የማላውቃት እናቴ ድምፅ ይሰማኛል!በማደጎ ሆላንድ ያደገው ወጣት!

  Рет қаралды 52,417

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 294
@martazewde1658
@martazewde1658 2 ай бұрын
ድምጿን ብቻ ሳይሆን አይኗንም ያሳይህ ፈጣሪ ይዘንልህ !!
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 ай бұрын
አሜን
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 ай бұрын
አሜን ሜን አሜን ደስ የሚል ምኞት ነው እንደ አፍሽ ያድርግለት
@dawityontandawit4249
@dawityontandawit4249 2 ай бұрын
መሲ ebs ላይ እንዲቀርብ እርጂው በመላው ሃገሪቱ ተደራሽ ነው you tube አብዛኛው ቦታ ኔት የለም ይህ ጉዳይ በተለይ የእናቶች ነው
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 ай бұрын
እመብርሃን ትርዳክ እምዬ አንድ ናት መተኪያ የሌላት❤😢
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 2 ай бұрын
ታድለዉ እንደ ዚህ አይነት እሩህሩህ ልብ ያላቸዉ ሰዎች እኛ ብዙ ዎቻችን ስንት ደክመዉ አሳድገዉን የዚህን ያክል ፍቅር አንሰጣቸዉም እንኳን ጥለዉን የሔዱትን
@melkamaddis
@melkamaddis 2 ай бұрын
ኢንተርኔት ሁሉም ቦታ የለም Ebs ቢሞክር እ/ር ይርዳህ
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 2 ай бұрын
Masi gar Ebs tebltalhe
@kwkw528
@kwkw528 2 ай бұрын
tikikili
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 ай бұрын
ትክክል እኔም ይሄን ነው ያሰብኩት በተለይ ትሰራበት የነበረበት ቤት እናቱ ከየት አካባቤ እንደመጣች የሚያውቁ ከሆነ ማን ያውቃል ከነሱ ዘመዶች ይሆናል የተረገዘው 🙄 ያለ ነገር እነሱ ቤት ትታው አልሄደችም የኔ ግምት ነው 🥺😳😔😢😪😞😕🤔✌️
@ay6922
@ay6922 2 ай бұрын
Good point👍
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 2 ай бұрын
​@@nunubelete8142 የኔም ግምት ነው
@tamerathailu4252
@tamerathailu4252 2 ай бұрын
እንደ ሀሳብ እናት ይቱዬብ ተከታታይ ልትሆን አትችልም እና በቲቢ EBC ቢቀርብ
@bute5158
@bute5158 2 ай бұрын
ለተራድኦ የሰጡት ቀጣሪዎቿ ቢገኙ ያንን ያውቃሉ የቱንም ቀን ትሰራ ሰሟን ማወቅ ይችላሉ
@manycell9813
@manycell9813 2 ай бұрын
በጣም ፈጣሪ ይርዳው❤
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳው የማንነት ጥያቄ ቀላል አይደለም የሚያውቅ ያውቀዋል 😭😭💔
@addismyway64
@addismyway64 2 ай бұрын
ባለአቀመኛዉ ጌታ ሆይ ያአላህ እሄንን ልጅ ከእናቱ ጋር አገናኘዉ እምዬ የት ይሆን ያለሽዉ😭 አንሰፈሰፈኝ❤❤❤❤❤
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 2 ай бұрын
❤❤
@jamila8885
@jamila8885 2 ай бұрын
በተጨማሬ ኢቢኤስ ይቅረብ ባለፈው ሳምንት የቀረበው ልጅ ከዚህ በፍት ሌላ ላይ ቀርቦ አልተሳካለትም ነበር ግን ኢቢኤስ ተሳካለት
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 ай бұрын
መሻአሏ
@user-kw7vn4bn4o
@user-kw7vn4bn4o 2 ай бұрын
በትክክል በለሐልebsላይ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እናትህን ብቻ ሳይሆን በብዙ ዘመዶችህ ተከበህ እንድናይህ ይርዳህ ። አብረውት የመጡት አባት ተባረኩ ❤
@tizuarage8391
@tizuarage8391 2 ай бұрын
መሰዬ ለድርጅቱ የሰጡት ሰዎች እነሱ ጋር ነው ያባትዬው ሚሰጥር ያለ። ቤተሰብ መገኝት አለበት ታሪኩ የሚጀምረው ከዚያ ቤት ነው መሰዬለድርጅት ሲሰጡት የነሱ ሰም ይመዘገባል በዚያ አባትየው እዛ ቤተሰብ አካባቢ ነው ብዙ የቤት ሰራተኞች የሚደፈሩት ባሰሪያቸው ነው እኔን ያሳደገችኝ ሴት እኔ ሳድግ ከኛ ቤት ወጥታ የተቀጠረችበት ሰዎች ቤተሰብ ደፍራት እናም እኛን እነደቤተሰብ ሰለምታይ እኛ ጋር መታ ወለደች በሆላ ግን እናቴ ልጅዋን ወሰዳ ለሰወቹ እንድታሳይና እነሱ ጋር ሆና ማሳደግ አለብሸ ብላት ልጆን ይዛ ሄደች ሀፃኑ በጣም ያጓጓ ነበር በደሰታ ተቀበልዋት እንድያውም እጅግ እፈልጋቸው ነበር ሰሟ ተዋበች አበበ ይባላል የህፃኑን ሰም አላውቅም ዛሬ ወደ40 አመት ግድም ይሆናል ላገኛቸው ብዙ ሞክሬ ነበር
@ThahaaTha124-lr1ob
@ThahaaTha124-lr1ob 2 ай бұрын
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 2 ай бұрын
የእኔ ጌታ መዳኒያለም ከአናትህ ገር ያገናኝህ በጣም አሳዘከኝ
@titiabebe4310
@titiabebe4310 2 ай бұрын
በጣም አንጀቴን በላዉ ልጄን እግዚአብሔር በሕይወት ያገናኘዉ፣፣፣፣
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 ай бұрын
ማንነትም ፍለጋ is hard. Good luck Tilahun.
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 2 ай бұрын
Ebs ይሞክር መሲዬ፣ብዙ ተመልካች ስለሚኖረው ።እግዚአብሔር ይርዳህ።
@amenamohammed115
@amenamohammed115 2 ай бұрын
መሲዬ የኔ መልካም እባክሽ የድሮ ሰዎች ቅርብ የሆኑት ለቴሌቭዥን ነው እና ኢቢኤስ ላይ እንዲቀርብ አግዥው ምን አልባት አሰሪዎቿ በዛህ ሊያዩት ይችላሉ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 ай бұрын
ኢቢኤስ ላይ ቢቀርብ ጥሩ ይመስለኛል በገጠሩ አካባቢ ኢንተርኔት ስለሌላቸው የማየቱ እድል የጠበበ ነው።
@S.m543
@S.m543 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት የፍቅር እና የይቅርታ ልብ ያለው ሰው እንዴት ያስደስታል።ምስጋና ለአሳዳጊዎችህ እግዚአብሄር ከእናትህ ያገናኝህ እኔ ልጅ አለችኝ ተምራ። ተድራ ልጆች እስክትወልድ ከአስፈላጊው ሁሉ በላይ ያለችውን እያደረኩ ሀላፊነቴን የተወጣሁ እናት ነበርኩ እሷ ግን ሁሉንም ግዴታሽ ነው በሚል በአያት እጅ በማደግዋ ብቻ አትቀርበኝም የጎረቤት ያህል እንኳን ፍቅር አትሰጠኝም። የኢትዮጵያ አሳዳጊዎች ልጆቻችሁን በይቅርታ እና በፍቅር አሳድጉ ምንም አይከፈልበትም።
@zenatali7913
@zenatali7913 2 ай бұрын
አላህ እናትህጋ ያገናኝህ
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 2 ай бұрын
በተለይ አሰሪዎችዋ በሕይወት ካሉ ታሪኩ በጃቸው ነው ፈጣሪና እናንተ ታውቃላችሑ ስለእግዚአብሔር ብላችሑ ማንነቱን ንገሩት እርዱት።
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 ай бұрын
የእናቱ አሰሪዎች ቢገኙ ትገኛለች የሚል እምነት ነው ያለኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
@MudaBwoy
@MudaBwoy 2 ай бұрын
really ?
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 ай бұрын
ውይ አምላኬ ይርዳህ ደሞ ሰፈሬ ቀበና ስለሆነ ምነው ባወኩህ ብዬ ጓጓሁ እግዚአብሔር ቸር ነው አንድ ዘር ያገናንኝህ❤❤
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 ай бұрын
እናቱ በምትሰራበት ቦታ ጥሏ የሄደችበት ምክንያት ያለ ይመስለኛል ምናልባት አባቱ አሰሪዋ ነው ሚስትም ያለው ስለ አስተያየቴ ይቅርታ እጠብቃለሁ 🙏ግን በኢትዮጵያ ሴቶች ላይ ብዙ መደፈርን እንሰማለን እና 💔 እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ እና እናትህን እንድታገኝ ይርዳህ🙏🙏🙏
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 2 ай бұрын
ትክክል እኔም እርሱን ስገምት ነበር እግዚአብሔር ይርዳው
@rutafruh6588
@rutafruh6588 2 ай бұрын
100%🎉
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 2 ай бұрын
❤❤❤
@mussaron-vs6wq
@mussaron-vs6wq 2 ай бұрын
ኢንፎርሜሽን ከጎረቤትና ከአካባቢና በዛ ሰዓት የሠሙ ሰዎች ካልተጠኚ በስተቀር በአሳዲጊዎች ወደ ማደጎ ከሠጡት ሰዎች ምናልባቶ እዛ ቤት ተደፍራ ወይም አባወራው ደፍረዋት ሊሆን ይችላል ጨቅላው ጥላ የጠፋችው የሚል ጥርጣሬ አለኝ። ያም ሆነ ይህእግዚአብሔር ከምትናፍቃት አናትህ እግዚአበሔር በሠላም በደስታ ያገናኝህ የኔ ወንድም። በዛላይ ደግሞ ተጠንቀቅ አዲስ አበባ ዋስትና ያለው ከተማ አደለም። እግዚአበሔር አምላክ ከደጋጎችና ከፈሪሐ እግዚከብሔር ካላቸው ሰዎች ጋር ጌታ ያገጣጥምህ ወንድ ልጅ በጣም የዋህ ነውና።
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 ай бұрын
ጅምሩን ነው ገና ያየውት ግን የልጁ ሁኔታ አንጀት ይበላል😢 ቸር ያሰማክ
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@yeznaatalelealemu6186
@yeznaatalelealemu6186 2 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@faristekbir2299
@faristekbir2299 2 ай бұрын
አላህ ከእናት በሠላም ያገኝህ
@AlamS-qs3yp
@AlamS-qs3yp 2 ай бұрын
ኢቢኤስ ይቅረብ ዩቱብ ብዙ ሰው አይከታተልም
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv Ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእርሱ በጊዜ እተኛለሁ ያልኩትን ቁጭ ብዬ ጨረሰኩት ዬኔ እናት የሰማይም የምድር ጌታና አባት መላውን ዘመንሽን ይባርክልሽ በልጆችሽ ተደሰቺ የመከራ ሁሉ መከራ የተፈራረቃባታ የመጀመረያዋ ባለታሪካችን ግን እጅግ በጣም ድጋፍ ያሰፈልጋታልን
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 2 ай бұрын
Ebs ላይ ይቅረብ
@mekoyetantenayehu954
@mekoyetantenayehu954 2 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም እናትህን በእቅፍህ ታርግልህ
@SarahAyele1020
@SarahAyele1020 2 ай бұрын
Please send him to EBS Mesi
@masgos1693
@masgos1693 2 ай бұрын
This is your home brother♥️... I wish you to meet your mom soon... As an advise why don't you visit hospitals or health centers around "kebena" to find yours & your mom's name on the list of mom's who give birth at that period of time... Good luck....
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ የጭንቅ አማላጇ ከናትህ ታገናኝህ ❤❤❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
የኔአባት ፍትህ ለአማረኛ በዛላይደግሞ መሲኢቢኤስም እንዲቀርብአርጊ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 ай бұрын
አላህ በሰላም ያገናኝህ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እንዴት አንጀት ይበላል የማንነት ጥያቄ እጅግ በጣም ከባድ ነው እናትቱ ትሰራበት የነበሩ ሰዎች ቢገኙ ጥሩ ነበር ቢያንስ ሌላው ቢቀር የእናቱን ስም እንኳን ያውቅ ነበር እዛ ጥላው የሄደችው ምናልባት ከዛ ቤተሰብ ውስጥም ሊሆን ይችላል ያስረገዟት አይዞህ ወንድሜ የዓመታት ጥያቄህ አንድ ቀን መመለሱ አይቀርም እግዚአብሔር ይርዳህ😢😢😢😢
@user-ob8ej8ih3f
@user-ob8ej8ih3f 2 ай бұрын
የኔ ናት ይሄኔ በናፍቆዎት እንደ ባከነች እድሜዋን ፈጅታዋለች ልጅን ያህል ነገር እንደ ቀላል ችግር አይኑ ይጥፋ
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 2 ай бұрын
አላህ ያገናኝሁ ከናትህጋር
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ 😢😢😢 እመቤቴ ማሪያም ትርዳህ ሁሉም በእግዚአብሔር ይሆናል 🙏🏾 ቸር ያሰማን
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢 be strong my Ethiopian brother I wish you to see your dear mom soon!!
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 2 ай бұрын
Wish you all the best my Ethiopian Bro. Im sure you will find your mom or her family and see you smile again 💚💛♥️
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 ай бұрын
አላህ ይርዳህ አባት እናትህ ካሉበት ያቅርብልህ
@userenter2635
@userenter2635 2 ай бұрын
በሰላም በተገናኛችሁ🙏
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከእናትህ ጋር ያገናኝህ ዘንድ ፀሎቴ ነው።የኔ ጌታ እፍፍፍግ ሲያሳዝን እኔስ አንጀቴን ነው ይበላኝ ኪዳነምህረት እናቴ አንቺው እርጂው
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እናትና ልጅ እንዲገናኙ እርጃቸው ፡፡ እመብርሃን ትርዳህ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@muluf7616
@muluf7616 2 ай бұрын
Don’t worry, my brother he gone, found your family. God gone help you God bless you, my brother.🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 2 ай бұрын
መስዪ በጣምያሳዝናል እኔ የሚመስለኝ አሰሪዎችዋ የልጁቤተስብይመስሉኛል እዛየተወችው አባቱእዛቤት ነው ይፈለግ
@Ethiopia750
@Ethiopia750 Ай бұрын
Endgemtekwe honwal entyawa ebs lay kerba ke asrwa lije new yewldechiwe
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ከእናትህ ጋ በሰላም ያገናኝህ
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 2 ай бұрын
ምስሉ አንጀት ይበላል አባቴ ከእናትህ ጋር በሕይወት ያገናኝህ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏መሲ ብዙ ነገር አለ ሴቶች በአሰሪዎቻቸው ይደፈሩና ይወልዳሉ ስለዚህ ለማደጎ የሰጡት ሰዎችጋ DNA ቢሰራ ጥሩ ይመስላል ደስታህ አይርቅም።
@user-xf4tz1ij1j
@user-xf4tz1ij1j 2 ай бұрын
ምርጥ አሳብ ነው
@elsa3589
@elsa3589 2 ай бұрын
አሰሪዎቿ አልተገኙም እንጂ ፣ ቢገኙማ ትልቁ ፍንጭ ነው ፣ ቢያንስ ስሟን ማወቅ ይቻል ነበር
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 2 ай бұрын
አላህይርዲህ እናት ከባድናት
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ . ስንቱ በእናት ፍቅር ይሰቃያል . የሰው ልጅ በምግብ ብቻ አይደለው የሚኖረው .ፈጣሪ ይርዳህ . ልትረዳው የመጣህውምአጠገቡ ስለሆንክ እግዚአብሔር ይስጥህ
@user-um3gq7rz4u
@user-um3gq7rz4u 2 ай бұрын
ebs ላይ ይቅረብ ያሳዝናን
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 2 ай бұрын
ሁሉም ሚዲያ ነውበዚህም በዛ የሚያስፈልገው
@engdawork212
@engdawork212 2 ай бұрын
Tell him to go EBS
@woine123
@woine123 2 ай бұрын
መስዬ ተባረኪ!
@rorororo7967
@rorororo7967 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ።
@Muncho_information
@Muncho_information 2 ай бұрын
His silence is too loud!
@ethio125
@ethio125 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 2 ай бұрын
እዛው ህዳ መፈለግ ምን ሀገሩም ተምንቅሮል እግዚአብሔር ይርዳህ
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 2 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ወንድማችን
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህወንድሜ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው
@salemabraha6289
@salemabraha6289 2 ай бұрын
መሲ ብዙ ጊዜ የእናትና ልጅን ፍቅር ስትገልጭ ከአብራኳ የወጣው ስትይ እሰማሻለሁ። ከአቡራኩ የወጣ የሚባለው ለአባት ነው። እናት ከማህፀኗ የወጣው ልጇ ነው የሚባለው። ጋዜጠኛ ሆነሽ ትክክለኛውን ቃላት ካልተጠቀምሽ ሙያሽን ዝቅ ያደርግብሻል ብዬ ስላሰብኩ ነው፣ ከይቅርታ ጋር።
@tigib6790
@tigib6790 2 ай бұрын
ለእናቱ አሰሪዋች መልክት ቢያስተላልፍ ምክንያቱም በዚያ ግዜ ለድርጅት የሰጡት እንሱ ስለሆነ እንሱ ቢገኙ ቢያንስ የእናቱን ስም እና ኢንፎርሜሽን ሊያገኝ ይችላል እናቱም ወይንም ከዛው ክአሰሪዋቹሁ ቤት ይሆናል ያስረገዞት ለዚያ ይሆናል ለእነሱ ጥላ የሄደችው
@hdhdhwhehhehs5302
@hdhdhwhehhehs5302 2 ай бұрын
ወድሜ አይዞህ ይቀናሀል እናትህንም ታገኛታለህ አይዞህ እመቤቴ ትረዳሀለች
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ በጣም ደክሞታ ግን አማራ ክልል እተርኔት ስለሌለ ebs ላይ አቅርቦት አቶ ጥላውን
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 2 ай бұрын
ተወልጄ ያደኩበ ቀበሌ ነው ሰፈሬም እዛው ነው እስኪ ላካባቢዬ ልጆች ሼር አረጋለው
@manycell9813
@manycell9813 2 ай бұрын
በናትሽ ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 2 ай бұрын
Yerdata teneshe ylewm
@user-qx8uj9sb9t
@user-qx8uj9sb9t 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይርዳው
@Abaynesh-mi4xs
@Abaynesh-mi4xs 2 ай бұрын
ሲያሳዝን እናትንም አባትንም አለማወቅ በጣም ከባድ ነው ስሜቱ እራሱ ይጋባል እግዚአብሔር ይርዳህ
@dghvuk6027
@dghvuk6027 2 ай бұрын
እመቤቴ ታገናኝህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@makbelfitsum1738
@makbelfitsum1738 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ አስለቀስከኝ ቁስሌንነውየነካኽው ይሄስሜት ምናለበት የኔንምልጅ ቢሰማትብዬ ተመኘሁ ህመምህን በተቃራኒም ቢሆንም እኔም ለ22 አመትእንደታመምኩ አለሁእግዚአብሔር ይርዳህወንድሜ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 ай бұрын
ወይይይይ አንቺንም እሱንም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ቸር ወሬ ያሰማችሁ 🙏🏻
@AmeleGoshu
@AmeleGoshu 2 ай бұрын
እመቤቴ ትርዳህ ወንድሜ
@frefre2238
@frefre2238 2 ай бұрын
GOD BE WITH U BROTHER❤❤❤
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 2 ай бұрын
እግዚሐብሄር ከእናቱ ጋር እንዲያገናኘው እፀልይለታለሁ ያገኛታል እግዚሐብሔር ይረዳዋል።
@tigib6790
@tigib6790 2 ай бұрын
ሲያሳዝን እግዚአብሔር ይርዳህ
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 2 ай бұрын
አይዞክ ወንድሜ የማንነት ጥያቄ በጣም ከባድ ነው ግን በርታ በል ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ።ከናፈካት እናትህ ጋ እንድትገናኝ ፀሎቴ ነው።🙏
@user-mi6nc5nb5t
@user-mi6nc5nb5t 2 ай бұрын
እግዜር ይርዳህ ፈጣሪ ያለምክነያት አላመጣህም እምዬ እናትህም ይሄኔ ልቧ እየነገራት ይሆናል፡፡አይዞህ ሰምታ ትመጣለች፡፡
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 2 ай бұрын
መሥዬ እችን ቃላትሽ እስኪደጋግሚያት የተወለድህባትን ሐገርህን ስትገልፅምን ተሠማህ ያልሻት በአንች አንደበት ባለአሥራቷ እመብርሐን እንደምትናገር ይሰማኛል
@jamila8885
@jamila8885 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ በጣም ያሳዝናል እምዬ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 ай бұрын
እናቱ እንድትገኝ እፀልያለሁ አምላክ ይርዳው ምን አልባት የምትሰራባቸው ሰዎች ከእነሱ ሴተሰብ ከአንዱ ወልዳ ይሆን ጥላባቸው የሄደችው ። ብዙ እንደዚህ ያለ ታሪክ ስለማውቅ ነው ። እነሱም ከተገኙ DNA ቢያደርጉ ጥሩ ነበር
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
በትክክል ኢትዮጵያውያን ሴስኞችይላል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ እኛ እንሰሳ እንላለን እንጂ እንሰሳ ከእኛ ይሻላሉ ልጆቻቸውን በእቅፋቸው ሸፍነውያሳድጋሉ እኛ የወለድነውን እምንጥል እምንክድ ምን አይነት ፍጥረቶች እንደሆንን ሳስበው ይዘገንነኛል በወላጆቹ ብቻ ሳይሆን በአስወላጆቹም ነው እምፈርደው!! በጣም ያሳዝናል!!!
@user-ot7mz2dj6y
@user-ot7mz2dj6y 2 ай бұрын
​@@welansatesfaye5384 የግልሽ መጽሐፍ ላይ ካልሆነ በስተቀር እንዲህ የሚል ምን ላይ ነው?😮
@esame1414
@esame1414 2 ай бұрын
ምናልባት እናቱ የምሰራበት ሰውዬ አስረግዟት ይሆናል ምክንያቱም እዛው ጥላው የሄደችው እንደዚህ አርቀን ብናስብ መልካም ይመስለኛል ማስረጃ ባይኖረንም እንዴ የሚል አሁን ላይ ብዙ ነገር ሰለምንሰማ መሲ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 ай бұрын
Man,don’t worry ! If you don’t finds your mother and father you’re relatives, honestly! beside this gentle men is have for you!to be your father, brother, also all Ethiopians people they are your blood all Ethiopians people we are the same, Northern and European,when they seen Ethiopian looks likes you, no matter what they asked are you Ethiopian they side?so this time the political situation are separated as but still we are the same!don’t worry jest find your future have wife kids and look after your yourself and you going to have good future! good luck!all Ethiopians we will wishing you all the best!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾💓
@destameseret8736
@destameseret8736 2 ай бұрын
የሰጡትን ፡ ሰዋች ፡ ሰም ፡ እንዴት ፡ ስማቸው ፡ አልተፃፈም ፡ ሲሰጡት ፡ የግድ ፡ መመዝገብ ፡ ነበረበት ፡ ስማቸው
@almaze214
@almaze214 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ እሷም እየተሰቃየች ነው የሚሆነው እናት በልጇ አጨክንም😢
@alinaalina212
@alinaalina212 2 ай бұрын
ኢቢኤሥ ላይ አቅርቡት ዩቱብ እብብዛሐኛው ሠው አይጠቀምም
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከቤተስቦችክ ጋር ያገኛኝክ ወንድሜ❤❤አይዛክ
@ta-sy6up
@ta-sy6up 2 ай бұрын
ፈጣሪ ከእናትህ ለመገናኘት ያብቃህ ኢቢኤስ መሄድ የበለጠ መረጃ ያገኛል ❤
@halimaali5514
@halimaali5514 2 ай бұрын
አላህ የውስጥህን አይቶ ይርዳህ ከባድነው
@nanioddu2528
@nanioddu2528 2 ай бұрын
This is heartbreaking. To people who lived in Kebena at that time, please help this guy. This actually made me cry. Tilahun, I wish you all the best and God willing, you’ll find your mother. Go to EBS, the older generation watches TV so it might help. Plus try to find the owners house, that your mom worked in, the hospital you were born in. There might be more to the story. I wish you not to just find your mom but also your other blood families. And bless the man that is helping this guy. At last welcome to your home country my brother❤️
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ለአይኔ ስጋ ያብቃችው ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችን በደስታ ያበስረው አንተንም በደስታ ያብስራህ. ወንድም አለም መሴየ ይቅርታ ግን ebs ብሆን ብይ አስብኩ ምክንያቱም Ebs b tv ይታያል ሁሌም ስው You tuo ayitekemim ke ebs. aneshe maletiye ayidelemi negeri gin ageri wusiti buzu tv tetekami new leza new yijirta
@bute5158
@bute5158 2 ай бұрын
እናንተም ቢደወል ጥሩ ነበር ሀሳቡ ምን ማለት ስላልቻለ ነው ተስፋ አደርጋለሁ እንቺጋ ቃለ መጠይቅ ስላደረገ ይደውሉልሻል ብዬ አንድም ይሄዳል ሌላውም ቋንቃ ፈጣሪ ይርዳው
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 2 ай бұрын
ኢቤኤስ ይቅርብ
@abebageneti3822
@abebageneti3822 2 ай бұрын
Please try EBS program. Don't worry God is good
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
እመቤቴ አንዱ ተረገችዉ አበት እናት በመን ትተክልች ❤የላሰገችዉ እናት እንደዚ መፈልጋ ልጁ መገኝትመተደል ነዉ❤
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 ай бұрын
እውነት ነው እኔም እንደዜዛ ነው የሚስማኝ ቸሩ እግዚአብሔር የልቡን መስበር ይጠግንለት
@yenubayu1696
@yenubayu1696 2 ай бұрын
ጌታ ከእናትህ ጋር ያገናኝህ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 ай бұрын
የልብህን መሻት እመቤቴ ትሙላው🙏
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 2 ай бұрын
እግዜብሔር ያገናኝህ በጣም ያሳዝናል ከዉጭ የሚመጡ ልጆች ምን እንደሚሉ እንዃን አያቅም በጣም ተጨነቀ አምላክ ደግ ነገር ያሰማህ አይዞህ🙏🙏🙏
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ።
@natanemu9304
@natanemu9304 2 ай бұрын
እባካቹ የሰጣችሁት አሰሪዎች በልጆቻቹ ይሁንባቹ አገኙት እነተ እኮን የናቱ ሙሉ መረጃ አላቹ እደዉ በክርስቶሰ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 ай бұрын
ትፋሿን አደለም በአካል እናቴ ስላገኘሁሽ እግዚአብሔር ይመስገን ብለህ በዙሪያህ የረዱህን ለማመስገን ያብቃህ ወንድሜ
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 60 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 10 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 97 МЛН
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 3,7 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 4,2 МЛН
小丑给天使送新鞋了。#天使 #小丑 #超人不会飞
0:20
超人不会飞
Рет қаралды 4,4 МЛН
Когда научился пользоваться палочками
1:00
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3,5 МЛН