ሹክ ልበላችሁ ልክ እንድሆን ልሙት አስተማሪ አዝናኝ አጭር ድራማ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 123,691

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 192
@andualematnafu5922
@andualematnafu5922 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ሳይሆን ''ግልፁን ልንገራችሁ'' ምክንያቱም እንደዚህ ኘሮግራም በአጭር ደቂቃ እውነቱን ፍርጥ አድርጎ ሚያስረዳኝ እና ሚያሳየኝ የለም። እውነት ለዚች ልጅ ያለኝ አድናቆት ከምንም በላይ ነው። ኑሪልን!!!
@hiwot1228
@hiwot1228 4 жыл бұрын
ድንቄም ሀይማኖተኛ ህዝብ እንደኛ ክፋ ሰው የለም እርስ በእርሱ የሚገዳደል የሚበዳደል...ሀቅ ነው ..ስትሞች ከች እያለ ልሙትልሽ ልቆረጥልሽ ይላሉ ክፉ ህዝብ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሹክ በይ እኔም ለመስማት ዝግጁ ነኝ ወገኖቼ ሰላም ጤና ይሰጣችሁ መልካም ሰንበት
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 4 жыл бұрын
አሜን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@user-kr4ll8ho5p 🙏🙏🍓
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
Amen
@user-ty5wn7pw5f
@user-ty5wn7pw5f 4 жыл бұрын
አሚን ለሁለችንም ሰላም ጤና
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@user-ty5wn7pw5f 🍓👈
@user-yg2yc6je9y
@user-yg2yc6je9y 4 жыл бұрын
በትክክል ሰው እያለ አንከባከበውም ከሞተ በዋላ እሱ ጥሩ ነበር እንላለን እኛ ሰዎች ስንባል እንከርማለን እያለ መንከባከብ ከሞተ በኃላ ምንም ዋጋ የለውም ደም እንኳን ብናለቅስ እህቴ በጣም አሥተማሪ ድራማ ነው እናመሠግናለን
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 4 жыл бұрын
ይገርማል ድንቅ አስተማሪ መልእክት ያለው ፕሮግራም ነው ሀበሻ እኮ ሰው ተርቦ የቁርስ መብሊያ ቢለምነው ታሞ ለመድኅኒት 100 ብር ሲጠየቅ አልሰጥም ይልና ሲሞት የ20 የ30 ሺ ብር ሰንጋ ያርዳል ለሞተ መሸኛ እፍፍፍፍፍፍፍ እረ ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን ዘር ሀይማኖት ሳንል እንረዳዳ እንዋደድ ዋጋችን በሰማይ ከፍ እንዲልልን እኔማ የተቸገረ ድሃ አለባበሱ እንኳን በስቆል ብሎ ካየሁ እንባ ነው የሚቀድመኝ ልቤ በጣም ይነካል ፈጣሪ መልካም ምግባር ሰርተን የምናልፍ ያድርገን አሜን
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ነው የብዙዎቹን ችግር በአጭሩ አቀረብሸልን ሰው ግን ዘላለም ይኖር ይመሰል ብር አምላኪ ሆነ
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 4 жыл бұрын
እውነት እኔ እንዴት እንደምወዳት ሹክ የምትለን አመት ከሚሰሩት ፊልም ይበልጣል ይመቻችሁ እመብርሃን ኮረና ቫይረስን ከአገራችን ያጥፋልን 💚💛❤👏👏👏👏።
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 4 жыл бұрын
የፍፂ ትልቁ መልእክት ና የቅን ልቦች መልእክት ሁሌም በልባች እና ከአንደበታችንን ሳይለይ ፍቅራችንን ለምንወደው ሳንገልፅ ይህቺ ቀን አትለፍ ለተቸገሩ የምናሰብበት አሰተዋይ ልቦና ይሰጠኝ ሹክ ሹኩታዬ እናመሰግናቸዋለን!!!!!
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
ይቺን ልጂ የሚወድ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ በናታችሁ ዋን ኬ ልሞላ ትንሽ ቀረኝ
@robaroba1103
@robaroba1103 4 жыл бұрын
Demo konjo nat
@abdullaalk8772
@abdullaalk8772 4 жыл бұрын
@@robaroba1103 ኣ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 4 жыл бұрын
ሁሌም እደነቅብሻለሁ የምታነሺው ሀሳብ ሳአት አጭር መልክቱ በጣም አስተማሪ
@ethionaaschannel2701
@ethionaaschannel2701 4 жыл бұрын
ትክክለኛ እኛ ኢትዮጵያውያን የምንኖረው ኑሮ🤔 great message 👍👏
@user-eu1sq6uj5z
@user-eu1sq6uj5z 4 жыл бұрын
ሰንበት ክብር ነው መልካም ኦለተ ሰንበት። አሜን
@richtube5245
@richtube5245 4 жыл бұрын
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ሰብስክራይብ አርጉኝ ህልሜ ሊፈታ ትንሽ ነዉ የቀረዉ ስወዳችሁ አትለፉኝ
@fafiyhaiklij6819
@fafiyhaiklij6819 4 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ እህት
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Rich Ethiopia የወረባቦዋ ______ እኔንም ሰብስክራይብ ያርጉ!
@najatteslem2193
@najatteslem2193 4 жыл бұрын
በጣም ከምወደው ፖሮግራም አንዱ ሹክ ልበላችው ነው ረጅም እድሜ ከጤኔ ጋር እመኝልሻልሁ አለምዬ በርቺ ግን ሰዓትዋን አሳጠራችዋት
@teameema9832
@teameema9832 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለኛል በጣም ብዙ እውነተኛ ፊልም ብዙ ሰዎች እንደሚያደርጉት ተረድቻለሁ i Form Eritrean I like it I've learned too important Real film makes too many people so I come from Eritrean
@user-cs1qf8ej1e
@user-cs1qf8ej1e 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰወድሸ እውነት እኮ ነው መቼ እንደምንሄድ አናውቅም ማናችንም በዝች ምድር ላይ ሰንመጣ ለእንግድነት ነው ለሁላችንም ማሰተዋሉን ያድለን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
@merdeyamohamad2210
@merdeyamohamad2210 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው የኛ ነገር ሲሞቱ ለማልቀስ ለማወደስ ነው በህይወት እያለን አዋደድም ለቅሶ ለመድረስ ሙሾ ለማውጣት አንደኛ ነን
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 4 жыл бұрын
አየ አንቺ ለገባው ጥሩ ትምህርት ነው ሰው የሚወደደውና ጥሩነቱን የሚመሰክሩት ወይ ሲሰደድ ወይ ደግሞ ሲሞት ነው ልብ ይስጠን ያለማወቅ ነው
@maskrma4168
@maskrma4168 4 жыл бұрын
ውይ ሰው መቼም ስንሞት የኔ ምስኪን አገት ደፊ ምናምን እያልን ማሽቃበጥ እኖዳለን እኮ ተባረኪ መቲዬ
@sawdaabdullah8560
@sawdaabdullah8560 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ካለፈ ቦሀላ ማልቀስ ፋይዳ የለውም ካሁን ቦሀላ ሁሌም እከታተልሻለሁ 👌👌👌👌
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 4 жыл бұрын
መቲዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ያንቺን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው እና ም በጣም ደስ የሚል ትምህርታዊ ነገር ነው ሁሌ የንታቀርቢልን በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ውብ
@user-vu1fi3hb7e
@user-vu1fi3hb7e 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባርክ ትክክለኛ ድራማ አስተማሪ ነው
@selamselam657
@selamselam657 3 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ምርጧ ሰው የሞተቀን ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት አይጠቅምም መርዳ ያለብን በይወት ሲኖር
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 4 жыл бұрын
ዘንድሮ እንደ ሹክ ልበላችሁ የተመቸኝ የለም
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
አይ ሰው በህይወት እያለ አይዋደዱም ስሞት ብቻ ማልቀስ ምን ጥቅምት አለው እውነት ኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ይገርመኛል አለ አንዱ ለምን ስባል ስትሞቱ በጣም ውድ ናችው ያለው ትክክል ነው
@user-jq1zk4fn9v
@user-jq1zk4fn9v 4 жыл бұрын
ስወድሽ ምርጥ ምርጥ አይዲያ ነው ያለሽ በዚሁ ቀጥይ እናመሰግናለን
@picwd9666
@picwd9666 4 жыл бұрын
wedishalew yenne konjo lik nesh yenen hasab new yeserashiw berchi
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 жыл бұрын
እምታቀርቢያቸው እርእሶችደስይላሉ እናመሰግናለን ብዙዎቻችን ሰውከሞተቡሀላነው የምናመሰግነው የምናወድሰው በቁሙ እናቃጥለዋለን የኛነገርበጣምከባድነው
@konegen6189
@konegen6189 4 жыл бұрын
ሀና ማስተዋወቅ በጣም ጎብዘሻል በርቺ
@rachelrachel701
@rachelrachel701 4 жыл бұрын
I love your short drama keep it up 👍 ke movie yanchi kume neger yemechagnal.
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ትልቅ ትምህርት ነው በርቺ እህቴ
@yeqalulji3085
@yeqalulji3085 4 жыл бұрын
ትክክክ ነሽ መቲየ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@user-xe5gu8on1g
@user-xe5gu8on1g 4 жыл бұрын
አው ስናልፍ እዲነን አይተን እኳን በተማርን
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 4 жыл бұрын
ክክክክክ ወይ እናንተ ምርጦች ሀኒ አቤ ላይ ሳይሆን ራኬብ ላይ ይሞክር እጂ አንቺን መጣልማ አይታሰብም ከአይን ያውጣሽ ሀስፊቲ ምርጥ ሰው
@selamyedngillij9273
@selamyedngillij9273 4 жыл бұрын
ስወዳት ዉስጤ ነች።
@ethiopiafirst9099
@ethiopiafirst9099 4 жыл бұрын
Ewnet New Sew Kalmote ena Kalhede Ayimesegenim
@walnsaberhanu4960
@walnsaberhanu4960 4 жыл бұрын
Wowww betinsh kalat bizu melikt tasstemareyalsh gobez berch i
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
እኳን በደና መጣሽልኝ አለምዬ አቺም ሹክ በይኝ እኔም ለመስማት ዝግጁ ነኝ በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው በየሳምቱ ምታቀርቢው እውነትም ስለሞተ አይናገርም ብለው ነው አይ ሰው ግን በሂዎት እያለ ከማክበር ይልቅ በሂዎት ካለፈ በዋላ ግን ስለዛ ሰው ጥሩ ነትና ደግነት እናሞግሳለን አለምዬ ከልብ እናመሰግናለን
@talaissam6379
@talaissam6379 4 жыл бұрын
አይ የኛ ነገር ይገርማል ሠው ሢሞት እና እርቆ ሢሄድ ማልቀሥና ማመስገን ባሕላችን አርገ ነዋል ሢሞት ማልቀሣችን ገን እንደ በደል ነው ሥለሚታወቀን ነው የኛ ነገር ይከብዳል ብቻ
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 4 жыл бұрын
Betam bizu yemaral kanchi lib yale sew enameseginalen.konjo
@saronweba7354
@saronweba7354 4 жыл бұрын
ይቼን ሾካካ ልጅ ስወዳት
@habtamuy1341
@habtamuy1341 4 жыл бұрын
አለምዬ ነፍስኮ ነሽ እውነት ባልሽ ታድሎ እርግጠኛ ነኝ ምግብ አይበላም አንገቱ ስር ገብተሽ ሹክ እያልሽ እውነት በጣም አሪፍ ነው የምታቀርቢው ሁላ አሪፍ ነው በችልኝ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
አይ አስፋው ሀኒ ገፍትራህ ጉድ እንዳትሆን 😆😆😆 ሰውን መርዳት በህይወት እያለ ነው👌
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ሀና መቀመጫሽ ያምራል
@metisalale1005
@metisalale1005 4 жыл бұрын
አችልጅ እጅግ ተምራኛ ነሽ ❤️❤️❤️❤️👍
@addasd262
@addasd262 4 жыл бұрын
በርቺ ጥሩ ትምህርት አለው
@rahmanangebintalihi7936
@rahmanangebintalihi7936 4 жыл бұрын
Yene konjo leke neshe Damu. ደሰ yemetelu. ዱቅት አትቅባም መርት Ethioayweee
@saracala309
@saracala309 4 жыл бұрын
Wunetish new sistu👈💕💕
@user-uv8oq8vo5d
@user-uv8oq8vo5d 4 жыл бұрын
ዉስጤነሽ በሁሉም ነገር
@user-zw7in1vr2d
@user-zw7in1vr2d 4 жыл бұрын
አለምየ ስወድሽ እኮ
@saytsayt164
@saytsayt164 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል እህቴ አንደ ቀን ሰልክ ደውሎ የማይቅ ሰው ምት ስሰማን ግን የለየለ የወራል
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 4 жыл бұрын
Edezagna newu ale liju
@hawa1247
@hawa1247 4 жыл бұрын
እር በጣም ድስ የምትይ ልጅ የጉርቤቶችውን እንዳው ያስቃል በውሸት ያገራችንሰው እድህ ነው
@jimmitti8013
@jimmitti8013 4 жыл бұрын
ክክክ ሀንዬ ፍልቅልቅ እኮ ነሽ👌
@dagma5455
@dagma5455 4 жыл бұрын
ሥንሞትማ ለመቅበር አንደኛነን በተለይ ሰአት አከባበራች
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 4 жыл бұрын
Qebarii hula!!! Tamo tegto 1 enjra yalaqbl Hulu liqbri yesbsbali
@sablealameayue1709
@sablealameayue1709 4 жыл бұрын
ሀኒዬ ስወድሽ የኔ ዘረጦ
@zabeebaa7226
@zabeebaa7226 4 жыл бұрын
Woyi sawi
@bezabiharagaw5610
@bezabiharagaw5610 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@sisay7
@sisay7 4 жыл бұрын
የዚህ ዘመን ጥላሁን ዘውገ ና አለልኝ ፅጌ ዓለም ብርሃን ነች፡፡ መቼም 90ዎቹ አታውቋቸውም እኛ 80ዎቹ እንጂ
@hshdhvgg2883
@hshdhvgg2883 4 жыл бұрын
የኔ ማር ስወደሽ
@makdieth6760
@makdieth6760 4 жыл бұрын
haniye yene mesay dunbushbush degmo borch tefto wed modelnet eyamrash new berch
@user-db9hu7ff2w
@user-db9hu7ff2w 4 жыл бұрын
ልክ ነዉ የሠዉ ዋጋዉ ሚታወቀዉ ከሞተ ቦኃላ ነዉ ፡ምስኪኖች ነን በጣም
@wubefkr3440
@wubefkr3440 4 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽሽ
@user-ib2mk8yp2d
@user-ib2mk8yp2d 4 жыл бұрын
ትክክል ናት
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ ምንም ክፉ ቢሆን ሲሞት መልካምነቱ ይመሰከርለታል
@hinqaalatimaleedhugaahinci1113
@hinqaalatimaleedhugaahinci1113 4 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔In Kolfaa moo in bohaa mucaa Dheerraan Sunni kkkkkkkk Jabaadha
@titititi8003
@titititi8003 4 жыл бұрын
በትክክል የኔ ሹክሹክታ አረ አንችስ ሹክ ከማለትም አልፈሽ ዝርዝር አርገሽ ንገሪን በጣም አስተማሪ ነው
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ የምወደው ፕሮግራም ስወዳት ይችን ልጅ
@tsyonahmed9959
@tsyonahmed9959 4 жыл бұрын
ke ehudn be ebs program betam mwedew program new berchi
@aselefechboloshe6870
@aselefechboloshe6870 4 жыл бұрын
እውነት አስተማሪ ነው
@user-xh2xu5qy1z
@user-xh2xu5qy1z 4 жыл бұрын
ዋው
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
ቦርጭ ያሰቸገረው መፍትሄው አለ የቻናሌ በተሰብ ይሁኑ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ ወገኖቼ🙏
@wertvhgxsd7557
@wertvhgxsd7557 4 жыл бұрын
እውነት ነው ይሄ ባህላችን መሻሻል አለበት
@minashew5049
@minashew5049 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@bettybekle1686
@bettybekle1686 4 жыл бұрын
Egezaber hagerachenen selam yaregelen
@gffgdggs9266
@gffgdggs9266 4 жыл бұрын
እኛ እንደህ ነን ሲሞቶ ማልቀስ ምን ይሰራል
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 4 жыл бұрын
አሥመሣይ
@sadajaml7360
@sadajaml7360 4 жыл бұрын
Siwodachw shuki lebelachu
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 4 жыл бұрын
Sew smot lemqebri kemitadu behywot Eyal kegonu hunu:: qebarii aytefami tamo, techegro minders enji::
@user-xh7qv6xs1d
@user-xh7qv6xs1d 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹ ስወድሽ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
እኔኮ የሚገረመኝ🤨🤔 የኢትዮጵያ ሰው አከራይ ገነት ይገቡ ይመሠል 😃 አቤት ሆድ ይፈጀው🤨 እኔሰ በራሴ ቤት ቂብ እላለሁ🥰 ባከራይም አዝንላቸዋለሁ 😥አንች ልጅ ሰወድሸ ለሞተው ከማለቀሰ 😭 ለቆመው ፍቅረ ብንሰጠ ምናለ 😥
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 4 жыл бұрын
Mobi Zone kkkkkkkkkkk
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
"ያለው ሳይዋደድ ለሞተው መናደድ" ዛሬ ሞተ ሲባል ለማስመሰል ያዙኝ ልቀቁኝ እንላለን አይ ሀበሻ
@user-pt4di9ck5o
@user-pt4di9ck5o 4 жыл бұрын
Yemigerem message new
@alemalem5508
@alemalem5508 4 жыл бұрын
Mewadaw program💯
@azezakelala8864
@azezakelala8864 4 жыл бұрын
sewdat mar
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው ሲሞት ነው ትዝ የሚለን በቁም ሳንዋደድ 😭
@sintenega319
@sintenega319 4 жыл бұрын
ኧፉፉፉፉ እውተኛ ታሪክ ነው
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
🙇😍😍👏👏👏👏👌👌
@selamab7607
@selamab7607 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
እውነተኛ አጭር ታሪክ ➖➖➖➖➖➖ አንድ ምስኪን አባት በቁጥራቸው ትንሽ የማይባሉ እንቁላሎችን ለመሸጥ ወደ መንገድ ዳር ይዘው ይዘልቃሉ በዛም መንገድ ዳርቻ ላይ አንድት ወጣት ሴት መጥታ አባባ እንቁላሉ ስንት ነው ብላ ትጠይቃቸዋለች ? እሳቸውም አንዱ እንቁላል 4 ብር ነው ልጄ ብለው ይመልሱላታል። እሷም እንድህ ስትል ድጋሜ ጠየቀቻቸው አባባ አምስቱን እንቁላል በ አስር (10)ብር ልውሰደው ? እሳቸውም አይጎዳም ብለሽ ነው ልጄ በማለት ደከም ባለ ድምፅ መለሱላት ። ከፈለጉ ይሽጡ ካልፈለጉ ግን በቃ መሄዴ ነው አለች ጠንከር ባለ ድምፅ እሳቸውም ትንሽ አሰቡና ቀና ብለው አይተዋት እስካሁን ምንም አልሸጥኩም ባያዋጣኝም እንደመጀመሪያ ገድ ልቁጠረውና ልሽጥልሽ ፣ የፈለግሽውን ያህል በፈለግሽው ዋጋ ውሰጅ ሲሉ በደከመ ድምፅ" ተናገሩ" ዘንቢሏን አውጥታ 5ቱን እንቁላል አስገባች ከበርካታ መቶ ብሮች መካከል አስር ብር አውጥታ ወረወረችላቸው እየተጣደፈች የሚያምረው ዘመናዊ መኪናዋ ውስጥ ገባች የሚያሳዝነው ግን በእንድህም እንዳለች የአሸናፊነት ስሜት ተሰምቷታል ~~~ ከጓደኛዋ ጋር ወደ አንድ ዘመናዊ ሬስቶራንት ገብተው የሚፈልጉትን አዘዙ ትንሽ በልተው ብዙ አተረፉ፣ ተዝናኑ እና ሒሳብ ሲመጣ ቢሉ ላይ 1420 ብር ይላል እሷ ግን ከቦርሳዋ 1500 ብር አውጥታ ሰጠች መልሱን ለ ሬስቶራንቱ ባለቤት ቲፕ እንደሆነ ነግራው ወጥተው ሄዱ። አስቡት ይህ ድርጊት ለሬስቶራንቱ ባለቤት አድስ አይደለም ለእንቁላል ሻጩ አባት ግን አስደንጋጭ እና በጣም ልብ ሰባሪ ነበር። ከድሆች እና ከምስኪኖች የምንፈልገውን ለማግኘት የበላይነታችንን ለማሳየት የምንጥረው ለምድነው? የእኛን እርዳታ ለማይፈልጉትስ ቸር ሆነን ለመታየት ለምን እንፈልጋለን ? እንኳን ይህን ግብይት ይቅርና የእግዚአብሔር ቃል እኮ ምስኪኖችን ስትጎበኙ ያላችሁን በቀኝ እጃችሁ ስትሰጡ ግራ እጃችሁ አይየው ነው የሚለው እግዚአብሔር የቃሉ ሰሚ ያድርገን የሰማነውን ደግሞ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@tube-iy6bs
@tube-iy6bs 4 жыл бұрын
ገራሚናመሳጭ ነው ሰብ እንደራረግ ፅሁፍ ነው
@Senedmedia143
@Senedmedia143 4 жыл бұрын
በያጣም ያስተምራል ሰብስ....በማድረግ ዘመድ አርጌሃለው
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ሰው ሚመሰገነው ሲሞት ወይም ከሃገር ሲወጣ ነው ይባላል። እውነት ነው እኛኮ ይውጋህ ብለን ይማርህ ነው ምናቅ😒😒
@fatumatube1670
@fatumatube1670 4 жыл бұрын
አይ እኛ ስንኖር እየተብላልን ስንሞት መሞጋገስ
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 4 жыл бұрын
አለምዬ ሠወደሽ እዉነቱነዉ የመታቀረቢዉ
@user-uu2rg2js9v
@user-uu2rg2js9v 4 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ጥሌብኝ ክመንት አልወድም ማንበብ ነዉ ሰላም ብየ አለሁኝ
@user-yy1zm7vi3f
@user-yy1zm7vi3f 4 жыл бұрын
እኔም ኮሜንት መስጠት አልውድም ማበብ ውስጤነው. ኮሜተሮቹ ምን. አሉ ዛሬ እያልኩ. በጉጉት ነው. የምጠብቀው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
@@user-yy1zm7vi3f 😅😄😃እኔም
@user-yy1zm7vi3f
@user-yy1zm7vi3f 4 жыл бұрын
@@nigestadmase6358 አንድንን. ክክክክክክክክክ
@enuyegechlji79
@enuyegechlji79 4 жыл бұрын
Kkkkkkk Aye Yehagere Sew Yigermal Eko Metiye Enamsegenaln Berchi Mar
@takahtakah120
@takahtakah120 4 жыл бұрын
😚😚😚
@daughterofthemosthighking916
@daughterofthemosthighking916 4 жыл бұрын
I was thinking the same thing, wow. I've seen people fake when some one dies , in reality the treated that person badly
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ሰላምነውሹክትክክልሰውበሕይውእያለነመርዳት
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
ከሞቱ ከማዘን ካንበህይወት እንተዛዘን
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 194 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 24 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,2 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
0:54
火影忍者一家
Рет қаралды 32 МЛН