ስኳር በሽታን እንዴት እንቆጣጠር? Q and A How to lower

  Рет қаралды 24,036

Dr. Desta seba

Dr. Desta seba

9 ай бұрын

ጥያቀ እና መልስ ስለስኳር በሽታ
1.ስኳር በሽታ ምንድነዉ?
2.ሰዉነታችን የደማችን የስኳር መጠን የሚቆጣጠርበት ዘደ
3. ጤናማ የደማችን የስኳር
4.የስኳር በሽታ አይቶች
5.ስኳር በሽታ ለመቀልበስ/ለመቆጣጠር
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 103
@sadamuhammad6392
@sadamuhammad6392 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
@user-yt3wu5jk5v
@user-yt3wu5jk5v 7 ай бұрын
ዶክተር እጅግ በጣም እናመሠግናለን እድሜ ይስጥልን
@gmalmu650
@gmalmu650 9 ай бұрын
ድንቅ መልክት ነው ዶክተር እጂግ በጣም አመስግናለሁ ክበርልን ዘመንህ ይባረክ ❤🎉
@melakukuma5550
@melakukuma5550 3 ай бұрын
ውሀ መጠጣት ስፖርት መስራት ጭንቀት ማስወገድ እና መንፈሳዊ ነገሮችን መለማመድ አሪፍ መብትሄ ነው
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 2 ай бұрын
እናመሰግናለን የኛ ቅን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 6 ай бұрын
ዶክተር፣በጣም፣ቅን፣ሰው፣ነህ።ትምህርትህ፣በጣም፣ጠቅሞኛል።ዶክተር፣እረዥም፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ።❤
@dawittesfaye4517
@dawittesfaye4517 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ነው እማመስግንህ ገለጻህ በጣም ጠቃሚ ነው
@user-dt8ox3kg4m
@user-dt8ox3kg4m 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@misadagne1380
@misadagne1380 9 ай бұрын
በጣም ግልፅ ማብራሪያ ነው ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ አይነት አንድ አመጋገብ በተለይ ስለህፃናት አመጋገብ ማብራርያ ብትሰጠን
@tsehaykenea4426
@tsehaykenea4426 9 ай бұрын
Dr. በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏
@sarondesalegn8226
@sarondesalegn8226 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@sadamuhammad6392
@sadamuhammad6392 9 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@betiykonjo4158
@betiykonjo4158 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
@danielaltaye9586
@danielaltaye9586 6 ай бұрын
thak u dr.
@danabrown351
@danabrown351 9 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን🙏
@abessamaria4155
@abessamaria4155 7 ай бұрын
Thank you Doctor🎉🎉❤❤❤
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 9 ай бұрын
Blesses you 👏🙏🌹
@user-ch7cz9jv6i
@user-ch7cz9jv6i 5 ай бұрын
Very important idea thank you dr❤❤❤❤❤
@BelayAdane1967
@BelayAdane1967 8 ай бұрын
በትምህርትህ ተ ጠቃሚ ነኝ አመሰግናለሁ❤❤
@mintesinotalemu5769
@mintesinotalemu5769 5 ай бұрын
thanks
@teg22345
@teg22345 9 ай бұрын
God bless you Dr.❤❤❤
@mohafirsa2535
@mohafirsa2535 6 ай бұрын
Thankyou dr
@senaitmichael5978
@senaitmichael5978 9 ай бұрын
God bless you 🙏❤ dr.
@assebetesfaye6973
@assebetesfaye6973 6 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን
@nasiryatu5603
@nasiryatu5603 3 ай бұрын
Dr. ❤
@makimediahd8662
@makimediahd8662 9 ай бұрын
ዶ/ር ከልብ እናመሰግናለን
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ጐበዝ ዶክተር ነህ ጥያቈም የለዉም ከፀባይ ❤ጋር❤በርታ👏🙏
@birtukanelfineh
@birtukanelfineh 9 ай бұрын
የስኳር በሽተኛ ነኝ የምወስደው ጠዋት 126 ማታ 120 ነው በጣም ነው የሚያመኝ ዶክተር ልትረዳኝ ትችላለህ
@fyy7841
@fyy7841 7 ай бұрын
አላህ። ይጠብቅ
@abila2079
@abila2079 9 ай бұрын
ዶክ ደስ ትለኛለህ ከይቅርታ ጋር ስኳር የምትለዋን ቃል ብቻ ስታወራ አስተካክልልኝ በተለምዶ አጠራር ሱካር እያልክ ነው የምታወራው በጽሑፍ ግን በትክክል እየጻፍክ ነው በጣም በጣም እወድሃለሁ በርታልኝ ብዙ ትጠቅመናለህ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 9 ай бұрын
😀 እሽ i will try...
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 17 күн бұрын
❤❤❤
@solomonteklu7515
@solomonteklu7515 9 ай бұрын
ዶ/ር ዕድሜ ይስጥ በደንብ እየተማርኩኝ ነዉ
@wealthy_creator_entrepreneur
@wealthy_creator_entrepreneur 5 ай бұрын
Bergzina Gize tegegnebgn medanit neber yemtekem betam letinsh gize kergzinam behala alebsh tebalku min larg
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 9 ай бұрын
Doctor betam Amsegnalhu begelx ande beand astemarken xegawn yabzalh Regem edmena tena yesth nurulen 1000Amet
@fyy7841
@fyy7841 6 ай бұрын
👏👏👏👏👍👍👍
@abila2079
@abila2079 9 ай бұрын
ዶክ አመሰግናለሁ አንዳንዴ ገብስ ጥሩ ነው ይባላል አንዳንዴ ደግሞ ጥሩ እንዳይደለ የነገራል ይኼ እንዴት ነው?ቢብራራልን
@user-ld4qm1zv9s
@user-ld4qm1zv9s 5 ай бұрын
Enam mdanit tetekime alwukim 6amt alfgin segraya betam yiderqal ena min bimgebi yiqnsal
@esegenetsalima4368
@esegenetsalima4368 3 ай бұрын
Dr yekereta tayeroyd lemalet felegea new❤❤❤❤
@SamirahM-nb2gt
@SamirahM-nb2gt 9 ай бұрын
ክበርልኝ ዶክተር አመሰግናለሁ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 9 ай бұрын
Never mind
@SamirahM-nb2gt
@SamirahM-nb2gt 9 ай бұрын
@@dr.desta_seba ዶክተር መድሀኒቱን ትቼ ጠዋት በባዶ ሆዴ 133 እስከ 150 ይሆናል ከምግብ በኋላ ደግሞ በልቼ ስለምንቀሳቀስ 125//127 ይሆናል እንዴት ነው ጥሩ እየሄደ ነው ከይቅርታ ጋር መልስልኝ🙏
@GelilaMoges-zf2sj
@GelilaMoges-zf2sj 3 ай бұрын
12 ሰአት
@esegenetsalima4368
@esegenetsalima4368 3 ай бұрын
Dr ebakeh sel karolayet wyem goytor menedenew mfetewn chemer betaserdang❤❤❤
@AwokeZewdue-ym8uw
@AwokeZewdue-ym8uw 9 ай бұрын
ዶ/ር ማብራረህ በጠም ገንብ ናው ፈጠር ዕድሜ ይስጥህ
@manuel2445
@manuel2445 8 ай бұрын
👍🙏❤🙏👍🙏
@fyy7841
@fyy7841 6 ай бұрын
እንግሊዝ። አተብዛ የምናውቅ አለን
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 6 ай бұрын
እነዛ ትንሽ ቆየት ያሉ ናቸው።በአዲሶቹ ታርሚያለሁ።
@yewibdarbizuneh3484
@yewibdarbizuneh3484 6 ай бұрын
Dr.edemena tena yestehe nuerelen yemetesetewe timerte astemare nw
@user-gu2gm2ps5q
@user-gu2gm2ps5q 4 ай бұрын
adirash yet new
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 9 ай бұрын
ሠላም ስኳር አንዴ ከፍ ይላል ወዲያውኑን ዝቅ ይላል ዶ/ር ስኳርን ለማጥፋት መነገድ አመጋገብ አለ ከፈጣሪ ጋር
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 9 ай бұрын
6 ነጥቦች በቭዲዮ መጨረሻ ይገኛል ተግባራዊ ማድረግ ነው።
@wealthy_creator_entrepreneur
@wealthy_creator_entrepreneur 5 ай бұрын
Bemn maggnet echilalehu keykrta ga
@WudeMamo-mm6gq
@WudeMamo-mm6gq Ай бұрын
Dr minme alwasekum deme suker 99 migbe balech new alebenye
@user-mv3il6zx9j
@user-mv3il6zx9j 21 күн бұрын
2ኝነው
@birtukanelfineh
@birtukanelfineh 9 ай бұрын
ዶክተር ጤና ይስጥልን የስኳር በቭተኛ ነኝ 7 አመት ሆነኝ ኢንሱሊን ነው የምወስደው ጠዋት126 ማታ120 ነው በጣም ነው የሚያመኝ ልትረዳኝ ትችላለህ በምን ላገኝህ
@noha-hr8km
@noha-hr8km 9 ай бұрын
ስላምክ ይብዛ በጣም አረዳድክ ደስ ግፅ ነው እናመስግናለን ግን እኔ 28 ነኝ መርፊ እየተውጋው ነው ሁለት አመት ሆነኝ ልጅ እቢ አለኝ መውለድ ትቺያለሽ ተብያለው ሰኳሩ ይሆን እባክ ንገረኝ😢😢😢
@HabtamuWorkneh-y2k
@HabtamuWorkneh-y2k 5 күн бұрын
I am a type 2 Dm pt Also I got tooth decay, Can I Extract my tooth?
@muludesta9685
@muludesta9685 9 ай бұрын
Bra
@nasiryatu5603
@nasiryatu5603 3 ай бұрын
Dr. Thank you የሱኩረ በሽቴኛ ሰው ቻት መቃም ይፈቃዳል
@user-rs4cc1xf3w
@user-rs4cc1xf3w 9 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ. የልብ ግርግዳ ቁስለት ምንድነው? ይድናል?
@AlemayehuMamo6556
@AlemayehuMamo6556 9 ай бұрын
ድምፅ
@mishome-tb5pd
@mishome-tb5pd 7 ай бұрын
Selam d/r idmeye 38 nw sikuare mitformin mewsed kejmrku jmro btam kef ziq yilal be 2 ken mintimekrengalek ?amesegnalw
@user-hk3gt7od7g
@user-hk3gt7od7g 9 ай бұрын
doctor i would like to ask you that my glcouse level is not very stable that it gose from 540-30 range ,the problem is that my glocouse level at night has to be above 300 before i sleep unless at midnight it will goes to 40or below what shall i do
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 9 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል ገለፃ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🏾
@mekdesdemlew4575
@mekdesdemlew4575 4 ай бұрын
በጣም እነመስግነለን ግን 135 አካባቢ ቢሆን በምግብነ በእስፓርት መከላከል አይቻልም
@samirasham6811
@samirasham6811 9 ай бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ጥያቄየን ትኩረት ሰጥተህ ስለመለስክልኝ እኔ እንደሚመስለኝ ሰውነቴን የጎዳሁት እኔ ነኝ ቅጠላ ቅጠል እየበላሁ በዛ ላይ ሎሚ ዝንጅብል መሠል ነገሮችን እየጠጣሁ ለአንድ ሰአት እንቅስቃሴ እያደረኩ በዛ ላይ ሰው ቤት ነው በጣም የስራ ጫና አለብኝ ሁሉም ሆኖ ነው ሰውነቴን የጎዳኝ ግን እንዲመለስልኝ ብየ በኖርማል መንገድ ጥሩ ምግብ እበላሁ ጁሶች እየጠጣሁ በአጠቃለይ ብዙ የፕሮቲን ምግቦች ስበላ እንቅስቃሴ አቁሜ እንኳን ሰውነት ልጨምር በሽታ አመጣሁኝ እንደነገርኩህ ለምርመራ ስሄድ ድጋሜ አለ አሉኝ አሁንም ድጋሜ ምግቦቸን እያሰተካከልኩኝ እንቅስቃሴም እያደረኩ ነው ከወር ቡሃላ ቸክ አፕ አለኝ አይቸ ውጤቱን እነግርሃለሁ በአሏህ ፈቃድ እንደሚስተካከል ተስፋ አለኝ ሰውነቴ ግን ተጎድቶ ቀረ ማለት ነው መወፈር ሳይሆን የምፈልገው እንደድሮው መጠነኛ ነበር ኖርማል መድሀኒት ወይም የሆነ መፍተሔ ካለ ቤየ ነበር እኔ ግን የሚገርመኝ የስኳር በሽታ ምልክቱ ብዙው የለብኝ አልሃምዱሊላህ ለምን እንዳሉኝ ይገርመኛል ሰውነቴም የቀነሰው እንደነገርኩህ ስኳር አለ ካሉኝ ቡሃላ በኖርማል መንገድ ምን ማድረግ እንዳለብኝ እዚህ ገብቸ አይቸ ነው በአሏህ ፈቃድ መፍትሔ ያገኘሁት አልሃምዱሊላህ እና ሰውነቴ የቀነሰው ምግብ ስቀንስና አትክልት ብቻ እየበላሁ እንቅሰቃሴ ሳደርግ ነው
@yaha-330
@yaha-330 9 ай бұрын
Hi Dr you said for eight hours fasting I have problem with the water I can’t wait to 8 hours without drinking water is allowed to drink water. Please give me advice thank you 🙏
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 9 ай бұрын
Drinking clear water...does not break the fasting
@yaha-330
@yaha-330 9 ай бұрын
Thank you so much 🙏
@user-ut8nz2ju1w
@user-ut8nz2ju1w 7 ай бұрын
183 negne medhnte eywesdku newe 2 amte hongl mene ladrge
@frehiwettewelde9832
@frehiwettewelde9832 9 ай бұрын
ዶ/ር በቅንነት ስለምታስረዳንና ችሎታህን አደንቃለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር አንድ ጥያቄ አለኝ ታይኘ 2 የስኳር ታማሚ ስኳር መጠኑን ተቆጣጥሮ በምን ያህል ጊዜ ስኳሩን መቀልበስ ይችላል እና በቂ የኢንሱሊን የማያመርት ከሆነ ታማሚው ታይኘ 2 የስኳር ታማሚ ማለት እንችላለን ስለምትመልስልኝ መልስ በቅድሚያ አመሰግናለሁ ፡፡ ዶ/ር ለስኳር ታማሚ የሚሆኑ የስኳር መጠናቸው ዝቅተኛ የሆኑ ምግቦችን ብታሳውቀን አመሰግናለሁ
@mekdesdemlew4575
@mekdesdemlew4575 4 ай бұрын
እርሶ የሚገኝት የት ነው
@user-xx9fi4ku2r
@user-xx9fi4ku2r 7 ай бұрын
Dr, ማሳከክስ?
@user-gs8nz2tq1e
@user-gs8nz2tq1e 5 ай бұрын
ዶክተር ወደ ማረጥ የገባች ሴት የሆርሞል መቀየር ስለሚኖር ስኳር ይመጣል እዴ በጌታ አስረዳኝ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 5 ай бұрын
menopause /ማረጥ/ የስኳር በሽታ አያስከትልም።
@user-pz1rb6oj4b
@user-pz1rb6oj4b 9 ай бұрын
ምግብ በልቼ ስለካ 180 እስከ፣160 ያሳያል ዶክበር አብሽም እጠጣለው ድንብላልም እጠጣለው ግን አይቀንስም
@TsionSewale
@TsionSewale 9 ай бұрын
በእርግዝና ውስጥ ስኳር ይከሰታል
@asnakesagele1361
@asnakesagele1361 7 ай бұрын
ዶከተረየ፣እኔ፣ታይፐ፣ቱ፣ነኝ፣መዳኒት፣በቀን፣ሁለት፣ዉጣለግን፣በጣም፣ይጨቀኛል፣ያበሳጨኝል፣ምን፣ይሻለኝል
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 7 ай бұрын
ከመድኃኒት ላይ ሆን ይችላል። የደም ስኳር በትክክል ካልተቆጣጠርክ ልከሰት ይችላል። ቀጠይ video ተከታተል እስክ።
@user-kh3tq7fb1q
@user-kh3tq7fb1q 6 ай бұрын
ዶ/ር ስኳረ ተያዘኝ 7 አመት ሁኖኛል ይዋዥቃል 155/ 170/ 225/ 365 የምወሰደዉ መዳኒት ክኒኒ ነዉ ሲፈልግ ይወርዳል እስከ 60 ይሆናል ምገብ እደኖረማል ሰው ነውየምበለው ቡዙም ቢይ አይለኝም በምግብ ቅባት የበዛበትን አልጠቀም። ታይፐ 2ነዉ እድሜ 55 ነኝ ምን መድረግ እንዳለብኝ ምክር ስጠኝ በተለይ ድከም አቅም ማጣት ፡ አመሠግናለሁ !
@ezana496gamer
@ezana496gamer 6 ай бұрын
ዶክተር የመጀመሪያ ግዜ ስጀምር 280ነበር የሆነው ከዛ የህክምና ባለሞያዎች metformin አስጀመሩኝ እና አሁን 2 አመት ሆነኝ ለ1ዓመት ከ6ወር ውጤቴ ከ87 እሰከ 123 ነው እኔ የምጠይቅህ መድሀኒቱን ማቆም እችላለሁ ወይ? የታዘዘልኝ 500ግራም ነው በቀን እኔ ግን በራሴ ሁለት ቦታ ቆርጪው 250ግራም ነው ምወስደው ለስምንት ወር ያህል አሁንም በዛው ነው የቀጠልኩት እና ምን ትመክረኛለህ ሰለእግዜሀብሔር ብለህ በቴክስትም ቢሆንም አሳውቀኝ አመሰግናለሁ በተስፋ እጠብቅሀለው
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 6 ай бұрын
next video ላይ ታገኛለክ
@birtukanelfineh
@birtukanelfineh 9 ай бұрын
ዶክተር መልስ አልሰጠኸኝም
@BerukAmerga
@BerukAmerga 9 ай бұрын
ዶክተር የኔ ሥኳር አለብህ ከተባልኩ 2አመት ሆኖኛል ግን እኔ ከ200መቶ ከቀነሰ ያመኛል ኖሮማሉ 80ከሆነ ሲቀንስ ለምን ያመኛል ለማሥተካከልስ ምን ትመክረኛለህ
@iftumustafaabafira2569
@iftumustafaabafira2569 8 ай бұрын
ሰላም እኔ የስኳር በሽተኛ ነኝ ነገር ግን አንተን እሰማለሁ አልገባኝም ውስብስብ ነው እስቲ ቀለል አርገው ሰውች በሚረድት መሰረት
@AsratMarga
@AsratMarga Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ስኳር በሽታ አለብሽ በለው ዶክተሮች ነግረውኝ ጣዋት ባዶ ሆድ የሚወሰድ እና ማታ የማዋጥ መደሃኒት ሰተውኝ ባሁኑ ሰአት እየተጠቀሙኩ እገኛለው ምግብ የተከለከለ ነገር ትቻለው ግን መጀመሪያ የነበር የደም ስካር 295 ነበር መደሃኒቱን እየወሰተኩም የመጀመሪያም የ3ወር የደም ስኳር ወጤቴ የመጀመሪያውም ሁለተኛውም 275 ነው ምንድነው ዶክተር ጨንቆኛል በፈጣሪ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
1.ምን ያክል ክብደት ቀንሰሻል? 2.stop snacking 3.በቀን ብበዛ 2 ጊዜ ለመመገብ ሞክሪ 4.ጭንቀት መቆጣጠር ይኖርብሻል 5.በሳምንት ምን ያክል እንቅስቃሴ ትሰርያለሽ?
@AwokeZewdue-ym8uw
@AwokeZewdue-ym8uw 9 ай бұрын
ዶክቶር የስከር መጠኑ 1ቀን296በ2ቀን ማሌትበማግስቱ67 የሰያል ችግሩ ምንድናው ሆኖም መድከም ስሜት ወይም የአፊ ማድራቅ ስሜትም የለም ስለዝህ ምክንየቱ ምንድናው ዶክቶር
@samualbrhanu8106
@samualbrhanu8106 9 ай бұрын
የኔ82ነው አሁን ግንሰሞኑን ግን ልክ ከንቅልፌ እንደተነሰው የምለከው አሁን 140ነው መድሀኒት ግን አልጠቀምም እንዴት ማውረድ አለብኝ?
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 9 ай бұрын
ሙሉ መልስ በቭዲዮ መልክ ሰራለው ተከታተል
@samualbrhanu8106
@samualbrhanu8106 9 ай бұрын
​@@dr.desta_seba ዶክተር ደስታ ሰላምህ ብዝት ይበልልህ የኔ ተጨማሪ ጥያቄ ደሜን በአንድ ቀን እያሳለፍኩ ነው የምለከው በጣም እንቅስቃሴ አደርጋለው ገመድ እዘላላው እድሜየ ገና30 ግን የደም ስካሬን የምለከው ልክ ከቅልፌ እንደተነሰው ነው እሱ ልክ ነው ልክ አይደለም? ላንተ ከጠየኩህ በኋላ ተንቀሳቅሸ መጥቸ ስለከው 90:85:88ነው የትኛው ነው ልክ? ከቅልፌ ተነስቸ ስለከው ሁሌም ተቀራራቢ አይደለም?
@mohamedmussa8975
@mohamedmussa8975 9 ай бұрын
ዶ/ር የስኳር ታማሚ በምን አይነት መንገድ ነው ክብደት መጨመር የሚችለው።
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 8 ай бұрын
😢😢😢የኔም ጥያቄ ነው
@abebssisay7271
@abebssisay7271 7 ай бұрын
አረ እኔም ሾቂአለሁ
@abebssisay7271
@abebssisay7271 7 ай бұрын
68 kilo ነበርኩ አሁን 58 ነኝ በዚሁ ከቀጠልኩ መትነኔ ነው
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 5 ай бұрын
ዶክተር እስኪ አዋራኝ በጤምጭቀትውስጥነኝ እደው በምታምነው ይዠሀለሁ በውስጥ ላወራህ እፈልጋለሁ የምትገኝበትን አሳውቀኝ በናትህ ይዠሀለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 5 ай бұрын
0911826398
@wudefekadu8104
@wudefekadu8104 5 ай бұрын
ዶክተር በተከታታይ 3 ነው ይልከው እኔም በ5…7በስድስት ወር 6…1 ነው በየእለቱ ስለካ ከ84__እስ110 ነው የተወሰነ ቀናት ከፍተኛ 130 እና ከዚያ በላይ ሆነ ተጠራጥሬ በ7ኛ ወርA1C ሣሰራ 7…1ሆነ መድሀኒት ካቆምኩ 7ወር አልፎኛል ምን ትመክረኛለህ ?
@AsratMarga
@AsratMarga Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ስኳር በሽታ አለብሽ በለው ዶክተሮች ነግረውኝ ጣዋት ባዶ ሆድ የሚወሰድ እና ማታ የማዋጥ መደሃኒት ሰተውኝ ባሁኑ ሰአት እየተጠቀሙኩ እገኛለው ምግብ የተከለከለ ነገር ትቻለው ግን መጀመሪያ የነበር የደም ስካር 295 ነበር መደሃኒቱን እየወሰተኩም የመጀመሪያም የ3ወር የደም ስኳር ወጤቴ የመጀመሪያውም ሁለተኛውም 275 ነው ምንድነው ዶክተር ጨንቆኛል በፈጣሪ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
1.ክብደት ምን ያክል ቀነስክ? 2.በሳሚንት ውስጥ ምን ያክል ደቂቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሰርተሃል? 3.በቀን ብትችል 2 ጊዜ መመገብ 4. stop all snacks,sweets,sugar ... 5.ጭንቅ፣እንቅልፍ መቆጣጠር
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 62 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 31 МЛН
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 98 М.
እውነት የስኳር በሽታ መዳን ይችላል? እንዴት  | Dr. Azmeraw
29:34
Dr. Azmeraw | ዶ/ር አዝመራዉ
Рет қаралды 29 М.
ዓይነት 2 የስኳር በሽታን መቀልበስ!!!  Reversing T2D!!!!
16:48
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 12 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 62 МЛН