ከ ተዓምረኛው ጥቅል በተጨማሪ ለማድያት የሚቀባው .. ኤልሳ ከአሜሪካ !Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 123,199

SHEGER INFO

SHEGER INFO

11 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 477
@shegerinfo
@shegerinfo 11 ай бұрын
የሚቀባውን ውህድ አዘገጃጀትን ለማወቅ 👉kzfaq.info/get/bejne/aMegodKHp92re30.htmlsi=8D2Kasso1lRPXp4q
@user-tu1mp3up4l
@user-tu1mp3up4l 10 ай бұрын
Yemekebawene maweke efelegalwe azegegagetwene
@asagdachmahammda9283
@asagdachmahammda9283 7 ай бұрын
እጠቀመዋለሁ እመሸክራለሁ
@asagdachmahammda9283
@asagdachmahammda9283 7 ай бұрын
​@@user-tu1mp3up4l4:57 5:01
@SirgutSeifu
@SirgutSeifu 7 ай бұрын
እባክሽየሚቀባውንንገሪኝ
@zinatfanto9582
@zinatfanto9582 6 ай бұрын
ዠሚቀባው።ምደነው😢
@user-im8jd5sw3v
@user-im8jd5sw3v 11 ай бұрын
አቤት እንዴት ተመስጬ እንዳየውት ሁሉንም እየተጠቀምኩ ነው መቼም ተስፋ አልቆርጥም ለምን በአመቱ አይጠፋም ዋናው ልገላገለው እንጂ👌 እናመሰግናለው ኤልሲ መሲም ከልብ አመሰግናለሁ❤
@JEMILA-mt6lh
@JEMILA-mt6lh 2 ай бұрын
Unte new gen ehte getafal piles
@zeharseid7044
@zeharseid7044 11 ай бұрын
ሁለት መልካም ሰወች እድሜ ጤናይስጥልን
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu 11 ай бұрын
ኤልሢ ሥታሥረዳ በጣም ደሥ ዪላል በሚገባን መንገድ ነው የምታሥረዳሽ አሥተማሪ ብትሖን ስንቱ ተማሪ እውቀት ዪጨምር ነበር ቀጥዪበት እመብርሐን ትጠብቅሽ
@fafiamin
@fafiamin 11 ай бұрын
እኔ ኤልሳን ብቻ አምኜ ሳይሆን ጋዜጠኛ መሰረትን ብየ ነው የጀመርኩት ምክንያቱም የሚጎዳ ነገር ታቀርባለች ብየ ስለማላምን ከአንድ ጋዜጠኛም ለቪው ተብሎ የማይጠበቅ ስለሆነ ስለዚህ ጥቅል ጎመኑን ጀምሬያለሁ
@tsegaberhe8655
@tsegaberhe8655 11 ай бұрын
Enim
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 11 ай бұрын
እኔ እራሡ
@rukyasualih4587
@rukyasualih4587 10 ай бұрын
Lewut kayachihu ngerugni enem endjemrew
@tigistasnake1860
@tigistasnake1860 10 ай бұрын
እኔም ልክ እንዳንቺ ኤልሳን ብቻ ሳይሆን መሰረትን አምኜ ጀምሬ በጣም ድብዝዝ ብሎልኛል በእውነት
@ZemzemMehamed-dn1fr
@ZemzemMehamed-dn1fr 9 ай бұрын
​@@tigistasnake1860በአላህ ከወለስኩ ሁለት ወሬ ሆደ በጣም ጠቆረ ምንላድርገው ምንልጠቀም ???
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 6 ай бұрын
እእቴ በጣም አመሰግናለው ብዙ ነገር ሞክሬ ነበረ አቺ በነገርሽኝ መሰረት ጥቅል ጎመን መጠቀም ከጀመርኩኝ ከ10አመት በላይ ነው ማዲያት ያለብኝ አሁን የጎመን ወሃ መጠጣት ጀምሬ በጣም ለውጥ አለው ደስ ብሎኛል አመሰግናለው
@semubude6686
@semubude6686 4 ай бұрын
የምርሽን ነው
@user-pz1oe7xd4y
@user-pz1oe7xd4y 4 ай бұрын
በስንት ጊዜ ለውጥ አመጣልሽ
@user-fb2cd6py8s
@user-fb2cd6py8s 2 ай бұрын
ለሚያጠባ።ሰውአይሆንም
@user-ov3kz7nq7m
@user-ov3kz7nq7m 3 ай бұрын
በጣም የሚያስጨንቀኝ ለነበረው መፍትሔ ስላመጣችሁልኝ በእ/ር ስም አመሰግናለሁ
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu 11 ай бұрын
መሢ ፈጣሪ ዪጠብቅሽ ለወገኖችሽ የምታሥቢ የምታቀርቢያቸው በሙሉትምሕሕርት ሠጪ ነው በርቺ
@masaratmasarat8393
@masaratmasarat8393 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ አምሰት አመት ሆነኝ በእውነት ፈፍቴ ሁሉ ተበለሽቶብኝ ነበር አሁን ግን ትንሽ ፈዘዝ ብሏል ጥቅል ጎመን ጀመርኩ ገና አራት ቀኔ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ ሀገር ለመግባት ሁለት ወር ነው የቀረኝ
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube 11 ай бұрын
አዴ ወር ሳታቁርጭ ጥጭው ይኔ ለቁል
@GmelahHbsha
@GmelahHbsha 10 ай бұрын
እውነትሽን ነው እማዬ😢😢😢
@askaldesie4791
@askaldesie4791 10 ай бұрын
​@@rabi_wollotubeእውነትሺን ነውበናትሽ ንገሪኘ
@hayatquin2249
@hayatquin2249 10 ай бұрын
ጥቋቁር ነጠብጣብስ ያጠፍል
@user-xz9ul4zn2c
@user-xz9ul4zn2c 5 ай бұрын
እህት ማዲያቱ እንደጠፋ ቀረወይ​@@rabi_wollotube
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 11 ай бұрын
እግዜአብሔር ፍቱን መድሀኒት ያደርግልን 🙏
@user-og5jf6it2u
@user-og5jf6it2u 8 ай бұрын
አሜን አሜን 😢
@user-oi6dm8sd6e
@user-oi6dm8sd6e 8 ай бұрын
እኔም ጀምሬ አለሁ አላህ መልካም ዉጤት ያረግልን ያረብ
@alemashaberra2538
@alemashaberra2538 9 ай бұрын
Thank you for all your advice keep it up the great work. God bless you
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 11 ай бұрын
Thank you both of you. I wish helping us to remove eat . I love you both of you ❤❤❤🎉🎉🎉
@rahelseyoum5878
@rahelseyoum5878 11 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤
@MeserttekalegWerkenh
@MeserttekalegWerkenh 10 ай бұрын
ኤልስዬ ሰላም አለሽልኝ አድነገር ልገርሽ እንቅርት ነበረብኝ አርሾ ተመርምሬ በጣም በፍጥነት አድጎብኝ በአብነሀራ እምነት ቀብቼው ሰው ሰቶኝ በ3ቀን ወዴት እደደረሰ አላቅም ለሚያምኖ ሰዎች ንገሬልኝ ባህርዳር ነው ገዳማቸው ያለው ከመቃብራቸው ላይነው እምነቶ የሚወጣው
@genetras9428
@genetras9428 8 ай бұрын
Leke neshe abuna hara fewashe tisebah new ename meseker nige abuna hara ba 11 new mewelaw
@BinyamKeflu
@BinyamKeflu 7 ай бұрын
Ere ngerugn ehtocha entye yemecheresha dereja dersalech blewatal endewum cancer alemekeyerwa blewat doktorechu betam feraw ebakish ehta yet new yaleshiw
@BinyamKeflu
@BinyamKeflu 7 ай бұрын
Bahrdar yet akebabi new ebakshign ehta endemnm melslugn skay wust new yalechiw
@BinyamKeflu
@BinyamKeflu 7 ай бұрын
​@@genetras9428selam ehta yet akebabi new yaleshiw babrdar
@lichianega8735
@lichianega8735 7 ай бұрын
ሰላም መሰረት እዴት ነሽ ካለሽ ፀበሉ ብትሰጭኝ ወይ ባሃርዳር የት አካባቢ ነው
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 11 ай бұрын
የኔን ማዲያት ና ቦርጬን ባጠፋልኝ ኡፍ ሁለቱም አስቸግሮኛል መሲዬ አንቺን አምኜ ጥቅል ጎመኑን መጠጣት ዛሬ ጀምራለሁ ከሱ ጋር ምን ልቀባ ፍሎም አድርጋታለሁ መሲ በጣም እናመሰግናለን አንቺንም ፕሮግራሞችሽንም በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 10 ай бұрын
ከለቀቀልሽ እንድትነግሪኝ እኔም እየተጠቀምኩ ነው ግን እስካሁን ምንም ውጤት የለውም
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 10 ай бұрын
@@FatumaMuhammed-pc2eh ኢንሻ አላህ እነግርሻለሁ
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 10 ай бұрын
@@user-wu6rj2fb9j ውዴ
@user-xz9ul4zn2c
@user-xz9ul4zn2c 5 ай бұрын
ማዲያቱ ጠፋላችሁ ወይ
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 5 ай бұрын
@@user-xz9ul4zn2c የኔ ደብዝዞልኛል በመቀጠል ፊቴ ደረቅና የሚላላጥ ጭርታም ነበር አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ምንም ነገር ሳልቀባው በጥቅል ጎመኑ በመጠጣት ብቻ ያሁሉ ጠፍቶ ወዛም የሚያንፀባርቅ ፊት ሆኖልኛል ኤልሲ በድጋሚ አመሰግንሻለሁ
@jomama151
@jomama151 11 ай бұрын
Thank you
@user-xl3ku6ro6t
@user-xl3ku6ro6t 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ በጣም ተመቻችሁኝ አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው እመስግናለሁ
@tadelakidane101
@tadelakidane101 11 ай бұрын
Else you are perofeshenal dr thanks it's amazing nolaje keep going thanks
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 11 ай бұрын
❤❤❤መሲ እህታች እናመሰግናለን እግዚአብሔር ቢርዳኝ ቢጠፋልኝ ደስ ይለኛል ነበር እህህህ እንዴት ዳስጠለኝ
@tsigebange
@tsigebange 11 ай бұрын
እረ እንጠጣለን መሲ አንቺ ቤት ነው የሰማሁት እነሆ የጀመርኩት የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል እለት ነው ❤ ፅጌ ነኝ ከዱባይ
@gyff9632
@gyff9632 9 ай бұрын
እንዴት ሆነልሽ በናትሽ
@gibomalatjalian2148
@gibomalatjalian2148 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም የኛ እንቁዎች
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 11 ай бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ እኛን እያስተማረች እራሷ ውልውል አለችኮ😂 በሚገርም ሁኔታ ቆንጆ ሆነሻል ባለሞያዋ እውነት ከጀመርሽ ጀምሮ አለሁ እየተከታተልኩሽ❤❤❤❤
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@hjdggyyd
@hjdggyyd 11 ай бұрын
አብሶ ስደት ላይ ባለን እህቶች ላይ ፊታችን ተበላሽቷል
@muluhilu
@muluhilu 11 ай бұрын
እውነት እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 11 ай бұрын
በጣም
@sadasada8771
@sadasada8771 9 ай бұрын
በጣም
@gibomalatjalian2148
@gibomalatjalian2148 11 ай бұрын
ሑለታችሑንም እወዳችሗለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሑ 💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@ejigayehuashine3843
@ejigayehuashine3843 11 ай бұрын
ሰላም መሲዬ አመሰግናለሁ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 11 ай бұрын
ሁለታችሁንም የምወዳችሁ። 🌹🌹
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 11 ай бұрын
ኤልስዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ጨዋ ኢትዮጵያዊ
@sphonetastic8719
@sphonetastic8719 11 ай бұрын
የውነት በጣም አመሰግናለው እኔ ያልሞከርኩት ነገር የለም ግን ምንም ለውጥ ያለኛም ነበር እንደ ማድያት ፊት ተበላሸቶ ነበር እግዚአቤሔር ይሰጥሸ እ እየጠጣሁ በጣም ለሁጥ አለኝ ከልብ አመሰግናለው
@aregashgebere
@aregashgebere 9 ай бұрын
ሁለታቹም ተባረኩ 🙏❤️
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 11 ай бұрын
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ መስዬም በጣም የምወዳቹ ውድ እህቷቼ ናቹ ❤
@danatefera7313
@danatefera7313 11 ай бұрын
መሲ ጋ የመጀመርያውን የጥቅል ጎመኑን ውሃ ጠጡ ማዲያት ለማጥፋት ከሚለው ቪዲዮ ጀምሬ እየጠጠሁ ነው !! እግዚአብሔር ይመስገን አሁን እየቀነሰልኝ ነው ። እኔ በፊት የወር አበባዬ በሚመጣበት አከባቢ ነው በጣም የሚወጣብኝ የነበረው አሁን ግን በዚች አጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ አይቻለሁ ፣ የፈራሁት ነገር ብቻ የጥቅል ጎመን ውሀ ሱሰኛ ሆኜ ቁጭ እንዳልል ብቻ ነው😂😅 የምር ግን አንቺንም መሲንም ለመሰግን እወዳለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤ 30:34 30:34
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 11 ай бұрын
እኔም ወድጄዋለሁ
@adisehabte
@adisehabte 10 ай бұрын
የሚጠጣው. በየቀኑ ነው. ወይ. ምን. ያህል. ነው?
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 10 ай бұрын
​@@adisehabteአወ
@user-dx4rg2yp5j
@user-dx4rg2yp5j 9 ай бұрын
የሚቀባው ምንድነው
@user-dx4rg2yp5j
@user-dx4rg2yp5j 9 ай бұрын
ለማንኛውም ጀምርዋለሁ እግዛአቢሔር ይርዳን ለማመሥገን ያብቃኝ
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 11 ай бұрын
እናመሰግናን መሲ ኤልሲ እናመሰግናለን #እኔ አይቼው የዛሬ አመት አካባቢ አክስቴ እህቴ ባለቤቴም እኔም ተጠቀምን ሁላችንም ከስተናል የእህቴም ማድያት ጠፍቷል ባለፈው ለቲሮይዲ አይሆንም ሰላልሽ በጣም ነው የደነገጥነው ዝም ብላ ቀጠሮ ያዘች አድጓል አላደገም ለማወቅ እኛ አበባ መስለናል እንዳልሽው እስከመጨረሻው እኔ አላዳመጥኩም እህቴን ያስጠጣዋት🤦‍♂️ ተሳስቻለው በለተቀናቸው አባቴ ዘረዓብሩክ ያውጡኝ እስከመጨረሻው አዳምጡፈበርቺልኝ መሲ ኑሪልን
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 10 ай бұрын
ለስንት ጊዜ ጠጣቹት
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 10 ай бұрын
ለስንት ጊዜ ተጠቀማቹት
@user-jx2xs5ic1q
@user-jx2xs5ic1q 8 ай бұрын
እኔመሰግናለን
@MeazaKifle-r6q
@MeazaKifle-r6q 24 күн бұрын
በጣም የምፈልገውን የሚጠቅመኝን እውቀት ስለሰጠሽኝ አመሰግናለው
@Tena-tt9ze
@Tena-tt9ze 8 ай бұрын
ኤሰዬ ተባረክ በአብሹ ደግመሸ ሰርልን ይቅርታ ግን
@zemzemtube9715
@zemzemtube9715 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም ወዲ ያገሬ ልጆች እኔም ❤❤❤
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም መሲዬ ዉድ እህቴ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤💐 የእኔም ጥያቄ የነበረውን ነው የጠየቅሽልኝ🙏
@habtambogale9386
@habtambogale9386 10 ай бұрын
❤wow egizabhre yibarkashiiiiii🎉🎉🎉🎉ewodichalwo
@birtukanbirtukan9401
@birtukanbirtukan9401 6 ай бұрын
አገሬ እንዴት ነው የምገባው እያልሁ አስባለሁ😢😢😢 አፍንጨየ አልብሶኛል ማዲያ😢ከፍቶኛል መስታውን ካየሁ ብዙ ወራት ሆነኝ😢አንዴ ተበላሺቶል ብየ ተስፋ ቆርጫለሁ😢😢😢
@muluhilu
@muluhilu 11 ай бұрын
እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ማድት አልብኝ 😢😢😢😢
@MariamAMariam-ny8im
@MariamAMariam-ny8im 11 ай бұрын
Be Ergetegna Honsh
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 11 ай бұрын
ኤልስዬ❤ ትህትናው ለሰው ያላት አክብሮት እጂግ በጣም ልዮ ነው በጣም ነው የምከታተላት ነገር ግን ማዲያት ማጥፊያ የለውም ኤሌሲየ ያስተማርችውን ሁሉ የተጠቀሙ አሉ ግን አላስለቀቀላቸውም // ምን አላባት ትንሽ ፈገግ ሊያደርገው ይችላል.
@elenilemma3019
@elenilemma3019 11 ай бұрын
አሁንገና እውነት የሚያወራ አገኝሁኝ
@user-pi2jp7ug9p
@user-pi2jp7ug9p 11 ай бұрын
አንድ አመቴ እረፍት አላደረኩም የሆነ ስራ ነኝ አሰርዮ ጧት ጧት ጥቅል ጎመን ነው ቁርሶ ማታ ደግሞ የተከተፈ ሰላጣ ነው ምግቦ አያት ሁናለች ፊቷ ግን የወጣት ፊት ነው የሜመስለው ❤ገራሜ ነገር ነው
@makdawood2161
@makdawood2161 10 ай бұрын
I love Ethiopian herbs seeds roots fruits vegetables anythings natural .i grow all kinds. In Hawassa Ethiopia .
@aselefch
@aselefch 6 ай бұрын
Tbirekiw gaeya zminehewni ybirki ehteiihw❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👏👏👏👏👏
@rahelbekele3503
@rahelbekele3503 6 ай бұрын
ኤልሲ እንዴት ነሽ ስለሁሉም ነገር አመስግናለሁ
@user-yz4in4jf4b
@user-yz4in4jf4b 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ቅን ሠው ነሽ ገና አልጀመርኩትም ታክሜ ነበር ብሬን ብቻ መገፋፍገፍ ነውግን ይቅርታና እርድ ብቀባስ ኤልስዬ
@sabaifidris2129
@sabaifidris2129 10 ай бұрын
Today my 21 days since I started drinking 🍸 boiled cabbage. I see surprising progress. It worth
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube 11 ай бұрын
ትክክል ናት እኔ አጥፍቱልኛል ድስ ብሎኛል በሀኪም ቤት ብሬን ጭርሽ
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 10 ай бұрын
በስንት ግዜጠፍልሽ ማዳቱስ የቆየነው ወይስ አድስ በአላህ መለሽልኝ
@sofimarr889
@sofimarr889 9 ай бұрын
እረ በአላህ እውነሽነው 😍😀😍
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 9 ай бұрын
@@sofimarr889 እንደዛ እያሉ ነው እኔም ሁለት ወር ሆነኝ ጎመኑን መጠጣት ከጀመርኩ ለውጥ አላየሁበትም
@aselefch
@aselefch 6 ай бұрын
Amen amen amen tbireki ❤❤❤❤❤
@michaeleshetu9370
@michaeleshetu9370 11 ай бұрын
Mesi betammmmm adrge new benante midea yazenkut betam newr ye newr newr new srachu!!!!!!!
@eggplayz1436
@eggplayz1436 10 ай бұрын
You are so sweet
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 11 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ ቀሲርና/እርድ አቀላቅሎ መቀባት ጥቁቁር ነገሮችን ያጠፋል /እባክሽ ጥቅምና ጉዳቱን ንገራኝ በሰንት ቀንስ ልቀባው ?መልስሽን እጠብቃሊ።
@user-yu6lz3qm1c
@user-yu6lz3qm1c 9 ай бұрын
መስይ እና ኤልሲ አናመሰግናለን
@fafiamin
@fafiamin 11 ай бұрын
በተረፈ ፉታችንን ጉሊት አደረጋችሁት ድንቹ ሎሚው ጥቅል ጎመኑ ብቻ እስቲ አላህ ያሽረን 😂😂😂
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሞኩኝ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 11 ай бұрын
😂
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 11 ай бұрын
ጉሊት😂😂😂😂
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 11 ай бұрын
😂😂በትክክል
@onelove2401
@onelove2401 11 ай бұрын
You are so funny
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 ай бұрын
ውድ እህቶቻችን ስለ ጥቅል ጎመኑ ለማድያት እንደሚያጠፋ አንዳንዶች የሙስሊም አባቶች ይናገራሉ እና እውነት ነው እንደውም ማዲያት የሚመስለው በፊታችን በተለያየ ቦታ የሚታየው የውስጣችን አንዳንድ ችግሮች ናቸው ይላሉ እና ኤህታችን የነገረችን በትክክል ነው ግን ጥያቄ አለኝ የደም አይነት ኦ በፍጹም ሊጠቀመው አይገባም ይላሉ አንዳንድ ሐኪሞች እና በዚህ ነገር መልስ ብትሰጭን እባክሽን 🙏❤
@user-pr1kk1rm6z
@user-pr1kk1rm6z 11 ай бұрын
ይሄ የደም አይነት O ችግር እኔንም ይመለከተኛል መልሺልኝ
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 10 ай бұрын
እኔም O ነኝ
@HiwotJima-Ya.MarMinas
@HiwotJima-Ya.MarMinas 10 ай бұрын
የቀደመ ቪዲዮ ላይ መልስ ሰታለች አሁንም ደግማ መልስ ሰታለች እና ዳግም በተካሄደ ጥናት 100% ውድቅ ሆኗል ብላለች ከፈለጋቹ ሊንኩን እኔ ፔጅ ላይ አስቀምጣለሁ
@almazabreham2776
@almazabreham2776 10 ай бұрын
መስየ የኔ ፀሀይ ነው ያቃጠለኝ ማዲያቱ እና የጠቆረው ቆዳየ አይተሽው ልዩነቱ ያስታውቃል ምን ላርግበት
@ezgahariamebrahtu3832
@ezgahariamebrahtu3832 10 ай бұрын
Selam በጣም ነው የሚአሰግናቹ እግዝአብሔር ያክብርልኝ እባካቹ የኤልሲ የዩቱብ አድረስ ከአባትዋ ስም ❤❤❤
@meskeremwagi452
@meskeremwagi452 8 ай бұрын
else beuty
@TikdemZewdie
@TikdemZewdie 4 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ኤልሲ የእውነት የጥቅል ጎመን ውሃውን እየጠጣሁ በጣም ለውጥ አለው እስከመጨረሻው እጠቀማለሁ
@user-ln6kx8po3y
@user-ln6kx8po3y 10 ай бұрын
እኔም ጀምሬዋለሁኝ አላህ ይርዳኝ 😢 ውጤቱን አብረን እነየለን 😊
@user-gf6ht6tr6g
@user-gf6ht6tr6g 10 ай бұрын
ሲጠፋልሽ በኩሜንት ንገረይ
@sofimarr889
@sofimarr889 9 ай бұрын
ሲጠፉ ንገሪኝ
@selamtemtime5227
@selamtemtime5227 11 ай бұрын
ጎመን እየተቀቀለች አለቀች በመዳም ኩሽና 😊😊😂😂😂
@mylovetube6306
@mylovetube6306 11 ай бұрын
😂😂😂
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 11 ай бұрын
አርከለቀቀልኝ ወላሒበራሴብር ነውየምገዛው
@selamtemtime5227
@selamtemtime5227 11 ай бұрын
@@FatumaMuhammed-pc2eh አትሰልቺ ቀን በቀን ተጠቀሚው👌
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 11 ай бұрын
@@selamtemtime5227 ውድ ሞክርሽዋል ለውጥአየሽበት
@lubabatube7975
@lubabatube7975 11 ай бұрын
😂
@user-yt1bb9yi6f
@user-yt1bb9yi6f 10 ай бұрын
Selam
@user-es4hb9mx2w
@user-es4hb9mx2w Ай бұрын
ኤልሳ እናመሰግናለን
@ZedZed-sm5ve
@ZedZed-sm5ve Ай бұрын
አመሠግናለሁ እኔም እጀምራለሁ ፈጣሪ ቢረዳኝ ቀይ ነበርኩትልጅ ዛሬ ጥቁርቁር ብያለሁ የምወዳትን እናቴን እንኳን በቪደወ ደውየ ማውራት አልቻልኩም ሁሌየ እራሴን በመስታወት ሣይ አልቅሣለሁ 😢
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 11 ай бұрын
መሲ,ኤልሲ ተባረኩ። እኔ የቡናውን ጀመርኩት እግዚአብሔር ይርዳኝ። ማድያት በ3 ነገሮች ይመጣል አለች አንዲት ዶክተር በእድሜ,በፀይ መቃጠልና የጉበት ችግር ያለበት አለች። ምን ትያለሽ ኤልሲ?
@AmarshAmarsh11-th3xb
@AmarshAmarsh11-th3xb 10 ай бұрын
እባካቹ እነንም እረዱኝ ፈተን አበላሸቶኛል❤❤❤❤❤❤❤
@user-cb7sx1pf5i
@user-cb7sx1pf5i 11 ай бұрын
ሁለታቹንም አመሰግናለሁ ኤልሲ ሽያ በተርን እንደኮኮስ ብጠቀም ጥሩ ነዉ ወይ እንዳታልፊኝ ስለ ሽያ በተር ኤልስዬ።
@user-tq1od7mo1i
@user-tq1od7mo1i 10 ай бұрын
ለውፍረት መቀነስ ይሆናልንዴ ኤልሲዬ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 9 ай бұрын
አዎ
@user-ps6vy7tm1m
@user-ps6vy7tm1m 8 ай бұрын
አው እውነት ነው ተመልሶ ይመጣል ዶክተሮች የሚያዙት መዳኒት እኔም ሞክሬው ነበር
@tsegafeyesa1862
@tsegafeyesa1862 11 ай бұрын
ተባርክ ጥቅል ጎመኑን ለማንጠጣ ምን እናደርግ
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd 11 ай бұрын
እውነት ነው እኔ ክሎሮክስ ስሸተኝ ከነበረው እጥፍ ይጠቁራል
@addiskebede2068
@addiskebede2068 11 ай бұрын
እኔም በጣም ያመንሑበት ጋዜጠኛና መሰረትጋ መቅረቧን ሣይ በዛውን ቀን ነው የጀመርሑት እንግዲህ እግዚአብሔር ይርዳን:: እንቅልፍ ግን በተመሳሳይም ሕነ በቂ እንቅልፍ አይገኝም
@meseretmulat1788
@meseretmulat1788 11 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ ድሮ ንቅሳት ነበረች እና አስነስቻት ግን ከቆዳየ የተለየ ጥቁር ያለ ቀለም አለው እና ምን ላድርገው
@teg22345
@teg22345 11 ай бұрын
Mesi your beautiful
@haymimillen166
@haymimillen166 11 ай бұрын
Woooooooo
@emuemuti1105
@emuemuti1105 11 ай бұрын
እባካችሁ የኑሮ ጉዳት እየመሰለው ምን ሆነሽ ነው እያለ ሰው ከንፈር እየመጠጡ ሲያዩኝ ያመኛል በፊት ቸኮሌት የሚመስል ፊቴ ብረት ምጣድ መስያለሁ ገላግይኝ። አመሰግናለሁ
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 11 ай бұрын
Ayizong Geta yiredanal
@mamemelese3054
@mamemelese3054 6 ай бұрын
መሲዬ እንደምነሽ እባክሽ ላማክርሽ እጀምርና ባልታወቀ ምክንያት ይቋረጣል አሁን ግን ግዜ ስጭኝና ላማክርሽ አደራ
@gyff9632
@gyff9632 9 ай бұрын
7ቀን ሆኖን ጀሚርያሎው እሰከ ፈጣሪ ይርዳኝ 🙏
@hayatbintseid8004
@hayatbintseid8004 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@makdawood2161
@makdawood2161 10 ай бұрын
Keep it up your good work.
@makdawood2161
@makdawood2161 10 ай бұрын
Haile resort and spa hawassa Ethiopia they served white Cabbage drink in the morring you are welcome to drink it.i love white and purple Cabbage.
@ewnet4866
@ewnet4866 11 ай бұрын
Like & Share 👍🏾👍🏾👍🏾
@TsehayYitna
@TsehayYitna 8 күн бұрын
ኤልሲ የኔ ማድያት ሃያ አመት ሆነኝ ምንም አልጠቀምም ነበር አሁን ገና መጀመሬ ነው ውጤቱን እገልፅልሻለሁ
@rozayallou5348
@rozayallou5348 11 ай бұрын
ማዳት ማለት 1ደኛ 2,ለተኛ 3ተኛ 4ተኛ የምባል ደረጃ አለው ካፍጫአ ላይ የምወጣ 2 ከጉጭ 3 ተደራራቤ ማዳት 4ስትበሳጭ ቱጉ በሎ የምወጣ ማዳት የፀጉር መነቃቀልን ወዘተ ያስከትላል
@muluye333
@muluye333 4 ай бұрын
ጥቅል ጎመን በአሁኑ ሰዓት 25በር ነው ኢትዮጵያ ውስጥ
@user-hv7gz9wr6f
@user-hv7gz9wr6f 9 ай бұрын
Selam Elsye Ke Mekelle New Yalehut Ena Abshna Buna Bchanew Asredin
@SirgutSeifu
@SirgutSeifu 7 ай бұрын
እባክሽየሚቀባውንአሳዪኝ
@asia2177
@asia2177 Ай бұрын
ኤልስየ መስየ በምታምኑት አምላክ ከውስጥ ይሁን ከላይ አላውቅም ውሀውን ግን እየጠጣሁ ነዉ ከላይ ከሆነ ምን ልጠቀመው
@user-wg9ek9dm6f
@user-wg9ek9dm6f 9 ай бұрын
እህቴ እንዴትነው ይህነገር እኔም ተጀግሪያለሁ ይጠፍን ይመለሳን በህክምና
@selamselam5364
@selamselam5364 10 ай бұрын
እኔ ያልሞከርሁት የለም 😢😢 ደከመኝ ማዲያት ብቻ ነኝ 3አይነት ፊት ነኝ ገና በዚህ እድሜየ😢😢😢
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 10 ай бұрын
እሄንንም ሞክሪው አይተዋቅም።
@AsigadAyele-cp8lf
@AsigadAyele-cp8lf 9 ай бұрын
በርቺ አዞሽ ጀግንት ነሽ
@diborasamuel
@diborasamuel 7 ай бұрын
Be ewunet ene betam neber yetesakekut kezih behuwala tetekime ayewalehu gin betam kechacha negnina yebase alkesam?
@alemashaberra2538
@alemashaberra2538 9 ай бұрын
❤❤
@ewnet4866
@ewnet4866 11 ай бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾❤
@eheiueegeyeuueiwiww9835
@eheiueegeyeuueiwiww9835 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@eheiueegeyeuueiwiww9835
@eheiueegeyeuueiwiww9835 11 ай бұрын
እኔም አሁንም ተስፋ አልቆርጥም
@leyalinamohammed596
@leyalinamohammed596 11 ай бұрын
አይ መሲዬዬ❤በፊታችን በፀጉራችን ምን ያልተቀባነው ነገር የለም እኮ እኔ በበኩሌ ያልሞከርኩት ሚጥሚጣ እና በርባሬ ብቻ ነው😂😂😂የመዳም ጥቅልል ጎመን አይተርፍማ ሰሞኑን😂
@TigistTeshome.9767
@TigistTeshome.9767 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@fatmuhussain6915
@fatmuhussain6915 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@amemamen6257
@amemamen6257 11 ай бұрын
ምንደነው በየሳምንቱ የማደት የሚቀያየረው መዳኒቱ
@kokebassefa396
@kokebassefa396 10 ай бұрын
Is it twice we are going to drink or once. Pls say something.
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-xx2kx6be3k
@user-xx2kx6be3k 9 ай бұрын
❤❤❤❤
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 83 М.
ማዲያት ሳናጠፋው የትም መሔድ የለም በርቱ
12:11
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 39 М.
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 10 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 384 М.
Слепой узнал о измене своей жены😳
1:00
The mother gave birth to a capsule baby ➡️#nico #dog #funny #smartnico #cute
0:33