"ሳላጠፋ ተቀድያለሁ" | ermias abebe | abel abuna | aman shalom | sofonias | faith

  Рет қаралды 3,387

Faith In Jesus

Faith In Jesus

3 ай бұрын

"ሳላጠፋ ተቀድያለሁ" | ermias abebe | abel abuna | aman shalom | sofonias | faith

Пікірлер: 13
@tsehayterefe5406
@tsehayterefe5406 3 ай бұрын
ሶፎኒያስ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ
@m5791
@m5791 3 ай бұрын
ሶፈኒያስን ፓስተር ስትሉት ነው የሚገርመኝ
@honeyb4984
@honeyb4984 3 ай бұрын
በጣም በወንድሙ የተሾመ የትኛዉን ህዝብ እንደሚመግብና ምን እንደሚመግብ 🤷🏽‍♀️
@derejeteshome5269
@derejeteshome5269 3 ай бұрын
ወጠብሻ ሁላ።
@globallight7261
@globallight7261 3 ай бұрын
ኢየሱስ ግን እንዴት አያየን ይሆን 😳🤔
@waalombotumoro4763
@waalombotumoro4763 Ай бұрын
ይድረስ ለወንድም አቡና! ዛፍ ፍሬ ሲሞላው ዝቅ ይላል፡፡ ፍጥረታዊ ሰዉ እንኳን እውቀትና ማስተዋል ሲሞላው ራሱን ዝቅ ያደርጋል፣ ሰውን ይረዳል፣ ሌላው ቢሳሳት እንኳን በትህትና ያርማል. ይልቁንም መንፈሳዊ ነኝ የሚል ሰው ደግሞ የበለጠ ንግግሩ በጨው የተቀመመና በዘይት የራሰ ፣ በትህትና የተሞላ ፣ ስለሌሎች በጣም ጠንቃቃ ና ግድ የሚለው፣ ነው፡፡ ሚሰማኝን ብቻ ላራግፍ እንጂ ወገኔ ላይ ለሚያመጣው ውጤት አይመለከተኝም የሚል ግድ የለሽ ሳይሆን ይልቁንም ስለሌሎች ብዙ የገደዋል፣ስሜቱን ብቻ ሳይሆን ስለሌሎች ስሜትና ሕይወት ይጨነቃል ይጠነቀቃል (ምክኒያቱም እንደ እረኛ ለበጎች የርህራሄ ልብ አለው)፡፡ ያያውን ሁሉ አይናገርም ፣ የሚንገረውንና የሚያደርገውን መርጦና ተጠንቅቆ ያደርጋል፡፡ ንግግሩ የጸጋ እንጂ ጎርባጣና መርዛማ ወገኑን ለመስበር ጥቅም ላይ የሚውል አይደለም፡፡ የአንደበት መሣሪያነ በትክክ ገብቶት የቱ ጋ ምንን እንዴት መጠቀም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡ ድንገት ቢሳሳት እንኳን መንፈስ ቅዱስን ስለሚያዳምጥ ይወቀሳልና ወደ አምላኩ በንሰሃ ወደ ወዳጁ ደግሞ ቤቅርታና መልሶ በመጠገን መንፈስ ቶሎ ይቀርባል፡፡ ከመናገር ይልቅ የሰማል፤በተናገረም ጊዜ የጸጋ ቃል ይወጣዋል፡፡ ከአፌ የወጣው ሁሉ ካልጸደቀልኝና ካልተጨበጨበልኝ አገር የገልበጥ አይለም፡፡ ራሱን ይገዛል ዝምም ይላል፡፡ የሆነ ነገር አሁን ባይገባው ውዬና አድሬ ይገባኝ የሆናል ብሎ የሰክናል፡፡ እግዚአብሔር አብ ልጁን ክርስቶስን ሲልክ፡ አምላክ የሆነው ልጁም በተዋረደና በባሪያ ሰው አምሳል ለመከራ አሳልፎ ሲሰጠን ብሎም ደግሞ በመስቀል ላይ ሲቀጠቀጥ አባ አባቴ ስለምን ተውከኝ ብሎ ሲጮህ የገዛ ልጁን እንደ ኃጢአት ቆጥሮ ዝም ያለው ከእርሱ ጋር የተበላሸውን ግንኑነትና የሰው ልጅ እርስ በርሱ መከካል የተበላሸውን ግኙነት ለማስተካከል ነው፡፡ የክርስትና ህይወት በአጠቃላዩ ወደለይ ከእግዚአብሔር ጋር ወደጎን ከወገኖች ጋር የምናደርገው ግኜነት በማለት ሊገለጽ የሚችል ሕይወት ነው፡፡ ምንም ዓይነት ዕውቀት፣ሃብት…ወዘተ ቢኖረንና ከወገኖች ጋር ያለንን ግንኙነት ካበላሸን ጌታን ግድ ያለውን ትልቁን ጉዳይ እንዳበላሸን ማሰብ አለብን፡፡ ጌታ ኢየሱስ ያለጥፋቱ ሲገረፍ፣ሲሾፍበት፣ሲተፋበት…ዝም አለ አፉን አልከፈተም ነው ሚለው ቃሉ (ኢሳ 53)፡፡ ቀራጮችንና ዘማዊያንን አስተማራቸው፣መለሳቸው፣በፍቅሩ ሳባቸውና ለጽድቅ ቀየራቸው እንጂ ተሳደባቸው፣ተሳለቀባቸው….የሚል መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አላየንም፡፡ አይደለምና ዘማሪው ተሳስቶአል ብለህ መሳቅ…. ኢየሱስ እኮ ቀራጩን ዘኪዎስን ስያገኘው ና ውረድ ዛሬ ወደቤትህ ልገባ ይገባኛል አለ እንጂ ኃጢአተኛውን አንተን አገኘሁህ እንዴ ብሎ ምንም አላለውም፡፡ ይልቅ በነበረበት ሁኔታ ምክኒያት ምንም ሳያሸማቅቀው በውስጡ እርሱን ያየው ዘንድ የነበረውን ትልቅ መሻት አሻግሮ ተመልክቶ ያንጸውና ያነጻው ዘንድ ሽቶ ወደቤቱ ገባ፣ ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል አለ፡፡ አንተን እንደዚህ እየቃኘ ያለው ት/ትና መስፈስ ከቃሉ እንዳይደለ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ፡፡ ፌዝ፣ስላቅ፣ሽሙጥ፣ሹፈት፣ክስ፣ማጣጣል…ወዘተ የዋዘኞች ብሎም የወንድሞች ከሳሽ የተባለውን የዲያብሎስ ባህሪያት ናቸው፡፡ የመንፈስ ፍሬ ግን…ገላ 5፡22፡፡ ወንጌልን አጥንተህና ተመግበህ በውስጡ ያለው መንፈስና ሕይወት በውስጥህ ካለገባና ክልቃኘህ ፣ ካልቀረጸህ፣ካልጠረበህ….ትንሽ የሚከብድ ጉዳይ ነውና ቆም ብሎ ማሰቡ መልካም ነው፡፡ ወንድሜ አቡና ተረጋጋ የሚል ድምጽ በብዙ ወገኖች በኩል ይነገርህ ከጀመረ ሰንብቶአል፡፡ እስቲ ዝምምም በልና ከሚዲያ ርቀህ ቃሉን እያጠናህና እየጸለይክ ራስህን እየው፡፡ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ! ወንድምህ ነኝ ዋሎምቦ
@sanyii9438
@sanyii9438 3 ай бұрын
Betun yeduriye menarya aregachu..
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 3 ай бұрын
እረ እግዚአብሔርን ፍሩ እንደቃሉ ኑሩ ሴቶች ለዛ ነው ጌታ በጉባኤ መሃል ዝም ትበል ሲል ስልጣኔ ቃሉን አይሽረውም የውስጥ ገበናችሁን በአደባባይ ጌታ ሲያቀል እንዲህ ነው መጀመሪያውንስ ከቸርች አብሮ ከማምለክና ከማገልገል ያለፈ የወንድ ና የሴት በግል ግንኙነት እንደዚህ ያቀላል በቅድስና ኑሩ ግንኙነታችሁ ወይም ህብረታችሁ በብርሃን ይሁን ንስሃ ግቡ
@user-tq7lk8lp6o
@user-tq7lk8lp6o 3 ай бұрын
የጨዋታ ቤት ነዉ እንዴ
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 3 ай бұрын
በተለይ ስለትዳር ያውም እንደ ወንጌል አገልጋይ የምትቀልዱትን ተዉት please ሌላው ሀሰተኛ ነቢያትን መቃወምና በትንቢት ማሾፍን አገልጋይ ነን ያውም መጋቢ ነን ሁሉ እንዳለ ሰው አትቀልዱ ይሄንን ተራ ወሬን ውስጥ ለውስጥ አውሩ በአደባባይ ግን እስኪ ፍሬ ያለውን ወሬ አውሩ መታረቁንም የእውነት ያርግላችሁ እርስ በርሳችሁም ስታወሩ ልክ አትለፉ ለማንኛውም ትዳር በቀልድ በማሾፍ በቲክቶክ ፌዝ አይለካም መልካም ቢዝነስ
@user-pmlord22
@user-pmlord22 3 ай бұрын
ማፈሪያዎች ናቹ
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 3 ай бұрын
Tultula denakurt hula 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@DagnachewDesalegn
@DagnachewDesalegn 3 ай бұрын
Kotet
"የሀሰተኞች ጭካኔ" | abel abuna | aman shalom | faith
1:12:23
Al-Asr Podcast | Jihad of the Nafs
1:27:47
American Moslem Society (Masjid Dearborn)
Рет қаралды 237
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
መሪጌታዉ አፋጠጣቸው! ሁሉም ሊያየው የሚገባ
49:53
አቡና እና ዳጊ ፊትለፊት ተገናኙ | Abel Abuna | Aman Shalom
1:10:08
አቡና አነጋጋሪውን ሰው አፋጠጠው! ከፓስተር ሶፎኒያስ ጋር
1:37:12
የ አማኞች ዜና ( News of believers)
Рет қаралды 25 М.
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 27 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,6 МЛН
СЛЕЗУ РАДИ СЕСТРЫ...
0:57
Тимми Шоу
Рет қаралды 2,3 МЛН