No video

ስለፀሐያችን የሚሰማው ጉድ ምንድን ነው?? ከ10000 ዓመታት በኋላ ነው በአስደንጋጭ መልኩ የተከሰተው!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ,

  Рет қаралды 20,371

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

6 ай бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 43
@amanuelkefyalew135
@amanuelkefyalew135 6 ай бұрын
በጣም ነዉ የሚወዳችሁ አብይ እና ቤዚ thank you ስለ መረጃችሁ!
@user-do4ps7vi7x
@user-do4ps7vi7x 6 ай бұрын
ቤዝዬ ድምፅሽ በጣም ደስ ይለኛል
@bezzysaddis1961
@bezzysaddis1961 6 ай бұрын
❤🙏🏾
@AnimalFarm-sz5ov
@AnimalFarm-sz5ov 6 ай бұрын
አሜሪካ 34 ትሪሊዮን ዶላር እዳ ሳይሆን ባላንስ of ፓይመንት እጥረት ( Deficit Balance ) ይባላል በኢኮኖምይ ጥናት ውስጥ 🤔ኢትዮጵያ ይህ የውጭ ምንዛሪ የግብይት ሚዛን የፖዘቲቭ ቁጥር ያሳየው በ 1979 ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ 🤔ይህ ማለት ያሜሪካ ኢኮኖሚ ጤነኛና የሚሰራ ከሆነ ባጭር ዓመታት ውስጥ ሊስተካከል ይችላል 🤔የመጠነ ሀብት ገበያ የሌላቸው እንደኢትዮጵያ አይነት ሀገሮች ግን በቶሎ ከብድራቸው ላይወጡ ይችላሉ 🤔🤔🤔የካፒታል ገበያ በባለሙያዎች በጥንቃቄ ከተመራ እንደ ኢትዮጵያ አይነት ሀገሮችን ከእንደዚህ መሰል እዳ በቶሎ እንድትወጣ አይነተኛ መፍትሄ ይሆናል 🤔
@lozatube2125
@lozatube2125 6 ай бұрын
እናደርገለታለን ዓብየ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 6 ай бұрын
Thanks for your efforts!? It's educational worning to pay attention to the world wide situations. Hope we pay attention and mind self to something good?! 🙏 👍
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 6 ай бұрын
ወድማችን እቁ ነህ ትለያለህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 6 ай бұрын
አስደንጋጭ ነው ።ቆይ አሜሪካ "ብድር ጦር አይደለም!" የሚለውን የአገራችን ብሂል መርህ አድርጋ ነውዴ የምትበደረው
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 6 ай бұрын
እግዚአቡሄር ይስጥልን❤
@kalu8560
@kalu8560 6 ай бұрын
አባቶች ሌላ ታርክ ላይ ናቸው ያሉት ። አለም ዘለአለም የምትኖር እየመሰላቸው መች እንደዚህ ያለ ነገር ለህዝቡ ይናገራሉ ።።።
@user-lw6we3fh7c
@user-lw6we3fh7c 6 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣክ ።ቀጮዬ ማሻአላህ ድምፅሺ ያምራል ❤❤❤
@Konelene
@Konelene 6 ай бұрын
የአሜሪካ GDP 28 trillion dollars ነው አሁን ላይ 🤔The deficit balance is 120 percent of the GDP. However, most part of the deficit is the public debts 🤔
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 6 ай бұрын
WEGENOCHE FETAREWE ABATACHENE KE EZEHE KE AWEREWE MENFESE YEREBEKACHEHOOOO.AMENE
@user-vg5wp5jf8f
@user-vg5wp5jf8f 6 ай бұрын
Bertuln ❤
@Konelene
@Konelene 6 ай бұрын
ብድር እኮ አየርላይ የሚፈጠር ብር ነው 😆😆😆🤭ወይ አበዳሪ ወይም ተበዳሪ ይሞታል ብለህ መበደር ጥሩ ነው😆😆😆🤭🤭
@millionhailudessalegn6392
@millionhailudessalegn6392 6 ай бұрын
መምህር አብይ ይልማ እባኮትን መፅያፍ ቅዱስን ይመልከቱ መሬት ክብ አይደለችም
@Sara-ne3cl
@Sara-ne3cl 6 ай бұрын
ታዴያ ምድናት እምትባል
@sosinasine5843
@sosinasine5843 6 ай бұрын
Zem bel😮
@Tariku1997
@Tariku1997 6 ай бұрын
Jesus is coming soon
@user-qv8um1wk1p
@user-qv8um1wk1p 6 ай бұрын
ፕሮግራምህን በጣም እወዳለሁ ግን ትላን በሬዲዮ የተጨማደደ ብለህ ሰዎች ሰለሰዉ የምያወሩ አሉ ለምን በአንድ አቅጣጫ ብቻ እንደምታይ አልገባኝም
@EskedarTesfaye-sq4wd
@EskedarTesfaye-sq4wd 6 ай бұрын
Sitasireda Atchekul
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 6 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤
@merryyederrick
@merryyederrick 6 ай бұрын
Ye stehaye gerdosh April 8/2024 ke seman American aqreto be debube ontario bekule yalefal ye hamilton ketema telek ye stehaye geredosh endemehone yetebekal ye stehaye gerdoshu begemet ke meshetu 2 seat yejemerena ke kenu 4.30 yabekal.
@Dr.KebedeYilma
@Dr.KebedeYilma 6 ай бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰
@userd42
@userd42 5 ай бұрын
አሜሪካን,እንደሐያላንነታቸውና,ሀብታምነታቸው,ይሄ,የምትናገረው,በሙሉ, መምህር,አብይ,ይልማ,የሚስተካከልላቸው,ግራኝ,አህመድን,ሰውበላውን,አሊ,እንደሰዳም,አንገቱ,ውስጥ,ገመድ,ቢያስገቡለት,እንደጋዳፊ,ቢያስጎትቱልንና,ነገሥታቱን,የዓፄዎቹን,አናብስት,ቆንጅዬዎቹን,ፋኖዬን,ወደአባቶቻቸው,ቤተመንግሥት,ቢያስገቡልን,ከውድቀት,ትድናለች,ኢትዮጵያ,ትልቅ,አምላክ,አላት,ረስተዋታል,ፈጣሪ,ግን,ያስባት,መድሐኒዓለም,ኢትዮጵያን,ደግ,መሪ,አምጣላት,ቀናችሁ,ሥራችሁ,የተባረከ,ይሁንላችሁ,መምህር,አብይ,ይልማ,ዶክተሩንም,እንከታተለዋለን,እንደነገርከን,ለቤተሰቦቼም,በዩቱብ,እንዲከታተሉት,ነግሬአለሁ,ተባረኩልን
@messifootballchannel4892
@messifootballchannel4892 6 ай бұрын
Sun will rise from the west Hadith by prophet Muhammad
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 6 ай бұрын
If it wasn’t for China…
@workuseyoum7576
@workuseyoum7576 6 ай бұрын
Endiaw donkoronetkin kemagalet wuch sile economics min yaskebatirihal. Debt Crisis? Solar crisis? Dedeb mehaim!!
@ErmiasTesema-en8xf
@ErmiasTesema-en8xf 6 ай бұрын
Wey abedari wey tebedari yimotal yemilew lemengestatem yiseral ende
@user-ng6ps3qe6k
@user-ng6ps3qe6k 5 ай бұрын
የአሜሪካ GDP 23.32 Trillion dollar new So be persent 147 % eda alebat yilalu merejawoch
@ethio777tube9
@ethio777tube9 6 ай бұрын
የናሳን ተረት ከመፃፍ ቅዱስ ጋር አታገናኙ
@yosefassefa101
@yosefassefa101 6 ай бұрын
Now please guide ur ppl to the important points the other knowledge is not now that much necessary sir..
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 6 ай бұрын
😄😄😄lelas beka yhewe newe weyena gudashen fogare😄😄😄😁sele rasehe hager beder basebke😄😄😄😁
@AMER0521
@AMER0521 6 ай бұрын
አረ አብያችን ለ አሜሪካ ራሩላት እንጂ ጥፋቷን የምትመኙ ይመስላል አንድም ቅዱስ ሃገር ወይም እግዚአብሔርን የሚፈራ የተመሰከረለት ሃገር በአለም ላይ የለም እስራኤልንም ጨምሮ ነገር ግን የሚሆነው ንስሃ መግባት ነው እግዚአብሔር መሃሪ ነው ፃድቃን የሆኑ ደግሞ ለሌሎች ይማልዱ ሃጢያት የሌለበት ሃገር አስቀድሞ አሜሪካንን ይውገር
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 117 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 7 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН