facebook ትዳር አፋታ

  Рет қаралды 74,087

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

#sileHiwet #thiopia
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 SILE HIWOT

Пікірлер: 180
@yohannesgebremariam9250
@yohannesgebremariam9250 4 жыл бұрын
ቢሉላ በጣም ነው የማመሰግነው በእናንተ እና በተመሳሳይ ፕሮግራምዎች የራሴን ችግር በሰከነ መንገድ ለመፍታት ችያለሁ ዛሬ ከልጄ ጋር በሰላም እየኖርኩ ነው ከባለቤቴ የተፈጠር ችግር ነበር ዛሬ ብዙ መጥፎ ነገር በትግስት አሳልፊ ከባለቤቴ ጋር ተለያይቼ በሰላም ከልጄ ጋር እየኖርኩ ነው እስዋም ሌላ አግብታ ሁለት ልጅ ወልዳ እየኖርች ነው ታሪኩ ርጅም ነው ለማንኛውም በርቱ የብዙ ሰው ህይወት እያተርፋችሁ ነው👌👌👌👌👌
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደሥ አለክ እግዚአብሔር የበለጠ ሰላም ያርግልክ
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
ዋናው ተሎ መንቃት ነው 👍
@tenaytaka9214
@tenaytaka9214 4 жыл бұрын
ስለ ህይወቶች በጣም እናመሰግናለን በጣም የሚያሳዝን እና ትልቅ ትህምርት የሚሰጥ ዝግጅት ነው ያቀረባችሁልን ወንደሰን ግን የእጁን ነው ያገኘው ትዳርን የሚያክል ነገር በግፍ በትኖ በገዛ ጓደኛው ተካደ
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 4 жыл бұрын
ማንም ሰው የዘራውን ያጭዳን ትዳር ክቡር ነው ጋብቻ ቅዱስነው የዝሙት የሀጢያት ውጤት እንደዚህ ነው ፈጣሪ ሆይ የአባቴን አይነት ባል እንድትሰጠኝ መልካም ፍቃድህ ይሁን።
@zeezee8985
@zeezee8985 3 жыл бұрын
yabaten ayent bale endaystgn yehule giza tslote new!
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 3 жыл бұрын
@@zeezee8985 እግዚአብሔር ይርዳን
@germa8614
@germa8614 4 жыл бұрын
እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቹ የኔ አባት ግን ለዚ ቀን አልታደለም አባቴ ነብስክን በገነት ያኑርልኝ
@hiwetwasea7941
@hiwetwasea7941 4 жыл бұрын
ይብሳቸዉ ይማረ
@user-tp1zx3fe5n
@user-tp1zx3fe5n 4 жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማረው የኔም አባት ከሞተብኝ ይኸው 1ዓመት ከ7ወር ሆነው እንደዋዛ የድሮ አባቶች ክብር ይገባቸዋል ለትዳራቸው ለልጆቻቸው ሟቾች ነበሩ የዛሬዎቹስ ይቅር
@ethiohistory170years5
@ethiohistory170years5 4 жыл бұрын
*የወንድ ፈሪ አልጫ ማለት ለሴት ብሎ ከባድ ወንጀል የሚፈፅም😷ሚስቴ ወንድ ጋር ተኝታ ባገኛት ራሱ ወንጀል አልፈፅምም ምንም ጥግ ድረስ ባፈቅራትም😛*
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ
@nounaphones3020
@nounaphones3020 4 жыл бұрын
አንተ የበስልከው ባለህ እምነት ነው ስለዚህ አመለካከትህ ቅን ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛልህ።0
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
👍👍
@romanalemu7986
@romanalemu7986 4 жыл бұрын
Egiziabiher yibarikih
@ethiohistory170years5
@ethiohistory170years5 4 жыл бұрын
@Zeus Olympia አውጣ ጀላህን እልና የኔን ጀላ እሰመጥጥባትና እዛው ለ2 እየተጋገዝን እንበዳትና ድክም እናደርጋትና ስላገዝከኝ አመሰግናለሁ ሲቆምብህ እየመጣህ እንብዳት አትጥፋ ብየ ቁርሱን አብልቸ እለቀዋለሁ😜
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 4 жыл бұрын
ውይ ወንዶች ወይ ወንድች ፈጣሪ ይድፋቹ ለሴቶች ግን አንድ ምክር ልስጣቹ ንብረታቹን በባላቹ ስም አታድርጉ ውክልናም አትስጡ በራሳቹ ወይ በልጆቻቹ አድርጉ
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w 4 жыл бұрын
ያንቺ አባት በእናትሽ ስም ነዉ ያረጉት ?
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
@@user-tn3cd9cl8w የድሮና የአሁን ትውልድ ስው አንድ አይደለም
@user-si3sb1vd2z
@user-si3sb1vd2z 4 жыл бұрын
Ene eko setoch emetegeremugne endih belachu setebelu ayedel ende emenayachu kegna wedate mehede techelalachu
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 4 жыл бұрын
Bakesh anchi kfat ketebale egna setoch anebeletem ede
@user-kp2et6dj2i
@user-kp2et6dj2i 4 жыл бұрын
ለምን?
@eacdexafd4383
@eacdexafd4383 4 жыл бұрын
ወንድ ሲያፈቅር ልቡ ይታወራል ማገናዘብ ይሳነዋል በሚስቱ ላይ የሰራው ክህደት በሱ ደርሶ አየው ከትዳሩ አልሆነ ወይ ከንብረቱ አጉል አጉል ቀረ ። ዳዊትም ክህደቱ ሂዎቱን አሳጣው ለሚሰማ ጀሮ ላለው ትምህርት አዘል ነው
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
ጨራሽ ትዳር እያለው መወስለት በጣም ያሳዝናል😢
@ethiopiatube3069
@ethiopiatube3069 4 жыл бұрын
በአለም ሁሉ ላላቹ አባቶች እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቹ🥰😊
@tigistcheru5280
@tigistcheru5280 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁሌም የሚያስተምር ታሪክ ነው አንዳን ወንዶች ግን ሰከን ብላችሁ አስቡ
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
ከዚህ ፕሮግራም የተማርኩት ንብረቴን በወንድ ስም እንደማላረግ ነው ወንዶች ልባቸው ሲቆም እንደ እቃቸው ነው ካልበረደ ማይመለስ ሴቷም ባለጌ ናት ባለትዳር መሆኑን እያወቀች ምታሻፍደው ወንዶሰን ሆነ ጓደኛው የዘሩትን አጨዱ ሚስቱ እና ልጁ አሳዘኑኝ
@wintab9571
@wintab9571 4 жыл бұрын
የሀጥያት ደሞዝ ሞት ነው ይላል ቅዱስ መፅሀፍ እረ እህቶች ከወጥ መስራት ወጥተን ስለመብታችን እንወቅ ጠንካራ ሆና ብትካሰስ ኖሮ ንብረቷን ማስመለስ ትችል ነበር
@selamawitselma9116
@selamawitselma9116 4 жыл бұрын
Genzeb lalew new hegu yemiyadelaw
@abrahamlegesse2251
@abrahamlegesse2251 4 жыл бұрын
አብርሀም እባላለሁ የፕሮግራማችሁ ተከታታይ ነኝ እስካሁን የምታቀርቡት ታሪክ በህግ አግባብ የሚሰጠው ብይን ጥያቄ ባይኖረኝም በዚህኛው ግን እጅግ በጣም ያስደነገጠኝ እና በፍትህ አሰጣጡ ላይ ግራ ያጋባኝ እንዴት ነው አንድ ሰው ያለፉበትን ንብረት በስሙ ስለዞረ ብቻ ቤተሰቦቹ ወራሽ የሚሆኑት ከታሪኩ እንደተረዳሁት ሚስቱን ሲፈታ የንብረት መካፈል ጥያቄ እንዳይመጣበት ወደ ጏደኛው ማዞሩ በምርመራው ተረጋግጦ እያለ የገዳይ ሚስት ፍትህ የማይሰጣትና በንብረቱ ላይ ምንም ድርሻ የሌለው የማች ቤተሰብ ወራሽ የሚሆኑት በምን አግባብ ነው ምን የሚሉት ዳኝነት ነው ማችም ቢሆን እኮ የእምነት ማጉደል ወንጀል ሰርቷል ብዬ አስባለሁ መሞቱ አግባብ ባይሆንም እባካችሁ በምን የህግ አግባብ የገዳይ ሚስት ድርሻዋን የሚከለክልበት እና የማች ቤተሰብ ልጃቸው የማይገባውን በወንጀል የመጣ ንብረት ወራሽ የሚሆኑ እባካችሁ ግልጽ አድርጉልኝ አደራ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 4 жыл бұрын
ትክክል የኔም ጥያቄ ነው
@Hh-dp7yt
@Hh-dp7yt 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ የቆጡ አወርድ በላ የብብቱን ጣለች አለ አይ ወዶች ያያቹዋት ሴት ሁሉ ይማርካቹዋል
@user-si3sb1vd2z
@user-si3sb1vd2z 4 жыл бұрын
Bayenachen sehone emenafekerew enanet be jorowachu ayedel ende emete..
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሁለቱቺም የጃቸውን ነው ያገኙት
@abibuasres7330
@abibuasres7330 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-sw3ut9fd9r
@user-sw3ut9fd9r 4 жыл бұрын
ያሳዝናል ፈጣሪ ለናተም ለኛም ይዘንልን የሰው ልጅ ይሳሳታል
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
ታሪኩ እውነተኛ ታሪክ ከሆነ ልክ አይደለም ንብረቱ ለወንደሰን ሚስት እና ልጅ ኘው መመለስ ያለበት
@wintab9571
@wintab9571 4 жыл бұрын
ትክክል በፍርድቤት ትችል ነበር ሲጀመር እሷ እኮ ሲሸጥ ቤቱ ወይም ለሌላ ሲተላለፍ አለማወቋ በቂ ማስረጃ ነው ማስመለስ ትችል ነበር የፖሊስም ሪፖርት ነበር
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
@@wintab9571 ሳስበው ግራ ይገባኛል እሄንን ታሪክ የሚያቅ ዳኛ በምን መልኩ ንብረቱን ለሟች ቤተሰብ ሰጠ ወይስ ንበረቱን ወደ ስሙ ሲያዘዋውርለት በግዥና ሻጭ መልክ ነው
@melkamuasres7220
@melkamuasres7220 4 жыл бұрын
በጣም ስህተት ያለው ከወዶሶን ነው ምክኒያቱም ያለችውን ሚስቱን ትቶ ስት ምንም ሳይኖረውና ሳይኖራችው ያፈቀረችውና ያገባችሁን ሚስቱን ከዛም አልፎ ወልዳለት ያለች ማከባከብና ወዶ መቀመጥ ሲችል፣ ገንዘቡን አይታና ጥቅሙን ወዳ የመጣች ሴት ወዶ ለዛውም እሱንብቻ ያልዎደደች እሴት ፣ ያም ይሁንና ለሚስቱ ችግሩን ተጋርታው ላደገችው ሚስቱ ቢለያትም እኳን ሐብቷን ከፍሎላት እና ሰጧት ሰዷት ቢያፈቅር መልካም ነበር ፣ ፣ የራሱ ልጆች ለሚበሉት ለሚያድጉበት የነፈገው ፣ ምን ልታደርገው አደመጣች ለማያውቃት እሴትብሎ ሲቆነቁን ሚቆነቁን ጣለበት የድሃ አምላክ ዝብሎ አያይም ፣ ፣ ዳውይት ደሞ ጥሩ አልሰራም ሚያምነው ጓደኛው ነው አምኖትና ወዶት ቢሰጠው መካዱ በጣም ተገቢ ያልሆነ ነው እደው ሰዉ የለፋበትን ሽምጥጥ እደርጎ ይዞ ዝም ስለዚህ አማራጭ የለውም ነገሩ ድብቅ ስለሆነ ወደህግ መሔድ ስለማይችል አማራጩ ያው መግደል ብቻነው ምክያቱም ወዶሰን ከሦስቱም ሳይሆን ነው የቀረው ስለዚህ ያውነው ምርጫው ገንዘብ የልብ እራስነው ልብ ብለን ስናየው እኮ እሂኛው ባይቀድመው ኑሮ ዳውይት እደሚገለው አያጠራጥርም
@user-rs6zk4em6l
@user-rs6zk4em6l 4 жыл бұрын
አቤት ቅሌት😢 ወንዶች ይድፋቹ🙏
@user-hb4fi1jc3i
@user-hb4fi1jc3i 3 жыл бұрын
አሜን 😁😁😁
@senalema8103
@senalema8103 3 жыл бұрын
ወንድ ልጅ አባት ወንድም ሀያት ሁሉም ወንድ ልጅ ላይ መፍረድ ይከብዳል፡፡
@Saad-jp5cl
@Saad-jp5cl 3 жыл бұрын
እረ ጠላቱ ይደፋ አንዱ ባጠፋ ሁሉ ለምን ይስደባል አባትሽ ወንድምሽ ወንድ አይደሉ
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 4 жыл бұрын
Ene yemigermej kelijih ena misit. Debekeh min yaregilihal? Leyetejaw alem ena gize meskin mistiw ena liju betam yasazenal
@user-mr4xy8zg2z
@user-mr4xy8zg2z 3 жыл бұрын
ወይ ሴት ፈተና እኮናት ውነት ፈጣሪ ይጠብቀን እውነተኛ ፍቅር ኪስን አፈትሽም
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ እኛ ስዎች ስንባል እራስ ውዳዱች ነን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን ፍጣሪ
@user-qv1sg4zh9i
@user-qv1sg4zh9i 4 жыл бұрын
ወንዶች ግን እውነት ትገርሙኛላችሁ ሰው እንዴት እንዲህ ስድድድድድድድድድድ ይሆናል በመብርሀን አንዴ አግብቷል እኮ በቃ ምርጫውን መርጦ አገባ ለምን ሚስቱን አይከባከምም ?????? ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ 😢
@user-si3sb1vd2z
@user-si3sb1vd2z 4 жыл бұрын
Menew mekedi hulunem wendoch ande aderegeshen
@user-qv1sg4zh9i
@user-qv1sg4zh9i 4 жыл бұрын
@@user-si3sb1vd2z ኖኖኖኖኖ ሁሉንም አይደለም በጣም የምወዳቸው ጨዋ አባት እና ወንድም አሉኝ የተሳደብኩት ባሌጌዎቹን ነው እንጂ ሁሉንም አይደለም 👄💖❤ እሺ 💕
@user-si3sb1vd2z
@user-si3sb1vd2z 4 жыл бұрын
መቅዲ ደስታን ናፍቂ yehe eko besheta new wedew ayedelem. Yehe eko fetarim sifeterenem ande le ande mehon new. Gene yelejetuwanem kefat yasetewale yelem. Bezu setoch neberet ena genezeb belew emayehon hiwot weset gebetewal, yesenetunem hiwot abelashetewal
@habtomhadgu1369
@habtomhadgu1369 4 жыл бұрын
Min aynet Hig new yalew beETHIOPIA ?DAWIT HABTU KEYET INDAMETAW AYMEREMERIM
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
ለሴት ብለክ ወይም ለወንድ ብለሽ ሰው አትግደሉ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል አባትሽ አይደል ምን የሙጥኝ ያረግሻል አንተም ብትሆን እናትክ አይደለች የምን መጣበቅ ነው !!!!ለዚህ ለማይሞላ ኑሮ
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤗🙄🙄🙄🙄🙄
@tsehayshmeles6843
@tsehayshmeles6843 4 жыл бұрын
ሁሌም ይህን ፕሮግራም ስሰማ እንቅልፌ ይመጣል ድምፁ ነው መሰለኝ
@seadaseada7489
@seadaseada7489 4 жыл бұрын
ክክክክ እኔ ሰውነቴ ዛል ይላል
@megersa4589
@megersa4589 4 жыл бұрын
😄😄😄😄😄
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 жыл бұрын
😁😁😜
@user-qi6fh9qe3u
@user-qi6fh9qe3u 4 жыл бұрын
እውነት ነው ማር እኔም
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@yodittogo1374
@yodittogo1374 4 жыл бұрын
Bravo smart good job 🌻
@eleniworku3153
@eleniworku3153 4 жыл бұрын
betame yasazenale yesrawen stwe mistunena leigune gen goda kefu
@hiwettube3006
@hiwettube3006 4 жыл бұрын
Yesew lij yezerawin new yemiyachdew. Betenkol Tifat mesrat waga yaskefilal.
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
Tebarek u 2 sister 💚💚💚💚
@aminahassen9677
@aminahassen9677 4 жыл бұрын
ንብረቱን የሚስቱ መሆን ነበረበት ፍርዱ ሚዛናዊ አይደለም
@yidegabelay3795
@yidegabelay3795 4 жыл бұрын
ሚስትየው አስታራቂ ጋር ሄዳ ቢያንስ ድርሻዋን ልጃቸውን ማሳደጊያ ከዳዊት ቤተሰቦች ማግኘት አለባት:: በሕግ ሊያስቸግር ይችላል: የዳዊት ቤተሰብ ግን ሐጢያት : ነውር ሼም ነው!
@teferawoldemariam8980
@teferawoldemariam8980 4 жыл бұрын
it is very sad story i was really felling bad for the women who lost every thing because of her greedy husband i hope she will get help from the autority i wish he will never come out from prison by the way it is very good program people can learn from this thanks
@user-bx9tp6uo6k
@user-bx9tp6uo6k 4 жыл бұрын
ግዘብንይወስደውአልተሳሳትም እካብሎ ስጥቶትነው ሁለቱ ትዳርየላችውም ባለንብረቱ ሚስትናልጅአለው ስለዝህ ለልጅኳንአላስበም
@etalemahuadugna1301
@etalemahuadugna1301 4 жыл бұрын
Hilina betam tasazinalech wondesen gin yezerawin new Yachedew
@badessatube5611
@badessatube5611 4 жыл бұрын
ደስ ይላል አስተማር
@mehubaabass2239
@mehubaabass2239 4 жыл бұрын
ቆይ የኢትዮጵያ ህግ የሚስትየውን ንብረት የማስመለስ አቅም የለዉም ?
@kiya5806
@kiya5806 4 жыл бұрын
fb የማያመጣው ጣጣ የለም እና እህት ወንድሞቼ ለምናደርገው ነገር ሁሉ ጥንቃቄ ያስፍልጋል እኔ እንደ ቀልድ የምጀነጅናቸው ወንዶች ሁሉ እነሱ እኔን በቁም ነገር አፍቅርውኝ ተቸግሪያለው😂😂😂አንድ ላገባ 99 ግራ ሳገባ ይሄው አመታትን አስቆጠርኩ😜😜😜
@genetabera1134
@genetabera1134 4 жыл бұрын
Abet ye Fb sera
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
Eko ሆ ይህ fb
@zikrasaid6605
@zikrasaid6605 4 жыл бұрын
ሳህ
@zikrasaid6605
@zikrasaid6605 4 жыл бұрын
እኔም
@user-ff3sz6hb9u
@user-ff3sz6hb9u 4 жыл бұрын
Enem
@birtukangebre5216
@birtukangebre5216 4 жыл бұрын
Betam yasazinal
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 жыл бұрын
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች አሉ
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 3 ай бұрын
ሚስትዬው እንጂ ሁለቱ የጃቸውን ነው ያገኙት ። የዳዊት ወራሾችም ለከሃዲው ዳዊት ያልሆነ ሃብት ለነሱ እንደማይሆን አውቀው ለሚስትዬው የሚገባትን ቢያካፍሉ መልካም ነው እንላለን ። አለበለዚያ የክህደትን ፍሬ በዳዊት አይተውታልና የዘሩትን እንደሚያጭዱ ይወቁት ።የማን ዘር ነሽና ..።
@siredtodamonsalvatore9491
@siredtodamonsalvatore9491 3 жыл бұрын
sle hiwot way better than ketezegaw dose D narrator is on point he is so amazing
@ethiopiayaye7383
@ethiopiayaye7383 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 4 жыл бұрын
💚💛❤የዘራውን፣ያጭዳል
@sadesada7861
@sadesada7861 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወደዉ ፕሮግራም ምክንያቱም እዉነተኛ ታሪክ ስለሆነ
@emureehana9719
@emureehana9719 4 жыл бұрын
Enem
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 жыл бұрын
ብርቱ አስትማሪ ነው
@titiseyifu303
@titiseyifu303 4 жыл бұрын
gud gud be real life yetfeteme ayemselem moive new yemimeslew
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 3 жыл бұрын
በጣም.ይገርማል.አይፍረድነው
@monaali9356
@monaali9356 4 жыл бұрын
ወደፈተና አታግባኝ ብሎ መፀለይ ያለብን አሁን ነው ።
@mya3985
@mya3985 4 жыл бұрын
ሁሉም የዘርውን ያጭዳል ጉዳም
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 3 жыл бұрын
Hello mr reporter thank for sharing beautiful story it’s a good of for many Ethiopians and also some our people are very criminals this crime happens the role of low very un fairy to this person seminary to others the low is very weak it’s a shame for our country courts this guy his wife taken by on his friend and using his asset this a crime the guy who was killed was should be his fault this case is dead wrong it’s teaching criminals that why our country rule of low made for minsters and for the kings our country low is a primitive low thanks 🙏
@helinalovelove7454
@helinalovelove7454 4 жыл бұрын
Selam lenante yhun
@hchhcjcfxhcjcfxh441
@hchhcjcfxhcjcfxh441 4 жыл бұрын
Betam yegremale
@megersa4589
@megersa4589 4 жыл бұрын
Betam yasazinali 💔💔💔💔
@mustfaalishukrala9230
@mustfaalishukrala9230 4 жыл бұрын
ይገርመል
@genetwondimu2450
@genetwondimu2450 4 жыл бұрын
Hehehe fb bf I don't want try never ever😂😂😂
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 4 жыл бұрын
እረ ሰወች እንንቃ ምንአይነት ግዜላይሟምደረሰን 😭😭😭በጣምያሳዝናል
@liyudemissie7844
@liyudemissie7844 4 жыл бұрын
Lekejim keji alew yilal shimagla ewnet new.
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
በየቤቱ እንደ ህሊና መብት እና ግዴታቸውን የማያውቁ ብዙ ሴቶች አሉ እንደ ወንደሰና አይነቶች ደግሞ የቆጡን ብሎ የብብቱን የጣለ ብዙ ሰው ነው ይሄ fb የስንቱን ቤት አፈረሰ? አተርፍ በይ አጉዳይ እንዳንህን እንንቃ እናመስግናለን sine hiywetoch
@etalemahuadugna1301
@etalemahuadugna1301 4 жыл бұрын
Sew Yezerawin Yachidal
@kasubediru5452
@kasubediru5452 4 жыл бұрын
Welcome
@emebetbelayhun1611
@emebetbelayhun1611 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ እግዚአብሔር የስራውን ነው የሰጠው ግን እርእሱን ምን ሆናችሁ ነው ሌላ አጣችሁ ደግሞ ከታሪኩ የማይገናኝ
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ብቻ በጣም ከባድ ነው ሠዉ ሚስቱን ትቶ
@ihyjbhu7567
@ihyjbhu7567 3 жыл бұрын
የምር ነው እምላቹ የኔ ታሪክ ይመስላል
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 4 жыл бұрын
እፉ እኛ ሴቶችም ችግረ አለብን ሁላችንም ባንሆንም
@makdatewolde3180
@makdatewolde3180 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sofiad2612
@sofiad2612 4 жыл бұрын
ሴቶችም ችግር አለብን የሰውን ባል አፋቶ ማግባት
@fayyolove6844
@fayyolove6844 4 жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት ጉድ ነው በናታቹ
@hmnchannelchannel964
@hmnchannelchannel964 4 жыл бұрын
Woye ye sow hilena😭😭😭😭
@yehi9she421
@yehi9she421 3 жыл бұрын
👏👏👏🙏🙏
@yehyahalabe978
@yehyahalabe978 4 жыл бұрын
Yamli😭😭😭
@agazhimedia
@agazhimedia 4 жыл бұрын
Facebook sewe gedele aeyebaleme teleke sime matefate newe
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
ወይ Fb እና መዘዙ 🤭
@user-tp1zx3fe5n
@user-tp1zx3fe5n 4 жыл бұрын
እሰይ ከጂን ከጂ ይክዳው ብድሩ ይድረሰው የሴት እምባ
@emureehana9719
@emureehana9719 4 жыл бұрын
Dirom Seew Yeserawon new yemiyagegiew
@maziyemariyamlijgear2278
@maziyemariyamlijgear2278 4 жыл бұрын
Way sew maman kebad nw
@QuranKarem-h8k
@QuranKarem-h8k 4 жыл бұрын
We watched this history what's wrong we want new history
@ቲጂ
@ቲጂ 4 жыл бұрын
ይህ ንብረት የራሱ እንዳልሆነ እየታወቀ እንዴት ቤተሰቦቹ ይወራሱታሌ? ይች ሴት ንብረቷን ተቀምታ አበቃ።ይህ ምን ማለት ነዉ።የሠዉ ንብረት ወረሱ ማለት? አይ ኢትዮጵያ ።
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 4 жыл бұрын
ሴት አልጠፋ በሀገሩ
@weliyatenkr6188
@weliyatenkr6188 4 жыл бұрын
ወንድና ውሻ አድ ናቸው
@seddsdrr7713
@seddsdrr7713 3 жыл бұрын
አይ ወንድ ለሴት ብላችሁ ሴቶች ለወን ብላችሁ አፅያፊ ወንጀል አትሰሩ ማለት ማንም ከተፆፍለት ውጭ ማንም አይኖርም እረ አሁንሰ መፍጠረም አሰጠላኝ ለማንኛው አገር ቤትም እደኔም በሰደት ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ላገራችሁ ያብቃችሁ
@zemanyoutube3150
@zemanyoutube3150 4 жыл бұрын
😙😙😙😙😙😙
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ወይ ይሄ facebook አንተህ ጠብቀን
@seddsdrr7713
@seddsdrr7713 3 жыл бұрын
አይ ወንድ ልጂ ጭካኔ ሴቶች አደራ ለወንድ ብላችሁ አፆያፊ ወንጀል እዳትሰሩ አደራ ማንም ከተፆፍለት ውጭ ማንም አይኖርም
@kiddylgs1766
@kiddylgs1766 4 жыл бұрын
ውይይይይይይ ወንዶች!!!
@eleniworku3153
@eleniworku3153 4 жыл бұрын
YETABATU YELUJEN ENATE AFER YEBLA
@geniigenni3262
@geniigenni3262 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ስንት ጉድ አለ አይ ወንዶች
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 3 жыл бұрын
Wy gudh 😔😔😔😔
@mesimesi4794
@mesimesi4794 4 жыл бұрын
Ewntga daga ye dengel mariyam lij becha new
@lamlamalamou9032
@lamlamalamou9032 4 жыл бұрын
አይ ስው የዘራውን ነው ያጨደው
@hawwiijabeesaayoutube6044
@hawwiijabeesaayoutube6044 2 жыл бұрын
Bexam hazazinaal 😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥🤔🤔🤔
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አይ እኛ ሴቶች ስንበል ኩፉ ነን ወለይ ሁለት መፊቀር እንደዚ ነዉ አንድ ለይ ፂኑ ወንዶችም ሴቶችም
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 4 жыл бұрын
አፓካችሁ ማሃል ማሃል አትግቡ
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@fayiizaa
@fayiizaa 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@aklilutemelso5637
@aklilutemelso5637 4 жыл бұрын
ቆንጆ ትንሽ avoid make up
@tegitsss1496
@tegitsss1496 4 жыл бұрын
አረወድሞቼቆንብለንእናስብ
@helinalovelove7454
@helinalovelove7454 4 жыл бұрын
ማርታ ለምን አልታሰረችም? በእርሷ ምክንያት የሰው ነፍስ ጠፍቶ
@teferawoldemariam8980
@teferawoldemariam8980 4 жыл бұрын
it is not her fault the stupid guy is
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 4 жыл бұрын
ይሰውን ክፋት እኮ ሳይጣንም እያውቀው በ እግዚአብሔር ስም
@user-fy9iv8mc1i
@user-fy9iv8mc1i 4 жыл бұрын
ወንዶችን ሞት ሲጠራቸው ያንቀዠቅዣቸዋል
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 75 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
ለሴት እና ለሱስ ...እናቱን ገሎ ቀበራት
32:57
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 314 М.
How I Beat My Depression!
13:43
Sheree Page
Рет қаралды 114
ከገዛ እህቷ ባል ያረገዘቸው ወጣት ታርክ
35:33
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
ልጇን ግድያ የምታስተምረው እናት
31:18
Sile HiwotTV
Рет қаралды 120 М.
የወንድሙን ሚስት ያፈቀረው ወጣት
35:47
Sile HiwotTV
Рет қаралды 310 М.
ህፃናት ወንዶችን እያስገደደ...
38:10
Sile HiwotTV
Рет қаралды 119 М.
БЕСТРАШНЫЙ ШКОЛЬНИК НА ВЕЛОСИПЕДЕ #shorts
0:11
Что она делает?
0:34
Почему?
Рет қаралды 11 МЛН
Что она делает?
0:34
Почему?
Рет қаралды 11 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
0:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
GUESS. What does he want?
0:32
dednahype
Рет қаралды 26 МЛН