የኦርቶዶክስ እና የወንጌላውያን መምህራን ፊትለፊት ተፋጠጡ | Haleta tv

  Рет қаралды 189,377

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

8 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv#rebunimedia

Пікірлер: 1 600
@nunat6047
@nunat6047 8 ай бұрын
ከጴንጤ ቤት ማምለጤ ጠቅሞኛል። የድንግል ልጅ ስምህ ይባረክ። ጆሮዬን ካደነቆረው ጩኸት ተገላግያለሁ።
@Fanit118
@Fanit118 5 ай бұрын
ዉይ ስታዛኝ:ቃሉን ስላልተረዳሽ ነዉ::ቃሉ ላይ አተኩሪ::የሚያድን የእግዚሀብሄር ቃል ብቻ ነዉ::ኦርቶዶክስ መሆን ወይንም ፔንቴ መሆን አይደለም::
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 ай бұрын
​@@Fanit118ጴንጤ የወንበዴዎች የሠዶማውያን የሌቦች የሴትኛ አዳሪዎች ባጠቃላይ የዱርዬዎች ማጠራቀሚያ ነው ።
@user-bg5ck4mj9i
@user-bg5ck4mj9i 4 ай бұрын
ተመሰገን ፈጣሪ ግልግሊ እንኳን ደና መጣህ ወይ መጣሽ😢❤🙏
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
@@Fanit118 አታጭበርብር ፤ጴንጤ ቤት የሚነገረው የሚሠራው እና ኦርቶዶክስ ቤት የሚነገረዉ አንድ አይደለም ። ደደብ አትሁን።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
your welcome !ጴንጤ የሠይጣን ቤት ነዉ ። የአጋንንት መድረክ ነዉ ። እንኳን አመለጥሽ
@dafna4027
@dafna4027 8 ай бұрын
ውይይቱ ደስ ይላል ይቀጥል በጭፍን የምጎዘው ህዝብ እንደዚህ እንድህ ስንማር እውነት ይገለጣል መንፈስ ቅዱስ ስራውን ይሰራል ቃለ ህይወት ያሰማልን። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ☦️⛪️🙏❤
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 8 ай бұрын
Amen❤❤❤
@asfaw8603
@asfaw8603 8 ай бұрын
መምህር ግሩም በዝህ ውይይት የጠፉ ነብሳትን ያመጣል ብዬ አስባለሁ ከመቶ አንድ በግ መጥፋት የለበትም ክብር ይስጥልን መምህራችን
@yohannesalemayehu3667
@yohannesalemayehu3667 7 ай бұрын
በልሳን ብለው የሚለፈልፉ ጲንጤዎች ትክክል ባይሆንም ኦርቶዶክስ ደግሞ ታቦት ስዕል ከመፃፍ ቅዱስ ውጭ ያለው መፃፍ ና ለማርያም የሚደረግ አምልኮ ወዘተ ቢነጋገሩ መፃፍ ቅዱስን መሰረት አድርገው ቢነጋገሩ ያኔ ቡዙ ጉድ ይወጣል
@marimasd6628
@marimasd6628 8 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ተዋህዶን እወዳታለው አከብራታለው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🥰🥰🥰🥰💚💛❤👏
@Arsemaesubalew
@Arsemaesubalew 8 ай бұрын
ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያብቃሽ እህታችን
@peacelove1806
@peacelove1806 8 ай бұрын
መውደድ ብጫውን በቂ ኣይደለም እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ በርጪ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 8 ай бұрын
ጂል እረተይጂ 😂😂😂😂😂
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 8 ай бұрын
​@@Arsemaesubalew😂😂😂😂😂😂 አቺን ለኢስላምያብቃሺያረብ ነብይከማምለክይገላግልሺአሚን
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 8 ай бұрын
​@@peacelove1806😂😂😂
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 8 ай бұрын
መምህራችን የቤተክርስቲያን እንቁዎች አብዝቶ ይባርክህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 8 ай бұрын
😂😂😂Orthodox Teret Teret becha newo yemtawkut Yawerahewo contextual aydelem 😅😅
@LemmaamadoAbire
@LemmaamadoAbire 8 ай бұрын
ሠላም ለአንቺ ይሁን እህቴ ቤተ ክርስቲያን የተቦታትና የሥዕላ ስዕል መቀመጫ ሰይሆን የክርስቶስ አካልና የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ ትበላለች ትኩረት ሁሉ ወደ እየሱስ ተባረክ
@sewunetsamuel1921
@sewunetsamuel1921 8 ай бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ፍቅርን ተከታተሉ፥ መንፈሳዊ ስጦታንም ይልቁንም ትንቢት መናገርን በብርቱ ፈልጉ። ² በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤ ³ ትንቢትን የሚናገር ግን ለማነጽና ለመምከር ለማጽናናትም ለሰው ይናገራል።
@user-bi6tr2qf6c
@user-bi6tr2qf6c 7 ай бұрын
​@@betelhembeyene6040ቅደድ ሁላ ዝምብለህ በባዶ አትኮፈስ።
@user-dl8rd3ib1g
@user-dl8rd3ib1g 6 ай бұрын
Bbcccbb ​ @@LemmaamadoAbire
@user-ht7nd3bz1x
@user-ht7nd3bz1x 6 ай бұрын
መምራችን ፈጣሪ ይባርክ ቃለ ህይወት ያሰማክ ለእኔም ጥሩ ትምርት ሰጠህኝ ኦርቶዶክስ እምነቴ ለዘላለም ትንገስ አሜን አሜን አሜን
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 8 ай бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እኮ ሲናገሩ እራሱ በተረጋጋመፈስ በሙሉ እምነት ነው የሚናገሩት አሜን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መቸም በዚ ዘመን ይህ ሁሉ መምህር ባለበት የሚስት ኦርቶዶክሳዊ አይኖርም እግዚአብሔር ይጨመርበት በእምነታችን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-sw9ng2yp6y
@user-sw9ng2yp6y 6 ай бұрын
ዘመድኩንም
@Mek-fy4hj
@Mek-fy4hj 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር። i am back to Orthodox
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 8 ай бұрын
it's you're Right! But you Cannot say non Orthodoxs! back to Orthodox because we had seen many mistaken things in Orthodox for example Editting Bible🙄😃😄😂
@user-bt7ky3xm6x
@user-bt7ky3xm6x 4 ай бұрын
You walkacm❤❤
@BezaKibru-fx1ev
@BezaKibru-fx1ev 3 ай бұрын
Endet endtmlsk bmn mknyat hedk bmn mknyat tmlsk mawek kchalku
@ayatbasyouni5800
@ayatbasyouni5800 8 ай бұрын
ዉሃ ቢወቅጡት እቦጭ አለ ያገሬ ሰው 🤦‍♀️አቤቱ ጌታ ሆይ በአንድነትህ እና በሶስትነትህ አምኜ በአርያህና በአምሳልህ ፈጥረኸኝ ያንተ ወገን መባልን በፀጋ ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ 🙏 በማመን አባቴ ብዬ እጠራሀለሁ መንግስትህንም እጣራለሁ 🙏 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 🙏❤💒🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 8 ай бұрын
እውነትም ውሀ ቢወቅጡት 😳ማጣቀሻ የለ ተዋህዶ❤❤❤❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 8 ай бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤
@atmike123
@atmike123 8 ай бұрын
ምን አይነት ትክክለኛ አገላለፅ! "ቢወቅጡአቸው እምቦጭ"
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 8 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@mimisami7086
@mimisami7086 8 ай бұрын
የኦርቶዶክስ መምሀራችን አግዚአብሔር ይክበር ይምስገን በጣም ጥሩ አገላለ ጽ በጣም በተረጋጋ ና በሚስማ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 8 ай бұрын
@user-is2bt1xp8eእግዚአብሔን ስናመልክ አማራ ካላችሁን? ኢትዮጵያን እና ባዲራችንን ስንል አማራ ካላችሁን?? በእውነት ሁሉም ኢትዮጵያውያን እና ክርስትያን አማራ ነው?? መልሱልኝ አትስደቡኝ !!
@Edotek48
@Edotek48 8 ай бұрын
ቆሮንቶስን ጣሰ እንጂ
@annapelekis5927
@annapelekis5927 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ue2nd2wz4b
@user-ue2nd2wz4b 8 ай бұрын
ኦርቶዶክነቴ ኩራቴ መልሱም ለሰው ሁሉ ግልፅ የሆነ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ መምህራችን እናመሰግናለን
@MetsnanatMesfin-wm5xz
@MetsnanatMesfin-wm5xz 8 ай бұрын
ልሳን ከእግዚአብሄር ጋር የመምናወራበት ስጦታችን ነው የሚሞላውም ያመነ ነው
@user-es5lr3iv8u
@user-es5lr3iv8u 8 ай бұрын
እንግዲ ጆሮ ያለው ይስማ ማለት ይሄ ነው ግን መምህር ክብረት ይስጥልን ቃለሂወት ያሰመህ ለወንድማችንም ከአክብሮት ጋር ነገሩን ይገልፅለት ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልህ ሁሌም ኦርቶዶክስ መልስ አላት
@kiyyanafyad9201
@kiyyanafyad9201 8 ай бұрын
አቤል ጥሩ ማብራሪያ ነው። ከቃላት ስንጠቃ እና ምድራዊ አስተሳሰብ ርቀህ ዕውነታውን ስላስረዳህ እናመስግናለን።
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 8 ай бұрын
መምህርችን ቃለህውት ያሰማልን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሌትህ ዘመን ይባራክልህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር👑👑👑👑✅✅✅
@user-wv1zy8hz5k
@user-wv1zy8hz5k 8 ай бұрын
የኦርቶዶክስ መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን::
@girumtesfaye8654
@girumtesfaye8654 8 ай бұрын
መምህር ግሩሜ በእውነት አገላለፅህ ደስ ይላል በዛ ላይ በእምነትህ ሙሉ እምነት እንዳለህ ታሰታውቃለህ ዘና ብለህ ሳትጨነቅ ነው ፀጋህን ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ
@jarssoobettoo7972
@jarssoobettoo7972 8 ай бұрын
“የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥” - 2ኛ ቆሮ 10፥5
@temuking5889
@temuking5889 8 ай бұрын
@sewasewbelachew6459
@sewasewbelachew6459 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደናንተ ያሉ በሳል ሰዎችን ያብዛልን ።ትምህርታችሁ ንግግራችሁ እርጋታችሁ ሲያረካ።እውቀታችሁን ለመልካም አብዝቶ ይጨምርላችሁ ።
@binyamshitaye
@binyamshitaye 8 ай бұрын
በእውነቱ መምህር ግሩም መምህር አቤልን እንዲሁም አወያዮን አመሰግናለሁ የቆሮንቶስ ቤተክርስቲያን ባመኑ አይሁዳውያን ግሪካውያን የሮማ እንዲሁም የሌሎች ሰትሆን ከተማዋ የንግድ ከተማ ወደብ ያላት ነች የሰይጣን አሰመላኪዋ አፍሮዲቴ መዘንጋት የለባትም ልሳን ቋንቋ ነው እኔ የኦርቶዶክስን አሰምሮ ነው የምቀበለው አቤሎ የልሳን ቋንቋ የማይቀበሉ አሉ። ሁላችሁንም አመሰግናለሁ በተረፈ ቆሮንቶስ በጥልቀት ብታነሱ መልካም ነው አቤሎ ኦርቶዶክስ ከልቡ የሚያከብር ነው ተባረኩ አክባሪያችሁ
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 8 ай бұрын
አሜን
@mafiw
@mafiw 8 ай бұрын
ስለ እውነት እና ለእውነት መቆም በሰማይ ዋጋ ያሰጣል። እግዚአበሔር ይስጥህ ለአንተ!
@Abel377
@Abel377 8 ай бұрын
አንተም ክበርልን ፓስተር ቢኒ
@mikalmicheal
@mikalmicheal 8 ай бұрын
Bini bini ❤😊
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 8 ай бұрын
Paster Bini ante yewunt sewu nek enwdikalen❤❤❤ Orthodoks lezlalm tinur❤❤❤
@natanimtube3865
@natanimtube3865 8 ай бұрын
በጣም ደስ በሚል ስነምግባር ተባረኩ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት
@topten2031
@topten2031 6 ай бұрын
lezelalem yeminor igzyabiher bicha newu. lezalalemimi atinorim. 13gna kifile metach yehone gize tabakalech. mayhon nigigir atawura
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ዋው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@surafelbeyene7706
@surafelbeyene7706 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ስርአት ያለው መማር ነው ሌሎቻችሁም እየመጣችሁ እንዲህ ተማማሩ
@blenlema2437
@blenlema2437 8 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ስርአት ይዛችሁ መነናገራችሁ ደስ ይላል
@hq1rx
@hq1rx 8 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልክ እመ ብርሃን በምልጃዋ ትጠብቅክ
@ethiomesobtube3995
@ethiomesobtube3995 8 ай бұрын
በህይወቴ ደስ የሚለኝ ኦርቶዶክስ መሆኔ መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@selamabraham
@selamabraham 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መምራችን እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤
@tigisttadesse9546
@tigisttadesse9546 8 ай бұрын
የሃይናኖት ስም ለዘላለም አይኖርም ክርስቶስ ብቻ ለዘላለም ይኖራል
@nathanmelese9831
@nathanmelese9831 8 ай бұрын
አይንሽ ስለማያይ ጆሮሽ ስለማይሰማ እንጂ ግሩም በግልፅ ክርክሩን ተሸንፏል። መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሀ ግቡ!
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 8 ай бұрын
​@@nathanmelese9831😂😂😂😂😂 መቼም ቢሆን መናፍቅ ከኦርቶዶክስ አይናፃፀርም አይሸነፍምም ሉተር ተከታይ በኢየሱስ እም እየነገድክ እየጨፈርክ 😂😂
@biniyamalebachew8591
@biniyamalebachew8591 8 ай бұрын
ስለልሳን ምንም እውቀት የለሽ መምህሬ መምህሬ ትያለሽ እስቲ አንብቢ
@dafna4027
@dafna4027 8 ай бұрын
​@@biniyamalebachew8591ልሳን ብላችሁ በአጋንንት ቋንቋ መጭበርበራላችሁ የማይታወቅ ልሳን በአለም የለለ ልሳን የመላእክት ነው የእግዚአብሔር ነው እያለችሁ በፈጠራ ትጓዛላችሁ ሉተር ብያያችሁ ዛሬ ኡኡኡ ይላል በፈጠራችሁት ልሳን😂😂😂 ፓራራራራራራ😂😂😂😂
@alzemtube5249
@alzemtube5249 8 ай бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር ግሩም በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሌሎች ወንድሞች ግን የእግዚአብሔር ቃልን እየሰማችሁ እያወቃችሁ ለምን ሙሉውን እንደማታነቡና ለምን እንደማትረዱ አላውቅም ብቻ የሁሉ ባለቤት የሆነው ልኡል እግዚአብሔር ልቦናችሁን ያብራላችሁ ያብራልን 🙏🙏🙏በተረፈ መልካም ነው በርቱልን ይቀጥል ልብ ያለው ልብ ይበል 🎉ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 🙏
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 8 ай бұрын
አሜን
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 8 ай бұрын
Amen Amen Amen!!!
@EseyassAbraham
@EseyassAbraham 6 ай бұрын
አሰይይይይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን መምህር ግሩም በተዋህዶ ሃይማኖታችን ጸንተን እንድንኖር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን
@roseawk6631
@roseawk6631 8 ай бұрын
ለሑሉም ጊዜ አለው፥ነገሮች ሑሉ የሚገለጡበት የዚሕ ዘመን የኦርቶዶክስ ልጆች እንደምን ታደልን?!✍♥
@kidist176
@kidist176 8 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሄር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ የእመቤታችንና የቀደሙ አባቶቻችን ሃዋርያት ጸጋ በረከት ረድኤት አማላጅነት አይለይህ። ሌሎችም ስሀተት መንገድ ውስጥ ያሉትን ወንድም እህቶቻችንን አይነ ልቡናቸውን ያብራልን። አሜን🙏🙏🙏እንደዚህ አይነት ውይይቶች አሁንም ቢቀጥሉ በጣም ጥሩ ነው።
@XrO_BS
@XrO_BS 8 ай бұрын
መምህር ግሩም ቃለ ህይወት ያስማልን
@zenashkasahun1731
@zenashkasahun1731 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መልስ አላት።መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት🙏🥰🥰🥰
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 8 ай бұрын
ጥሩ የተረጋጋ ውይይት ነው ተባረኩ ሀለታችሁም ተወያዮች።አቤል ወንድማችን መፅሐፍ ቅዱሳዊ ሀሳብ በደንብ ገልፀሀል ተባረክ።አሁንም የሚሰራ የመንፈስቅዱስ ስጦታ ስለሰጠን ጌታን እናመሰግናለን ❤❤❤
@elias12789
@elias12789 8 ай бұрын
ከዚህም የሚበልጥ የጌታ ሀይል ሲገለጥ እናያለን, ገና የክብሩን ደመና ምድር ስትሞላ በጌታ ምስጋና ሀሌታ t ቪ ተባረኩ!!!!!!!!👌
@betelihemnegash1144
@betelihemnegash1144 8 ай бұрын
የኦርቶዶክስ መምህር በጣም እናመሰግናለን የእውነት አምላክ ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ጌታ ይውደድህ
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 8 ай бұрын
ምን ማለት ይዉደድህ አይባልም አንዴ ወዶኛል እና አዳኝ ያለን ሰዉ ጌታ ይዉደድህ ማለት አልገባኝም
@betelihemnegash1144
@betelihemnegash1144 8 ай бұрын
መምህርዬ ይቅርታ አለማወቄ ነው እውነት ነው አኔዴ ወዶናል….. እናመሰግናል፡፡
@wasihunhaile4124
@wasihunhaile4124 8 ай бұрын
ይቀጥል እንዲህ አይነት ውይይት ልክ እንደዚህ አይነት በተረጋጋ በጨዋነት ሲሆን መልካም ነው መምህር ግሩም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hibistinatad4718
@hibistinatad4718 8 ай бұрын
የሚደንቅ ትምህርት ነው መምህር ግሩም ቃለ ህይወት ያሰማልን የበለጠ ግልጥልጥ አድርገህልኛል።
@zinashmesele9348
@zinashmesele9348 8 ай бұрын
የኦርቶዶክስ መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ አርገህ ነው የገለፅከው ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር እና ይኸን የሰማ ሁሉ ልብ ያድርገው ስለ ልሳን እኔ በጣም ነው ግልፅ የሆነልኝ አመሰግናለሁ
@hq1rx
@hq1rx 8 ай бұрын
ስንዱዋ የተዋህዶ ቤታችን ለሁሉም መልስ አላት
@tutubevan932
@tutubevan932 8 ай бұрын
Algebashem sister
@marianagirma326
@marianagirma326 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ኮራሁ መምሀራችን ቃለህይወት ያሠማልን
@alemneshwolde9950
@alemneshwolde9950 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መምራአችን ተባረክ
@yetbarek63
@yetbarek63 8 ай бұрын
ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን በሚሊወኖች ያብዛልን፣ኦርቶዶክስ ልጅ አላት እንድል አርጎኛል።
@odagudeya2751
@odagudeya2751 8 ай бұрын
Well-disciplined discussion!! I am convinced with the Orthodox guy's stand.
@netsanetlemma3296
@netsanetlemma3296 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ስለሆንን ❤❤❤❤
@memem6833
@memem6833 8 ай бұрын
አሜን 💒😍✝️🙏
@tamratketema6926
@tamratketema6926 8 ай бұрын
Im proud of Orthodox🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 8 ай бұрын
እንከን የሌላት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ወንድም ግሩም እንቁ የተዋህዶ ጀግናችን መደሀኔአለም ይባርክህ
@user-jh9mx6yh9t
@user-jh9mx6yh9t 8 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 8 ай бұрын
በጣም ጨዋነት የተሞላባት ንግግር ነው
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 8 ай бұрын
የኦርቶዶክስ መምህራች ተባረክልን❤❤❤❤
@telmelaermias4195
@telmelaermias4195 8 ай бұрын
ሁሌም መማር ለሚፈልግ ተዋህዶ ለሁሉሞ ጥያቄ መፅሐፍ ቅዱሳዊ መልስ አላት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወንድሜ
@tutubevan932
@tutubevan932 8 ай бұрын
Era yelatem bible esk anbibe ewntawen lemawek
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 8 ай бұрын
አትለኝም🙄😂😂😂😃😄
@etaferahusisay7927
@etaferahusisay7927 8 ай бұрын
Ke ewinet gar mehon eko ayasafirm. Bible manibeb bicha sayhon betikikil meredat yasfeligal lezam new wiyiyt yemiyasfeligew. Pppppppp....rrrrrrrrr...ttttttt... you see it doesn't have meaning.
@mfatal8654
@mfatal8654 3 ай бұрын
መምህራችን መጽሃፍቅዱስን እየጠቀሱ እያስረዱ አይደል እንዴ??? በተረጋጋ አንደበት እንዴት ነው ማዳመጥም የሚያቅጣቹ ??? አረ ብቻ እግዚአብሔር ያብራልሽ ሌላ ምን ይባላል
@hirutalemu4146
@hirutalemu4146 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እኔ በበኩሌ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰላምና መደማመጥ ያለበት ድንቅ ትምህርት ነው የተቀበልኩት አዘጋጁን፣ ሁለቱም መምህሮች እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 8 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሞገስ ና ጥበቡን ይጨምርልህ መምህርዬ ❤❤❤😊😊😊😊
@tigist23445
@tigist23445 8 ай бұрын
መምህራችን የተዋህዶ ወንድማችና እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ አደበተ እርቱ እርጋህ አይ እውቀት በተኩላ ለተነጠቁት አዘኩኝ በቤቱ ያቆያህ
@NewKuwait-gx7uk
@NewKuwait-gx7uk 8 ай бұрын
ይሄ ነጻና መከባበር ያለበት ውይይት ጥሩ ጅማሮ ነው። ሀሌታዎች ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ። አላማው ማንንም ለማንገስ ማንንም ለማኮሰስ ሳይሆን ስልጡን በሆነ የውይይት መንፈስ ሀይማኖቶቾቻችን በየምኩራቡና በየጥጋጥጉ ከመነቃቀፉ ተጠጋግተው ተቀራርበው አማኞቻቸውን የጠራውን ነገር ለማስጨበጥና እንዲሁም የመከባበርና የመቀባበልን መንፈስ በማዳበር ልያነቶቻቸውን እውቀውና አጥበው በመከባበር በመደማመጥ እንዲኖሩና ማህበረሰቡንም የተረጋጋና የሰከነ ኑሮ እንዲመራ የሚያስችል እንዲሆን የታለመ ይመስለኛል። ይቀጥል በርቱ
@enatneshworku3945
@enatneshworku3945 8 ай бұрын
ስንዱ እመቤት የፀጋ ግምጃ ቤት የተባለች ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!
@user-kr5my4oq9j
@user-kr5my4oq9j 7 ай бұрын
Ere wde ygtemal egi tgetmiu yele ede nurilgn
@abenezermelese6735
@abenezermelese6735 8 ай бұрын
ወንድም አቤል በጨዋነት የሌሎችን እምነት በከበረ መልኩ ስለወከልከን ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛል። የተናገርከው ለሚያስተውል ሁሉ ግልፅ ነው። ወንድማችንም እንዲህ ያለውን መድረክ ስለደፈርክ ሳለደንቅ አላልፍም። በቀጥታ የተጠየከውን ብቻ የመመለስና ከአውድ ውጭ ያለመውጣ ልማድ ብታዳብር መልካም ይመስለኛል። ልብን የሚያበራው የክርስቶስ ፀጋ ይገናኝህ። ሃሌታዎች በእውነት ይህ ነገር ለትውልድ እጅግ ማትረፊያ ነውና ጌታ ከመምከን ይጠብቃችሁ፣ ፀጋውንም ያብዛላችሁ።
@asterymarymleji6094
@asterymarymleji6094 8 ай бұрын
ተባረክልኝ መምህርዬ ኦርቶዶክስ ሁሌም ስታስተም መፅሀፍ ቅዲስን ዋቢ አድርጋ የው ኑና ተማሪ
@jelo3241
@jelo3241 8 ай бұрын
አይደል !!!!! መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ? ??? ባረገው
@wendwosengetachew7845
@wendwosengetachew7845 8 ай бұрын
​@@jelo3241መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ!!!!! ሌላዉንኮ የቅዱሳንን ብርታት እንዲገባን ለማሳየት የተፃፉ ናቸው!!!!!
@jelo3241
@jelo3241 8 ай бұрын
@@wendwosengetachew7845 ማንኛውም አይነት መጽሐፍ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር የሚቃረን እና የማይስማማ መቀበል የመጽሐፍ ቅዱስን መካድ ነው ለምሳሌ መጽሐፍ ቅዱስ መዳን በሌላ የለም እንድንበት ዘንድ የተስጠን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ እየነገረን ሌላ መጽሐፍ ላይ በእንትና ወይም በእንትን ትድናለህ ካከ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጋር ስለሚቃረን መቀበል አንችልም ።
@samuelsinta5440
@samuelsinta5440 8 ай бұрын
ለሐዋሪያቶች እናንተን የሰማ እኔን ሰማ ያለው ቃል ከሞቱ በኅዋላ አይሰራም? እኛ እኮ እነሱ በራሳቸው ያድናሉ ማለት አይደለም ለክ እንደሐዋሪያት እንደተሰጣቸው ቃል ኪዳን ለእነሱም ተሰጥቷቸዋል በዚህ መሰረት ወደፈጣሪ ለምነው የስጋም ሆነ የነፍሳችንን ያስፈጽሙልናል በእናንተ በጾም በጸሎት ያልጸና ሆዱን ያማረጠ የሚበላ ያማረጠ የሚለብስ እንኳን ያደነናል ብላቹ አሜን ስትሉ አይደል የምትውሉት እውነት ነው እናንተ ቤት ያሉት እናነተን በምድር ብቻ ይሆናል እናንተን በጤናችሁም ሆን ከትለያዩ ነገራቹ የሚረዷችው ይህ ደግሞ ይሆነበት ምክንያት ደግሞ ህይወታቸው ምድራዊ እንጂ ሰማያዊ አይደለም ለዛ ነው አንድ ሰሞን መልካም ሲሰሩ ታያላቹ ሌላ ጊዜ ደግሞ በግብራቸው ሲወድቁ ታገኟችዋላቹ እኛ ቅዱሳን ሰማእታት እያልን ከፈጣሪ ያስታርቁናል የምንላቸው በምደር ሳሉ ህይወታቸው እንደመላእክት ሰማያዊ ነበር ስለዚህ ቃልኪዳናቸው ዘላለማዊ እንጂ ምድራዊ አይደለም
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 8 ай бұрын
​@@jelo3241የቅዱሳን ገድል የምናነበው ቅዱሳን ስለ ወንጌል የከፈሉት ወጋ ስለ እግዚአብሔር የከፈሉት ሰማዕትነት ነው ያ መስማት በእምነት እንድንፀና እግዚአብሔር እስከሞት ድረስ እንድከተለው ይረዳናል። ገድል ማለት ወንጌል በተግባር ተፈፅሞ ማለት ነው ። አንድ ኦርቶዶክስ እና ፕሮተስታንት ሰማእትነት ስነልቦና በፍጹም አይነፃፀርም ምክንያቱም የምናነባቸው ገድለ ቅዱሳን ውጤት ነው።
@azutube6342
@azutube6342 8 ай бұрын
ውይይይይይ መምህር ግሩሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ይቺ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 5 ай бұрын
😅😅😅
@Aaaaaa-br4zz
@Aaaaaa-br4zz 8 ай бұрын
ተዋህዶ እምነቴ አንችን በየቀኑ ስስማ ሁሌም ሁሌም ሁሌም ክብርና ኩራት ይሰማኛል 🙏🙏🙏
@shewayegidaye904
@shewayegidaye904 8 ай бұрын
መምህራችን አብዝቶ ይባርክህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@mesishiferaw1892
@mesishiferaw1892 8 ай бұрын
ወንድማችንን ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ኦርቶዳክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ፅንታ ትኑር
@solomonworku7434
@solomonworku7434 8 ай бұрын
ተባረኩ:- አቤልዬ❤ ተባረክ; ከዚ ቀደም ትምህርትህን ተምሬ ነበር ዛሬ ከሁሉነገርህ ነው የተማርኩት። በርታ የጌታ እጅ ባንተ ላይ ነበር; ለዚ አለም ሊብራራ የማይችል መንፈስ ተቀብለን ጌታ በዚ አለም ቋንቋና ምሳሌ ማብራራት ይከብዳል :- ዮሐ 14፥17 እርሱ ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይችለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውስጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 8 ай бұрын
🙏👏መምሕራችን እንቁዋችን ሺይ አመት ኑርልን🙏👏የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ከነ ሙሉ ቤተሰቦችክ ታኑርልን ትጠብቅልን🙏👏እንወድሀለን❤❤❤❤
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 7 ай бұрын
Amen Amen
@user-qy2ox8lw7f
@user-qy2ox8lw7f 8 ай бұрын
በአለም ሐይማኖት የበዛው"በቃላት ትርጉም ልዩነት ነው" የሚሻለው "back to the origin orthodox"።
@lemlemgemechu6586
@lemlemgemechu6586 8 ай бұрын
who made orthodox as Origin the origin is Jesus Christ. ye heywet minch Eyesus new enji Orthodox aydelem
@user-qy2ox8lw7f
@user-qy2ox8lw7f 8 ай бұрын
@@lemlemgemechu6586 "በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ታንፃችኋል፤የማዕዘኑ ራስ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው" (ኤፌ.2፥20) ፡- this is orthodoxy base. When u have the ability to read you will can gets the fact by goining to early church history & by reading church's fathers books...! And other way "ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ስለዚህም ይህ ጆሮአቸውን የሚያሳክክ ስለሆነ ለገዛ ምኞታቸው አስተማሪዎችንም ያከማቻሉ።"(2ጢሞ.4፥11-12)፡- & also these one said for Protestant which is would coming 16th century by "reformer Martin Luther was Germany"( the father & Protestant leader)...!
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 8 ай бұрын
@@lemlemgemechu6586 የፕሮቴስታንት እየሱስ አሳዊ መሲህ ነው ማልቲን ሉተር ሽንት ቤት የተገለጠለት bake to orrodox
@user-qy2ox8lw7f
@user-qy2ox8lw7f 8 ай бұрын
@@richopenkiller4134 ስለ"ማርቲን ሉተር" ለመረዳት በጀርመናዊ ፀሀፊና በፈረንሳዊ ፀሀፊ የግል ማንነቱ ፅፈዋል "gogle" ማድረግና መረዳት ይቻላል በተለይ መንገድ ከተፃፉ ነገር ውስጥ አንዱ የግል የአዕምሮ ችግር እንደነበረበትና በዚህም የተነሳ የስድብ ቃላቶችን አብዝቶ ይጠቀም እንደነበረና በኢየሱስ ላይም ነውር ቃላትን ይጠቀም እንደነበር... በጣም በዝርዝር ተቅምጧል ስለሆነም የማርቲን ሉተርን ግለ ታሪክ ለበለጠ መረጃ አንብቡ። "አንድ ጌታ አንድ ሐይማኖት አንዲት ጥምቀት።"(ኤፌ.፬፥፭)። "back to the origin orthodox".GOD bless all of you.
@Lily-yg4dl
@Lily-yg4dl 8 ай бұрын
​@@richopenkiller4134If you can give us one trustworthy evidence about what you wrote, please
@michaele9632
@michaele9632 8 ай бұрын
ሀሌታዎች እግዚአብሄር ይባርካችሁ! ለኔ ለማላውቀው ከማሳወቅ አልፎ፣ እንግዶቻችሁ እራሳቸው በአተረጓጎም እና ቃላት ፍቺ እውቀት እየተሰጣጡ እንደሆነ ተረድቻለሁ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 ай бұрын
ወንድማችን አቤል ንጉሴ እግዚአብሔር ይባርክልን ፀጋዉንም ይጨምርልህ የጋሽ ንጉሴ አገልግሎት ስለ ቀጠለ ጌታን አከብረዋለሁ በርታልን ወንድምነት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ
@eyobephremofficial3423
@eyobephremofficial3423 8 ай бұрын
ዋው መምህር አቤል የሚገርም ትህትና እና የሚገርም ማብራራት ተባረክልን ስርአት ያለው ንግግር እና ውይይት ነው❤
@etaferahusisay7927
@etaferahusisay7927 8 ай бұрын
Hizbe ewiketin bematat mikiniyat tefa yilal! Tihitina ewinetin mawek new eko bro.
@user-cm5jk4qq6q
@user-cm5jk4qq6q 8 ай бұрын
Ortodox tewahdo ❤❤❤
@jelo3241
@jelo3241 8 ай бұрын
Wow I am so happy Haleta TV may God blessed you this is great !!!! በአንድም በሌላ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይስበካል በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ሕዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል ይላል ቃሉ ለስው ምርጫ ተስጥቶታል ስምቶ አንብቦ አመዛዝኑ ይሻለኛል የዘላለም ህይወት አገኝበታለው የሚለውን ይምረጥ ጌታ ኢየሱስ ለሁሌችንም የልባችንን አይን ያብራልን ማስተዋልን ያድለን ወንድማሽን አቤል ተባረክልን፣ የኦርቶዶክሱም መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ። እውነትን በፍቅር እንግለጠው ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን ለሁላችንም።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
የኔ ዉድ ልክ ነሽ ህዝቤ እዉቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል አለ። እና እኮ ጠፍተሻል ተመለሽ የምር ኢየሱስ እሱ ጋ የለም አትሸወጂ ሀሳዊዉ ሌባዉ ነዉ ያለዉ ከፍሬያቸዉ ታዉቋቸዋላቸዉ ብሏል መርምሪ አደራ እድትድኝ ነዉ ድርቅ እንዳትይ መርምሪ በየቤታችን ብንመረምር ጥሩ ነዉ
@jelo3241
@jelo3241 8 ай бұрын
@@Kidist-rn2xc ጥሩ ብለሻል እህቴ መርምሩ ብለሻል መርምሪ መጽሐፍ ቅዱስሽን አንብቢ እኔ እውነት ህይወት መንገድ የሆነውን ስለእኔ በመስቀል ላይ የሞተውን የተነሳውን ያዳነኝን ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ አምኚ ከዘላለም ሞት ድኛለሁ ።ብቻውን አዳኝ ብቻውን ጌታ የሆነውን ይዥሃለሁ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
@@jelo3241 ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ክብር ይግባዉና አዳኝ ነዉ በ እዉነት አዳኝ ነዉም ለዛዉም የስሙ ትርጓሜም መድሐኒት ነዉ መልአኩ ሲያበስር እንዳለ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሀኒት እርሱ ኢየሱስ ተወልዶላችኋልና ብሏል ለዛዉም የዓለም ሁሉ መድሀኒት ነዉ። ግን ለዘላለም ድኛለሁ ያልሽዉ ላይ ወራጅ አለ። ኢየሱስ እኮ ተሰቅሎ ያዳነሽ ያኔ አዳም ለተሳሳተዉ ሀጥያት እንጂ ለወደፊትም ለምታጠፊዉ ሀጥያት ቀብድ አይደለም ደግሞስ ለዘላለም መዳንሽን በምን አወቅሽ ገና ሊፈርድ ይመጣል ከዳንሽ ለምን ለፍርድ ይመጣል። መፅሀፍ ቅዱስ ራዕይ ዮሀንስንም ብታነቢ ለሁሉም እንደስራዉ ሊፈርድ ይመጣል ይላል ድህነትሽ በስራሽና በቸርነቱ ይወሰናል እናቴ። ለዚህማ ንስሀ ለምን አስፈለገ ለዘላለም ከዳንሽ ጌታሆይ በስምህ አጋንንትን አላስወጣንምን ሲሉት ጌታ ሆይ ያለ ሁሉ መንግሰተሰማይ አይገባም ይላል እንደዉም አላዉቃችሁም ይላቸዋል እምነት ከምግባር ጋ ያስፈልጋል ኢየሱስ ብሎ በመጥራት ብቻ አትድኑም
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
@@jelo3241 ግን እስኪ ተረጋጊ ብቻዉን አዳኝ ስትሉ እኮ ከሰዉ ጋ ነዉ የሚያድነዉ የተባለችሁ ነዉ የምትመስሉት ለምን ያልተፃፈ ታነባላችሁ ብቻዉን አይደል የተሰቀለዉ ድሮስ ከሱ ሌላ ማን አዳኝ አለ በኔ የሚያምን እኒህ ምልክቶች ይከተሉታል ስላለ በስሙ ያመኑትን እናከብራለን በስሙ አጋንንትን የሚያስወጡትን ዋኖቻችሁን አስቡ እንዳለ ወንጌል እናስባለን እንዘክራለን አለቀ አናመልካቸዉም ክብር ስለሚገባቸዉ ክብር ሰተናል። በተረፈ ዘላለማዊ ሞት አሁንም አለ አትሸወጅ ዉሃዉንም እሳቱንም አቅርቤልሀለሁ ከፈለከዉ እጅህን ስደ ድ ነዉ ያለዉ። ሲኦል የለም እያልሽ እኮ ነዉ
@user-mg5dp7no8p6
@user-mg5dp7no8p6 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ሰሚ ጆሮ ካለ መጽሀፍ ቅዱስን በትክክለኛ ትርጓሜ በርቱዕ አንደበት በተረጋጋ መንፈስ መስክረሀል ላሳደገችህ ላስተማረችህ ተዋህዶ ሰላም ለሷ ይሁን አምሳለ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ለሆነችው❤🙏።
@azmachtefferi3892
@azmachtefferi3892 8 ай бұрын
Such types of discussion has to continue and needs to be encouraged. Keep it up!!
@ethio-code6509
@ethio-code6509 8 ай бұрын
Wow Abel’s. ተባረክ ልሳን ላመኑት የሚሰጥ ነው ይሄንን የጸጋ ስጦታ የሰጠን እግዚአብሄር ይባረክ
@fasilasfaw1297
@fasilasfaw1297 8 ай бұрын
ላንተ ተሰጠህ?
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 8 ай бұрын
​@@senaitnegash4523 መጽሐፍ ቅዱስን ነው ምናምነው
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp 5 ай бұрын
ልሳን እኮ ሀዋርያት በሌላ ቋንቋ ሰውን የሚያስተምሩበት ነው
@user-qy2ox8lw7f
@user-qy2ox8lw7f 8 ай бұрын
አክባሪክ ምዕመን ነኝ መምህር ግሩም እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ! ከፕሮቲስታንት ወንድማችንም ለውውት ፍቃደኛ መሆንን ሳላደንቅ አላልፍም ቢሆንም ግን "interprtetion"(ትርጉም) ላይ በኦርቶዶክስና በሌሎች በተለይ በመፃሐፍ ቅዱስ በምያምኑ ሁሉ ሰፊ ልዩነቶች እንዳሉ ቢታወቅም ቅሉ መፍትሔው "back the origin orthodox" chek early christianty and church fathers it help to know the truth. GOD bless all of u.
@samrawitgebrewold8785
@samrawitgebrewold8785 8 ай бұрын
የሚገርም ውይይት ነው በጣም ደስ ይላል በዚህ ቢቀጥል ብዙ ነፍሳት ይድናሉ ወደ እውነትም ይመጣሉ ተባረኩ ።መምህር ግሩም ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪያችህን ይባርክልን።
@masartihayiluu1763
@masartihayiluu1763 8 ай бұрын
ወዴት ወዲ ጣዖት 44& 62&92 ማምልካ ሁሁሁሁሁ😂 ጌታ ብቻውን በቂ ነው።።
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 8 ай бұрын
​@@masartihayiluu1763😂ምንድነው ግን 44? እስኪ ንገሪኝ
@saragbriselase9299
@saragbriselase9299 8 ай бұрын
ጌታ የስርአት አምላክ እደወነ ,መጋቢ አቤልን ተመልከቱት,ሰዓቱን ጠብቆ ነው የሚያወራው
@zemaryambirke2961
@zemaryambirke2961 6 ай бұрын
የሰዓት ጉዳይ አይደለም የህዉነት የርትዕ ጉዳይ ነው ወድሜ
@markanmaraki1604
@markanmaraki1604 8 ай бұрын
እንዲህ የሰከነ ውይይት ካየን ቆየን::ከፕሮግራም መሪው ጀምሮ ካስተማራችሁን የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ባለፈ ስነ መግባራቹ በራሱ ብዙ ያስተምራል::እግዚአብሔር ይስጣችሁ ::🙏🙏🙏
@selambirhanu7875
@selambirhanu7875 8 ай бұрын
Amaizing Memihir Girum God bless you telling the real truth. Masitewal Geta lehulum yisit.
@zemichaelentertainment8332
@zemichaelentertainment8332 8 ай бұрын
That was what we all Christians around the world 🌎 need to watch, listen, learn, understand and live through about the parts of bible and God(Jesus Christ) in a peaceful and respectful way. Thanks to Our Teachers!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@befekadukidane96
@befekadukidane96 8 ай бұрын
That is how people shall be drawn to reading the bible and make their own decision
@samueldagne3642
@samueldagne3642 8 ай бұрын
God bless you both. It is a respectful discussion. Is so teachable. Best start, Haleta, An Enlightening experience you have Memhere keep up!
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 8 ай бұрын
Thank you, guys. I like the discussion. Please keep going 🙏 ❤
@natyytfantaye6332
@natyytfantaye6332 8 ай бұрын
Thank you .i like the discussion. Keep going...
@habtamuzewdu7487
@habtamuzewdu7487 8 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ውይይቶች ሰሚውን ያንጻሉ የደፈረሰውን ያጠራሉ ።አሪፍ ፕሮግራም ነው
@yeneneshtezgera8430
@yeneneshtezgera8430 8 ай бұрын
🙏 መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን proud to be Orthodox
@user-zh8od7mg4i
@user-zh8od7mg4i 8 ай бұрын
መምህራችን የተዋህዶ ኩራት ❤❤❤ ጸጋው ያብዛልህ እግዚኣብሄር ኑርልን መምህራችን ኣይዞህ እመ አምላክ ከለላ ትሁንህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wasyhungetachew9701
@wasyhungetachew9701 8 ай бұрын
" የሚተረጉም ባይኖር ግን በማኅበር መካከል ዝም ይበልና ለራሱና ለእግዚአብሔር ይናገር።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:28)
@DagmawitYossef
@DagmawitYossef 6 ай бұрын
ena kwankwan nw yemiteregum baynore yalew?
@abrehambinyam3731
@abrehambinyam3731 8 ай бұрын
መምህር ግሩም ቃለ-ሕይወት ያሰማልን
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 8 ай бұрын
አሜን
@wondwosengetachew207
@wondwosengetachew207 8 ай бұрын
ስለ ልሳን ለመረዳት ዳግመኛ መወለድ,የእግዚአብሄር ልጅ መሆንን ይጠይቃል
@tedrosstgaye
@tedrosstgaye 8 ай бұрын
እውነት ስምን መላእክት ያወጣዋል ግሩም ነው መ ምራችን
@yodittesfaye9484
@yodittesfaye9484 8 ай бұрын
መጋቢ አቤል ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባርክህ ።
@FikerteAsres
@FikerteAsres 8 ай бұрын
ምን ተማርሽበት? ለኔ ሳይሆን ለራስሽ መልሺው ጊዜስጪና አስቢበት በቲፎዞ ሳይሆን ለመዳን ለነፍስሽ እሺ እህቴ ስለክርስቶስ ፍቅር ብለሽ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 8 ай бұрын
ምን ምንፍቅና ኖው የሚመግባቹ ጅሎች
@hailegebreyes379
@hailegebreyes379 8 ай бұрын
ሁላችሁንም ወደድኳችሁ ፣ደስ የሚል ውይይት የኢትዮጵያዊነት ቀለም ነው
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 8 ай бұрын
በፕሮቴስታንት መጋቢ የሚባል የለም። ከኦርቶዶክስ አትስረቁ።
@miyastech
@miyastech 6 ай бұрын
😂😂ewunet enawra ena hulunm comment section yemolaw orthodox nw malet yichalal gin 1 protestant sitsf yakatlachuwual adel​@@FikerteAsres
@mimilulu3436
@mimilulu3436 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነው ሁለቱንም እግዚአብሔር ያክብርልን ። በዚዉ ይቀጥል በርቱ 🙏🙏
@salmgetachew612
@salmgetachew612 8 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ ቀጥሉበት እንዲህ በጠረፔዛ መማማር ጭዋነት ነው፡፡
@addisgirma6255
@addisgirma6255 8 ай бұрын
My ortodox memeir My hands up Explained it well🙌🙌🙌🙌🙌Tebarek🙏🙏🙏
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 8 ай бұрын
ውንድም ግሩም አቤት መረጋጋት እቤት እውቀት ተባረክ
@bogemamo8165
@bogemamo8165 8 ай бұрын
ያምላኬ ቃል፤ግልፅ እኮ ነዉ፤መንፈስ ቅዱስ ሳትቀበል፤ስለ ልሳን አይገባህም!!!!!
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 8 ай бұрын
😂😂😂 ሻምፓራራራራራራጳመኘወሰመኘአከአአአሰወጨአኘኘነኘኘጠ ተርጉሚ
@abrahamsolomon9708
@abrahamsolomon9708 8 ай бұрын
የሸርሙጣ ቋንቋ ሰብስበህ አትላገግ
@user-cq4nu5xn4e
@user-cq4nu5xn4e 8 ай бұрын
በጣም ባለጌ ነህ እሲክ ከመሳደብ መጰሀፋ ቅዱስ አምብብ
@abrahamsolomon9708
@abrahamsolomon9708 8 ай бұрын
ትላም
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 8 ай бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይተመሰገን ይሁንልን መምህርዬ ቃል ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መጽሐፍ ቅዱስ ፹፭ ላይ እኮ ሁሉ ተጽፎልናል አለ
@getujufar5787
@getujufar5787 8 ай бұрын
Thank you the moderator as you invited good representatives from both side. I really appreciate your commitment and knowledge both of the speakers! I'm quite sure that Holly has passed through this discussion to win many heart. Thank you Almighty God!
@senayetedema5238
@senayetedema5238 8 ай бұрын
I am proud to be ortodox ❤❤❤❤❤
@tadelelankrew1578
@tadelelankrew1578 8 ай бұрын
ይህ ተሞክሮ ተጠናክሮ ቢቀጥል መልካም ነው። በእኔ ግምት ይህ የእምነት ነጻነትን የሚያስፋፋ፣ አማኙ የራሱን እምነት ብቻ ማራመድ እንዳለበት ይገልፃሉ። ቀጥሉበት ሌሎችም ይጋበዙልን
@kassahuntilahun6761
@kassahuntilahun6761 8 ай бұрын
Please Keep up the effort. It is very helpful to know analyses from both sides. I hope you will come back with another topic of hot debate. Thanks. 💚💛❤🙏🙏🙏
@eden6094
@eden6094 8 ай бұрын
ተባረክ መምህር ኣቤል ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 8 ай бұрын
እንዲያዉ ሃሌታዎች እባካችሁ ይህን ፕሮግራም ቀጥሉበትና ስለምልጃ ዉዉይት ይኑር ብዙዎችን ያሰናከለዉ የምልጃ ጉዳይ ነዉ
@fikrubiftu7419
@fikrubiftu7419 8 ай бұрын
lets learn from the Origin of Orthodox .... Tanks Girum Kebede and have respect both of u
@shewangizawbekele1162
@shewangizawbekele1162 6 ай бұрын
ወንድም አቤል ዋዉ መረዳትህ አስደንቆኛል ከእግዚአብሔር ቃል ጋር በታረቀ በእውቀት ጣልቃ ሳትገባ በሰከነ የገለፅክበት መንገድ በጣም ግሩም ነዉ ጌታ ይባርክህ
@assefashsura578
@assefashsura578 8 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድም አቤል ንጉሴ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 8 ай бұрын
ንጉሳችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኖው ጅል
@mfatal8654
@mfatal8654 3 ай бұрын
ንግስቲቱ ድንግል ማርያምን ስላልያዛቹ አትችሉም መዳን
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
ሰዎችን ወደ ሬሳነት የሚቀይረው ነብይ 28 June 2024
1:46:19
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 19 М.
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН