የጀበና ቡናን በአሜሪካ የጀመረችው አርቲስት!

  Рет қаралды 45,224

SHEGER INFO

SHEGER INFO

4 күн бұрын

የጀበና ቡናን በአሜሪካ የጀመረችው አርቲስት!
የቤት ለቤት የህክምና አገልግሎት ካስፈለጎት በ 9394 ላይ ይደውሉ
በ ዊ ኬር የቤት ለቤት የህክምና አገልግሎት
የሀኪም ምክር
አጠቃላይ የነርሲንግ አገልግሎት
የ ፊዚዮ ቴራፒ አገልግሎት
የስነ ልቦና ህክምና
የወላድ እናቶች እና የጨቅላ ህፃናት እንክብካቤ
እንዲሁም የህክምና ቁሳቁስ ኪራይን ያገኛሉ።
የዊ ኬርን የ ቤት ለቤት የህክምና አገልግሎት ሲፈልጉ በቀላሉ 9394 ላይ ይደውሉ
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 108
@hayu684
@hayu684 2 күн бұрын
ለሌሎች ኢትዮጵያዊያን ምሳሌ ትሆኛለሽ ሀበሻ ኩሩ ነው እያልን ስራ የምናማርጥ ህዝቦች ነን ጎበዝ በርች አበረታቷት ዲያስፖራው አሜሪካ ገነት እየተባለ ለሚወራላት ሀገርም ይሄን ተሰርቶ እንደሚኖር ማሳያ ነው❤
@user-oc3vx4wx1c
@user-oc3vx4wx1c 2 күн бұрын
የኔ ኩሩ በርቺ❤ ስደተኞቹ ኑ አበረታቷት እቺን ምርጥ ሴት
@yeharerwerk2023
@yeharerwerk2023 2 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ🥰❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 күн бұрын
👍❤💪💪💪የሴት ጀግና ሥራ ክዉር ነዉ ጎበዝ 👌
@SeudMohammed
@SeudMohammed 2 күн бұрын
ጀግና ሴት ደስ ይለኛል❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 күн бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ሳይ በጣም ነው የምደሰትባቸው ጎበዝ በርቺ።
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 күн бұрын
ሥራ አክባሪዉን ይወዳል ይባላል ሳናማርት ብንሰራ የትም ያልፍልናል ጠንካራ ሆኖ መስራት ያከብራል 👌👍❤
@TsegaKahase
@TsegaKahase 2 күн бұрын
የኔ ደርባባ መስዬ አጠያዬቅሽ ሁሉ ስነስርአትሽ ሁሉ ጨዋ እና ቆንጆ ብልህ ሴት እግዛብሔር ይባርክሽ❤ቤተሰቦችሽንም ጭምር🙏❤️
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 2 күн бұрын
የኔ ድንቡሽቡሽ ስወድሽ እኮ ሰንሰለት ድራማ ላይ ነው በደንብ የማውቅሽ በርች ❤ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ አገራችን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር 🙏😆🙏 እኔ እምላችሁ ልጅ ወልዳችሁ እንደእኔ የተሰደዳችሁ እናቶች ናፍቆቱን እንዴት ነው የምትችሉት እኔ ግን አልቻልኩም ማርያምን ናፍቆት ሊደፋኝ ነው😢
@yemibegashaw7786
@yemibegashaw7786 Күн бұрын
በጣም ደስ ይላል የእጆችሽ ስራ ይባረክ ከዚህ በላይ ከፍ ያርግሽ .
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 күн бұрын
ስራ ክቡር ነው 🎉❤
@Azitube-kx4oz
@Azitube-kx4oz 2 күн бұрын
ስላም ለኢትዬጵያ ሀገራችን ስራ ክብሩ ነው የምትሉ በላይክ ስብስክራይብ አርጉኝ መልካሞች👍👍👍🌹
@user-jf8cx8jn3u
@user-jf8cx8jn3u 2 күн бұрын
ስደትን ያየ ስለስደት ይገበዋል እንደዚህ የተባበራችሁ ሁሉ ተባረከ እኔም ከነባለቤቴ ከተቀበሉን 15 አመት ሆን ካይሮ የአለ ዩኤን ሲ አር በጠአም ምጥፎ ስንጠይቃቸው ለእንተርቢ ቀርባችሀል እንደዉልላችሀአለን ሌላ መልስ ምንም የለም እውስጥ ተቀጣሪ ዋቹ ግብጻዊያን ስለሆኑ በተለይ አበሻ ስቃይውን እያየ ነው ይበአስ ብሎ አሁን በጠአም አፈሳ አለወረቀት ያለውንም የሌለውንም ነው የሚገፉት ሱቅ እንኳን ለመዉጣተ ሌሊት ነው እሱም ቀረቭ ያለቦታ ግብጽ ላለ ስደተኛ እስኪ ድምጽ ሁነት እናተ ደጋግ ኢትዮጲያዊያን የአገሪ ልጆች❤
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 күн бұрын
ስወዳት እቼን አርቴሰት ድቡሸቡሸ ያለች እግዚአብሔር የልፉትሸን ዋጋ ይክፍልሸ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ስራሽ ይባርከው የኔጀግና❤❤❤❤
@user-ok4qs6jj2q
@user-ok4qs6jj2q 2 күн бұрын
የኔ ዉድ እድሜሽን ያርዝመዉ ዋዉ ባህል ማክበር መሲዬ የኔ መልካም ጥሩ ሴት ትሁት አስተዋይ መሲ ቅን ስለሆነች የነካቺዉ ሁሉ መጨረሻዉ ያምራል የኔዉ ክፉ ነገር አይንካሽ አንቺም በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Күн бұрын
መሲ እንዲ አይነት ፕሮግራም ደስ ይላል. ❤ ስደት አይኑ ይጥፋ. ግን ምን ይደረግ አገራችን እየባሰበት እንጂ እየተሻሻለ አይመጣም መቼ ነው ግን በቃ የሚለን. 😢
@HkDig-md9mx
@HkDig-md9mx 2 күн бұрын
ማሻአለህ ጎቦዝዝቅ ብሎ ያሳራ፡ከፍ ይላል አይዞሽ በርቺ አለህ ከንቺጋ ይሁን አይዞሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tedibogale
@tedibogale 2 күн бұрын
ጀግና ሴት ሰደት ያየ ሰለ ሰደት ይገበዋል !!
@zedahmed9371
@zedahmed9371 2 күн бұрын
ጎበዝ 🥰🥰👍👍👍👍
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 2 күн бұрын
ቆንጆ ሀሳብ ነው ቢያንስ ስዎች ተገናኝተው የሚጫወቱበት ነው❤❤❤
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 2 күн бұрын
በጣም ጎበዝ። ሀገር ውስጥ እንዳውም አላሰራ ብለዋቸዋል.
@jelo3241
@jelo3241 2 күн бұрын
ገበዝ ገበዝ great idea ብትችይ ደግሞ ከስኞ እስከ አርብ mall ውስጥ ብትጀምሪ አሪፍ ይመስለኛል በርቺ
@sarajosh7261
@sarajosh7261 2 күн бұрын
Wow, I proud of . I really thought about this work , but I don’t know how to start. I am happy to see you doing it.
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 2 күн бұрын
ጀግና ነሽ የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ምንም ይሰራ ገዘብ ካመጣ
@AfomiaMekonnen
@AfomiaMekonnen 2 күн бұрын
Good Job
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 2 күн бұрын
ጀግና ሴት
@atlawmekonnen5573
@atlawmekonnen5573 2 күн бұрын
ራሔላችን ጀግና ነሽ በርቺ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 2 күн бұрын
በመስራት መለወጥ አለ :: ደስ የሚል ነው የማህበረስቡም መተጋገዝ መደጋገፍ ስላለ ለስራዋ ከፍትኛ አስተዋፆ አድርጎላታል ::እንደምናውቀውም በጭው አለም ያሉ ንጮች ይሀገራችንን ምግብ እና ምጠጥ በምጣጣም አንደኛ ቀንደኛ ደበኞች ሆነዋል እኔም ሳይ ብዙ የተገረምኩበት ወቅት ነበር :: ከዚህም ባሻገር በእርዳታው ዘርፍ በምታደርጊው እርዳታ ልትመስገኝ ይገባሻል ::በርቺ በርች ልልሽ እወዳለሁ :በርቺ በርቺ መሲዬ አመስግናለሁ::
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 күн бұрын
በጣም ደስ የምትለኝ አርቲስት 🥰🥰🥰
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 2 күн бұрын
Gobez berchi sera kebur new Egzabher kasebeshew belay yadregelesh gobez. Meseya thank u.
@munaahmed3868
@munaahmed3868 2 күн бұрын
ራሄል የኔ ጀግና ጉበዝ በርችልኝ❤❤❤
@JomichKids
@JomichKids 2 күн бұрын
ጎበዝ ሰንሰለት ላይ እይቼሽ በጣም ነው የወደድኩሽ ❤
@user-tf8qz6pp2y
@user-tf8qz6pp2y 2 күн бұрын
እኔም በካናዳ ልጀምር ነው ❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 күн бұрын
ዋው ተሰባስቦ ቡና እየጠጡ መጫወት እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው ይህንን ጥሩ አድርጎ የሚረዳው ስደተኛው እንደኛ አይነቱ ነው ልዮ ስሜት አለው
@tutugirma7136
@tutugirma7136 2 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ግን በዚህ ክብደትሽ ወደፊትሽ ስጋት ውስጥ ያስገባሻል እባክሽ ለመቀነስ ሞክሪ።
@wasera09
@wasera09 2 күн бұрын
በኘሮግራም ላይ እንደቢዝነስ አልተለመደም ፕሮግራም አዘጋጃቹ ግን ብና ያዘጋጃሉ :: ብና ጠጡ ግን የጀመሩ ነበሩ ግን አየሩ አይመችም ያቋርጣሉ :: አንች ግን በርች
@onelove2401
@onelove2401 2 күн бұрын
Jagena Nash I swear good job 👍
@shebramenber2204
@shebramenber2204 2 күн бұрын
መሲየ እባክሽ አስተናጋጅ ከፈለገች እኔ አለሁ አደኛነኝ ቡና በማፍላት❤❤❤❤❤
@steveb3071
@steveb3071 2 күн бұрын
Wow great job, keep up the good work👏
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 2 күн бұрын
በአሜሪካ መልስ ዲኮር በአገር ባሕል ከሆነ የደበና ቡና ያካትታል እኔ ለልጄ አድርጌአለሁ
@user-rx2tq3rs7e
@user-rx2tq3rs7e Күн бұрын
የኔወርቅ ደርባባ ምርጥ ኢትዮጰያ ዊት ❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 күн бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@solianakonjo
@solianakonjo 2 күн бұрын
አወይ ስወዳት እችን ልጅ የኔ ቆንጆ
@Wudemake
@Wudemake 2 күн бұрын
ዋዉ ጀግና ነሽ❤❤❤❤
@Nawal04
@Nawal04 2 күн бұрын
እኔ የጀመርኩት ነበር የመሰለኝ ግን አርቲስቷን አይቻት አላቅም ስትሰራ መሲዬ ስወድሽ ❤
@josephwaite1317
@josephwaite1317 2 күн бұрын
Yeney enate berechy. Ke Virginia wechye le state agelegelot aleshe? Please asawekyne
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 2 күн бұрын
ጎበዝ በርቺ
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 2 күн бұрын
ኧረ ሞልቷል በየሰርጉ ላይ ሁሉ ደስ በሚል ሁኔታ እየቀረበ ነው ያውም የሳር ቤት ጎጆ ተደርጎ ፎቶም መለጠፍ ይቻላል እውነቱን ለማሳየት
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 2 күн бұрын
ጀግኒት❤❤❤
@HaimanotMerdassa
@HaimanotMerdassa Күн бұрын
የኔ ጎበዝ በርቼ❤❤❤❤❤❤❤
@user-rx2tq3rs7e
@user-rx2tq3rs7e Күн бұрын
የኔ ወድ እንቁ ❤
@ethiopia7387
@ethiopia7387 2 күн бұрын
I need that coffee
@mulualene3700
@mulualene3700 2 күн бұрын
ጀግና ሴት❤❤❤❤
@MeseretAbegaz
@MeseretAbegaz 2 күн бұрын
Betam des yilal berchi lenam birtat honeshal
@enatinjera6049
@enatinjera6049 Күн бұрын
Enem be Europe lijemir anesasashigb❤
@dinkneshdabale4478
@dinkneshdabale4478 2 күн бұрын
Gobez berchi ❤❤❤
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 күн бұрын
Yena gobez ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 bercheee❤
@user-px9ps8yh5h
@user-px9ps8yh5h 2 күн бұрын
ጎበዝ በርቺ የፀጉር ቤትሽ አድራሻ የት ነወ?
@haymanotfentaw4793
@haymanotfentaw4793 Күн бұрын
ዉሠጂኚ እሢኪ እባክሽ ልገዝሽ እኔንም ካረብ አገር ገላግይኚ
@user-su4sc7dc6x
@user-su4sc7dc6x 2 күн бұрын
Andegna.neshi.ymer.Egzhabr. hyeluni.ysetesh.jgna.neshi❤❤
@genetsyou7391
@genetsyou7391 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-lp4nq5ou6u
@user-lp4nq5ou6u 2 күн бұрын
Lala.moya.yellenem.🎉🎉🎉
@mekdestilahun9332
@mekdestilahun9332 2 күн бұрын
እህቴ ተባረኬ ይህ ትልቅ መገለጥ ነው!!!
@hanahagosabraham4490
@hanahagosabraham4490 2 күн бұрын
Gobze❤❤❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 2 күн бұрын
☝️🇪🇹🌎☝️🤲 good 💪
@GjfGkhjj-oo5lk
@GjfGkhjj-oo5lk 2 күн бұрын
Yagrya ልጀ ሙሉ ትክላ slame
@S-G.19
@S-G.19 2 күн бұрын
Des sitel! Gobez berche.
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@hanahana4519
@hanahana4519 Күн бұрын
እርር እኔም ለጀምር እንዴ የሽራ ብና ፈርሳብኝ አሁን ዱባይ መዳም ቤት ነው ያለውት ውይይይይየጀበና ብናዬ እስት ባታ ጣቁሙኝ የዱባይ ቅመሞች????
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 2 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍
@user-og7hu7zg9y
@user-og7hu7zg9y 2 күн бұрын
Ende betam bunaaa wanaw business new Ethiopa berchi betam des yilal berchi jigna ...buna bedolar tegegnto new
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 2 күн бұрын
ሦስቱ ወፎችላይ ያለችውልጅናአት ንገሩኝ
@onelove2401
@onelove2401 2 күн бұрын
Anyway North America if you are interested to do something new every one supports you especially Ethiopian community .
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Күн бұрын
እኔ ግን ሳውዲ የጀበና ቡና ልጀምር መሰለኝ ሽንት ቤት አጥቤ አልሞላ አለኝ ሳውዲዎች ሀሳብ ስጡኝ 😢
@ARBICI-
@ARBICI- 9 сағат бұрын
እኔ የምወደዉ ስራ ነበር ባሌን ልጄምር ባህሌን ወጌን ላስተዋዉቅ ስለዉ ማን ጊዜ አለዉ ይለኛል እስኪ ኮሜንት አድርጉልኝ
@MeskeremBekele-jc4vs
@MeskeremBekele-jc4vs Күн бұрын
Jeginaa neshii gobezii
@viva8589
@viva8589 2 күн бұрын
Dollar
@selishefantaw2479
@selishefantaw2479 2 күн бұрын
ሀበሻ እንኴን የጀበና ቡና ጠንቌይ ቤት ከፍቶ እጣን ሲያጨስ ያድር የለ ወይ መሲ በነካ እጅሽ እጣኑን ለእነሱም ላኪላቸው
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 17 сағат бұрын
👎👎👎👎✖️✖️✖️✖️✖️👹👹👹👹👹👹👹✖️✖️
@FatumaMuhammed-pq1co
@FatumaMuhammed-pq1co 2 күн бұрын
ቁጥርሽን ላኪልኝ
@raheltekle91
@raheltekle91 16 сағат бұрын
2022904802
@user-px9ps8yh5h
@user-px9ps8yh5h 2 күн бұрын
የሰለሞን ቦጋለ ፊልም ሲመረቅ ነው የጀመረችው
@aregituaddisu9552
@aregituaddisu9552 2 күн бұрын
Ar schway endnesch silayusch des blonal selkschn felge neber mimi neni
@bsquadreact
@bsquadreact 2 күн бұрын
🔥የመጀመሪያ ነኝ እስኪ 1K 👍 አድርጉልኝ🔥
@bsquadreact
@bsquadreact 2 күн бұрын
❤❤❤
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 2 күн бұрын
በናትሽ እኔም ለመስራት እፈልጋለሁ አነጋግሪኝ ስሊቭር ስፕሪንግ ነው የምኖረው።
@Abeta-nc5gd
@Abeta-nc5gd 2 күн бұрын
አረ እኔም እፈልጋለሁ
@Nawal04
@Nawal04 2 күн бұрын
😂😂​@@Abeta-nc5gd
@segenettekie6084
@segenettekie6084 2 күн бұрын
እራሔል ፡ ካኩማ ፡ አይደለችም ፡ኢፍ ፡ የሚባል ፡ ካምቡ ፡ ነበረች ፡ ስወዳት
@GjfGkhjj-oo5lk
@GjfGkhjj-oo5lk 2 күн бұрын
Mulue tikla
@azebetaye3635
@azebetaye3635 2 күн бұрын
ቡናውን አንች አታማሰይ ከማንኪያ ጋሮ አቅርቢ
@user-qn3gu4qe8z
@user-qn3gu4qe8z Күн бұрын
Anegagariw buna kkkkk
@belayneshhabte2217
@belayneshhabte2217 2 күн бұрын
Benea maflat keleal new
@totit_t1445
@totit_t1445 2 күн бұрын
ከጀበና ቡና ይልቅ ለምን ስፖርት አትጀምርም ወይም diet? ከመጠን በላይ ወፍራም ነሽ ስፖርት ለጤና ይጠቅማል. 😮
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 күн бұрын
ስፖርቱም ጥሩ ምክር ነው: ግን እንጀራ የሚባል ነገር አለ ምን ሠርታ ትብላ? አሜሪካ ስንት ወጪ አለ የግድ መሥራት አለባት ባይሆን ተይው ሳይሆን ሁለቱንም ማካሄድ ትችላለች::
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 күн бұрын
እሱን የሚረዳው አሜሪካ የኖረ ነው ካልተሰራ እንደማይኖር
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 2 күн бұрын
ባለጌ
@Abeta-nc5gd
@Abeta-nc5gd 2 күн бұрын
የቀና ይጎብጣል ባለጌ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Күн бұрын
የደላው ሙቅ ያኝካል:: በዛ ላይ ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው:: አሜሪካ ገነት ሳይሰራ የሚኖርበት መስሏችሗል በምን ትደዳደር?
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 Күн бұрын
ጋሽ ጣሰውን ለምን በኅንሽ አታደርጊውም፣
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 2 күн бұрын
በየመንገዱ የሚፈላ ቡና በጣም ያስጠላል እዚህ የሰለቸንን ያንን የተባረከ ሀገር ለማበላሸት ተነሳችሁ
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 Күн бұрын
በገዛ ዜጋችን ዘምቀኝነት
@selamawitzeleke7285
@selamawitzeleke7285 2 күн бұрын
Her phone no haw can we contact her?
@user-xs1yp1fx7b
@user-xs1yp1fx7b 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 12 МЛН
እማዬ አስለቀሰቺኝ (ናፍቃኛለች🥹)
21:21
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 68 М.
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
В поисках семьи😢😱
0:56
Следы времени
Рет қаралды 9 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 2,1 МЛН
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
0:19
BigSchool
Рет қаралды 7 МЛН