"ሲኖሩ፣ የወለጋ ነዋሪዎች ... ሲሞቱ፣ አማራዎች?" አበስኩ ገበርኩ

  Рет қаралды 136,000

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 665
@mohamedworake3317
@mohamedworake3317 2 жыл бұрын
Thank you Endalk ! እድሜህን ያርዝመው እኔ ልናገር ያሰብኩትን አንተ በእውነት ተነተንከው! አንተን ብቻ ሳይሆን አሳዳጊዎችህን አመሰግናለሁ! ቃላት የለኝም!
@gozaminindustrylimatbudn2263
@gozaminindustrylimatbudn2263 2 жыл бұрын
esu yeaby ahmed ashker slehone minagerew teklayum lalemenkat tret bemadreg new siketil burayu lay ya hulu yedebub hzb segedel sichefechef endalk adeklem yechohe hulum new zare lay keoromo wchi hulum eyetegedele new yalew 2000amara techefchfo hazenunun sanchers 20 sew debub lay ygedelal tadya bezih huneta lehulu sew mecho ttew ena mengst lela ajenda siseth weddesu trotaleh
@zenashkidane198
@zenashkidane198 2 жыл бұрын
አውነት ነው እድሜና ጤና ይሰጥህ የኢትዬጲያ አምላክ ይጠብቅህ !!!!!!
@astuethi9020
@astuethi9020 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ!!
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 2 жыл бұрын
አሜን ለአንቺም ጤናና ፉቅር ያብዛልሽ
@truealfa5382
@truealfa5382 2 жыл бұрын
አሜን ላንቺም
@wandwsengetu951
@wandwsengetu951 2 жыл бұрын
Amen
@hirutamdie3180
@hirutamdie3180 2 жыл бұрын
AMEN🙏🙏🙏 for you too!!
@micho4463
@micho4463 2 жыл бұрын
አንቺም ሰላሙን ያብዛልሽ 🙏
@terefeofficial7514
@terefeofficial7514 2 жыл бұрын
አብይ አህመድ ሳይዝ ወንበር ~ መለስ ዜናዊ ሳይቀበር ~ አንዳርጋቸው ጽጌ ሳይታሰር ~ ቅንጅት ሳይፈራርስ ~ ህውሃት ገና ሳይፈረከስ ~ ቄሮ አመጽ ሳይጀምር ~ ጃዋር መሀመድ ቀመር ሳይቀምር ~ ኢሳያስ ገና ሳይደመር ~ ስብሃት ነጋ ሳይባረር ~ ማዕከላዊ ሳይዘጋ ~ አገር ገና ሳይረጋጋ ~ ጎንደር ለአመጽ ሳይወጣ ~ ቢሸፍቱ ወንድሞቻችንን ሳናጣ ~ ኮሎኔል ደመቀ ሳይታሰር ~ ግንቦት 7 ሳይገባ ሀገር ~ ብዙ እስረኛ ሳይለቀቅ ~ ለማ መገርሳ ሳይታወቅ == ® አንድ በእድሜ ትንሽ ባስተሳሰብ ትልቅ ብላቴና አብዝቶ ስለ ፍቅር፤ ስለ ሰላም ፤ ስለ አንድነት ፤ አብዝቶ ይጮህ ነበር Teddy Afro
@emmukassaye215
@emmukassaye215 2 жыл бұрын
ቴዲዬ ምርጥ ነው !
@jirrttuujiirraa4729
@jirrttuujiirraa4729 2 жыл бұрын
ቲሽ ቴዲ አፍሮ መሀይም አዝማሪ መርጦ አልቃሽ ነው።
@emmukassaye215
@emmukassaye215 2 жыл бұрын
የቀና ብዙ ያወራል
@Mimi-qw4tw
@Mimi-qw4tw 2 жыл бұрын
መርጦ ለገደለ መርጦ ቢያልቅስ ይገርምሀል
@user-yb7qi3mb7x
@user-yb7qi3mb7x 2 жыл бұрын
​@@jirrttuujiirraa4729 ገገማ
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ ይህ አንተ የተናገርከውን ነገር የሁላችንም ሀሳብ ነው ከዘረኞች ከፖለቲከኞችና ከዩቲዩበሮች ውጭ ማለት ነው ። ኸረ የምናስተውልበትን ልቦና ይስጠን
@user-jf3tw2zg3l
@user-jf3tw2zg3l 2 жыл бұрын
የትም ቢገደል አማራው ነው የሚሞተው
@tengsagar38
@tengsagar38 2 жыл бұрын
Zerega sew mot
@tengsagar38
@tengsagar38 2 жыл бұрын
DNA meremeresh
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 2 жыл бұрын
Tikikil oromo yemot yelemi Achalu mote yetebale gize siti beshashemene hone beyetgnawumi oromiya kilili eyardu erguzuwan hodowan kedew ere situ fetar yimermirewu ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@skatteda2437
@skatteda2437 2 жыл бұрын
ኑርልን እንዳልኬ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን!! ፍቅርና ማስተዋል ለህዝባችን!!!!
@abebahamer1200
@abebahamer1200 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሁሉም ለሰው ልጅ አንድ አይነት ደምፅ እንሁን ለሁሉም የሰው ፉጥር ሁሉም ሰው ነው የሚመተው ያለው ድንች አይደለም የሚቀብር ያለው ፉትህ ለሰው ልጅ ሀሉ የባል ሰላሙን ያምጣልን
@abebahamer1200
@abebahamer1200 2 жыл бұрын
ይገባል
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 жыл бұрын
በትክክል
@asfshussen9185
@asfshussen9185 2 жыл бұрын
ትክክል እደልክ ንግግሮችህ ይመቹኛል።እዳተ ያለው ያብዛው፣ፍትሀዊ ነህ፣ኢትዮጵያው እዳተ ያለው ትሩ ወታት ነህ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ማንነት በመኞሪያ ስፍራ እንደማይለወጥ እንኳን እውቀት ሳይኞርህ ነዎ ሚዲያ ላይ ወጥተህ የምትወራጨው ጨቅላው 😂😂 🤔 አላዋቂ ሳሜ የሚባለው የአንተ አይነት ጨቅላ ነው ለማንኛውም በፍጥነት በምታወራበት ልክ የአእምሮ ፍጥነትህንም አሳድገው 😂 no more political correctness ለሱ ብለህ መከራህን አየህ ለማንኛውም 👉የተጨፈጨፍት በማንነታቸው ነው ሰው አይደላቹም ኢትዮጵያዊ አይደላቹም ተብለው አይደለም ። መሬት ላይ ያለን እውነት በመገልበጥ ትክክለኛ ለመምሰል በሞቾችች እውነት አትሸቅጡ ገዳኞቻቸው መርጠው በገደሎቸው ማንነት ተጮሆላቸዋል ይህንን መሸፈን ለገዳይ መወገን ነው ♦️ የእናንንተ አይደለም ከ"ኛ" ወገን አይደላቹም ተብለው ነው የታረዱት 😡 👉ወገንተኝነት ታየበት ላልከው ጩህት ከኛ ወገን አይደላቹም ተብለው ለተጨፈጨፍ ከኔ ወገን ነው ያለ ጮሆላቸዋል አለቀ ዋጡት ♦️ መርጦ የሚጨፈጭፈውን በእኔ ስም አትጨፍጭፍ ብሎ መርጦ ሲያወግዝ ቢታይ ሞራል ይኞራቹ ነበ ለመውቀስ ለምን ብላቹ ስትጮሁ አልታያቹም 😡 በመንጋ ተሰልፈው justify ለማድረግ የሚሰበሰበውን መንጋ ጠይቀው መርጦ አልቃሽ ከማለትህ በፌት 👉 አዋ ወለጋ መኞሪያቸው ነበር ። ማንነታቸው ግን ኦሮሞ ስላለልሆነ ነው በሚኞሩበት ስፍራ እንኳን የመመረጥ እራሰን የማስተዳደር መብት የማያገኙት ዝም ብለህ አትቀባጥር
@abAb-ey4cn
@abAb-ey4cn 2 жыл бұрын
እረ ስልክ ቁጥሩን የምታውቁ ጻፉልኝ ይሄ ባለጌ መርጦ አልቃሽ እማ እሱ ነው ባለፈውም ሰምቼዋለሁ በጣም መስመር እየለቀቀ ነው አሁኑኑ መገራትና ወደልቡ መመለስ አለበት
@user-oo2gm9wy6m
@user-oo2gm9wy6m 2 жыл бұрын
መ ን ጋ❗️
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ማን ሊያነበው የቸከቸከው??ሰራ ፈት😆😆😆😆😆😛😛😛
@ameadera3879
@ameadera3879 2 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው እኔ ልናገር ያሰብኩትን አንተ በእውነት ተነተንከው! አንተን ብቻ ሳይሆን አሳዳጊዎችህን አመሰግናለሁ! ቃላት የለኝም!
@danielkassa5402
@danielkassa5402 2 жыл бұрын
Endalek, the mouth & ear of the mass. you are the jewel of Ethiopia! God bless you
@hannaasegid934
@hannaasegid934 2 жыл бұрын
It’s very true we need more like you .to stand for every human beings no matter what.
@SsAa-pr4vq
@SsAa-pr4vq 2 жыл бұрын
እኔም የኦሮሞ ወንድሞች አዝኛባቸዋለሁ በጣም መልካምእንዳሉ አቃለሁ ግን አለማውገዛቸው አዝኛለሁ ቢሆንም ምድራቸው የደም ጎርፋ እየፈሰሰበት እያዩ ለምን ዝም ይላሉ የት ናቸው የሀገር አባቶችና እና አባ ገዳይ የት ናቸው ይህን አለማውገዛቸው ያሳዝናል እንደት ለምን ዝም አሉ ???
@yebunaqurs7239
@yebunaqurs7239 2 жыл бұрын
ጋምቤላ ውስጥ ሰዎች በማንነታቸው ሞተዋል ያልከውን መረጃ ትክክለኛነት እንዴት ነው?
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 2 жыл бұрын
እንዴ የት ነበርሽ አዉቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም
@abdulfetah
@abdulfetah 2 жыл бұрын
Awo tikikil new
@addisinsider622
@addisinsider622 2 жыл бұрын
መጣሽ እማማ አልጣሽ!
@meriyenatenafki1123
@meriyenatenafki1123 2 жыл бұрын
😄😄
@user-js7fm9js1j
@user-js7fm9js1j 2 жыл бұрын
😂😂😂
@tiruyeyirga245
@tiruyeyirga245 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ሰው ሰው ነው መሞት የለበትም እኛ ልንኖር ሰወችን መኖር የለበባቸውም የምንል ሠወች አለን ግን ማኖርም አለማኖርም ሚችለው ፈጣሪ ነው
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 2 жыл бұрын
ስለራሱ ነው ይሄ መንግስት የሚጨነቀው ይሄ መንግስት ተጫወተብን ስቡን፣ከሰማ የአማራውን እልቂት፣ባልሰማ ላሽ ነው ያለው ይሄ ደደብ
@mitikutadesse2648
@mitikutadesse2648 2 жыл бұрын
Brilliant ,wise and correct opinion ,Thanks Endalk.
@nazerawet1661
@nazerawet1661 2 жыл бұрын
ፍትህ ለ ህፃናት 😭😭😭
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 2 жыл бұрын
አታቃጥር አቃጣሪ አጉል አቃለው ትላለህ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 жыл бұрын
እንደልክ እንከን ሰለሚመጠ አገረችን ሰለምየርግልን ለሞቱት ንወገኖቻችንነብስ ይማርበጠሚ የሰዚናል💔💔💔😭
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
ነፍሴ ድንቅ ስራህን ቀጥልበት ስራህን ስራ ግሩም ድንቅ ነው ብዙ ፅንፈኛ ና ከስድብ ትምህርት ቤት ተመርቀው የወጡ የሚመስሉ ተሳዳቢዎች ወናፎች አሉ ተዋቸው ይንጫጩ ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ !!!! Good job!
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ካዴም ሁለቴ ታዘብሁ 😪
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
ለማነው ምንጮሀው እዳልክ በማርያም ሚሰማ የለም እኮ ለእግዚአብሔር ብቻ መፀለይ ነው😭😭😭😭
@user-fl8kv8ob7r
@user-fl8kv8ob7r 2 жыл бұрын
ይመችህ😍😘
@sf-xf8sl
@sf-xf8sl 2 жыл бұрын
Thank you so much 💓 💗 💛 💖 ☺️ ♥️ for advocating for humanity
@Kitchen884
@Kitchen884 2 жыл бұрын
የ አርትስ ቲቪ ይህን ፍየል ቅጠል ባየበት የሚሄድ አፍን አስይዙልን. የአብይን ቂጥ ሌላ እንዳይልስብኝ ብሏል.!!!!!!!!!💚😭❤
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 жыл бұрын
ብላሹ!
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 2 жыл бұрын
እንዳልክ ስወድህ ትክክል ብለሀል መርጦ አልቃሽ ሁላ ተባረክ
@user-gs1hw1zz4j
@user-gs1hw1zz4j 2 жыл бұрын
እንዳልክ ያልተነካ ግልግል ያውቃል የማንም ነፍስ ከማንም አይበልጥም ግን በየቀኑ የሚሞተው አማራ በብዛቱ እና በጭካኔ ማለቁ የለየዎል ንግግር ሰለቻልክ ብቻ ያሻህን አትናገር ልቦና ይስጥህ
@hulegebtube6551
@hulegebtube6551 2 жыл бұрын
ችግሩ አንቺ አማራ ብቻ ሲሞት እንባሽ ስለሚወርድ ነዉ ትግሬዉ ኦሮሞዉ ሲሞት ላንቺ ጨዋታ ነዋ
@metadelgirma7464
@metadelgirma7464 2 жыл бұрын
ዘረኛ አትሁኚ የማንም ሞት ያሳዝናል
@debelaabayineh6936
@debelaabayineh6936 2 жыл бұрын
Endanchi aynet zerenga new yichin ager fidawan yabelat
@xy808
@xy808 2 жыл бұрын
እውን ይህ ህጋዊ ቲቪ ነው? እንዲህ መጨማለቅ ይፈቀዳል? እኔኮ ይህች ሀገር ሰው አጣች? ያሳዝናል ስንቶች ባቆዩዋት ሀገር እንዲህ በመንደር ወሬኛ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሚናገረው ዋጠው 😢😠👎🏽👊🏿👊🏿👊🏿👊🏿
@nesrulalamdo6110
@nesrulalamdo6110 2 жыл бұрын
endanta.Aynat.molto.saw.kayt.yimta?
@xy808
@xy808 2 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 እነደለመድሸው አንች ዋጭ እንጅ እኔማ አዋጭ ነኝ ወንድ አይደለሁ
@abebe795
@abebe795 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ማስተዋልን ይስጠን ። ይቅር ይበለን
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
Thank u , you have a good observations about Tedi Afro. God bless u. Tedi is for all .
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 2 жыл бұрын
Regardless ምንም ይሆን የቀኑ ጉባኤ ከዜጋ የሚበልጥ አጀንዳ የለም ምክር ጉባየየሚ ኖር ህዝብ ሲኖር ነው::
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 2 жыл бұрын
የእውነት ሰው ነህ❤
@012345678952645
@012345678952645 2 жыл бұрын
ያልጠፋንንና ያልተባለውን ሁሉ ሚዛናዊ ልሁን ብለህ ቀባጠርክ እንጂ ለሰው ልጅ ሞት ተቃዋሚ መሆን ያለበት ሰው የሆነ ሰው ሁሉ ነው ። በክልል ሀዘን የለም ። ገዳዩንም አፋኙንም መንግሥት እንደማያቅ አትሁን ። አግዚአብሔር በቅርቡ ይፈርዳል !
@yashiilamiilamii5302
@yashiilamiilamii5302 2 жыл бұрын
Yes 👍 👍 🐅🐅🐅❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ አማራምኦሮሞምትግሬምጉራጌም ሁሉምተዋልዶል በእየቤቱእኮ ለምንስውይሞታል ለምንን😢😢😢
@sifenbetty5893
@sifenbetty5893 2 жыл бұрын
እንዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ ሀሌም ከእውነት ጋር ስትቆም 99% ምላሹ ውግዝትና ስድብ ነው በተለይ ነፍጠኛ በእርሱ ጭንቅላት ካላሰብክ በቃ አንተ ሰው አይደለህም በጣም አሳዛኝ ፍጥረት ናቸዉ ከሁሉም ጋር እየተናከሱ ምድራችንን አሰቃየዮት
@fantuabegaz7217
@fantuabegaz7217 2 жыл бұрын
ምፅ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
@user-oo2gm9wy6m
@user-oo2gm9wy6m 2 жыл бұрын
ትክክል ሁሉም የሰው ነፍስ ሚሞተው እኩል ነው ::
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 2 жыл бұрын
Sifen Betty አንተ ግም እግምቶ በል ምንአባክ አንተ አዘንክ ቀረህ የእባብ ግልፋፊ ጥንብ የጥንብ ልጅ 1500 በላይ የታረደ ህዝብ እያለ አንተ ሰው አርደህ ስትበላ ደም ስትጠጣ ኖረህ አሁን ህዝብ ሲነቃ ቂጥህን ትቆላለህ ጥንብ ነህ
@butluckily8830
@butluckily8830 2 жыл бұрын
Anchi erkus yematrebi yesew anjet yaltefeterebsh... be betsh yigba
@tezetatameru1259
@tezetatameru1259 2 жыл бұрын
አንቺ የግም ድግስ ደደብ
@Tewahedo3240
@Tewahedo3240 2 жыл бұрын
ተባረክ ጌታየ በፍቅር የኖርነውን ህዝቦች እያቃቃሩን ነው እየጨረሱን ነው ህዝቤ ሆይ እንቃ ነግ በኔ ነው ማንም ሰው መሞት የለበትም
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 2 жыл бұрын
በትክክል 🙏🙏🙏
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 2 жыл бұрын
እንዴት ከሆነ ቦታ ይህን ያህል ሰው ቅጠር እየተባለ ታዞ የሚቀጥር የመንግስት ተቁም እያለ ተረኛ የለም ይሉናል
@alemitujebo2752
@alemitujebo2752 2 жыл бұрын
God bless you
@BB-vn2ye
@BB-vn2ye 2 жыл бұрын
ተወልጄ ያደኩት አ/አ ነው: ዘሬ ክርስቶስ አገሬ ደግሞ ኢትዬጵያ: ሌላ የማቀው ነገር የለም የምናገረውም ዘርን ወክዬ ሳይሆን እንደሰው ነው:: አንተም አማሮች ሲጮሁ እና ሲያለቅሱ እንክዋን ለማሳቀቅ ከሚሞክሩት አንዱ ነህ ነገር እየገለበጥክ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ:: የምትሉት መቼም አታጡም አሁን ተነስተህ ነብስ ሁሉ እኩል ነች ትላለህ ልክ አማራው የኛ የተለየ ነው ያለ ይመስል:: አማራው የሚሳቀቅም የሚወድቅም አይደለም:: እንደተሰራበት ግፍ እና ተንኮል ድሮ ነበር የሚጠፋው ግን ፈጣሪ ስራው ረቂቅ ነድ ዛሬ የትላንት ግፈኞች በስተርጅና እንክዋን የሰረቁትን እንዳይበሉ ዛሬም ከብረት ጋር ይታገላሉ (መጨረሻዬን አሳምርልኝ ከባድ ፀሎት ነው በዚ አጋጣሚ):: ለማወናበድ አትሞክር አዛኝ መስለህ እውነቱ ግን የግፉ ብዛት እና ሁኔታ ነው ድምፁንም ያጮኸው:: የጮኸው ደግሞ አማራ ብቻ ሳይሆን ሰው የሆነ የሰው ፉጡር ሁሉ ነው:: ትክክል ነህ ነብስ ሁሉ እኩል ነው:: ሰው ሁሉም እኩል ነው ግን የዘነጋከው ነገር ቢኖር የግፉ አይነቱ እና ብዛቱ ነው:: በግልፅ ተናገረው አማሮች ሞቱ ብላቹ ብለሀል ግን እስቲ በስፋት የት ነው እንደ አማረ ግፍ የተፈፀመበት?. ከ500 በላይ በአድ ላይ በግፍ ሲጨፈጨፍ ያውም በማንነቱ እንዴት ነው ለሌላው አልተጨወም ብለህ የምትወዛወዘው?. የዶሮም ነብስ ያለአግባብ መጥፋት የለበትም አይደለም የክብሩ የሰው ልጅ ግን ጩኸቱ የበዛው ከጭቃኔው እና ከብዛቱ የተንሳ ነው:: አንዴ የሆነ አይደለም ስለተደጋገመ ነው:: መድረክ አገኘው ብለህ ሳታገናዝብ ከምትሮጥ የክልሉን መንግስት ምን ነካቹ ብትል ሚዛናዊ ትሆን ነበር:: በደቂቃዎች የተሰራ ግፍ ሳይሆን ለሰሀታት የቆየ ነበር:: ለሰሀታት ሲቆይ የክልሉ አይብ የት ነበር?. አሸባሪ በደቂቃዎች አውድሞ ይሮጣል ከ 5 ሰሀት በላይ ሰው ሲጨፈጭፍ እውነት አሸባሪ ነው ወይስ ክልል መሪ?.
@tsilove2193
@tsilove2193 2 жыл бұрын
Tekekel
@saratewold3073
@saratewold3073 2 жыл бұрын
Ewenet newe, negegere aweku eyale yashawen binagere Amara ke ahya koda yetesera Kerbero ayedelm jibe bechohe kutere yemichohe……ashekabache belewe
@elenikassa327
@elenikassa327 2 жыл бұрын
ተባረክ እንዳተ የሚናገርልን ባይኖር፣ በኑሮ ውድነት የተላጠ ጨጋራችን የባስ በላጡት
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 жыл бұрын
እንዳልክዬ ሚዛናዊ ሰው ነህ ታዲ የሙያውን ነው የተወጣው አቅም ያለው ኢትዮጵያን ከፍ የሚደርግ ድንቅ ❤ሰው❤ ነው💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌺🌺💕💕🙏
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 2 жыл бұрын
እድሜህ ከፍፍፍፍ ይቀል አቦ ስወድህ😘😍🙏
@mesi9711
@mesi9711 2 жыл бұрын
አንተ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነህ እውነት
@merejatube3744
@merejatube3744 2 жыл бұрын
ይመችህ ❤
@alemfantsh1838
@alemfantsh1838 2 жыл бұрын
ሲጀመር አልወድህም እናቱ የሄደችበት እና የሞተችበት አንድ አይደለም ሁሉንም ከአማራ ሞት ጋር እኩል አታድርገው ገመድ አፋ ፀረ አማራ ቲ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችንይ ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ
@gechkt4079
@gechkt4079 2 жыл бұрын
ዋው
@gechaddis7128
@gechaddis7128 2 жыл бұрын
ይሄን ልጅ ፀበል የሚወስደው ሰው እንዴት ይጠፋል
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 2 жыл бұрын
😃
@warkeedasta5601
@warkeedasta5601 2 жыл бұрын
አቤት የላይኛው ጋይንት ለቅሶ እዚህ ኮመንት ስር 🤣🤣🤣🤣🤣 እንዳልክ jabaadhuu ❤❤💪💪
@YamlaksisayYamsam
@YamlaksisayYamsam 2 жыл бұрын
ድሮስ ያፈረሰ ዳቆን
@simegnyheyis4317
@simegnyheyis4317 2 жыл бұрын
Bless you 😍
@betelehemyohannes2925
@betelehemyohannes2925 2 жыл бұрын
አበስ ገበሩኩ! የሀሜተኛ አሮጊት መገለጫ ቃል ነው ። የወንድ አሮጊት
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@martahabta5003
@martahabta5003 2 жыл бұрын
አበስ ገበርኩ አበስ ገበርኩ አበስ ገበርኩ ፈጣሪ ሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን
@mohammedseid6099
@mohammedseid6099 2 жыл бұрын
ሰው በፈጣሪ እንጅ በሰው መጥፍት የለበትም
@yoyiyodi8234
@yoyiyodi8234 2 жыл бұрын
በእውነት አፈርኩብህ። በፊት እኮ እንዴት እንደምወድህ ሁላ ከሚጠሉህ ሰዎች ጋር ሙግት እገጥም ነበር። ይሄ ሁሉ እውነተኛ እና የህዝቡ ድምፅ መሆን የምትችል ሰው ስለመሰልከኝ ነበር። ለነገሩ ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም አደል የሚባለው። ለዛ ሙጥጤ ሆንክ እኮ። ይሄን ቪዲዮህን ባላየውት ብዬ ተመኘውት። ለእንደዚህ አይነት ለማይረባ እና በማሽቃበጥ ተጀምሮ በማሽቃበጥ ላለቀ እርባነ ቢስ ቪዲዮ አይቼ ቪው መጨመር አልነበረብኝም። በእውነት ብቻ በህዝቡ ሞት እንዳላገጥክ እወቀው። ምነው ከነዛ በግፍ ከተጨፈጨፉት ጨቅላ ህፃናት በላይ የዓብይ የተለመደው የሽንገላ ወሬ ሰፊ ሽፋን ሰጠኸው? ምነው እርጉዝ እናት ሆዷ ውስጥ ካለው ልጇ ጭምር ሆዷ ተቀዶ ከነልጇ ስትገደል እያየህ ከሱ በላይ አሁን ላይ ስለማይጠቅመን የጠቅላይ ሚኒስተሩ ቁጣ ቅብርጥሶ እያልቅ ምትበረጠቅብን። ሆን ተብሎ በመንግስት እገዛ ስለተደረገው የምስኪን ህዝቡ ጭፍጨፋ በአንድ ቃል ብቻ ዘጋኸው ምነው? ስማ እኔ የአማራ ተወላጅ አይደለውም የኦሮሞ ተወላጅ አይደለውም የትግሬ ተወላጅ አይደለውም የወላይታ ወይም የከንባታ ተወላጅ አይደለውም። የጉራጌ ወይም የሱማሌ ተወላጅ አይደለውም። እኔ የሰው ልጅ ነኝ። የሰው ልጅ ህመም ሁሉ ያመኛል። ማንኛውም የሰው ልጅ በግፍ ሲገደል ሳይ ውስጤ ይደማል። አደለም ኢትዮጵያዊ ቀርቶ የውጪ ሀገር ንፁሀን ዜጎች ሲገደሉ ሳይ ያመኛል። አንተ ግን ራስህን ፈትሽ። እውቅና የሰጠህ እና እዚ ደረጃ እንድትደርስ ያደረገህ አሁን የምታሽቃብጥለት መንግስት ሳይሆን በሞቱ እያላገጥክበት ያለው ህዝቡ ነው። ያው ያን የሚያህል ጭፍጨፋ አደለም ኢትዮጵያዊያንን ቀርቶ የአለም ህዝብን ያስቆጣ ጭፍጨፋ ቀለል አርጎ በሁለት ደቂቃ ወሬ ማለፍ ከማላገጥ አይተናነስም። ምነው ዓብይን ማሞገሱ ላይ ብቻ በረታህ?? ያ ሁሉ ሰው ሞቶ ሳለ ችግኝ መትከል ላይ ማተኮሩን መንቀፍ ለምን ፈራህ? ስለ አፈ ጉባዬው እና ስለ ምክር ቤቱ የአብን ተወካይ ያልከው ደግሞ አንተ ህገመንግስቱን ማንበብ አቅቶህ ነው?? ሚዲያ ላይ የሚቀርብ ሰው እኮ በተዘጋጀበት ርዕስ ላይ ከየትም ገብቶ እውቀት ሊኖረው ይገባል። ይሄን ሳታውቅ ቀርቶ ነው?? ወይስ በአፈ ጉባኤው ላይ መፍረድ ስላልፈለክ ነው?? እመነኝ ይሄ ህዝም መውደድን እና ማክበርን የሚያውቀውን ያህል ማዋረድን እና ማቅለል ያውቅበታል። ምን አልባት ከርስህ ሲሞላ እና በምቾት አለም ላይ ስትሆን ጭንቅላትህ ተደፍኖ ይሆናል። ነገር ግን የመጣህበትን አትርሳ እሺ። ያለ ገንዘብ መኖር ችለህ ነበር ያለ ህሊና ግን መቼም መኖር አይቻልም። ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከእውነት ጋር ወግን። ደግሞ ስለ ቴዲ ያልከው ነገር በጣም አስቆኛል።እሱ በእንዳንተ አይነት አለቅላቂ የሚሞገስ አይነት ሰው አደለም። ዘመኑን በሙሉ ስቃይን እና መከራን ሳይፈራ ከህዝቡ ጎን ስለ እውነት የቆመ ታላቅ የጥበብ ሰው ነው። አንተ ግን ጥሬ ነህ ገና ብዙ ይቀርሀል። ስለ ግጥሞቹ ፖለቲካዊ ይዘት የላቸውም ያልከው ደግሞ ይበልጡኑ በሳቅ አነፈረኝ። እስኪ ይሄን ፍታልኝ" ዘውግ ያወረው ድንበር ማህላውን የረሳ ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አእላፍ ሬሳ" እስኪ ይሄን ፍታ አማርኛ መምህር ነኝ ትል የለ እንዴ? ወይስ ዲግሪውን ገዝተኸው ነው? አደለም አንተ እኔ ተማሪዋ ራሱ ፈታሁት። ጥሬ ብዬሀለው ብሰል ወደ ሚዲያ ከመምጣትህ በፊት።
@hulegebtube6551
@hulegebtube6551 2 жыл бұрын
አንቺ ወይ አንተ እንድቶደዉ ሁሌ የ አንተን አመለካከት እንዲያፀባርቅ ነዉ እንዴ ምጠብቀዉ ስለሚጠፋት የሰዉ ልጆች ሁሉ ድምፅ እንሁን የኔ ቁስል ይበልጣል አንበል ጎጠኝነት ነዉ ይሄ
@elizabethurgessa592
@elizabethurgessa592 2 жыл бұрын
what do you want guys every one has a write to say and sing what he or she want so please let’s learn how to respect other opinion ok
@user-cn4um1bv4b
@user-cn4um1bv4b 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ከእዉነት ጋር ለሂልናሽ ስለቆምሽ እናመሰግናለን በርቺ 🙏ይህ ደደብ እዉቅና ሳገኝ እዉቅና የሰጠዉን ህዝብ ክዶ ያላግጥብናል ዘድሮ ወዳጅና ጥላትን የለየንበት ዘመን ነዉ ለገዳዮችም ላስገዳዮችም በሞቱ ሰወች ላይ ለማላግጡትም አላህ በላዉን ያዉርድባቸዉ
@neimaahmad3943
@neimaahmad3943 2 жыл бұрын
❤️ጀግና ነክ ብሮ😘😘
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ኮሜንቶች እውነቱ ሲነገራቹ አትሰሙም ሚያወራው ሁሉም ትክክል ነው።
@abebe795
@abebe795 2 жыл бұрын
ሰብዓዊነት የሚሰማው ንፁህ ኢትዮጵያ ነህ ብዬ ነው የማስበው
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b 2 жыл бұрын
ትውልዱ ሁሉ ተሳዳቢ ነው እግዚሆ ማረን ይቅር በለን ቸሩ እግዚአብሔር ፣ ሰሞኑን. ውርጅብኝ አወረዱብህ እንዳልክ ደስ የሚለው ነገር. ፍጡር እንጂ ፈጣሪ አደሉም የተንጫጩብህ፣እስከገባኝ ድረስ ባለጌ አሳዳጊ የበደለው ነው ሚሳደበው ስድ አደግ ።
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
ሁለችንም እራሣችን የምናዳምጥበት በ1% ሌሎችን የምናዳምጥበት 99% ሁሉም በጃጅመት የተመላበት አለም ተውጠናል ይህን ደግሞ የምያሣየው ምን ያህል በየምነታችን አፈጣሪያችን እደራቅን ነው ያሣያል የሐይማኖት አባት የምንላቸው ኳን የራሡን ሐይማኖት ከልሎች ሐይማኖት ከፍ ከፍ ሣደርግ ይታያሉ ከወቅን ግን ፈጣሪያች አንድ ፈጣረያችን የከፈለው መሥዋት አንድ ነው ስለዝህ በደብ እራሣችን የምንለውንና የምዳምጠውን ጠቅቀህ እወቅ!! 🙏🙏🙏🙏💓💓💓
@user-uj8tc6lu1q
@user-uj8tc6lu1q 2 жыл бұрын
💚💚💛❤️👏👏
@wondimudebela9858
@wondimudebela9858 2 жыл бұрын
Really, I like his rational views!!! Endalk, please keep it up!
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d 2 жыл бұрын
👍🇪🇹
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 2 жыл бұрын
ሰውዬው ህፃን የሚያስፈራራ ይመስላል መከባበር የለም ያሳዝናል 🤭
@nasmarlley3771
@nasmarlley3771 2 жыл бұрын
exactly!!!
@meserteyasu7225
@meserteyasu7225 2 жыл бұрын
በሥማም አብሮሕ ለሚኖር ሠዉ አዘንኩ ምንም አይነት ፋታ የለሕም ዝም ብለሕ ነዉ የምትጣጠዉ
@sintuwerke3830
@sintuwerke3830 2 жыл бұрын
👍👍👍👌👌👌🙏🙏🙏
@yohannessentayeu6839
@yohannessentayeu6839 2 жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ያለእውቀት ማውራት እውቀት የሆነባት አገር 🤔 አበስ ገበርኩ ማለት አሁን ነው 😭
@abrhamgenore7787
@abrhamgenore7787 2 жыл бұрын
ትክክል!!!
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ የኔ ማርር
@gadaatube5856
@gadaatube5856 2 жыл бұрын
Tebarekilign. silehaqina slahunet menager yakoral. slazy lemanim turunafa joro satset tikikil bemeseleh melku qexilibet. Fetarih ina netsuan kante gar nachew. Dinget side meyaz sitasib degmo, tikit werajochena berkata tesafariwoch sleminoru, tinish dar meyaz ynobihal. Fetari redtohi Betikikil aqitacha endimerah entseliyalen Thanks bro
@rosaahmed9157
@rosaahmed9157 2 жыл бұрын
Abo nekaw stop killing inocent civlan is enough to much ,,,when gone stop?
@bluecandy6164
@bluecandy6164 2 жыл бұрын
እንዳልኬ ነፍስ ነገር❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰የኛ ለፍላፊ እንኩዋን ሰላም መጣህ ውሃ እየጠጣሁ ነው ማዳምጥህ 😂
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
እኔም😂😂
@sarayasin3062
@sarayasin3062 Жыл бұрын
Where are you we miss you so much may Allah keep you safe insha'allah
@tamenetessema6609
@tamenetessema6609 2 жыл бұрын
Igziabiher yibarkih
@belladan6239
@belladan6239 2 жыл бұрын
Arts tv, you are giving a platform to this amhara hater. This is so sad!!!
@begashawlesanu1672
@begashawlesanu1672 2 жыл бұрын
ይሄ ወናፍ ዕውቀት ኔፓ ዝም ብሎ ይደጋግማል
@derejetadesse6814
@derejetadesse6814 2 жыл бұрын
እንዴት ነው የምታሥቡት።የሠውን መገደል የድርሻህን በተሠማህ ልክ ግለፀው።ድርሻህን።ሌላው ያንተ ጉዳይ አደለም።በተሠማቸው ልክ ይጩሁ።ነገር ለመሸፈን ቴክኒክ ነው....
@aschalewtesfaye8341
@aschalewtesfaye8341 2 жыл бұрын
እንዳልክ አንድት ነክልኝ? ድርሹ ዳናን ስላም በልልኝ
@markosgeta8043
@markosgeta8043 2 жыл бұрын
እንዳልካቸው ይህን ጉዳይ (የወላይታ ሕፃናት) ስታነሳ አንተ በሌላም ጉዳዮች ከዕድሜህ ቀድመህ የተጓዝክ ነህ፣ ፈጣሪ ይባርክህ።
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
👍👍👍
@Aksyd
@Aksyd 2 жыл бұрын
Well said
@senda9782
@senda9782 2 жыл бұрын
የፈልፈላ ዘመን ።
@alexmadamo5414
@alexmadamo5414 2 жыл бұрын
✔️
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
የአማራ ሞትና ለቅሦ የሚያንገበግባቸው ናቸው ሁሌ መርጦ አልቀመሽ የሚሉት መርጦ መገደል እሥካለድረሥ መርጦ ማልቀሥ ይኖራል አራት ነጥብ ልካቸውን ንገርልኖ ለጠሚው
@jb1tube468
@jb1tube468 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@teshomeabera2909
@teshomeabera2909 2 жыл бұрын
አቅምን ( ችሎታ) አውቆ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው!!!
@etetewami9042
@etetewami9042 2 жыл бұрын
እንዳልክ ትክክል ነህ ተባረክ
@user-qp3ev7hq4h
@user-qp3ev7hq4h 2 жыл бұрын
አላይይድረስላችው
@user-js7fm9js1j
@user-js7fm9js1j 2 жыл бұрын
መጣሽ ብጥርቅ😳😂😁
@elieli6323
@elieli6323 2 жыл бұрын
♥♥
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 2 жыл бұрын
ስለ ቴዲ አፍሮ የተናገርከው በጣም ትክክል ነው እሱ ለመላው ኢትዬጲያዊ ድምጹን ያሰማል እንጂ የብሔር ፖለቲካ አያራምድም. ያ ዘፋኝ ነኝ ባይ አሸቃባጭ አቤል ሙሉጌታ የተባለ ግለሰብ የቴዲ ዘፈን በአንድ ቀን ተሰርቶ የወጣ ለአንድ ብሔር ጮኸ ያለው በጣም አሳፋሪ ነው በቡራዩ በማንነታቸው ተለይተው የተገደሉ የጋሞ ብሔረሰቦችን በቦታው ተገኝቶ አጽናንቶ የሚገባውን ድጋፍ አላደረገም ?አበስኩ ገበርኩ ትዝት ነው . ስለ ጥቅላዩም የሰጠኸው አስተያየትም ትችትም ተመችቶኛል ሕዝብ እንደ ሕዝብ በመረጠው መሪ ሊከበር ይገባዋል መሪውም የሚገባውን ክብር ሊያገኝ ይገባል መሪዎችን በጭፍን መደገፍም በጭፍን መተቸትም እንደ ሐገር የትም አያደርሰንም . ለማንኛውም የዛሬው ተዝብትህ ተመችቶኛል.
@natebob574
@natebob574 2 жыл бұрын
እንዳልክ መንግሰት የችግኞን ነገር አደራ ብሎካል
@andishman
@andishman 2 жыл бұрын
መርጦ አልቃሾች ናቸው bro keep your good deeds
@babanon9062
@babanon9062 2 жыл бұрын
Exactly
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 66 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,4 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 7 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 858 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 9 МЛН