ልብ አንጠልጣዩ የ DNA ውጤት መጣ! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 125,193

SHEGER INFO

SHEGER INFO

10 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 105
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 10 ай бұрын
ሰፍ ብየ ነበር ደሞም በጣም አዘንኩኝ ያለ መሳካቱ ; ሁሉን ሚችለው እግዚአብሔር ይርዳው ወንድሜን
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ እኛ ከቤተሰብ ጋር አብረን እየኖርን አንስማማም እንደዚህ ደሞ ቤተሰብ ፍለጋ ይንከራተታል አዬ አለም
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 10 ай бұрын
አይገርምም ከቤተስብ ጋር ነን ያልከው እርስ በእርሳችን መስማማት አቅቶናል እንዴት ነህ እንዴት አደርክ የሚል የሚጠይቅ የለም አብረን ነን ግን ተራርቀናል ልባችን ደንድኗል
@lopesohadiso
@lopesohadiso 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@user-gv6gf4qw6v
@user-gv6gf4qw6v 10 ай бұрын
በጣም ማርያምን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ወላጆችሁ ያገናኘው ለልጅ😢😢
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 10 ай бұрын
አላህ ቤተሰብህን ያገናኝህ እናንተንም የራሳችሁ ወንድም ያገናኛችሁ🎉
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 10 ай бұрын
don't give up my brother belive me one day you will find your bones kidanemhret adey follow you always 🙏🏾💐💐💐💐💐😢🫂☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾💠
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 10 ай бұрын
ፈጣሪ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ያገናኛችሁ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 10 ай бұрын
እግዚአብሔር. ለሁላችውም ለአይኔ ስጋ ያብቃችው
@mimialex2514
@mimialex2514 10 ай бұрын
መሲዬ የኔ ናፍቆት ደህናነሽልኝ ❤❤❤❤❤❤
@amarichyilma8510
@amarichyilma8510 10 ай бұрын
አግዚአብሔር እረድቶህ ከቤተሰብህ ያገናኝህ
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 10 ай бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ ይቅናህ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 10 ай бұрын
ድካምህን ናፍቆትህን ያየዋል አንድ ቀን መገናኘትህ አይቀርም መልካም ልጅ ነህ ኤልያስ
@AlwiaMhaamd
@AlwiaMhaamd 10 ай бұрын
Masi nawu mifalgawu
@AlwiaMhaamd
@AlwiaMhaamd 10 ай бұрын
Banateshe quxer tex adergil masi
@SurafelWorkaferahu
@SurafelWorkaferahu 9 ай бұрын
​😊
@aniliza7321
@aniliza7321 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝህ ከቤተሰቦችህ ወንድሜ
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 10 ай бұрын
ሰላም መሲዬ!!ያሳዝናል ...!!እግዚአብሔር ይርዳው !!
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 10 ай бұрын
መሲዬ ጠፍሽብን በሰላም ነው ማሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f 10 ай бұрын
እፍ ያማል የሁለቱም እግዚአብሔር ይርዳቸዉ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 10 ай бұрын
አላህ ያገናኛቸዉ ከቤተሰቦቻቸዉ
@user-sv1bw7mn8v
@user-sv1bw7mn8v 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳው እግዚአብሔር ከቤተሰቦቹ ጋር ያገናኝው አይይይይይይይ
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ከቤተሰቦችሕ ጋ ያገናኝክ
@user-jm7sb6vr3s
@user-jm7sb6vr3s 2 ай бұрын
መሢ በጣም እወድሻለው በርቺ አድናቂሽ ነው
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 10 ай бұрын
መስዬእንኮንደህናመጣሽሀገራችንንስላምያርግልን
@donaytroyal860
@donaytroyal860 10 ай бұрын
የኔ ወድም እግዚአብሔር ያገናኝህ😢
@almir692
@almir692 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳው በጣም ያሳዝናል ለእነሱም ፈላጊዎች ቤተሰባቸውን እንዲያገኙ እግዚአብሔር ይርዳቸው
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 10 ай бұрын
እነሱንም እግዚአብሔር ወንድማቸውን ያስገኝናቸው
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 10 ай бұрын
መሲ እንኳን ደህና መጣሽ?
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳው
@belekassaye9644
@belekassaye9644 10 ай бұрын
አምላክ ሆይ ቸር አሰማን
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን እንዲያገናኝህ እጽልይሀለው. በጣም አንጅት የሚበላ ልጅ .
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 10 ай бұрын
ክበበ ፀሀይ ብዙ ልጆች አለሉ
@nadernegash827
@nadernegash827 10 ай бұрын
ኧረ ልጁ አባትየውንም የህፃንነት ፎቶውን በደንብ ነው የሚመስለው ውጤቱ ተቀያይሮ እንዳይሆን ልጅ ሳይቀር አደል እንዴ የሚያቀያይሩት
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 10 ай бұрын
በመመሳሰል ሚሆን ነገር የለምኮ በመመሳሰል ከተባለማ ስንት መሳይ አለ
@AlwiaMhaamd
@AlwiaMhaamd 10 ай бұрын
Masi quxershi lKilen banateshen qaxeta ache magenbet naw
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 10 ай бұрын
ፈጣሪ፡ከቤተሰብህ ያገናኝህ
@rahmaet2087
@rahmaet2087 10 ай бұрын
ያርብ
@zouditasama3211
@zouditasama3211 Ай бұрын
መሥየ ሥጦታውን ቱይብ አቅርቢልን
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 10 ай бұрын
እግዝአብሔር ይርዳህ ወንድሜ 😭
@endalechkibebetsehaye7875
@endalechkibebetsehaye7875 9 ай бұрын
ኤሊያስ ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማህ እንዳለች ክበበፀሀይ በማንኛውም መንገድ ከጎንህ ነን
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 10 ай бұрын
መስኪን!! ለጌታ ስጠው
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 10 ай бұрын
እግዝአብሔር ትክለኛው ቤተሰብ ያገናኝህ
@saidasaida9609
@saidasaida9609 10 ай бұрын
መሲየ አንካን በሰላ መጣሽ
@redwave4776
@redwave4776 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 10 ай бұрын
❤❤❤
@zadsem7305
@zadsem7305 10 ай бұрын
የአላሏህ
@AlwiaMhaamd
@AlwiaMhaamd 10 ай бұрын
Masi banatesh efalgeshalwu.tex adergile quxer
@user-ee6qr8gs4j
@user-ee6qr8gs4j 2 ай бұрын
ሙሉ ያልኩት በሰህት ኘው ይቅርታ ሳርዬ
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 10 ай бұрын
🤞🤞🤞🤞🎉🎉🎉🎉
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ormooapss442
@ormooapss442 10 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu 10 ай бұрын
እመብርሐን ቤተሠቦቹን ታገናኘው መሢ ዋሥታፕሽ አዪሠራም
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 ай бұрын
ይሄ መውለድ መጣል መውለድ መጣል ዱሮም ያለ ነው!!! ማነው ለእሱ ይሄን ሁሉ ሂስሪ የነገረው!!!!
@aberabeykasso5603
@aberabeykasso5603 10 ай бұрын
አይሰማም
@zetamful
@zetamful 10 ай бұрын
How can a mother runaway from her kid because he is sick
@mae-yz6gi
@mae-yz6gi 10 ай бұрын
መሲ ፡ እንዱነቨ ፡
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 10 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲
@emannuru96
@emannuru96 10 ай бұрын
ሽላህ ይረዳሀ !! ግን ቁምትህ እና ቅንድብህ የአባታችንን ይመስላል፡፡ አባታችን ልጅ አንዳለዉ ነግሮኝ ነበር ኤልያስ ይበለኝ አቢል እረሳዉ ለማንኛዉም ሽላህ ይረዳሀ !!
@narditube4378
@narditube4378 10 ай бұрын
ወዎ 4ኛ ነኝ ኮሜንት
@AlwiaMhaamd
@AlwiaMhaamd 10 ай бұрын
Are masi baxam efalgeshalwu
@AlwiaMhaamd
@AlwiaMhaamd 10 ай бұрын
Banateshe
@narditube4378
@narditube4378 10 ай бұрын
@@AlwiaMhaamd ይቅርታ ምን ነበር
@AlwiaMhaamd
@AlwiaMhaamd 10 ай бұрын
Manera.bazwu.nashi
@narditube4378
@narditube4378 10 ай бұрын
Yet ??
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 10 ай бұрын
አችደሞ ፀጉርሽንተሰሪ መሲ እባክሽ❤❤
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 10 ай бұрын
እንደዚህ ፈልጋ ነው፤ ግዴታ መተኮስ የለባትም፤ መብቷ ነው
@hanna4751
@hanna4751 10 ай бұрын
ፍሪዝ እኮ ነው ያምራል
@nadernegash827
@nadernegash827 10 ай бұрын
እጮኛ ልታመጭላት ነው እንዴ ? 😅😅😅😅😅 ወይ ጉድ
@hanna4751
@hanna4751 10 ай бұрын
@@nadernegash827 ካገባች 10 አመት ሆናት ሁለት ልጆች አላት ሰምተሻል የባሉዋ እህት ነኝ
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 10 ай бұрын
ምን አገባችሁ ‼‼‼‼ 👈👈👈👈 የራሳችሁን ኑሩ ለምን አትኖሩም የሚስማማትን የምታውቅ ትልቅ ሰው ነች 👈👈👈👈👈 እንደው አፋችን. እንዳመጣል ን ሰውን አንናገር ተው ፀጉሮን እንደዚህ ማድረግ ፈፈልጋ ቢሆንስ 👈👈👈👈👈 ዝም ብላችሁ ዝግጅቱን ለምን አትከታተሉም የሰውን መብት አትንኩ 👈👈👈👈 ዝምታ የስልጣኔ መንገድ ነው ፀጉርሽ፣ ፣ልብስሽ ⁉ አርግዘሻል መሰለኝ ⁉ ወዘተ ብዙ የምትቀባጥሩ አላችሁ 👈👈👈 እባካችሁ የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ እባካችሁ ዝም በሉ 👈👈👈👈 አመሰግናለሁ ።
@fretube4487
@fretube4487 10 ай бұрын
Hi miseye programachou arife new gen kereta alenge 😒ene eheten afalginge beyeshe nbere gene mlasheshe eshi beleshenge nbere enem dese blonge meche sle ehete endete edetefache ena kenchacheb tarikoun betenshou bihonem negreshe nbere gen ye weha sheta honshe kereshe degageme bewste demtsen lakouleshe melse yelem ebakeshe mesye pls erjinge 😢
@munaibrahim3019
@munaibrahim3019 10 ай бұрын
ሰላም መሲ፣ ክበበፀሀይ ተወስጄ ነበር ካለ ትክክለኛው መረጃ የሚገኘው ክበበፀሀይን በመጠየቅ ነው። ከዚያ የሚወሰዱ ልጆች ሁሉም በቂ ዶኪመንት እንዳላቸው አውቃለሁ።ተሞክሮም ያልተቻለ ከሆነ ምንም ስላልተገለፀ የራሴን ድርሻ ልወጣ ብዬ ነው። አመሰግናለሁ።
@user-wj2so6tx2i
@user-wj2so6tx2i 10 ай бұрын
የቀድሞ vidio ላይ ተናግሮአል ,ልጁ በጁ document አለዉ የ ክበበ ፀሐይ, ግን, ክበበ ፀሐይ ሲሄድ መረጃ የለንም አናቅም አሉት ,ልጅ ሆኖ ከ ሱጋ ፎቶ ላይ ያሉት ሴቶች ላናገር ሲላቸዉ ሞተዋል አሉት.
@mimitaye6872
@mimitaye6872 10 ай бұрын
ውጤቱ የታለ ????
@uaeuae1833
@uaeuae1833 10 ай бұрын
ዉጤቱንኮ ነገርችሽ ወንድማቸዉ አይደለም አለይ
@mimitaye6872
@mimitaye6872 10 ай бұрын
አመስግናለው
@emebietdeleley8292
@emebietdeleley8292 10 ай бұрын
መሲዬ አይቼሽ በአካል ብሞትም አይቆጨኝም እወድሻለሁ
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 10 ай бұрын
❤በሠላም ነው???
@neimanuriye1196
@neimanuriye1196 10 ай бұрын
🤔🤔🤔motin mn ametaw
@genetasefa8364
@genetasefa8364 10 ай бұрын
🤣🤣🤣ሞትን ምን አመጣው are you a man OR woman ??🤔🤔
@hanna4751
@hanna4751 10 ай бұрын
@@genetasefa8364 man
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 10 ай бұрын
Kkkk yetefache zemedeshe nate ende?????
@AbebaAlemu-zu6xc
@AbebaAlemu-zu6xc 10 ай бұрын
ኧረ መሲ ድምፅሽ አይሰማም
@peace3791
@peace3791 10 ай бұрын
ግን የልጅነቱ ፎቶ እራሱ ነው :: ግራ ያጋባል
@user-tl1pm6fr3t
@user-tl1pm6fr3t 10 ай бұрын
እኔ አልጠራጠርም እራሱ ነው በነሆስ ፒታሉ ስንት ህፃናትና ስንት ውጤት ሲያቀያይሩ እነዋሉ
@zewduy260
@zewduy260 10 ай бұрын
YOUR VOICE IS SO LOW, DIFFICULT TO HEAR
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 10 ай бұрын
እንዲያውም ይሄ ልጅ ከነማዲጎ ቤተሰብ ጋ መልኩ ይመሳሰላል ሲቀጥ ከዘቢባ ባል ከይሱ ጋ መልኩ ይመሳሰላል
@Fiker-mar
@Fiker-mar 10 ай бұрын
😂😂😂😂 የምን ማዲንጎ የምን ዘቢባ😂😂😂😂😂
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 10 ай бұрын
@@Fiker-mar የቻልኩትን መልኩ የተመሳሰለብኝን ቤተሰብ ጠቅሻለሁ
@crocodilehunter6517
@crocodilehunter6517 10 ай бұрын
የ DNA ናሙናው ወደ ውጪ ቢላክ የተሻለ ነው።
@safias4050
@safias4050 10 ай бұрын
ኢቢኤስ ጋር ውሰዱት
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 10 ай бұрын
🎉☝️☝️☝️w🙏s
@umuselim1428
@umuselim1428 10 ай бұрын
This guy needs to be followed, investigated! He looks like ( them, yelut sewechi
@SolomonGebremichael-lu9cm
@SolomonGebremichael-lu9cm 10 ай бұрын
Pls Messi my email respond 🙏 urgent
@tseglrdagebryes2449
@tseglrdagebryes2449 10 ай бұрын
አይኔ መሲ የኔ ወንድሜ መሰለኝ ኤልያስ ሀይሌ ይባላል ወንድራድ ጀርባ ነው ቤታችን ሲጠፋ 7ተኛ ክፍል ነበር ድንገት ወደ አራት ሰአት መቶ ኢንፎርሙ አስቀምጦ ነው የጠፋው በናትሽ መሲ ባገኛው እናቴ ሙሉ ደበሌ ትባላለችኤልያስ (የቤት ስሙ አቡ ይባላል
@user-wj2so6tx2i
@user-wj2so6tx2i 10 ай бұрын
7 ክፍል የስንት ዓመት ልጅ ነዉ? ይህ በ 3 ዓመቱ ነዉ ከ ሀፃናት ማሳደጊያ ድርጅት ወደ አዉሮፓ የተላከዉ አለች እኮ
@tseglrdagebryes2449
@tseglrdagebryes2449 10 ай бұрын
@@user-wj2so6tx2i አዎ ምንላርግ ቢቸግረኝ ነው እድሜው 13ነበረ መልኩ ይመሣሠላል
@user-wj2so6tx2i
@user-wj2so6tx2i 10 ай бұрын
@@tseglrdagebryes2449 ሊሆን ይችላል ተስፋ አትቁረጭ. ብዙዉን የ ቻይና አና የ ኢትዮጵያ ን ሕዝብ ሰዉነቱን አይቶ እድሜውን መገመት አይቻልም, የ 20 ዓመት የሆንዉ ሰዉ ሰዉነቱ ግን የ 8 ዓመት የሚያስመስለዉ አለ
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 101 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
የታፈነ ዕውነት !  Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu
18:28
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 11 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 48 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
0:15
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН