን ለመቀነስ የሚያግዘኝ ሰው ካወቃችሁ ጠቁሙኝ እባካችሁ ከ47 ወደ 72 በ1 ጊዜ ክብደቴ በእርግዝና ጨመረ አግዙኝ እባካችሁ በጣም እየወፈርኩኝ ነው
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@bezualemyegzu4599
@bezualemyegzu4599 6 ай бұрын
ዶ/ር እንዴት እደሚውሰደ(አወሳስዱን መለትነው
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
ምኑ?
@SehberaAsefaew
@SehberaAsefaew 7 күн бұрын
ተልባ አያወፋራም
@hayu2435
@hayu2435 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ሞላስ ላይ ለሚወጣ ፈንገስ መዳኒቱን ንገረኝ
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
የአፍ ፈንገስ ህመም መፍትሄ kzfaq.info/get/bejne/nq9ifJWKmNC1mIU.html
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ። አመሠግናለሁ።
@Ashu_show
@Ashu_show 20 күн бұрын
Miconazole oral gel yebalale
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 Ай бұрын
በጣም የተሻለ እና ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ዶክተር እናመሠግናለን😍እኔ እድሜየ 26ነዉ ቁመቴ ሜትር ከ60 ኪሎየ 78ነዉ እንዴት ነዉ መቀነስ ያለብኝ ?ቦርጭ በጣም አስቸግሮኛል እንብርቴ ራሡ አይታይም እባክህ ምክር ስጠኝ😢🥺
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@toybayoutube4826
@toybayoutube4826 Жыл бұрын
አረ እኔ መወፈር ነው ያቃተኝ በጣም ቀጭን ነኝ ለዛም ይመስለኛል በሽታ የሚፈራረቅብኝ😢😢😢
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ስለ ጤናማ የውፍረት አጨማመር በቅርብ ቀን ይጠብቁኝ።
@user-ib5qd1ns1g
@user-ib5qd1ns1g 20 күн бұрын
ኦሊኦይል ስብ አያከማችም እንዴ
@selamlove9960
@selamlove9960 Ай бұрын
እኔ ግን ቡናም ጠጥቼ እንቅልፍ ይወስደኛል
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@user-mu5kt4bg5f
@user-mu5kt4bg5f 9 ай бұрын
ከከከከ ዶ ር እኔ ቦርጭ አለብኝ መቆም የለበችሁ ምግቦችን ነወ ምጠቀመዉ አሰከ መቼ ነዉ ምነቆመው
@premiumeth
@premiumeth 9 ай бұрын
የአኗኗር ዘይቤ ለውጥ ስለሆነ ከዛሬ ጀምሮ እስከመጨረሻው ቢያቆሙ የተመከረ ነው። ለጤንነቶት ሲባል።
@soliana-kw5qg
@soliana-kw5qg 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@MakiaJaltu-eu7me
@MakiaJaltu-eu7me Ай бұрын
እናመሰግናልዶክተር
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 17 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,1 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Ethiopia | የከፍተኛ ደም ግፊት (Hypertension) ምልክቶች እና መድሃኒቶች
24:52
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 34 М.
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 39 М.
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
0:56
صدام العزي
Рет қаралды 12 МЛН
ПОКУПКА ТЕЛЕФОНА С АВИТО?🤭
1:00
Корнеич
Рет қаралды 3,7 МЛН
Как правильно выключать звук на телефоне?
0:17
Люди.Идеи, общественная организация
Рет қаралды 237 М.
PART 52 || DIY Wireless Switch forElectronic Lights - Easy Guide!
1:01
HUBAB__OFFICIAL
Рет қаралды 37 МЛН